20- “የተቆረጠው የጃንደረባው እግር” እና የቫቲካን መራራ ቅኔ- (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @kekunhasen2717
    @kekunhasen2717 6 หลายเดือนก่อน +1

    woooooow thanks dr

  • @EphremAlemayehu-ur4vv
    @EphremAlemayehu-ur4vv 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኸረ መስኪ ረጅም ጤና እድሜዉን ያድልሽ ለኢትዮጵያ ታስፈልጊያታለሽ እኔ በበኩሌ እድሜዬን በመስጠት እተባበራለዉ ላንቺ።

  • @SamijSamu
    @SamijSamu 5 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ ይባርክሽ በርቺልን ሀገረ እግዚአብሔር ኢቶፒክ ❤💝

  • @MihretDabaErensso
    @MihretDabaErensso 3 หลายเดือนก่อน

    መድኃዐለም ጥቤቡን እና ምስጥሩን ጨምሮ ይግለፅልሽ ተባረኪ❤

  • @goldenartrealestateplc5329
    @goldenartrealestateplc5329 10 หลายเดือนก่อน +76

    🙏🙏🙏 ቅዱስ ኡራኤል የተደበቀውን እውቀት እና እውነት ሁሉ ይግለፅልሽ ።

  • @lalaolala7612
    @lalaolala7612 6 หลายเดือนก่อน +3

    መምህርት እረጅም ዘመን ሀያል የበዛ ጥበብ እና የፀና ትጋት አብዝቶ ይጨምርልሽ በርቺ መምህር ተባረኪ

  • @EphermTafere-nu1kg
    @EphermTafere-nu1kg 3 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረኪ እህቴ ! ስለ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በቂ እውቀት እንደዳለኝ ነበር የማስበው ፡፡ ነገር ግን ምንም እንደማላው ተረድቻለሁ፡፡ አመሰግናለሁ

  • @AshenafiYergalem
    @AshenafiYergalem 9 หลายเดือนก่อน +6

    ዶክተር ቸሩመድሐኒዓለም አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልሽ ።

  • @ejgayehubirhanu3085
    @ejgayehubirhanu3085 7 หลายเดือนก่อน +5

    ዶክተር እዚች ሀገር ላይ በመፈጠሬ አማርር ነበር ያንቺን ትምህርት መስማት ከጀመርኩ በኋላ እመብርሃንን ጌታን አመሰገንኩት እንደዚች አይነት እንቁ ሀገር ስለፈጠረኝ አመሰግንሻለሁ ዶክተር።

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 10 หลายเดือนก่อน +4

    ዶ፡ር መስከረም ብርቱ እና በሀይማኖትሽ ጠንካራ እውነተኛ የኦርቶዶክስ ልጅ ስለሆንሽ እሱ ባለቤቱ ያበርታሽ እንኮራብሻለን

  • @hannayohanns2002
    @hannayohanns2002 10 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ሊቅ ስወድሽ❤

  • @tesfayekokeb2313
    @tesfayekokeb2313 10 หลายเดือนก่อน +5

    ለኔ እውነተኛዋ የወርቶደክስ አስተማሬ ነሽ በርቾ ውድ እህቴ

  • @saraabraham7059
    @saraabraham7059 10 หลายเดือนก่อน +2

    ዶር መስከረም እምወድሽ ሁሌም ስሰላምሽ ይብዛ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እመቤታችን ቤተሰቦችሽን ትጠብቅልሽ ❤ በተረፈ ጀበር ካለች እርጡ አደል ሚባለው ነገ ምን እደሚመጣ አናቅም እና ቶሎ ቶሎ ነይልን እባክሽ 🥺 ብዙ ማናቀውን ነገር እያወቅን ነው እድሜ ላንቺ 😊

  • @Tezerakalu
    @Tezerakalu 10 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን እህታችን ቸሩ መዳኒአለም ጸጋውን፣ጤናውን፣ፍቅሩን ያብዛልሽ

  • @johnsmart7220
    @johnsmart7220 10 หลายเดือนก่อน +2

    እረጅም እድሜ እመኝልሻለሁ

  • @tesfamariammareyabey5723
    @tesfamariammareyabey5723 10 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዶ/ር መስከረም!!!

  • @kingofjudah823
    @kingofjudah823 10 หลายเดือนก่อน +2

    ዶክተር መስከረም እሱ መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ጥበቡን ያብዛልሽ አሜን

  • @Ambassel
    @Ambassel 10 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ደህና መጣሽ ዶር መስከረም የኢትዮጵያ እንቁ ሴት! ይሄ በገንዘብ የማይገኝ ትልቅ ትምህርት ነው ፈጣሪ የኢትዮጵያውያንን ልብና አእምሮ ይክፈት!

  • @esmelealemziyin1957
    @esmelealemziyin1957 10 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ያክብርልን ውድ እህታችን እንዳው በመጻሕፍት መልክ (መጽሐፍ ብታረጊልን )ብዙ ሠው ይማራል

  • @tsedenaynessibu3006
    @tsedenaynessibu3006 10 หลายเดือนก่อน +7

    ዷክተር መስክረም በጣም ነው የማደንቅሺ በዚህ እድሜሺ ይህን ያህል እውቀት የሰጠሺ ቸሩ መደሐኒያለም ምስጋና ይግባው በዚህ ዘመን እናንተን የመሰሉ ሐይማኖትንና ታሪክን አቀናጂቶ ለህዝብ ማስተማር ትልቅ እድል ነው እኞም እድለኞች ነን🙏እኔም ከመጀመርያ ጀምረሺ ያስተማሺው በቅርብ ቀን ጀምሬ ተከታትያለሁ በጣም ደስ ነው ያለኚ በሚገባኚም ልክ ገብቶኞል:: በርች እናንተ የትክክለኞ ሐይማኖትና ታሪክ የምታቀርቡ አንድ ላይ ሆናችሁ የኢትዬጵያን ሕዝብ እንድታስተምሩት በጠነከረ ሐይል እንድታስተምሮ የዘወትር ፀሎቴ ነው በርች🙏

  • @makdaphilipos8052
    @makdaphilipos8052 9 หลายเดือนก่อน +1

    የጣናው የገዳም ጉዞን ........

  • @addiszemariam7240
    @addiszemariam7240 10 หลายเดือนก่อน +2

    ዶ/ር በዕውነት የሚገርም ነው የተበረዘ ታሪካችንን እያጠራሽ ማነታችን እንድናውቅ እየረዳሽን ነው: አምላከ ቅዱሳን ይርዳሽ ይጠብቅንን🙏🙏🙏

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 10 หลายเดือนก่อน +1

    kibert dr meskrem lechisa egziabhre erzim edme selam ketna yestilgne

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 10 หลายเดือนก่อน +6

    7700 ጎሳዎች ናቸው የነባር ኢንዲያን አሜሪካኖች እዉቅና የሰጧቸው ከ17-19 ነው ሀይለኛ የመጠጥ ሱሰኛ ናቸው እራሳቸውን በማጥፋት ይታወቃሉ ስራ ብዙም አይወዱም ።ጌታ ይባርክሽ ሀገራችን ስንት ሰወች በዉጭ ተልከዋል ግን ይዘው የመጡትን እውቀት እና እዉነት ተጨምሮ የተማሩትን እንዳንቺ የለም ተባረኪ።።።

  • @alemayehuyirgu5660
    @alemayehuyirgu5660 10 หลายเดือนก่อน +4

    በእውነት የዘመናችን ምርጥ አንስት ምሁር ዶ/ር መስከረም ለችሳ ቃለህይወትን ያሰማልን, ስእላትን በሚገርም ሁኔታ እየገለጽሽ የምታቀርቢው ትንታኔ እጅግ ግሩም ነው , . . . ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድልልን. . . ምርጥ ነሽ ለኔ ኑርልን ፍጻሜሽን ያሰምርልኝ::

  • @zenebechdemessia7852
    @zenebechdemessia7852 10 หลายเดือนก่อน +2

    እንደው ልጠይቅሽ የአፄ ቴዎድሮሥን ጸጉር እንግሊዞች የወሰዱት ለዛ ይሆን

  • @fentayewalelgn5545
    @fentayewalelgn5545 10 หลายเดือนก่อน +8

    ይገርማል እግዚአብሔር መስሎችሽን አብዝቶ ህዝባችንን ያንቃልን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ጥበቡን ይግለፅልሽ

  • @elsabetmandfro
    @elsabetmandfro 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን በረከታቸው አይለየን።

  • @mikaelsiyum4030
    @mikaelsiyum4030 10 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሄር ጥበብና እውቀትሽን ያብዛልሽ።

  • @eyobmel
    @eyobmel 10 หลายเดือนก่อน +11

    እንዴት እግዚአብሔር በእጆቹ የሰራሽ ታላቅ ኢትዮጵያዌ እንስት ባክሽ። እግዚአብሔር ከቤተሰብሽ ጋር እረጅም እድሜ ይስጥሽ። ባገባሽ ሰውና በልጆችሽ ከፍተኛ የመንፈስ ቅናት ወረሰኝ

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 10 หลายเดือนก่อน +37

    እህታችን አንችን የሰጠን ቸሩ መድሀኒያለም ስሙ የተመሰገነ ይሁን!
    የተበረዘውን ታሪካችንን እያጠራሽ ስለማነታችን እንድናውቅ አድርገሽናል በርቺ!❤❤❤
    *"በማለዳ መያዝ" ቁጥር 1 እና 2 የመላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ መጽሀፍ ስለመናፍስት ስራ እንዳውቅ በጣም የረዳኝ... ይህን መልእክት የምታዮ ግዙና አንብቡ ትጠቀማላችሁ

    • @God-db9vp
      @God-db9vp 10 หลายเดือนก่อน +1

      እሺ ልክ ነሽ።

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 10 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን

    • @melimekbebe6232
      @melimekbebe6232 10 หลายเดือนก่อน

      awqwa awaq😊​@@God-db9vp

  • @dadaat7208
    @dadaat7208 10 หลายเดือนก่อน +1

    The follow of you speech is fabulous

  • @qorontosmedia
    @qorontosmedia 10 หลายเดือนก่อน +26

    ዶክተር መስከረም እንኳን ተሻለሽ ከጉንፋኑ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕውነት የሚገርም ሀተታ እና ትምህርት ነው፣ በዙ ዕውቀት የሚሰጥ ነው። ቶሎቶ ብትመጪ ጥሩ ነው

  • @melkamumitkue2990
    @melkamumitkue2990 10 หลายเดือนก่อน +4

    የማናውቀውን ስለ ምታሳውቂን እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለ ህወት ያሰማልኝ መንግስተ ሰማይን ያዋርስልኝ ቀሪውን እድሜሽን እግዚአብሔር ይባርክልኝ ዶክተር አሜን አሜን አሜን

  • @papaswimmingtrainer3574
    @papaswimmingtrainer3574 10 หลายเดือนก่อน +2

    እንደዚህ አይነት ከስር መሰረት እውቀት መኖር ምን ያህል ያነበብሽ መሆንሽ ይነግረናል ለዚህም ደግሞ ለበጎ አላማ በመሆኑ ፈጣሪ ሲገልፅ ነው ። የሚወድቅ አንዳችም ንግግር የለውም ። የሄንን ቪዲዬ ቀድታችሁ አስቀምጡት ለልጅ ልጅ እምነታችንን እና ታሪካችንን ፍንትው አድርጎ ያስተምራል። ሚስጥራቸው በወጣ ቁጥር ዩ ቲዩብ መዝጋታቸው አይቀርም ። ማንነትን ምን ይዘን እዚህ እደደረስን ማን እምነታችንን መበረዝ እንደሚፈልግ እንዲሁም ለምን የሚለውን እድረዳው ስላደረግሽኝ አመሰግናሁ ዶክተር።

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 10 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እቁ እንኳን በደህና መጣሽልን ከዚህ በላይ እውቀት ይጨምርልሽ❤❤❤❤❤❤

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 10 หลายเดือนก่อน +15

    እንኳን ደህና መጣሽልን ዶክተር፡ ታሪኬን ለመማር ለሌሎችም ለማካፈል፡ ጆሮየን ብቻ ሳይሆን ልቤንም ከፍቼ ነው የማዳምጥሽ፡ ዘመንሽ ይባረክ፡፡

  • @tesfayeendale6725
    @tesfayeendale6725 10 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለህይወት ያሰማልን እህታችን መስከረም!

  • @muluyeasegahegn487
    @muluyeasegahegn487 10 หลายเดือนก่อน +1

    Great!

  • @BH-xl1mo
    @BH-xl1mo 10 หลายเดือนก่อน +9

    ዶክተር መስኪ እንኳን ደህና መጣሽልን:: እንቶ ፈንቶ በበዛበት የዩቲዩብ መንደር እንደ አንቺ አይነት ሰዎች ያስፈልጉናል:: እግዚአብሔር ጥበብን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልን

  • @SEP2922
    @SEP2922 10 หลายเดือนก่อน +2

    በአንቺ ዉስጥ ይሄን እዉቀትና ጥበብ ያስቀመጠ እግዚያብሄር ይመስገን! ነገር ግን እየሰማሁሽ ለወንቺ እንዴት እንደፈራሁ እህታለም! በኛዎችም በዉጮቹም እንዳት በአይ ሰጋሁ! እንደመናዉቀዉ በአሁን ሰአት ሀገራችን እየተመራች ያለችዉ በበባንዳዎች በኦርቶዶክስ ጠሎች ከጣሊያንና ከግብፅ በከፉ ሀገር ሻጮች በፕሮቴስታንት እምነት ተከታዬች በአሜሪካኖች በተቀመጡ ተቀጣሪዎች ሀገራችንን ሊያጠፉ በመጡ የዉስጥ ጠላቶች ባንዳዎች ነዉ! በዚህ ሰአት ይሄን እዉነት መናገርሽ በገዠዎች አይን ዉስጥ እንደሚያስገባሽ ሳስብ ፈራሁልሽ! እዉነት አርነት ያወጣል እንዳለን እየሱስ ክርስቶስ እሱ ይጠብቅሽ! ፕሮግራሞአችሽ እጅግ አስተማሪና አይን ከፋቾች ናቸዉ!

  • @betelhembalkew8295
    @betelhembalkew8295 10 หลายเดือนก่อน +1

    ትልቅ እውቀት ነው የሰጠሽን ❤❤

  • @yeabsera2613
    @yeabsera2613 10 หลายเดือนก่อน +2

    ሁሉም ሴቶች እንዳንች ቢሆኑ እድሜሽ ይርዘም ሁሌም ሰላም ሁኝ እንወድሻለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bezihalemkebede5109
    @bezihalemkebede5109 10 หลายเดือนก่อน +9

    Welcome back dr🙏…በኢትዮጵያ ታሪክ እና በኦርቶዶክስ ሀይማኖት ላይ የምታቀርቢቸው ዝግጅቶች ሁሉ እከታተለዋለሁ...ለምታደርጊው ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክሽ:: እባክሽ ሁሌም ፃፊ እናነብሻለን; ተናገሪ እንሰማሻለን

  • @andnetgossaye7692
    @andnetgossaye7692 10 หลายเดือนก่อน +6

    ቃለ ሃወት ያሰማልን! ቸሩ መድህንአለም ይጠብቀን ከጠላት ስራ ከመደንዘዝ.

  • @hailegebrealeayinalem1839
    @hailegebrealeayinalem1839 10 หลายเดือนก่อน +1

    Yene wed enkuwan dehna metash

  • @samuelshirka7796
    @samuelshirka7796 10 หลายเดือนก่อน +2

    God Bless you dr Meskerem our Sister !!!!

  • @samsonabraha9536
    @samsonabraha9536 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዶ/ር መስከረም በጣም እናመሰግናለን በርቺ: የሐገሪቷ ታሪክም ሆነ ስልጣኔ እንዲሁም የቤተክርስቲያን ሚስጥሮች ያሉት ቅዱሳኖቹ ጋር ስለሆነ በጣም ብዙ ነገር መማርም እንችላለን ደግሞ ልናከብራቸዉና ልናዳምጣቸዉ ግድ ይለናል : ዳክ በርቺ::

  • @elizabethayalew4445
    @elizabethayalew4445 10 หลายเดือนก่อน +4

    መስክዬ እንዴት እንደምንወድሽ አትጠይቂን አንቺ የኢትዮጵያ ዕንቁ መፅሐፍ ነሽ ብሩክ ሁኚ እድሜና ጤና ይስጥሽ እህታችን ❤❤❤

  • @GhjGhj-lu2ej
    @GhjGhj-lu2ej 10 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️

  • @henokworku1258
    @henokworku1258 10 หลายเดือนก่อน +1

    መስኪዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ 🙏🙏🙏 ጉንፋኑም ተሽሎሽ በመልካም ጤንነት ላይ ሆነሽ ስለመጣሽልን እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏 ለእግዚአብሔር ያለሽን ታማኝነት እጅግ አድርጌ አደንቃለሁ !!የምታቀርቢያቸው ፕሮግራሞች እንዲሁ ዝም ብሎ የሚመጣ መረጃ አይደለም ልፋትና ፣ተግዳሮት እንደሚኖረው ግልፅ ነው!! እውነትን ፍለጋ በመሆኑ ፈተናዎቹ ብዙ ናቸው እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይቁም ዶክተርዬ🙏🙏🙏❤❤❤🙏🙏🙏

  • @dagmawiyehualashet1873
    @dagmawiyehualashet1873 10 หลายเดือนก่อน +5

    ሚገርም ዳሰሳ እና ብዙ ነገሮችን ኮኔክት ዘ ዶትስ የሚያደርግልን ቁልፍ ትምህርት ነው:: እስኪ ካላየሽው እግረመንገድሽን አንድ አዲስ የወጣ ሊዮናርዶ ዲካፕሪዮ ሚሰራበት የሬድ ኢንዲያንን ልክ ያልሽውን የሚያጠናክር ፊልም አለ ከሮበርት ድዲኔሮ ጋር የሰሩት ነው ርዕሱ "Killers of the Flower Moon"ይሰኛል ግዜ ካለሽ እይው ዶክተርዬ... በተረፈ ተባረኪልን ፈጣሪ አንቺንም ቤተሰቦችሽንም መላው የክርስቲያን ልጆችንም ከተንኮለኞች አዚም ይጠብቀን

  • @solomonassefaa8328
    @solomonassefaa8328 9 หลายเดือนก่อน +1

    Please keep doing what you do.
    You teach what no one teaches before. Our religion is way deep.
    Only our forefathers know.

  • @AkliBirh-lk2kt
    @AkliBirh-lk2kt 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አምላክ
    😂 ከመላውቤተሰብሽ ጋር ይባርክሽይጠብቅሽ

  • @Haregi849
    @Haregi849 10 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን መስኪ❤

  • @SolemenketyeblBelchaw-hf9zd
    @SolemenketyeblBelchaw-hf9zd 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም ለመላው ቤተሰብእሽ ይሁንልሽ
    ዶ / ር መስከረም

  • @selam65030
    @selam65030 10 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉የኛዉስ የሴጣን ፈረስ ጠቅላይ ሚንስተር ተብዬዉ ሰዉዬ ማነዉ የሰጠዉ ዶክተሩን ሳይማር🎉🎉

  • @fekaduteferra4384
    @fekaduteferra4384 10 หลายเดือนก่อน +6

    እባካችሁ! እሄን ዕውቀት ሌላውም እናድርስ። ለብቻ መመገብ አያጠግብም፤ ስስትነት ነው፤ አቅራቢውንም አለማመሰገን ይሆናል። የቀረበው ምግብ እኮ እምነት ነው። ሳንሰስት አብረን እንመገብ። እሺ!!!

  • @heavenhidru3663
    @heavenhidru3663 10 หลายเดือนก่อน +14

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ዶክተር!!!! የሚገርም ነገር ነው!!! ታሪክን አለማወቅ ትልቅ ጉዳት ነው የተማርነው በልባችን ያሳድርልን::

  • @muluemebetwoube6494
    @muluemebetwoube6494 10 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል ነሽ ዶክተር ቃለህይወትን ያሰማልን አንሜን መልካም ያገናኝን ።

  • @taklu85
    @taklu85 10 หลายเดือนก่อน +12

    ዶክተር መስከረም ለቺሳ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏 አይዞሽ በርቺ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅሽ በዙ ስጋ ለበስ ሰይጣኖች በሃገራችን እና በቤተክርስቲያን ውስጥ በዝተዋልና ዳንኤል ክስረትን ጨምሮ ። አሁን በኢትዮጵያ የተንሰራፋው ስርዓትም የጥልቁ ዓለም እምነት ትሩፋት ነው። እንዳንቺ ያሉትን እውተኛ የቤተክርስቲያን ልጆችን ሊያጠምዱ ካልሆነላቸው ደግሞ ያጠቃሉና ሰዎችን ሁሉ አትመኚ መጥፎ የሰይጣኒዝሞች ጊዜ ነውና።

    • @muluemebetwoube6494
      @muluemebetwoube6494 10 หลายเดือนก่อน

      እባብና ጊንጡን ትረግጣላችሁ አይጎዳችሁምም ተብሉአል እመብርሀን ስውር ታድርግልን የኛን ስንፍና አይቶ እንዳይቀጣን

  • @ahemdmofed2791
    @ahemdmofed2791 10 หลายเดือนก่อน +1

    ምን አርገውን ይሆን የኢትዮጵያን ህዝብ በውነት ፈዘናል😢

  • @abebetheodros8018
    @abebetheodros8018 10 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you dr

  • @ethiopia1st209
    @ethiopia1st209 10 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኪ እህታችን መስኪ (ዶ/ር)

  • @Ethiowud
    @Ethiowud 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር መስከረም!!!ከቤተሰቦቼ ጋር ነው የማዳምጥሽ ስለምታቀርቢው መንፈሳዊ ትምህርቶች ለመግለፅ ያንቺው በቂያችን ነው አቅሙም ብቃቱም ስለሌለኝ ግን አንቺን ያስነሳ እግዚአብሔር በቅዱሳኑ አደበት የተመሰገነ ይሁን።ፀጋውን ያብዛልሽ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅሽ♥ልጆቼ ላንቺ ከሰጠሽ ፀጋ ጥቂቱን እንዲያድላቸው የዘወትር ፀሎቴ ነው።

  • @ቦጊዜለኩሉ-በ4ቘ
    @ቦጊዜለኩሉ-በ4ቘ 10 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ዶ/ር ስጠብቅሽ ነበር
    እግዚአብሔር ይስጥልን !!

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh 10 หลายเดือนก่อน +2

    ይቅርታ መስኪ ላይክ ሳላረግ ደጋግሜ ሰማሁሽ ቃላት የለኝም እድሜና ጤና

  • @DawitAfework-c6h
    @DawitAfework-c6h 10 หลายเดือนก่อน +5

    ዶ/ር መስክረም እናመስግንሻለን፡፡ ይህንን የማስተዋል ጭላንጭል ትሰጭን ዘንድ አንችን የሰጠንን አምላክ እናምሰግናለን፡፡ ዶ/ር እባክሽ እነዚኽን የምታቀርቢያቸውን ሁሉ ውደ መፅሀፍ አሳድጊቸው፡፡ በርቺ፥በርቺ፥በርቺ ፡፡ የአምላክ ጥብቅና ረደኤት አይለይሽ፡፡ መጨረሻሽንን ያሳምረው፡፡

  • @LA-lx2pf
    @LA-lx2pf 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ

  • @derejenigusse1927
    @derejenigusse1927 10 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኪ ዶክተር

  • @nadi753
    @nadi753 10 หลายเดือนก่อน +4

    ዶ/ር መስከረም እንደምን አለሽ? የእግዚአብሔር መንፈስ ሁሌም ከአንቺ ጋር ይሁን።ለርዕሱ ማሳያ ያደረግሽው ሥዕል የByzantine ዘመን አሣሣል ዘይዜ እንጂ Renaissance ዘመን አሣሣል ዘይቤ አይደለም።ስለዚህም ተጨማሪ ምርምር ማድረግ ይጠበቅብሻል። ለምታደርጊው ነገር አክብሮቴን እገልፃለሁ።💚💛❤️

  • @ella2-r1w
    @ella2-r1w 10 หลายเดือนก่อน +1

    እድሜ እና ጤና ይስጥሽ❤

  • @rahelberhane1733
    @rahelberhane1733 10 หลายเดือนก่อน +1

    Enquanእንኳን እግዚአብሔር ማረሽ ውድ እህቴ

  • @amalajekidusan6360
    @amalajekidusan6360 10 หลายเดือนก่อน +2

    እዉነት ነዉ ሁሉን የአዉደምሕረት ቀሚስ ለባሾችን መከተል የሌለብን:: ተዋሕዶ እምነታች የማስተማር እንጂ እንደ ኦርቶዶክሶች ( Ortho-dox) አትማርም:: የቤተክርስቲያን መሠረቷ የእምነት መሠረቷ ተዋሕዶ ብቻ ነዉ::
    መምህርት መስከረም ተናግረሻል ከነመረጃዉ ልብ ያለዉ ልብ ይበል::
    ብዝት በይልኝ !!!!!!

  • @emmanuelhabte4672
    @emmanuelhabte4672 10 หลายเดือนก่อน

    Meskerem Lechisa Dr.)❤❤❤❤❤❤❤ Tarikachin nesh berchilin. Ye Ethiopia. Anbessa.

  • @hannadesalegn5793
    @hannadesalegn5793 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተርዬ ሁሉም ሴት እንዳንቺ ቢሆን🎉🎉🎉🎉

  • @maxmini8328
    @maxmini8328 10 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks for sharing the story 🙏 cover the hair.

  • @SofiaJemal-rk1sf
    @SofiaJemal-rk1sf 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጭንቅላትሽንን አይቀይርብሽ አዋቂ ነሽ እግዚአብሔር ከነናቱ ከአንቺ ጋር ይሁኑ

  • @yohanneslemma365
    @yohanneslemma365 10 หลายเดือนก่อน +1

    Dr. Meskerem, may God bless you and keep you safe. Your lectures are critical for preserving the one True Church against her enemies.

  • @birhanusimegn2220
    @birhanusimegn2220 10 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ወሳኝ መረጃ ነው ። አቀራረብም ግሩም ነው። እግዝአብሔር ይስጥልን። ከቴሌጂ ትምህርት ላይ ያለኝ እይታ፣ 'ያደጉ ሃገራት ቴሌጂ እምነት አልባ ነው፣ ለምን አስተማሪዎች እምነት የሌላቸው ናቸውና'። በተለምዶ ' አቡን እገሌ ውጭ ቴሌጂ ተምረዋል' ሲባል እደነግጣለሁ።

  • @MenbereZenebe-h5i
    @MenbereZenebe-h5i 10 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን ሠላም መጣሽ ጨርሶ ይማርሽ

  • @ሳርቤትቲዩብ
    @ሳርቤትቲዩብ 10 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳ ደህና መጣሽልን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ጠቃሚ ትምህርት ነው

  • @YohannesTilahun-c9j
    @YohannesTilahun-c9j 10 หลายเดือนก่อน +1

    በርቺ እግዛቤሔር ይርዳሽ

  • @BirukBelay-o4i
    @BirukBelay-o4i 10 หลายเดือนก่อน +1

    መስኪ እግዚሀብሔር በየቀኑ እውቀትሽን ያብዛልሽ አንቺ ምልክት ነሽ🙏🙏🙏

  • @yedilgetachew4808
    @yedilgetachew4808 10 หลายเดือนก่อน +1

    ብዙዎቻችን ኢትዬጽያን ሳናውቃት እንጠላታለን ሚስጥራውታውያን መሀበራት አውቀዋት ነው የሚጠላት

  • @Mekdessime-dt6rr
    @Mekdessime-dt6rr 10 หลายเดือนก่อน +1

    enkwan dehna metu dr enamesegnalen

  • @danieltekle5206
    @danieltekle5206 10 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይባርክሽ።

  • @senaittadesse579
    @senaittadesse579 10 หลายเดือนก่อน +1

    እድሜ ከጤና ጋር ያድልሽ።ጌታ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን

  • @millimilli7193
    @millimilli7193 10 หลายเดือนก่อน +2

    የበለጠ እውቀቱን ይግለጽልሽ።

  • @dawitetsegaye1472
    @dawitetsegaye1472 10 หลายเดือนก่อน +2

    እመአምላክ የበላይሰብ እመቤት አሁንም ከፊትሽ እየቀደመች ትምራሽ::
    በርችልን ዶክተር::

  • @meronwoubshet
    @meronwoubshet 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ።

  • @mb74091
    @mb74091 10 หลายเดือนก่อน +1

    ግን መቼ ነው ቅዱሳኖች ሳይሞቱ ሚያሼንፉት አሁንስ አስጠላኝ በእውነት እስኪ ንገሩን በሁለቱም ያሼነፉትን በእግዚአብሔር

  • @rahelassefa1766
    @rahelassefa1766 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 10 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት እናመሠግናለን❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @saraalmedon7080
    @saraalmedon7080 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግኒት እንኳንም በሰላም መጣሽ።ያገልግሎት ዘመንሽን ያብዛልን ቸሩ መድሀኒ አለም።

  • @beltuamare53
    @beltuamare53 10 หลายเดือนก่อน +1

    አመሰግናለሁ

  • @ameneerdachew2453
    @ameneerdachew2453 10 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ፣ይርዳሽ !!!!! መሰረት:የሚሆነን:ትምህርት:ይመስላልና!!!!!!

  • @senayttasefay
    @senayttasefay 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤️ዶክተርዬ ዬዬ አንዳቺ ያሉ ይብዙ ❤❤❤❤
    ዶክተር ‼️ እባክሽን በተለይ ውጪ ያለን ሰወች እኔም የተቸገርኩበት ነገር‼️ ልጄ (ልጆቻችን ) ስለሀገራቸው❗️ ስለሐይማኖት ❗️ስለጥንታዊ ታሪክ ❗️እውነታውን እንደዚህ በማስረጃ በእንግሊዘኛ ❗️አጠር ያሉ ትምርቶችንም ብታቀርቢ ትልቁ ፈተና ልጆቹ በጣም አይምሮአቸው የመጠቀ ነው ትምርትቤት ከሚማሩት ❗️ከጓደኛቻቸው ከተክኖለጂው ያለው እውቀት በቃ ትክክለኛውን መርጠው እንዲረድ መንገድ መንገዱን የሚያስተምር ነገር እባሽን ታደጊን አማርኛውን ቢሰሙትም በደብ አይገባቸውም .15አመት በላይ ላሉ ልጆች እንዳያደክምሽ ጥቆማ ብትሰጪልን ⁉️

  • @senaytgizawe406
    @senaytgizawe406 10 หลายเดือนก่อน +8

    በጣም እግዚአብሔር ይስጥልን ጥሩ ትምህርት ነው።

  • @mekushanigus
    @mekushanigus 10 หลายเดือนก่อน +2

    ዶ/ር ሰምተነው የማናቀውን ታሪክ ጥናት ና ምርምር አድርገሽ በጥሩ ማብራሪያ ና ገለፃ ስለምታቀርቢልን እጅግ በጣም እናመሰግናለን።