Ayzosh ehete enem temesasay Tarik wist negn. Divorced and living in Rwanda now with my baby alone. Memhir Girman yesten Amlak misgnana yidresew, Satan yigaletal be Egziabher hail!!!
arif fiction new.mindn new alamak yetetekesut biherochn masdeb new? sew le sew endaytemamen new? sew endaysera ena endaymar metet tedergobgnal bilo eij ena egrun atamro endikemet new? esti anid ken sile beteChrstian sile wengel sibek.
እንዲ የምታረጉ ክፉወች እመኑኝ ደስታችሁ ጊዚያዊ ሀዘናችሁ የዘላለም ይሆናል ለልጅ ልጆቻችሁ መዘዝ አትሁኑ እንዳንከራተታችሁ ትከራተታላችሁ ፈጣሪ ይመልስላችዋል
እናቴ ኪዳነ ምህረት ትደግፉሽ አይዞሽ አንተንም ፈጣሪ ይጠብቅክ
ፈጣሪ ይፋረዳችሁ በመተት የሰውን ህይወት ያመሳቀላችሁ
ይህ ክፉ መተት የስንቱን ህይወት አመሰቃቀለው የደረሰበት ብቻ ነው የሚያቀው የሚረዳው ይኸው እኔ 7 አመት ሙሉ በስደት ባዶ ነኝ እሰራለሁ የት እንደሚደርስ አላቅም የምር ደከመኝ😢😢በጸሎት አስቡኝ🙏🙏🙏
እግዚአብሔር አምላክ የያዝከው ይባረክ እርግማን ከያዝከው ከአንተ የሆነ በሙሉ ይልቀቅ ለዘለዓለም በተለይ በስደት እግዚአብሔር ይገስፀው 🙏🏿 የእግዚአብሔር ፈውስ በእጅሽ ይለፍበት አመስጋኝ ሁኝ ከመበራኩ የተነሳ ወንድ (ሴት ሁኑ
@@geneteden4343 አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
ፃድቁ ተክለሃይማኖት በፀሎት ያስቡሽ! ገንዘብ ይመጣል ይሄዳል እግዚአብሔር በጤና ያኑርሽ
@@askalebirkineh7068 አሜን🙏🥺
Egizabehre amelake yesrashewen yebarkilshe❤
አይዞሽ እህቴ ስገጂ ፀልይ ሰያፈ ስላሴ ሰይፈ መለኮት እያነበብሽ ,የመምህር ተስፋዬን አበራ ገጠመኝ ስሚ ታሸንፊያለሽ
ለተስፋዬ ፎቶ ትስገድ ?ከሰው ተላቀቁ
@@ከራድዮን-ጨ5ጨ ማን ለሰው ትስገድ አለህ ወንድሜ ????ትምህርቱን ስሚ የመምህር ተስፋዬ አበራ ትምህት ብዙ ሰው ህይወት ቀይሯል በተለይ "ገጠመኝ " ትምህርቱን ተከታተይ ነው የተባለችው :አስተካክለህ አንብብ :ስግደት የሚሰገደው ለድንግል ማሪያም ልጅ ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ነው
እውነት ነው የደረሰበት ያውቀዋል ምን ጊዜም እዚች ምድር ላይ ደስተኛ ሆነው የኖሩ ይመስላቸዋል የሰማዩ እሳት አይታያቸውም ፈጣሪ አምላክ ልቦና ይስጣቸው መታቾቹን
እግዚአብሔር ይመሰገነ ወንድማች ወርቃአፈራሁ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወይ ዘመናችን እንዴት ያሰፈራል እህታችን እመብርሃን ጣላትሽን ከእግርሽ በታች ትጣልልሽ እሄ ዘረ የሚባል ክፉ ደዌ እንድያው እናታቸው ቨልጆቻቸው ደስት እንዴት መረዝ ይሆናሉ እግዚኦ ልቦና ይሰጣቸው ሊቀ መልአኩ ቅዱስ ሩፋኤ የክፉን መሰረት ነቅሎ ይጣልላቸው እህቴ እራስሽን ሊቀ መልአኩ ሩፋኤል አሳልፈሽ ስጪ
በጣም ያሣዝናል መምህር ሁላችንም ቤት አለ😢😢😢ፈጣሪ ይድረሥልን ብቻቻ
የሚገርም ታርክ ነው ወርቅአፈራው እነ አሜርካ ነው የሚኖረው ከመጣው ጀምሮ ፈተና ነው በትዳርም በኑሮም ፈተና እያለ አይጥ ተገድላ ከነደሟ ጓሮአችን ተጥሏል በአበባ መትከያ ባልዲዬ ውስጥ የሚሸት ቅዘን ተቀዝነዋል አሁን በቅርብ ደግሞ ጓሮዬን ስናፀዳ ያየሁት ሞታ ፀጉሯ የረገፈ ጥቁር አሞራ አየሁ በረሮ ሁላ ለ4 አመታት ወሮን ነበር የመጥመቁ ቅዱስ ዮሐንስ አምላክ እርዳታ ጠፍቷል ከዚያም በፍት ከ5 አሜት በፍት አፓርትመንቴ ውስጥ እባብ ልጄ አይታ ገድዬ አውቃለሁ ይሄ ሁሉ አሜርካ ውስጥ ነው ከኔ የበረታችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ፃዲቅ
abet weshet eza degimo man new yemiyadergbachu? nechoch nachew ? haha wedew aysku alu.
Egziabher Yirdash
Ajoki fetari kelo adey maryame ala
Danke
@@pazparaetiopiaአበሻ ላበሻ መቼ ይተኛል በሰው ሀገርስ?
@@pazparaetiopiaባላየሽው ነገር አታላግጭ ደብተራዎች ብዙዎቹ አሜሪካ ይመላለሳሉ እዛ ብሶዋል ከዚህ ሆነው ይልካሉ እዛ እየተጋበዙ በብዙ ሺ ዶላር እየተጋበዙ ይሄዳሉ በማታውቂው አትመስክሪ
እናመሰግናለን የደረሰበት ያቀዋል ይሔን ፈተና ፈጣሪ ፍርዱን ይስጥ
እማ ፍቅር ከታስርሽበት ትፍታሽ ጠንክሪ
እግዚአብሔር አምላክ ያርዳ እህታች የመምህር ተስፋኤ አበራ ገጠመአዳምጪ
😢😢ቸሩ መድሀንያለም ፍታን አባቴ
ልብ ያለው ልብ ይበል የቡዙዎች ሰቆቃ ነዉ አምላክ ይሁነን
አንድ ቀን የፈጠረሺ እግዚአብሔር ነፃ ያውጣሺ እመብርሐንዬ ካንቺ ጋር ትሁን ቅዱስ ገብርኤልዬ አሁንም አይለይሺም እሄንን የሰይጣን መንፈስ ከኢትዮጵያ አገራቺንን ያጥፋልን ለእኛም ለሰዎች ቅን ልቦናን ያድለን እርግጠኛ ነኝ ቸርነቱ የማያልቅበት እግዚአብሔር ሕይወትሺን ያስተካክልሻል ያስተካክልሺም ለክፎዎቺም እግዚአብሔር ዋጋቸው ይክፈላቸው መሞታቺን ላይቀር ይህ ሁሉ ተንኮል ሰላም ሁኝ ለአንተም ጤናና እድሜ ይስጥህ ጥሩ ትምህርት ነው ❤❤❤,
እግዝአብሄር፡ልብ፡ይስጣቸው፡መተት፡ለሚሰሩት፡ሰዎች
አዋሳ ገብርኤል በጣም ሰሚ ነው የማውቀው ታሪክ አለ❤❤❤❤❤❤❤
ይህ ሁሉ እውነት ነው ግን እመቤተን ይዘሽ ሰማቷ ቅድስት አርሴማን ይዘሽ አትፍሪ እኔ ከምኖርበት እስከ ምሰራበት መስሪያቤት ድረስ አይጥ ደም መርጨት የቢሮ በር ሙሉ ከጉበኑ እስከ መሬት ድረስ እየተቀባ ቅዘን እየቀበ ፣ በፀበል በድምጽ የተቀረጹ ሰይፈስላሴ የእመቤታችን ባርቶስ you tube ታገኛለሽ እኔ ድንግልማርያምን ይዤ ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማን ይዜ አሸንፈለሁ ታሸንፊያለሽ በርቼ ጠንካራ ሁኚ እያንዳንዱ የዘራው ያጭዳል አንድ ቀን ለቅሶሽ በሳቅ ይለወጣል እግዚብሔር ይዞ የሚያፍር የለም ባለሸበት ሀገር ድንግል ማርያም ትጎበኝሻለች፣ በቁድሳን ስም ከቧንቧ ቀድተሽ ተጠመቂ ለውጥን ታይዋለሽ አይዞሽ፡፡
ወንድሜ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ እጅግ ትልቅ ትምህርት እያገኘን ነው ካንተ
እምታምኝዉ መድሃኒዓለም ይድረስልሽ😢😢😢...እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም፣ ቅ/አርሴማ እና ቅ/ገብርኤል ይድረሱልሽ። አስማቱ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይፍረስልሽ። አይዞሽ እህቴ እጅ እንዳትሰጭ።
ቅድስ ገብሬኤል እመቤታችን ድንግል ማርያም ይጎብኙሽ
Ethiopia መጥተሽ ኣባቶች ስር ወድቀሽ ጸሎት ልደረግልሽ እና ጸበል ተጸብለሽ ሱባኤ ገብተሽ ወደ ስዊድን ተመለሺ
በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ይርዳን እንጂ የኔም ህይወት እንደዝህ ነው በስደት አ10 አመቴ ነው ግን ምንም የለኝ እሰራለሁ በጣም ብዙ ብር አገኛለሁ ግን የት እን ደሚሄድ አላውቀውም ብቻ ድካም እግዚአብሔር ቢረዳኝ ኢትዮጵያ በሰላም ብመለስ እኔም ለምስክር ብበቃ ብዙ ነገር ፊልም የመሰለ ህይወት ብቻ እግዚአብሔር በህይወት አለሁ ተመስገን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እናመሰግናለን ።
ወንድሜ ይች 😢ልጅ በውጥ ብታገኝኝ ድስ ይለኛል እባክህ ላግዛት እፈልጋልሁ እግዚአብሔር ይረዳናል ሲውድንም ደብተራዎች ሞልቷል
Selam wandem egziabher kanta garcyhun. Berta wandem.
Ehtya egzabher yedrslish betam nwe yaznkuwti embty kanchy gar thuin
ኣበቱ ገታሀይ ልበናይሰጥን በጥምያሳ ዝኒል 😢😢😢
አቤት ማረን
Yabsalat..tiktockerua nat inde? እግዚአብሔር አምላክ ይድረስላት።
Embata Maryam ebtshe tgba❤
Amen
ፈጣሪ ዋጋችሁን ይክፈላችሁ የሰውን ህይወት በሳይጣን ስራ የምታበላሡ ሰወች እፍ የስንቱን ህይወት በላችሁ የስንቱን እንባ አፈሰሳችሁት በዚህ ሁኔታ ውስጥ ነኝ እኔም በቁርባን ላገባው የነበረውን ጓደኛየን በመተት ያጠሁት እህታችሁ ነኝ በፈተና ውስጥ ያለሁኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ😢😢😢😢
እግዚአብሔር ያፅናት ባገኝት ደስ ይለኝ ነበር እኔ እዛው ስለሆንኩ የኔንም ታሬክ ነግሬክ ነበር ተርከህው ነበር ቁስሉ ይገባኝል🟢🟡🔴🙏🙏🙏
egeziabher tenkaru yesetshe ema berhan terdash memhrachen edeme ketena yesth 🙏🙏🙏
ተመትተናል ፈጣሪ ብቻ ይፊረድ በጣም ከባድ ነው
Amen Amen Amen
Werqiye beritalin..
😢💔
Welilayetua kidist dingil maryam tigobignsh bekash tibelish 🙏🙏🙏🙏🙏
Amen
Ewnwt new በስዊድን hager alu mnm selabi menfes negsewal
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Enem tarik yemnagerawe alen
Enyem tarikan makafeli efeligalew
እኞ ኦርቶዶክሳዊያን ቅዱስ ገብርኤልን አናመልክ እርምት ይደረግ
Ara badanb new yalew matataga yebazabat gize new endawun andande sasbaw hulunm nagar Igziabher Eaton gen ba alem lay tabatatnen sedatagnoch yehonew bazih meknayat new ilaleh hulachinm bet yankuwakuwanew hulem dagmo indazih ayinat tankol miyadargubn batam kerb sawoch nachew ayii Igziabher yitabqan becha
Werekaferawe enime Kenya newe yemenorewe 24 ametie neje kebalebetie ga 2te legoche aluje yebale beteseboche meteteja tenkaye bete ywmihedu nachewe kezie ga teye tebegie alesema beyoe kenya tefechie kesu ga enoralewe endaregubeje metete alenorekume dwha abelalewe aserate mekurete awetalewe ye memehere gerema semchie Canada america wedekenale sewe hula hedoe eja alene sewe hedo ayelekulejeme sewe abelalewe aregalewe erdalewe sewe ayehoneme lebshe seweta kenyawe Ethiopian alate newe yemilute hulume lebesune yetefalu bechamayie beselebage hula yekebalu sewe alakerbeme alasetegame Ethiopia semeta anete ekerbalewe michaile siyakeberu nebere anete michaile ferede tenkaye bete eyehedeku temelesalehe beyie alekeshie gude felabachewe sewywe taweru seteyewa ande ayena tefa legochane abeso setune lengershe fedavhewene wyebelu newe sewe yeserawene yechelale yemihedubete tekaye beshegute erasune gedele haleluya ❤ande kene ekerebalewe segejie sebele tesebele nesha tegeba yetjawene zere yekenubeshale stel now
Ayzosh ehete enem temesasay Tarik wist negn. Divorced and living in Rwanda now with my baby alone. Memhir Girman yesten Amlak misgnana yidresew, Satan yigaletal be Egziabher hail!!!
ሰላም ወንድሜ
እጭኒ ጀወርጊስ የትኣከባቢ ነዉ ?
ሚያዉቀዉ ካለ በእ/ር ሰም ንገሩን 🙏
Ato Workaferahu ⁉️⁉️⁉️
Endet WhatsApp yelewim ⁉️Mokire altesakam ‼️
እኔ ደሞ አላምንበትም እንጂ ሣንቲሞች በየማእረጋቸው ጓሮዬ እየተበተኑ አገኛለሁ ምን መሆኑ ይሆን ??
ገጠመኝ ብለሽ አዳምጪ ወደ እግዚአብሔር ተጠጊ ጹሚ ስገጂ ይብስ ሳይመጣ ሁላችንም ዋጋከከፈልን በሗላነው ምንነቃው
arif fiction new.mindn new alamak yetetekesut biherochn masdeb new? sew le sew endaytemamen new? sew endaysera ena endaymar metet tedergobgnal bilo eij ena egrun atamro endikemet new? esti anid ken sile beteChrstian sile wengel sibek.
ደብተራ ነህ እንዴ ምነው አንገበገበህ
@@emebetzewde7492 debtera aybalim ..debtera yetekebere new i think malet yefelgshe deftera new. gin aydelewm litaseri felgesh new?
Sorry
Leante.melsm mestet ayasfelgm
Yesew skay ante lay sidersbh tawkewaleh😢
You are not trustworthy!
አይዞሽ እህቴ ስገጂ ፀልይ ሰያፈ ስላሴ ሰይፈ መለኮት እያነበብሽ ,የመምህር ተስፋዬን አበራ ገጠመኝ ስሚ ታሸንፊያለሽ
❤❤❤❤❤❤❤❤