29 - በትምህርት ሥርዓታችን ላይ የተሠራ ጥናት (ክፍል 2) - በዶ/ር መስከረም ለቺሣ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 7 หลายเดือนก่อน

    እመብርሀን ሙሉ ጤና ከእድሜ ጋር ከነቤተሰብሽ ታድልሽ!
    ድንቅ ትምህርት❤❤❤

  • @selamabebe1696
    @selamabebe1696 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግዛብሔር ይባርክሽ ❤

  • @getahunsolomon7344
    @getahunsolomon7344 7 หลายเดือนก่อน +7

    ❤እመብርሃን ክልል ታድርግሽ ከነቤተሰብሽ❤

  • @ibrahimyakoub2710
    @ibrahimyakoub2710 7 หลายเดือนก่อน +67

    ወይ መስከረም ሌቺሳ ላንቺ ሰፊ ና ወደር የሌለው አክብሮትና አድናቆት አለኝ እናቴ አትጠገቢም እኮ ሺ አመት ኑሪልን 🤲🤲🤲

  • @ethaa669
    @ethaa669 7 หลายเดือนก่อน +43

    አምላክ የባረከሸ በተለየ ሁኔታ ስለኢትዮጵያ አንድትናገሪ እውቀቱን አብልጦ ያሳደረብሸ መስከረም መላው ቤተሰብ ያከብርሻል።ሰራሸ ትምህርትሸ ቅርሰ ነውና መጽሐፍሸ ቤቤታችን በክብር ይኖራል።
    ላንችና ቤተሰብሸ ጤና ከእድሜ ጋር አምላክ ያብዛላችሁ።

  • @waffiki
    @waffiki 7 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴት የታደልሽ ነሽ። እግዚአብሔር አንጥሮ የፈጠረሽ ነው። በጣም መታደል ነዉ።
    አብዛኛዉ በተሳሳተና በጂልነት መንገዳቸዉን ሲስቱ ለአንቺ ገለጠልሽ።
    አሁንም አብዝቶ ይጠብቅሽ።

  • @TitiTiti-oe8xv
    @TitiTiti-oe8xv 7 หลายเดือนก่อน +2

    በጥቅሉ እግዜአብሔር ይስጥልን ትምህርትሽ ከፍ ይበል

  • @geniseifu40
    @geniseifu40 7 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ

  • @KiyaHaile-j8s
    @KiyaHaile-j8s 7 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኪልኝ ሌላ ምንም ቃል የለኝም

  • @mamzewdu4607
    @mamzewdu4607 7 หลายเดือนก่อน +2

    It was really appreciated

  • @tadgizaw223
    @tadgizaw223 7 หลายเดือนก่อน +1

    እህቴ ዶ/ር መስከረም ስለኢትዮጵያ እውነት የሆነውን ጭብጥ ነገር በአግባቡ አጥንተሺ እኛም እንድናውቀው ስላደረግሺ በጣም አመሰግንሻለሁ በተለይም እኔ አሁን ያንቺን ትምህርት መከታተል ከጀመርኩ ወድህ በደንብ ግልፅና ውስጤ ከሚነግረኝ ሀሳብ ጋር ተስማምቶኛል። ሁሌም ክበሪልኝ።

  • @adanewoldemariam3630
    @adanewoldemariam3630 7 หลายเดือนก่อน +3

    በርችልን የኛ ምሁር : የኛ መጽሐፍ::የጠፋብን ነገር ቀስ በቀስ እየተገለጠልን ነው:: እናመሰግናለን::

  • @getachewenyew6722
    @getachewenyew6722 7 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you.

  • @asfaw8154
    @asfaw8154 7 หลายเดือนก่อน +74

    የዶ/ር መስከረም ትምህርት በገንዘብ የማይተመን እውቀት ነው የሚሰጠው ስለዚህ እባካችሁ ለሁሉም እዲዳረስ ሺር ላይክ አድርጉ

    • @yednekachewgeremew1886
      @yednekachewgeremew1886 6 หลายเดือนก่อน

      What if that person is not capable of grasping What she put in her media what kind of people understand her and take her view with some curiosity if u post or share this video to all you know then my friend you are example of " the problem she explained " i.e urgenncy of knowledge with context and its know 😂 don't do it ot is sin😂 it is for xxx only

  • @nuale23
    @nuale23 7 หลายเดือนก่อน +27

    የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @abebaasefa9820
    @abebaasefa9820 7 หลายเดือนก่อน

    አንች ጀግና አገር ወዳድ እና እምነትሽን አክባሪ እድሜ ይስጥሽ

  • @sis-be1xz
    @sis-be1xz 7 หลายเดือนก่อน +5

    በእውነት በጣም የበራልሽ እውነት ተዋህዶ በዚህ ልክ እንድንኖር የመቃብሩ ድንጋይ እንዲነሳ የእግዚአብሔርን ሀይልና የኢትዮጵያ ትንሳኤን ተስፋ እናደርጋለን፡፡ በእውነት ይህን ሚስጥር የገለጠልሽ እግዚአብሔር ይመስገን፡፡

  • @AklilMelese
    @AklilMelese 7 หลายเดือนก่อน +7

    ። የኔ አንደበተርቱዕ ጀግኒት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህቴ።

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 7 หลายเดือนก่อน +20

    እግዚአብሔር የሰጥልን የኔ ብሩህ አይምሮ ከፀባይ ጋር የሰጠሸ አምላክ የተመሰገነ የሁን ። ቃልህይወት ያሰማልን በህይውት በጤና በፀጋው ይጠብቅሸ ውድ አነድያ እህታችን መልካም ሰሙነ ሀማማት ይሁንልሸ ። አሜን፫ ❤❤❤

  • @saraabraham7059
    @saraabraham7059 7 หลายเดือนก่อน +28

    የኔ ጀና ሲት የ ሺ ሰው ግምት ዶ/ር መስከረም ❤ አንድዪ ይጠብቅሽ ማርያምዪ ሙሉ ቤተሰብሽን ትጠብቅልሽ ❤

  • @rasdejen4948
    @rasdejen4948 7 หลายเดือนก่อน +4

    ፈጣሪ አብልጦ ይግለጽልሽ፤ ይጠብቅሽ1

  • @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
    @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 7 หลายเดือนก่อน +45

    ሼር ላይክ ኮሜንት እናድርግ እባካችሁ ተደራሽ ይሁን

  • @dimvidpro
    @dimvidpro 7 หลายเดือนก่อน +29

    አንቺን ብቻ ስሰማ ነው እትዮጵያዊነተን የምወደው። የኔ አንደበተርቱዕ ጀግኒት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህቴ። this is a world class lecture 💪🏽

  • @asfawprodigital
    @asfawprodigital 7 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር እድሜ ዘመነሽን ይባርከው ሌላ ምን ይባላል።

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 7 หลายเดือนก่อน +12

    ዶክተር መስከረም ለቺሳ አንችን ሳይ በኢትዮጵያ ተስፋ እንዳልቆርጥ ያደርገኛል ❤

  • @beetyberry5087
    @beetyberry5087 7 หลายเดือนก่อน +13

    ጌታ ሆይ አተ ምራን አገሬን አሥባት ፈጣሪዬ።

  • @BitaMiki
    @BitaMiki 7 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናልን ዶክተር❤❤❤❤

  • @kalkal5842
    @kalkal5842 7 หลายเดือนก่อน +5

    ዶ/ር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ እናመሰግናለን

  • @እግዚኦተሰሐለነ
    @እግዚኦተሰሐለነ 7 หลายเดือนก่อน +6

    ዶክተር መስኪ እግዚአብሔር ኑሮሽን ህይወትሽን ይባርክልሽ ተባረኪ አንቺን አለማክበር አለማድነቅ ንፉግነት ነው ከእውቀትሽ አሁንም እየቀዳሽ አጠጪን የማይጠገብ ትምህርት ነው ተባረኪ።

  • @Agenda-2016
    @Agenda-2016 7 หลายเดือนก่อน +12

    እንኳን በሰላም መጣሽ ውድ እህቴ ። ለዚህ ግሩም ትንታኔና ትምህርት እግዚአብሔር ይስጥልን።
    ውድ ተመልካቾችና አድማጮች፤
    ህዝቤ እውቀት ከማጣት ጠፋ፤ በወጣትነህ ዘመን እግዚአብሔር ን አስብ፤ ብርሃን ሳለላችሁ ተመላለሱና ሌሌችንም የአምላካችንን ቅዲሳን ቃላትና ጥሪዎች አስበን ይህን ትምህርት ለብዙዎች እንዲዳረስ እናድርግ።

  • @yetsomgize83
    @yetsomgize83 7 หลายเดือนก่อน

    ምጡቅ ትምህርት እግዚአብሔር ይባርክሽ መምህርት መስኪ

  • @RiddleRiot121
    @RiddleRiot121 7 หลายเดือนก่อน +5

    አቦ ዘርሽ ይባረክ ክብርት ዶ/ር መስከረም። የማይጠገብ ትምህርት፣ ከአንደበተ-ርቱ ነትሽ ጋር ተደምሮ ደስ የሚል ገለፃ ነው። በእውነት ከልብ አመሰግናለሁ።

  • @deressadinka7063
    @deressadinka7063 5 หลายเดือนก่อน

    የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን! እድሜ ከጤና ጋር ላንቺና ቤተስሰቦችሽ ሁሉ እመኛለሁ::

  • @BunaMedia
    @BunaMedia 7 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር እንዳንቺ ያሉትን ትዉልዶች ያብዛልን! ፈጣሪ ይጠብቅሽ እህቴ!

  • @danielbelete1311
    @danielbelete1311 7 หลายเดือนก่อน +10

    የዘመናችን ስጦታችን በከባድ እና አስቸጋሪ ዘመን ተስፋ እንዳንቆርጥ አንቺን እግዚአብሔር ሰጠን ተሰፋችን እንዲለመልም አምነታችን እንዲጠነክር ዶ/ር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጠልን እንቁዋችን

  • @amarechebud3423
    @amarechebud3423 7 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ጥሩ እናመሰግናለን እኅታችን።
    🙏

  • @አንዲትኢትዮጵያ
    @አንዲትኢትዮጵያ 7 หลายเดือนก่อน +5

    ዶ/ር ለምታደርጊው ጥረት እና ለምትሰጭን ትምህርት እጅግ እናመሰግናለን። እንዲህ ሞያን ለባለሙያ ተሰጥቶ ስራዎች ቢሰሩ እና «መሪ» ነን ባዮች ደግሞ በአግባቡ ቢመሩ፤ ባለሙያዎች የሚነግሯቸውን ቢሰሙ እዚህ ሁሉ አንደርስም ነበር•..... ለማንኛውም አገራችንን ሰላም ያድርግልን....ፈጣሪ

  • @meseretmekonnen210
    @meseretmekonnen210 7 หลายเดือนก่อน

    እድሜ እና ጤና አብዝቶ እዲሰጥሽ እመኛለሁ እፀልያለሁ።
    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @meserettesfaye3309
    @meserettesfaye3309 7 หลายเดือนก่อน +16

    የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እና ኢትዮጵያዊነት የገባሽ ድንቅ ኢትዮጵያዊ አድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥሽ ዶክተር መስከረም ::

  • @dawitgetachew3973
    @dawitgetachew3973 7 หลายเดือนก่อน +7

    እግዝይብሄር እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥሽ

  • @solomonbalcha5635
    @solomonbalcha5635 7 หลายเดือนก่อน +4

    የሚገርም የአገር፤የሃይማኖት፤የወገን ፍቅርን፤ደግሞም ለአምላክ መቅናትን አይብሻለኹ።ያዝልቅልሽ!ተባረኪ።

  • @Mahder368
    @Mahder368 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሳላመሰግን ማለፍ አልችልም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @elsabetmekuria8775
    @elsabetmekuria8775 7 หลายเดือนก่อน +6

    የኢትዮጵያ ትንሳኤ መንገድ ጠራጊ ❤❤❤❤❤

  • @luisavallauri9830
    @luisavallauri9830 7 หลายเดือนก่อน

    የኢትዮጲያን የሀገሬን ትልቅነትና እውነተኛ ማንነት በበለጠ ሑኔታ እንድገነዘብ የእውቀት መና ሆነሽኝል. ውድ እህቴ ዶክተርና ምሁር መስከረም ከ❤ አደንቅሻለው.

  • @MesfinTaddesse-rm8rp
    @MesfinTaddesse-rm8rp 7 หลายเดือนก่อน +4

    የኢትዮጵያ አምላክ መልካም ሀሳብሽን ይፈጽምልሽ።

  • @addissineshaw1080
    @addissineshaw1080 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዶ/ር መስከረም ለቺሣ ፡ እጅግ ምጡቅ ጭንቅላት እግዚአብሔር የሰጠበት። አብዝቶ ጥበብን፣ፀጋውን፣ጤናውን፣እድሜውንና ጊዜውን ይስጥሽ።በጣም ጥሩና ደስ የሚል መረዳትና እውቀት እያገኘሁ ነው።አመሰግንሻለሁ አምላክ መፅናቱን ይስጥሽ።።።

  • @adonayemesekelu1739
    @adonayemesekelu1739 7 หลายเดือนก่อน +3

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌻🌻
    🌼 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🌼

  • @lydiagrunitzky5026
    @lydiagrunitzky5026 7 หลายเดือนก่อน +1

    Dear Dr Meskerem we are so proud to have you . Stay blessed am looking forward to see you soon .

  • @bekelechbalcha8309
    @bekelechbalcha8309 7 หลายเดือนก่อน +13

    ዶ/ር መስከረም ለቺሳ ዘር ማንዘርሽንም የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይባርክ ጤናና እድሜን ይስጥህ ለደቂቃም አይለይሽ!!!

  • @MuluMengesha-dj3vz
    @MuluMengesha-dj3vz 7 หลายเดือนก่อน

    የእኛ እህት በሠች❤❤❤❤

  • @eyasutesfu4482
    @eyasutesfu4482 7 หลายเดือนก่อน +1

    ይገርማል! ሌት ከእንቅልፌ እንደነቃሁ የምመለከታቸውን ቪዲዮዎች ስመርጥ ይህ የዶ/ር መስከረም ጸበል ረዥም ሆኖ ታይቶኝ ነበር፤ ሆኖም ምርጫዬ ነበርና ጀመርኩት።
    ያስደነገጠኝ "ትንሽ ተናድጃለሁና እዚህ ላይ ልቋጨው!" የሚል ቃል ሳደምጥ ነበር።
    በድንጋጤ የቪዲዮው የጊዜ ማመልከቻ ስመለከት መጨረሻ ላይ ደርሷል።
    እኔም በብስጭት "የምታሳጥረው ነገር!" ብዬ አጉረመረምኩና በድጋሚ ከማየቴ በፊት ይህችን ሀሳብ ጫርኩ።

    • @utopia3386
      @utopia3386  7 หลายเดือนก่อน

      ይቀጥላል!

  • @temesgenderere594
    @temesgenderere594 14 วันที่ผ่านมา

    እመብርሃን ታበርታሽ ትጠብቅሽ

  • @hareg5262
    @hareg5262 7 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን! እድሜ ከጤና ጋር ላንቺና ቤተስሰቦችሽ ሁሉ እመኛለሁ::

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 7 หลายเดือนก่อน +15

    ኽብርቲ ሓፍትና ንበርልና 🙏❤

  • @maneaylegne3354
    @maneaylegne3354 7 หลายเดือนก่อน +3

    መስከረም (ዶ/ር) ኑሪልን እመቤቴ ትጠብቅሽ

  • @ሰሎሞንተስፋዬ
    @ሰሎሞንተስፋዬ 7 หลายเดือนก่อน

    አባ ይትባረክ የሰማይ መልእክት የሚደርሳቸው አባት ነበሩ። በዊልቸር አየሄዱ ለቀድሞ ፕሬዘዳንት ለመንግሥቱ ኃይለማርያም የተነገራቸውን መልእክት ገና በስልጣኑ ሳለ መስቀል አሳልመው ሰጥተውታል። እግዚአብሔርን ባያውቅም አገሩን ኢትዮጵያን እንደ ገነት መንግስተ ሰማይ በመውደዱ ብቻ ክፉ ሳይደርስበት ከአገር እንደሚወጣ ብዙ ዘመንም በሕይወት እንደሚቆይ የገለጹ ሲሆን ይኸው ጓድ መንግስቱ ዛሬ ድረስ በሕይወት አለ። በዳግማዊ ሚንሊክ ካህናት ማሰልጠኛ በአልጋ ሆነው እንኳን ብዙዎችን ለክህነት ያበቁ መምህር ናቸው። በረከታቸው ይደርብን። መጽሐፉቸው በአንቺ ቢሮ በኩል ቢከፋፈል ብታደርጊስ?

  • @birtukanzeleke7992
    @birtukanzeleke7992 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንዳቺ ያሉትን በድፍረት ስለኢትዮጵያ እውነቱን የሚነግሩን ብዥታችንን የሚያጠሩልንን ስለሰጠን :: ኢትዮጵያ የሥላሴ የክብራቸው መገለጫና መመስገኛ ምድር ርስተድንግል ማሪያም ደስ ሲል :: እህቴ እግዚአብሔር ከነ ቤተሰብሽ ይጠብቅሽ ይህ ክፉ ዘመን ነውና አክባሪሽ ነኝ አሜን ቸር ያሰንብተን

  • @tefayetsegaye7262
    @tefayetsegaye7262 7 หลายเดือนก่อน +11

    ዶ/ር መስከረም እግዚያብሔር አብዝቶ እውቀትን ይግለፅልሽ አሜንንን

  • @nahom3km
    @nahom3km 7 หลายเดือนก่อน +6

    በምን እናግዝሽ ምርጥ እይታ ነው ኢትዮጵያ ንቁ ትውልድ የሚኖራት መቼ ይሆን እላለው ፈጣሪ ከ እናቱ ጋር ይሄን ጊዜ ያሻግረን።።

  • @tibebemenkir2893
    @tibebemenkir2893 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለሕይወት ያሰማልን!
    ቃለሕይወት ያሰማልን!
    ቃለሕይወት ያሰማልን!
    መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን!
    የእግዚአብሔር ረድኤት በረከት ፀጋ ጥበቃ ቸርበት የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ አይለየዎት።

  • @user-ho1fu8vu6s
    @user-ho1fu8vu6s 7 หลายเดือนก่อน +2

    ገራሚ ሰው ነሽ ዶክተር እግዚአብሔር ያኑርሽ።

  • @Haregi849
    @Haregi849 7 หลายเดือนก่อน +6

    እኔ ይችን ድንቅ ሴት ልገልጻት አልችልም እግዚአብሔር ይጠብቅሺ

  • @sindumakuria4251
    @sindumakuria4251 7 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር እውቀቱን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ የጋን ውስጥ መብራት ሳትሆኝ የአገር ብርሃን ስለሆንሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @babadebrye
    @babadebrye 7 หลายเดือนก่อน +5

    ዶ/ር ለአንቺ ቃላት የለኝም ክበሪልኝ ልክ እንደ እናቴ ምክር ነው የምሰማሽ እግዚአብሔር ዘርማንዘርሽን ይባርክ😊

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz 7 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን አደረሰሽ ለሆሳህና እንዲሁም በቅድሚያ ለትንሣዔ በአል ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት / ስቅለት
    ዶ/ር መስከረም ለቺሳ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከመላ ቤተሰቦችሽ ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይስጥልኝ አንቺን መስማት ደስ ይላል ተስፋ ይሰጣል እግዚአብሔር የኢትዬጵያን ትንሣዔ ያቅርብልን አሜን ፫

  • @EndaleGeda
    @EndaleGeda 7 หลายเดือนก่อน +8

    ቀለሕይዎት ያሰማልን ዕድሜና ጤና ይስጥልን አንቺን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ።ተስፋችንን እያለመለምሽልን ነው።መልካም የሕማማት ሳምንት ይሁንልን።❤❤❤❤

  • @asrattsegayewolanna4625
    @asrattsegayewolanna4625 7 หลายเดือนก่อน +1

    Keep It Up! May God Help You Forever!

  • @simdela4785
    @simdela4785 7 หลายเดือนก่อน +15

    እንቋዕ ብድሓን መጻኽና! ኹሉ ዘጸብቀላ እግዚአብሔር ብርኽርኽ የብልኺ! ዓይኒ ኣባይኺ !

    • @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
      @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 7 หลายเดือนก่อน

      ኤርትራዊ ነህ?

    • @nahomefiseha2416
      @nahomefiseha2416 7 หลายเดือนก่อน +2

      እነሱ የተውት የኢትዮጵያ መንግስት እንጂ ኢትይጵያዊነት አደለም

    • @simdela4785
      @simdela4785 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.I'm Eritrean ❤🇪🇷

  • @arsemasimegn1049
    @arsemasimegn1049 7 หลายเดือนก่อน +3

    Wow wow wow wow qalte yelgeme selanchey

  • @beletechendalamaw2041
    @beletechendalamaw2041 7 หลายเดือนก่อน

    የኔወርቅ እኔም በርቶልኛል እልልልልልልል❤❤❤

  • @lemlemadnew7069
    @lemlemadnew7069 7 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ይገርማል በዚ ዘመን ግራ ለገባን ብርሃን ፈንጣቂ እና የኢትዮጵያን መልክ ለሚያጠፉብን ነጮቾ እና የነጭ ቅጥረኞች መውጊያ ቀስት ነሽ ። ፈጣሪ ይጠብቅልን ።

  • @mekushanigus
    @mekushanigus 7 หลายเดือนก่อน +4

    ሰላም ዶ/ር መስከረም በየሳምንቱ ትምህርትሽን በጉጉት ነው የምጠብቀው። እግዚአብሔር ይስጥሽ እንደ አንቺ አይነቱን ያብዛልን።

  • @tarikuaengida1131
    @tarikuaengida1131 7 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን ይባርከው ይቀድሰው ብቻ እራስሽን ጠብቂ አፋኙ በዝቷል ሀገራችን ላይ ስላነቃሽን ለምን ብለው ነገር ይጎነጉናሉ💖💖💖💖

  • @girummolla6555
    @girummolla6555 7 หลายเดือนก่อน +9

    የ ትምህርት ስርዓቱ በ ኢትዮጵያ ይጠመቅ!!! ልጆቺዬ ተስፋ አላችሁ!!!

  • @ማኅተበአበራ
    @ማኅተበአበራ 7 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት 🙏

  • @ሳርቤትቲዩብ
    @ሳርቤትቲዩብ 7 หลายเดือนก่อน +8

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ይገርማል

  • @RafaelHailu
    @RafaelHailu 7 หลายเดือนก่อน +2

    ጥልቅ አስተምህሮት፣

  • @segedumengistie1009
    @segedumengistie1009 7 หลายเดือนก่อน +3

    እድሜ ከጤና ይስጥልን። እንደ አንች አይነቱን ያብዛልን። በሀገራችን ተስፋ እንዳንቆርጥ እነዳንች አይነት ጠንካራ እህቶችን እናቶችን፣ በእውቀት ያበርታልን። እናመሰግናለን።

  • @akwo220
    @akwo220 7 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነቱ ከጭቅላት በላይነሽ

  • @Richo898
    @Richo898 7 หลายเดือนก่อน +1

    እንደው መስኪዬ ምን ላርግሽ❤❤ ሺ አመት ኑሪ

  • @snapsami
    @snapsami 7 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚያብሔር ካንቺ ጋር ይሁን::

  • @FekadezgiTilaye-ko1vd
    @FekadezgiTilaye-ko1vd 7 หลายเดือนก่อน +2

    እጅግ ብርቱ ሴት, እናት ነሽ በርችልን

  • @yohanneshaileselassie7284
    @yohanneshaileselassie7284 7 หลายเดือนก่อน +3

    የዶ/ር መስከረም ትምህርት የመንፈስቅዱስ መልዕክት ነው !!!

  • @alemeshetegierefe3588
    @alemeshetegierefe3588 7 หลายเดือนก่อน

    እውነት በምን ቃል እንደምገልጽ ግራ ይገባል፥ ብቻ እድሜ ይስጥሽ ኢትዮጵያዬ አንደማትጠፋ ተስፋ እንዳላት የሚሰማኝ ያንቺን ቪድዮዎች ሳይ ነው፥ ክበሪልኝ ዶክተርዬ

  • @edlawitmuluneh
    @edlawitmuluneh 7 หลายเดือนก่อน +14

    Pls like and copylink argu❤❤❤🙏🙏

  • @bereraaddis4909
    @bereraaddis4909 7 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏

  • @bezuayehuaddis373
    @bezuayehuaddis373 7 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you

  • @aymerefeleke6279
    @aymerefeleke6279 7 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ከነቤተሰቦችሽ ያድልሽ።

  • @wengeltube5317
    @wengeltube5317 7 หลายเดือนก่อน +4

    በጨለማ ላለነው ፍንጣቂ ብርሀን ከሆኑን ከዋክብት ኢትዮጵያውያን አንዷ ነሽ። እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @hadynalab9668
    @hadynalab9668 7 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳ በሰላም ለዚህ ቀን በሰላም አደረሰሽ የምንወድሽ ልበ ብርህ እህታችን መምሀራችን ብህሪተ እእምሮ መስኪ ዘመንሽን ሁሉ ይባርክሽ የልብሽን ይሙላልሽ

  • @abebawbeyene-g8z
    @abebawbeyene-g8z 7 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን እናታችን 🙏

  • @ዮስቲና-ጠ4ዐ
    @ዮስቲና-ጠ4ዐ 7 หลายเดือนก่อน +4

    ዶክተር መስኪ በእውነት አይኔን ነው የከፈትሽልኝ ቅዱስ ገብርኤል ከዚህም በላይ እውቀትን ማስተዋልን ይጨምርልሽ

  • @kokaraya
    @kokaraya 7 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ ያብራልሽ ❤❤❤

  • @TINATO73
    @TINATO73 7 หลายเดือนก่อน +1

    የእውነት ዓምላክ እግዚአብሔር ይባርክሽ❤

  • @טמלהברלה
    @טמלהברלה 7 หลายเดือนก่อน +3

    እጅግ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ቃለ ሕይወት ትን ያሰማልን

  • @danielmekasha72
    @danielmekasha72 7 หลายเดือนก่อน +6

    የድንግልማርያም አማላጂነት አይለይሺ እግዚአብሔር እንኳን ሰውን ድንጋይን አስነስቶ እንዲናገር ማድረግ ይቺላል ግዜው እስኪደርስ ነው እንጂ ::

  • @amentedese8865
    @amentedese8865 7 หลายเดือนก่อน

    ከክፉ ይጠብቅሽ

  • @nebiyattamiru
    @nebiyattamiru 7 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰናለን

  • @nazretkinfu8610
    @nazretkinfu8610 7 หลายเดือนก่อน +4

    ዶ / ር መስኪ በጣም እወድሻለሁ

  • @tsegayegeto4093
    @tsegayegeto4093 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዶ/ር መሥከረም እያደረግቪ ስላለው መልካም ሥራሺ እግዚአብሔር ይባርክሺ:: መንም መነገር ባያሥፈልግሺ:: በሺርክ እውቀት አንዳይኖረው ባዶ ትውልድ ስለሀገሩ ሥለማንቱ እንዳያውቅ የተፈረደበትን ዜጋ ራስሺን በብዙ አባዝተሺ ከመሠል ሙህር ወገኖች ጋረ በመሆን ተወልድና ሀገር ቢሠራ: የህ ካልሆነ ይህ ለዘመነት በጥላቻ የኖረ ዜጋ እያለ ሠላመን መጠበቅ ከባድ ነው::
    አግዚአብሔር ሀገራችንን ህዝባችነንን በምህረቱ የጎብኝልን አሜን
    ጋ😮