38 - የቬኒሶቹ ነጋዴዎች (የሔርሜቲሲዝም ዐብዮት ተጨማሪ ገጽታዎች) - በዶ/ር መስከረም ለቺሣ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 155

  • @afeworkkassa5854
    @afeworkkassa5854 4 หลายเดือนก่อน +39

    በአእርግጥም አንቺ የአኢትዮዽያ የመስከረም ፀሐይ ነሽ እግዚአብሔር አምላክ ጥበብን ፅናትን ትእግስትን እውቀትን እውነትንና እምነትን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ

    • @chuan4498
      @chuan4498 4 หลายเดือนก่อน +4

      ትክክለኛ አገላለጽ ደስ ሲል ከጂማ ከተማ ነው

    • @chombe9555
      @chombe9555 4 หลายเดือนก่อน +3

      የሚሰማኝ አገላለፅ ነው ወድጄዋለሁ🎉

    • @Ytom-m8n
      @Ytom-m8n 4 หลายเดือนก่อน

      ስምን መልአክ ያወጠዋል

  • @merkorewoshiwet8244
    @merkorewoshiwet8244 4 หลายเดือนก่อน +5

    አምላከ መርቆሬዎስ ይባርክሽ!!! ከሰው ዓይን (ከተንኮለኞች) ይጠብቅልን!!! ልዩ ነሽ!!!

  • @save7997
    @save7997 4 หลายเดือนก่อน +18

    መስኪ ደርባባዋ የኢትዮጵያ እናት ቸሩ መድኅኒዓለም ከነ ቤተሰቦችሽ ይጠብቅሽ አሜን💚💛❤️

  • @KebebewKassa
    @KebebewKassa 3 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን በጨለማ ውስጥ የሉ ብርሀን አየ የሚለው ቃል ይህ ነው በረርቸቺ አነንቸቺ ሃላፊነትሽን እየተወጣሽ ነው ጆሮያለው ይስማ ማለት አሁን ነው እናመሰግነናለን

  • @ሳርቤትቲዩብ
    @ሳርቤትቲዩብ 4 หลายเดือนก่อน +14

    እንኳን ሰላም መጣሽልን መምህርታችን እናታችን

  • @salamalain
    @salamalain 4 หลายเดือนก่อน

    የኢትዮጵያ ንግስትነሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @HannaZeEthiopia
    @HannaZeEthiopia 4 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር ስለ አንቺ የተመሰገነ ይሁን፣ ጻድቁ ቅዱስ አባ ጊዮርጊስ ጥበብን ይጨምሩልሽ። Thank you for teaching us! Im loving this episodes!!! I love that you’ve added photos and videos it helps to understand so much better!!! ስር ነቀል እውቀት።

  • @AklilMelese
    @AklilMelese 4 หลายเดือนก่อน +5

    እንኩዋን ለፍልሰታ ጾም በሰላም አደረሰሽ ፡፡ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሱባኤዉን እንደሚያገሳ አንበሳ ሊበላሽ በዙርያሽ የሚያደባውን አጋንንት(የደቂቀ እስጢፋን ጋኔን) ድል የምታደርጊበት ታድርግልሽ፡፡

  • @HENOKSEIFUHENOKSEIFU
    @HENOKSEIFUHENOKSEIFU 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልን /እውነት ማለት /የፍራቻ መንፈስ ሳይኖር በድፍረት መናገር ነውና እውነት ያሉኩት በእግዚአብሔር በኩል ያለው ነው።/......"ለጠቢብ ሰው ትምህርትን ስጠው፥ ጥበብንም ያበዛታል፤ ጽድቅንም አስተምረው፥ እውቅትንም ያበዛታል።"/ምሳ.9፥9/

  • @tesfamariammareyabey5723
    @tesfamariammareyabey5723 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዶ/ር መስከረም እናመሰግናለን!

  • @YonasAklilu-ip6ej
    @YonasAklilu-ip6ej 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ዶክተር በጣም ተምሬበታለም በተለይ ብዙ ሃይማኖት የተፈጠረበት ድብቁ ፍላጎታቸው ተረድቻለው አመሰግናለው አሁን ንባራዊው የአለም ሁኔታ በማነፃፀር አንድ video ብትሰሪ ሙሉ ጤና ከነ ቤተሰቦችሽ እመኝልሻለው❤❤❤❤

  • @gedlusolomon4044
    @gedlusolomon4044 4 หลายเดือนก่อน

    enamesegenalene doctor, bertch....

  • @noelbekele8193
    @noelbekele8193 4 หลายเดือนก่อน +3

    ቅ/ዑራኤል ሁሌም ከአንቺ ጋር ይሁን ❤️❤️❤️🙏

  • @FekadezgiTilaye-ko1vd
    @FekadezgiTilaye-ko1vd 4 หลายเดือนก่อน +5

    "ሊቅ መስከረም ልቺሳ " ምርጥ ኢትዮጵያዊት ይበርቱ የሀገር አሰራር ምልከታዎት እጅግ ድንቅ ነው አሁንም ይሄን የእውቀትና የእውነት ምግብ ለሕዝብ መስጠት ይቀጥሉ እወዶታለው እህቴ ኢትዮጵያ አሁንም ሰው አላት!!!

  • @Zewi503
    @Zewi503 4 หลายเดือนก่อน +4

    I love you sooooo much! may Lord keep you and your beloved one Safe 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Ethiopiaforever-m5t
    @Ethiopiaforever-m5t 4 หลายเดือนก่อน

    exellent

  • @bitsatseifu668
    @bitsatseifu668 4 หลายเดือนก่อน +5

    ዶ.ር መስከረም ልንቺሳ በጣም እመሰግናለን በእኛ ስተሳስብ ተጣመው የሌላውንም አስተሳሰብ ለማጣም ያመጡት ጣሊኖች አልተሳካለቸውም ወደ እኛ አገር ኢትዮጵያ ማለት ነው እ ኛሀገረ እዚአብሔር እና ሀገረ ማርያም ነ ንዶ.ር ስለገለፃሽ አመሰግናለሁ በርቺልን

  • @bamatube7
    @bamatube7 4 หลายเดือนก่อน +7

    እሰይ እንደዚህ ቶሎ ቶሎ ነይ እንጅ የምን መቆየት ነው። ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አመላክ እውቀቱን፣ፀጋውን ያብዛለወሸ የዘመነችን ለጋሲ እንቁ የአኢትዮዺያ ፈረጥ ነሸ ክበሪልን እድሜሸን ያርዝምለን መሰኪዬ ጠሩ እውቀትን አሳውቀሺኛል ከልብ አመሰግናለሁ በሰላም ተሳምንት ሰው ይበለን ። አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ ይቆየን ❤❤❤

  • @kalkidaneyasu3620
    @kalkidaneyasu3620 4 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you Dr meskerem. This is eye opening. I live in Italy and I can see what you are saying with my own eyes. There are so many churches and museums but it's so much evil.

  • @Zelalem2376
    @Zelalem2376 4 หลายเดือนก่อน +2

    እንደተለመደው ሁሉ ብዙ እውቀቶችን አግኝተናል ። ክርስትና እየተናገሩ ፣ በአይናችን የምናየው ደግሞ ሌላ ሲሆን፣ሁሌ ጥያቄ ያድርብኝ ነበር ። አሁን ሄርሜቴስዝም ከክርስትና ጋር እንዴት እንደተቀላቀለ ተረድተናል ። ኦርቶዶክስ አሁን ዘመኑን የዎጀ መምህር አግኝታለች ። ይህ አለም አቀፍ እይታሽ የብዙዎችን እይታ ያሰፋል ። በርቺልኝ እህታችን ።

  • @getahunealemu
    @getahunealemu 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
    ቅዱስ ኡራኤል ያመላክትሽ ።

  • @EKidane77772
    @EKidane77772 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም እናመሰግና ለን ዶክተር ምስክርም ብዙ ነገር ነው ያጠራሽልን ይሄንንም የቁራ አብዮት እግዚአብሔር ያጥፈልን የሚቀይጡብንንም እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው መቼም የሚመለሱ ከሆነ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @TeklemariamSimachew
    @TeklemariamSimachew 4 หลายเดือนก่อน

    Mesiki/Dr/ be ewunet anichin yeseten yimesigen hulunim eyeteketatelihu new yebizu bizu ewuket + ye eminet meseret agegnehubet.berichilin

  • @haymanoutabayeyoutub565
    @haymanoutabayeyoutub565 4 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ጎበዝ በኔ ዘመን ስላየሁሽ እግዚአብሔር ይመስገን ባዳምጥሽ ማይደክመኝ ማይሰለቸኝ ሱስ የሆንሽብኝ ሰው ሁሌ በአዲስ ስትመጭ እንዴት ይጣፍጣል ❤❤❤❤❤ እናመሰግናለን

  • @demisewmekonnen5786
    @demisewmekonnen5786 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @kassa4882
    @kassa4882 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @michaelkassa67
    @michaelkassa67 4 หลายเดือนก่อน

    ከአንቺ ብዙ እውቀት እያገኘን ነው። መጽሐፍቶችሽንም አንብባለሁኝ ጥሩ እውቀትና መረዳት አግኝቼበታለሁኝ። ስለዚህ በርቺልን እላለሁኝ።

  • @fisehajohn2076
    @fisehajohn2076 4 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏

  • @አቦከምር
    @አቦከምር 4 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር በጣም ድንቅ ሌክቸር ነው ምትሰጪን እኔ sociology ነው የጨረስኩት የምታስተምሪው ሁሉ ይገባኛል ፣ ውስጤ የነበሩትን ጥያቄዎች መልሰሽልኛል። በዚሁ ቀጥይ ❤❤❤ በጣም አድናቂሽ ነኝ።

  • @bitsatseifu668
    @bitsatseifu668 4 หลายเดือนก่อน +1

    ምነው ንድሜ አብርሃም እግዚአብሔ ወደ ሰማይ ተመልከ ኮኮቦችን መቁጠር ትችል እንደሆነ ዘርሕ ን እንደ ሰሠማይ ከዋክብት እንደ ምድር አሸዋ አበዛቸዋለሁ ብሎ እግዚአብሔር ለአብርሐም ቃል ኪደን ገብቶለታል ሰለዚሕ የሠማይ ከዋክብት የተመረጠው የያቆብ ዘር በምድር አሸዋ ተመሠለው የሰማኤል የኤሣው ዘር ናቸው ሰለዚሕ የሁሉም አባት ነው ...

  • @lydiagrunitzky5026
    @lydiagrunitzky5026 4 หลายเดือนก่อน +2

    Our Beloved teacher thank you so much .nothing to say except to blessed you .

  • @hannadesalegn5793
    @hannadesalegn5793 4 หลายเดือนก่อน

    ሙሉ ኢትዮጵያዊ የሆነች ሴት ማለት አንቺ ነሽ:እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን እህታችን።

  • @bruktawittesfay-or7de
    @bruktawittesfay-or7de 4 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳዕ በሰናይ መጻእኪ 🙏

  • @tamene1525
    @tamene1525 4 หลายเดือนก่อน

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @adbe5876
    @adbe5876 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ ትልቅ ሰው የሀገሬ ዶክተር እንዴት እንደማከብርሽ 🙏🙏🙏🙏

  • @bekelechbalcha8309
    @bekelechbalcha8309 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ብርታቱን ያድልሽ ዘወትር የድንግል ማርያም ልጅ ጥበቃው አይለይሽ።እውነት በምድር ለሥጋ ከባድ ናት።

  • @derejenigusse1927
    @derejenigusse1927 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔርእድሜ ከጤና ጋ ደራርቦ ይስጥሽ

  • @Tsionzemedhun
    @Tsionzemedhun 4 หลายเดือนก่อน

    Egziabher yimesgen d/rmemihirachin

  • @solomonseme333
    @solomonseme333 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር መሥከረም ለቼሣ
    እንደማቱሳላ እንደ አብርሃም
    እድሜሽን ያርዝመው መድሐኒተዓለም

  • @bruktawittesfay-or7de
    @bruktawittesfay-or7de 4 หลายเดือนก่อน

    መስኪ መድሃኔ ዓለም ያክብርሽ። ከፍ ያለ እይታ፣ ከፍ ያለ መነጽር። ይህንን ለማስተዋል መንፈሳዊ ብስለትን ይሻል። የጌታ እርዳታ ይፈልጋል።
    ዓለም ሁሉ ሄርሜቲካዊ አመራሮች የነገሡባት ሆናለች እኮ። ይኸው ህማችንን ማየት ነው።

  • @kalkal5842
    @kalkal5842 4 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ዶ/ር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @Abel-n3u
    @Abel-n3u 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ ዶ/ር መስከረም:: እግዚአብሔር ህዝቡን ወደ አብርሃም መስመር ይመልስልንና ከመኳተን ያውጣን::

  • @fitsumkidane8197
    @fitsumkidane8197 4 หลายเดือนก่อน +3

    እውቀት የተሞላበት ትንተና ወይም ትምህርት ቀጥይበት አመሰግናለሁ

  • @rakebworku2339
    @rakebworku2339 4 หลายเดือนก่อน

    እድሜሽን ያርዝመዉ ።

  • @elsad1086
    @elsad1086 4 หลายเดือนก่อน

    👋👋👋🙏🙏🙏

  • @beetyberry5087
    @beetyberry5087 4 หลายเดือนก่อน

    አ❤❤❤❤❤❤❤

  • @andargachewmengesha7474
    @andargachewmengesha7474 4 หลายเดือนก่อน +1

    በርቺ አንቺ እውነተኛ መምህርት ነሽ። ሌሎች ይጩሁ እኛ እንማራለን።

  • @AbebeSisay-b8g
    @AbebeSisay-b8g 4 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር በእውነት በጣም አናመሰግን አለን, ደስ የሚል ጠቅላላ እውቀት, እያስጨበጥሽን ነው

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 4 หลายเดือนก่อน

    Dr. Betam girum! Neyilin nige r in,astemiren Ene bahunu gize High schooling be university yetemarkutin eyastaweshign anchee yemitiyew Hulu be cherefta alebetina yigermegnal! Berchee!Besirash Hulu Egziabher yikdemilish kifu ayinkash Dr. Selam hugnee!

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 4 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ ❤🎉❤

  • @AncientEthiopia1279
    @AncientEthiopia1279 4 หลายเดือนก่อน

    Egziabhere yesetelen

  • @Binihamer77
    @Binihamer77 4 หลายเดือนก่อน

    I really like the way u break down from hermis to nicolo makiaveli New age religion ... amazing 👏

  • @zenebechdemessia7852
    @zenebechdemessia7852 4 หลายเดือนก่อน

    ልእልት ሰላም ነሽ

  • @ወለተመስቀል
    @ወለተመስቀል 4 หลายเดือนก่อน

    እህቴ እንካን ደህና መጣሽ እናማ ባንች ትምህርት ቡዙ እውቀት አግቻለሁ ማንበብ እወዳለሁ የሚገርምሽ መሲየ በይበልጥ ታሪክ በደንብ እንዳነብ አርገሽኛን በጣም ነው የምፍትሽው ብቻ ምን ልበልሽ የኔ ልዩ እህት በእድሜ በጤና ያኑርሽ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅሸ እውድሻለሁ ንቁ ሴት ሁሌ በእውቀት ከፍ ከፍ በይልኝ

  • @Embete-
    @Embete- 4 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም ዶክተር እንክዋን በሰላም መጣሽ።

  • @mulumekonnen904
    @mulumekonnen904 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ዘመኑን የዋጀ ትምህርት ነው።

  • @anthenehBerhanie
    @anthenehBerhanie 4 หลายเดือนก่อน +2

    A women with beautiful mind and skert. Here I am ready to listen meskerem.

  • @biruktadege7251
    @biruktadege7251 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @chupetv9524
    @chupetv9524 4 หลายเดือนก่อน

    berchi

  • @ltilahun
    @ltilahun 4 หลายเดือนก่อน

    👍🏽👍🏽👍🏽

  • @mussie1620
    @mussie1620 4 หลายเดือนก่อน +1

    ምን ደስ የምትዪ ሰው ነሽ በደምብ አውቀሽዋል እግዚ አብሔር ይባርክሽ ቀጥይበት

  • @Yahwe-tube
    @Yahwe-tube 4 หลายเดือนก่อน

    ❤️🙏meski

  • @Arsemaesubalew
    @Arsemaesubalew 4 หลายเดือนก่อน

    እህታችን መጽሐፈ ባርቶስ የቤተክርስቲያን አይደለም የሚባለውን እባክሽ አጣሪልን

  • @beltuamare53
    @beltuamare53 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you

  • @tesdalsolomon6309
    @tesdalsolomon6309 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተርዬ እንዴት ነሽ !!!!

  • @babyboy10-i6r
    @babyboy10-i6r 4 หลายเดือนก่อน

    አምላክ በልዕልና እንዲሁም በክብር ከቤተሰብሽ ጋር ይጠብቅልን። ፓለቲካው እንዳያቀርብሽ እና እንዳናጣሽ ፀሎታችን ነው።

  • @adeymamo2121
    @adeymamo2121 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር እንዴት ዋልሽ እንዲሁም ሁላችሁም,,,,, በምታነሽው ት/ት በጣም እየተማርኩ ነው በፊት የነበረኝን አተያይ ወይም አረዳድ በጣም ቀይ ሮቷል ,,,,,,ቃለ ሕይወት ያሰማሽ ።
    በዚሁ አጋጣሚ ባህላዊ ወይም መንፈሳዊ ህክምና እና መድኃኒት ነክ የሆነ መጽሐፍ ፈለጌ ነበር :
    የምታወቁ ወይም ያላችሁ Share ብታደርጉኝ ።

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልሽ🙏

  • @melkamukassie3248
    @melkamukassie3248 4 หลายเดือนก่อน

    ዶር መስከረም እባክሽን the realm of prebyster john የተሰኘውን መጽሀፍ አቅርቢልን። Robert Silberburge መሰለኝ ፀሀፊው

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ዘመንሽን ይባርክልሽ ዘርሽ ትውልድሽ ይባረክ በርቺ❤

  • @Ambassel
    @Ambassel 4 หลายเดือนก่อน +1

    እነርሱ በዚህ ርቀት ሃገርና ሃይማኖትን ለማጥፋት ከሄዱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሃገርንና ሃይማኖትን ለማዳን አብዮት revolution ማስነሳት አለባት::መንግስተ ሰማይን ምድር ላይ እየሰራሁላችሁ ነው ብሎ በቅዠትና በእብደት የተነሳውን ህፃን ንጉስ ማስወገድ ግዴታዋ ነው::

  • @betelhemsolomon1652
    @betelhemsolomon1652 4 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር መስኪ እግዚአብሔር አምላኬ ጥበበ ህሊና አንቃአዶ ልቦና ይስጥሽ፡፡ባለፋው ትምህርትሽ ላይ ድንግል ማርያም የ ትዳር አማካሪ ነች ብለሽ ነበር፡፡ባክሽ እንዴት እንደሆነ ብታስረጂኝ በ አክብሮት ጠይቅሻለው፡፡

  • @samuelhailu4609
    @samuelhailu4609 4 หลายเดือนก่อน

    Tiru mereja new Meski ehite...Thank you...

  • @AdaneAmsalu-q5y
    @AdaneAmsalu-q5y 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶ/ር መሲ! ሰሞኑን ጠፍተሻል! (ስለ አንቱታው ይቅርታ ይደረግልኝ፣ አማርኛ ሁለተኛ ቋንቋዬ ስለሆነ ስለማልችልበት ነው።)

  • @hit2579
    @hit2579 4 หลายเดือนก่อน

    አምላክ በክብር ከነቤተሰብሽ ይጠብቅልን።

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 4 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @bman9910
    @bman9910 4 หลายเดือนก่อน

    Sele Aman Rah Ethiopiawi new sele alshew tinish aseregin

  • @YoniHuy
    @YoniHuy 4 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks sis ❤❤❤❤

  • @eyasuhailu6525
    @eyasuhailu6525 4 หลายเดือนก่อน

    እስከዛሬ የተናገሩት በመጽሐፍ ቢያዘጋጁት መልካም በሆነ ነበር አመሰግናለው!!!

  • @kokaraya
    @kokaraya 4 หลายเดือนก่อน +2

    Keep up the good work

  • @fitsumbereket7392
    @fitsumbereket7392 4 หลายเดือนก่อน +1

    Welcome dr!

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq 4 หลายเดือนก่อน

    ♥️🙏🙏🙏⛪

  • @solianabirru3509
    @solianabirru3509 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @girmachewatnafu4765
    @girmachewatnafu4765 4 หลายเดือนก่อน

    መች ይሆን እዛ የምንደርሰው

  • @SamijSamu
    @SamijSamu 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተራችን🎉🎉

  • @eyosafethebrom4517
    @eyosafethebrom4517 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መስኪዬ(ዶ/ር)❤❤❤

  • @tsionmekonen2203
    @tsionmekonen2203 4 หลายเดือนก่อน

    Dear Teacher,
    I come to you humbly, asking in the name of the Lord to please share your thoughts on the tragic case of the 7-year-old girl who has suffered such a horrific act of violence. Many of us are in deep pain and confusion, longing for guidance during this heart-wrenching time.
    We need enlightened individuals like you to help us understand how to address such grave issues in our community. Will you be that guiding light for us?
    Thank you for your consideration.

  • @meleseworku4491
    @meleseworku4491 4 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ላንቺ ይሁን ዶ/ር

  • @meseretmekonnen210
    @meseretmekonnen210 4 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ተባረኪ

  • @ሰያየማርያም
    @ሰያየማርያም 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ መምህርት 🙏

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
    @nmrnbzethiopiaabyssinia7602 4 หลายเดือนก่อน

    💚💛❤️

  • @argachewweyessa7339
    @argachewweyessa7339 4 หลายเดือนก่อน +1

    If the religion is corrupted with devil Sprit, what about politics & social life? Since it is connected with our daily life it is obvious that in one or another way as it affects our life. The thing is our political & social life is taken as taboo & untouchable ideology. Thank You!!!

  • @nana2009able
    @nana2009able 4 หลายเดือนก่อน

    👍 👍 👍

  • @BitaMiki
    @BitaMiki 4 หลายเดือนก่อน

    enkun dena metash❤❤❤

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi655 4 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @chuan4498
    @chuan4498 4 หลายเดือนก่อน

    ከጂማ ከተማ የንጋት የአጥቢያ ኮከብ ብዬሻለሁ

  • @yodaheyoo-18
    @yodaheyoo-18 4 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደና መጣሽ ዶክተር መስኪ

  • @GebRela-w9r
    @GebRela-w9r 4 หลายเดือนก่อน

    መስኪዬ እንኳን ደህና መጣሽልን ከይልማ ጋ ያረግሽውን ውይይት አጣውት የyou tubውን ስም ንገሪኝ መስኪዬ

  • @fikaduzawdie3677
    @fikaduzawdie3677 4 หลายเดือนก่อน

    ቾ እና ቶ ምን ይክላል። ይሄንን ሃሰብ ብትገልጪልን?
    ይሄንን ለመመልስ ዶክተር እከሌ እባላለው ብለሽ መፃፍ እንዳገልጪ