ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እህቴ ኸረ አትጥፊብን ትምህርትሽ ሱስ ሆኖብኛል❤ እድሜና ጤና መድሀኒአለም ከነ ቤተሰብሽ ይስጥሽ
በቅድሚያ አሰተያየቴ ከቅንነት እንጂ ከተቃውሞ አደለም ። እንደኔ ግምት አንድ ፕሮግራም ለማዘጋጀት ብዙ ማንበብ እና መገጣጠም ማመሳሰል ይኖርበታል በዛ ላይ ባለ ትዳር እናትም ናት ። ሰለዚህ እኛ እሷ በተመቻት ጊዜ መጠበቅ ይኖርብናል በተጨማሪም መጽሐፍ አዘጋጅታልናለች መጽሐፉን ገዝቶ ማንበብ ነው ብዬ አምናለሁ።
@@tsion5088 Amen
Tebarky
ቄሱ ዮሐንስ = ኢትዮጵየዊዉ የሐንሰ ዘነጎድጓድ ይሆን?
እድሜ ለዶክተር መስከረም ደረቴን ነፍቼ ታሪክ አወራለሁ ❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 facts brother 💯💯💯💯
ሰማይ ስትሄድ ግን የማንንም ታሪክ አትጠየቅም፤ ስለራስህ ብቻ እንድታወራ ትጠየቃለህ።
እህታችን መምህራችን ታላቋ ኢትዮጵያዊት ዶክተር ያነበብሺውን የመረመርሺውንና ያወቅሺውን በማካፈል ህዝብሽን ለማንቃት በኃላፊነት የምታደርጊውን ጥረት እናደንቃለን። ኑሪልን ክብረት ይስጥልን
Respect ❤
መስኪ ደርባባዋ የኢትዮጵያ እናት ቸሩ መድኅኒዓለም አሁንም የተደበቀውን እውቀት ይግለጽልሽ በረከቱን ያብዛልሽ💚💛❤️ መስኪ እንደው ጊዜ እንደሌለሽ አውቃለው እንደምንም ጊዜሽን አብቃቅተሽም ቢሆን በአብይ ጾም ለ 2ወር ሚሆን ተከታታይ ትምህርት እውቀት ብታስጨብጭን በጣም ደስ ይለን ነበር አመሰግናለው
መደበኛ ሰባክያንም ማድረግ የሚችሉ አይመስለኝም
መስከረም የመስከረም ብርሃን እግዚአብሔር ስላሙን ፀጋውን ክነቤተስብሽ ጋር ይስጥሽ።
ቃለ ህይወት ያሰማሽ እህቴ. እግዚአብሔር ወደቀደመ ክብራችን ይመልሰን ልባችንን ይመልስልን!
እናመሰሰግናለን የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅሽ የኢትዮጵያን ትንሣኤ ያሳየን።
እግዚአብሔር ይስጥልን እህታችን ዶ/ር መስከረም እናመሰግናለን ግሩም ድንቅ ኢትዮጵያ 🙏🏻💚 💛❤️ የህይወትን ቃል ያሰማልን ።
እህታችንን ዶር መስከረም ለቺሳን በዚህ ዘመን የእውነትን ሰይፍ አስይዞ ላስነሳልን የኢትዮጵያ አምላክ ክብርና ምስጋናን አቀርባለሁ። ለዘመናት ተሰውሮ የቆየን ኢትዮጵያዊ እውነት ለትንሣኤ ስላበቃሽው የመላው አፍሪቃ ባለውለታ ሆነሽ ትዘከሪያለሽ። ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ!
እህታችን እግዚአብሔር ይሰጥልን በድሜ በፀጋ በወቀት ያኑርልን ኢትዮጵያ እንዳንች አይነት ድንቅ ሰዉ ያሰፈልጋታል እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏
እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ የማይጠገበውን ትምህርትሽን ለማዳመጥ በጉጉት ስንጠብቅሽ ነበር። ቃለ ህይወት ያሠማልን!
እግዚአብሔር ይመሰገን ውዲቷ ተናፋቂዋ እንቁ ብሩህ አይምሮ በአምላክ ሰጦታ የተሰጠሸ እህታችን ሰለምታበረክቺልን ሰለምታቀርቢልን ዘወትር በናፍቆት የምንጠብቅሸ አሀታችን እንኩዋን ለአብይ ፆሞ ለቀበላ በሰላም ከነቤተሰቦችሸ አደረሰሸ /አደረሰን ።ለተንሳኤው በእልልታ በደሰታ ለሰጋው ደሙ ለመቀበል ያብቃን ያልበቁትን በንሰሀ ለቅድሰና ለፀጋው እና ለመንግሰቱ መውረሰ ያብቃን /ያብቃችው ። አሜን ፫ ይቆየን ፫ ❤❤❤🎉🎉🎉 ቃል ህይወት ያሰማልን።ክብር ይሰጥልን።።
ቤተክህነቱ ሥራውን ሢተወው እግዚአብሔር አንቺን እህታችንን አስነስቶ ይመግበናል እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችሽ ይስጥልን
ተባረኪ 🙏
ስለማይነገር ስጦታው እግዚያብሔር ይመስገን
እጝዚአብሄር አምላክክ ከነመላ ቤተሰብሽ ይጠብቕሽ ደጝምም እውቀትሽን በመልካሙ ያስፋልሽ እኛም በትህትና ሰምተን ተጠቃሚ ያድርገን አሜን❤🎉
የኛ እንቁ ባለማህተብ እህታችን በርቺ በጣም እንወድሻለን ዶ/ር መሰከረም እናንተን ሰናይ ሰለኢትዩጵያ ተሰፍ አለን❤❤
በጣም የሚገርም ነው። አቤት ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት በዚያን ጊዜ። እግዚአብሔር አምላክ በጎውን ዘመን ይመልስልን ። እኛንም ልብ ይስጠን ። ዶክተርዬ እግዚአብሔር ከነ ቤተሰቦችሽ ይጠብቅሽ🙏
ዶ/ር መስከረም እንኳን ደህና መጣሽልን ለሁሉም እግዚአብሔር ይስጥልኝ ክፋሽን ያርቅልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልኝ አሜን አሜን አሜን
ዶክተር መሥከረም ለኢትዮጲያ ትንሣኤ መንገድ ጠራጊ እንድትሆኚ በእግዚአብሔር የተመረጥሽ ይመስለኛል። ቅዱሥ መንፈሥ ከአንቺ አይራቅ። አሜን
ድንቅ ትምህርት ነው ኦርቶዶክስን የሚያነቃ ከልብ አናመሰግናለን ❤❤❤
በማህበረ ቅዱሳንና በመረጃ ቲቪ ፕሮግራሞችሽ ቢተላለፉ እላለሁ፤ዶክተር እጅግ አብዝቶ እድሜ ጤና ጥበብ ቅዱስ መንፈስ ያድልሽ
መስኪዬ እግዚአብሔር ህይወትሽን ሁሉ ይባርክ መጨረሳሽን ያሳምርልሸ ኑሪልን ብዙ የተዛባ አመለካከቴን ነዉ ያስተካከልሽልኝ ትምርትሽ አንዴ ከተጀመረ ሱስ ነዉ የሚሆነዉ ተባረኪ!!!!!!!!!
የኔ እርጎዬ እንኳን ደና መጣሽ አንቺን የወለደ ማህፀን አፁብ እፁብ ናት በርቺልን ዶክተር አንቺ እራሱን የቻለ ቤተ መፀሀፍ ነሽ ብልጥ ሴት ሳይሆን ጥበበኛ ብልሀተኛ ሴትነሽ በጣም እወድሻለሁ
ዶክተር መስከረም ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ እውቀቱን ያብዛልሽ
❤❤❤
ጀግኒት በርቺ
እህቴ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይስጥሽ።የኢትዮጵያ ትንሳኤ ያሳይሽ።አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን
ክብር መውደድ እንዲሁም እውነት ስላለው በሁለት ስልክ ደጋግሜ አዳምጥሻለሁ በድጋሚ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ተስፋ ህይወትን ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን ልብ ይስጠን አሜን ፫
ምን አለ መንታ በሆንሽልን እግዚአብሔር ከመላው ቤተሰብሽ ጋር በክብር በነፍስ በስጋ ይጠብቅልኝ አሜን አሜን አሜን ።
ዶ/ር መስከረም ለቺሳ እናመሰግናለን ለረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከመላው ቤተሰብሽ ጋር እመኝልሻለሁ ፡፡
Doctor❤❤❤
''1. እግዚአብሄርን እያመለኩና እገለገሉ መኖር2.ጥበብን እያጠኑ መኖር3. ታሪክን እየመዘገቡ ማኖር''
Fetari Yebarekiesh..... I really respect you a lot.....betammmm
መምህርየ❤
በእውነት ብርህት ነሽ ተጋድሎሽ ቀላል አይደለም ስለተማርሽ ስለመረመርሽ ብቻ አይደለም እግዚአብሄር በሚያውቀው ጥበብ ስለመረጠሸ ነው አሁንም አብዝቶ ዕውቀቱን ጥበቡን ያድልሽ ፡፡
Qale Hiwot Yasemalen 🙏 Ehetaleme Ye Ethiopia Amekak abzeto, abzeto yebarekeshe 🙏
Very interesting
ዶ/ር እግዚአብሔር ይባርክሽ እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋ ❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክሽ
ስወድሽ የተዋህዶ እንቁ
ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ሰጥቶሽ አብዝተሽ እንድታስተምሪን የፈጣሪ ፈቃድ ይሁን።
እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም እናመሰግናለን
Thank you very mach for the wonderful explanations. God bless you.
ብርችልን ዶ/ር
በእውነት ዓላማ ያለሽ ሴት ነሽ 🎉🎉🎉🎉
ልእልት ደህናነሽ ተባረኪ
እግዚአብሔር ድንግል ማርያምን ለኢትዮጵያ እንደሰጣት አንቺን ዶ/ርመስከረም ለቺሳንለ እኛለምንወድሽና በትምህርትሽ ለምንጠቀምብሽ ለቤተሰቡ እንደሚጨነቅ አባት ስለምትጨነቂልን ስለምታስቢልን እግዚአብሔር ከነ ቤተሰብሽ በመውጣት በምግባትሽ መላእክት ልኮ ይጠብቅሽ በጣም እወድሻለሁ
በእውነት ዶ/ር በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ያስማረሺን፡፡ ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡ እናመሰግናለን፡፡ ቸሩ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ፡፡ ሁሌ አንጣሽ፡፡ ሁሌም ጓጉተን ነው የምንጠብቅሽ፡፡
ክብርት እህታችን ልዑል እግዚአብሔር ሰፊ ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።
የኔ ዘመን ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን
እኔ ምንም አልልም ብቻ ይህን እንድትሠሪ የፈቀደልሽና ለዚህ የመረጠሽ ጌታ ይክበር ይመስገን!
ግሩም ነው የአባቶቻችን ሰብእና :: እግዚአብሔር ወደ እነሱ መንገድ እንድንመለስ ይርዳን ይፈውሰን !!! አሜን ::
ዶ/ር መስከረም እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይስጥልን የእመብርሀን ምልጀዋ እረድሄቶ አይለይሽ :: ለንደኔ አይነቶ ለደነዘዘው ትውልድ ትልቅ ማንቂያ ነሽ::
በጣም እግዚአብሄር ይስጥልን ጥሩ ትምህርት ነው በጣም ነው የማደንቅሺ እድሜና ጤና ይስጥልን🙏
ዶክተር ሠላም ጤና ይስጥልኝ ከነ መላው ቤተሰብሽ
የአገልግሎት ዘመንሽ የተባረከ ይሁንአመሰግናለሁ እህቴ
Wonderful,long life!
እናመሰግናለን ዶክተር መስከረም ❤
ዶ/ር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ብዙ እየተማርን ነው ፀጋውን ያብዛልሽ❤
Thank you Dr. Meskerem
እግዚአብሔር ይመስገን አንችን ያዘጋጀልን። ሰለ አገራችን የእውቀት እጥረት የገጠመንን አፍሪካውያን እያረሰረስሽን ነው።ይህ እውቀት ለመላው እውቀት ፈላጊ እንዲደርስ የትቨ መርሃ ግብር እንዲኖረው እመኛለሁ። ካለው ደስ ይለኛል። በርችልን አንደበተ ጥኡም በዚህ እውቀትና እውነት በጠፋበት ዘመን አንችን በማግኘታችን እድለኞች ነን።
🙏🏽🙏🏽🙏🏽What a wisdom you pass to us. ❤♥️❤️
በርቺልን ብዙ እንጠብቃለን መስኪ🙏
እባክህ አምላካችን ፈጣሪዬ ሆይ የጥንትዋን ሐገሬን ክብሩዋን መልስልን 😭😭😭😭🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይስጥሸ አገራች ታሪክ እንድናውቅ አደረሺን ለኢትዮጲያ ትንሥዬ የአሰይሸ::
Thanks for sharing 🙏🏾🤎
እናመሰግናለን መስኪዬ(ዶ/ር)! እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅሽ፣ በቤቱ ያፅናሽ!❤❤❤
AMEN kalehiwot yasemalen ❤
ዶ/ር እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ካች ብዙ እየተማርን ነው እንጠብቅማለን ፀጋውን ያብዛልሽ❤
እግዚአብሔር ይራራልን ብቻ ነው የምል እሡ ሊመልሠን እደሚችል አምናለሁ የፋቃድ አምላከ መሆንን ባምንም የጠመመውን ማቅናት ይችላል እግዚአብሔር ይራራልን
ጎበዝ
Thank you, Dr. Meskrem, for another brilliant piece.
Enwedshalen egiziabher yakbrln yeabatochachn amlak yabrtash❤
እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜ እና ጤና ይስጥሽ አሜን
A visionary content ,cant wait for more episodes. Thank you
"ምዕራባውያኑ፥ ትልቁ፡ ስጋታቸው፡ 49:35 ሩሲያ …፣ ቻይና …፣ ህንድ…፣ አይደሉም። ትልቁ፡ ስጋታቸው፡ 'ፕሬስተር፡ ጆን'፡ ነው።" ይህንንም፡ እግዚአብሔር፡ በሂደት፡ ያረጋግጠዋል፣ ያሳየዋል፦ ኢትዮጵያዊ፡ ነው።💯💯💯
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር መስከረም ።ፀጋ በረከትን ሰጥቶ እግዚአብሔር ያኑርልን ።
Thank you, Doctor. Interesting topic. We have learned a lot.
በጣም የምከታተለው ትምህርት ዶ/ርዬ❤
ዶ/ር አምላካችን ዕድሜና ጤና ይስጥሽ ዕዉቀትሽን ያብዛልሽ🙏🏻🙏🏻
እናመሰግናለን ውዷ ይኼ ርእስ ልቤን ያንጠለጥለዋል 🙏🙏🙏
ዶ/ር እንኳን ደህና መጣሽ
We are really proud of you. God bless you and your family, my sister.
ዶ/ር መስከረም እናመሰግናለን። ክበሪልን!።
በጣም አስፈላጊ እና መሳጭ ትምህርት እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏 ውድ እህታችን
ዋው እስካሁን አለማዳመጤ ተፀፅቼ አለሁ በርቺ እናመሰግናለን
Meski zemenish yibarek ❤
Great job! May God bless you Doctor!!
Sisters kalewhiwet yasmalen egezabher yebarkeshe. Thanks 🙏
Kekfu yitebksh docterye ❤
❤አበጀሽ አንደኛ❤❤❤
ቃለ ሕይወት ይሰማሽ !!!
ክብር ይስጥልኝ። መድሃኔ ዓለም ከክፉ ይጠብቅሽ። ስለ ኢትዮጵያ ሀገረ ያማረ ሥዕል በአእምሮየ እየመጣልኝ ነው። እየወደድኳትም ነው። መጀመሪያ ስለ እነ አራቱ ነገሥታት እነ ይምርሃነ ክርስቶስ ሕይወትና ነገሥታተ ኢትዮጵያ እንደነበሩ የዛሬ 8 ዓመት በፊት የሰማሁ ጊዜ አልቅሼ ነበር። በእውነት እነዚህን መሠል ቅድስና የተሞሉ ነገሥታት ነበሩን የሚል።አሁን ደግሞ በአንቺ ገለጻና በረከታቸው ይደርብንና በንቡረ ዕድ ኤርሚያስ መጽሓፍ ምክ. እኛ ኢትዮጽያውያን በእነዚህ ነገሥታት እና በኢትዮጵያውያን ቅዱሳን ምክንያት ምን ያህል ቡሩካን እንደሆንን ተገነዘብኩ። ይልቁንም የድንግል አስራት ልጆች መሆናችን። መድሄኔ ዓለም ግን ከእኛ ኢትዮጵያውያን ጋር እንዲህ ያለ ጥልቅ ፍቅር ያደርግ ዘንድ ያደረገው ነገር ምን ይሆነ? የሚያሳዝነው ይሄን ሁሉ እንዳናስተውል ከባድድድድድድድድድድድ አዚምምምምምም ተደርጎብናል። እህታችንንን መስኪ አንቺና አንቺን መሠል እውነተኞቹ ኢትዮጵያውያን በምትሰጡን ትምህርት አዚሙ እየለቀቀን ነው። ጌታ መድሃኔዓለም ከጠላት መፈታተን ይጠብቃችሁ። ብርሃናችሁ በእኛ ውስጥ ይብራ። እናንተንም ያጽና። ፍሬ ታፈራላችሁ እውነተኞቹ ኢትዮጵያውያን።
🙏 እግዚአብሔር አምላክ ከሴረኞች ይጠብቅሽ። እመቤታችን ከለላ ትሁንሽ። ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏 እህታችን ዶክተር መስከረም ለቺሳ።
ልክ ነው ዶክተርዬ እኔ የአይን ምስክር ነኝ " ሊያዩ የመጡት ቅዱሳኑ " አፅም እስካሁን ድረድ አለ ❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክሽ!! ክብረት ይስጥልን! የህይወትን ቃል ያሰማልን ።
እህቴ ኸረ አትጥፊብን ትምህርትሽ ሱስ ሆኖብኛል❤ እድሜና ጤና መድሀኒአለም ከነ ቤተሰብሽ ይስጥሽ
በቅድሚያ አሰተያየቴ ከቅንነት እንጂ ከተቃውሞ አደለም ። እንደኔ ግምት አንድ ፕሮግራም ለማዘጋጀት ብዙ ማንበብ እና መገጣጠም ማመሳሰል ይኖርበታል በዛ ላይ ባለ ትዳር እናትም ናት ። ሰለዚህ እኛ እሷ በተመቻት ጊዜ መጠበቅ ይኖርብናል በተጨማሪም መጽሐፍ አዘጋጅታልናለች መጽሐፉን ገዝቶ ማንበብ ነው ብዬ አምናለሁ።
@@tsion5088 Amen
Tebarky
ቄሱ ዮሐንስ = ኢትዮጵየዊዉ የሐንሰ ዘነጎድጓድ ይሆን?
እድሜ ለዶክተር መስከረም ደረቴን ነፍቼ ታሪክ አወራለሁ ❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 facts brother 💯💯💯💯
ሰማይ ስትሄድ ግን የማንንም ታሪክ አትጠየቅም፤ ስለራስህ ብቻ እንድታወራ ትጠየቃለህ።
እህታችን መምህራችን ታላቋ ኢትዮጵያዊት ዶክተር ያነበብሺውን የመረመርሺውንና ያወቅሺውን በማካፈል ህዝብሽን ለማንቃት በኃላፊነት የምታደርጊውን ጥረት እናደንቃለን። ኑሪልን ክብረት ይስጥልን
Respect ❤
መስኪ ደርባባዋ የኢትዮጵያ እናት ቸሩ መድኅኒዓለም አሁንም የተደበቀውን እውቀት ይግለጽልሽ በረከቱን ያብዛልሽ💚💛❤️ መስኪ እንደው ጊዜ እንደሌለሽ አውቃለው እንደምንም ጊዜሽን አብቃቅተሽም ቢሆን በአብይ ጾም ለ 2ወር ሚሆን ተከታታይ ትምህርት እውቀት ብታስጨብጭን በጣም ደስ ይለን ነበር አመሰግናለው
መደበኛ ሰባክያንም ማድረግ የሚችሉ አይመስለኝም
መስከረም የመስከረም ብርሃን እግዚአብሔር ስላሙን ፀጋውን ክነቤተስብሽ ጋር ይስጥሽ።
ቃለ ህይወት ያሰማሽ እህቴ. እግዚአብሔር ወደቀደመ ክብራችን ይመልሰን ልባችንን ይመልስልን!
እናመሰሰግናለን የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅሽ የኢትዮጵያን ትንሣኤ ያሳየን።
እግዚአብሔር ይስጥልን እህታችን ዶ/ር መስከረም እናመሰግናለን ግሩም ድንቅ ኢትዮጵያ 🙏🏻
💚 💛❤️
የህይወትን ቃል ያሰማልን ።
እህታችንን ዶር መስከረም ለቺሳን በዚህ ዘመን የእውነትን ሰይፍ አስይዞ ላስነሳልን የኢትዮጵያ አምላክ ክብርና ምስጋናን አቀርባለሁ። ለዘመናት ተሰውሮ የቆየን ኢትዮጵያዊ እውነት ለትንሣኤ ስላበቃሽው የመላው አፍሪቃ ባለውለታ ሆነሽ ትዘከሪያለሽ። ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ!
እህታችን እግዚአብሔር ይሰጥልን በድሜ በፀጋ በወቀት ያኑርልን ኢትዮጵያ እንዳንች አይነት ድንቅ ሰዉ ያሰፈልጋታል እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏
እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ የማይጠገበውን ትምህርትሽን ለማዳመጥ በጉጉት ስንጠብቅሽ ነበር። ቃለ ህይወት ያሠማልን!
እግዚአብሔር ይመሰገን ውዲቷ ተናፋቂዋ እንቁ ብሩህ አይምሮ በአምላክ ሰጦታ የተሰጠሸ እህታችን ሰለምታበረክቺልን ሰለምታቀርቢልን ዘወትር በናፍቆት የምንጠብቅሸ አሀታችን እንኩዋን ለአብይ ፆሞ ለቀበላ በሰላም ከነቤተሰቦችሸ አደረሰሸ /አደረሰን ።ለተንሳኤው በእልልታ በደሰታ ለሰጋው ደሙ ለመቀበል ያብቃን ያልበቁትን በንሰሀ ለቅድሰና ለፀጋው እና ለመንግሰቱ መውረሰ ያብቃን /ያብቃችው ። አሜን ፫ ይቆየን ፫ ❤❤❤🎉🎉🎉 ቃል ህይወት ያሰማልን።ክብር ይሰጥልን።።
ቤተክህነቱ ሥራውን ሢተወው እግዚአብሔር አንቺን እህታችንን አስነስቶ ይመግበናል እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችሽ ይስጥልን
ተባረኪ 🙏
ስለማይነገር ስጦታው እግዚያብሔር ይመስገን
እጝዚአብሄር አምላክክ ከነመላ ቤተሰብሽ ይጠብቕሽ ደጝምም እውቀትሽን በመልካሙ ያስፋልሽ እኛም በትህትና ሰምተን ተጠቃሚ ያድርገን አሜን❤🎉
የኛ እንቁ ባለማህተብ እህታችን በርቺ በጣም እንወድሻለን ዶ/ር መሰከረም እናንተን ሰናይ ሰለኢትዩጵያ ተሰፍ አለን❤❤
በጣም የሚገርም ነው። አቤት ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት በዚያን ጊዜ። እግዚአብሔር አምላክ በጎውን ዘመን ይመልስልን ። እኛንም ልብ ይስጠን ። ዶክተርዬ እግዚአብሔር ከነ ቤተሰቦችሽ ይጠብቅሽ🙏
ዶ/ር መስከረም እንኳን ደህና መጣሽልን ለሁሉም እግዚአብሔር ይስጥልኝ ክፋሽን ያርቅልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልኝ አሜን አሜን አሜን
ዶክተር መሥከረም ለኢትዮጲያ ትንሣኤ መንገድ ጠራጊ እንድትሆኚ በእግዚአብሔር የተመረጥሽ ይመስለኛል። ቅዱሥ መንፈሥ ከአንቺ አይራቅ። አሜን
ድንቅ ትምህርት ነው ኦርቶዶክስን የሚያነቃ ከልብ አናመሰግናለን ❤❤❤
በማህበረ ቅዱሳንና በመረጃ ቲቪ ፕሮግራሞችሽ ቢተላለፉ እላለሁ፤ዶክተር እጅግ አብዝቶ እድሜ ጤና ጥበብ ቅዱስ መንፈስ ያድልሽ
መስኪዬ እግዚአብሔር ህይወትሽን ሁሉ ይባርክ መጨረሳሽን ያሳምርልሸ ኑሪልን ብዙ የተዛባ አመለካከቴን ነዉ ያስተካከልሽልኝ ትምርትሽ አንዴ ከተጀመረ ሱስ ነዉ የሚሆነዉ ተባረኪ!!!!!!!!!
የኔ እርጎዬ እንኳን ደና መጣሽ አንቺን የወለደ ማህፀን አፁብ እፁብ ናት በርቺልን ዶክተር አንቺ እራሱን የቻለ ቤተ መፀሀፍ ነሽ ብልጥ ሴት ሳይሆን ጥበበኛ ብልሀተኛ ሴትነሽ በጣም እወድሻለሁ
ዶክተር መስከረም ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ እውቀቱን ያብዛልሽ
❤❤❤
ጀግኒት በርቺ
እህቴ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይስጥሽ።የኢትዮጵያ ትንሳኤ ያሳይሽ።አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን
ክብር መውደድ እንዲሁም እውነት ስላለው በሁለት ስልክ ደጋግሜ አዳምጥሻለሁ በድጋሚ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ተስፋ ህይወትን ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን ልብ ይስጠን አሜን ፫
ምን አለ መንታ በሆንሽልን እግዚአብሔር ከመላው ቤተሰብሽ ጋር በክብር በነፍስ በስጋ ይጠብቅልኝ አሜን አሜን አሜን ።
ዶ/ር መስከረም ለቺሳ እናመሰግናለን ለረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከመላው ቤተሰብሽ ጋር እመኝልሻለሁ ፡፡
Doctor❤❤❤
''1. እግዚአብሄርን እያመለኩና እገለገሉ መኖር
2.ጥበብን እያጠኑ መኖር
3. ታሪክን እየመዘገቡ ማኖር''
Fetari Yebarekiesh..... I really respect you a lot.....betammmm
መምህርየ❤
በእውነት ብርህት ነሽ ተጋድሎሽ ቀላል አይደለም ስለተማርሽ ስለመረመርሽ ብቻ አይደለም እግዚአብሄር በሚያውቀው ጥበብ ስለመረጠሸ ነው አሁንም አብዝቶ ዕውቀቱን ጥበቡን ያድልሽ ፡፡
Qale Hiwot Yasemalen 🙏
Ehetaleme Ye Ethiopia Amekak abzeto, abzeto yebarekeshe 🙏
Very interesting
ዶ/ር እግዚአብሔር ይባርክሽ እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋ ❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክሽ
ስወድሽ የተዋህዶ እንቁ
ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ሰጥቶሽ አብዝተሽ እንድታስተምሪን የፈጣሪ ፈቃድ ይሁን።
እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም እናመሰግናለን
Thank you very mach for the wonderful explanations. God bless you.
ብርችልን ዶ/ር
በእውነት ዓላማ ያለሽ ሴት ነሽ 🎉🎉🎉🎉
ልእልት ደህናነሽ ተባረኪ
እግዚአብሔር ድንግል ማርያምን ለኢትዮጵያ እንደሰጣት አንቺን ዶ/ርመስከረም ለቺሳንለ እኛለምንወድሽና በትምህርትሽ ለምንጠቀምብሽ ለቤተሰቡ እንደሚጨነቅ አባት ስለምትጨነቂልን ስለምታስቢልን እግዚአብሔር ከነ ቤተሰብሽ በመውጣት በምግባትሽ መላእክት ልኮ ይጠብቅሽ በጣም እወድሻለሁ
በእውነት ዶ/ር በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ያስማረሺን፡፡ ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡ እናመሰግናለን፡፡ ቸሩ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ፡፡ ሁሌ አንጣሽ፡፡ ሁሌም ጓጉተን ነው የምንጠብቅሽ፡፡
ክብርት እህታችን ልዑል እግዚአብሔር ሰፊ ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።
የኔ ዘመን ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን
እኔ ምንም አልልም ብቻ ይህን እንድትሠሪ የፈቀደልሽና ለዚህ የመረጠሽ ጌታ ይክበር ይመስገን!
ግሩም ነው የአባቶቻችን ሰብእና :: እግዚአብሔር ወደ እነሱ መንገድ እንድንመለስ ይርዳን ይፈውሰን !!! አሜን ::
ዶ/ር መስከረም እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይስጥልን የእመብርሀን ምልጀዋ እረድሄቶ አይለይሽ :: ለንደኔ አይነቶ ለደነዘዘው ትውልድ ትልቅ ማንቂያ ነሽ::
በጣም እግዚአብሄር ይስጥልን ጥሩ ትምህርት ነው በጣም ነው የማደንቅሺ እድሜና ጤና ይስጥልን🙏
ዶክተር ሠላም ጤና ይስጥልኝ ከነ መላው ቤተሰብሽ
የአገልግሎት ዘመንሽ የተባረከ ይሁን
አመሰግናለሁ እህቴ
Wonderful,long life!
እናመሰግናለን ዶክተር መስከረም ❤
ዶ/ር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ብዙ እየተማርን ነው ፀጋውን ያብዛልሽ❤
Thank you Dr. Meskerem
እግዚአብሔር ይመስገን አንችን ያዘጋጀልን። ሰለ አገራችን የእውቀት እጥረት የገጠመንን አፍሪካውያን እያረሰረስሽን ነው።
ይህ እውቀት ለመላው እውቀት ፈላጊ እንዲደርስ የትቨ መርሃ ግብር እንዲኖረው እመኛለሁ። ካለው ደስ ይለኛል። በርችልን አንደበተ ጥኡም በዚህ እውቀትና እውነት በጠፋበት ዘመን አንችን በማግኘታችን እድለኞች ነን።
🙏🏽🙏🏽🙏🏽What a wisdom you pass to us. ❤♥️❤️
በርቺልን ብዙ እንጠብቃለን መስኪ🙏
እባክህ አምላካችን ፈጣሪዬ ሆይ የጥንትዋን ሐገሬን ክብሩዋን መልስልን 😭😭😭😭🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይስጥሸ አገራች ታሪክ እንድናውቅ አደረሺን ለኢትዮጲያ ትንሥዬ የአሰይሸ::
Thanks for sharing 🙏🏾🤎
እናመሰግናለን መስኪዬ(ዶ/ር)! እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅሽ፣ በቤቱ ያፅናሽ!❤❤❤
AMEN kalehiwot yasemalen ❤
ዶ/ር እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ካች ብዙ እየተማርን ነው እንጠብቅማለን ፀጋውን ያብዛልሽ❤
እግዚአብሔር ይራራልን ብቻ ነው የምል እሡ ሊመልሠን እደሚችል አምናለሁ የፋቃድ አምላከ መሆንን ባምንም የጠመመውን ማቅናት ይችላል እግዚአብሔር ይራራልን
ጎበዝ
Thank you, Dr. Meskrem, for another brilliant piece.
Enwedshalen egiziabher yakbrln yeabatochachn amlak yabrtash❤
እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜ እና ጤና ይስጥሽ አሜን
A visionary content ,cant wait for more episodes. Thank you
"ምዕራባውያኑ፥ ትልቁ፡ ስጋታቸው፡ 49:35 ሩሲያ …፣ ቻይና …፣ ህንድ…፣ አይደሉም። ትልቁ፡ ስጋታቸው፡ 'ፕሬስተር፡ ጆን'፡ ነው።" ይህንንም፡ እግዚአብሔር፡ በሂደት፡ ያረጋግጠዋል፣ ያሳየዋል፦ ኢትዮጵያዊ፡ ነው።💯💯💯
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር መስከረም ።ፀጋ በረከትን ሰጥቶ እግዚአብሔር ያኑርልን ።
Thank you, Doctor. Interesting topic. We have learned a lot.
በጣም የምከታተለው ትምህርት ዶ/ርዬ❤
ዶ/ር አምላካችን ዕድሜና ጤና ይስጥሽ ዕዉቀትሽን ያብዛልሽ🙏🏻🙏🏻
እናመሰግናለን ውዷ ይኼ ርእስ ልቤን ያንጠለጥለዋል 🙏🙏🙏
ዶ/ር እንኳን ደህና መጣሽ
We are really proud of you. God bless you and your family, my sister.
ዶ/ር መስከረም እናመሰግናለን። ክበሪልን!።
በጣም አስፈላጊ እና መሳጭ ትምህርት እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏 ውድ እህታችን
ዋው እስካሁን አለማዳመጤ ተፀፅቼ አለሁ በርቺ እናመሰግናለን
Meski zemenish yibarek ❤
Great job! May God bless you Doctor!!
Sisters kalewhiwet yasmalen egezabher yebarkeshe.
Thanks 🙏
Kekfu yitebksh docterye ❤
❤አበጀሽ አንደኛ❤❤❤
ቃለ ሕይወት ይሰማሽ !!!
ክብር ይስጥልኝ። መድሃኔ ዓለም ከክፉ ይጠብቅሽ። ስለ ኢትዮጵያ ሀገረ ያማረ ሥዕል በአእምሮየ እየመጣልኝ ነው። እየወደድኳትም ነው።
መጀመሪያ ስለ እነ አራቱ ነገሥታት እነ ይምርሃነ ክርስቶስ ሕይወትና ነገሥታተ ኢትዮጵያ እንደነበሩ የዛሬ 8 ዓመት በፊት የሰማሁ ጊዜ አልቅሼ ነበር። በእውነት እነዚህን መሠል ቅድስና የተሞሉ ነገሥታት ነበሩን የሚል።
አሁን ደግሞ በአንቺ ገለጻና በረከታቸው ይደርብንና በንቡረ ዕድ ኤርሚያስ መጽሓፍ ምክ. እኛ ኢትዮጽያውያን በእነዚህ ነገሥታት እና በኢትዮጵያውያን ቅዱሳን ምክንያት ምን ያህል ቡሩካን እንደሆንን ተገነዘብኩ።
ይልቁንም የድንግል አስራት ልጆች መሆናችን። መድሄኔ ዓለም ግን ከእኛ ኢትዮጵያውያን ጋር እንዲህ ያለ ጥልቅ ፍቅር ያደርግ ዘንድ ያደረገው ነገር ምን ይሆነ?
የሚያሳዝነው ይሄን ሁሉ እንዳናስተውል ከባድድድድድድድድድድድ አዚምምምምምም ተደርጎብናል። እህታችንንን መስኪ አንቺና አንቺን መሠል እውነተኞቹ ኢትዮጵያውያን በምትሰጡን ትምህርት አዚሙ እየለቀቀን ነው። ጌታ መድሃኔዓለም ከጠላት መፈታተን ይጠብቃችሁ።
ብርሃናችሁ በእኛ ውስጥ ይብራ። እናንተንም ያጽና። ፍሬ ታፈራላችሁ እውነተኞቹ ኢትዮጵያውያን።