Exactly all we need is someone who started the journey/ study and show us the tip of the iceberg, well the rest is for us to dig and find out the truth, thank you God bless You. You have no idea how much influence your work has, you have started the quest for the true ESSENCE OF ETHIOPIAN History. So Just keep doing what you are best at and when ever possible teach/ remind us model Ethiopian Heroes to build our foundation on. Because i believe we need to study our heroes and learn a few characters or even teach our children. Finally Personally i be glad to study Theology formally for next year, but till then i be happy if u can recommend some reading text for preparation sake. Thank God for all we have and i believe it is never to late to wake up and refocus on life perspective/ meaning.
Which is prior in the notion of concept in existance ?..of...1doctrine in name i.e essence of metaphysics or 2a name in kings ? seed yakob (not king yakob) is methaphysican or theologians king yakob was gangester( power holder) or logician and those g ( lords)like to dance with strangers and they want " bamba" during their walk and toke😂
እህቴ ዶክተር መስከረም እጅግ የምኮራብሽ እውነተኛ የኦሮቶዶክስ ተዋህዶ እውነተኛ ልጅ ነሽ እኔ በግሌ እጅግ በጣም እኮራብሻለሁ። ምንም ሌላ ብዙ የምጨምረው ነገር የለኝም መድሀኒያለም የበለጠ ዕውቀትን ይጨምርልሽ አሜን።🙏መፅሀፍሽን በቅርቡ አግኝቼ እንደማነበው ተስፋ አረጋለሁ ❤❤ እማምላክ ከነመላው ቤተሰቦችሽ ትጠብቅሽ በርቺ አመሰግናለሁ❤🙏
እግዚአብሔር ይስጥሽ! ዶክተር.
ማስተዋል እና ጥበብ
እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥሽ!
ባለ ሀገር ስትሆን እንደዚህ በመክሊትህ የጠላትህን ሃሳቡንም አከርካሪዉንም ሰብረህ ትጥለዋለህ፤ዶክተር አብዝቶ ጥበብና ሀይልን ልብና ልቦናን ያድልሽ፤
ይገርማል ጌታ ሁልጊዜ ሰው ይሰጣል ። አናስተውል በዚህ ጊዜ ሰው ሆኖ መገኘት ምንኛ መባረክ እንደሆነ የምታውቁት ልባምላክ ዳዊት ልጁን ጠቢቡ ሰለምንን በሕይወቱ መጨረሻ አነደውርስ ልጄ ሆይ ሰው ሁን ብሎ የመከረውን ስትመለከቱ ነው። አውነት መስኪ የዘመኑ ሰው ብቻ ሰትሆኝ የሰው ቅመም ነሽ ።በድሜበጸጋ ያኑርልን። ለነብዩ ለኤልያስ የጠበኳቸው 7 ሺህ ሰዎች አሉኝ ከላቸው መካከል ያድርግልን!!!!!!!
ሰላምኺ ይብዛሕ!!! ብጣዕሚ እየ ዘድንቀኺ ♥️🇪🇷♥️
ዶ/ር እግዚአብሔር ብርታቱን ሀይሉን ይስጥሽ የምትዋጊው ከዲያቢሎስ ጋር ነውና ሆኖም አንቺ ጋር ያለው ይበልጣልና እውነቱን ከማስተማር ወደኻላ እንዳትይ በርቺልን: :
እግዚአብሔር ይመስገን: አንቺን የመሰለ እኅት ስለሠጠን::
በጣም ከምቀናባቸው ጥቂት የቤታችን(የተዋሕዶ) Scholars አንዷ ነሸ :በርችልን እኀታችን::
አንቺ ደክመሽ የጻፍሽውን መጽሐፍ:እኛ ገዝተን ማንበብም ማስነበብም አይከብደንም:እስከሚወጣ ነበር ስጠብቅ የነበረው:ፈጣሪ ልቦናችንን ያብራልን::
❤ እህት አለም ❤ይህን የመሰለ እውቀት ለትውልድ እመገብሽ ስለሆነ ከፍተኛ ክብና ልባዊ ምስጋና ይገባሻል ። አምላካችን የነካሽውን ሁሉ ይባርክልሽ ። እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ።
በርቺ ዶ/ር መስከረም እግዚአብሔር ልፋትሽን ይባርክ!!!
ትውልዱን በእውቀት ላይ የተመሰረተ ሃገር ወዳድ እንዲሆን እየሰራሽው ያለ ስራ ድንቅ ነው በእውነት ስር ነቀል የሆነ ስራ እየሰራሽ ነው ከሃይማኖት አባቶች የተሻለም ስራ ነውና ሰላም ጤና እየተመኘሁ እንድትበረች እና ብዙ ስራ እውቀት እንድትታበረክች አብሬ እፀልይልሻለሁ
በርችልን የፕ/ሮፍ ጌታቸውን ደቂቀ አንብቤ እንዴት እንዲህ አይነት ጭቃኔ ብየ ስገረም የአንችን ደቂቀ ሳይ እና ወደ ፊት ሣነበው የሚገለጥል ነገር በማቅረብሽ አመሰግናለሁ ጠላት ምን ያህል ሳያቋርጥ በፅናት እንደሚሰራ ከልጅነት ጀምሮ
በትውልድ ቅብብሎሽ ሲሰራብን አለመንቃታችን ያማል ክበሪልኝ የመሪ ራስ አማን መጽሃፍ ሳነብ ፕ/ሮፍ ጌታቸውን ባንዳ እያሉ ሲጽፎ ይገርመኝ ነበር ብዙውን ገለጽችልኝ
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነቱ እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን!!!
ዶ /ር በእውነቱ ክሪልኝ ኑሪልኝ እግዚአብሔር የማያልቅ እውቀት እና ሀብት ጤና ይስጥልኝ ከልብ እወድሻለሁ አከብርሻለሁ እውነትን ስለምታስተምሪን እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃል አጣሁ እንዳንቺ አይነቱን ያብዛልን እግዚአብሔር አሜን ፫
ዶ/ር መስከረም ለቺሳ፤ ድንቅ መምህር ነሽ። እውነተኛ የኢትዮጵያ ልጅ። እግዚአብሔር ይባርክሽ!
ዶክተር መሥከረም ክብር ይገባሻል።
HAYALU EGZIABHER bedeme betena yitebikish❤
Thank you doctor Meskerem. በጣም ደስ ይላል ገዝተን ለመጠቀም ያብቃን። በርቺልን እህታችን።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
ተመስገን እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ጸጋውን ያብዛልሽ ትልቅ ነገር ነው
ዛሬ ያለንበትን ውጥንቅጥ እና መነሻ ችግራችንን ግልፅ አድርጎ ያስቀመጠልን ሀሳብ ነው
ትልቅ ዜና አሰምተሽናልና ቃለ ሕይወት ያሰማሽ !!!
ጅግና ነሸ እመ አምላክ ትጠብቅሸ
ውድ ዶክተር: ከቪዲዮ ትንተናሽ በተጨማሪ መፅሐፍሽ የንጉሱን ፍርድ ፍትኃዊነት/ justification የሚያሳይ ቋሚ ሰነድ ሆኖ እንደሚያገለግል እገምታለሁ። የኢትዮጵያን ትንሳኤ ለማየት ያብቃን!
💚💛❤️😍 God bless you my dear sister 💕
እንኳን ደስ ያለሽ ዶክተር እግዚአብሔር ይስጥልን።
እግዚሐብሔር ይመስገን መስኪ ከልብ እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ዶክተር መስከረም በውነቱ እግዚአብሔር ይርዳሽ ብዙ ነገሮችን እንድናውቅ ስለረዳሽን እናመሰግናለን በርች ውጊያው ብዙ ነው ታሪካችን ከተደበቀ ቆይቷል ግን ለምን እንደሆነ አልገባኝም ግን አሁን እንዳንች ያሉ እግዛቤር ያስመለከታቸውና የገለፅላቸው እየገለጡልን ነው እናመሰግናለን በርች እሕታችን በርች፣፣፣
ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልን ዶር መሰረት።
አንቺ የበኩልሽን ተወጥተሻል።
ልብ ያለው ልብ ይግዛ።
እግዚአብሔር ይጠብቅልን በዚህ ዘመን ብርሃን እና ጨው ይሆኑ ማግኘት ታላቅ ለመሆናችን ማሳያዎች ናቸው
ይሄንን ለከሃዲው ትዝታው ሼር አርጉት የምታውቁት; ዶ/ር መስከረም ክብር ላንቺ
ጀግናችን ብዙ ዕውቀት ነው የምትሰጪን በርቺልን እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
DR. Meskerem, thank you, thank you, thank you vary mach. Egzabeher yetibeke melaektin yilakilish.
ዶ/ር መስከረም,,,,ቸሩ አምላካችንና ጌታችን መድኃኔዓለም ክርስቶስ፤ እንኳን የሦስተኛውን መጽሐፍ ዕትም ለማየት አበቃሽ እንኳንም ደስ አሰኘሽ! ድኅረ ገጽሽንም በጉጉት ነው የምከታተለው፤,,,,,እጅግ ነው እኔ ከልብ የማመሰግነው፤ እግዚአብሔር አምላክ በጤና ይጠብቅሽ።
እንዳቺ እይነት ታሪክን ይንገሩን
በርችልን
እንደገና ቸሩ መድሐኒዓለም ዘመንሽን ይባርክ።
መስኪ እንኳን ደስ አለሽ! እናነባለን!
Tebarke ehet meskerm edmshe yrzeme tgasehe yebza
ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን::
የቅዱሳን አምላክ ጥላ ከለላ ይሁንልሽ እህታችን ከነመላው ቤተሰብሽ::
Egziabeher Yemesgen Enkon Desss Alesh Hitachen🙏🙏🙏❤️❤️❤️Engezalen Enanebalen
በርች
ፈጣሪ ብርታቱን ያብዛልሽ ፣በርችልን።
Congratulations Doc እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ።
Egziabher ystilen doctor ❤❤❤ egziabher zemenshin hulu ybarkilesh
እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፡ ዶ/ር፡ መስከረም🙏🙏🙏 ዝግጅቶችሽ፡ ሁሉ፡ "ስንዴ"ውንና፡ "እንክርዳዱ"ን፡ አጥርተን፣ ለይተን፡ እንድናይ፡ እጅግ፡ የሚረዱን፣ ነፃ፡ ወደሚያወጣን፡ እውነትም፡ የምንደርስበትን፡ እግዚአብሔራዊ፡ ትምህርት፡ የምናገኝበት፡ ሆኖ፡ አግኝቼዋለሁ፤ በሌላ፡ አነጋገር፡ ጣዖታትን፡ አስወግደን፡ "ከእኔ፡ ሌላ፡ አማልዕክት፡ አይኑርህ" የሚለውን፡ ትዕዛዝ፡ እንድንፈፅም፡ ይረዳናል፡ ማለት፡ ነው። 🙏🙏🙏
ደህና ሰንብቱ ለማለት ከዝች ሰአት ጀምሮ ቃል እገባለሁ፡፡ ረጅም እድሜና ጸጋ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ እህታችን ዶ/ር መስኪዬ
Exactly all we need is someone who started the journey/ study and show us the tip of the iceberg, well the rest is for us to dig and find out the truth, thank you God bless You. You have no idea how much influence your work has, you have started the quest for the true ESSENCE OF ETHIOPIAN History. So Just keep doing what you are best at and when ever possible teach/ remind us model Ethiopian Heroes to build our foundation on. Because i believe we need to study our heroes and learn a few characters or even teach our children. Finally Personally i be glad to study Theology formally for next year, but till then i be happy if u can recommend some reading text for preparation sake. Thank God for all we have and i believe it is never to late to wake up and refocus on life perspective/ meaning.
U are different ❤❤❤❤❤
Selam Dr.Even if i am abroad,my friend bought it for me today and got your signature on it.Excited to read it.May GOD bless you.Thank you Dr..
Congratulations
❤❤❤እሺ አናነበዋለን ዶክተር
ዶር የምፀሀፍ ምርቃትሽ በzoom የሚተላለፍ ቢሆን ደስ ይለኛል።ጥያቄዎችም ካለም በአካል መገኘት ለማይችሉ ጥሩ አጋጣሚ ይሆናል።አመሰግናለው
You're on fire, Doc! 🔥
You already know!
Thank you. As always, keep up with your great job, Dr. Meskerem Lechisa.
ዶክተር በሀገራችን ያለውን ነገር በሙሉ ስናየው ውስብስብ የሆነው ችግር መነሻዎች እነዚህ ጉዶች መሆናቸውን ፍንትው አድርገሽ ስላሳየሽን እናመሰግናለን ።በጣም የገረመኝ የቼሩሊ (ፋሺስቱ) ዛሬ ድረስ ያሉ ጵንፈኛ ዘረኞች የርሱን መፃህፍት እንደ ዋቢ ማቅረባቸውን ሳይ በጣም ይገርመኛል ያሳዝነኛልም። ሀገራቸውን ም ሃይማኖታችንን ም እንዲጠሉ መነሻቸው መሆኑ ገብቶናል። ግን እግዚአብሔር እና ኢትዮጵያ ለዘላለም ያሸንፋሉ ።አሜን
ምርጣችን እዴሜና ጤና ይስጥልን ።
Betam Enamesegenalen Dr
Kalehiwot yasemalen ❤
Congra
Great News! Thank you Meski
እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይስጥልን!
ይቺ ሃገር ምን ያህል መረገሟን የሚያሳየን ዶክተር ተብዬ የተረት አባቶችና የተረት እናቶች መብዛታቸው ነው ።
እኔ የታሪክ ተማራማሪ ነኝ። ሁሉንም ታሪክን ከዘረኝነት ውጭ ነው የማየው!! እናም የደቂቀ እስጢፋኖስ ታሪክና የአፄ ዘርአያቆብ ታሪክ ብናስተያየው አፄ ዘርአያቆብ መናፍቅ ነው። እንዲያውም የመጀመሪያው ኡሉሙናቲ አፄ ዘርአያቆብ ነው ባይ ነኝ። አፄ ዘርአያቆብ የካቶሊክ እምነት ተከታይ የነበረ አብዝቶ ዝሙት የሚወድ በርካታ መፃህፍትን ከፈረንጆች ጋር በመሆን እንደበረዘ በተጨማሪም በፃሃፊዎቹ ያስፃፋቸው ፁሁፎች መንፍቅና ናቸው። ደቂቀ እስጢፋኖስ ለሰው አይሰገድም የሚሰገደው ለአምላክ ብቻ ነው ስላሉ ነው የገደላቸው። ደቂቀ እስጢፋኖስ ጣና ገዳማትን በሙሉ የገደሙ ትልቅ አባት ናቸው መፅሐፈ ሔኖክን ለትውልድ ያኖሩልን እሳቸው ናቸው እሳቸው የገደሙት ገዳም በርካታ ተሰውረው የሚኖሩ ቅዱሳን ይገኙበታል እናም እኝህን ፃዲቅ ገና ለገና የአማራ ህዝብ ገደላቸው እንዳይባል ብላችሁ የምትሔጂው ርቀት ፈፅሞ ዋጋ ያስከፍልሻል። በወቅቱ በማላወቅ የገደላቸው አፄ ዘርአያቆብ እንጂ የአማራ ህዝብ አይደለም። ይልቅ ደቂቀ እስጢፋኖስ ለሃይማኖታቸው መስወአት ሆነዋል አፄ ዘርአያቆብ አንዲት የሰራው ቤተ ክርስትያን የለ ምንም ነገር የለም ምንፍቅና ብቻ ያስፃፈ ደደብ ንጉስ ነበር።
መሣቂያ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ማፈርያ ራስህን ቆልለህ ተፈጠፈጥክ !!
ደቂቅ እስጢፌ ይሁዲዎች ናቸው ክርስትናን ወደሆሪት ስርአት ለመቀየር እንጂ አንተ ስለምትለው 66መጻሕፍት ቅዱስ ብቻ እምነት ብቻ ጸጋ ብቻ ብቻ ብቻ ቻቻቻቻቻ ስለሚል መንፈስ አደለም።
30፣60 እና 100 ያማረ ፍሬ እያፈራሽ ያለሽ ወድ እህታችን ምስጋናችን ላቅ ያለ ነው። ከዚች ከእናት ቅድስት ቤተክርስቲያናችን ተቀድቶ የማያልቀውን ዕውቀትና ጥበብ እያቋደስሽን የተጠማችውን ነፍሳችንን በእንዲህ መልኩ አስቢያት።
Wellcome
berchi
እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤
God Bless you More! Thankyou!
You are so welcome!
❤
ተገዝቶ እየተነበበ ነው።
I wish you could read and expose these man
How about people abroad.Is there any possibility to get the book.I need to hear it,like Amazon,etc
You're right. I found her previous books on Amazon, but not this one.
መጽሓፉን፡ በሕጋዊ መንገድ የምታገኙት፡ እኔው ሱቅ ብቻ ነው። ከአዲስ አበባ ውጪ ያላችሁ፡ በምታውቁት ሰው እያስገዛችሁ ማስላክ ትችላላችሁ። ከአገር ውጪ ያላችሁ ደግሞ፡ እንደበፊቱ ወደ አማዞን እስክልክላችሁ ድረስ፡ ለጊዜው፡ እናንተም ያላችሁ አማራጭ፡ በሰው በኩል ማስላክ ነው።
©መሰከረም ለቺሣ ከFacebook ገጿ ላይ የሰፈረ
embirhan titebiqish... i couldn't still get the book.
😂የወደቁት መልአክት መንፈሰ ተዋርዱዋል
በበኩሌ ድንቅ እና ጥልቅ ስራዎችሽ የቤተሰብ ግሩፕ ፈጥሬ የማጋራው ታላቅ የነፍስ ምግብ ነው!!
ሰላም ዶክተር መፅሐፍሽን ያልፈለኩበት ቦታ የለም ላገኘው አልቻልኩም
So Sad it's not on Amazon.
It will be.
ገድል አለመቀበል ላንቺ መንፈስ የሰፈረበት ወይም እውቀት የሌለው ነው ማለትሽ ለሙግት ዝግ እና ጨለምተኛ መሆንሽን ተገንዝቢያለሁ....ገድላት ከወንጌል አስተምህሮ አንጻር ሲመዘኑ ውድቅ ናቸው
አያቴ ደቃ እስጢፋ እያለ የሚነግረኝ አንዴ ከገቡ የማይወጡበት እጅግ ከባድ አስማቶች ያሉበት ሲፈልጉ ነፋስ ሲፈልጉ በደመና ሚሄዱበት ቦታ ነው እንዴ ዶክተር እንደውም ሲነግረኝ አሸንፈው የወጡ አሉ በኋላ ንስሀ የገቡ ግራ ነበር ሚያጋባኝ
"Currently unavailable'
ከአማዞን ለመግዛት ስንፈልግ ከላይ እንደተፃፈው ያሳየናልና ማግኘት አልቻልኩም። screen shut አድርጌ ልልክልሽ ብሞክር አስቸገረኝ።
አዎን፤ አሁን active አይደለም። ሲጀመር አሳውቃለሁ።
ዶ/ር ያንቺን መጽሐፍ አነበብኩት በኃላ የዳንኤል ክብረትን የቆየ " ፍካሬ ሃይማኖት " የሚለውን መጽሐፍ ሳነብ ለጽሁፉ ዋቢ ያደረገው የጌታቸው ኃይሌን ሐተታ ነውና ። በጣም ገርሞኛል ወይስ ሰውየውን በደንብ አያውቀው ይሆን? አንቺ ዶ/ር ምን ትያለሽ? አመሰግናለሁ ።
ያልኩት ስለ ደቂቀእስጢፋ ብቻ የጠቀሰውን ነው ።
"ፍካሬ ሃይማኖት"ን አላነበብኩትም። ኾኖም፡ ዲ/ን ዳንኤል፡ ያለብዙ ጥንቃቄ፡ የካቶሊኮችን መጽሓፍ ሲያጣቅስ አየዋለሁ። ይኽ ጥሩ አይደለም።
ሰላም ዶ/ር ትንቢተ ኤርምያስ ላይ 40 :13 የፀሃይ ከተማ የሚል አየው ከመፀሀፍሽ ጋር ግንኙነት ካለው?
አዎ። ሰሎሞን የመሠረታቸው "የፀሓይ ከተማ" ወይም "የፀሓይ አገር" ተብለው የተጠሩ አሉ። ራሷን ኢየሩሳሌምንም እንደዚያው ይላት ነበር። "የእግዚአብሔር አገር" እንደማለት ነው።
እኔ የኦርቶዶክስ ተከታይ ነኝ፡ ደቂቀ እስጢፋኖስ እንደ ቅዱሳን ሰማእታት ነኝ የምቀበላቸው፡ ባለፈው እንደገለጽሽው ከሆነ ከደቂቀ እስጢፋኖስ የግል ጥላቻ ያለሽ ነው የሚመስለው፡ ኣገላለጽሽ በፍቅር ኣይደለም ቢሆንም መጽሓፍሽ ላነበው እፈልጋለው፡ ከመጽሓፍሽ ተነስቶ የሚመጣ ጥያቄ ለመመለስ ዝግጁ ነሽ ወይንስ ኣይደለሽም፧
የመሸጫ ቢሮ አራት ኪሎ የት ነው
ገለን ሕንጻ (ከብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት አጠገብ፤ ወይም ቅዱስ ፕላዛ ፊት ለፊት) ሦስተኛ ፎቅ፥ ቢሮ ቁጥር 303 ፤ ስልክ 0978 21 22 23
@@utopia3386 አመሰግናለሁ ወስጃለሁ
በውሸት ትርክት እውነት አትዳፈንም
ልብ በይ እይዋሸሽ የአለሽው እግዛብሄር ላይ ነው
የፕሮቴስታንት ወንጌል እኮ ማልቲን ሉተር በ1517 ሽንትቤት ቁጭ ብሎ የበራለት ነው እንጂ ክርስትና አይደለም።
😂😂 girl i didn't think the guy care,about morality or politics he was methaphysian 😂 u know like i knwo who took yiur chain😂😂
The metaphysician ዘርዓ ያዕቆብ and the King ዘርዓ ያዕቆብ are different. There is more than 200 years between them.
Which is prior in the notion of concept in existance ?..of...1doctrine in name i.e essence of metaphysics or 2a name in kings ? seed yakob (not king yakob) is methaphysican or theologians king yakob was gangester( power holder) or logician and those g ( lords)like to dance with strangers and they want " bamba" during their walk and toke😂
በእርግጥ ኢትዮጵያውያን ምንም ውትወታ አያስፈልገንም ይህንን እውነት ለማባዛት ግን የአብነት የልህቀት ት/ቤት ያስፈልጋል እስከዛው ግን እንዲህ እንዳንቺ UTOPIA TH-cam channel digital library በጣም ጥሩ ነው
ዳ/ር fb link ላኪልኝ
Congratulations