23- “ኢትዮጵያ፡ የቅድስት ድንግል ማርያም የዐሥራት አገር ናት” ማለት፡ ምን ማለት ነው? (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 683

  • @kwtubemekdes
    @kwtubemekdes 9 หลายเดือนก่อน +5

    በእዉነት እመቤታችን ቅድስት ድንግልማርያም ትባርክሽ ትዉደድሽ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልሽ❤❤❤ ለቤትሽ አዲስ ነኝ እርእሱን አይቼ ነዉ የመጣሁት የኛ ተስፋ እመቤታችን ሆይ ኢትዮጵያን ማሪልን

  • @kassayeabaydres2431
    @kassayeabaydres2431 9 หลายเดือนก่อน +4

    የእመቤታችን ወላዲተ አምላክ ልጅ፣ ወዳጅ ቃለህይወት ያሠማልን አገልግሎትሽን ይባርክልን " ያለ ወላዲት አምላክ አለም አይድንም" እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ርስቷን፣ የአስራት አገሯን ኢትዮጵያን ነፃ ታውጣልን፣ የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያቅርብልን አሜን።

  • @tigistfantahuntegegn3467
    @tigistfantahuntegegn3467 9 หลายเดือนก่อน +5

    እድሜን ከጤና ይስጥሽ

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 9 หลายเดือนก่อน +5

    እመብርሀን ዘርሽን ትባርከው! ድንቅ ትምህርት❤❤❤

  • @fassilKahel-hd1qk
    @fassilKahel-hd1qk วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤አንደበትሽን ትባርክልሽ።እንዳከበርሻት ክብርሽን ከፍ ታድርገው።❤❤

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 5 หลายเดือนก่อน +7

    ከአንዸበትሽ መቼም ማር ይዘንባል ቅዹስ እግዚአብሄር አምላካችን እንዼት ቢባርክሽ ነው እኛንም አዽሎናል ይህንን የተባረከ ቃል እንዽናዳምጥ ፈቀደለን ኃይልም ክብርም ምስጋናም ለዘለዓለም ለእርሱ ይሁን አሜን ❤🎉❤🎉❤🎉🎉 እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን ደጉ ልጅዋ በሰጣት ፀጋ የተመሰገነች ትሁን አሜን ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉

  • @addisietafere1918
    @addisietafere1918 9 หลายเดือนก่อน +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን
    እግዚአብሔር ያበርታሽ

  • @tibebemenkir2893
    @tibebemenkir2893 9 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለሕይወት ያሰማልን መንግሠ‍እተ ሰማያትን ያውርስልን!! የእግዚአብሔር ኀይል ብርታት ጽናት አይለይዎት።

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 2 หลายเดือนก่อน +3

    አኦርቶዶክሳዊት በመሆኔ ኩራቴ ነው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ልቦናዬን ሰለከፈተልኝ እጅግ አምላኬን እመቤቴ ቅድሰት ድንግል ማሪያምን ለዘላለም አመሰግናቸዋለሁ ። ዶክተር መሰኪዬ አንችን በአእውቀት በጥበብ አበልፅጎ ለፈጠረሸ ልዑል እግዚአብሔርና ለውድ ቤተሰቦችሸ በሰነግብረገብ አንፀው ላሳደጉሸ ክብር ምሰጋና ይገባቸዋል በህይወት በጤና በፀጋው ያቆይልን ። ዶክተርዬ የማያልፈውን ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SamijSamu
    @SamijSamu 5 หลายเดือนก่อน +5

    የት ተደብቀሺኝ ነበር እስካሁን ተመስገን ፈጣሪ ይጠብቅሽ እመቤታችን ፀጋውን ታብዛልሽ የኔ እናት🎉🎉 በርቺልን

  • @tigistdesta8357
    @tigistdesta8357 10 หลายเดือนก่อน +59

    የታደለ እንዲህ ይመሰክራል ተባረኪ በእውነት

  • @MihretDabaErensso
    @MihretDabaErensso 4 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ድርሳነ ኡራኤል ላይ በደንብ አንበዋለሁ❤

  • @tsionwistienat4604
    @tsionwistienat4604 9 หลายเดือนก่อน +5

    እንደተለመደው ድንቅ ትምህርት ነው!!!
    ጸጋውን ያብዛልሽ::

  • @gigibekele6938
    @gigibekele6938 9 หลายเดือนก่อน +6

    የእግዚአብሔር ምርጥ ወርቅ እቃዉ ነሽ።በርችልን

  • @Lkjh-z4f
    @Lkjh-z4f 6 หลายเดือนก่อน +4

    ኀያሉ ልዑል እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ከእናቱ ጋር ይመስገን።ወላዲተ አምላክ ከክፉ ትሰውርሽ ።!!!የኢትዮጵያ የቅድስት ተዋሕዶ ቀንዲል ከበጎው ዘመን ያድርስልን ።!!!ኢትዮጵያ የድንግል ማርያም የዐስራት ሀገር ።

  • @Siyoum321
    @Siyoum321 10 หลายเดือนก่อน +69

    መስኪ የተባረክሽና የተመረጥሽ ነሽ እመብርሀን ዘርሽን ትባርከዉ

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 10 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን ፫ 🤲❤

    • @solomonb1211
      @solomonb1211 9 หลายเดือนก่อน +1

      ዶ/ርን ጨምሩባት! በልፋት እና በትጋት የተገኘ ማዕረግ ነው!

    • @TaddeleGebre
      @TaddeleGebre 3 หลายเดือนก่อน

      ❤ ❤❤ !!! አሜን ! አሜን ! አሜን !!!

  • @lidiyaseyum9009
    @lidiyaseyum9009 10 หลายเดือนก่อน +145

    በጣም ከምፅናናበት አንዱ ነገር የመቤቴ የአስራት ልጁዋ መሆኔ ነው

    • @natenaeltinfu2440
      @natenaeltinfu2440 10 หลายเดือนก่อน +3

      በክርስቶስ ኢየሱስ ስላመንሽ የእግዚአብሔር ልጅ ነሽ እህቴ። ወራሽ ነሽ። ባሪያ አደለሽም ልጅ ነሽ እንጂ።

    • @lidiyaseyum9009
      @lidiyaseyum9009 10 หลายเดือนก่อน +12

      @@natenaeltinfu2440 እኔ ባርያ ነኝ መች አልኩ ከድንግል ማርያም የተወለደው ጌታችን አምላካችን በደሙ ነፃ እደወጣም ካተ በተሻለ እኔ አምናለው

    • @mesfind9962
      @mesfind9962 10 หลายเดือนก่อน

      Really

    • @natenaeltinfu2440
      @natenaeltinfu2440 10 หลายเดือนก่อน +1

      @@lidiyaseyum9009 አስራት ማለት እኮ አንድ አስረኛ ማለት ነዉ። አንቺ የማንም ልጅ አደለሽም በክርስትና ውስጥ። የእግዚአብሔር ልጅ ነሽ ። ማርያም የፀጋ እናታችን ናት።

    • @የሳርቤትቲዩብ
      @የሳርቤትቲዩብ 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@natenaeltinfu2440አቤት አላዋቂነት ሲታይ እንዲህ ነው

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 10 หลายเดือนก่อน +26

    ብጣዕሚ ዘኽብረኪ እና ዘ ዘድንቐኪ ኽብርቲ ሓፍትና እንኳዕ ብሰላም መጻኺ ❤😍

  • @etagegnwendemu2001
    @etagegnwendemu2001 9 หลายเดือนก่อน +2

    Egziabher yibarkish.

  • @SofoniasYiblet
    @SofoniasYiblet 9 หลายเดือนก่อน +9

    ከቃላት በላይ ነው ምንም ማለት ይከብደኛል እመብርሃን ትጠብቅሽ ከደጉ ዘመን ከነቤተሰቦችሽ ታድርስሽ እንደዚህ የእናታችን የወለላይቱ ክብር የሷ ርስት የሆነችው የቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ክብር እና ምስጢር እውነታ በማስረጃ እና በመረጃ በመስማቴ ደስ ብሎኛል

  • @ashenafiendale3300
    @ashenafiendale3300 9 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር አምላክ የበለጠ ጥበብን ይጨምርልሽ መምህርት

  • @zenebechdemessia7852
    @zenebechdemessia7852 10 หลายเดือนก่อน +46

    ልእልት ደሕና ነሽ የኢትዮጵያ ትንሣኤ እብሣሪ ምርጥ ሠው

  • @DawitTagegne
    @DawitTagegne 9 หลายเดือนก่อน +4

    ድንግል ማርያም የክርስትና እና የህወት መሠረት ናት.

  • @bdemekbelaichewd
    @bdemekbelaichewd 10 หลายเดือนก่อน +31

    ታድለሺ ሰዉበጠፋበት ዘመን የተገረመና እንቁ ነሺ አምላክ ይጠብቅሺ ❤

  • @fekerte
    @fekerte 9 หลายเดือนก่อน +3

    ዶ/ር መስከረም ሰለእመቤታችን ድንግል ማሮያም በአነበ ብሽው መሰረት ለእኛ እውቀት ሰለአስጨበጥሽን በጣም አመሰግንሻለሁ። Keep up the good work. እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው።

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 5 หลายเดือนก่อน +3

    እመብርሃን ትጠብቅሽ ከነመላው ቤተሰብሽ🙏

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 10 หลายเดือนก่อน +28

    እንኳን ለአብይ ፆም በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ ክብርት ዶ/ር መስከረም ለቺሳ እድሜ ከጤና ከመላው ቤተሰብሽ ጋር መድሀኒያለም ከናቱ ጋር አሁንም ከማያልቀው ሚስጥራታ ይገለፁልሽ እኛም በረከቱ ይደርሰናልና ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!🤲🤲🤲

  • @zenebecherefera4033
    @zenebecherefera4033 9 หลายเดือนก่อน +13

    የኔ አንደበተ ጣፋጭ ድንግል ማርያም ከክፉ ሁሉ ትጠብቅሽ

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 10 หลายเดือนก่อน +133

    የተባረክሽ ሁኚ እስከ መላ ቤተሰብሽ ዘመዶችሽ አባትሽ እናትሽ የከበሩ ናቸው አባ ተስፋማሪያም በምዽር በሰማይ ይለምልሙ በረከታቸው ይደርቭን ኢትዮጵያዬ በቅዽስና ህዝቦችሽን በሰላም አቕፈሽ ደግፈሽ ኑሪ ዸጓ ሀገሬ የሀገሬ አምሳያ የንጉሡ እናት ቅዽሥት ንጝሥት ዽንግል ሆይ ለምኝልን የኛ ሙሉእመቤት❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @YonasAklilu-ip6ej
    @YonasAklilu-ip6ej 10 หลายเดือนก่อน +52

    እንኳን ለአብይ ፆም በሰላም ከነ ሙሉቤተሰቦችሽ መስኪ አደረሰሽ የበረከት የምህረት ይሁንልን❤❤❤

  • @abdisaelanso9640
    @abdisaelanso9640 9 หลายเดือนก่อน +11

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በምልጃዋ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ካሰብሽበት ታድርስሽ ታፅናሽ በርቺ እግዚአብሔር ቅድስት ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን መልካም የፆም ጊዜ ይሁንልን

  • @solomonb1211
    @solomonb1211 9 หลายเดือนก่อน +5

    ቤተሰብሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን ዶ/ር! የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርከው/ ያርዝመው::

  • @MenbereZenebe-h5i
    @MenbereZenebe-h5i 10 หลายเดือนก่อน +35

    እግዚአብሔር ይስጥልን ኢትዮጵያዊ በመሆነ በጣም እኮራለሁ መልካም ፃም።

  • @yitagesumelis2513
    @yitagesumelis2513 9 หลายเดือนก่อน +3

    ዘርሽ ይባረክ እንደ ምድር አሸዋ ታብዛልሽ የቃል ኪናዋ እመቤት ።

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 5 หลายเดือนก่อน +1

    ብሩክ ሁኚ ከነ መላ ቤተሰብሽ ክፉ አይይሽ እንዳንቺ በበዙሉን ቀላል ጉዳይ አይደለም የያዝሽው ልብ 💓 ላለው መልሰሽ የሀገራችንን ህልውና እየገነባሽ ነው አንቺ የምትነግሪን ኢትዮጵያዬ በጣም ናፍቃኛለች ባህል ወጓ ሥርዓትዋ ኃይማኖቷ ትህትናዋ ደግነት ሰላምዋ እረ ስንቱ የኔ መልካሚቷ ውብ ሀገሬ ዾክተር ከልቤ አመሰግናለሁ በተለይ የእመቤታችን ነገር እማ በስንቱ ላውድሳት መልካሚቱ እመቤት ክብሯይስፋ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @hdjid988
    @hdjid988 9 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህቴ የተባረክሽ ነሽ ❤❤❤❤❤ ንግግርሽ እራሡ ይጣፍጣን ድግል ማርያም የአሥራት ሀገርሽን ጠብቃ የኔ እናቴ

  • @taklu85
    @taklu85 10 หลายเดือนก่อน +34

    እግዚአብሔር አምላካችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዶክተር መስከረም ሌቺሳ። እመቤታችን በዘርፋፋ ቀሚሷ ከክፉና ከሰይጣን ሴራ ትከልልሽ🙏

  • @woldeyohannesbirru1273
    @woldeyohannesbirru1273 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር መስከረም ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!❤❤❤ ጥበብ እና ማስታዋል ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ እግዚአብሔር ፣ ጸጋ መንፈስ ቅዱስ አብዝት አብዝት ይስጥሽ።❤❤❤❤❤❤❤

  • @tayegebreamlak5313
    @tayegebreamlak5313 10 หลายเดือนก่อน +7

    እናመሰግናለን እህታችን መስከረም ። የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማሪያም በረከት ይደርብሽ። ሁላችንም ለሀገረ ኢትዮጵያ እንጸልይ ።

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 9 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን ፫ ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ❤❤❤

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 10 หลายเดือนก่อน +18

    የተማረ ማለት ለእኔ እንዲህ ነው፡ ደክመው አንብበው ተመራምረው ለውጤት የበቁ ይለያሉ፡ርዕሰ ጉዳይ አመራረጥሽ፡ ያስደንቀኛል፡ ተባረኪ፡

  • @meleseliyehe6953
    @meleseliyehe6953 9 หลายเดือนก่อน +2

    መምህርት ዶ/ር መስከረም ለቺሳ እግዚአብሔር አምላክ፣ እመቤቴ ድንግል ማርያም የአገልግሎት ዘመንሽን ያርዝሙልሽ!!!!!

  • @azt67
    @azt67 10 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር ይባርክሽ። እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በምልጃዋ ትጎብኝሽ። ልቦናሽን የብርሃን አምላክ የበለጠ ያብራልሽ። የምታቀርቢልን ድንቅ እውነተኛ ታሪክ በተዋህዶ እምነታችን እንድንፀና እና በመንፈስ እንድንበረታ ያግዘናል። በርቺልን እህቴ። ❤❤❤

  • @Haregi849
    @Haregi849 10 หลายเดือนก่อน +14

    አንች ውብ ኢትዮጵያዊ ሴት እግዚአብሔር ከነ ሙሉ ቤተሰብሺ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የእውነት ለብዙ ሴቶች ምሳሌ ነሺ ንግግርሺ አለባበስሺ ስረአት የተሞላበት ነው❤

  • @bruktawittesfay-or7de
    @bruktawittesfay-or7de 10 หลายเดือนก่อน +10

    መስኪ የአባታችን መልከ ጸዴቅ የሞተውን ሰው ሥጋ የማያበሰብሱት አባት ገድል ላይ ራሷ ድንግል የአስራት ሀገሯ ኢትዮጵያ እንደሆነች ታወራለች።

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 10 หลายเดือนก่อน +8

    እንኳን በደህና መጡ መምህርት ዘርሽን እማ ፍቅር ትባርከው ውይ ደስ እያለኚ ጥፍጥ እያለኚ ነው የሰማሁሽ የማ ፍቅር ስም ሲጠራ አቅም አጣለሁ እማ ፍቅር ልጆችሽን ፍቅርሽ በልቦናችን ይኖር ዘድ ፈቃድሽ ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃላት አጣውልሽ አች ድቅ ሰው ዘመንሽ ይባረክ ተባረኪ❤❤❤❤❤❤

  • @fentayewalelgn5545
    @fentayewalelgn5545 9 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር መሰሎችሽን አብዝቶ ትውልዱን ያንቃልን እናተ የተባረካችሁ ዘራችሁ ይብዛ

  • @newaysolomon2424
    @newaysolomon2424 10 หลายเดือนก่อน +8

    የተፈጠርሽበትን ዓላማ ያወቅሽ መልካም ሴት!!! ባንችላይ ያደረ የቅዱስ መንፈስ ብርታት ለሁላችንም ይትረፍ። አሜን!!!
    የዚህ ዘመን ኢትዮጵያውያን የድንግል ማርያም ምልጃ፣ ምሪትና በረከት እንዳያልፈን ስለጉዳዩ ማወቅና በዕምነቱ ውስጥ ላልሆኑ እህት ውንድሞቻችን ማስረዳት እንድንችል ያንች ልፋት ከፍያለ ዋጋ አለው። በይበልጥ ደግሞ ስርዓተ ትምህርት ተቀርጾለት፣ መልመጃና ፈተና ያለው online ትምህርት ቢጀመር መልካም ይሆናል። ለዚህ ድግሞ በገንዘብም ሆነ በሙያ ለማገዝ በበኩሌ ቃል እገባለሁ፤ ብዙ ወገኖችም እንደሚሳተፉ አምናለሁ።
    የአምላካችን መልካም ፈቃድ ሁሉ ካንቺ ጋር ይሁን!!!

  • @shumettezera4746
    @shumettezera4746 10 หลายเดือนก่อน +14

    ዶ/ር መስከረም እግዚአብሔር ይስጥሽ ብዙውን ፕሮግራሞችሽን ተከታትያቸዋለሁ ድንቅ ናቸው በርቺ በርቺ በርቺ ይበልጥ አሁን አንቺ እጅግ በጣም ይምታስፈልጊበት ወቅትና ሰዓት ላይ ነው ያለነው እህቴ

  • @yeabsera2613
    @yeabsera2613 5 หลายเดือนก่อน +1

    ምን አይነት አድለኛ ሴት ነሽ ስለእመቤታችን የሚናገር አንደበት አለሸ❤❤❤

  • @endalkmelaku8654
    @endalkmelaku8654 10 หลายเดือนก่อน +34

    በተራራ ላይ ያለ መብራት መደበቅ እንደማይቻል ሁሉ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማሪያም ክብር ይበልጥ እየተገለጠ የሚመጣበት ዘመን በአዲስ መልኩ በእምነት እና በእውቀት በዶ/ር መስከረም እንዲህ ተጀመረ እኔም እጅጉን ኮራሁ🙏 እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ከልጇ ጋር ከዚህ በተሻለ ጥበብና ማስተዋሉን ከሞገስ ጋር ትግለጥልሽ 🙏🙏🙏

  • @betelehembayeh6090
    @betelehembayeh6090 10 หลายเดือนก่อน +6

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን፣ እድሜ ከጤና ያድልሽ፣
    የድካምሽን ውጤት በምትወጃት
    ሀገርሽ እና በቤተሰብሽ
    እጥፍ ዋጋውን ይክፈልሽ
    " መስከረም " የዘመን
    መባቻ ፤ ምሳሌ ነሽና
    የምንሻውን የምናልመውን፣
    ወደቀደመው የኢትዮጽያ የዘመን መባቻ ያሻግረን
    የአገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ፡፡ ላንቺ ክብሬ ታላቅ ፡ፍቅሬ ጥልቅ ነው ፡፡

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 10 หลายเดือนก่อน +26

    እንኳን በሰላም መጣሽልን ውድ ዶክተር መስከረም አንችን መስማት ለእኛ መጽናናት ነው❤

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 10 หลายเดือนก่อน +5

      በእውነት በትክክል እህቴ ወይም ወንድሜ እውነት እግዚአብሔር ምስክሬ ነው በእለተ ሰንበት ዛሬ ቁርስ እየበላሁኝ እያለ ስለ አገራችን እየሆነብን ያለው መከራ ረሀቡ ልቅሶ በተለይ በእኛ ሐይማኖት አባቶች እየተካሄደ ያለው መከፋፈል ገሚሱ ለሆዱ ገሚሱ ለወንበሩ ገሚሱ ለማዕተቡ እየተከራከሩ ሳስታውስ ነበረ እና በቃ ተስፋችን እየተመናመነ መጣ እንዴት ነው የምንሆነው እያልኩ ቁርሴ ስበላ ነበረ እና የእህታችን አሁን በምሰማበት ሰዓት በቅጽበት ተስፋየ ተመለሰ እና ተስፋችን ናት በእውነቱ ዘሯ ይባረክ 🤲❤

    • @hermelakassahun8806
      @hermelakassahun8806 10 หลายเดือนก่อน +2

      በትክክል ❤

  • @melodyscootish4097
    @melodyscootish4097 8 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አንችንናቤተሰቦችሺን ይባርክ!!
    ተባረኪ!! 🌺❤️🌺❤️🌺❤️🌺

  • @elsabetmekuria8775
    @elsabetmekuria8775 10 หลายเดือนก่อน +9

    አሁን የእግዚአብሔር ጊዜ ደርሷል ሰዎች በደንብ ተመልከቱ ከመደንዘዛችን እየወጣን ይመስለኛል ብዙዎች አሁንም ተኝተዋል የገባችሁ ግን እንደርሷ ወደፊት ውጡ አንደ እኔ ያልቻላችሁ ግን የነቃችሁ ፀልዩ ስለመጪው ዘመን መስኪ እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MntwabezewgeGebrekrstos
    @MntwabezewgeGebrekrstos 10 หลายเดือนก่อน +24

    ዶክተርዬ እንኳን በሰላም መጣሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከነ ቤተሰቦችሽ ሰላማችሁ ይብዛ አሜን፣፣፣

  • @TesfayeGelu
    @TesfayeGelu 10 หลายเดือนก่อน +4

    በምን በምን እንመስልሽ ድንግል ማርያም ምሳሌ የላትም ክብሮን የሚመጥን...የአምላክ እናት አንቺን ፈጣሪሽ ልጅሽ መርጦሻል አክብሮሻል ..እኔ ሀጢያተኛዉ እኔ እዴት አድርጌ ስምሽን አሳንሼ እጠራለሁ..አዛኝቱ ከልጅሽ አማልጅን አስታርቂን ሀገራችን ጠብቂልን አባቶችን በኛ በልጆቻቸው ላይ የተነሱብንን ልባቸዉን መልሽልን....🤲🏾🤲🏾🤲🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @alehegnbitew1803
    @alehegnbitew1803 9 หลายเดือนก่อน +2

    ብዙ እየተማርንበት ነው፡፡ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥሽ፡፡ እመብርሀን በምልጃዋ ትጠብቅሽ፡፡

  • @adaneasfaw5414
    @adaneasfaw5414 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሃያሉ እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይብርክሽ::

  • @Cfgffffd
    @Cfgffffd 5 หลายเดือนก่อน +2

    እማምላክ ከክፉ ትጠብቅሽ

  • @eyosafethebrom4517
    @eyosafethebrom4517 10 หลายเดือนก่อน +9

    ሁሌ የተሸፋፈኑ ምስጢሮችን ስለምታካፍይን እናመሰግናለን መስኪዬ(ክብርት ዶ/ር) ❤❤❤

  • @FekadezgiTilaye-ko1vd
    @FekadezgiTilaye-ko1vd 9 หลายเดือนก่อน +2

    ክብር ለወላዲተ አምላክ! እህታችን እውነትን ስላካፍልሽን አናመሰግናለን ::

  • @mkwad2016ec
    @mkwad2016ec 9 หลายเดือนก่อน +4

    ቃላት ያጥሩኛል እመብርሃን ትጠብቅልንንንንንንን ዶ/ር። በዚህ እርርርርርርርርር ድብንንንንንንንን በሚያደርግ ዘመን ላይ እንደነዚህ ያሉ እውንቶችን የእግዚአብሔር ምርጥ እቃዎች በሆኑ ሰዎች በኩል እያስደመጠ ስለሚያፅናናን ክብርና ምስጋና ለቅድስት ሥላሴ ይሁን አሜንንን።

  • @dawitsolomon7878
    @dawitsolomon7878 9 หลายเดือนก่อน +3

    ዶ/ር ለብዙ ግዜ እፈልግ የነበረውን ነው የገለፅሽልኝ።
    እግዚአብሔር ዕድሜና ጤናውን ይስጥሽ።

  • @dest567
    @dest567 10 หลายเดือนก่อน +12

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ: በጤና በጥበብ ያኑርልን:: እመቤታችን ትጠብቅሽ

  • @xohszgd
    @xohszgd หลายเดือนก่อน

    ቃል ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ይበርክሽ በርት❤❤❤❤

  • @Mahder368
    @Mahder368 10 หลายเดือนก่อน +3

    ኡፍ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BanchiyrgaAlemu
    @BanchiyrgaAlemu 9 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ኢትዮጵያዊ በመሆነ በጣም እኮራለሁ ::

  • @Eyob797
    @Eyob797 10 หลายเดือนก่อน +10

    እግዚአብሔር ይባርክ(ሽ) ይጠብቅ(ሽ)። ወላዲተ አምላክ ቅድሥት ድንግል ማርያም ዕና የተወደደው ል(ጇ) እየሡሥ መሢሕ ወደ ቅድስት ኢትዮጵያ በመጡ ጊዜ ደጉ አምላካ(ች)ን መድሐኒአለም ዕናት ሀገራ(ች)ንን ኢትዮጵያን የአሥራት ሐገር(ሽ) ናት ብሎ ለውድ እናቱ ለቅድሥት ድንግል ማርያም ሰጥቷታል። የወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ወላ(ጆች) የመድሐኒአለም አይቶ(ች) ቅዱስ እያቄም ዕና ቅድስት ሐና ኢትዮጵያውያን ና(ቸ)ው። ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያምም ኢትዮጵያዊት ናት።

  • @mikyasdemere6585
    @mikyasdemere6585 9 หลายเดือนก่อน +2

    ተ መ ስ ገ ን ። ይህንን እውቀት ስላጋራሽን አመሰግናለሁ። እመብርሀን ዘርሽን ትባርከዉ።

  • @asfaw96
    @asfaw96 10 หลายเดือนก่อน +13

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እህታችን እግዚአብሔር ያክብርልን በጣም እናመሰግናለን:::

  • @abisiniaethiopia7673
    @abisiniaethiopia7673 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዶ/ር መስከረም እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥሽ እናመሰግናለን

  • @TedyMam-d7b
    @TedyMam-d7b 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ እውቀትን ያድልሽ መምህር

  • @lemlemkifle9792
    @lemlemkifle9792 8 หลายเดือนก่อน

    የኔ ጀግና ኑሪልን በኩራት የምታነሻት ከአፍሽ የማትጠፋው ወለላይቱ እመቤት ቅድስት ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ ታርግሽ። እውነትን ለማጥፋት የለፉትን ያህል መቼም አይሳካላቸውም። እግዚአብሔር ልጆቹን የሚያስተምርበት ብዙ መንገድ አለው። በአንቺ ላይ አድሮ ያስተማረን አምላክ ይመስገን።

  • @aziztesfatsion4293
    @aziztesfatsion4293 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን! እግዚአብሔር መልካም ነው !
    እግዚአብሔርን ያሸነፈው የለም አይኖርምም።
    እናታችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የአስራት ሀገርሽን ኢትዮጵያን ባርኪልን ጠብቂልን።
    ክብርት እህታችን መስከረም እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ግሩም ድንቅ ነው !
    እኛም ይህን እውነት የኋላ ታሪክን እንድናስብ በደንብ እንድናውቅ ስለምታደርጊው ሁሉ ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በርቺ ❤🎉

  • @TalefeTesfaye
    @TalefeTesfaye 4 หลายเดือนก่อน +1

    🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንዳች አይነት እናቶችን እግዚአብሔር ያብዛልን ::

  • @kirazemikael12
    @kirazemikael12 10 หลายเดือนก่อน +16

    በጣም እናመሰግናለ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @sarahabtamu
    @sarahabtamu 10 หลายเดือนก่อน +15

    እንኳን በሰላም መጣሽልን እህታችን እድሜ ጤናውን ከነ ቤተሰብሽ ይስጥልን የማናውቀውን ብዙ ነገር እያሳወቅሽን ነው ኑሪልን እመቤቴ ትርዳሽ

  • @KeabYemariam
    @KeabYemariam 9 หลายเดือนก่อน +5

    መስኪዬ አንቺን የሚሰድብሽ የዲያብሎስ ልጆች ናቸው።

  • @TirsitShiferaw
    @TirsitShiferaw 10 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ደስየሚል አነጋገር የኔእኸት እመብርሃን በሞገሰ ታኑርሽ!!!!!!!!!!!!!! 1:12:27

  • @sebalyoschenke1393
    @sebalyoschenke1393 9 หลายเดือนก่อน +3

    መስኪ እነዚህ ንግሥታትና ነገሥታት ገዳም ሲገድሙ ቤተ ክርስቲያን ሲያንጹ እንድም የሕዝብ መናፈሻና መዝናኛ ሳይሠሩ ለዚህ ረሀብና ችጋር የዳረጉን፥ ከብልጽግና ያራቁን፥ ይህንን ሁሉ ቤተክርስቲያን በመገንባት የግብረ🎉ገብነት ባሮች ከሚያደርጉን መናፈሻ ከልለውልን እንደልባችን እየተዳራን ጽድቅና ኩነኔን ሳናስብ ያለምንም ጭንቀት እንደእንስሳት እንዳንኖር አጅምክንያት ሆነዋልና ወላላዋ የድካማቸውን ለእኛም ይፍሰስልን፥ ቢሆንም እግዚአብሔር🎉ለጥረትሽ ጉልበት ለዕውቀትሽ በረከት ይጨምርበት፤ አሜን።

  • @kiflugultineh9254
    @kiflugultineh9254 10 หลายเดือนก่อน +3

    ሰዓሊተ ምህረት በተሰጣት ቃል ኪዳን መሠረት አንችንና ቤተ ሰብሸን ይጠብቅ ፣ አ ሜ ን ።

  • @weineshetassefa8998
    @weineshetassefa8998 10 หลายเดือนก่อน +4

    ዶ/ር መስከረም እንዴት ነሽ የኔ አፈ ማር እግዚአብሔር አንደበትሽን ይባርክ ልጆችሽ ቤተሰብሽ ሁሉ ለበረከት ሁኑ እመአምላክ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዕቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅሽ የኔ ውድ ልጅ ።

  • @mentesnotde
    @mentesnotde 10 หลายเดือนก่อน +4

    ዶክተር መስከረም ለቺሳ እግዚአብሔር ጥበቡን እና ማስተዋሉን ይጨምርልሽ ብዙ ትምህርት ነው ያገኘንበት
    በኢትዮጵያ ላይ የነገሱት ሴቶቹ ነገስታቶች የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምሳሌ ናቸው ስትይ
    ንግስ ሳባ (ማክዳ) በድንግልና እንደነገሰች 500 ደናግል ደንገጡሮች እንደነበሯት በኢትዮጵያ ንግስት ለመሆን ድንግል መሆን እንደነበረባቸው የሚያሳዩ ታሪኮች አሉ በትክክልም ሴቶቹ ነገስታቶች የድንግል ማርያም ምሳሌ እንደሆኑ ያሳያሉ።
    እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን ቀጣዩን ክፍል እንጠብቃለን
    ስለ አባ ተስፋ ሥላሴ ሰፋ ያለ ቪዲዮ ብትሰሪልን ስል ህይወታቸውና ስለ መጽሐፍቶቻቸው

  • @demekemeshesha2965
    @demekemeshesha2965 10 หลายเดือนก่อน +7

    እህቴ ፈፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ ። ትምህርትሽ እንደ ማር የሚጣፍጥ ነነው። በሰሜን ወሎ ዞን ራያ ቆቦ ወረዳ ደብረ ዘመን ገዳም ቅዱስ ሉቃስ የሳላት ብለው የየሚጎበኝ የእመቤታችን ስዕል ይታያል። የምታብራሪው ትምህርት ካለሽ ብንማር ደስ ይለኛል።

  • @boanerges37
    @boanerges37 10 หลายเดือนก่อน +10

    የቤተክርስቲያን ሰው በጠፋበት ሰዓት ከምዕመናን እንዲህ ማየታችን ደስ ይላል ።

    • @lidiazappia640
      @lidiazappia640 9 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @manyahlshalzemene6788
    @manyahlshalzemene6788 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ አንቺ የተባረክሽ ❤

  • @mulutereftv3202
    @mulutereftv3202 10 หลายเดือนก่อน +4

    ዘመንሽ ይባረክ ነዋይ ሳያታልልሽ ኦርቶዶክስን አና ኦርቶዶሳውያንን እየተበቀሉ ያሉትን ሳትፈሪ እያስተማርሽ ያለሽ ጀግና ሴት በመሆንሽ ኮርቸብሻለሁ የድንግል ልጅ ጌታችን መድሀኒታችን አንችን እና ቤተሰቦችሽን ይጠብቅልን 💚💛❤️ አሜን

  • @ZewduMulu
    @ZewduMulu 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ሰላምና ጤና ለመላው ቤተሰብሽ ይስጥልኝ

  • @mesfinsitotaw2669
    @mesfinsitotaw2669 9 หลายเดือนก่อน +2

    እባክሽን መምህርት ፍጠኚ ትውልዱ ይንቃ ጊ ዜ የለንም ዕውነተኛው ትምህርት ይገለጥ በዕውነት ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ዘርሽን ያብዛው

  • @መቅደላዊትወልደሚካኤል
    @መቅደላዊትወልደሚካኤል 10 หลายเดือนก่อน +3

    የሚገርም ነው በእውነት እንኳንም የማርያም ልጅ ሆንኩ እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 10 หลายเดือนก่อน +7

    ከታሪኩ ጋር የተዛመደ የቅዱስ ዮሐንስ ለእመቤታችን ልጅ ሆኖ መሰጠቱ ከዚያም ቅዱሱ ዮሐንስ ኢትዮጵያዊነት ያለው መሆኑ፡ ከዚያም ኢትዮጵያ ለእመቤታችን የአስራት ሐገር መሆኗ፡ እንዴት ድንቅና የከበረ ታሪክ ነው፡ ንቃ ወገኔ፡

  • @beletechendalamaw2041
    @beletechendalamaw2041 10 หลายเดือนก่อน +8

    እኔ ምን ብየ ላመስግንሽ የኔ እህት እናቴ እመቤቴ ከሰይጣን ተንኮል ትጠብቅሽ የአገራችን ተንሳየ ያሳይሽ ያሳየን

    • @BileneZeleke
      @BileneZeleke 9 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @MisrakAlemayehu-v8k
    @MisrakAlemayehu-v8k 10 หลายเดือนก่อน +5

    ኢትዮጵያ የስላሴ የክብራቸው መገለጫና መመስገኛ ምድር!!!
    ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማርያም!!!
    ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን!!!
    ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ!!!
    ይህን ያልተገነዘበ አለም ይወቅ እናት ድንገል ማርያም የኢትዮጵያ አስራትም ጠበቃም ናት አንተ ትውልድ ንቃ ያለ ድንግል ማርያም አማለጅነትም አለም አይድንም። ባንዴራችንም ቃል ኪዳን የተሰጠበት ነው። እስራኤላዊያን በግብፅ የበኩር ልጅ ሞት ነፃ የወጡበት በበግ መስዋዕት ነበር። እኛም ከዚህ ወቅት ባርነት ነፃ የምንወጣው ለድንግል ማርያም በተሰጣት ቀስተ ደመና በአረንጋዴ ቢጫ ቀይ ባንዴራችን ከመጣው መቅሰፍት ነፃ እንወጣለን።

  • @dehnatube
    @dehnatube 9 หลายเดือนก่อน +1

    መዳኒያለም ከነመላው ቤተሰብሽ ይባርክሽ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።

  • @genetassefa6107
    @genetassefa6107 9 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን! እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ እናመሰግናለን🙏

  • @birhanusimegn2220
    @birhanusimegn2220 9 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ግሩም ትንታኔ። እግዚአብሔር ይስጥልን።
    'ቅድስት አገር ኢትዮጵያ' የሚባለውም ጉዳይ ብትሄጂበት መልካም ነው።

  • @hundetafa4450
    @hundetafa4450 10 หลายเดือนก่อน +6

    ዶክተር ምን የተባረክሽ ኢትዮጵያዊ ምሁር ነሽ ! እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ !

  • @AbataZeledaw
    @AbataZeledaw 24 วันที่ผ่านมา

    ጠናይስጥልኝ❤❤❤

  • @ሐይማኖትጥላሁን
    @ሐይማኖትጥላሁን 10 หลายเดือนก่อน +5

    ውይ የድሮ የኢትዮጵያን ህይወት ለአንድ ቀን ኳ ብንኖር ብዬ እንዳስብ አደረግሽኝ ባንኖር እንኳ ለመስማት መብቃታችንም አንድ ነገር ነው እግዛብሔር ይመስገን ማንነትን ማወቅ የመሠለ ነገር የለም