Utopia
Utopia
  • 54
  • 2 575 132

วีดีโอ

39 - የ(ግ)ኖስቲኮቹ "ኢየሱስ" እና የምንፍቅና ትምህርቶቹ (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)
มุมมอง 41K3 หลายเดือนก่อน
- የ(ግ)ኖስቲኮች "መጽሓፍ ቅዱስ"፡ ምንድነው? - በማን እና መቼ ተጻፈ? በውስጡስ ምን ይዟል? - የ(ግ)ኖስቲኮቹ "ኢየሱስ"፡ ማነው? ዋቢ መጻሕፍት፦ www.gnosis.org/naghamm/nhlalpha.html Lundhaug, Hugo; Jenott, Lance (2015). The Monastic Origins of the Nag Hammadi Codices. Tübingen: Mohr Siebeck. ISBN 978-3-16-154172-8.
38 - የቬኒሶቹ ነጋዴዎች (የሔርሜቲሲዝም ዐብዮት ተጨማሪ ገጽታዎች) - በዶ/ር መስከረም ለቺሣ
มุมมอง 20K4 หลายเดือนก่อน
ሔርሜቲሲዝም፡ በ8ኛው ሺህ መግቢያ ያመጣቸው የፖለቲካ፣ የሃይማኖት፣ የኢኮኖሚ (ዓለም አቀፍ ንግድ) እና የሥርዓተ ጾታ ዓቢዮቶች (የቀጠለ) ዋቢ መጻሕፍት፦ ዶ/ር መስከረም ለቺሳ (2014 ዓ.ም)። የፀሓይ ከተማ። አዲስ አበባ፥ ወይንሸት ማተሚያ ቤት። Bowd, Stephen D. Renaissance Mass Murder: Civilians and Soldiers during the Italian Wars. Oxford University Press, 2018. DuPlessis, Robert S. "Mercantilism." Encyclopedia of the Renaissance, (1999): 114-15. Earle, Thomas, “Three Portugues ...
37 - ሃይማኖተኞችን የሚቃወመው፡ የሔርሜቲሲዝም “የጥበብ” ዐብዮት
มุมมอง 39K4 หลายเดือนก่อน
• የሔርሜቲሲዝም ዐብዮት፡ በ8ኛው ሺህ መግቢያ ላይ፡ ምን ይመስል ነበር? • እውን፡ ሔርሚስ፡ ነቢዩ ሔኖክ ነውን? • በጣልያን ኅዳሴ (Italian renaissance) ጊዜ፡ ሔርሜቲሲዝም እንቅስቃሴ፡ ምን ዓይነት ዐብዮቶች ፈጠረ? • የፀሓይ፣ የጨረቃ እና የከዋክብት አምልኮ፡ ከscientific revolution ጋር እንዴት ይገናኛል? ዋቢ መጻሕፍት (References)፦ መጽሓፈ ሔኖክ ዶ/ር መስከረም ለቺሳ (2014 ዓ.ም)። የፀሓይ ከተማ። አዲስ አበባ፥ ወይንሸት ማተሚያ ቤት። Africa, Thomas W. "Copernicus' relation to Aristarchus and Pythagoras." Isis 52, no. 3 (1961...
36 - ሔርሜቲሲዝም (Hermeticism) ምንድነው? (በ ዶ/ር መስከረም ለቺሣ)
มุมมอง 48K5 หลายเดือนก่อน
ዋቢ መጻሕፍት፦ መስከረም ለቺሣ (ዶ/ር)።የፀሓይ ከተማ። አዲስ አበባ፥ ወይንሸት ማተሚያ ቤት፤ 2014። “መጽሓፈ ሔኖክ፤ ከጥንት አባቶቻችን ሲወርድ ሲዋረድ የተቀበልነው የአንድምታ ትርጓሜ።” አዲስ አበባ፥ ትንሣኤ ማሳተሚያ ድርጅት፤ 2011። ተስፋ ሥላሴ ሞገስ (አባ)። ቅዱስ ማርቆስ ኢትዮጵያዊ ነው፤ የተዋሕዶ አንበሣም መድኃኔዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። (አዲስ አበባ፥ 1988) ። የቢ.ቢ.ሲ. (B.B.C.) የጥያቄ ጥበቦችና የአባ ተስፋ ሥላሴ የምሥጢር መልስ። (አዲስ አበባ፥ ንግድ ማተሚያ ድርጅት፥ 1993) “ድርሳነ ጽዮን ማርያም።” ባሕር ዳር፡ የጣና ቅዱስ ቂርቆስ የአባቶችና የእናቶች አንድነት ገዳም፤ 2011። ሥርግ...
35 - ለUtopia ድርሰቶች ግብአት የኾኑት: ኹለተኛው የኢትዮጵያ ፓትርያርክ
มุมมอง 14K5 หลายเดือนก่อน
1- ብፁዓዊ አቡነ ሙሴ፡ ማናቸው? 2- ሌላው ዓለም፡ አሁን ላይ፡ ስለ አቡነ ሙሴ ያለው እውቀት፡ ምን ይመስላል? 3- አቡነ ሙሴ፡ ለUtopia ድርሰቶች ግብአት የኾኑት፡ እንዴት ነው?
34 - የግብፅ እና የኢትዮጵያ ታሪካዊ ግንኙነት፤ የተቀደሰ? ወይስ ያልተቀደሰ? (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)
มุมมอง 30K5 หลายเดือนก่อน
የግብፅ እና የኢትዮጵያ ግንኙነት፡ እጅግ ጥንታዊ እና ውስብስብ ነው። በበጎ ጎኑ ስናየው፡ ግብፅ እና ኢትዮጵያ፡ በክርስትና እምነት በኩል፡ የቆየና የጠበቀ ግንኙነት አላቸው።ከዚያ በተቃራኒ ደግሞ፡ በዐባይ ወንዝ እና በሌሎች ፖለቲካዊ ምክንያቶች፡ ከጥንት ጀምሮ የቆየ ጠላትነትም በመካከላቸው አለ። ለመኾኑ፡ ይኽን ታሪካዊ ጠላትነት አልፈው፡ ኢትዮጵያውያን ነገሥታትና በጥቅሉ ሕዝበ ክርስቲያኑ፡ ከግብፅ ጳጳሳት በማስመጣት ጭምር፡ ግንኙነቱ እንዲቀጥል ይፈልጉ የነበረው፡ ለምን ይኾን? ሰባት ምክንያቶችን በዚህ ትምህርታዊ ቪድዮ ውስጥ ታገኛላችሁ። እስከመጨረሻው ተከታተሉት! ዋቢ መጻሕፍት (References):- የብሉይና የሓዲስ ኪዳን...
በዓለ ሃምሳ እና ኢትዮጵያውያን (ልዩ ዝግጅት) - በዶ/ር መስከረም ለቺሣ
มุมมอง 20K6 หลายเดือนก่อน
በቤተ ክርስቲያን የልደት ቀን፡ መንፈስ ቅዱስ በሐዋርያት ላይ የወረደበት እና 72 ቋንቋዎችን የገለጠበት፡ የወንጌላዊው የማርቆስ እናት ቤት (ጽርሐ ጽዮን)፡ የኢትዮጵያውያን አይሁዶች የጸሎት ቦታቸው ነበር። ጌታ፡ የመጨረሻውን እራት ከደቀመዛሙርቱ ጋር ያደገረበትም ቤት፡ ይኸው ቤት ነበር። ለመኾኑ፡ ብዙ ምኩራቦችና የጸሎት ቤቶች በኢየሩሳሌም እያሉ፡ ጌታ፡ ይኽንን ቤት፡ ለታላላቅ የሐዲስ ኪዳን ምሥጢራት መፈጸሚያነት፡ ለምን መረጠው? ዋቢ መጻሕፍት፦ መርቆሬዎስ አረጋ (ሊቀ ብርሃናት) (1994)። የቅዱሳን ታሪክ አምስተኛ መጽሓፍ። ሉሲ ማተሚያ ድርጅት። ተስፋ ሥላሴ ሞገስ (አባ)። ቅዱስ ማርቆስ ኢትዮጵያዊ ነው፤ የተዋሕዶ አንበሣ...
33 - አንድ ጠቃሚ መረጃና የጥያቄዎቻችሁ መልሶች
มุมมอง 10K6 หลายเดือนก่อน
በ2019 የወጣ መጽሓፍና የያዘው መረጃ፦ Dimmock, M. (2019). “A Pattern to All Princes”: Locating the Queen of Sheba. In: Gallien, C., Niayesh, L. (eds) Eastern Resonances in Early Modern England. New Transculturalisms, 1400-1800. Palgrave Macmillan, Cham.
32- በሥርዓተ ትምህርታችን ላይ የተሠራ ጥናት - የመጨረሻ (አምስተኛ) ክፍል - (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)
มุมมอง 15K6 หลายเดือนก่อน
ዋቢዎች፦ ዶ/ር መስከረም ለቺሣ (2006 ዓ.ም) የሦስተኛ ዲግሪ ማሟያ ጥናት፦ Debele, Meskerem. Utopianism and anti-utopianism in the ways older Ethiopian children construct their national identity and implications for social studies education. University of Cincinnati, 2014. etd.ohiolink.edu/acprod/odb_etd/ws/send_file/send?accession=ucin1416232207&disposition=inline Do Nascimento KO, Paes SD, de Oliveira IR, Reis IP, Au...
31- በትምህርት ሥርዓታችን ላይ የተሠራ ጥናት - ክፍል አራት (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)
มุมมอง 14K7 หลายเดือนก่อน
ዶ/ር መስከረም ለቺሣ (2006 ዓ.ም) የሦስተኛ ዲግሪ ማሟያ ጥናት፦ Debele, Meskerem. Utopianism and anti-utopianism in the ways older Ethiopian children construct their national identity and implications for social studies education. University of Cincinnati, 2014. etd.ohiolink.edu/acprod/odb_etd/ws/send_file/send?accession=ucin1416232207&disposition=inline የዶ/ር መስከረም ለቺሣን መጻሕፍት ለማግኘት፦ አራት ኪሎ፡ ገለን ሕንጻ (ከብርሃንና ሰላም ማተሚ...
30 - በትምህርት ሥርዓታችን ላይ የተሠራ ጥናት - ክፍል ሦስት (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)
มุมมอง 14K7 หลายเดือนก่อน
ከቁጥር 28 እና 29 ትምህርታዊ ገለጻዎች የቀጠለ ዶ/ር መስከረም ለቺሣ (2006 ዓ.ም) የሦስተኛ ዲግሪ ማሟያ ጥናት፦ Debele, Meskerem. Utopianism and anti-utopianism in the ways older Ethiopian children construct their national identity and implications for social studies education. University of Cincinnati, 2014. etd.ohiolink.edu/acprod/odb_etd/ws/send_file/send?accession=ucin1416232207&disposition=inline የዶ/ር መስከረም ለቺሣን መጻሕፍት ለማግኘት፦...
የምዕራባውያን የሴቶች ማኅበራትና የኢትዮጵያ አስገራሚ ግንኙነት (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)
มุมมอง 28K7 หลายเดือนก่อน
ዋቢዎች፦ • የብሉይና የሓዲስ ኪዳን መጻሕፍት • ዶ/ር መስከረም ለቺሳ (2014 ዓ.ም)። የፀሓይ ከተማ። አዲስ አበባ፥ ወይንሸት ማተሚያ ቤት። • ዶ/ር መስከረም ለቺሳ (2008 ዓ.ም)። (ኢ)ዩቶፕያ። አዲስ አበባ፥ አፍሪካ ማተሚያ ቤት። • “መጽሓፈ ዲድስቅልያ ዘአበዊነ ሓዋርያት።” አዲስ አበባ፥ ትንሣኤ ማሳተሚያ ድርጅት፤ 2004። • ተስፋ ሥላሴ ሞገስ (አባ)። ቅዱስ ማርቆስ ኢትዮጵያዊ ነው፤ የተዋሕዶ አንበሣም መድኃኔዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። (አዲስ አበባ፥ 1988) • ኪዳነ ማርያም ገብረ ሕይወት (መምህር)። የዴር ሡልጣንና ጎልጎታ የኢትዮጵያ ገዳም አስረጂ። (አዲስ አበባ፡ ትንሣኤ ዘጉባኤ ማተሚያ ቤት፥ 1950)...
ኢየሱስ ክርስቶስ የኢትዮጵያውያን ንጉሣቸው ነው። (ልዩ የትንሣኤ ዝግጅት - በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)
มุมมอง 24K7 หลายเดือนก่อน
ኢየሱስ ክርስቶስ፡ "የኢትዮጵያውያን ንጉሣቸው ነው" ማለት፡ ምን ማለት ነው? ማሳያዎቹስ ምንድናቸው? ዋቢዎች፦ • መጽሓፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን ቅዱሳት መጻሕፍት) • ተስፋ ሥላሴ ሞገስ (አባ)። የቢ.ቢ.ሲ. (B.B.C.) የጥያቄ ጥበቦችና የአባ ተስፋ ሥላሴ የምሥጢር መልስ። (አዲስ አበባ፥ ንግድ ማተሚያ ድርጅት፥ 1993) • አድማሱ ጀንበሬ (መልአከ ብርሃን)። መድሎተ አሚን።(አዲስ አበባ፥ ትንሣኤ ዘጉባዔ ማተሚያ ቤት፥ 1954) • አማን በላይ (መሪ ራስ)። መጽሓፈ ሱባዔ ዘበአማን ካልእ፤ ኢየሱስ ክርስቶስ በኢትዮጵያ። • ኤርምያስ ከበደ ወልደየሱስ (ንቡረ እድ)። ኢትዮጵያ፥ የዓለሙ መፋረጃ። (አዲስ አበባ፥ ብር...
29 - በትምህርት ሥርዓታችን ላይ የተሠራ ጥናት (ክፍል 2) - በዶ/ር መስከረም ለቺሣ
มุมมอง 30K7 หลายเดือนก่อน
ዶ/ር መስከረም ለቺሣ (2006 ዓ.ም) የሦስተኛ ዲግሪ ማሟያ ጥናት፦ Debele, Meskerem. Utopianism and anti-utopianism in the ways older Ethiopian children construct their national identity and implications for social studies education. University of Cincinnati, 2014. etd.ohiolink.edu/acprod/odb_etd/ws/send_file/send?accession=ucin1416232207&disposition=inline አባ ይትባረክ ወልደሥላሴ (2006)። ሐመረ ሕይወት፤ በአባ ይትባረክ ወልደ ሥላሴ የተላለፈ የል...
28- በትምህርት ሥርዓታችን ላይ የተሠራ ጥናት (ክፍል 1) - (በዶክተር መስከረም ለቺሣ)
มุมมอง 36K8 หลายเดือนก่อน
28- በትምህርት ሥርዓታችን ላይ የተሠራ ጥናት (ክፍል 1) - (በዶክተር መስከረም ለቺሣ)
27- (ግ)ኖስቲኮች ሲፈጥሩ የኖሩት ፀረ ተዋሕዶ ምስቅልቅል! (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)
มุมมอง 22K8 หลายเดือนก่อน
27- (ግ)ኖስቲኮች ሲፈጥሩ የኖሩት ፀረ ተዋሕዶ ምስቅልቅል! (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)
26 - (ግ)ኖስቲሲዝም ምንድነው? (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)
มุมมอง 96K8 หลายเดือนก่อน
26 - (ግ)ኖስቲሲዝም ምንድነው? (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)
ሰበር መረጃ! ምዕራባውያኑ፡ በትክክለኛው የኢትዮጵያ መጽሓፍ ቅዱስ ላይ የሠሩትን ደባ፡ መናዘዝ ጀምረዋል! (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)
มุมมอง 42K8 หลายเดือนก่อน
ሰበር መረጃ! ምዕራባውያኑ፡ በትክክለኛው የኢትዮጵያ መጽሓፍ ቅዱስ ላይ የሠሩትን ደባ፡ መናዘዝ ጀምረዋል! (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)
24 - ከተመሰቃቀለው የትምህርት ሥርዓታችን ጀርባ ያለው ጥልቅ መንፈሳዊ ችግር (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)
มุมมอง 32K9 หลายเดือนก่อน
24 - ከተመሰቃቀለው የትምህርት ሥርዓታችን ጀርባ ያለው ጥልቅ መንፈሳዊ ችግር (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)
23- “ኢትዮጵያ፡ የቅድስት ድንግል ማርያም የዐሥራት አገር ናት” ማለት፡ ምን ማለት ነው? (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)
มุมมอง 68K9 หลายเดือนก่อน
23- “ኢትዮጵያ፡ የቅድስት ድንግል ማርያም የዐሥራት አገር ናት” ማለት፡ ምን ማለት ነው? (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)
22- ቄሱ ዮሓንስ (Prester John) ማነው? (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)
มุมมอง 43K9 หลายเดือนก่อน
22- ቄሱ ዮሓንስ (Prester John) ማነው? (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)
21 - በደቂቀ እስጢፋ ዙርያ፡ በተደጋጋሚ ለሚነሡ ጥያቄዎች፡ መልስ (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)
มุมมอง 23K10 หลายเดือนก่อน
21 - በደቂቀ እስጢፋ ዙርያ፡ በተደጋጋሚ ለሚነሡ ጥያቄዎች፡ መልስ (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)
20- “የተቆረጠው የጃንደረባው እግር” እና የቫቲካን መራራ ቅኔ- (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)
มุมมอง 60K10 หลายเดือนก่อน
20- “የተቆረጠው የጃንደረባው እግር” እና የቫቲካን መራራ ቅኔ- (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)
19 - የኢትዮጵያዊው ጃንደረባና የንግሥተ ሰብአ ሕንደኬ ያልተሰሙ ታሪኮች (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)
มุมมอง 78K11 หลายเดือนก่อน
19 - የኢትዮጵያዊው ጃንደረባና የንግሥተ ሰብአ ሕንደኬ ያልተሰሙ ታሪኮች (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)
እስከዓለም ፍጻሜ የማይሞቱት ሰብአ ሰገል (ልዩ የገና ዝግጅት - በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)
มุมมอง 68K11 หลายเดือนก่อน
እስከዓለም ፍጻሜ የማይሞቱት ሰብአ ሰገል (ልዩ የገና ዝግጅት - በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)
18 - አውሮፓን ያናወጠው የኢትዮጵያ ትንሣኤ ዜና! (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)
มุมมอง 306K11 หลายเดือนก่อน
18 - አውሮፓን ያናወጠው የኢትዮጵያ ትንሣኤ ዜና! (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)
"ደቂቀ እስጢፋ"ን፡ እውነትን የሚፈልግ ኹሉ፡ ማንበብ አለበት!
มุมมอง 8Kปีที่แล้ว
"ደቂቀ እስጢፋ"ን፡ እውነትን የሚፈልግ ኹሉ፡ ማንበብ አለበት!
17- ሦስት ነጥቦች - ስለእስራኤልና ኢትዮጵያ ግንኙነት (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)
มุมมอง 34Kปีที่แล้ว
17- ሦስት ነጥቦች - ስለእስራኤልና ኢትዮጵያ ግንኙነት (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)
16 - የዘመናዊቷ እስራኤል ምሥረታና የእንግሊዝና የኢትዮጵያ ድብብቆሽ (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)
มุมมอง 52Kปีที่แล้ว
16 - የዘመናዊቷ እስራኤል ምሥረታና የእንግሊዝና የኢትዮጵያ ድብብቆሽ (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)

ความคิดเห็น

  • @ברוך-ח3ת
    @ברוך-ח3ת 16 นาทีที่ผ่านมา

    ሠላም እግዜአቤሔር ይሁን ዶክተር የቁዱሳን ህብረት የናታችን የቅድስ ድግን ወላዲተ አምላ ፍቅረ ክርስቶስ ከሰወና የሰወ የሆነ ሁሉ ጸጋ ስላሴ ይብዛወ እናት ህታችን ሠላም ወደዚቺ ዓለም እደመጣው ማስታወሥ ማበብ ማሠብ ከኣወኩበት ዕድሜ አሁን እስከደረስኩባት ግዜ ጀምሮ ምንኣልባት ከቀዳማዊ አጼ ሀይለስላሴ ድረስ ታላቅ የሆኑ ንግስታት ነበሩ ባጭሩ ዩኑበርሳን ኢትዮጳየዊት ሙር ጋራችን በመታደሎ ታድያለው በውነቱ እሚሰራ የለም ዕጅ ጠላቶቻችን አለሙሁሉ ነውና በስር አመታት ግዜውሥጥ ሀያል ማድረግ በቻልን ነበር ለማንኛው ክብር ይስጥሊኝ አመሰግናለው

  • @michaelnegash8292
    @michaelnegash8292 วันที่ผ่านมา

    በትግራይ ገዳም አላቸው

  • @wosinacheweresso413
    @wosinacheweresso413 2 วันที่ผ่านมา

    እህታችን በሰላም ነው ድምጽሽ የራብን? እግዚያብሔር ይጠብቅልን

  • @eskinderdaniel4382
    @eskinderdaniel4382 2 วันที่ผ่านมา

    Beselam new aydel

  • @eskinderdaniel4382
    @eskinderdaniel4382 2 วันที่ผ่านมา

    Dr ere tefashiben

  • @YirgalemAddis
    @YirgalemAddis 4 วันที่ผ่านมา

    ይቺ ደሞ ምንድን ነች ? የምን ዶክተር?የድንቁርና ትቢት ጌታ የስራሽን ይስጥሽ

  • @MahletZemedkun
    @MahletZemedkun 5 วันที่ผ่านมา

    በስላም ነው መስኪ የጠፋሽው?

  • @AbataZeledaw
    @AbataZeledaw 5 วันที่ผ่านมา

    ጠናይስጥልኝ❤❤❤

  • @EyerusalemEyerusalem-mh7bw
    @EyerusalemEyerusalem-mh7bw 6 วันที่ผ่านมา

    EGZIABHER YIMESGEN sile anchi EGZIABHEREN AMESEGINALEW EGZIABHER bebizu yibarkish emaa

  • @EyonaRaphael
    @EyonaRaphael 8 วันที่ผ่านมา

    Founding fathers of the country Ethiopia or the ideology Ethiopianess

  • @mikiyasethiopia8428
    @mikiyasethiopia8428 9 วันที่ผ่านมา

    እናታችን ስለ ቅዱስ ሔኖክ ዘመን አቆጣጠር አሳዉቁን

  • @mikiyasethiopia8428
    @mikiyasethiopia8428 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @zermandemma7461
    @zermandemma7461 9 วันที่ผ่านมา

    @utopia ዶር መስኪ በደህና ነው የጠፋሽው? እግዚአብሔር ሰላምሽን ያሰማን!!

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 10 วันที่ผ่านมา

    ፋኖን 😂 የኦነግን ጠላት

  • @gashawgebereyes1862
    @gashawgebereyes1862 12 วันที่ผ่านมา

    We missed you Dr.

  • @yihungetu9897
    @yihungetu9897 12 วันที่ผ่านมา

    መምህራችን ሰላምሽ ይብዛ ።ስለጠፋሽ አሳስቦኛል

  • @mikiyasethiopia8428
    @mikiyasethiopia8428 15 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @AmhasilassieWeldesenbetTewabe
    @AmhasilassieWeldesenbetTewabe 15 วันที่ผ่านมา

    በጣም ነው የምከታተልሽ የ11ኛ ክፍል ተማሪ ነኝ።ይህን አይቼ ሙሉ በሙሉ ተቀብየሽ ነበር።ግን ሰሞኑን የእለቱን ስንክሳር ሳነብ የሀዋርያው ፊልጶስ መታሰቢያ ነበርና አንድ መግለጫ አገኘው።"ፊልጶስ"የሚለው ስም ብዙ ብታ እንዳለና ከሰባ ሁለቱ አርዲት ውስጥ ፊልጶስ የሚባል እንደነበረ የዛሬው መታሰቢያ የሚውለው ግን ከአስራ ሁለቱ አንዱ ለሆነው ሀዋርያው ፊልጶስ መሆኑን ከገለጸ በኋላ ጃንደረባውን ያጠመቀው ከሰባ ሁለቱ አርዲት አንዱ ፊልጶስ እንጂ ሀዋርያው እንዳልሆነ ይገልጻል ።ይህን ሳነብ አንድ ነገር ትዝ አለኝ።አንቺ ጃንደረባው ወደ ኢየሩሳሌም የደረሰው በዳግም ትንሳኤ እንደሆነና በዕርገቱ ና በበዓለ ሀምሳ እዛው እንደነበር ተናግረሻል።ያጠመቀውም ሀዋርያው ነው ብለሻል። ቆይ ግን ክርስቶስ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው ደቀመዛሙርቴ አድርጎቸው ያለ እኮ በዕርገቱ ነው ።ከዕርገቱ በፊት ትምህርተ ኪዳንን አስተማራቸው እንጂ ሀዋርያዊ ስራ ከዕርገት በፊት መጀመራቸውን አይገልጽም ቅዱስ መጽሐፍ ።ደግሞም አጥምቁ የተባሉ በዕርገቱ እለት ነው።በዛ ላይ ሀይልን በበዓለ ሀምሳ በተቀበሉ ቀን ነው የስብከት አገልግሎት የጀመሩትና በዛኑ ቀን ቅዱስ ጴጥሮስ 3000 ህዝብ አሳምኖ ያጠመቀ የመጀመሪያዎቹ አማኝችም እኒህ ናቸው።ከነዚህም ውስጥ ኢትዮጵያዊያን ነበሩ።ስለዚህ ጃንደረባው በሀዋርያው መጠመቁና በዕርገትና በበዓለ ሀምሳ እዛው መሆኑ ከዕርገቱ በፊት ተጠምቋል ያልሽን ስህተት ሊሆን ነው። ይህን እንደምን ታይዋለሽ መምህርት????👈

  • @AmhasilassieWeldesenbetTewabe
    @AmhasilassieWeldesenbetTewabe 15 วันที่ผ่านมา

    ጠፋሽ !ዶክተር????

  • @fyou2241
    @fyou2241 17 วันที่ผ่านมา

    Enqo🩵💯💕

  • @fyou2241
    @fyou2241 17 วันที่ผ่านมา

    Wow Im thrilled😯🙂💝💌💯🤍🙏

  • @fyou2241
    @fyou2241 17 วันที่ผ่านมา

    💌🤍💯💙

  • @fyou2241
    @fyou2241 17 วันที่ผ่านมา

    You are fenomenal Meskerem💌🤍❤️

  • @fyou2241
    @fyou2241 17 วันที่ผ่านมา

  • @esra240
    @esra240 17 วันที่ผ่านมา

    እረ ጠፍሽ ❤🎉

  • @mikiyasethiopia8428
    @mikiyasethiopia8428 18 วันที่ผ่านมา

    ዘመነ ሔኖ አቆጣጠር ሚስትሩን ቢያስረዱን ብዬ አስባለሁ በ እመብርሀን ስ እናቴ አመሰግናለሁ

  • @mahletteka3972
    @mahletteka3972 18 วันที่ผ่านมา

    Doctor meski yene ehit endet anchin sadamet yebelete lemawek endemnesasa. Egziabher rejem edmen yesetelegn

  • @siniduyitna637
    @siniduyitna637 19 วันที่ผ่านมา

    መስኪዬ ያንቺን ፈለግ መከተል እፈልጋለው እግዚአብሔር ይርዳሽ በይኝ ባልከተል እንኳን መጽሓፎችሽ እይታዎችስ ውስጤ ናቸው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ!

  • @fuuuuuny6873
    @fuuuuuny6873 19 วันที่ผ่านมา

    Behulu neger Tadileshal Betam ewedishalehu adenkishalehu

  • @temesgenderere594
    @temesgenderere594 20 วันที่ผ่านมา

    እመብርሃን ታበርታሽ ትጠብቅሽ

  • @tigisttadesse9546
    @tigisttadesse9546 21 วันที่ผ่านมา

    በአጠቃላይ ትምህርትሽ ከመጽሀፍ ቅዱስ ያፈነገጠ ክርስቶስን የማይወክል ትምህርትሽ መጽሀፍ ቅዱስ በመንፈስ ቅዱስ አማካኝ ብቻ ነው የምንረዳው እንዳንቺ በስጋ እውቀት ብቻ ተረድተሽ የምታስተምሪው አይደለም ተመራመርሽ ማለት መፀሀፍ ቅዱስን አወቅሽ ማለት አይደለም አንቺ እየሱስን ገና አለሰቅሽውም አልተረዳሽውም ትምህርቶችሽ በሙሉ ከመነፍስቱ አለም የዘመነ የጥንቆላ መጽሀፍት ን አጥንተሽ ተመራምረሻል ትምህርቶችሽ እየሱስን የሚያስክድ እግዚአብሄራዊ አይደለም ስለፕሮስቴስታት አስተምሮ ምንም አ ታውቂም የየሱስ ተቃዋሚ መንፈስ በውስጥሽ አዝለሻል እየሱስ እኔ መንገድ እውነት ህይወት ነኝ አለ እንጂ መሪያምን አልሰበከልንም የአባቱን ወንጌል ብቻ ነው የሰበከልን እርሱ አዳኝ ጌታ እውነተኛ አምለክ ደሙን አፍሱ በደሙ ከአብ ከአባቱ ጋር ያሰታረቀን የማለደልን ብቸኛው አማላጃችን ደሙን የፈሰሰልን የተገረፈልን የሞተልን እስከ ጠግ ፍቅሩን ያሳየን አምላክ ሆኖ ሳለ ለአእኛ ሀጢያት ከሰማያት ወርዶ በማሪያም መሀፀን የተፀነሰው በመንፈስ ቅዱስ የተፀነሰ ሀያል አምላክ እኛን ወዶ ተወለደልን ሞተልን ተገረፈልን ተሰቃየልን ተተፋበት በጥፊ ተመታ አላገጡበት ይሄ ሁሉ ለአእኛ ነው ! ተረት ተረት ትምህርትሽን ትተሽ እየሱስን ስበኪው ለምን ሂዱና ወንጌሉን ለፍጥረት ስበኩ እንጂ ያለው ታሪክን ጥቆላን ውሸትን ስለፍጥረታት አስተምሩ አላለም እየሱስ ጌታ ነው

  • @tigisttadesse9546
    @tigisttadesse9546 21 วันที่ผ่านมา

    በአጠቃላይ ትምህርትሽ ከመጽሀፍ ቅዱስ ያፈነገጠ ክርስቶስን የማይወክል ትምህርትሽ መጽሀፍ ቅዱስ በመንፈስ ቅዱስ አማካኝ ብቻ ነው የምንረዳው እንዳንቺ በስጋ እውቀት ብቻ ተረድተሽ የም

  • @paulosfanta
    @paulosfanta 21 วันที่ผ่านมา

    Enacted betilach yetawerachu hoy kezi behalf yetigiray never siamirachu yikeral nefise geday Abatachu yizachu Erefu.Tgiray yemiregimih kagegneh Enkuan sew Sitamarhi yigizagn bileh Yele Amen yigizah Ende kalih yideregilih.

  • @xohszgd
    @xohszgd 21 วันที่ผ่านมา

    ቃል ሕይወት ያሰማልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @xohszgd
    @xohszgd 21 วันที่ผ่านมา

    ቃል ሕይወት ያሰማልን 🎉🎉🎉🎉

  • @xohszgd
    @xohszgd 21 วันที่ผ่านมา

    ቃል ሕይወት ያሰማልን ❤❤

  • @dagimgezahegn633
    @dagimgezahegn633 22 วันที่ผ่านมา

    Are tefashebin doctor min honeshebin nafekeshen eko