ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ስወድሽ ስርአትሽ ብቻ ይበቃል ጎበዝ ሴት ነሽ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ከነ መላው ቤተሰብሽ
መቸም ቢመዘን ከእኔ አይበልጥም ልኬት 😅 እኔም በጣም ነው የምወዳት ስለ አገሯ ስለ ሐይማኖ ዋ ሰለ ሁሉም ነገር ያላት ፍቅር ብቻ እግዚአብሔር ከክፉ ነገሮች ይጠብቃት 🤲
ያክብርልን መምህራችኝ። በመማር ማስተማር ዘርፍ ላይ የምገኝ እንደመሆኔ ብዙ ትምህርቶችን እየወሰድኩ ነው። መድሃኔ ዓለም ለዓለም ሁሉ በበጎ እንዳበራሽ ያኑርሽ። ጥበብን ያድልሽ። ከክፉ ይጠብቅሽም። 🙏
ሠላም ዶክተር መስከረም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሄር ከነቤተሰብሽ ይጠብቅሽ ጸጋውምን ያብዛልሽ፣ የዛሬ ዕይታሽ እጅግ ወሳኙ ምዕራፍ ይመስለኘል። የኔ ምልከታ በጣም ጥሩ ዕይታና በዕውቀት ላይ የተመሠረተ ትንታኔና ገለጻ ሆኖ አግኝቼዋለሁ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በእጇ ያለውን መንፈሳዊ ጸጋዎች በሚገባ መጠቀም ይገባታል። በተለይ የሰዎች ስብዕና ግንባታ ከማኅበርሰብ ባህልና ዕሴቶችን ኃይማኖታዊ ገጽታን በተላበሱ መንገድ መቃኘትና ለትውልዱ ማስተማር ይገባታል። ሴኩላሪዝም ከብዙ ዕምነት ባለቤት ሀገር አንጻር ለመንግስት ትታው በውስጧ ለሚገኙ ምዕመናን ግን በተገቢው መንገድ ለሀገርና ለህዝብ በሚጠቅሙ መልኩ የመሪነት ሚናዋን በመወጣት ካስተሳሰብ ቅኝ ተገዢነት የተላቀቀ ትውልድ እንዲፈጠር በኃይማኖት ውስጥ የዘመናዊ አስተሳሰብን፣ የአስተዳደር ሥራዓትን መገንባት አለባጥት ። በተለይ የአብነት ትምህርት ቤቶች እና የሰንበት ትምህርት ቤቶች ጥንካራ ስበዕናነ ተላብሰው እንዲጎለብቱ የበጹዕ አቡን ጎርጎሪዮስን ዕይታ ወድ ተግባር ማስገባት ያስፈልጋል። ቤት ክርስቲያን ሲጪ እንጂ ተቀባይ መሆን የለባትም። በርቺ
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
ሰው ሊማር ሊመራመር ሊፈላሰፍ ቀመር ሊቀምርእማይታይ ሊያይ እማይዳሰስ ሊጨብጥእማይታፈስ ሊቆረጥም እማይታኘክ ሊውጥበዘመን ዘመናዊ ተወሽቆመማር ጀመረ አለማወቁን አውቆከፊደል ፊደል ተመርጦከቋንቋ ቋንቋ ተቀይጦሀገሬው ተማረ እንግሊዘኛ ሊመራመር ሊፈላሰፍ ሊሆን ጠፈርተኛህፃናቱ አባታቸውን ዳዲ እናታቸውን ማሚእያሉ ፈነጠዙ ያለ ከልካይ ተቃዋሚአባትም ጎበዝ ልጀ እናትም ጎሽ ልጀ እያሉአጀገኗቸው ከቅየ እንዲኮበልሉወላጂም ሳይረዳውልጆችም ሳይገባቸውመጠቁ በእውቀታቸው ድንቅ ተባሉ በችሎታቸው።አልማዙን ደፍጥጠው በነሀስ መሞሸራቸውአንቱ አስባላቸው አለማወቃቸውብልህ እየመለሰ ይጠይቃልእየጠየቀ ያገናዝባልእያገናዘበ ይረዳልየተረዳውን ከራሱ በራሱ ይጠቀልላልሞኝ እየወጉት ይስቃልእየነጠቁት ይጠብቃልሲለውጡት ይለወጣትለምን እንዴት እንደተለወጠ አይጠቅም ይመስለዋል የተበለጠእናም በየውህነት የተሸፈነ ሞኝነትበዝምታ የተዋጠ ቸልተኛነትእማይጨበጥ እውቀት እማይታመን እምነትእማይታወቅ ስሜት ትውልዴን አደረገውከቆመ እንዳይራመድ ከወደቀ እንዳይነሳ ከተኛ እንዳይነቃ እንዳይላቀቅ ከአልጋው። #### ዶክተር መስከረም ለቺሳ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ🙏🙏🙏
ዉብ ሴት ከዉብ ዐእምሮ ጋር:: ዘርሽ ይባረክ:: የዘመናችን እሌኒ ብልሽ ሃሳቤን ትረጃለሽ:: ስለሁሉም በተዋሕዶ በፀሎት እንትጋ::
እንኳን ደህና መጣሽልን ዶ/ር መስከረም ለቺሳ በእውነት እያንዳንዷ የምትጠቀሚው የምትተነትኝልን ይህ ጥናትሽ በጣም ጥሩነው የእኔ ልጅ እራሱ ከ7ኛ ክፍል አ ቺ እንዳልሽው ብሎኝ አልማርም ብሏል እናም የምትይው ሁሉ እውነት ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን
ጥንት አባቶቻችን ወደ ገጠር በመሄድ መንገድ በመስራት ደብር በመስራት ገጠርን ያለሙ ነበር እኛ ግን ከገጠር ወደ ከተማ ከከተማ ወደ አረብ አገር!
❤❤❤❤እግዚአብሔር እድሜሽን ያርዝመዉ
ዶር መሰራት ካለበት በህፃናት ከቤተሰብ ከሃገርና አገር በቀል እንዱሆን ሆኖ መጀመር አለበት። ለዚህ እና ለመሳሰሉት ሁሉ እይታሽ አደንቃለሁ ሁሌም እንደአዲስ እከታታለሁ። በሰላም በጤና ተሳክቶልሽ ለማየት ያብቃሽ! ያብቃን!አንቺን መሰሎች ሀገር በቀሎች ያብዛልን! አሜን!
መስኪ እዴሜሽን ያርዝመው ዘርሽን ይባርክ ፈጣሪ ወደቀደመ ማንነታችን ይመልሰን በርቺ ብዙዎችን አይን እያበራሽ ነው
ሥላሴ እውቀትንሽን አብዝተው አብዝተው ይባርኩልሽ።
Driving a customer with a ride, listening this program, እምባዬ እየተናነቀኝ ነው የሰማሁት
እህታች ን፣ዶር መስከረም በቅድሚ የከበረ ሰላምታየን እያቀረብኩ ፣ ስለምታቀርቢልን ጠቅላላ ዕውቀት እጅግ በጣም አድርጌ እያመሰገንኩ ላንችና ለመላው ቤተሰቦችሽ መልካሙን ሁሉ በመመኘት ነው!!!
መስኪ እንዴት ነሽ የኛ ውድ ጀግናችንሰሞኑን ሃዲሳውያን ነን የሚሉ የቤተክርስቲያን ቀሳውስት አለባበስ ግዕዙን ሲያንቆረቁሩ የሰማዋቸውቅ/ጊዮርጊስንአቡነተ/ሃይማኖት በአጠቃላይ ፃድቃንን የሚቃወሙ ቀሳውስቶችን እየሰማን ነው።
Dr/ዘርሽን የድንግል ማር ያም ልጅ ዘር ማንዘርሽን ይባርክ!!!
ዶክተርዬ እኛ ሀገር ሄደሽ እራሱ ቃለ መጠየቅ አርገሽ የሆነ ጥናት ብትሰሪ በጣም ጥሩ ነው የረዱን መስለው ምን አክል እንደ ጎዱን 😢እኔ ተወልጄ ባደኩበት ሰፈር በልጅነታችን ክረምት ከበጋ ወንዛች ለም ነበር ጨፌ ነበር ዉሀ አይቸግረም ከብቶች እዛው እወንዝ ነበር የሚዉሉት በኃላ ግን ምን ተደረገ መስለሽኝ ንጹህ የመጠጥ ዉሀ ብለው ቧንቧ ሰሩልን ጥምቀት ባህር ነበር የምጠጣው ዉሀ በጣም ይፈልቅ ነበር ሳር ያድጋል ወራጅ ዉሀ ነበር እና ቧንቧ ከተሰራ በኃላ ያ ምንጭ ዙሪያ እንዳለ ደረቅ አደለም ቄጠማ ሳርም ጠፋ ቧንቧው እራሱ ተበላሽቶ ውሀ ጠፋ 😢በጣም አዘንን እዛው እጎኑ ደሞ ሌላ የ አማኑኤል ጸበል የሚባል ምንጭ ነበር የሰፈሩ ሰው ስለሚርቀው በሚል ሰበብ ሦስት ምንጮችን አጣምረው ወስደው ሌላ ቦታ ላይ ቧንቧ ሰሩ በቃ ወንዙ በረሀ ሆኖ ደረቅ ከብቶቻችን ዱር መቆየት አልቻሉም ጸሀዩ ቃጠሎ ሆነ ልማት ነበር እሱም ቀር ምክንያቱም ዉሀ የለም እዛው እልፍ ብሎ ደሞ ከተራራ ስር የሚፈልቅ በጣም ኩልል ያለውን ዉሀ ቧንቧ ብለው ድፍን አርገው አደረቁት ዶክተር ይህ ምንጭ ሲደፈን ደሞ የባሰ ሀገሩ በረሃ ሆነ የጓሮ አትክልት ያለሙ ነበር ቀረ ጌሾ እና ኮባ በሶብላ በጣም ያመርቱ ነበር ጭራሽ ጠፋ ለራሳቸው እራሱ ችግር ሆነ እና በልማት እና ንጹህ የመጠጥ ዉሀ ሰበብ ሀገራችን እያደረቁ ነው በጣም የሚገርመው ልክ ጨርሶ ሀገሩ በረሀ ከሆነ በኃላ ዉሀ ቆፍረው አወጡ 🤔ለምን መጀመሪያ ይሄንን አላረጉም ነበር በጣም ገዳይ ናቸው በማር የተለወሱ መርዞች ናቸው
Betham yasaznal. Sintu ye Ethiopia kifel yehon endih aynet huneta letefetherew? Be erdata sim gebtew wede kulkulet eyashekolekolun new. Fethari Amlak yedreselen. Mikniyatum balew huneta chirash azekt eyeketetetun selehone.
ዶክተር እናመሰግናሐን። አፄ ዘረያዕቆብ ያስፈልገናል አገራችንን ከእነደገና መስመር ለ ማሲያዝ
እግዚአብሔር ይስጥልን ።
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህርት ትልቅ ነገር ነዉ
የኛ ጀግና በርችልን ት/ትሽ በጣም ይመስጣል ዶ/ር
ዶ/ ር መስከረም ድንቅ ሀሳብ እና ትምህርት
ስለሚያቀርቡልን የረቀቀ የጣፈጠ የነጠረ እውነታዊ ትምሕርት ቃለሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን። መድኃኔዓለም ብርሃኑን ያብዛልዎት ያብራልዎት።
እናመሰግናለን 🙏
በዚህ ጊዜ አንችን ያስነሳ የድግልማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን🙏
አሜን
ዶክተር መስከረም እንኳን በሰላም መጣሽ እግዚያብሔር ደግሞ ደጋግሞ ፀጋውን ያብዛልሽቤተሰቦችሽን ይጠብቅልሽ ለኛም አስተዋይ አይምሮ ያድለን ሰምተን በተግባር ለመተግበር ቸሩ ጌታ መድሀኒያለም ይርዳን አሜን❤❤❤
በእውነት መልካም አመለካከት አና እይታ ነው ይበርቱልን! ተስፋ ሳንቆርጥ ተግተን መታግል ይኖርብናል::
አሜን! እግዚአብሔር ይስጥልን! ይህን የመሰለ የእውቀት አድማስ ስላካፈልሽን❤
በጣም ነው የሚገርመው ዶክተር ፣ አሁን አሁን እየበዛ ያለው ወጣቱ የመንፈስ ጭንቀት ተስፋ መቁረጥ ፣ ይሄን የትምህርት ስርዓት ያመጣው ይመስለኛል ዶክተርዬ
እግዚአብሔር ያክብርዎት ዶ/ር! ለምልማ እየበቀለች ላለችው ኢትዮጵያ የእግዚአብሔር ሠራዊት ይሆኑ ዘንድ ምኞቴ ብቻ ሳይሆን የዘወትር ጸሎቴ ነው። ይበርቱልን።
God bless you mezki
ዶ/ር መስከረም ለቺሳ የእውነት አምላክ ህይወትሽን ቤተሰቦችን እውቀትሽን ይባርክልኝ እንዳንቺ አይነቶችን ያብዛልን ክፋዎችን ጥልቅ ባህር ይጣልልን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አማን
እናመሰግናለን ። እጅግ የሚገርም ጥናት ነው ።
ዶ/ር መስከረም ጥሩ እውቀት የሚሰጥ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
ስላምና ጤና ላንቺና ለቤተስቦችሽ ይሁን አንቺ በዚህ በደረስንበት ዘመን የአለምን የተደበቀና የተቀበረን እውነት እግዚአብሔር በገለጠልሽ መጠን እያወጣሽና እየገለጥሽ ነው ስዎችም በእውነት የሚስሙበትና የሚረዱበትን አእምሮ ይስጥልን ።
በርቺ እግዚአብሔር ካንቺ ጋ ነው
ዶክተር መስከረም ረጋ ባለ ለዛ ባለው አቀራረብ ያስተማርሽው ትምህርት በጣም የሚደንቅ ነው የፈዘዘውን የኢትዮጵያ ህዝብ የሚያነቃ ነው ግን ልብ ላለው በቁማችን ያልተወሰደብን ነገር የለም እግዚአብሔር ልቦናችንን ይክፈተው ለአንቺም ጸጋውን ያብዛልሽ በእድሜ በጤና ያቆይሽ አሜን።
Dr.Egziabher edmena Tena Yistish
ሰፋ ያለማብራሪያ ስለ ሃዲሳውያን ቀሳውስቶች
የኔ ደርባባ ስወድሽ
መስኪዬ እንኳን ደናህ መጣሽልን ልፍትሽን መዳኒያለም ይቁጠርልሽ እንጂ በዚ ግዜማ እያየሽው አንኳን አንቺ የምትይውን ይቅርና ያለውንም እያጠፉት አይደል መሲኪዬ የለፍሽበትን ግን የሀገርሽን የቤተክርስቲያንሽን ትንሳዬ ያሳይሽ የድንግል ልጅ
ነብይ ዲቦራ ስወድሽ እኔ ማርያምን ባይኔ ጥበበኛ ሴት ለማየት እመኛለዉ አገሬ ስገባ
Hey dr we love you
Egezaber yemesegen tebareki❤❤❤
ዶከተር መስከረም ድሮማለት በቀዳማዊ ኃይለስላሴ ዘመነ መንግስት በትምህርት ሚኒስተር ግብረ ገብነት ትምህርት ነበር ውጭ ተልከው ተምረው የመጡ መምህራን ዳይረክተሮች የተሾሙ መምህራን ግብረገብነት ትምህርት ሰረዙት ስድሳዎቹ አከባቢ አስተማሪና ተማሪ መናናቅ ጀመሩ እድገት በሕብረት መምህራን ተናቁ እምነት መንቋሸሽ እያለ ለዛሬ ውርደት ደረስን❤
ዶክተር እግዚኣብሔር ይስጥልን። ጥበቡን ያብዛልሽ። ኣቤት ሰው ግን የት ነው ያለው ? ይሄን የመሰለ ትምህርት ትቶ ወየው ። ኣንድ መምህር ኣንድ ተማሪ ብቻ ይዘው ሲሰብኩ ኣባ ኣሉኣቸው ተማሪዎቾ የት ሄዱ ያዪታል ለኣንድ ብቻ እኮ ነው የሚያስተምሩት ሲሉኣቸው ድሮም እሱ ብቻ ነበር የሚማረው ኣሉ ይባላል። ከብዛት ጥራት። ብርታቱን ያድልልን።
ዶ/ር እግዚአብሔር ይባርክሽ የአገልግሎት ዘመንሽን ያስፋልሽ። ስለ ሀገራችን የትምህርት ስርዓት ትርጉም ያለው ሀሳብ ነው ያጋራሽን። በዚህ ባታቆሚ እና በተመሳሳይ የሀገራችንን የስራ ህይወት ደግሞ ብትዳስሺልን ብዬ አስባለሀ። አንዳንዴ ሳስበው ለመኖር መስራት እና ለመስራት መኖር መሀል ብዙዎቻችን ስንደክም ከራሳችንም ጋር ይሁን ከፈጣሪ ጋር ሳንገናኝ እንደባከንን እናልፋለን። ስለዚህ እስኪ ቀደምት አበው ስለ ስራ ያላቸው እሳቤ ብትዳስሺውና ብታሳውቂን መልካም ነው ብዬ አስባለሁ። መልካም ነገር ሁሉ ለእንቺም ለቤተሰብሽም ይሁን እህታችን!
Thanks Dr.Meskerem you got the main problem and solution of our country Ethiopia that most people missed it.
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ።
በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር (መስኪዬ)!❤❤❤
የሬዲዮ ሰአት ብታገኚ እና በሬዲዮ ትምህርቶሽን ማቅረብ ብትችይ ብዙ ሰው የመስማት እድል ይኖረው ነበር።
ማን አድርሷት
ዶክተር እዳቼ አይነቱን እልፍ ይስጠን ፈጣሪ
የኔ ወርቅ እህት እንኳን ደና መጣሽ እንዲያው ኢትዮጵያ እንዳዲስ ፈርስ ካልተሰራች ድካም ነው መቸም ተሰግስገው ኢትዮጵያ ን ለማጥፍት ተነሳስተዋል የኢትዮጵያ ንጉስ መቶ እንዳዲስ ይሰራታል ብየ ከምጠብቀው አንዷ ነኝ❤❤❤❤
The right agenda by the right professional in the field of education for one aspect of solution to Ethiopia.🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይስጥልን በርቺልን እድሜና ጤና ይስጥልን ከንመላው ቤተሰብሽ
ቤተክርስቲያን የራሷን በየሰንበት ትምህርት ቤቱ የሚሰጥ ስርዓተ ትምህርት ታዘጋጅ
አይ ጀግና አንቺ እኮ ከጀግናም ጀግና ነሽ ማን ነው አገርን ሪቢውልድ ለማድረግ እየተሟሟተ ያለው አንቺን እነጂ ማነንም አላየሁ አንቺ ብቻ እግዛብሔር አንቺንና ቤተሰቦችሽን ይባርክ
እግዚአብሐር ያክብርልን፤ አብዛኛው ትምህርትሽ ልጆቼን እንዴት እያሳደኳቸው እንደሆነ አሳይቶኛል መቀየር/ማስተካከል ያለብኝን፣ ማተኮር ያለብኝ ምን ላይ እንደሆነ በደንብ አሳይተሽኛል አምላከ ቅዱሳን ጥበብን ይጨምርለሽ የህፃናት አምላክ ይጠብቅልን ዶ/ር
ሰላም ዶ/እንኳን ደህና መጣሽ
Dr. Egziabher edmena Tena yistish 34 amet astemire ginizabe sile hagere ahun anchee sitinageree new yegebagn ahun tureta laye negn Egziabher yimesgen Tebarekee!
❤❤❤
በርቺ እህታችን ፕሮግራሞችሽን ብዙ ግዜ አያለው ስለኢትዮጵያዊነትና ስለታነፁ ልጆችዋ ያለሽ ራእይ አካሄድና ስራ እጅጉን የሚመሰገን ነው ጌታ ይባርክሽ
Y ETHIOPIA wed lej, betam new ymeketatelsh, ebakesh mikun astekakyew, amesgenalhu
መስኪ በርችልን 👌🙏
እንኳን ደህና መጣሽ መምህር እናመሰግናለን
GOD Blues you I proud of you my sister
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሰላመ ክርስቶስ ከሁላችን ጋር ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ እንዳለ ያሉ ያብዛልን ለኔ እና መሰሎቼ ማስተዋልን ያድለን
ተባረኪ
ደክተር ለምታደርጊው ቀና ጥረትሽ ፈጣሪ አምላከ ከፈትሽ ይቀድምልሽ ዘንድ ሰመኝልሽ ፍጹም ከልቤ ነው
ማርታ ማርታ በብዙ ትጨነቂያለሽ:: ትታወኪማለሽ የሚያስፈልገው ግን ጥቂት ወይም አንድ ነገር ነው:: ሉቃስ 10:41 እናመሰግናለን እህታችን
እናመሰግናለን ዶ/ሮ
እግዚአብሔር ይስጥልን ። እናመሰግናለን ተባረኪ ።
እግዚአብሔር ይስጥልን ይጠብቅልን በጥበብ በሞገስ ይጎብኝልን!!!!!
ሰላም መምህር :: እረዝም: እድሜን እመኞለው ::
እንኳን ደና ቆየሽን መምህርት
👋🙏
ድንቅ አገላልፅ
ፈጣሪ እውቀትን ይምርልሽ
እያቀረብሽልን ያለው መፍትሔ በጣም ጠቃሚ ነው ፡፡እጅግ በብዙ ባንጠቀም እንኳ ቢንስ በትንሹ የት እንዳለን ማሳያ ነው፡፡ትምህርትሽን የተከታተለ ሰው ይናቃል ባይ ነኝ፡፡እናመሰግናለን ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን፡፡
enkuwan dena metash Dr
ዶክተር ትክክልነሽ
ዶ/ር እናመሠግናለን
ቃለህይወት ያሰማልን🙏
እኔንም የሰራኝ ማንበብ ነው።ባላነብ ኢትዮጵያንም ዓለምንም አላውቃትም።ትንሽዬ ሻይ ቤት ሻይ እየጠጣን ስለክሬሚሊንና ኋይት ሀውስ ዜና ቭስናወራ አንድ ባለድግሪና አለቃችን የሆነ ታዝቦን ደፋሮች ናችሁ አሁን ፋንቱ ሻይ ቤት ቁጭ ብላችሁ ስለ ኋይት ሀውስ ትተቻላችሁ ብሎ ፈንጠር ብሎ በንቀት ተለዬን።እኛም ከጋበዙን እዛም ማውራት እንችላለን ብለን ትንታኔውን ቀጠልን።
የማብዛሽ
በጣም አወድሻለሁኝ
Thanks D/r Meskerem 🙏 ተባረኪ ❤
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በርቺ እናመሰግናለን
እሰይ መጣችልን
Welcome Dr!
እንኳዕ በሠናይ መጻእኪ 🙏
አናመሠግናለን እህታችን ዶ ር መሥከርም ጡሩ ሀሳብ ነው ፀጋውን ያብዛልሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ አለባ በስሽ በጣም ያምራል❤❤❤❤
Thank you 😊 🙏 💓
ስለምታደርሽን መረጃ እግዚአብሔር ይስጥልን
እዉነት አሁን መማር 42:41 44:37
ሌላ ሀገር ካላቹ ሂዱ
ሜልዬን ያድርግሽ
እንኳን ደና መጣሽ ዶክተር
Dr. Meskerem enkuan dehna methash.❤ Bemasreja ens bemerja asdegfesh selemtaschebechin genzabe betham enamesgnalen. Yezare w genzabe maschebecha thenatu 10 amet endehone negreshenal. Yemiyasaznew gin ahun balew huneta demo hulum yemibal huneta bebizu bethef keftual. Lehulum meseret yemihonew wanegnaw yetemihert curriculum bathekalay bemigeba mekeyer alebet(anchim belela video beleshowal)
ዶክተር እንኳን ደህና መጣሽ
አኮሔዳቸውን አስረጅን
ዶክተር መሥከረምበቻልኩት መጠንአሣቦችሽን በተለያየጊዜአዳምጫለው እያዳመጥኩነው ላአድማጮችሽ የምለው እንደዋዛ ጠቆም አድርጋ የምታለፈውን እንደዋዛ እንዳታዮት በጥልቅ መርምሩ?በጣም ጠቃሚ እና መሰረታዊ ነገር ናቸው ለምሳሌ የድሩ ቃላቶቻችን እየጠፍ ነው ያለችው እና የደካማውን ሀያሉ ተጠቅሞብት ጥሎት መሸምጠጥ ያለቸው ብርቱ አሳብናቸው በመንፍሳዊው ሌሎች አማኞች ስጋን ትቶትተነሳ ለሚሉ ምን እያሉ እንደሆነ እና በየግል ሂወታችን ደግሞ ተጠቅሞ መጣልን(ዮዝኤንድስሮው)ፀያፍነት ያሳያል ሌላው ቀደም እኔም ለመግለፅ ሞክሪ አለው የቀደም ቃላቶቻችን የነገሮችን የተሰሩበትን እና እንዴት እነደተሰሩ እፅዋቱ ስመ ቃል ደግሞ የመደሐኒትነት ጠባያቸውን ሁሉ ገላጭ ናቸው እና ይቀደም ቃላቶቻችን ተውን ማለት ምንን እያጣን እና ከዕውቀት ፣ከመደሐኒታችን እንዲሁም ከነገሮች ስሪት ጥበብ እየተነጠልን እንደሆነ ልብ በሉ በርች እሕታችን እናመሠግናለን
ሠላም ልእልት
ስወድሽ ስርአትሽ ብቻ ይበቃል ጎበዝ ሴት ነሽ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ከነ መላው ቤተሰብሽ
መቸም ቢመዘን ከእኔ አይበልጥም ልኬት 😅 እኔም በጣም ነው የምወዳት ስለ አገሯ ስለ ሐይማኖ ዋ ሰለ ሁሉም ነገር ያላት ፍቅር ብቻ እግዚአብሔር ከክፉ ነገሮች ይጠብቃት 🤲
ያክብርልን መምህራችኝ። በመማር ማስተማር ዘርፍ ላይ የምገኝ እንደመሆኔ ብዙ ትምህርቶችን እየወሰድኩ ነው።
መድሃኔ ዓለም ለዓለም ሁሉ በበጎ እንዳበራሽ ያኑርሽ። ጥበብን ያድልሽ። ከክፉ ይጠብቅሽም። 🙏
ሠላም ዶክተር መስከረም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሄር ከነቤተሰብሽ ይጠብቅሽ ጸጋውምን ያብዛልሽ፣ የዛሬ ዕይታሽ እጅግ ወሳኙ ምዕራፍ ይመስለኘል። የኔ ምልከታ በጣም ጥሩ ዕይታና በዕውቀት ላይ የተመሠረተ ትንታኔና ገለጻ ሆኖ አግኝቼዋለሁ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በእጇ ያለውን መንፈሳዊ ጸጋዎች በሚገባ መጠቀም ይገባታል። በተለይ የሰዎች ስብዕና ግንባታ ከማኅበርሰብ ባህልና ዕሴቶችን ኃይማኖታዊ ገጽታን በተላበሱ መንገድ መቃኘትና ለትውልዱ ማስተማር ይገባታል። ሴኩላሪዝም ከብዙ ዕምነት ባለቤት ሀገር አንጻር ለመንግስት ትታው በውስጧ ለሚገኙ ምዕመናን ግን በተገቢው መንገድ ለሀገርና ለህዝብ በሚጠቅሙ መልኩ የመሪነት ሚናዋን በመወጣት ካስተሳሰብ ቅኝ ተገዢነት የተላቀቀ ትውልድ እንዲፈጠር በኃይማኖት ውስጥ የዘመናዊ አስተሳሰብን፣ የአስተዳደር ሥራዓትን መገንባት አለባጥት ። በተለይ የአብነት ትምህርት ቤቶች እና የሰንበት ትምህርት ቤቶች ጥንካራ ስበዕናነ ተላብሰው እንዲጎለብቱ የበጹዕ አቡን ጎርጎሪዮስን ዕይታ ወድ ተግባር ማስገባት ያስፈልጋል። ቤት ክርስቲያን ሲጪ እንጂ ተቀባይ መሆን የለባትም። በርቺ
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
ሰው ሊማር ሊመራመር
ሊፈላሰፍ ቀመር ሊቀምር
እማይታይ ሊያይ እማይዳሰስ ሊጨብጥ
እማይታፈስ ሊቆረጥም እማይታኘክ ሊውጥ
በዘመን ዘመናዊ ተወሽቆ
መማር ጀመረ አለማወቁን አውቆ
ከፊደል ፊደል ተመርጦ
ከቋንቋ ቋንቋ ተቀይጦ
ሀገሬው ተማረ እንግሊዘኛ
ሊመራመር ሊፈላሰፍ ሊሆን ጠፈርተኛ
ህፃናቱ አባታቸውን ዳዲ እናታቸውን ማሚ
እያሉ ፈነጠዙ ያለ ከልካይ ተቃዋሚ
አባትም ጎበዝ ልጀ እናትም ጎሽ ልጀ እያሉ
አጀገኗቸው ከቅየ እንዲኮበልሉ
ወላጂም ሳይረዳው
ልጆችም ሳይገባቸው
መጠቁ በእውቀታቸው
ድንቅ ተባሉ በችሎታቸው።
አልማዙን ደፍጥጠው በነሀስ መሞሸራቸው
አንቱ አስባላቸው አለማወቃቸው
ብልህ እየመለሰ ይጠይቃል
እየጠየቀ ያገናዝባል
እያገናዘበ ይረዳል
የተረዳውን ከራሱ በራሱ ይጠቀልላል
ሞኝ እየወጉት ይስቃል
እየነጠቁት ይጠብቃል
ሲለውጡት ይለወጣት
ለምን እንዴት እንደተለወጠ አይጠቅም ይመስለዋል የተበለጠ
እናም በየውህነት የተሸፈነ ሞኝነት
በዝምታ የተዋጠ ቸልተኛነት
እማይጨበጥ እውቀት
እማይታመን እምነት
እማይታወቅ ስሜት
ትውልዴን አደረገው
ከቆመ እንዳይራመድ
ከወደቀ እንዳይነሳ
ከተኛ እንዳይነቃ እንዳይላቀቅ ከአልጋው።
#### ዶክተር መስከረም ለቺሳ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ🙏🙏🙏
ዉብ ሴት ከዉብ ዐእምሮ ጋር::
ዘርሽ ይባረክ:: የዘመናችን እሌኒ ብልሽ ሃሳቤን ትረጃለሽ::
ስለሁሉም በተዋሕዶ በፀሎት እንትጋ::
እንኳን ደህና መጣሽልን ዶ/ር መስከረም ለቺሳ በእውነት እያንዳንዷ የምትጠቀሚው የምትተነትኝልን ይህ ጥናትሽ በጣም ጥሩነው
የእኔ ልጅ እራሱ ከ7ኛ ክፍል አ ቺ እንዳልሽው ብሎኝ አልማርም ብሏል እናም የምትይው ሁሉ እውነት ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን
ጥንት አባቶቻችን ወደ ገጠር በመሄድ መንገድ በመስራት ደብር በመስራት ገጠርን ያለሙ ነበር እኛ ግን ከገጠር ወደ ከተማ ከከተማ ወደ አረብ አገር!
❤❤❤❤እግዚአብሔር እድሜሽን ያርዝመዉ
ዶር መሰራት ካለበት በህፃናት ከቤተሰብ ከሃገርና አገር በቀል እንዱሆን ሆኖ መጀመር አለበት። ለዚህ እና ለመሳሰሉት ሁሉ እይታሽ አደንቃለሁ ሁሌም እንደአዲስ እከታታለሁ። በሰላም በጤና ተሳክቶልሽ ለማየት ያብቃሽ! ያብቃን!
አንቺን መሰሎች ሀገር በቀሎች ያብዛልን! አሜን!
መስኪ እዴሜሽን ያርዝመው ዘርሽን ይባርክ ፈጣሪ ወደቀደመ ማንነታችን ይመልሰን በርቺ ብዙዎችን አይን እያበራሽ ነው
ሥላሴ እውቀትንሽን አብዝተው አብዝተው ይባርኩልሽ።
Driving a customer with a ride, listening this program, እምባዬ እየተናነቀኝ ነው የሰማሁት
እህታች ን፣ዶር መስከረም በቅድሚ የከበረ ሰላምታየን እያቀረብኩ ፣ ስለምታቀርቢልን ጠቅላላ ዕውቀት እጅግ በጣም አድርጌ እያመሰገንኩ ላንችና ለመላው ቤተሰቦችሽ መልካሙን ሁሉ በመመኘት ነው!!!
መስኪ እንዴት ነሽ የኛ ውድ ጀግናችን
ሰሞኑን ሃዲሳውያን ነን የሚሉ የቤተክርስቲያን ቀሳውስት አለባበስ ግዕዙን ሲያንቆረቁሩ የሰማዋቸው
ቅ/ጊዮርጊስን
አቡነተ/ሃይማኖት በአጠቃላይ ፃድቃንን የሚቃወሙ ቀሳውስቶችን እየሰማን ነው።
Dr/ዘርሽን የድንግል ማር ያም ልጅ ዘር ማንዘርሽን ይባርክ!!!
ዶክተርዬ እኛ ሀገር ሄደሽ እራሱ ቃለ መጠየቅ አርገሽ የሆነ ጥናት ብትሰሪ በጣም ጥሩ ነው የረዱን መስለው ምን አክል እንደ ጎዱን 😢እኔ ተወልጄ ባደኩበት ሰፈር በልጅነታችን ክረምት ከበጋ ወንዛች ለም ነበር ጨፌ ነበር ዉሀ አይቸግረም ከብቶች እዛው እወንዝ ነበር የሚዉሉት በኃላ ግን ምን ተደረገ መስለሽኝ ንጹህ የመጠጥ ዉሀ ብለው ቧንቧ ሰሩልን ጥምቀት ባህር ነበር የምጠጣው ዉሀ በጣም ይፈልቅ ነበር ሳር ያድጋል ወራጅ ዉሀ ነበር እና ቧንቧ ከተሰራ በኃላ ያ ምንጭ ዙሪያ እንዳለ ደረቅ አደለም ቄጠማ ሳርም ጠፋ ቧንቧው እራሱ ተበላሽቶ ውሀ ጠፋ 😢በጣም አዘንን እዛው እጎኑ ደሞ ሌላ የ አማኑኤል ጸበል የሚባል ምንጭ ነበር የሰፈሩ ሰው ስለሚርቀው በሚል ሰበብ ሦስት ምንጮችን አጣምረው ወስደው ሌላ ቦታ ላይ ቧንቧ ሰሩ በቃ ወንዙ በረሀ ሆኖ ደረቅ ከብቶቻችን ዱር መቆየት አልቻሉም ጸሀዩ ቃጠሎ ሆነ ልማት ነበር እሱም ቀር ምክንያቱም ዉሀ የለም እዛው እልፍ ብሎ ደሞ ከተራራ ስር የሚፈልቅ በጣም ኩልል ያለውን ዉሀ ቧንቧ ብለው ድፍን አርገው አደረቁት ዶክተር ይህ ምንጭ ሲደፈን ደሞ የባሰ ሀገሩ በረሃ ሆነ የጓሮ አትክልት ያለሙ ነበር ቀረ ጌሾ እና ኮባ በሶብላ በጣም ያመርቱ ነበር ጭራሽ ጠፋ ለራሳቸው እራሱ ችግር ሆነ እና በልማት እና ንጹህ የመጠጥ ዉሀ ሰበብ ሀገራችን እያደረቁ ነው በጣም የሚገርመው ልክ ጨርሶ ሀገሩ በረሀ ከሆነ በኃላ ዉሀ ቆፍረው አወጡ 🤔ለምን መጀመሪያ ይሄንን አላረጉም ነበር በጣም ገዳይ ናቸው በማር የተለወሱ መርዞች ናቸው
Betham yasaznal. Sintu ye Ethiopia kifel yehon endih aynet huneta letefetherew? Be erdata sim gebtew wede kulkulet eyashekolekolun new. Fethari Amlak yedreselen. Mikniyatum balew huneta chirash azekt eyeketetetun selehone.
ዶክተር እናመሰግናሐን። አፄ ዘረያዕቆብ ያስፈልገናል አገራችንን ከእነደገና መስመር ለ ማሲያዝ
እግዚአብሔር ይስጥልን ።
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህርት ትልቅ ነገር ነዉ
የኛ ጀግና በርችልን ት/ትሽ በጣም ይመስጣል ዶ/ር
ዶ/ ር መስከረም ድንቅ ሀሳብ እና ትምህርት
ስለሚያቀርቡልን የረቀቀ የጣፈጠ የነጠረ እውነታዊ ትምሕርት ቃለሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን። መድኃኔዓለም ብርሃኑን ያብዛልዎት ያብራልዎት።
እናመሰግናለን 🙏
በዚህ ጊዜ አንችን ያስነሳ የድግልማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን🙏
አሜን
ዶክተር መስከረም
እንኳን በሰላም መጣሽ
እግዚያብሔር ደግሞ ደጋግሞ ፀጋውን ያብዛልሽ
ቤተሰቦችሽን ይጠብቅልሽ ለኛም አስተዋይ አይምሮ ያድለን ሰምተን በተግባር ለመተግበር ቸሩ ጌታ መድሀኒያለም ይርዳን አሜን❤❤❤
በእውነት መልካም አመለካከት አና እይታ ነው ይበርቱልን! ተስፋ ሳንቆርጥ ተግተን መታግል ይኖርብናል::
አሜን! እግዚአብሔር ይስጥልን!
ይህን የመሰለ የእውቀት አድማስ ስላካፈልሽን❤
በጣም ነው የሚገርመው ዶክተር ፣ አሁን አሁን እየበዛ ያለው ወጣቱ የመንፈስ ጭንቀት ተስፋ መቁረጥ ፣ ይሄን የትምህርት ስርዓት ያመጣው ይመስለኛል ዶክተርዬ
እግዚአብሔር ያክብርዎት ዶ/ር! ለምልማ እየበቀለች ላለችው ኢትዮጵያ የእግዚአብሔር ሠራዊት ይሆኑ ዘንድ ምኞቴ ብቻ ሳይሆን የዘወትር ጸሎቴ ነው። ይበርቱልን።
God bless you mezki
ዶ/ር መስከረም ለቺሳ የእውነት አምላክ ህይወትሽን ቤተሰቦችን እውቀትሽን ይባርክልኝ እንዳንቺ አይነቶችን ያብዛልን ክፋዎችን ጥልቅ ባህር ይጣልልን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አማን
እናመሰግናለን ። እጅግ የሚገርም ጥናት ነው ።
ዶ/ር መስከረም ጥሩ እውቀት የሚሰጥ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
ስላምና ጤና ላንቺና ለቤተስቦችሽ ይሁን አንቺ በዚህ በደረስንበት ዘመን የአለምን የተደበቀና የተቀበረን እውነት እግዚአብሔር በገለጠልሽ መጠን እያወጣሽና እየገለጥሽ ነው ስዎችም በእውነት የሚስሙበትና የሚረዱበትን አእምሮ ይስጥልን ።
በርቺ እግዚአብሔር ካንቺ ጋ ነው
ዶክተር መስከረም ረጋ ባለ ለዛ ባለው አቀራረብ ያስተማርሽው ትምህርት በጣም የሚደንቅ ነው የፈዘዘውን የኢትዮጵያ ህዝብ የሚያነቃ ነው ግን ልብ ላለው በቁማችን ያልተወሰደብን ነገር የለም እግዚአብሔር ልቦናችንን ይክፈተው ለአንቺም ጸጋውን ያብዛልሽ በእድሜ በጤና ያቆይሽ አሜን።
Dr.Egziabher edmena Tena Yistish
ሰፋ ያለማብራሪያ ስለ ሃዲሳውያን ቀሳውስቶች
የኔ ደርባባ ስወድሽ
መስኪዬ እንኳን ደናህ መጣሽልን ልፍትሽን መዳኒያለም ይቁጠርልሽ እንጂ በዚ ግዜማ እያየሽው አንኳን አንቺ የምትይውን ይቅርና ያለውንም እያጠፉት አይደል መሲኪዬ የለፍሽበትን ግን የሀገርሽን የቤተክርስቲያንሽን ትንሳዬ ያሳይሽ የድንግል ልጅ
ነብይ ዲቦራ ስወድሽ እኔ ማርያምን ባይኔ ጥበበኛ ሴት ለማየት እመኛለዉ አገሬ ስገባ
Hey dr we love you
Egezaber yemesegen tebareki❤❤❤
ዶከተር መስከረም ድሮማለት በቀዳማዊ ኃይለስላሴ ዘመነ መንግስት በትምህርት ሚኒስተር ግብረ ገብነት ትምህርት ነበር ውጭ ተልከው ተምረው የመጡ መምህራን ዳይረክተሮች የተሾሙ መምህራን
ግብረገብነት ትምህርት ሰረዙት ስድሳዎቹ አከባቢ አስተማሪና ተማሪ መናናቅ ጀመሩ እድገት በሕብረት መምህራን ተናቁ እምነት መንቋሸሽ እያለ ለዛሬ ውርደት ደረስን❤
ዶክተር እግዚኣብሔር ይስጥልን። ጥበቡን ያብዛልሽ። ኣቤት ሰው ግን የት ነው ያለው ? ይሄን የመሰለ ትምህርት ትቶ ወየው ። ኣንድ መምህር ኣንድ ተማሪ ብቻ ይዘው ሲሰብኩ ኣባ ኣሉኣቸው ተማሪዎቾ የት ሄዱ ያዪታል ለኣንድ ብቻ እኮ ነው የሚያስተምሩት ሲሉኣቸው ድሮም እሱ ብቻ ነበር የሚማረው ኣሉ ይባላል። ከብዛት ጥራት። ብርታቱን ያድልልን።
ዶ/ር እግዚአብሔር ይባርክሽ የአገልግሎት ዘመንሽን ያስፋልሽ። ስለ ሀገራችን የትምህርት ስርዓት ትርጉም ያለው ሀሳብ ነው ያጋራሽን። በዚህ ባታቆሚ እና በተመሳሳይ የሀገራችንን የስራ ህይወት ደግሞ ብትዳስሺልን ብዬ አስባለሀ። አንዳንዴ ሳስበው ለመኖር መስራት እና ለመስራት መኖር መሀል ብዙዎቻችን ስንደክም ከራሳችንም ጋር ይሁን ከፈጣሪ ጋር ሳንገናኝ እንደባከንን እናልፋለን። ስለዚህ እስኪ ቀደምት አበው ስለ ስራ ያላቸው እሳቤ ብትዳስሺውና ብታሳውቂን መልካም ነው ብዬ አስባለሁ። መልካም ነገር ሁሉ ለእንቺም ለቤተሰብሽም ይሁን እህታችን!
Thanks Dr.Meskerem you got the main problem and solution of our country Ethiopia that most people missed it.
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ።
በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር (መስኪዬ)!❤❤❤
የሬዲዮ ሰአት ብታገኚ እና በሬዲዮ ትምህርቶሽን ማቅረብ ብትችይ ብዙ ሰው የመስማት እድል ይኖረው ነበር።
ማን አድርሷት
ዶክተር እዳቼ አይነቱን እልፍ ይስጠን ፈጣሪ
የኔ ወርቅ እህት እንኳን ደና መጣሽ እንዲያው ኢትዮጵያ እንዳዲስ ፈርስ ካልተሰራች ድካም ነው መቸም ተሰግስገው ኢትዮጵያ ን ለማጥፍት ተነሳስተዋል የኢትዮጵያ ንጉስ መቶ እንዳዲስ ይሰራታል ብየ ከምጠብቀው አንዷ ነኝ❤❤❤❤
The right agenda by the right professional in the field of education for one aspect of solution to Ethiopia.🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይስጥልን በርቺልን እድሜና ጤና ይስጥልን ከንመላው ቤተሰብሽ
ቤተክርስቲያን የራሷን በየሰንበት ትምህርት ቤቱ የሚሰጥ ስርዓተ ትምህርት ታዘጋጅ
አይ ጀግና አንቺ እኮ ከጀግናም ጀግና ነሽ ማን ነው አገርን ሪቢውልድ ለማድረግ እየተሟሟተ ያለው አንቺን እነጂ ማነንም አላየሁ አንቺ ብቻ እግዛብሔር አንቺንና ቤተሰቦችሽን ይባርክ
እግዚአብሐር ያክብርልን፤ አብዛኛው ትምህርትሽ ልጆቼን እንዴት እያሳደኳቸው እንደሆነ አሳይቶኛል መቀየር/ማስተካከል ያለብኝን፣ ማተኮር ያለብኝ ምን ላይ እንደሆነ በደንብ አሳይተሽኛል አምላከ ቅዱሳን ጥበብን ይጨምርለሽ የህፃናት አምላክ ይጠብቅልን ዶ/ር
ሰላም ዶ/እንኳን ደህና መጣሽ
Dr. Egziabher edmena Tena yistish 34 amet astemire ginizabe sile hagere ahun anchee sitinageree new yegebagn ahun tureta laye negn Egziabher yimesgen Tebarekee!
❤❤❤
በርቺ እህታችን ፕሮግራሞችሽን ብዙ ግዜ አያለው ስለኢትዮጵያዊነትና ስለታነፁ ልጆችዋ ያለሽ ራእይ አካሄድና ስራ እጅጉን የሚመሰገን ነው ጌታ ይባርክሽ
Y ETHIOPIA wed lej, betam new ymeketatelsh, ebakesh mikun astekakyew, amesgenalhu
መስኪ በርችልን 👌🙏
እንኳን ደህና መጣሽ መምህር እናመሰግናለን
GOD Blues you I proud of you my sister
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሰላመ ክርስቶስ ከሁላችን ጋር ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ እንዳለ ያሉ ያብዛልን ለኔ እና መሰሎቼ ማስተዋልን ያድለን
ተባረኪ
ደክተር
ለምታደርጊው ቀና ጥረትሽ ፈጣሪ አምላከ ከፈትሽ ይቀድምልሽ ዘንድ ሰመኝልሽ ፍጹም ከልቤ ነው
ማርታ ማርታ በብዙ ትጨነቂያለሽ:: ትታወኪማለሽ የሚያስፈልገው ግን ጥቂት ወይም አንድ ነገር ነው:: ሉቃስ 10:41
እናመሰግናለን እህታችን
እናመሰግናለን ዶ/ሮ
እግዚአብሔር ይስጥልን ። እናመሰግናለን ተባረኪ ።
እግዚአብሔር ይስጥልን ይጠብቅልን በጥበብ በሞገስ ይጎብኝልን!!!!!
ሰላም መምህር :: እረዝም: እድሜን እመኞለው ::
እንኳን ደና ቆየሽን መምህርት
👋🙏
ድንቅ አገላልፅ
ፈጣሪ እውቀትን ይምርልሽ
እያቀረብሽልን ያለው መፍትሔ በጣም ጠቃሚ ነው ፡፡እጅግ በብዙ ባንጠቀም እንኳ ቢንስ በትንሹ የት እንዳለን ማሳያ ነው፡፡ትምህርትሽን የተከታተለ ሰው ይናቃል ባይ ነኝ፡፡እናመሰግናለን ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን፡፡
enkuwan dena metash Dr
ዶክተር ትክክልነሽ
ዶ/ር እናመሠግናለን
ቃለህይወት ያሰማልን🙏
እኔንም የሰራኝ ማንበብ ነው።ባላነብ ኢትዮጵያንም ዓለምንም አላውቃትም።ትንሽዬ ሻይ ቤት ሻይ እየጠጣን ስለክሬሚሊንና ኋይት ሀውስ ዜና ቭስናወራ አንድ ባለድግሪና አለቃችን የሆነ ታዝቦን ደፋሮች ናችሁ አሁን ፋንቱ ሻይ ቤት ቁጭ ብላችሁ ስለ ኋይት ሀውስ ትተቻላችሁ ብሎ ፈንጠር ብሎ በንቀት ተለዬን።እኛም ከጋበዙን እዛም ማውራት እንችላለን ብለን ትንታኔውን ቀጠልን።
የማብዛሽ
በጣም አወድሻለሁኝ
Thanks D/r Meskerem 🙏 ተባረኪ ❤
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በርቺ እናመሰግናለን
እሰይ መጣችልን
Welcome Dr!
እንኳዕ በሠናይ መጻእኪ 🙏
አናመሠግናለን እህታችን ዶ ር መሥከርም ጡሩ ሀሳብ ነው ፀጋውን ያብዛልሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ አለባ በስሽ በጣም ያምራል❤❤❤❤
Thank you 😊 🙏 💓
ስለምታደርሽን መረጃ እግዚአብሔር ይስጥልን
እዉነት አሁን መማር
42:41 44:37