32- በሥርዓተ ትምህርታችን ላይ የተሠራ ጥናት - የመጨረሻ (አምስተኛ) ክፍል - (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 155

  • @selamawit-zd3kv
    @selamawit-zd3kv 6 หลายเดือนก่อน +24

    እንቁ እና ተወዳጅ እኅታችን ዶ/ር መስከረም ለቺሳ እጅግ ንቁ እና ቅን ሰው ነሽ ኢትዮጵያ ዉለታሽን አትረሳም በርችልን እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅሽ የኢትዮጵያን ትንሣኤዋን ያሳይሽ

  • @Getaneh188
    @Getaneh188 6 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እመቤት ያደበትሽ መጣፈጥ። long live sister.

  • @mekdesbiruk372
    @mekdesbiruk372 6 หลายเดือนก่อน +21

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ዶ/ር
    ጥበቡን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥሽ

  • @yordanosfeleke9054
    @yordanosfeleke9054 6 หลายเดือนก่อน +1

    😍😍😍😍😍😘😘😘ኢትዮጵያ ዉለታሽን አትረሳም በርችልን እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @dagimmitsattube2444
    @dagimmitsattube2444 6 หลายเดือนก่อน +22

    ሕያው እግዚአብሔር በኃይሉ ይጠብቅሽ

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 6 หลายเดือนก่อน

      አሜን ፫🤲❤

    • @fresenbettad
      @fresenbettad 6 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

  • @kumlachewbizuneh3589
    @kumlachewbizuneh3589 6 หลายเดือนก่อน +17

    ስምን መላዕክ ያወጣዋል ማለት ለካስ ዕውነት ነው። መስከራም የወራት መጀመሪያ ወር ነው። ወሩም ብሩህ እና ለምለም ነው። አንችም ዐዕምሮሽ ብሩህ አከልሽ ለምለም ነው። ሌላ ምን እላላሁ እግዚአብሔር ሰለም እና ጤና ይስጥልን። ድንቅ የሀገሬ የወገኔ ልጅ ነሽ ተበረኪ ዕድሜ ይስጥልን።

    • @melakuteferi7269
      @melakuteferi7269 6 หลายเดือนก่อน +1

      ሰላም።እንኳን ደህና መጣሽ።

    • @MelkamuMitiku-mq3uz
      @MelkamuMitiku-mq3uz 6 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @FikerEkoNew
    @FikerEkoNew 6 หลายเดือนก่อน +3

    Good 👍 job. Keep it up ☝

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 6 หลายเดือนก่อน +1

    ውዷ እህታችን በእውነት ያለ ሐሰት በጣም ልዩ ነሽ ለእኔ በግሌ ከምገልስሽ በላይ እግዚአብሔር ይባርክሸ 🤲❤

  • @fassilKahel-hd1qk
    @fassilKahel-hd1qk 6 หลายเดือนก่อน

    ❤ልባችን የሚረካው በመጽሐፍ መልክ ስናገኝ ነው።አደራሽን።❤❤❤

  • @Eyu21-mm
    @Eyu21-mm 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እንቁዋ መምህርት ለኢትዮጵያ ትንሳኤ ዘመን በአንቺ በኩል እንደሚሰራ አምላኬን አምነዋለሁ ብቻ ያሳየን ያችን ቀን በርችልን፤ ከእውነት የተጣላ ነው አንቺን የሚቃወም።

    • @yohan7782
      @yohan7782 6 หลายเดือนก่อน

      አይሻልህም እስራኤል ዳንሳ

  • @negedemeberatu9549
    @negedemeberatu9549 6 หลายเดือนก่อน +13

    ዶክተር እድሜሽ ይርዘም እንቁአችን ነሽ ሰላም ሁኝልን ትምርትሽ ዋው ነው

  • @Waneal-ug9ml4wb6u
    @Waneal-ug9ml4wb6u 6 หลายเดือนก่อน +1

    በዚህ አጋጣሚ አንቺ የምታቀርቢውን ትምህርት / መረጃ ማንም ሰው ማቅረብ አይችልም ምክንያቱም በብዙ ጥናት፣ዕውቀትና ምርምር ላይ ሰፊ ጊዜ ስለሚውሰድ ያለ በቂ ትምህርት/ችሎታ ማቅረብ ዘበት ነው፡፡ስለዚህ የምታቀርቢቸውን ትምህርት ለግለሰብም ሆነ ለሀገር ገንቢ ነው፡፡የሚጠቀም ከለ፥ መቼም አንድ ቀን ይህ የምታቀርቢው ጥናት ልብ ያለው / ሀገሩን የሚወድ ትውልድም ሆነ መሪ ሲመጣ በጣም እንደሚፈልጉት አልጠራጠርም፡፡አንድ ነገር ሁለችንም በምንችለሁ ሁሉ ሀገራችንን ማጋዝ ግዴታችን ነው፡፡እናም ዶር ጤናውን ሰላምና ጸጋውን አብዝቶ ከመላ ቤተሰብሽ ጋር አብዝቶ ይስጥሽ፡፡

  • @fissha4572
    @fissha4572 6 หลายเดือนก่อน

    ኣድናቂሽ ነኝ በጣም

  • @soulrebel1987
    @soulrebel1987 6 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን እህት መስከረም ፈጣሪ ጥበብና ማስተዋሉን ያብዛለሽ!

  • @tesfamariammareyabey5723
    @tesfamariammareyabey5723 6 หลายเดือนก่อน

    Thank you doctor Meskerem ❤

  • @Haregi849
    @Haregi849 6 หลายเดือนก่อน +11

    እናመሰግናለን ❤

  • @DxBDxB-hj1nz
    @DxBDxB-hj1nz 6 หลายเดือนก่อน +43

    በህይወቴ በአካል ማግኘት ከምፈልጋቸዉ ሰዎች አንድዋ ነሽ እግዚሐብሔር ከፈቀደ ሁለት ሴት ልጆች አለኝ ምኞቴ አገራቸዉን በደንብ አንዲያዉቁዋትነ ነዉ

    • @Chacha2024-z1
      @Chacha2024-z1 6 หลายเดือนก่อน

      Why don't you get Jesus,why are you following arrogant ignorant hypocrite?

  • @kassa4882
    @kassa4882 6 หลายเดือนก่อน +3

    Long life for you & Dr Rodase 🙏🙏🙏🙏.

  • @save7997
    @save7997 6 หลายเดือนก่อน +6

    ዶ/ር መስከረም ለቺሳ ደርባባዋ የኢትዮጵያ እናት የሀገር ሀብት ይሀገር ኩራት ነሽ እያንዳንዱን ነገር ተጠንቅቀሽና ደክመሽ ስለምታቀርቢልን እናመሰግንሻልን ቸሩ መድኅኒዓለም ከነ ቤተሰቦችሽ ይጠብቅሽ ።

  • @fekadugetinet727
    @fekadugetinet727 6 หลายเดือนก่อน +3

    እጅግ አደንቅሻለው DR መስከረም

  • @Johnjesus830
    @Johnjesus830 6 หลายเดือนก่อน +3

    ፅንፈኛ ነሽ ዘሪቱን የተናገርሻት ነገር ታሪክ ይቅር አይልሽም

    • @tsionpetros4979
      @tsionpetros4979 6 หลายเดือนก่อน +2

      መምህራችን ስለ አንድ ዘፋኝ አልተናገረችም። ያብራራችው ስለ ኢትዮጵያ ሀገራችን ባህል፣ፍቅር፣ሀይማኖት፣ አንድነት፣ስርአት ... ነው። ለነገሩ መናፍቃን ሳታውቁ ሳይገባችሁ የመናገር ልምዳችሁ ይታወቃል

    • @fresenbettad
      @fresenbettad 6 หลายเดือนก่อน

      መፅሀፍ ቅዱስ አንብብ

    • @Johnjesus830
      @Johnjesus830 6 หลายเดือนก่อน

      @@tsionpetros4979 መናፍቅ ማለት ኢየሱስን የካደ ማለት ነው። ፍጡር የሚያመልከው ማነው?

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ይብዛልሽ

  • @anteneh1995
    @anteneh1995 6 หลายเดือนก่อน +6

    ዶክተር ሰላም ላንች ይሁን።

  • @sofiamelesse2832
    @sofiamelesse2832 6 หลายเดือนก่อน +5

    ተበረኪ ዕድሜ ይስጥልን

  • @mekushanigus
    @mekushanigus 6 หลายเดือนก่อน +9

    እንኳን ደህና መጣሽ ዶ/ር መስከረም

  • @bekelechbalcha8309
    @bekelechbalcha8309 6 หลายเดือนก่อน +6

    የድንግል ማርያም ልጅ ካንቺ ጋር ይሁን ።እሱ ባንቺ ላይ ሥራውን ይሥራ!!!

  • @mekdesworku4765
    @mekdesworku4765 6 หลายเดือนก่อน +12

    ይገርማል ዶ/መስከረም፣ ኢትዮዽያን የሚወድ ሁሉ ፣ አንድነቷን የሚፈልግ፣ ሁሉ ይወድሻል። ለኔ ኢትዮዽያ ማለት፣ እንዳንቺ ማንነቷን ፣ ክብሯን፣ ልዕልናዋን፣ የእግዚአብሔር ልጅነቷን የሚረዳ ፣ የሚያውቅ ፣ አዳማጭ፣ ለመላ ሕዝቧ የሚያስብ ፣ መመልከትና ማስተዋል የሚችል፣ ኢትዮዽያዊ ወይም ኢትዮዽያ ማለት ያ ነው።

  • @እግዚኦተሰሐለነ
    @እግዚኦተሰሐለነ 6 หลายเดือนก่อน +4

    ዶክተር መስከረም ለቺሳ እግዚአብሔር በዘመናችን ያስቀመጠሽ ድንቅ አንቂአችን ነሽ ከዚህ በላይ ተዘጋጅተሽ እንድታስተምሪን እንፈልጋለን እግዚአብሔር ጸጋውን ጨምሮ ይስጥሽ ተባረኪ።

  • @sileshegirma2909
    @sileshegirma2909 6 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን ደህና መጣሽ🎉

  • @zm645
    @zm645 6 หลายเดือนก่อน

    Ahun yanchin tselot geta yikebelewal gibz

  • @ዮስቲና-ጠ4ዐ
    @ዮስቲና-ጠ4ዐ 6 หลายเดือนก่อน +3

    የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ከዚህም በላይ እውቀትን ይጨምርልሽ

    • @Chacha2024-z1
      @Chacha2024-z1 6 หลายเดือนก่อน

      Do you really know the Bible.
      God is jealous, those who believe and follow God are sons and.daughters of God.
      Read the Bible,Jhon and Ephesians.
      Why you follow individuals,culture ,customs,as Peter and Paul who abandoned culture and customs

  • @halyluya4023
    @halyluya4023 6 หลายเดือนก่อน

    Yenykonjo Meski Berchilen Anchi Bemtastemrin Temhrt Bezu Atrfenal Egziabhher Yetebkesh Yekenu Telatoch Bezu Yaweralu Atsmiyachew Kenategnoch

  • @BetiDubai
    @BetiDubai 6 หลายเดือนก่อน +1

    ንጹህ ኢትዮጵያዊ ❤❤❤❤❤❤

  • @rahele564
    @rahele564 6 หลายเดือนก่อน

    ዶር መስከረም ውድ እህታችን ተመስገን ኑው እውነት ሁሌም በጣም በቃላት ልገልጸው የማልችለው በጣም የሚያናድደኝ አሁን አንቺ በግል ጽ ያስቀመጥሽልን ጉዳይ....በሁሉም ነገር መጋፋት በመኪናም መንዳት መሽቀዳደም, በወረፋም, በጣም የሚያሳዝነው ቤተ-ክርስትያን ውስጥ ጸበል ለመውሰድ መጋፋት ደሞ የሚብሰው በእድሜ በጣም ትልልቅ ከሆኑ ኤና ከምናከብራቸው ሰዎች መሆኑ ያሳዝናል እኔማ በህላችን ሁሉ እስኪመሰስለኝ ድረስ እውነት አንዱ ከባዱ ፈተናችን ይመስለኛል

    • @tsionpetros4979
      @tsionpetros4979 6 หลายเดือนก่อน

      እኔም የሚያስጠላኝ እና የሚያሳዝነኝ ነገር ነው

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 6 หลายเดือนก่อน +1

    እህታችን እግዚአብሔር ጥበቡን አብዝቶ ይጨምርልሽ! በርቺ

  • @mesfinasefa9773
    @mesfinasefa9773 6 หลายเดือนก่อน +3

    ዶ/ር እናትም እህታችን ነሽ ደስ ይለኛል የእመቤቴ ድንግል ማርያም ዘወተር ጥበቃዋ አይለየሽ ፡፡

  • @senaithailuwondimu4672
    @senaithailuwondimu4672 6 หลายเดือนก่อน +1

    በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልሽ

  • @lydiagrunitzky5026
    @lydiagrunitzky5026 6 หลายเดือนก่อน +5

    Dear Dr Meskerm we are sharing and will do .we are so proud to have you .

  • @mintwabgezaghgn8021
    @mintwabgezaghgn8021 6 หลายเดือนก่อน

    Thanks for all. ❤

  • @BitaMiki
    @BitaMiki 6 หลายเดือนก่อน

    enamsegnalen ❤❤❤

  • @addiszemariam7240
    @addiszemariam7240 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልን ይጠብቅልን

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 6 หลายเดือนก่อน

    BETMHRTM HONE BETELEYAYU TNATOCH KEMENGST JEMRO ESKE GLESEB MHURAN WRQ TNAT NEAW YALEW TLQU CHGR TGBERA LAIE ALEMEKAHADU NEAW!!!!!!

  • @solomonabebe4256
    @solomonabebe4256 6 หลายเดือนก่อน +3

    thank you for your great effort to share your knowlege

  • @aberadesta286
    @aberadesta286 6 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you dr. Meskerem

  • @coolheadism
    @coolheadism 6 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ደህና መጣሽ ዶክተር

  • @HaymanotGosaye
    @HaymanotGosaye 6 หลายเดือนก่อน

    እዴት አደምወድሽ

  • @habtamudale9425
    @habtamudale9425 6 หลายเดือนก่อน

    You're doing a great job Dr. Meskerem❤!!

  • @mikaeleyob5297
    @mikaeleyob5297 6 หลายเดือนก่อน +3

    ምንም እንዳልሰራሽ ሁልጊዜ ሊሰማሽ ይገባል መስኪ !!! እኔ አንቺን የኢትዮጵያ ትምህርት ሚንስቴር ህሆነሽ የማይበትን ቀን እመቤቴ ንጽሕት ቅድስት ድንግል ማርያም እንድታሳየኝ ተስያለሁ ። የተሰወረ ሕይወትን ተመኝቼልሻለሁ ስለ መልካሙ ዘመን መማጣትን ሲል ።

    • @exodus134
      @exodus134 6 หลายเดือนก่อน

      እንደዛም ይደረጋል ለካ!
      እመብርሃን ስለቶትን ትስማልን::
      🙏🏽🥰

  • @adanewoldemariam3630
    @adanewoldemariam3630 6 หลายเดือนก่อน +3

    welcome back Meski

  • @zm645
    @zm645 6 หลายเดือนก่อน

    Fikr yelelesh ferisawi betilacha yetemolash feday

  • @bruktawittesfay-or7de
    @bruktawittesfay-or7de 6 หลายเดือนก่อน +1

    ያክብርልን። 🙏

  • @Abel-n3u
    @Abel-n3u 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ነጥብ ነው ያነሳሽው ዶ/ር በተለይ ሰው ከፍለው ገንዘብ የሚያከማቹትን:: ነዋዪ ፍቅር ያሳበዳቸውን በተመለከተ:: ተባረኪ::

  • @amalajekidusan6360
    @amalajekidusan6360 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም መምህርት:: keep telling us. you never know some day we will appreciate your werk.

  • @hannabelihu7434
    @hannabelihu7434 6 หลายเดือนก่อน +4

    Egzeabher yetebekesh.

  • @tedamy1698
    @tedamy1698 6 หลายเดือนก่อน +2

    በርቺ እህታችን

  • @alemeshetegierefe3588
    @alemeshetegierefe3588 6 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት አንቺ እራስ ሽ ጥበብ ነሽ፥ ልጆቼ እጅግ በጣም ፈጣሪን የሚፈሩ አገር ህዝብን የሚወዱ ስርአት ያላቸው አድርጌ ነው ያሳደኳቸው ነገር ግን በትምህርታቸው ላይ ያን ያህል ልህቀት ያላቸው ያለመሆናቸውን ሚስጥር ዘርዝረሽ አስረዳሽኝ፥ አመሰግናለሁ በቀጣይ ቪዲዮ ደግሞ ይህ የተባለው የትምህርት ስርአት በመንግስት በኩል ለማስተካከል አመታትን የሚፈልግ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ አሁን ትምህርቱ ላይ ያሉትን ልጆች እንዴት ልናድናቸው እንደምንችል የሚያስችል ሃሳቦችን እንጠብቃለን፥ አሁን የልጆቻችን ችግራቸው ምን እንደሆነ ተረድተናል፥ በቀጣይ እኛ ቤተሰቦች ምን እናድርግ የሚለውን መፍትሄ ሃሳብ ብትሰጪን

  • @kalkal5842
    @kalkal5842 6 หลายเดือนก่อน +3

    እናመሰግናለን ዶ/ር እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @Chacha2024-z1
    @Chacha2024-z1 6 หลายเดือนก่อน

    Kedada dadadada

  • @Rahel-wt4zu
    @Rahel-wt4zu 6 หลายเดือนก่อน

    Fert

  • @rigbek
    @rigbek 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ይብዛ እህቴ ጥናቱ በመፅሓፍ መልክ ለማውጣት እግዚኣብሔር ይርዳሽ❤❤

  • @eyerusalemlitay6600
    @eyerusalemlitay6600 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር።

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልን ይጠብቅልን በርችልን የዕውቀት ባለቤት እግዚአብሔር ይጨምርልሽ ድንግል ማርያም ትደግፍሽ❤!!!!!

  • @saraabraham7059
    @saraabraham7059 6 หลายเดือนก่อน

    Dr msikerm love you 😍

  • @adanewoldemariam3630
    @adanewoldemariam3630 6 หลายเดือนก่อน +3

    Very interesting topics

  • @bizuayehuketsela3141
    @bizuayehuketsela3141 6 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ሴት እንዲገባን አርገሽ አቅርቢ ብዙ ሰዎች አሉ

  • @alem8342
    @alem8342 6 หลายเดือนก่อน

    , 👍👍👍

  • @zenebechdemessia7852
    @zenebechdemessia7852 6 หลายเดือนก่อน

    እባክሽልእልት ትምህርት ቤት ቢናርሽ

  • @ምንይልክሳራ
    @ምንይልክሳራ 6 หลายเดือนก่อน

    ብዙ ፕሮግራምሽን እከታተላለሁ እጅግ በጣም አከብርሻለሁ ካለፈብን ከደረሰብን ግድያ እና መከራ አንፃር አማራ እንደ አማራነታችን ልጆቻችንን የምናሰተምረዉ ትክክለኛ ነገሩን እሰከ በቂ ማሰረጃዉ በማቅረብ ነዉ በእኛ ዘመን የደረሰ መከራ ቀጣይ ትዉልድ ላያ እንዳይደገም በመንፈሰም በእዉቀትም በጉልበትም " ብቁ " ሆነዉ እንዲያድጉ ደም ተፍተን እንሰራለን የጋራ አገር ቀኝህን ሲመቱህ ግራህን ሰጥ ተብለን አድገን እንደ በግ ታርደናል ይህ እንዲደገምብን በፍፁም አንፈቅድም !

  • @abebawbeyene-g8z
    @abebawbeyene-g8z 6 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያ

  • @ElsaKetema
    @ElsaKetema 6 หลายเดือนก่อน

    መስኪ እናመሰግናለን በርቺ

  • @birtukandebalke4092
    @birtukandebalke4092 6 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጣሽ

  • @bruktawittesfay-or7de
    @bruktawittesfay-or7de 6 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳዕ በሰናይ መጻእኪ 🙏

  • @mesfindererie6602
    @mesfindererie6602 6 หลายเดือนก่อน

    Thank you Dr. Meskerem you nailed it as usual.
    It is true that the failure to negotiate a constitution by the people, for the people, is the root cause of poverty, which in turn fosters a range of social crises, including the absence of peace, divisiveness, suppression of truth and free flow of information, restrictions on the mobilization of resources, and limitations on the expression of unique talents and callings. To break the cycle of poverty, it is essential to understand the importance of a negotiated constitution.
    Empowering people to negotiate a constitution that works for everyone is the key to unlocking prosperity and social cohesion. Let's recognize the value of collective action and work towards a brighter future for all.

  • @W75-n5n
    @W75-n5n 6 หลายเดือนก่อน

    Thank you sooo much

  • @KiyaHaile-j8s
    @KiyaHaile-j8s 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚያብሄር ይስጥልን እናመሰግናለን ተባረኪ ዘርሽ ይባረክ ወላዲተ አምላክ ከጎንሽ አትለይ

  • @SelamawitGod-gl2we
    @SelamawitGod-gl2we 6 หลายเดือนก่อน

    Eheta barech egezabehare kanech gar yehone sayetan tanasetobeshal eheta talote badanebe arege segage laholwom nagare malese atesech eheta barech

  • @zenebechdemessia7852
    @zenebechdemessia7852 6 หลายเดือนก่อน

    ልእልትሠ

  • @romanbeyene3558
    @romanbeyene3558 6 หลายเดือนก่อน

    Edemei ena thena yesethesh. Tewelden yemiyaden timhrt sechi yehone thena ena mirmer new yesetheshen. Enamesgnalen. Berchilen.

  • @getachewgirma7311
    @getachewgirma7311 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ለክሙ አርድዕተ ዩቶፒያ
    ጥበብን ጥበብ ትቀድማለች።

  • @yeuwbdartesema7884
    @yeuwbdartesema7884 6 หลายเดือนก่อน

    Bewnet enamesegnalen egzabher abzto ystish le Ethiopia kelbish yekomsh maninte yegebash manintachinin endnawk awkenm endnitebik lemerdat yetensashibet menged kebad bihonim fetari yrdan yrdash gulbet ena asab ahmrosh yabarek ❤❤❤

  • @genethabte2328
    @genethabte2328 6 หลายเดือนก่อน

    Selame mine endehone tawkeyalesh ende ebabe nesh anchi yelekeselesh zendo enbashen arteta anchi ey kerestose eyesus tekawame anchi setemoch SEOL SELEMETEGEBE YELEKESELESH EYESUS LEZELALEM GETA NEW KERAKEBO EWKETESHEN GEDEL YEZESH GEBE MASK TEBEYE

  • @tesfayegizwe3141
    @tesfayegizwe3141 6 หลายเดือนก่อน +1

    አመሰግናለሁ ዶክተር

  • @melessesenait1234
    @melessesenait1234 6 หลายเดือนก่อน +1

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 6 หลายเดือนก่อน

    የኔ እቁ መምህርት መስኪ እግዚአብሔር ዘርሽን ያብዛልኚ የሚገርምሽ እኔ የተወለድኩትም ያደኩትም በገጠሩ ማህበረሰብ ነው እናም ትምህርት ቤት እንሄጃለን ግን በጭራሽ የምንማረውን ትኩረት አንሰጠውም ነበር ትንሽ የመረዳት ሀይል ቢኖረኚም ግን ከመማር ይልቅ የሰው ሀገር ናፋቂ እንድንሆን የበለጠ ስለሚታጨቅብን ትምህርት ቤት ቁጭ ብየ ምን እደማስብ ሌላ ሀገር ሄጀ ሀፋታም ሆኜ ወዘተ ነው አሁን 12 አመት ተምሬ ከዛ ዮንቨረስቲ እያልኩ አሰላስላለሁ በጭራሽ የሀገሬ ሀፋት እውቀት አይታየኚም ልብ ካላ አይን አያይም እደሚባለው አይኔ ተደፋኖ ነበር እሄው እዳልኩት ከሰው ሀገር ተሰደድኩ ከዛ ከዚህ ሆኜ በሶሻል ሚድያ ሀገሬን ሳያት ለካ ድንቅ ሀገር ነው ያለኚ በጣም ነው የተፀፀትኩት አብዛኛው ኢትዮጵያዊ ወጣት ሀገር መልቀቅ ነው ሀሳቡ ትቂቶች ናቸው ተምርው መለወጥ የሚፈልጉት በጣም ከባድ ነገር ነው ከሰው ሀገር ከመሄድ የተጣመመ ነገርን ማቃናት እያለብን ደሮ የተሰሩ ነገሮችን ሲፈርሱ ሰፈራችን ሲቆሽሽ ራሱ ማየት አልቻልንም ምክንያቱም ሀሳባችን ሌላ ሀገር ስለሆነ የራሳችን ሀገር ማየት አልቻልንም እኔ ከነዚህ አስተሳሰብ ካላቸው ሰወች አዷ ነበርኩ አሁን ላይ ሀገሬ ምን ያክል እቁ እደሆነች ባችና በመሰሎችሽ ተምሬያለሁ ተባረኩልን ❤❤❤❤❤

  • @yeuwbdartesema7884
    @yeuwbdartesema7884 6 หลายเดือนก่อน

    Degagime semichew asabau yemir yegezagn new grum sew new bewnetu memihir meskerem kiberi aymroye hulem banchi motivated new yemihonew ❤

  • @lucianopanico5979
    @lucianopanico5979 6 หลายเดือนก่อน

    Aba testa selase se le lusi si nagher be daruinism asteiaiet le masaiet taric le maazabat ie aderegut Belo ie tenaghere imeslegnal ❤

  • @selamawyhager6931
    @selamawyhager6931 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም ላንቺ መስከረም! ከመልካም ልብሽ ነግረሽናልና በቀኙ ያኑርሽ፡፡ አሚን!
    መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ " ...... ስለልብስስ ስለምን ትጨነቃላችሁ? እነዚህን የሜዳ አበባዎች ተመልከቱ አይፈትሉም አይደክሙምም ነገር ግን ሰለሞንስ እንኳ በክብሩ ከነዚህ እንደ አንዱ አለበሰም...." ብሎ ያስተማረውን አስታውሺ፡፡
    ከሱ በፊትም ከሱ በሗላም የሚበልጠው እንደማይነሳ አስረግጦለት ጥበብና ማስተዋልን የለገሰው እግዚአብሔር ነው፡፡ በፀሐይ ስር ህልውናቸው የታጠረ ፍጥረታትን ኃይላቸውን፣ ህጋቸውን፣ ስርዓታቸውንና ስነ-ልቦናዊና አእምሯዊ ሁኔታቸውን እስከ ዕጣ ፈንታቸው የበረበረ ጠቢብ ሰው ነበረ፡፡ ሰው ቢጠበብ ከፍታው ሰለሞን ነው፡፡ ግን የሜዳ አበባ ሰለሞንን እንደበለጠች ጌታችን ተናገረ፡፡ታዲያ ይህ እጅግ ታላቅና ድንቅ ነገርስ አይደለምን?
    ሰለሞን በብዙ ህብረ ቀለማት ያጌጡ አልባሳት በዓይነትም በብዛትም የነበሩት ንጉስ ነበረ፡፡ ነገር ግን አበባ ምንም ሳትለፋ በልጣዋለች፡፡
    ለምኑ ደሞ አበባዋ በተፈጠረችበት የህይወት ስርዓት ውስጥ ተገኝታለችና ነው፡፡ እግዚአብሔር ሲፈጥራት በዘረጋላት ምህዋር ውስጥ የምትመራ ናትና ያንን መልኳን ለመግለጥ መገዛቷ በውስጧ ያለውን ሁሉ እየገለጠው እንድትኖርበት ያደርጋታል፡፡
    ጠቢቡ ምንም ቢጠበብ የሰው ወደሆነው ምህዋር መግባት አልቻለም፡፡ የሰው የሆነውንም መልክ አላሳየም፡፡ ሰው ምንም ቢጠበብ ምንም ቢለፋ እያጣፋም ቢያሰላ ወደ ምህዋሩ መግባት አይችልም፡፡ ቀጠለና ጌታችን "ከሰለሞን የሚበልጥ እዚህ አለ፡፡" አለ፡፡ ያ የሚበልጠው የሰው ወደ ሆነው ምህዋር የሚያስገባ ነው፡፡ ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ምህዋራችን ሊያስገባን ነው የሚናገረን፡፡ ብዙ ብልሃት በመሻት ወደ ማንድህበት፡፡ አዎን! እንዲህ ዓይነት ታላቅ ጥሪ ነው የመጣልን፡፡ ያለሽን አቅምና ዕድል ለዚሁ አውዪው፡፡ ወደ ምህዋርሽ ለመግባት ተጋደይ፡፡ "ዓለሙም ምኞቱም ያልፋሉ የእግዚአብሔርን ፈቃድ የሚያደርጉ ግን ለዘላለም ይኖራሉ"

  • @abebew364
    @abebew364 6 หลายเดือนก่อน +1

    We come Dr Meskerem ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @woinshetgetahun4374
    @woinshetgetahun4374 6 หลายเดือนก่อน

    መስኪዬ ዛሬ ደሞ አምሮብሻል!

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq 6 หลายเดือนก่อน +1

    ♥️🙏🙏🙏⛪⚖️

  • @mimibeyene5730
    @mimibeyene5730 6 หลายเดือนก่อน

    Swedish eko doctrye mimar enhancing new kitemaru minfesawinim almawewenim bedenib adrgesh yawkish mitadel endanche yenkuten mhuroch yabzalen egzeabher agelegeloteshin yebarekie

  • @BettyGola-d6z
    @BettyGola-d6z 6 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ልዕልት ይጠብቅልን መድሃንያለም

  • @qorontosmedia
    @qorontosmedia 6 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ዶክተር መስከረም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክሽ፣ የሰው ልጅ አካባቢውን ሲያውቅ ስለአካባቢው ለውጥ መስራት ይፈልጋል። አካባቢውን የሚለውጥ የሰው ልጅ ደግሞ ስለለውጥ ከማሰቡ በፊት እንዴት መለውጥ እንዳለበት መርዳትና ማውቅ አለበት፣ ለማውቅ ደግሞ በአካባቢያዊ ሁኔታ ላይ የተመሰረት የመማሪያ ኣስተመህሮዎች የሚረዲ ሁኔታዎች መኖር ይገባቸዋል። አካባቢውን አውቆ በዚያ ላይ ሲያጠና ነው። እኩል ለማደግም ዝቅተኛው እና ከፍተኛው የት እንዳለ፣ ለምን እንዲህ ሊሆን እንደቻለ ማወቅ ሲቻል ነው። የዚህ ሁሉ መነሻ ደግሞ የተምህርት ሥርዓታችን ሀገራዊ ይዝት ሊኖረው ይገባል። ጥሩ እሳቤና ሀገርን መስረት ያደረግ መነሻ ጥናትና ተንታኔ ነው፣ እጅግ አመሰግናለሁ። በርቺልን እግዚአብሄ ይርዳሽ

  • @mesafint001
    @mesafint001 6 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ዶክ በጉጉት ስጠብቀው የነበረ ሌክቸር ነው እንዳልሺው በመፅሃፍ መልክ ቢቀርብ ደሞ ለትውልድ ትልቅ ፋይዳ አለው:: በርቺልን 🙏🙏🙏

  • @elsad1086
    @elsad1086 6 หลายเดือนก่อน

    👋🙏🙏🙏

  • @bisrattaye7966
    @bisrattaye7966 6 หลายเดือนก่อน +2

    አንቺም ስትወለጂ እልልታ ብቻ ይበቃታል ተብሎ ይሆናል እኮ!
    ሰው ጥበብን ከፈለገ ለማወቅ ከተጋ ምን ጥግ ድረስ ሊያውቅ እንደሚችል ተምሬብሻለሁ፣ ነገሮችን በሚገባ መልኩ ማቅረብሽ እና ዝንፍ የማይለው የተቀላጠፈ አነጋገርሽ ከበቂ በላይ በሆነ መረጃ የተሞላው ትንታኔሽ አንደበተ ርቱ አድርጎሻል ፣ እምነትሽን ሃገርሽንና ባህልሽን ጠንቅቀሽ ተረድተሽ ያለምንም ማስመሰልና "እንደንጉሱ አጎንብሱ" በሚል ብሂል ሳትገደቢ በልበ ሙሉነት አክብረሽ ስለምታስከብሪ አክባሪሽ ነኝ፣ አስተያየቶችሽም ለመንቀፍ ለማሳቀቅ ሳይሆን እውነትን ነው የሚያመላክቱት እውነት ደግሞ ለትእቢተኞች መራራ ናት። አንቺ እንደ አንዲት ዕንቁ የተማረች ኢትዮጲያዊት መጠቆም ያለብሽን ለህዝብሽ ታሳስቢያለሽ ለመታረም የፈቀደ ይጠቀምበታል እብሪተኛው ያጓራበታል።
    አምላከ ቅዱሳን መንገድሽን ይምራሽ የሃገሬን ብርሃን የማየው በእንዳንቺ አይነት ፈርጦች ነውና እረጅም እድሜን ከነቤተሰቦችሽ ተመኘሁ

  • @chupetv9524
    @chupetv9524 6 หลายเดือนก่อน

    welcome

  • @yenesewketsela6950
    @yenesewketsela6950 6 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tesfamicaelmamo8981
    @tesfamicaelmamo8981 6 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ናፍቄሽ ነበር መምህርት

  • @Yahwe-tube
    @Yahwe-tube 6 หลายเดือนก่อน

    Meski💚💛❤️