- 241
- 3 958 453
werkeaferahu Assefa
United States
เข้าร่วมเมื่อ 9 มิ.ย. 2023
www.youtube.com/@werkeaferahuassefa3069
ሰላም ውድ የቻናሌ ተከታታዮች ከእግዚአብሄር በታች በእናንተ ድጋፍ ከአስር ሺህ በላይ ሰብስክራይበር ገብተናል። ከእዚህም በላይ ማበረታታትን ከእናንተ እጠብቃለሁ። ስለዚህ ቻናሉን ሰብስክራይብና ሼር ከማድረግ በተጨማሪ በፋይናንስና በማቴሪያል
ልትደግፉኝ የምትፈልጉ (አድራሻዬን የጠየቃችሁኝ ስላላችሁ ነው) በ0967308874 ልታገኙኝ እንደምትችሉ ማስታወስ እፈልጋለሁ። ስለሁሉም እግዚአብሄር ይመስገን። አመሰግናለሁ
www.youtube.com/@werkeaferahu
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
የሂሳብ ቁጥር፡- 1000088308011

ታላቅ የፈጣሪ ቁጣ!! | ዋሽንግተን በ"ቦምብሳይክሎን' ተመታች | የዓለም ሚዲያዎች ተረባርበውበታል
ታላቅ የፈጣሪ ቁጣ!! | ዋሽንግተን በ"ቦምብሳይክሎን' ተመታች | የዓለም ሚዲያዎች ተረባርበውበታል
มุมมอง: 957
วีดีโอ
በፍቅር ብን ብልም | ፍቅረኛዬ ከፍቅር ግንኙነት ይልቅ ደሜን መምጠጥ ስለሚያረካው ተለየሁት
มุมมอง 4.3K2 ชั่วโมงที่ผ่านมา
በፍቅር ብን ብልም | ፍቅረኛዬ ከፍቅር ግንኙነት ይልቅ ደሜን መምጠጥ ስለሚያረካው ተለየሁት
የዘንዶው መንፈስ ጀርመንም ገብቷል | ሲዖልን የሚናፍቁ ዝነኞች ቁጥር በረከተ | እኛ ጋር በድብቅ እነሱ በይፋ
มุมมอง 4.5K4 ชั่วโมงที่ผ่านมา
የዘንዶው መንፈስ ጀርመንም ገብቷል | ሲዖልን የሚናፍቁ ዝነኞች ቁጥር በረከተ | እኛ ጋር በድብቅ እነሱ በይፋ
አስደንጋጩ የከተማችን ሀብታሞች ጉድ | ዘንዶዎቹን ሳይ የምገባበት ጠፋኝ | ሶስት ቤት አሽጠውኝ ድሀ ሆኛለሁ
มุมมอง 33K9 ชั่วโมงที่ผ่านมา
አስደንጋጩ የከተማችን ሀብታሞች ጉድ | ዘንዶዎቹን ሳይ የምገባበት ጠፋኝ | ሶስት ቤት አሽጠውኝ ድሀ ሆኛለሁ
መደብ ላይ አጋድሞ ተጫወተብኝ | የመስተፋቅር አስማት ልታሰራ ሄዳ ደብተራው ደጋግሞ የደፈራት ሴት አስደናቂ ታሪክ
มุมมอง 8K12 ชั่วโมงที่ผ่านมา
መደብ ላይ አጋድሞ ተጫወተብኝ | የመስተፋቅር አስማት ልታሰራ ሄዳ ደብተራው ደጋግሞ የደፈራት ሴት አስደናቂ ታሪክ
የሰላቢ መተት እንደተላከብን የምናውቅበት እና የምናከሽፍበት መንገድ
มุมมอง 12K14 ชั่วโมงที่ผ่านมา
የሰላቢ መተት እንደተላከብን የምናውቅበት እና የምናከሽፍበት መንገድ
መተት ሊያደርጉባችሁ የተዘጋጁ አደገኛ ሰዎች | መለያ ምልክቶች እነዚህ ናቸው | ምልክቶቹን ስታዩ ተጠንቀቋቸው
มุมมอง 27K16 ชั่วโมงที่ผ่านมา
መተት ሊያደርጉባችሁ የተዘጋጁ አደገኛ ሰዎች | መለያ ምልክቶች እነዚህ ናቸው | ምልክቶቹን ስታዩ ተጠንቀቋቸው
ከ 40 ዓመታት በኋላ | ውቧን ቢሊሌን አገኘኋት | ጠንቋይ ባሏን አምልጣ አምስተርዳም ገባች
มุมมอง 8K21 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ከ 40 ዓመታት በኋላ | ውቧን ቢሊሌን አገኘኋት | ጠንቋይ ባሏን አምልጣ አምስተርዳም ገባች
መተት ያደረጉባችሁን ሰዎች የምታውቁባቸው 4 ወሳኝ መንገዶች በምስክሮች አንደበት
มุมมอง 16Kวันที่ผ่านมา
መተት ያደረጉባችሁን ሰዎች የምታውቁባቸው 4 ወሳኝ መንገዶች በምስክሮች አንደበት
ሰበር ዜና!! | ካሚላ ሃሪስን በዝረራ ያሸነፈው ትራምፕ | ]በውጤቱ ያበዱት የካሚላ ደጋፊዎች
มุมมอง 5K14 วันที่ผ่านมา
ሰበር ዜና!! | ካሚላ ሃሪስን በዝረራ ያሸነፈው ትራምፕ | ]በውጤቱ ያበዱት የካሚላ ደጋፊዎች
ገንዘብ አልበረክት ብሏችኋል? | የተላከብን የሰላቢ መንፈስ መሆኑን የምናውቅበት ዓይነተኛ መንገድ
มุมมอง 27K14 วันที่ผ่านมา
ገንዘብ አልበረክት ብሏችኋል? | የተላከብን የሰላቢ መንፈስ መሆኑን የምናውቅበት ዓይነተኛ መንገድ
የዛር መንፈስ ውላጆች | እናትና አባት የሚያፋቱ ልጆች | መተት የተደረገባቸው የሚያስተናግዱት መከራ
มุมมอง 5K14 วันที่ผ่านมา
የዛር መንፈስ ውላጆች | እናትና አባት የሚያፋቱ ልጆች | መተት የተደረገባቸው የሚያስተናግዱት መከራ
ሰው የዘራውን ያጭዳል | የመተት አድራጊ ሰው መጨረሻ | ደም ተፍቶ ሞተ ስኒ ሳይቀር ሸጠ
มุมมอง 14K21 วันที่ผ่านมา
ሰው የዘራውን ያጭዳል | የመተት አድራጊ ሰው መጨረሻ | ደም ተፍቶ ሞተ ስኒ ሳይቀር ሸጠ
መተት እንደተላከብን በምን እናውቃለን? | እነዚህን ምልክቶች ልብ በሉ | የብዙዎች የጋራ ጥያቄ
มุมมอง 55K21 วันที่ผ่านมา
መተት እንደተላከብን በምን እናውቃለን? | እነዚህን ምልክቶች ልብ በሉ | የብዙዎች የጋራ ጥያቄ
መተት ጄኖሳይድ ፈፀመብን | በአንድ አመት 8 ቤተሰብ አለቀ | 30 ዓመት ውጭ ኖሬ ሙልጭ ያልኩ ድሀ
มุมมอง 8K28 วันที่ผ่านมา
መተት ጄኖሳይድ ፈፀመብን | በአንድ አመት 8 ቤተሰብ አለቀ | 30 ዓመት ውጭ ኖሬ ሙልጭ ያልኩ ድሀ
የሰው ክፋት እዚህ ደርሷል | በአህያ ጥርስ በውሻ ምላስ የተሰራ የእድል መተት | እድላቸው የተወሰደው ሰዎች መጨረሻ
มุมมอง 12Kหลายเดือนก่อน
የሰው ክፋት እዚህ ደርሷል | በአህያ ጥርስ በውሻ ምላስ የተሰራ የእድል መተት | እድላቸው የተወሰደው ሰዎች መጨረሻ
ዘንዶው ፊቴን ወደራሱ መልክ ቀየረው | እጅግ አስደናቂው የአብሳላት ታሪክ | ለማመን ቢከብድም መደመጥ ያለበት| መልሱ ያለው 28 ቁጥር ላይ ነው
มุมมอง 18Kหลายเดือนก่อน
ዘንዶው ፊቴን ወደራሱ መልክ ቀየረው | እጅግ አስደናቂው የአብሳላት ታሪክ | ለማመን ቢከብድም መደመጥ ያለበት| መልሱ ያለው 28 ቁጥር ላይ ነው
መተት አጋንንታዊው አውዳሚ መሳሪያ | አዲስ መንፈስ እንደተላከብን የምናውቅባቸው ወሳኝ ምልክቶች
มุมมอง 12Kหลายเดือนก่อน
መተት አጋንንታዊው አውዳሚ መሳሪያ | አዲስ መንፈስ እንደተላከብን የምናውቅባቸው ወሳኝ ምልክቶች
ፊልም መሳዩ የአብሳላት ታሪክ | ስዊድን ቁጭ ብዬ ዳቦ ናፈቀኝ | በባል ቤተሰብና በጓደኛ መተት ነው
มุมมอง 13Kหลายเดือนก่อน
ፊልም መሳዩ የአብሳላት ታሪክ | ስዊድን ቁጭ ብዬ ዳቦ ናፈቀኝ | በባል ቤተሰብና በጓደኛ መተት ነው
እድላችንን ወሳጆች እነማን ናቸው? | መረጃችንን ሰብስባ ጉድ ሰራችን | የጅማዋ ወጣት ብሶት
มุมมอง 14Kหลายเดือนก่อน
እድላችንን ወሳጆች እነማን ናቸው? | መረጃችንን ሰብስባ ጉድ ሰራችን | የጅማዋ ወጣት ብሶት
የሁስኒያ አስደናቂ ታሪክ | ቃጥላ ማርያም ተዓምር አየሁ | ኦርቶዶክስ መሆን እፈልጋለሁ
มุมมอง 7Kหลายเดือนก่อน
የሁስኒያ አስደናቂ ታሪክ | ቃጥላ ማርያም ተዓምር አየሁ | ኦርቶዶክስ መሆን እፈልጋለሁ
በልጆቿ አማረባቸው ቅናት | በእፍኝ እርሾ የተላከ መተት | የባለትዳሮቹ ፍቅር አቃጠለኝ
มุมมอง 6Kหลายเดือนก่อน
በልጆቿ አማረባቸው ቅናት | በእፍኝ እርሾ የተላከ መተት | የባለትዳሮቹ ፍቅር አቃጠለኝ
ከመቶ ሀምሳ ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ሰቆቃ | ምናለ አንድ ዳቦ ቢሰጡን | ከሞትኩም እዚሁ ልሙት
มุมมอง 6Kหลายเดือนก่อน
ከመቶ ሀምሳ ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ሰቆቃ | ምናለ አንድ ዳቦ ቢሰጡን | ከሞትኩም እዚሁ ልሙት
የተሸረበብን አደገኛ ሴራ | ፈጣሪ ይጠብቀን እንጂ ከባድ ነው!! | በሳይንስ ስም የታቀደው ደባ
มุมมอง 3.6Kหลายเดือนก่อน
የተሸረበብን አደገኛ ሴራ | ፈጣሪ ይጠብቀን እንጂ ከባድ ነው!! | በሳይንስ ስም የታቀደው ደባ
ልጆቻችንን እናድን | መያዛቸውን የምናውቅባቸው ምልክቶች | ሳይገባን አንፍረድባቸው
มุมมอง 5Kหลายเดือนก่อน
ልጆቻችንን እናድን | መያዛቸውን የምናውቅባቸው ምልክቶች | ሳይገባን አንፍረድባቸው
ሰዎች ከባድ ዘመን ላይ ነን!! | ድንዛዜያችን ጨምሯል |ሰዎቹ ወረውናል ለልጆቻችን አልሆንም
มุมมอง 20Kหลายเดือนก่อน
ሰዎች ከባድ ዘመን ላይ ነን!! | ድንዛዜያችን ጨምሯል |ሰዎቹ ወረውናል ለልጆቻችን አልሆንም
ማስጠንቀቂያ!! | እድላችሁን ለመውሰድ ያሰቡ ሰዎች የሚያሳዩዋቸው ባህርያት
มุมมอง 23Kหลายเดือนก่อน
ማስጠንቀቂያ!! | እድላችሁን ለመውሰድ ያሰቡ ሰዎች የሚያሳዩዋቸው ባህርያት
እናትና ልጅ ያጨካከነ መንፈስ | ልጅ በ3 ቀን በሽታ እናት በረሀብ ሞቱ | መተት ያንከራተታት ነፍስ
มุมมอง 9K2 หลายเดือนก่อน
እናትና ልጅ ያጨካከነ መንፈስ | ልጅ በ3 ቀን በሽታ እናት በረሀብ ሞቱ | መተት ያንከራተታት ነፍስ
ምላሱ በግንባሩ የሚወጣ ሰው ፊቴን ይልሰው ነበር | እንደጉንዳን የወረረን የባዕድ አምልኮ |እንጀራ እናታችን ጉድ ሰራችን
มุมมอง 11K2 หลายเดือนก่อน
ምላሱ በግንባሩ የሚወጣ ሰው ፊቴን ይልሰው ነበር | እንደጉንዳን የወረረን የባዕድ አምልኮ |እንጀራ እናታችን ጉድ ሰራችን
Ezgabhier bemhretu ayn yraayena
ዘዳግም 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁵ እግዚአብሔር በኮሬብ በእሳት ውስጥ ሆኖ በተናገራችሁ ጊዜ መልክ ከቶ አላያችሁምና እጅግ ተጠንቀቁ፤ ¹⁶ እንዳትረክሱ፥ የተቀረጸውን ምስል የማናቸውንም ነገር ምሳሌ፥ በወንድ ወይም በሴት መልክ የተሠራውን፥ ¹⁷ በምድር ላይ ያለውን የእንስሳን ሁሉ ምሳሌ፥ በሰማይም በታች የሚበርረውን የወፍን ሁሉ ምሳሌ፥ ¹⁸ በምድርም ላይ የሚሽከረከረውን ሁሉ ምሳሌ፥ ከምድርም በታች በውኃ ውስጥ የሚኖረውን የዓሣን ሁሉ ምሳሌ እንዳታደርጉ፥ ¹⁹ ዓይኖችህን ወደ ሰማይ አንሥተህ አምላክህ እግዚአብሔር ከሰማይ ሁሉ በታች ላሉት አሕዛብ ሁሉ የሰጣቸውን ፀሐይንና ጨረቃን ከዋክብትንና የሰማይን ሠራዊት ሁሉ ባየህ ጊዜ፥ ሰግደህላቸው አምልከሃቸውም እንዳትስት ተጠንቀቅ።
The country is in the hands of Savages/ barbaric Orommuma❗️
እድሜ,ጤና,ይስጥህ❤❤❤❤
ፈጣሪ,ልብ,ይስጣት
ግሩም ነው ፕሮግራም ግን ይቺን ጣል የምታደርጋትን ቋንቌ ብታቆማት ምክንያቱም የማናውቅ ስለ አለን ተባበረን
እግዚኦ አድነን የእስራኤል ቅዱስ
ፈረንሳይ ይቀጥላል ።
አመሰግናለሁ ።
እግዝኣብሄር ኣንድስው መጥፋት ስለማይወድ ብንስሃ እንዲመለስ የተኣገስኖው 2 ጰጥሮስ ምእራፍ 3 ቁጥር 9
የመጀመርያ ጥበብ እግዝኣብሄር መፍራትኖው መዝሙር ዳዊት 110 ቁጥር 10❤❤❤
እግዝኦ ኣድነምን ማረን ይቅር በለን
ብሉ ሬድ ይህ ቃል ከእግዚአብሔር ነው ብሉ ሬድ ሰንደቅ ያላቸው ሃገራት ከአውሬነት ጥንካሬያቸው ካልተመለሱ ይህ እሳት ቀጣይነት አለው እንዲውም ነጭ በቀይ ሙሉ ቀይ የሰንደቅ ቀለማት ያላቸው ምድሮች በሙሉ ጥንቃቄ ኢትዮጵያን ጨምሮ የሜዳ አህያ እንኳ ማስተዋል አለው ግን የቤት አህያ ጥጋብ እርግጫ ፈጣሪ ድረስ ደርሷል የእግዚአብሔርን ልብ እንደ ሰማይ ጠፈር ከሰው አርቆታል እግዚአብሔር አለም የሚኮራበትን የታበየበትን ለእግዚአብሔር ክብር ያሳጣበትን ሁሉ ነገር ማጥፋት ይችላል እግዚአብሔር ከአለም ኮተት ጋ ኮፔር አናደርገውም እርሱ ስለ ክብሩ ቀናተኛ አምላክ ነው ስለ ህገም ፍትህ ምህረት አልባ አለም በአደገኛ አውሬ ርህራሔ አልባ ሰይጣን ቁጥጥር ስር ገብታለች ጦርነቶች ተሰፋፍቶ የመኖር ግፊያ ናቸው ግን ለመኖር ሲጋፋ አለም ለመጥፋት ተቃረበ ስለዚህ ፈጥናቹ በነዚህ ሰንደቅ ቀለማት የተዋባቹ ሃገራት ጦርነት አቁሙ አሊያ ለመኖር ስትጋፉ ለሞት ታጭታቿል ግብዟ ነብር ሩሲያን ጨምሮ የጠገቡ ሽማግሌዎች ቅሌት ገና ለመኖር በመታተር ላይ ባለን ተስፈኞች ላይ አደጋን አጋርጠዋል እንዲው ማታ ህልም አለምኩኝ አንዲት ሴት ሁለት መንታ ፍየል በግራና በቀኝ ጭኗ ላይ አጋድማ አየሁ ሰፊና ውብ ግሪን በሆነ ሜዳ ላይ ትልቅ መጠኗና መልኳ ሴት አንበሳ ከአንገት በላይዋ ግን ነብር ነበረች ፊየሎቹን በቁጥጥሯ ስር አድርጋ ስታስፈራራቸው አየሁ ማምለጥ እስኪያቅታቸው አሯሩጣ ሂዛቸው ይህ ቀላል አይደለም ጥጋበኛ መንግስታት ሊቀጡ ህዝበ ወጣቱ ሰላም ይገባቿል እነ ፑቲን ፖ ፖ ሼም አልባ ሼባዎች ጭምር ለሁለት ወይም ለሶስት ሞት ለናቃቸው ሽማግሌ ቁማር ህዝበ ትውልድ ሰላም ሊያጣ አይገባም በምድር ላይ የአለም መንግስታት ካላስቆሙ እግዚአብሔር የሚያስቆምበት ውስፋታዊ አሳዳጅ መቅሰፍት በእጁ ነው እነሆኝ ለዚህ ማመሳከሪያ ይሆነኝ ዘንድ የነብይ ኢዩ እናት እረፍት በእናቴ ተመስሎ አይቻት ነበር ማታ ላይ ምክር መከረችኝ ስለነብሯ አለም ወደ አንድ ሰርቢስ ቤት ውስጥ ገብታ ብርድልብስ ተሸፋፍና ተኛች በሩ ተዘጋ ነብሯን ሽሽት ስጠራት አቤት እንጅ ወዴት ልምጣ አላለችኝም ነብሯም ከኔ ርቃ ፍየሎቹን ተቆጣጥራ ከእንቅልፌ ነቃሁ ከዛን ስለ እናቴ ሳስብ አነጋሁ ለእናቴ ከልጆቿ ሁሉ ልዩ ፍቅር አለኝ ለእናቴ ቅን ነኝ ለእናቴ ካለኝ ፍቅር የተነሳ እህት ወንድሞቼ አርጅተዋል እኔ ግን ለእናቴ ያለኝ ፍቅር የልጅ በሃሪ አለው በእናቴ አልደራደርም እግዚአብሔር በእናት ቤተክርስቲያን ንጥቀት ቀን እርሱ ያስበን ተጣርተን እንዳናፍር ከዚህ ቁጣ ያድነን ❤ በውሃና በእሳት በነፋስ ሃይል ከእግዚአብሔር በታች አምናለሁ ዛሬም ዳይኖሰር የሚሉኝ ሁሉ በማይጠፋ አቅላጭ እሳት ባህር ቀልጠው ይጥፉ
ዘመኑ የፍርድ ነው 😢😢😢
Egizo maharena kiristos kikifu neger hulu adenen enji asalefeh atesten yikir Belen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
Gattn alamn yakar yabaln
ካልፎኒያ በብዙ ግብረሰዶማዊያን ተምች የተወሳሰበች የአሜሪካ ምድር ናት
አሜሪካ ከጥንትም በሳይክሎን በሱናሚ በመሬት መነቀጥቀጥ በመብረቅ በሁሉም ነገር እንደመታች ነው። ምንም አዲስ ነገር የለም።
የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔር ን መፍራት ነው።!!!
በሏ ፈጣሪ የኔ ክንደብርቱ እውቀት ቢሰጣችዉ ተሳለቃችውበት ከዳችሁት ሰይጣንን አነገሳችው ፈጣሪ የይቅርታ አምላክ ስለሆነ እንጂ እናንተን ለማጥፋት ሰከን አይፈጅበትም ይቅር በለን አምላኬ
ኢትዮጵያ ላይ ይቅርታ ብላችው ውደቁ ኢትዬን የነካ እንደዚህ ነው ያጥፋችው ሀገሬ ሰላምሽ በፈጣሪ ነው የዳዊት ልጅ ማረን ይቅር ይበለን
በ እየሱስ እመኑ ከመታችም ከ አስመታችም በደሙ ትሸፈናላቹ
የሆነ ሀይማኖት አርማ ላይም ሁለቱ ዘንዶዎች አሉ ምንድነው
❤ከዚ የሚያስመልጠን እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው
በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የተመታ ይሁን እንዲህ አይነቱ ክፉ አሰራር::
Yeny wendem edele ketwesed bewala bemen lemelswe😭😭😭
😂😂😂😂 በባትሪ ኤሌክትሪክ ነው የሀለዊን ትሪክስተር የሚሰራው። ተመሳሳይ ልጅ ወለድኩ ??? 😂
አቤት አቤት አቤት አቤት ግብዝነት እኔ ወግ ባህል ያለኝ ኢትዮጹያዊ አልኩተ ወገኛ እንደኛ የርኩሰትን ጥግ የሚያቅ የሚያደርግ የለም!!!! ትልቅ ውሸት ኢትዮጵያውያን ሬስቶራንት ሳይቀር ይሳሳሙ የለ ነጮች ቁጥብ ናቸው ወርቅአፈራሁ አንዳንድ ሰው የአንተን ዩቲዩብ ተራ ለማስባል እየደወሉ የሀሰት ወሬ ይነግሩሀል። እንዴ እኛ አገር ያለ አስማተኛ የትልቅ አይደለም የህፃን ደም የሚጠጡ ለአምልኳቸው ኢትዮጵያውያንን የሚስተካከል እርኩሰት የለም ወርቃፈራሁ ስንት ጉድ እኛ አገር ተደብቋልኮ። ዝም ብለህ ማንም እየደወለ ሲቃዥብህ አንተም እዚህ መጥተህ ያው መቃዠት በለው ኤጭ ነጭ ውሸት ነጮቸ ስራ ቁምነገር ነው
በያቆብ ላይ የሚሰራ አስማት የለም በእስራኤልም ላይ የሚሰራ ሟርት አይኖርም ለያቆብና ለእስራኤል ያደረገዉን እዮ!ይባልላቸዋል። ዘኀልቊ 23:23 ወደ ነፍሳችን አዳች ወደ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ተጠጉ እርሱ የዲያብሎስን ስራ አፍርሷል! ክብር ይሁንለት🙏🏽🙏🏽
hule Sele Metet Meche New Sele egziyabeher Sele eyesus Yemetawraw Sele Eyesus Setawra Eko Metetu Erasu Yetefal Setechenk
Wow. Thank you so much our Brother 🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ሰይጣን ማርያምን ወይም አላህ አይፈራም የጌቶች ጌታ ኢየሱስ ብቸኛው መንገድ ነው። ቄሱም ደብተራ ሼኩ መተተኛ ናቸው። ህይወት መንገድ ጌታ ብቻ ነው
Yetergemk ante neh wosha ye bude zer sewn be jimela tesadebaleh .
በጣም የተንሰራፋ የሰይጣን ስራ ምድርን ሞልቶአል ጌታ ኢየሱስ ግን ድል ነስቶአል
አየሱስ ያድናል ብቻውን!! አጋዥ አይፈልግም
እኔም ገጥሞኛል ብዳ ነው በናቴ ብዳነኝ እኬራበታለሁ ነው ያለኝ መጀመርያ የሴት ጓደኛነት ከሰውየው ጋር ያስተዋወቀችኝ የቤተ ክርስትያን መምህር ነው ብላኝ መንፈስ ቅድስ ያደረበት ነው ብ ነበር ያታለለችኝ እኔም አምኛት ነበር ከኔር ቤተክርስትያን ስትሂድ ግን እያስመሰለች ነበር ለኔ ገና ባድ ቀን እበላሻለሁ በብዳነቴ እኮ ራበታለሁ አለኝ ሊበላኝ ነበር እግዚብሔር አዳነኝ
Buda lemalet new? 😂😂😂 Bida😂😂😂
Egziabher yhagzka zhaway.
ሰሜን ኢትዮጵያ የተረገመው በመተትና በድግምት ምክንያት ነው!ክርስቲያን ነን ይላሉ ሰይጣንን ያመልካሉ
God bless you my brother thank you so much for good messages
ትክክል ነህ ወርቅየ መች ይጋባቸዋል አጋንት የጋለበው ከዚበኋላ አንቅተህናል አንገኝም የስካሁኑን ያውጣን በመቀጠል እግዛቤር ይጠብቀን
ፎቶ በስልክ ካነሣህስ ስልክ ቁጥር ሴብ ላድርግበት ብሎ ካነሣህስ
በሰው ሀገር ደፋ ቀና የምትሉ እህቶቼ እና ወንድሞቼ ፈጣሪ በማያልቀው ቸርነቱ ይዳብሳችሁ ሰላም እና በረከት በላያችሁ ላይ ያውርድ። አሜን!!
ምን አይነት ጉደኛ ልጅ ነች? እንዴት ከዚህ ጋር ድጋሚ መገናኘት ትፈልጋለች። ለህይወቷ አትፈራም እንዴ? አንድ ቀን አመቻችቶ ደሟን መጦ ይገላታል። ከሠይጣን ጋር እንደምትተኛ አልገባትም። እንደዚህ አይነት ሰው መንገድ ላይ እንኳን ባይ ሮጬ ነው የምጠፋው።
ኧረ አውራ በመተት የብዙ ሰው የተበላሸው በመተት ነው
Tanx
ወንድማችን ወርቅአፈራሁ በሸገር በመሲ የቀረበዉን የኦርቶዶክስ ዘማሪ በመተት ምን እንዳጋጠመው ምን አልባት ካላየህዉ ብዬ ነዉ አዉሁንም መተት ምንም የለም ለሚሉ ሰዎች ምስክር ነዉ
Ethiopia wustim ale menfesu
Izih hager ethiopia wust sefere wust tilk suq yalst tinanish lijochin ketira demachewun indemititeba yemiwerabat mecheresha lay gin suquwan zegta tama wede betesebuwa hedech sibal semichalew. Indezih ayinet menfes ale.
ወንድሜ የሄማ ግዴታነው ማለት ራስዋ ፍላጎትዋ ስትነግሮ ቀድሞ ራሱ ልጫወትባት እንደሆነ ያስታውቃል