በዓለ ሃምሳ እና ኢትዮጵያውያን (ልዩ ዝግጅት) - በዶ/ር መስከረም ለቺሣ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 217

  • @yoditaseged663
    @yoditaseged663 6 หลายเดือนก่อน +38

    እንኮን አብሮ አደረሰንየእኛ የኢትዮጵያ ወድ ልጅ የኦርቶዶክሳዊት እንቁ በጣም እወድሻለሁ እንደአንቺ አይነት ሰዉ ማወቅ ምን ያህል ደሰ ይላል ከአንቺ ጋር መዋል ምን ይመስል ይሆን እድሜ ከጤና ይስጥሸ ልጅሸን ይባርክልሸ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hailenmamo1144
    @hailenmamo1144 6 หลายเดือนก่อน +2

    ዶክተር የኔ እርጎ እንኳን ደና መጣሽልኝ በርቺልኝ እግዚአብሔር በፀጋው በበረከቱ ይጎብኝሽ የኔ ደርባባ እንወድሻለን

  • @senaitgetachew471
    @senaitgetachew471 6 หลายเดือนก่อน +1

    እድሜ ከጤና ፣ከበረከት ፣ከጸጋ፣ ከሰላም ጋርይስጥሽ ዶክተር። እንደው ስለ መልከ ጸዲቅ በደንብ ብትነግሪን እንደ ገድል አድርገሽ። ስሙን ስትጠሪው ውስጤ የማልገልጸው ነገር ይሰማኛል። ስእለ አድህኖውን ከጎግል አግኝቻለው

  • @hanamequanint5705
    @hanamequanint5705 6 หลายเดือนก่อน +1

    amazing

  • @bruktawittesfay-or7de
    @bruktawittesfay-or7de 6 หลายเดือนก่อน +15

    እንኳዕ ብሠላም መጻእኺ መስከረም ሓፍተይ። 🙏

  • @ዮስቲና-ጠ4ዐ
    @ዮስቲና-ጠ4ዐ 6 หลายเดือนก่อน +18

    እንኳን ደህና መጣሽልን የኛ እንቁ ያንቺ ትምህርት በራሱ ከስብከትም በላይ ነው እረጅም እድሜ ከነመላው ቤተሰቦችሽ

  • @befekadumolalegn5405
    @befekadumolalegn5405 6 หลายเดือนก่อน +17

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዶ/ር። እመብርሃን በጥበብ ላይ ጥበብን ትጨምርልሽ። የአገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልሽ።

  • @Eyu21-mm
    @Eyu21-mm 6 หลายเดือนก่อน +10

    እንወድሻለን የኛ እንቁ መምህርት እግዚአብሔር የሀገራችን መከራ አስወግዶላት ትንሳኤዋን እንዲያሳየን ፍትህ እንዲሰፍንላት ስለ ኢትዮጵያ ጸልዩ😢

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 6 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለህይወት ያሰማልን እህታችን ዶ/ር መስከረም እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🏻 የሚገርም እውቀት የሚገርም አቅራረብ ነው ጥበብን እውቀትን ፀጋን የሚሰጥ እግዚአብሔር ነው አብዝቶ ይስጥሽ 🙏🏻

  • @mintiwabbekele8410
    @mintiwabbekele8410 6 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን
    ዶ/ር መስከረም እግዚአብሔር
    እድሜ ጤና ይስጥሽ ከመላው ቤተሰብሽ
    እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 6 หลายเดือนก่อน +4

    Amen Amen Amen kale hiwetin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin mechem kale mawek wede mawek yametashign memihire nesh Dr. Betam amesegnalehu edmena Tena yistish TEBAREKEE ZERISH YIBAREK!!! MELKAM GIZE YIHUNILISH!

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 6 หลายเดือนก่อน +1

    አንኳን አብሮ አደረሰን ደክተር መስከረም በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማል 🙏❤ልዩ ነሽ በንውነት❤🌹💞

    • @mekidesyimenu4163
      @mekidesyimenu4163 6 หลายเดือนก่อน

      እዉነተኛ የተዋህዶ ልጅ ክብር ይገባሻልል

  • @tesfamariammareyabey5723
    @tesfamariammareyabey5723 6 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን ዶ/ር መስከረም እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመንሽን ከነ ቤተሰቦችሽ ይባርክልሽ አሜን🙏

  • @bruktawittesfay-or7de
    @bruktawittesfay-or7de 6 หลายเดือนก่อน +21

    ጰራቅሊጦስ አባታችን ሁሌ አይለይሽ። ጸጋውን ያድልሽ። በምእመናን ልብ ውስጥም ነግሶብን ይኑር። ምስጢራትን እንድትገልጪ ይረዳሻልና ይመስገን።

    • @ElsaKetema
      @ElsaKetema 6 หลายเดือนก่อน +1

      መስኪ እንኳን አብሮ አደረሰን እናመሰግናለን መንፈስ ቅዱስ ያበርታሽ ጥበቡን ይጨምርልሽ ለኛም ማስተዋልን ይስጠን

  • @ermagodolias
    @ermagodolias 6 หลายเดือนก่อน +24

    እንኩዋን ደህና መጣሽልን መስኪዬ❤ ረጅም እድሜ እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ!

  • @YohannesTilahun-c9j
    @YohannesTilahun-c9j 6 หลายเดือนก่อน +4

    መስኪ ትክክለኛ እውቀት ማለት ይህ ነው ራስን ማግኘት ለሰው እውቀትን ማካፈል እግዛሐቤር ይርዳሽ

  • @misganabere6115
    @misganabere6115 6 หลายเดือนก่อน

    Dr. Meski yegna enku egziabher tsegawun ybzalsh

  • @የሳርቤትቲዩብ
    @የሳርቤትቲዩብ 6 หลายเดือนก่อน +9

    አሜን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ በእውነት ይደንቃል መልካም ጾም እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን

  • @atiaba-bx3wg
    @atiaba-bx3wg 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏

  • @MelonaAtnasia-oq8do
    @MelonaAtnasia-oq8do 6 หลายเดือนก่อน +2

    Anchin betam stastemri betam ygebagnal ena amesegnshalehu

  • @seyfemekuria9279
    @seyfemekuria9279 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዶ/ር በጣም እናመሰግናለን፡ሁሌም ሰምተን አንጠግበውም፡ረጅም ዕድሜ ና ጤናንይስጥልን።

  • @adanewoldemariam3630
    @adanewoldemariam3630 6 หลายเดือนก่อน +4

    Thanks for the information, Meski. I like the conclusion you finally brought that the Holy Spirit touch iff in the presence of Virgin Mary and The Holy Cross.

  • @AsefaChekol-ce3es
    @AsefaChekol-ce3es 6 หลายเดือนก่อน

    መኩረኢያችን መስኪ በርችልን ብዙ እንጠብቃለን ሀገር የሚያፈርሱ ብዙ ስለሆኑ ❤❤❤😊

  • @SolomenkatyeblBalchaw
    @SolomenkatyeblBalchaw 6 หลายเดือนก่อน +3

    በለተ ቀንዋ ከዳነ ምህረት ትጠብቅሽ

  • @kiflugultineh9254
    @kiflugultineh9254 6 หลายเดือนก่อน +2

    ታሪኩ መልካም ነው። በጽርሃ ጽዮን የተገኘው ሕዝብ ከየአገሩ ለበዓለ ሰዊት ለማክበር የተሰበሰቡ ሲሆኑ ጃንደረባውም ንግሥቲቱን ወክሎ በበአሉላይ መገኘቱ በአይሁዳውያ ዘንድ እንኳ የታወቃል። ከበዓሉ ሲመለስ ነው ሐዋርያው ፊልፖስ ያገኘው ። አያጠራጥርም ።

  • @mesfinasefa9773
    @mesfinasefa9773 6 หลายเดือนก่อน +3

    በተስፋ ደስ ይበላችሁ፤ በመከራ ታገሡ፤ በጸሎት ጽኑ፡፡ (ሮሜ 12 ፤ 12)
    ዶ/ር መስከረም እናመሰግንሻለን ሁሌም ሰላምና ጤና እመኝልሻለሁ ፡፡

  • @AklilMelese
    @AklilMelese 6 หลายเดือนก่อน +12

    አሜን እንኩአን አብሮ አደረሰን ውድ እህታችን ረጅም እድሜ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ

  • @Cfgffffd
    @Cfgffffd 6 หลายเดือนก่อน +7

    ዶክተር መስከረም ቃለሂወት ያሰማልን እማመምላክ ትጠብቅሽ፡፡

  • @ethiointer12
    @ethiointer12 6 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን አደረሰሽ መስኪ!

  • @tesfayegizwe3141
    @tesfayegizwe3141 6 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን አደረሰሽ ዶክተር ጠፈሽ

  • @birtukanzeleke7992
    @birtukanzeleke7992 6 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ ሁሌም የጨለመውን የደበዘዘውን ስለምታበሪልኝ እድሜ ጤና ተመኘሁልሽ ዶክተር መስከረም እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን ያላሳጣን ::

  • @abaw5598
    @abaw5598 6 หลายเดือนก่อน +2

    እድሜ ያድልሽ ደጋግሞ ይባርክሽ።እጅግ አክብሬሻለሁ !!!ለካ የሰምኑ ርብርቦሽ ያለምክንያት አይደለም ኩይሳቸውን /መወሸቂያ ዋሻቸውን /ደርምሰሽባቸው ነው።

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 6 หลายเดือนก่อน +3

    እንዴት ሰነበትሽ እንኳን ደህና መጣሽ እኛም ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን በጣም ደህና ❤🎉😢

  • @hilu4406
    @hilu4406 6 หลายเดือนก่อน +3

    Wow , how much I love your teachings! Geta birik yadirgish yene ehit. Esu yitebikish. Tikikilegnawin timihirt silemitastemiri ameseginishalehu. ❤ 🙏

  • @simdela4785
    @simdela4785 6 หลายเดือนก่อน +6

    ኣሰይይይ መስዮ መርዓት ዓድና ኸኣ መሲልኺ❤😊❤ ግን ድምጺ ዕፍን ዝበለ እናኮነና ሚክሮፎን ቀይሪ የኔ እህት❤

  • @mekdestadesse-cv1ni
    @mekdestadesse-cv1ni 6 หลายเดือนก่อน

    እንወድሻለን

  • @እናቴእመቤቴድንግልማሪያም
    @እናቴእመቤቴድንግልማሪያም 6 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን ውድ እህታችን ዶ/ክ መስከረም እማምላክ ትባርክሽ በርቺ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @senbetebante1368
    @senbetebante1368 6 หลายเดือนก่อน +1

    ስወድሽ❤ጄግና እሴት ነሽ አድናቂሽ ነኝ፣የሀይማኖት አርበኛችን ነሽ፣ፈጣሪ ይጠብቅሽ እህታችን!!!!።

  • @belabalasnake235
    @belabalasnake235 6 หลายเดือนก่อน +2

    ዶ/ር መስከረም እውነትን ይዘሽ ስለቆምሽ ::የኢትዮጰያ ማንነት እንዳይጠፋ :የኢትዮጰያ ታላቅነት ምን እንደነበር ከፋ ስለምታደርጊ በጣም አድናቂሽ ነኝ::እድሜና ጤና ይስጥሽ::

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 6 หลายเดือนก่อน +4

    እንኳን አብሮ አደረሰን እህታችን የሚደንቅ ትምህርት በርቺ!❤❤❤

  • @aberadesta286
    @aberadesta286 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዶ/ ር መስከረም

  • @EndaleGeda
    @EndaleGeda 6 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህንሽን ይባርከው ።

  • @danielbelete1311
    @danielbelete1311 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜንንንንንንን አንኳን አብሮ አደረሰን እንቁዋ የተዋህዶ ልጅ
    በዘመናችን ዓለም በውሸት ትውልዱ በሀሰት ትምህርት በሚነዳበት ዘመን መፅናኛ እውነትን ከሀሰተኛው ትምህርት እንድንለይ ከተሰጡን የኃይማኖት መምህራኖቻችን ቀዳሚዋ ፀጋወን ያበዛልሽ የተዋህዶ እንቁ ልጅ ነሽ
    የአገልግለት ዘመንሽን ያርዝምልን በእድሜ በፀጋ ከነቤተሰብሽ የጠብቅልን ዶክተር የተዋህዶ ልጆች አሰንወድሻለን❤❤❤❤❤

  • @ORTO02
    @ORTO02 6 หลายเดือนก่อน +2

    ውድ ቆንጆዋ እህቴ አንቺን ማሳልፍ ይክብደኛል ግዜዬን ለሊላ ብሰጥም ማውቅ ግዴታ ነው እና የምታቀርቤው እውቀት የነበረ ነው አመሰግናለሁ።

  • @geletawaka
    @geletawaka 6 หลายเดือนก่อน +6

    እህታችን እንኳን ደህና መጣሽልን ስለ ትምህርቱም ቃለ ህይወት ያሰማልን ብለናል : እግዚአብሔርብአንቺንም ቤተሰብሽን ይጠብቅልን::

  • @AddisLiveMusic
    @AddisLiveMusic 6 หลายเดือนก่อน +3

    ዶ/ር መስከርም ሁሌም ያንችን ትምህርት የምከታተል ነኝ ትምህርትሽ ለህይወቴ እና ለእምነቴ ፅኑ አድርጒኛል አመሰግናለው ክትምህርትሽ ባሻገር የምወድልሽ አለባበስሽ እና ስርአትሽ ሁሌም እንዴት እንደምወድልሽ እንዲሁ ለዘላለም እንዲያፀናሽ ፈጣሪ አምላክ ይርዳሽ ይጠብቅሽ ውዷ እህቴ

  • @maneaylegne3354
    @maneaylegne3354 6 หลายเดือนก่อน

    እግዜአብሔር ይጠብቅሽ ቃለ ህይወት ያሰማልን//

  • @zermandemma7461
    @zermandemma7461 6 หลายเดือนก่อน +2

    ምርጥ ድንቅ ትምህርት!!
    ወገን ከዚህ ከፍታ ወርደን ውድቀት ላይ ነን??
    ግን ወደ ፈጣሪ ከተመለስንና ቀናነት እና ፍቅርን ካስቀደምን ኢትዮጵያ ዳግም ትነሳለች::

  • @lidyadaniel7449
    @lidyadaniel7449 6 หลายเดือนก่อน +4

    Amen ❤️ 🙏 Enqan Abro Aderesen ❤️ 🙏 Dr

  • @BewuketuLake
    @BewuketuLake 6 หลายเดือนก่อน

    መልካምነትን ለሁሉሞ ቅዱሳን አንስት ቅዱስ እግዚአብሔር ያድልልን እርስዎንም ፈጣሪቃለህይዎትን ያሰማልን ።

  • @senaitfenta8116
    @senaitfenta8116 6 หลายเดือนก่อน +3

    ይህን ያዘጋጀልን እግዚአብሔር ክብር ይግባው!!! ቃለ ሕይወት ያሰማልን ክብረት ይስጥልን ግሩም እይታ ይቀጥል:: ስለነፍስ የበለጠ ብትሰሪበት ለምን ነፍስ አንዲት ናት እግዚአብሔር አዳምን ፈጠረ አለቀ ያች ነፍስ ናት በሁሉም ሰወች የምትመጣው እንጅ በተወለድን ቁጥር አዲስ ፍጥረት የለም መራባት ነው እጅ የሚል ስምቻለሁ አመሰግናለሁ::

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba 6 หลายเดือนก่อน +2

    ዶክተር መስከርም እንኳን በድህና መጣሽ።❤❤❤

  • @tsigereadaworku1706
    @tsigereadaworku1706 6 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ምርጥ ኢትዬጲያዊ

  • @melkamukassie3248
    @melkamukassie3248 6 หลายเดือนก่อน

    ዶር መስከረም ለችሳ የእግዚአብሄር ዓይን መርጦ ያያት ውድ የተዋሄዶ አንበሳ ናት። ልንጠብቃት የተሰጠችን ውድ እህታችን ናት።

  • @GeberabeFasika
    @GeberabeFasika 6 หลายเดือนก่อน +8

    ዶ/ር መሥከረም በጣም ነው የምወድሽ❤❤❤❤

  • @Addis-b3d
    @Addis-b3d 6 หลายเดือนก่อน +1

    የዝንቦች መድሀኒት እንኳን አደረሰሽ

  • @tsion5088
    @tsion5088 6 หลายเดือนก่อน +2

    እየሱሰ ክርሰቶስ ጥቁር ነው (ኢትዮጵያዊ) ነው የሚለውን እምነቴን ያጠናከረልኝ ትምህርት ነው ። ከልብ አመሰግናለሁ 👑💚💛❤🙏

  • @አዲስዘመን-ፀ9ዠ
    @አዲስዘመን-ፀ9ዠ 6 หลายเดือนก่อน +6

    አሜን አሜን አሜን እንኩአን አብሮ አደረሰን ውድ እህታችን ዶክተር መስኪ ❤️🙏🏻

  • @TsegasilasFanos
    @TsegasilasFanos 6 หลายเดือนก่อน +4

    ያንችን ትምህርቶች በጣም ነው የምወደው God bless you

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 6 หลายเดือนก่อน +4

    እሜን 🤲 እንኳን አብሮ አደረሰን ,ውድ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽ ❤ ገና ቪድዮው ስከፍተው አይኔ አበባው ጋር ነው ያረፈው በጣም ያምራል የሐበሻ ልብስሽም ጥለቱ በጣም ያምራል ከአበባው ጋር ዋው ነው እግዘብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ እመብርሃን በየሄድሽበት ጥበቃዋ አይለይሽ ውዷ እህታችን 🤲❤

  • @semarawitsat
    @semarawitsat 6 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን መምሕርት በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን❤

  • @hanichokemerkato8873
    @hanichokemerkato8873 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ነው እህታችን, እንኳን በሰላም መጣሽ ህዝባችንን ለማንቃት የምታደርጊውን ጥረት በጣም ነው የማደንቀው፣ ብዙዎቻችን ከፊት የተጋረጠውን ፈተና እንደህገር የተረዳን አይደለንም፣ ስለዚህ ብዙ ምስጋና ይገባሻል

  • @Embete-
    @Embete- 6 หลายเดือนก่อน +2

    የምትዋጊበትን ሰይፍ መንፈስ ቅዱስ ያድልሽ ዶክተር ኑሪልን እናመሰግናለን

  • @sis-be1xz
    @sis-be1xz 6 หลายเดือนก่อน +1

    ምን እንላለን እንግዲህ ኢትዮጵያዊነትን በደማችን እንዲገባ ከሚያደርጉን ሰዎች አንዷ ነሽ ትንሳኤዋ ሲደርስ ደግሞ የተከደነብን ይገለጣል ለዛ ያድርሰን፡፡ ኑሪልን፡፡

  • @getachewasamenew1741
    @getachewasamenew1741 6 หลายเดือนก่อน +1

    KIDUS EGZEABHER YEBARKEN YETEBKEN !!!💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @naty-dere-5739
    @naty-dere-5739 6 หลายเดือนก่อน +1

    Ethiopia Ethiopia Ethiopia
    Africa Africa Africa.
    Love and respect from Ethiopia Africa.

  • @yodaheyoo-18
    @yodaheyoo-18 6 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን ዶክተር እንኳን ደና መጣሽ🥰🙏

  • @tarikueshete7832
    @tarikueshete7832 6 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን!!!

  • @BirtukanTsega-n4i
    @BirtukanTsega-n4i 6 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን ዶክተር እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ

  • @dmulugeta
    @dmulugeta 6 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ያክብርልን መስኪዬ ዘመንሽ ይባረክ! የመንፈስ ቅዱስ ረድኤት አይለይሽ!

  • @chupetv9524
    @chupetv9524 6 หลายเดือนก่อน +2

    liked

  • @yelmag2511
    @yelmag2511 6 หลายเดือนก่อน +1

    💛❤️💚🟩🟨🟥👍👍👍ሰላምሽ ፡ ይብዛ።

  • @GetanehTeshome-eo5jo
    @GetanehTeshome-eo5jo 6 หลายเดือนก่อน +2

    በእዉነት ዶክተር መስከረም እጅጉን አናመሰግናለን !!!!

  • @birtukandebalke4092
    @birtukandebalke4092 6 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @zenebechdemessia7852
    @zenebechdemessia7852 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሠላም ልእልት እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @MogesGebremedhin
      @MogesGebremedhin 6 หลายเดือนก่อน

      አረ እየተስተዋለ:: ልእልት??? ቆየት ሲል ቅድስት ሆይ ለምኚልን እንዳትባል:: እየተስተዋለ ቢሆን መልካም ነው::

  • @meserettesfaye3309
    @meserettesfaye3309 6 หลายเดือนก่อน +6

    ዶክተር መስከረም እድሜ ከጤና ጋር አመኛለሁ

  • @haymanoutabayeyoutub565
    @haymanoutabayeyoutub565 6 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን እህታችን 🎉🎉🎉🎉🎉 ጎበዝ በርች በጣም ጥሩ ነገር ነው ምታቀርቢልን

  • @LemlemGadisa-iw9lt
    @LemlemGadisa-iw9lt 6 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን አብሮ አደረን እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @bahrutessema5790
    @bahrutessema5790 6 หลายเดือนก่อน

    ,እግዚአብሔ ፀጋዉን አብዝቶ ይስጥሽ

  • @dawitafework3442
    @dawitafework3442 6 หลายเดือนก่อน +4

    Mesky, Fiameta, small light! Keep investagation about our blessed land.

  • @Nevinhope
    @Nevinhope 6 หลายเดือนก่อน +2

    ውዷ እህታችን ሁሌ ስስማች መንፈሴ በጣም ነው የምረጋጋው በተስፍ ሙልት እላለሁ እግዚአብሔር ኣብዝቶ ኣብዝቶ እሁንም ይባርክሽ ኑሪልን

  • @alenuti5590
    @alenuti5590 6 หลายเดือนก่อน

    እንቋችን❤❤❤

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ይጠብቅልን ቃለ ሕይወትን ያሳማልን❤!!!!!

  • @yirgabelay1466
    @yirgabelay1466 6 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን ።እግዚአብሔር ዕድሜ ና ጤና ይስጥሽ።ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @GhjGhj-lu2ej
    @GhjGhj-lu2ej 6 หลายเดือนก่อน +8

    ዶክተርየ የተወደድሽ ሴትዮ ♥️♥️♥️♥️

    • @zermandemma7461
      @zermandemma7461 6 หลายเดือนก่อน

      ኮምንቱ ጥሩ ነው... ግን አማርኛ ቃላት ስንጠቀም ጥንቃቄ ያስፈልጋል'ሴትዮ' ከ ማለት 'ሴት' ማለት ይሻል ነበር :: 'ሴትዮ' የሚለው ቃል አሉታዊ ማለትም ከምስጋና ይልቅ ለነቀፋ የምንጠቀምበት ቃል ነው::

  • @manuhetesfahun7997
    @manuhetesfahun7997 6 หลายเดือนก่อน +2

    ቅዱስ ማርቆስ ኢትዮጵያዊ መሆኑን አሳማኝ መረጃ አለኝ!!! አንቺም ትክክል ነሽ!!

  • @AbrahamLegesse-y2i
    @AbrahamLegesse-y2i 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዶ/ር መስከረም እገዚአብሔር ጥበብና ማስተዋሉን ጨምረ ይስጥሽ የእኛ እንቁ።

  • @makw5069
    @makw5069 6 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you for sharing, it is nice message.

  • @MesfinAserat
    @MesfinAserat 6 หลายเดือนก่อน

    በረከትሽ ይደርብን አሜን።

  • @Abel-n3u
    @Abel-n3u 6 หลายเดือนก่อน

    በዓለ ጽራቅሊጦስ

  • @Ethiopia928
    @Ethiopia928 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር መስከረም እግዚአብሔር ይስጥሽ ተባረኪ ቤተሰብሽንም እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅልሽ ትልቅ ትምህር ነው ያስተማርሽን

  • @qorontosmedia
    @qorontosmedia 6 หลายเดือนก่อน +3

    ሠላም ዶክተር መስከረም እንኳን አብሮ አደረሰን፣ እንኳንም ደህና መጣሽ፣ በጣም ድንቅ ሀሳብ ያለው ማብራሪያ ነው። ስል ቅዱስ ማርቆስ ያነሳሽውን ሀሳብ ሊቃውንቱ ለምን ትምህርት እንደማይሰጡበት አይገባኝም፣ ለቤተ ክርስቲያንም ሆነ ለምዕመኑ ጠቃሚ ይመሰልኛል። እንዲህ ተክክለኛውን ታሪክ እያወጡ ኢትዮጵያና ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አምልኮተ እግዚአብሄርን በትክክለኛው መንግድ ተቀብላ እያመለከች ያለች ሀገር መሆንዋን ግልጽ ሆኖ እያለ ምዕራባውያን አዛብተው እየጻፉ ታሪካችንን በማዛባት አሁን ላለው ውጥንቅት እና የተዘበራረቀ የታሪክ ግንዛቤ እንዲኖረን አድርገዋል። ዕውነት ግን ቢቆይም እግዚአብሄር ሰዎች እያስነሳ እንዲህ ይገልጠዋል። እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛልሽ፣ረጅም ዕድሜን ይስጥልኝ ሠላመ እግዚአብሄር አይለይሽ በርቺ

  • @Tedy-uw4bf
    @Tedy-uw4bf 6 หลายเดือนก่อน +6

    በመጀመሪያ እግዚአብሔር ይስጥልን አስተማሪ ነው ያቀረብሽው እህቴ ክበሪልን በርችልን
    ጨለማም በብሃርን
    ውሸትም በእውነት መገለጡ አይቀርም
    መናገር ስለቻሉ ከኛ በላይ ላሳር
    መፃፍ ስለቻሉ ሠማዩ ምድሩም የእኛ ነው ለሚሉት ልብ ይስጣቸው
    ቤተክርስቲያን ሙሉ ናት የምንለው በምክንያት
    ዝም ያልን ሲመስላቸው የራስ ለማስመሰል መዝለል ለመላላጥ ቤተክርስቲያን ጠብቃ አክብራ ያላዘችው ስርአት የለም
    ዘመነኞቹ ግን አስመስሎ መኖር ብቻ ወደ ነፈሰበት ከዚህ ያድነን ቸሩ መድኃኒዓለም
    ብዙ ማለት ይቻላል ዶ/ር
    እድሜ ከጤና ጋር ያድልን

  • @RedetSebsbe
    @RedetSebsbe 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር እድሜ እና ጤና ያድልልን

  • @yosefsahle3214
    @yosefsahle3214 6 หลายเดือนก่อน +1

    ፍቅር ❤❤❤

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 6 หลายเดือนก่อน +1

    I really appreciate you dear my sister love you we need more of you please teach them like you b genius

  • @mba6473
    @mba6473 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ዶክተር።

  • @lemlemlelisa6849
    @lemlemlelisa6849 6 หลายเดือนก่อน +3

    Thank you we’re lucky to have you as our teacher ❤

  • @Abel-n3u
    @Abel-n3u 6 หลายเดือนก่อน +1

    እሚገርም የታሪክ ትስስር ነው:: የ ደብረማርቆስ የድሮ ስሟ መንቆረር ይባል ነበር:: ከ ጣና ገዳማት ጣና ቄርቆስ ብዙ ታሪክ የያዘ ቦታ ነዉ:: መልካም ፆም ዶር. በሁላችንም መንፈስ ቅዱሱን ይሙላብን::

  • @AbbaHenokMamo
    @AbbaHenokMamo 6 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን አደረሰሽ ዶክተር።