19 - የኢትዮጵያዊው ጃንደረባና የንግሥተ ሰብአ ሕንደኬ ያልተሰሙ ታሪኮች (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 486

  • @tube-key
    @tube-key 7 หลายเดือนก่อน +3

    ፈጣሪ ፈቅዶልሻል። በጣም ተግተሽ ስሪ። ብዙዎች እያወቁ ዝም ባሉበት ዘመን አንችና ጥቂት ሊቃዉንቶች እያስተማራችሁ ነዉ። ይህ የሆነዉ እኛ አስተማሪ እንዳናጣ ፈጣሪ ሊያስተምረን ፈልጎ ነዉ።

  • @lenasarhaasnake566
    @lenasarhaasnake566 10 หลายเดือนก่อน +68

    እናትዬ በርቺ በተለይ በእንግሊዝኛ የልሽው ሀሳብ አዲስ ትውልድ የምትፈጥሪበት መንገድ ነው እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን ።

  • @AndualemAssefa-r8x
    @AndualemAssefa-r8x 10 หลายเดือนก่อน +40

    ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ በዚህ ከፍታ ላይ ነው። እግዚሐብሔር ያክብርልኝ ዶክተር።

  • @BH-xl1mo
    @BH-xl1mo 10 หลายเดือนก่อน +119

    ዶክተር መስኪ ጊዜሽን ሰውተሽ ለኛ በነፃ ብዙ እውቀቶችን ስላካፈልሽን ስለምታካፍዪን እግዚአብሔር ይስጥልኝ:: ❤

    • @Embete-
      @Embete- 10 หลายเดือนก่อน +3

      እንዴ ነቅተው ካላነቁንማ እኛም ገደል መግባታችን ነው እነርሱም እግዚአብሔር አምላክን እስካመለኩ ድረስ ይጠየቁበታል። ግን ለማለት ያህል ይገባቸዋል እና እነርሱን ከሰጠን እግዚአብሔር አምላክ ቀጥሎ ማመስገን ግድ ነው። ስለሁም ግን እግዚአብሔር አምላክ ይከበር ይመስገን እድሜ ጤና ሰላምን በረከት ያድልሽ ዶክተር

    • @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
      @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ 10 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልኝ እህቴ ❤❤❤

    • @hanaini
      @hanaini 10 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

    • @hanaini
      @hanaini 10 หลายเดือนก่อน +1

      ጀግና ነሽና እንኮራብሻለን።

  • @zola1621
    @zola1621 9 หลายเดือนก่อน +2

    በእግዚአብሔር ሀይል ይሄን ድንግዝግዝ ጊዜ ስናልፈው በሃገሪቱ ቴሌቪዥን መተላለፍ ያለበት የሀገር ሀብትና መዳኛችን የሆነ ትምህርት ስለምታቀርቢልን እንደው በምን ቃል ላመስግንሽ? እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ዶክተር መስከረም 🙏

  • @asfaw8154
    @asfaw8154 10 หลายเดือนก่อน +51

    ዶክተር ሁልግዜ ትምህርትሽን ስሰማ የኢትዮጵያ የሀይማኖት ከፍታዋን እረደለሁ ልቤም በህሴት ትሞላለች እግዚአብሔር አምላክ በውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልሽ 🙏

    • @kelemuabalcha380
      @kelemuabalcha380 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር የእግዚአብሔር ልጆች የሚባሉ በአለም ውስጥ እየኖሩ በወንጌሉ የሚኖሩ ልጅች እንጂ የኢትዮጵያ ሐይማኖት የሚባል ነገር የለም። 😂 አትሸወዱ፤ ይቺ ዶክተር ስለሆነች ሁሉን ታውቃለች ማለት አይደለም።
      የእግዚአብሔር ቃል በቅንነት እና በእውነት ለሚፈልጉት ብቻ ይገለጣል።

  • @FITSE-wg6pe
    @FITSE-wg6pe 9 หลายเดือนก่อน +3

    እመቤተ ትጠብቅሽ

  • @soloman8910
    @soloman8910 10 หลายเดือนก่อน +15

    እግዚአብሔር አምላክ አሁንም የበለጠ እውቀትን እና ሚስጥራቱን ጨምሮ ጨማምሮ ላንቺም ለኛም ይግለፅልን እጅግ ድንቅ ትምህርት ነው መምህርት በርቺልን።

  • @yeabsera2613
    @yeabsera2613 9 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤❤ዘመንሽ ይርዘም በእኔ ዘመን አንችን በማይቴ እጅግ እደነቃለሁ

  • @marthakelemework6355
    @marthakelemework6355 10 หลายเดือนก่อน +15

    እህቴ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ።እውቀቱን ጥበብን ይስጥልን።ለእኛም ማስተዋልን ይስጠን።የኢትዮጵ በትንሳኤ ያሳየን። አሜን አሜን አሜን

  • @save7997
    @save7997 10 หลายเดือนก่อน +13

    መስኪዬ ደርባባዋ የኢትዬጲያ እናት ቸሩ መድኅኒዓለም ከነ ቤተሰቦችህ ይጠብቅሽ አሜን። ምትሰጭን እውቀት እኮ ሙልት ያለ ሙሉ የሆነ እንዴት ደስ ይላል እናመሰግንሻለን።

  • @surafeltilahunbekele4552
    @surafeltilahunbekele4552 10 หลายเดือนก่อน +15

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን እህታችንን። ወንድሞቼ እህቶቼ share, like ማድረግ የኛ ድርሻ ነው በውነቱ ።

  • @ለጠቢብሰ_አሐቲ_ቃልትበቅኦ
    @ለጠቢብሰ_አሐቲ_ቃልትበቅኦ 10 หลายเดือนก่อน +27

    እንኳን ደኅና መጣሽ የእኛ እንቁ ኢትዮጵያዊት
    ከዚሕ በላይ ጥበቡን ይግለጽልሽ ቀጥይበት

  • @AndnetYibelttal
    @AndnetYibelttal 2 หลายเดือนก่อน +2

    🎉🎉🎉መስኪ በተለይ ለውጭ ተወላጅ ልጆቻችን ኣደራ በእንግሊዝኛ ስሪልን🎉🙏

  • @የሀሳብሰሌዳ
    @የሀሳብሰሌዳ 9 หลายเดือนก่อน +1

    ጊዜሽን ሰውተሽ እናውቅ ዘንድ የሚገባውን ታሪክ ስለምትረጂን ክብርና ምስጋና ይገባሻልና እናመሰግናለን

  • @tsigetadele2241
    @tsigetadele2241 10 หลายเดือนก่อน +10

    ዶር መስከረም ሰላምሽ ይብዛልሽ እውቀትን ይጨምርልሽ አሜን

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 9 หลายเดือนก่อน +3

    እናመሰግናለን ዶክተር መስከረም❤

  • @adiyamsegedaschenek4498
    @adiyamsegedaschenek4498 10 หลายเดือนก่อน +4

    ዶ/ር መስከረም በምትሰጭን ትምህርት ሁሉ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ጤና እና እውቀትን ይስጥሽ❤

  • @Temesgen-t1m
    @Temesgen-t1m 9 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማሽ እህታችን።

  • @yordanosarega2761
    @yordanosarega2761 10 หลายเดือนก่อน +13

    Thank you Dr.Meskerem for your Commitment Us to understanding our Religion & our beloved Country.

  • @endalemamo
    @endalemamo 10 หลายเดือนก่อน +2

    በርቺ !!!! እንዳንቺ ያለ ጠንካራና ብርቱ አርያ የሚሆኑ ሴቶችን እግዚሓብሔር ያብዛልን፡፡

  • @fekadugetinet727
    @fekadugetinet727 5 หลายเดือนก่อน +2

    እጅግ አደንቅሻለው Dr መስከረም

  • @demelashtefera6415
    @demelashtefera6415 10 หลายเดือนก่อน +3

    በረከቱን ያሣድርብሽ ተባረኪ

  • @hiwotmesfin2284
    @hiwotmesfin2284 10 หลายเดือนก่อน +7

    አሜን ለአንቺም መልካም በዓል ይሁንልሽ ከነመላው ቤተሰብሽ❤❤❤

  • @tesfayearagie9358
    @tesfayearagie9358 9 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ ዕድሜ እና ጤና ይስጥልኝ አሜን

  • @mamsis3790
    @mamsis3790 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር መስኪዬ የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክሽ የኛ ውድ

  • @aberadesta286
    @aberadesta286 9 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዶ/ር መሰከረም

  • @danielbelete1311
    @danielbelete1311 10 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ እንቁ እህት የምሳሳልሽ ዶ/ር መስኪዬ ቃለሕይወትን ያሰማሽ እድሜና ጤና ይስጥልን ስጦታችን ነሽ

  • @YosefDagne-dw6bk
    @YosefDagne-dw6bk 10 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤ doctor zemensh ybarek ewnetm ende meskerem yelemelemsh

  • @fekadugetinet727
    @fekadugetinet727 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም

  • @Tagelify
    @Tagelify 8 หลายเดือนก่อน +2

    ዶ/ር መስከረም እኔ ያለሁት በጀርመን ሲሆን በጣም ያሳዝናል በጀርመንኛው የመፅሐፍ ቅዲስ ላይ የኢትዮጵያን ስም አጥፈውት በምትኩ። ኩሽ እያሉ ቃሉንቀይረውታል ። እናምሰግናል ሰለቃሉ።❤

  • @MihretDabaErensso
    @MihretDabaErensso 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም እናመሰግናለን❤

  • @gezahagnteshome
    @gezahagnteshome 10 หลายเดือนก่อน +2

    በእውነት በእውነት እግዚሐብሄር ይባርክሽ የኢትዮጵያ አምላክ አንደበትዋና መስካሪዋ እንድትሆኝ መርጦሻልና ደስ ይበልሽ።

  • @chunegelay8571
    @chunegelay8571 10 หลายเดือนก่อน +2

    ዶ/ር መሰከረም አመሰግናለሁ እወድሽ አለሁ ይህንን የመሰለው ትምህርትሽ ለትውልድ ጊዜሽን ሰዉተሽ የምታደርጊልን ረጅም ዕድሜ ይሰጥሽ።

  • @MulualemMamo
    @MulualemMamo 10 หลายเดือนก่อน +11

    I am proud of u Dr. seriously, u make a lot of issues clear for us. I hope all of us to share everyone to follow and understand with a short time a lot. Thanks Dr.

  • @rahelberhane1733
    @rahelberhane1733 10 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር እውቀትሽን ጨምሮ ያስፋልሽ ውድ እህቴ

  • @rahele564
    @rahele564 10 หลายเดือนก่อน +2

    ድክተር መስከረም እህታችን በርችልን እግዚኣብሔር ካንቺ ጋር ይሁን🙏🏽

  • @ቦጊዜለኩሉ-በ4ቘ
    @ቦጊዜለኩሉ-በ4ቘ 10 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ዶ/ር በእውነቱ እግዚአብሔር ይስጥልን !!

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 10 หลายเดือนก่อน +32

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣሽ ምጡቅ እና እንቁዋ ዶክተር እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥሽ

  • @Mahder368
    @Mahder368 10 หลายเดือนก่อน +8

    የሚያስተውል አምሮ ለሁላችንም ያድለን። ይሄ በጣም ጥልቅ ነው።

  • @Tezerakalu
    @Tezerakalu 9 หลายเดือนก่อน +1

    እህታችን ቃለ ሂይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያወርስልን። እንዲህ በተረጋጋ ግልጽ በሆነ መልኩ እና በትህትና አስተምረሽናል አሁንም ፈጣሪ ፅጋውን፣ሰላሙን፣ እውቀቱን ያብዛልሽ።

  • @wubetgirma4976
    @wubetgirma4976 8 หลายเดือนก่อน +1

    አቀራረብሽ ይማርካል ምንም ለማናውቅ ሰዎች በሚገባ መልኩ ታሪካችንን እንድናውቅ እረድተሽናል ዘመንሽን ይባርክልን እናመሰግናለን

  • @save7997
    @save7997 10 หลายเดือนก่อน +4

    እውነት ለመናገር መስኪዬ ለዚህ ዘመን አንቺ ህንደኬ ነሽ በእውነት።

  • @waffiki
    @waffiki 10 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ። 🙏🏽🙏🏽🙏🏽የምትሰጪዉ ትምርት ተቀርጾ ለታዳጊዉ ህዝብ መማሪያ መህን አለበት። ♥️🙏🏽❤️😢🙏🏽❤️🙏🏽❤️

  • @yaredmelakutefers5558
    @yaredmelakutefers5558 9 หลายเดือนก่อน

    Amen❤❤❤ medhanyalem Yebarekeshi Ethiopiawi ba mahona egzihabeharean amasaganku

  • @asfawwot8960
    @asfawwot8960 10 หลายเดือนก่อน +4

    በውነት ለአድናቆቴ ቃላት ያጥረኛል።በጣም አድናቂሽ ነኝ።ረጅም ዕድሜና ጤና እመኛለሁ።ኑሪልን።

  • @eyosafethebrom4517
    @eyosafethebrom4517 10 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር! እግዚአብሔር ከዚህ በላይ የተሰወሩ እውነቶችን በአንቺ በኩል መግለጡን አይተዉ! እግዚአብሔር ከክፉ እና ከክፉዎች ሁሉ ይሰውርሽ፣ይጠብቅሽ መስኪዬ ክብርት ዶ/ር!❤❤❤

  • @ማኅተበአበራ
    @ማኅተበአበራ 10 หลายเดือนก่อน +3

    በእውነት ዶ/ር ማንነታችንን እንድናው ለምታረጊ ጥረት የቅድሳን አምላክ ይስጥልኝ 🙏

  • @gizubekele7746
    @gizubekele7746 10 หลายเดือนก่อน +3

    ውድ ዶ/ር🎉 ምመስከረም ለቺሳ እንካን ለልደት ለጥምቀት ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእይሱስ ክርስቶስ ክብር ለአመቱ ክብር አል አደረሰሽ❤ ዶ/ር ሰላም ነሽን ኑሪልን❤🎉❤🎉።

  • @abayeargaw2321
    @abayeargaw2321 9 หลายเดือนก่อน +1

    አግዛብሔር አውቅቱን የጭምርልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lidiazappia640
    @lidiazappia640 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ዶክተር መሰኪዬ በሁለት በኩል የተሰለ ሰይፍ ነሸ ። ፀጋውን እውቀቱን አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርልሸ ። ሰላካፈልሸን እውቀት ከልብ እናመሰግናለን ተባረኪልን ዘመንሸን ከነቤተሰቦችሸ ይባረክልን።
    ቃል ሕይወት ያሰማልን በህይወት በጤና ያቆይልን ❤❤❤ አለባበሰሸ በእውነት የኢትዮጵያ ንግሰት መሰለሸልናል ከበሪሊን ። ❤❤❤

  • @sabasolomon4036
    @sabasolomon4036 10 หลายเดือนก่อน +2

    በቤቱ ያፅናሽ ዶክተር ተባረኪልን 🙏

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዶ/ር ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅሽ 🙏🌸በርቺልን ድንቅ አስተማሪ ዝግጅት ነው እናመሰግናለን🙏❤

  • @topefa271
    @topefa271 10 หลายเดือนก่อน +2

    መስኪዬ በርቺልን አንቺ ፅኑ እና ብርቱ በየትኛውም መንግስታዊ ጥቅም የማትታለዪ ምርጥ ሴት ነሽ ዘመናዊነትም እንደ ስይጡን ሴቶች ያልገዛሽ ምርጥ ሴት እግዚአብሔር ሰላም እና ጤና ከነቤተሰቦችሽ ይስጥሽ

  • @millionabebe7151
    @millionabebe7151 8 หลายเดือนก่อน

    መጽሐፍን ስትተነትኚ ልዩ መንፈሳዊ ደስታን ይሰጣል እግዚአብሔር ይባርክሽ::

  • @derejenigusse1927
    @derejenigusse1927 10 หลายเดือนก่อน +4

    ቤተ ክህነቱ ሙዳየ ምጽዋት ጥናት ላይ ባለበት ዘመን አንቺን እግዚአብሔር አስነስቶ እንድንማር በመሆናችን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ እንዳንቺ ል ያሉትን ያብዛልን

    • @utopia3386
      @utopia3386  10 หลายเดือนก่อน +2

      ቤተክህነቱ ብዙ ዓይነት የቤት ሥራ ላይ ነው። የማያልቅ የቤት ሥራ! እኛ በውጭ ያለነው እናግዛቸው እንጂ፡ ከነርሱ ብቻ መጠበቅ ሞኝነት ነው።

  • @fast2799
    @fast2799 10 หลายเดือนก่อน +4

    ሁልጊዜ የምታቀርበው ጥናታዊ ትምህርት በጣም የሚደነቅ ነው
    እናመሰግናለን

  • @assefahora4689
    @assefahora4689 10 หลายเดือนก่อน +9

    Thanks Dr. Meskerem for your highly valuable and more worthy program. Wish you long live.

  • @MimiLove-f8j
    @MimiLove-f8j 9 หลายเดือนก่อน +1

    አደበትሽ አቀራረብሽ በቃ እግዚያብሔር ሰጦቶሻል ተባረኪ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ❤❤❤

  • @yonasnashayilma2557
    @yonasnashayilma2557 10 หลายเดือนก่อน +4

    እንኳን ደህና መጣሽ ዶክተር መስከረም ምታቀርቢያቸው ነገሮች በጣም ይመቹኛል ውዷ ያገሬ ልጅ እዚህ ደረጃ ደርሰሽ ስላየሁሽ በጣም ነው ደስ ሚለኝ ከየሺመቤት ጀምሮ ነው ማውቅሽ በተርም ስታልፊ ጀምሮ😍🙏

  • @menitadesehasen9834
    @menitadesehasen9834 10 หลายเดือนก่อน +2

    ሁሌም እውቀትሽ በጣም ይገርመኛል 🎉🎉🎉 ኢትዮጵያ ያለ ምክንያት አገረ እግዚያብሔር አልተባለችም ❤❤❤❤❤❤❤ ይደንቃል ፈጣሪ ከዚህ በበለጠ እውቀት ይጨምርልሽ ❤❤❤❤❤❤❤ ብርቅዬ ኢትዮጵያዊት የተዋህዶ ልጅ በርችልን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @epheramwondmu3601
    @epheramwondmu3601 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር እንቁ ንቁ ንቁ ሼር ሼር አድርጉ ትውልድ አትርፋ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tesfamariammareyabey5723
    @tesfamariammareyabey5723 10 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን ዶ/ር መስከረም 🙏

  • @hualihaile2978
    @hualihaile2978 10 หลายเดือนก่อน +6

    በድንግዝግዝ እንዲሁ ሀገሬን እወዳት ነበር እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ በምክንያት ላይ በተመሰረተ እውቀት ሀገሬን እንድወዳት በየጊዜው በምታስተላልፊው መልእክት አድርገሽኛልና።🙏

  • @nomnanoto
    @nomnanoto 10 หลายเดือนก่อน +2

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን እጅግ ጠቀሚ ትምህርት ነዉ እራሳችንን እንድናውቅ አይናችንን እንድንከፍት የምትሰጪን ትምህርት በጣም ጠቃሚ ነዉ እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @zelekekebede1975
    @zelekekebede1975 9 หลายเดือนก่อน

    መስከረምየ እግዚአብሔር አምላክ አንቺንና ቤተሰቦችሽን እና ተዋህዶ ሀይማኖታቺንን ይጠብቅልን።

  • @Zablon-s5n
    @Zablon-s5n 10 หลายเดือนก่อน +1

    40:31 እናመሠግናለን

  • @ayna4321
    @ayna4321 9 หลายเดือนก่อน

    እውቀት የተጠማው እእምሮዬ አንድ የአንቺን ትምህርት በሰማ ጊዜ የእለቱን ጥማቱን ያስታግሳል እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክልኝ።

  • @eyoblemma9599
    @eyoblemma9599 10 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማሽ አመሰግናለሁ

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 10 หลายเดือนก่อน +3

    በተለይ በኢትዮጵያዊነት ፅናትሽና በምታቀርቢው ጠቅላላ ዕውቀት እጅግ ላከብርሽና ላደንቅሽ እወዳለሁ። አንቺ ብሩክ ነሽ❤ #maximum Respect and much love to you.

  • @alemnshmengistu3115
    @alemnshmengistu3115 9 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር መስኪ ጊዜሽን ሰውተሽ ለኛ በነፃ ብዙ እውቀቶችን ስላካፈልሽን ስለምታካፍዪን እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @cherugetachew
    @cherugetachew 9 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር መስከረም ..ብዙ የማናውቀውን ስላሳወቅሽን አመሰግናለሁ በርቺልን ፡፡ እግዚያብሔር ካንቺ ጋር ይሁን፡ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር፡፡

  • @tibebemenkir2893
    @tibebemenkir2893 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዶር መድኃኔዓለም አሁንም አብዝቶ ይግለጥልዎት! ጸጋበረከቱን ያብዛሎት! በእድሜ በጤና ያቆይልን! በሄዱበት ሁሉ መላእክቱን ይላክልዎት!

  • @ephremtaye1767
    @ephremtaye1767 9 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር መሰከረም በርችልን፤ በነገር ሁሉ ከኃሊ ኲሉ መድኃኔዓለም ክርስቶስ ከአንቺ ጋር ይሁንልን፤ እኔና እኔን መሰሎቼ እንዴት እንደምናከብርሽና እንደምናደንቅሽ ለመግለጽ ምንም ቃላት የለኝም ዘወትር ትተጊ ዘንድ እግዚአብሔር አምላክ ጽናቱንና ጥንካሬውን ያድልሽ!!!!!!!

  • @sofiamelesse2832
    @sofiamelesse2832 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን እጅግ ጠቀሚ ትምህርት ነዉ
    እናመሰግናለን

  • @Kindalemseifu
    @Kindalemseifu 10 หลายเดือนก่อน +2

    We love to hear from You Meski❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tssegaaalegessehaile6641
    @tssegaaalegessehaile6641 10 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር መስከረም ለቺሳ እግዚአብሄር ፀጋዉን ያብዛልሽ ❤

  • @Ambassel
    @Ambassel 9 หลายเดือนก่อน

    ኩሩ ጥሩ ኢትዮጵያዊት ልእልታችን አንቺ ነሽ! ሃገርን ሃይማኖትንና ማንነትን መውደድ የእግዚአብሔር ትእዛዛ ነው::

  • @martaaberham8435
    @martaaberham8435 9 หลายเดือนก่อน

    እድሜ ይስጥሽ እህቴ በስምንት ቀን ነው ስምንት አመት ነው የጌታን መ ምጣት ያወቀው ጃንደረባው

  • @የገሀነብደጆችአይችሏትም
    @የገሀነብደጆችአይችሏትም 9 หลายเดือนก่อน

    ስታምሪ ኩሩ ኢትዮጵያዊት!

  • @peacelove5040
    @peacelove5040 10 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ፣ ቃለ ህይወት ያሰማልን። ዶር መስኪ እስኪ ስለ አባ ተስፋ ሥላሴ ብዙ ይባላልና በዘመናችንም ያለፉ ሰው ስለሆኑ፣ ስለአሟሟታቸውና ቀብራቸው ጭምር በግልጽ እንወቃቸው ንገሪን አብራሪልን።

  • @TewahdoTeshe
    @TewahdoTeshe 10 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር እግዚያቤር ለቤተክርስቲያን በዘመናችን ያሰነሳሽ እኽት ነሽ

  • @tewodrosdemowez2474
    @tewodrosdemowez2474 9 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሠግናለን ዶር.

  • @wubetgirma4976
    @wubetgirma4976 8 หลายเดือนก่อน

    እንደመልከጸዴቅ ስርአት አንተ ለዘላልም ካህን ነህ ብሎ ጌታ ጌታዬን በቀኜ ተቀመጥ አለው የሚለው የመጽሐፍ ንባብ ብዙ አይገባኝም ነበር ጥሩ ፍንጭ ሰጥተሸኛል ሌሎች መጽሐፍትን ለማየት አነሳስተሸኛል አመሰግናለሁ እህቴ

  • @abebea1397
    @abebea1397 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሄር ያንችን አይነት ሰዎች ያብዛልን።

  • @SakiraSkira-rv8sr
    @SakiraSkira-rv8sr 9 หลายเดือนก่อน

    መስኪዬ የኔ ውድ ተባረኪልኝ ፀጋው ይብዛልሽ

  • @haymanoutabayeyoutub565
    @haymanoutabayeyoutub565 9 หลายเดือนก่อน +1

    ግሩም ነው እማ በርች በታሪክም በመፀሃፍ ቅዱስም ምርጥ ተመራማሪ ነሽ ብዙ ተምረናል እኔ ገነ ይህን ኛውን ምእራፍ እየሰማሁ ነው ሌሎቹንም አዳምጣለሁ ሼር አደርጋለሁ በርች❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @orthodoxTube-ob3zi
      @orthodoxTube-ob3zi 9 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር አይቀይርብሽ የተቀበልነውን ሰጠን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 10 หลายเดือนก่อน +3

    ዶክተር አንችንና አንችን የመሰሉ እህት ወንድሞቼን ሳይ ሐገሬ ተስፋ አላት እላለሁ፡ ተባረኪ፡ ታሪካችንን እያወቅን ነው፡ ተመስገን ፡፡

  • @mesiaba2433
    @mesiaba2433 10 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ እናትም እህትም ነሽ ለልጆች

  • @kassa4882
    @kassa4882 10 หลายเดือนก่อน +3

    Thank you Dr meskerem you work hard for all.❤️❤️❤️🙏🙏🙏.

  • @genetalene3333
    @genetalene3333 10 หลายเดือนก่อน +2

    Kale hiwetin yasemalin ehtachin amen amen amen 🙏

  • @senedufantahun3941
    @senedufantahun3941 9 หลายเดือนก่อน

    በርችልን የኛ ኢትዮጲያዊት ሴት

  • @gashawjemere8736
    @gashawjemere8736 10 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you !!!
    Doctor and My Teacher

  • @elsabetmekuria8775
    @elsabetmekuria8775 10 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @emmanuelhabte4491
    @emmanuelhabte4491 9 หลายเดือนก่อน

    ዶር.ማስከረም ለቺሣ ኑሪልን። ❤❤❤🎉🎉🎉 እደጊልን። ታላቅ አክብሮት አለን። የኢትዮዽያ ጠበቃ ነሽ። በርችልን።

  • @mulugeta7505
    @mulugeta7505 10 หลายเดือนก่อน +1

    ደ/ር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ(በጣም ሥፈልገው የነበረውን ነው ይገርማል እግዚአብሔር ባንድም በሌላ መንገድ ያሥተምራል

  • @yeshiandine3080
    @yeshiandine3080 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልን እናመስግናለን ዶ/ር መስከረም ብዙ ታሪካችን እደናውቅ አደረሺን በጣም እናመስግናለን።

  • @hiwotmesfin2284
    @hiwotmesfin2284 10 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @belayalemu5173
    @belayalemu5173 10 หลายเดือนก่อน +1

    መስኪ የተዋህዶ ልጅ! ደርባባ ምጡቅ ኢትዮጵያዊት ምሁር እድሜና ጤና ይስጥሽ።

  • @nanatiye6844
    @nanatiye6844 9 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆና የምጡቅ እና የተባረከ አእምሮ ባለቤቷ ዶክተርዬ❤❤❤❤❤❤❤