28- በትምህርት ሥርዓታችን ላይ የተሠራ ጥናት (ክፍል 1) - (በዶክተር መስከረም ለቺሣ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 เม.ย. 2024
  • መስፍን ወ/ማርያም (1996)። የክህደት ቁልቁለት። አዲስ አበባ።
    ዶ/ር መስከረም ለቺሣ (2006 ዓ.ም) የሦስተኛ ዲግሪ ማሟያ ጥናት፦
    Debele, Meskerem. Utopianism and anti-utopianism in the ways older Ethiopian children construct their national identity and implications for social studies education. University of Cincinnati, 2014. etd.ohiolink.edu/acprod/odb_e...
    Eleni Tedla (1995). Sankofa: African thought and education. New York: Peter Lang.
    Teshome Wagaw (1979). Education in Ethiopia: Prospect and retrospect. Ann Arbor: University of Michigan Press.
    Tekeste Negash (1996). Rethinking education in Ethiopia. Uppsala: Nordiska Afrikainstitutet.
    ***
    የዶ/ር መስከረም ለቺሣን መጻሕፍት ለማግኘት፦
    አራት ኪሎ፡ ገለን ሕንጻ (ከብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ቀጥሎ፤ ወይም ቅዱስ ፕላዛ ፊት ለፊት) ሦስተኛ ፎቅ፡ ሱቅ/ቢሮ ቁጥር 303 ጎራ ይበሉ።
    ስልክ፦ 0978212223
    የፀሓይ ከተማ - "City of the Sun"
    (ኢ)ዩቶፕያ - (E)Utopia
    ደቂቀ እስጢፋ

ความคิดเห็น • 244

  • @user-qb8su6gv2r

    እኔን ጨምሮ ምንም እንኳን የ20 አመት ልጅ ብሆንም ከህፃናቶች ምንመ አልሻልም ኢትዮጵያ ደሀ ተስፋ የሌላት ወደ ሌላ ሀገር መሔድ ማለት የተሻለ ሰው መሆን ነበር የሚመስለኝ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ብዙ ነገር ተምሬአለሁ

  • @yilmahailumedia

    ዶክተር ሰሜ ይልማ ኃይሉ ይባላል : ምናልባት በመዝሙር ታዉቂኝ ይሆናል ። መርሐ ግብርሽን እከታተለዋለሁ ብዙ ትምህርት እየገበየሁበት ነዉ። ምን እየለወጥሽ እንዳለሽ የዛሬ 20ዓመት ነዉ የምታዉቂዉ። ብዙ ማለት እችላለሁ ግን በስል ባገኝሽ ይመረጣል።

  • @Kidist-rn2xc

    ጥበብ በዚች ሴት አለ። ኑ ሰዎች ቅሰሙ እዉቀት አይደለም የ እሷ ጥበብ ሞልቶባታል የዚህ ሁሉ ሚስጢሩ እግዚአብሔርን የምትፈራ ትጉህ ሴት መሆኗ ነዉ። አርአያየ ነሽ

  • @getachewgirma7311

    ሰላም ለኪ እህቴ ሊቋ ባለ አራት አይኗ፤ሰላም ለክሙ ደቂቀ ዩቶፒያ

  • @hiwotwoldemichael1463

    እህታችን በርቺልን ጠንካራ እና እውነተኛ ኢትዮጵያዊነትን ከተዋህዶ ሀይማኖት ጋር አስተባብረሽ የያዝሽ ነሽና አድናቆትና ምስጋና ዬ ይድረስሽ እያልኩ ዛሬ ስለአቀረብሽልን ታዳጊ ልጆቻችን የበኩሌን ትንሽ ልበል ብዬ ነው ብዙ ዎቹ የወላጆቻቸውን ( የአሳዳጊዎቻቸውን ) ሀስብ (አመለካከት )ይወርሳሉ ያንፀባትቃሉ ለምሳሌ ስለኢትዮጽያ ብትጠይቂያቸው ቤተስቦቻቸው ስለእትዮጵያ ተጨባጭ ወቅታዊ ሁኔታ የሚወያዩ ከሆነ ልጆቹም ስለሀገራቸው ትክክለኛውን ነገር ያቃሉ ቤተስባቸው ስለሀገር የማይወያዩ ደሞ ምንም እውቀት የ ላቸውም ስለ ሌላ ጉዳይ ቤተስባቸው ስለ ተጠመደበት ጉዳይ ሊተነትኑልሽ ይችላሉ በአጠቃላይ ልጆች ቤተስባቸው ስለሚያወራው ስለሚጫወተው ነገር ለነሱ ባናወራም እንክዋን ቀስ ብለው ይስማሉ እነሱ ፊት ምን ማውራት እንዳለብንም መጠንቀቅ ያለብንም ይመስለኛል ብዙ ማለት ይቻላል ግን በዚሁ ላብቃ

  • @Betty64120

    ከ10 አመት በፊት የተሰራ ጥናት ቢሆንም ፣ የኛ የት/ት ስርአት ባሰበት እንጂ ስላልተስተካከለ ለአሁኑም ትውልድ በደንብ ይሆናል ....

  • @babadebrye

    በእኔ ዘመን መኖርሽ እጅጉን ደስ ይለኛል በረከታችን ነሽ በርቺልን እድሜ ጤና በረከት ያድልልን ከመላው ቤተሰብሽ ጋር

  • @user-kd2te7hr5c

    ዶክተር እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እውነተኛና ሐቀኛ ንጹሕ ኢትዮጵያዊት የተማረች ጀግና የተረጋጋች የሰከነች ምሁር ጨዋ ንግግርዋ ለዛ ያለው ጎበዝ መመህርት ምርጥ እህታችን በጣም አናመሰግንሻለን በእውነት እኔ የቅርብ የስጋ ዘመዴ ያህል የሆንሽ ስሜት ይሰማኛል በደንብ ከልቤ ነው የማዳምጥሽ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንሽ ቅዱስ ሚካኤል ጠላትሽ ይጣልልሽ ቅዱስ ገብርኤል መልካም ዜና ያሰማሽ ተባረኪ ብሩክ ሁኚ።

  • @sis-be1xz

    ያንቺን ኢትዮጵያ እንናፍቃታለን ግን መቼ ነው የምንመልሳት በቁጭት መቃጠል ሆነብን ጥልቅ እውቀት ያላቸው እውነተኞች ተሰብስባችሁ ህብረት ብትፈጥሩልን እኛ እንከተላለን ፡፡በድሜ በጤና ይጠብቅልን፡፡

  • @tadessetegegne3977

    አሁን ልጆች እየሰሙ ያሉትና ያላቸው አረዳድ ኢትዮጵያዊነት ከመገዳደልና ከመተነኳኮል የዘለለ ምንም ታሪክ የሌለንና እርግማን ሁሉ ያለን ነው ሚመስላቸው ወይም በኢትዮጵያ ውስጥ መወለድ/መኖር አለመታደል እንደሆነ ነው ተደርገው ብሬን ወሽ እየተደረጉ ያሉት ደግሞም ይመስላል ያለሁ አሁናዊ ሆኔታ በህፃናት አዕምሮ ሲታሰብ። ለማንኛውም በርችልን ዶክተር እንዳንች አይነቱን ያብዛልን🙏

  • @lidiazappia640

    ዶክተር አንኩዋን በሰላም መጣሸልኝ ተባረኪሊን በእድሜ በፀጋው ከነመላው ቤተሰብሸ ይጠብቅሸ የእግዚአብሔር ወዳጅ እንደመሆንሸ ለጌታችን ለመዳሀኒያለም ክአርሰቶሰ ለታላቁ ክብር ለቅዱሰ ቁርባን ያብቃችሁ ። ከበቃችሁም በፀጋው ይጠብቀሠችሁ ። ❤❤❤

  • @melakumulutshay8303

    ልኡል እግዚአብሔር ያክብርልን። ዶ/ር መስኪ። እመብርሃን ከነቤተሰቦችሽ ፍፅሜሽን ታሳምርልንተ

  • @YoniYoni-pp7hu

    ዶክተር እግዚአብሔር ከእነ መላው ቤተሰብሽ ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @NY-kr5ni
    @NY-kr5ni  +12

    ክብርት ደ/ር መስከረም

  • @0135827
    @0135827  +10

    እግዚአብሔር ሁሌም በየጊዜው ትውልድን ለማስተማር ሰው ይስነሳል, የኛን ትውልድ ለማዳን ዶር መስከረምን መርጧል :: ጆሮ ያለው ይስማ:: ❤

  • @user-gg4hq5uq4e

    ዶ/ር መስከረም አንች ልብ(subconscious mind) ውስጥ ያለችዋ ኢትዮጵያ እኔም ናፈቀችኝ::

  • @user-gi4tu4pj1s

    እህታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @clight214

    በህይወት ዘመኔ በእንደዚህ አይነት የመረዳት ደረጃ ላይ እውነት ነው ከአንቺ ውጪ የሚያሻግር የሚያሳይ የሚያበራ አላገኘም። መስኪዬ ፈጣሪ በርሃንሽን ያስፋው።

  • @bemnethailu1663

    እንኳዕ ብሰላም መጻኺ ንፈትወኪ ሓፍትና ዶ/ር 🤲❤

  • @roza5271

    ዶ/ር በጣም ልክ እና ግልጽ አርኪ ርዕስ፣ እንዲሁም የማስረዳት ጥበብሽ እያደነቅሁ፣ የአንቺን ገለጻ ከመስማቴ በፊት አንድ ከጎጃም የመጣ ገበሬ በኦሮሚያ ወጣቶች እጅ ወድቆ ሲደበድቡት የሚያሳይ ቪዲዮ አይቼ፣ እንጀራ ፍለጋ ነው የመጣሁት ... እያለ ሲያስረዳቸው ወጣቶቹ ያሉት " ጎጃም እንጀራ የለም ወይ ? " አመለካከታቸው ያለበት ቦታ እና ተምረው የመጡበት መንገድ ይህን ጥያቄ ፈጠረላቸው። እኔም ለነሱ አዝኜ እኔን ቢጠይቁኝ እንዴት ነው ላስረዳቸው የምችለው ብዬ አዘንኩ። የአንቺ ያቀረብሺው ርዕስ እና ጥናትሽ መልስ ሰጠኝ። ታዲያ በዚህ የትምህርት ስርአት ውስጥ አልፎ የመጣ ትውልድ እንዴት ሆኖ ሊስተካከል ይችላል????