33 - አንድ ጠቃሚ መረጃና የጥያቄዎቻችሁ መልሶች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 139

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 7 หลายเดือนก่อน +18

    ውድ እህታችን ❤ አንቺን የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🤲❤

  • @richopenkiller4134
    @richopenkiller4134 7 หลายเดือนก่อน +19

    ጎበዝ መስክ በርቺ ሶሻል ሚዲያ ላይ ምድረ መናፍቅ እየተንጫጩነው በደብ አንጫጪያቸው ተልባ ቢንጫጫ ባንድ ሙቀጫ።

  • @raheltilahun8388
    @raheltilahun8388 7 หลายเดือนก่อน +21

    ዶክተር እባክሽ ተጠንቀቂ እነኚ ሰዎች ክፋዎች ናቸው የምሬን ያሳስበኛል ያንቺ ነገር እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ እህት።

    • @edelawitsami1066
      @edelawitsami1066 7 หลายเดือนก่อน +3

      በፀሎታችን ሁሌም እናስባት በእግዚአብሔር ህይል እንድትጠበቅ

  • @derejegetachew8688
    @derejegetachew8688 7 หลายเดือนก่อน +34

    የዘመኑ ጀግናዬ ነሽ በርችልን

    • @selamkebede1096
      @selamkebede1096 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂 kentuwoch

    • @clight214
      @clight214 7 หลายเดือนก่อน

      በመልካም ቃል አጥንት ይለመልማል። በትልቅ ነጭ ሰሌዳ ላይ ባለ አንዲት ሚጢጢ ጥቁር ነጥብ አትናደድ ።

  • @sewbesewmeretu7830
    @sewbesewmeretu7830 7 หลายเดือนก่อน +25

    የጨለማ ውስጥ መብራት የበረሀ ላይ ምንጭ ነሽ ሰው በጠፋበት ሰው የሆንሽ እግዛብሔር ያበርታሽ ብዙ የከበረን ነገር የሚያከብሩትየተማሩና የተገለጠላቸው ነው ኢትዮጵያን የሚያደንቁትና የሚመረምሩት የአሁኗን በጦርነትና በእራብ ያለችውን ሳይሆን የበፊት የሆነውን ጥንካሬና የረቀቀ አስተሳሰብ ነው
    ወርቅ ከአፈር ይገኛል ይባላል ከተናቀ አፈር የከበረ ወርቅ ይገኛል በእራብና በጦርነት ከተናቀች ኢትዮጵያ የከበረ ወርቅ ታሪክና የታመቀ አውቀት ያላት ሀገር ናት
    ልጅ ያባቱን ሥራ ይሰራል የእግዛብሔር ልጅ ስለሆነች እንደሱ ብርቱና ሚስጥር ናት ጌታችንም እየሱስ ክርስቶስ ያላወቁት ይንቁትና ይመቱትም ነበር

  • @save7997
    @save7997 7 หลายเดือนก่อน +27

    መስኪ የኢትዮጵያ እናት ደርባባዋ ቸሩ መድኅኒዓለም ከነ ቤተሰቦችሽ ይጠብቅሽ አሜን። እናመሰግንሻለን

    • @selamkebede1096
      @selamkebede1096 7 หลายเดือนก่อน +1

      Terert teret

    • @iloveethiopia495
      @iloveethiopia495 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@selamkebede1096መናፍቅ ተንጫጫ እንግዴ

    • @tsionpetros4979
      @tsionpetros4979 7 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን!

    • @YeabsraYabu
      @YeabsraYabu 7 หลายเดือนก่อน

      ለመናቆር ከመሞከር በፊት መጻፍ ተማር/ሪ ምይምና ይብቃ ​@@selamkebede1096

  • @bezabekele5641
    @bezabekele5641 7 หลายเดือนก่อน +17

    መስኪ አንደኛ ነሽ ማንንም አትስሚ ራቅ አርጎ የሚያስብ ቨጠፋበት ዘመን ሃሳብሽን ማንም እንዳያስቀይርሽ አደራ

    • @selamawyhager6931
      @selamawyhager6931 7 หลายเดือนก่อน

      ሰነፍ ተማሪ ነገር ነሽ! አንቺ እንድትበረቺ ዓይንሽን ገልጠሽ እንድታዪ እንዲሁም ያለሽን መርምረሽ አንቺም ደርሰሽበት በአንድ በኩል የድርሻሽን እንድታዋጪ እንጂ ለ'ሆ!' ነው እንዴ ምትሰሚያት፡፡ የኳስ ጣዖት የሚመለክበት አጸድ ውስጥ እየጮሽ ይመስላል፡፡
      ምንድነው ያለችህ? በደንብ አስቢ፥ከዛያም አንድ ነገር ይዘሽ ተንቀሳቀሽ፡፡ ከሱም በላይ መጽሐፍ ቅዱስ ማንበብሽን አብዢው፡፡አዎ!

    • @bezabekele5641
      @bezabekele5641 7 หลายเดือนก่อน +1

      @@selamawyhager6931 እሺ የኛ ጎበዝ ተማሪ የኔ አስተማሪ ነበርሽ ታቂኛለሽ መብቴ አደል እንዴ ማድነቅ ስለሰው ሳይሆን ስለራስሽ ስብእና ጉድለት ማስተካከያ እርማት ተጨነቂ

  • @RobelBokretsion-eb5sd
    @RobelBokretsion-eb5sd 7 หลายเดือนก่อน +10

    ዶክተርየ እንወድሽ ኣለን፡ ጣፋጭ ፍጥረት፡ ሩቱኣ ኣንደበት እኮ ነሽ።

  • @hundetafa4450
    @hundetafa4450 7 หลายเดือนก่อน +4

    መስክዬ ስወድሽ ቃል አይገልፀውም !!! ፍፁም የኢትዮጵያ ልጅ ነሽኮ !! እግዚአብሔር ከነበተሰቦች ይጠብቅልን ! የጠላት ተላላኪ ባንዳ የበዛበት ወቅት ነውና !!!

  • @Eyu21-mm
    @Eyu21-mm 7 หลายเดือนก่อน +9

    እውነት ተገልጣ ትንሳዬዋ እስኪያበራ አንቺን በሞገስ ጠብቆ ያቆይልን የድንግል ልጅ

  • @Truma7788
    @Truma7788 7 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም ነው ምወድሽ አግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ እንዳቺ አይነቱን መዳኒያለም ያብዛልን

  • @qorontosmedia
    @qorontosmedia 7 หลายเดือนก่อน +12

    ሠላም ዶክተር መስከረም እንኳን ደህና መጣሽ፣ ነጮች ታሪክ መቀራመትና መስረቅ ብቻ ሳይሆን የሚገርመው ማጥፋትና የራሳቸው ለማድረግ የሚጥሩትን ነገር አብራርተሽ ለማሳወቅ የምታደርጊው ጥሩ ድንቅ ነው። በርቺ ፀጋውን ያብዛልሽ አመሰግናለሁ።

  • @hamytesema3231
    @hamytesema3231 7 หลายเดือนก่อน +18

    ቸር ሰንብችልን እግዚአብሔር የዚህን ሁሉ ድካም ፍሬሽን ያሳይሽ ዶ/ር መስከረምዬ አሜን

  • @Steven.24
    @Steven.24 7 หลายเดือนก่อน +7

    ጀግኒት በርቺ የማንም ልቅምቅመም አፉን ቢከፍት ጉዞሽን ቀጥይ ውሾቹ ይጮሀሉ ግመሉ ግን ጉዞውን ይቀጥላል ነቅተሽ ስለምታነቂን እናመሰግናለን እናመሰግናለን 🙏

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 6 หลายเดือนก่อน +1

    Timihirtin betemelekete betam yasasibegnal! Lijoch be melkam sin timihirt endiadigu mignote new! Berchee akahedish betam melkam new Tebarekee!!!

  • @Bina28248
    @Bina28248 7 หลายเดือนก่อน +8

    የድንቁርና ፈዋሽ
    የመናፍቃን መድኃኒት
    በርቺልን ዶክተር 🎉

  • @Henok1995
    @Henok1995 7 หลายเดือนก่อน +8

    ዶክተር ሰላምሽ ይብዛ በጣም ነው የምወድሽ እና የማከብርሽ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅሽ።

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 7 หลายเดือนก่อน +8

    ዶ/ር መስኪ እናመሰግናለን እንወድሻለን በርቼ 💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @EhteGbreal
    @EhteGbreal 7 หลายเดือนก่อน +3

    ለሰ/ት/ቤት ስልጠናዉን ማን ይስጥ ?በሁሉም ዘርፍ በደንብ ስልጠና የወሰደ ሰዉ ያስፈልገናልና ለሰ/ት/ቤት ተማሪዎች ስልጠናዉ ቢመቻች።እግዚአብሔር ያክብርልን ክብርት ዶ/ር መስከረም

  • @tesdalsolomon6309
    @tesdalsolomon6309 7 หลายเดือนก่อน +3

    መናፍቃን ወገኖቻችን መዳኛቸው ደረሰ መሰለኝ እንደናንተ አይነት አስተዋይ ላከላቸው ከገባቸው

  • @matilove3643
    @matilove3643 7 หลายเดือนก่อน +2

    አንቺ ጀግና ሴት ነሽ ሁሉም ሴት እንዳንቺ ቢሆን እመኛለሁ እውቀት ከመንፈሳዊነት ጋር አሞልቶ የሰጠሽ

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 5 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያን አልክ ያድርገን ኢትዬጵያ ማለት እኮ ፅዬን ማለት ነው እግዚአብሔር በፅዬን በኢትዬጵያ ነው እንጂ ስማይ ማለት ትርጉሙ ምንድን ነው መስኪ የምታደርጊው በጣም ጥሩ ነው ቭአገራችንን ጥለን የምንወጣው አንድም ነገር ስለ ኢትዮጵያችን ስለማይነገረን ነው👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @zekariasdagnachew1262
    @zekariasdagnachew1262 7 หลายเดือนก่อน +3

    ብዙ የሚቃረኑ ሰዎች እንዳሉ ሁሉ ብዙ ትምህርቱን የሚደግፉና የሚያስፈልጋቸው ሰዎች ስላሉ ይበርቱልን! እንደዚህ ያልኩ ለማስቆም የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ እንዳይሰላቹ እሰጋለሁ። እግዚኣብሔር ያጠንክራችሁ!

  • @bruktawittesfay-or7de
    @bruktawittesfay-or7de 7 หลายเดือนก่อน +2

    በክርስቶስ ተወዳጅ እህቴ እኮ ነሽ። በትልቅ ተመስጦ ነው ምሰማሽ። ❤❤❤ የአእምሮ ልእልና በአንቺ ተሰጠን። ይህን ያደረገው ጌታ ነው።

  • @e-tube1178
    @e-tube1178 7 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ቅመም ስወድሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ በርችልን🙏

  • @argachewweyessa7339
    @argachewweyessa7339 6 หลายเดือนก่อน +2

    I heard that by the time of Atse Menelik the Church was giving education up to master's degree level, somehow politics interfered in the Church & it stopped the education, but they excused there was no budget. I guess this was not true & I believe there was long hands. So knowing the problem is half way of finding the solutions. Now your mission will be accomplished when you figure out the situations & find solutions. Thank You!!!

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 7 หลายเดือนก่อน +3

    መስኪ እዴት ነሽ እንኳን በደህና መጡ ከልብ እናመሰግናለን ቆጆ መልስና ጥያቄ ነበር ተባርኪ ዘርሽ ይብዛልን የኛ እቁ የኢትዮጵያ ስጦታ እኖድሻለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እግዚኦተሰሐለነ
    @እግዚኦተሰሐለነ 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር መስከ የኔ ጀግና መናፍቃንን በብዕርሽ የምታንጫጪ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን

  • @Samuel-rv3kr
    @Samuel-rv3kr 6 หลายเดือนก่อน +1

    ተጠንቂ እህታችን እባክሽ ምክንያቱም ዙራሽ እሾህ ነዉ ና
    ገና ይነሱብሻል ሁኖምግን ብቻሽን አይደለሽም እመብርሃን ከጎንሽነት ከእዉነት ጋር ትቆማለችና 🙏ትጠብቅልን እናታችን መምህራችን ነሽ ና ለኝ ለተጋረደብን ወጣቶች
    አመሰግናለሁ በጣም ( ከቻልሽ ድንገት ካነበብሽ አባ ኪዳነማርያምን አግኝቸዉ ተከዜ ምእራፍ ቅዱሳን ገዳም አበምኔት ናቸዉ አደራ )

  • @getachewgirma7311
    @getachewgirma7311 7 หลายเดือนก่อน +12

    የሰይጣን ምስክርነት እና የፕሮቴስታንት አማኞች ምስክርነት አንድ ነዉ፤ይሄ በፕሮቴስታንት ማህበረሰብ ዉስጥ በኖርማል አኗኗራቸዉም በግልጥ የሚታይ ነዉ።
    የፕሮቴስታንት አማኞች እይታ ማንነት ባህል ወግ ሥርዐት ወላድ ማህፀንን ወደ መካንነት ለማድረስ የሚረዳ ጉዞ ነዉ።
    ሰላም ለክሙ አርድዕተ ዩቶፕያ

    • @kelemuabalcha380
      @kelemuabalcha380 6 หลายเดือนก่อน

      ያለ እውቀት የሚሰጥ አስተያየት ይገርማል😞 ፕሮቴስታንት እውነተኛ የእግዚአብሔር ልጆች ናቸው።

  • @YeberhaFertochi
    @YeberhaFertochi 7 หลายเดือนก่อน +2

    መስኪ በጣም ማከብርሽ የዘመኔ ትልቅ ሰው ነሺ በዮቲዮብ ትትሽን ስሰማ ስለኢትዮጵያ ስለቤተክርስቲያን ብዙ አዋቄለሁ ።በእነ አባ ግርማ ባለሽ አመለካከት ከአንቺ ጋ በተቃራኒው በቆምም ግን still ጀግናዬ ነሽ።

  • @yaredmulat2510
    @yaredmulat2510 6 หลายเดือนก่อน +1

    I truly appreciate your perspective on Ethiopia and how it encourages us to consider things differently. I hope that progress like the Renaissance will come. As someone involved in school leadership, management, and policy studies, I'm eager to delve deeper into the educational philosophies you discussed in one of your videos. Understanding these philosophies is essential as they form the foundation of knowledge in this field. Could you please create a video focusing on this aspect?

  • @EhteGbreal
    @EhteGbreal 7 หลายเดือนก่อน +5

    3ሺ ምናምን view አለ ላይክ ለማድረግ መስገብገብ ምን አይነት ሰዉ ነዉ ግን አገሩን የሞላዉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @AbebawGelaw
    @AbebawGelaw 6 หลายเดือนก่อน

    ልብ ካለንና በርትተን ከተከታተልንና እራሳችን በጽናት ከረዳንና ካገዝንሽ እንድን ዘንድ እግዚአብሔር አንችን ልኮልናልና የከበረ ገናናነቱ የተመሠገነ ይሁን፤ አንችንም ይጠብቅልን።

  • @seifugudamelka-sv9py
    @seifugudamelka-sv9py 7 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደህና መጣሽ ዶክተር መስከረም ጀግና ሴት እግዚአብሔር ይርዳሽ።

  • @birhanmosisa3570
    @birhanmosisa3570 7 หลายเดือนก่อน +1

    መስኪዬ ስወድሽ እኮ❤ ውሾች ይጮሃሉ ግመሎች ይጓዛሉ ። በርቺልን ዶ/ር 🥰

  • @marthabeyene9899
    @marthabeyene9899 7 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ዶክተር ❤❤❤

  • @addiszemariam7240
    @addiszemariam7240 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ያክብርልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ዶክተር

  • @adefriswolde3484
    @adefriswolde3484 7 หลายเดือนก่อน +2

    የእኔ ሚስ ኢትዮጵያ

  • @journalistgosa
    @journalistgosa 7 หลายเดือนก่อน +4

    ጀግኔት የለቅሶውን ጉዳይ ግን ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ፈጭተሽ በትነሽዋል። ጀግኒት

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 7 หลายเดือนก่อน

    እንኩን በፍቅር በሰላም መጣሸልን ዶክተርዬ ኑሪልን ጊዜሸን ሰውተሸ የማናውቀውን እወ‍እቀት ሰለምታሰተሚሪን ከልብ ነው የመናመሰገንሸ ።ቃለህይወት ያሰማልን በአእድሜ በጤና ያቆይልን። አሜን ፫ ይቆየን❤❤❤

  • @mekadr842
    @mekadr842 7 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር በጤና ቀዕድሜ ይጠብቅሽ

  • @tarikuaengida1131
    @tarikuaengida1131 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን እናሙስግናለን ❤❤❤❤

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 7 หลายเดือนก่อน +1

    እህታችን የአወቅሽውን እውቀት እያካፈልሽ ስለምታነቂን ከልብ እናመሰግናለን! በርቺ❤

  • @samsonabraha9536
    @samsonabraha9536 7 หลายเดือนก่อน +3

    Dr meskerem malet ye Ethiopia Queen Endeke Nat ! Ethiopia min Endene berch le Hezb Eyas temarech new , Yegna Dr Mesketem Tarik Sistas temren ,lelaw Degmo Ye sema yun yastemir. Gin Ye sema yun Bicha Astemri yemilut Hezb tarikun endiak ye mi feligu nachew , Ye Ethiopia Hezb ye tewe sede betin tarik mawek ENA maske ber Alebet !!! Dr Mes Berchi👍👍👍💚💛❤️

  • @andulemgubena609
    @andulemgubena609 7 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ዶ/ር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ!

  • @afro90s78
    @afro90s78 7 หลายเดือนก่อน +1

    ኢትዮጲያ እንዳንቺ ዘመኑን የዎጁ መሁራን እንዲኖራት እመኛለው

  • @Embete-
    @Embete- 7 หลายเดือนก่อน +2

    ዶክተርዬ ❤ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @ribkamengistu7153
    @ribkamengistu7153 7 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ጀግና❤❤❤

  • @mulutrfe3988
    @mulutrfe3988 6 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏🙏❤

  • @tamene1525
    @tamene1525 7 หลายเดือนก่อน +1

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @dagnachewasrat117
    @dagnachewasrat117 7 หลายเดือนก่อน +1

    We look forward to getting you noble insights again

  • @sis-be1xz
    @sis-be1xz 7 หลายเดือนก่อน +3

    በቃ ያብዛሽ ብዝት በይልን፡፡

  • @solomonseme333
    @solomonseme333 6 หลายเดือนก่อน

    ኑሪልን ዶክተር መሥከረም። በቸር ያሠንብትልን እርሥዎን።

  • @meseretmekonnen210
    @meseretmekonnen210 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር

  • @lidyadaniel7449
    @lidyadaniel7449 7 หลายเดือนก่อน +1

    Egzahabhir ❤️ 🙏 yakbrlgn

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤🙏🙏🙏⛪💫

  • @tigestbekeletesfaye8213
    @tigestbekeletesfaye8213 7 หลายเดือนก่อน +1

    በርቺ በጣም እይታ ነው እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 7 หลายเดือนก่อน +1

    መስኪየ ግን ይህን ቶ መስቀል ብታጠፊዉ ጥሩ ነዉ ጥንታዊ የግብፅ አምልኮ ላይ አለ።

  • @bruktawittesfay-or7de
    @bruktawittesfay-or7de 7 หลายเดือนก่อน

    እንኳን በሠላም መጣሽ እህታችን። 🙏

  • @እናቴእመቤቴድንግልማሪያም
    @እናቴእመቤቴድንግልማሪያም 7 หลายเดือนก่อน +2

    እህታችን መስኪ እንኳን በደህና መጣሽ ❤❤❤ ድምፁን ግን አስተካክሉት 👍🙋

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤,🙏🙏🙏⛪

  • @Yahwe-tube
    @Yahwe-tube 7 หลายเดือนก่อน +1

    Meski💚💛❤️

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ይብዛልሽ

  • @solomonbalcha5635
    @solomonbalcha5635 6 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ!!የኛ ጀግኒት።

  • @BitaMiki
    @BitaMiki 7 หลายเดือนก่อน +1

    enamesegnalen❤❤❤❤

  • @samuelhailu4609
    @samuelhailu4609 7 หลายเดือนก่อน +1

    Melkam...yihun...

  • @GhjGhj-lu2ej
    @GhjGhj-lu2ej 7 หลายเดือนก่อน +1

  • @MylifeinKorea0479
    @MylifeinKorea0479 7 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን

  • @kasstubetruth5538
    @kasstubetruth5538 7 หลายเดือนก่อน +1

    ውድድድድድድድ❤❤❤❤ ዶክ!!!

  • @senaithailuwondimu4672
    @senaithailuwondimu4672 6 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ።ኑሪልን

  • @tsigaredagaromsa6063
    @tsigaredagaromsa6063 7 หลายเดือนก่อน

    Yebel🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @EhteGbreal
    @EhteGbreal 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሰዉ ጣኦት ያመልክ የለ እንዴ የኢትዮጵያ ፍቅር ማምለክ ከሆነ እሰይ አበጀሁ አመልካታለሁ በሚፈለግብኝ መጠን ባልሰራላትም ኤንኳን ሰማያዊዉን ሃገሬን በሷ አገኘዋለሁ ብዬ አምናለሁ።

    • @AklilMelese
      @AklilMelese 6 หลายเดือนก่อน

      exactly

  • @Harbe_arts
    @Harbe_arts 7 หลายเดือนก่อน +3

    የመጀመርያው ነኝ notifications 📢 ገባልኝ

  • @selam-pz5ds
    @selam-pz5ds 7 หลายเดือนก่อน

    ለጤናማ ስነምገባር ቤተሰብ ትልቁን ቦታ ይይዛል በሃይማኖት ታንፆ የሚያድግ ልጅ ማፍራት አስተዋፆ አለው

  • @kaleabberhe6731
    @kaleabberhe6731 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @kirakifle1813
    @kirakifle1813 7 หลายเดือนก่อน

    Egiziabher yakbrln❤

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
    @nmrnbzethiopiaabyssinia7602 7 หลายเดือนก่อน +1

    💚💛❤️

  • @Movies0909-i9u
    @Movies0909-i9u 7 หลายเดือนก่อน +3

    pls meski social media lay eyetanchachubish new,tset asegnachew.

    • @Movies0909-i9u
      @Movies0909-i9u 7 หลายเดือนก่อน +5

      telba binchacha, band muqecha endemibalew

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 7 หลายเดือนก่อน +1

    enkuan bedhna metash dr meskrem lechisa!!!

  • @singletube5173
    @singletube5173 7 หลายเดือนก่อน +2

    Demetse yelewem

  • @abugida794
    @abugida794 7 หลายเดือนก่อน +2

    ደኩተር መስከርም ረዥም እድሜ ይስጥሽ እራስ፣እራሱን ቀጥቅጭው ይኽን ጣኦት ሁሉ

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 5 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያ ደግሞ የእመብርሀን የክርስቶስ ሀገርናት የማርና ወተት የሚ ፈስባት እስራኤል የምትሉ እስራኤል የሚባል ሀገር የለም እስራኤል የያቆብ እአባታችን ስም ነው የኢትዮጵያ ፍቅር የለለው ብቻ ነው ኢትዮጵያን ማምለክ እንዳይሆን የሚሉ ያልተመረጡ ብቻ ናቸው

  • @tigistsolomon6594
    @tigistsolomon6594 6 หลายเดือนก่อน +1

    የፀሐይ ከተማ መፀሐፍሽን የት ማግኘት እችላለሁ?

    • @utopia3386
      @utopia3386  6 หลายเดือนก่อน +1

      አራት ኪሎ፣ ገለን ሕንጻ (ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ከፍ ብሎ)፤ 3ኛ ፎቅ፤ ቢሮ ቁጥር 303

  • @CheerfulHighway-er2wj
    @CheerfulHighway-er2wj 7 หลายเดือนก่อน

    I just got here

  • @samueladdisu1405
    @samueladdisu1405 5 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶ/ር መስኪ የኢትዮጵያ ትርጉም እና ስያሜ ከመቸ ጀምሮ መጣ፤ ምክንያቱም ግሪኮች ስለ ኢትዮጵያ ከፃፉበት ግዜ በፊት የነገስታት ስሞች እንደ ነበሩ ይነገራል፣ እዚህ ላይ ምን ትይናለሽ?

  • @alemayehugebre6371
    @alemayehugebre6371 6 หลายเดือนก่อน +1

    የግዕዝ ቋንቋን በሥርዓተ ትምህርቱ ውስጥ ማስገባት አይኖርብንም ትያለሽ?የኢትዮጵያ የጥንት ሥልጣኔንለማወቅና ለመማር ለማጥናትም ብቸኛ መንገድ የጥንት ቋንቋችንን ማወቅ የግድ ይላል የሚል እምነት አለኝ።

  • @adefriswolde3484
    @adefriswolde3484 7 หลายเดือนก่อน +2

    ደ/ር የሚገርምሽ አንዱ ምን ስለ ስለ ክብረ ነገስት ስንከራከር ምን አለኝ መሰለሽ ንግስተ ሳባን ሲያጣጥሉ ከንጉሥ ሰሎሞን ዲቃላ ይዛ መምጣት ቁም ነገር መሰለህ እንዴ? አለኝ። እዚህ ድረስ ነገሮችን አበላሽተውብናል።

  • @tesfayegizwe3141
    @tesfayegizwe3141 7 หลายเดือนก่อน

    ዶክተሩ ቤተሰብሸ ይብርክ

  • @melakuteferi7269
    @melakuteferi7269 7 หลายเดือนก่อน +1

    "ኮዝ' የሚለው የእንግሊዝኛ ቃል በቀጥታ ትርጉሙ ምክናያት የሚለው ቢሆን አይገልጸውም?

    • @exodus134
      @exodus134 7 หลายเดือนก่อน +2

      እሷ የተጠቀመችበት ዓውድ ምናልባት "መንስኤ" ለማለት ይሆናል::

  • @alemayehugebre6371
    @alemayehugebre6371 6 หลายเดือนก่อน

    ስለ" ራሴላስ መስፍነ ኢትዮጵያ ታሪክ" የሚለውን የሳሙኤል ጆንሰንን መፅሐፍ አይተሽዋል ወይ?

  • @AbebeWoldmariyam-je7tu
    @AbebeWoldmariyam-je7tu 7 หลายเดือนก่อน +1

    ድምፁ አይሰማም

  • @Ethiopia_1613
    @Ethiopia_1613 6 หลายเดือนก่อน

    አንድ ወጣት እዚህ ያንቺ ገፅ ላይ አርማ ሆኖ ያለውን "ቶ" የሚመስል ነገር የጣዖት ምልክት መሆኑን እና በዚህ ቅርፅ የተሰራ መስቀል አንገት ላይ ማሰር እንደማይገባ ሲናገር ሰማሁ። በዚህ ጉዳይ መስከረም የምትይው ነገር ካለ? ምልክቱንስ እንዴት ለገፅሽ እንደመረጥሽው ማብራሪያ ብትሰጪበት እላለሁ።

    • @utopia3386
      @utopia3386  6 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/1qdpge11lxM/w-d-xo.html

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 5 หลายเดือนก่อน

    ዩቶጵያ ነው መባል የነበረው እዬብ አባታችን ስሙ የነበረው ዩፆብ ነበር ኢስትጨምሪበት አፍራሽ ነው ኢትዬጵያ አፍራሽ ነው ኢ የሚለው ፊደል ኢ Eየሚለው ፊደል አፍራሽ ነው ይባላል

  • @KazaBlanka-js3op
    @KazaBlanka-js3op 7 หลายเดือนก่อน +2

    ድምፅ የለውም

  • @sisayasfaw6197
    @sisayasfaw6197 6 หลายเดือนก่อน

    ፌስቡክ የለኝም ቴሌግራሙን እንዴት አገኛለሁ

  • @ሰሎሞንተስፋዬ
    @ሰሎሞንተስፋዬ 6 หลายเดือนก่อน

    የዘገየ አስተያየት ነው ምናልባት ከአየሽው። ምን መደረግ አለበት? በእኔ እምነት አንቺ የጥንት አባቶች ሦስት መርህ አላቸው ብለሽ በአስቀደምሽው ላይ እግዚአብሔርን እያመለኩ መኖር ላይ ታላቅ ሥራ መሰራት አለበት። ትውልዱ በዚህ መልኩ ዜሮ ነው። የጥንት ነገሥታት ሰርተዋል ግን በቂ ስላልነበረ የውጩን አምልኮ መቋቋም አልቻሉም። ጥበብን አያጠኑ መኖር ወደ ጥንቆላና አስማት ተቀይሮ ስሙም ጥበብ ተብሏል። ታሪክን እየመዘገቡ መኖርም የሚበዛው የቅዱሳን ገድል ነበር እርሱም በሥጋዊና ሳይንሳዊ ጽሑፋት ተቀይሯል። እና ምን ይደረግ? የአምልኮ ሕይወት ለሌለው ትውልድ ዘርና ዘመን በቆጠረ በመናፍስት ለታሰረ አእምሮ ምን ይቅደም? ጌታችን በምድር ሳለ 3ት መንገድ አሳይቶናል አምልኮን እያስተማረ አምልኮ አስተማሪዎችን እየመለመለ ሊያመልኩ እማይችሉትን አየፈወሰ። በመጨረሻም ሲለያቸው ሂዱና አስተምሩ ደቀመዝሙር መልምሉ ድውያንን ፈውሱ ብሎ የራሱን ሥራ ከስልጣን ጋር ሰጥቷቸዋል። ለውጥ የሚመጣው ሦስቱንም ማስቀጠል በሚችሉ ሰዎች ብቻ ነው። መልአከ መንክራት መምህር ግርማን በምሳሌነት ልጠቅስልሽ እወዳለሁ። ጠላታችን ታሪክ መንግስንት የትምህርት ፖሊሲ የፆታ መብት የልጅ አስተዳደግ ጥበብ አይደሉም። ግን ይመስላሉ። የሚበጀን ደግሞ የቄስ ብዛት የገድል ብዛት የቅኔ ሊቅ መራቀቅ የዘማሪና የከበሮ መቺ ሰንበት ተማሪ ብዛት አይደለም። ግን ይመስላል። የሚበጀን እንዴት አምልኮን መማር አምልኮን መተግበር እና በመክፉ መናፍስት ላይ የበላይነት መያዝ ብቻ ነው። በጥቂት ተማሪዎቼ ላይ ይህን በተግባር ፍሬውን ስላየሁበት ወደፊት ንጹህ ትውልድ ይኖረናል ብዬ ተስፋ አለኝ። ያንቺን አስተምህሮ የምፃረር ግን አይደለሁም። አንድን ቤተሰብ ለአምልኮ ሕይወት ከማብቃት የበለጠ ምን አለ? በዬ ነው።

    • @utopia3386
      @utopia3386  6 หลายเดือนก่อน

      ልክ ነህ። ከጻፍከው ውስጥ የምቃወመው የለኝም። "ጥበብ" ወደ ትክክለኛ ትርጉሙ መመለስ አለበት። አምልኮም ወደ ተግባራዊነቱ መመለስ አለበት። የገድልና የቅኔ ብዛት አይጎዳንም። ግን፡ ክፉንና በጎን ለመለየት፥ ሥጋዊ ኑሮንም በመንፈሳዊ መመሪያዎች ለመቃኘት፡ ትምህርት ያስፈልገናል።

    • @ሰሎሞንተስፋዬ
      @ሰሎሞንተስፋዬ 6 หลายเดือนก่อน

      አዎን ትምህርት ያስፈልጋል። የቱ ትምህርት ይቅደም? ካልን የሚቀድመው የአምልኮ ትምህርት ነው። ይህ በራሱ የትምህርት ዘርፍ አይደለም። ካልተተገበረ ቴዎሪ የሆነ ቴዎሎጂ ሆኖ ይቀራል። ሲተገበር ግን አምላክ አብሮን ስለሚሠራ ኑሮ ይሆናል። እርሱም የተጠራጠሩትን አያሳመነ ይሄዳል። ቶማስን ያሳመነው አያመለከ ሳለ ነው።
      ተግባራዊ የአምልኮ ትምህርት የሁሉ የበላይ ነው። በተግባሩ ሌሎቹን ትምህርቶች ይመረምራቸዋል። እርሱን ግን ሊመረምሩት አይችሉም። ምክንያቱም ከተግባረ ሥጋ ከፍ ያለና ከተግባረ ነፍስ ጋር ደግሞ በረቀቀ ብርሃን የተሳሰረ ነው። ለዚህ ነው የአባቶች “ጥበባቸው አምልኳቸው አምልኳቸው ጥበባቸው” ነበር የሚባለው። ክፋና ደጉን ለመለየት ሰው ከሕፃንነቱ አንስቶ ተግባራዊ አምልኮን የጨበጠ መሆን አለበት። ቅዱስ ቂርቆስ ለዚህ አንዱ ምሳሌ ነው።
      በአምልኮ ሕይወት ላለ ከአምላክ የሚገለጥ የሚታይ ምሪት አለው። ጸጋ ነው። አሁንም የተለምዶው ትምህርትና እውቀት ምንም አያስፈልጉም እያልኩሽ አይደለም። አነርሱ የሰው ነፃ ፈቃዱ ናቸው። አምልኮ ግን ለአለመሞት የግድ ያስፈልገዋል። አዳምና ሔዋን በነፃ ፈቃዳቸው እውቀትና ጥበብ ነበር የፈለጉት። ስለዚህ ከሰይጣን ምክር መቀበላቸው ምን አጠፉ? በነፃ ፈቃድ ጥበብን ሲፈልጉ አምልኮን አፈረሱ። ፈጣሪ ቀድሞ የመከራቸው ምክር አምልኮ ነበር። ውሉ ከፈረሰ ሞትን ትሞታላችሁ ብሏቸው ነበር። ሰይጣን እንደገና የሰጣቸው ትምህርት አትሞቱም የሚል ጥበብ ነበር። ሞት የለበትምና ጥበብን መረጡ። ፍሬውን በሉ ሞቱ። የመጀመሪያው ሞት እነርሱን ከፈጣሪ በአምልኮ የሚያገናኘው ነጭ የብርሃን ልብስ መገፈፉ ነው። አባ ተስፋ ስላሴ ሞገስ ይህ በአምልኮ የሚገኘው ብርሃን ስላላቸው ሲፈቀድ የሚገለጥ እውነት ነበራቸው። ትውልዱ ያጣው ወደ እዛ ብርሃን የሚወስደውን መንገድ ነው። በአንቺ አስተምህሮ ውስጥ ይህን በግልጽ የተቀመጠ ከሆነ መገለጡ አንቺንም ይጎበኛል። አይታችን የተለያየ አልመሰለኝም።

  • @YishakKassu-ts6xm
    @YishakKassu-ts6xm 6 หลายเดือนก่อน

    ዩቶፕያንኛ

  • @ayelemelese9383
    @ayelemelese9383 7 หลายเดือนก่อน +1

    የ ኢትዮጵያ ን ታሪክ ና ልቀትን ማጣጣል ባዕዳን ብቻ ቢሆኑ አይገርምም, ዳሩ ግን ታሪካችንን እውሸት ነው የሚል የባህል ሚንስትር አርገን ስንሾምስ አይቆጭህም?

  • @yaredgossa3571
    @yaredgossa3571 6 หลายเดือนก่อน

    መፍትሄው ምንድ ነው? መፍትሄ ማምጣት ከባድ የሚያደርገው መፍትሄ ሀሳብ ስለሆነ ነው። የሀሳብ ባለቤቶች ጥበባውያን ናቸው። በመረጃ ወይም በእውቀት ብቻ ጥበብ አይገኝም። ጥበብ ማስተዋል ይፈልጋል፤ ማስተዋል ለማምጣት ሰው መሆንን ይጠይቃል። አባ ተስፋ ሰው ማለት ከመናገሩ በፊት የሚገባው ነው ይላሉ። እውቀትሽ ጥሩ ነው፤ ወደ ጥበብ ግን እንዴት መምጣት እንዳልቻል አልገባኝም። ለማንኛውም ፍቅር ጨምሪበት፤ ስጋዊ ደማዊ ፍቅር ሰው አያደርግም።