መተት አጋንንታዊው አውዳሚ መሳሪያ | አዲስ መንፈስ እንደተላከብን የምናውቅባቸው ወሳኝ ምልክቶች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
  • መተት አጋንንታዊው አውዳሚ መሳሪያ | አዲስ መንፈስ እንደተላከብን የምናውቅባቸው ወሳኝ ምልክቶች

ความคิดเห็น • 47

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 3 หลายเดือนก่อน +9

    ተባረክ ወርቃፈራው እኔ የፕሮተስታን 🇪🇷እምነት ተከታይ ነኝ ግን ደግሞ ፕሮግራምህ እከታተላሁ ብዙ ንቃትም አግኝቸበት አሎህ ::----የዛሬ 2ወር በፊት ሁለት እግሬ አበጠ ጫማዬ ለማጥለቅ እስክቸገር ሆዴ ይነፋል ወገቤ ዕቃ ማንሳት አልችልም ቀኝ ወገቤ ወግቶ ያዘኝ በቀኝ በኩል መተኛት አልችልም መገላበጥ አልችልም እንቅልፍም አጣሁ 🤔ይህ ነገር በድንገት ስለሆነ ግራ ገባኝ እና ግን ደግሞ የጠረጠርኩት ነገር ስላለ ሆስፒታል ሳልሄድ መፀለይ ስብከቶች መስማት መፅሐፍ ቁዱስ ማንበብ የድል ቃል መናገር የድሮ የድል መዝሙሮች መስማት ጀመርኩ ቀስ እያለ ከውስጤ ማሹሾ ጠፋልኝ እግዚአብሔር አሸናፊ ነው 🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️❤️❤️❤️

  • @rrebka3396
    @rrebka3396 3 หลายเดือนก่อน +4

    እናመሰግናለን ወንድማችን ሰው ክፉ ሆነ ወዳጅ ያልነው እየሳቀ ጠላት

  • @mahletyilma-lu2rc
    @mahletyilma-lu2rc 3 หลายเดือนก่อน +2

    እውነትነው ስው በተፈጥሮ አስቸጋሪ ነው እግዚያቤር እንካን የሰው ልጅ በመፍጠሩ ነው የተፀፀተው ይገርምካል እኔ ለ30 አመት መተት ሲደረግብኝ በእየሱስም ሳፈርስ ሲያድሱ ጌታ እየረዳኝ ሳፈርስ ኖሬ አለው ስው ሊገልክ ቢፈልግ ወሳኙ የአንተ እምነት ወሳኝነት ነው ለእዝቡ እዲነቃ የምትሰጠው ትምርት አይን ገላጭ ነው ተባረክ ልልክ እወዳለው ቀጥልበት ሚስጥሩ መውጣት አለበት

    • @KmKm-ve3rx
      @KmKm-ve3rx 3 หลายเดือนก่อน

      እባክህ እኔ በጣም እጅግ በጣም ነው የተደረገብኝ እዴት መፍታት እችላለሁኝ እፀልያለሁኝ ግን ይደክመኛል አዳዳዴ እዳልፀልይ ከሰው ያሸሸኛል ሰው ፈራሁኝ በቃ በጣም ብዙ ነው ጉዳዩ ሰርቼም ምንም የለም እና እኔ የምኞረው በአረብ አገር ነው አሁን ያለሁትኝ

  • @ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ
    @ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ 3 หลายเดือนก่อน +18

    እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋል ጥበቡን ያድለን ዘንድሮ በየቤቱ በአጋንንት እስራት በመተት ያልተያዘ ማንም የለም ብትነግራቸውም ሰዎች አይሰሙም እኔን በዚህ አላምንም ይሉሀል ሲንበረከኩ ሲሰግዱ ሲፆሙ ሲፀልዩ በመቁጠሪያ ሲቀጠቅጡ ነው እኮ እውነቱን ማወቅ የሚችሉ ስትነግራቸው ጭረሽ ያሾፍብሀል እንደ ሞኝ አንተን እንዳለዋቂ ይቆጥሩሀል እኔን አጋንን አንካኝም እግዚአብሔር የት ሔዶ ይሉሀል እግዚአብሔር ይመስገን እንደሜ ለመምህር ግርማ ወንድሙ እንዴት ጠላቴን ማሸነፍ እንዳለብኝ በመስገድ በመንበርከክ በመቁጠሪያ በመቀጥቀጥ ጠላቴን ማስረ እንዳለብኝ በሚገባ አስተምረውኛል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ለአባታችን❤❤❤

    • @ejigayehuwoldeyesus6808
      @ejigayehuwoldeyesus6808 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን እውነት ነው ወንድሜ
      ማስተዋልን ያድለን 😥

    • @nahombekayoyo
      @nahombekayoyo 3 หลายเดือนก่อน

      እውነት እኮ ነው እኔም ስናገር ፈጣሪ የት ሄዶ ምንም አልሆንም ይሉኛል😢😢

  • @Imfano2122
    @Imfano2122 3 หลายเดือนก่อน +2

    ወርቅዬ ሁሌም ለምታቀርብል ትምህርቶች እግዚአብሄር በእድሜና በጤና ያኑርልን ዘር ይባረክ በጣም አመሰግንሃለሁ❤❤

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 3 หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱ ማረን ይቅርበለን❤

  • @makedagetahun7921
    @makedagetahun7921 3 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው ወርቅዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
    ሁሉም በእኔ ላይ እየሆነ ነው እመብርሐን ብርታቱን ትስጠኝ😭😭

  • @ZdKebede
    @ZdKebede 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ወንድማችን ወርቅ አፈራውቸሩ መድሀንያለም አይለይህ

  • @ejigayehuwoldeyesus6808
    @ejigayehuwoldeyesus6808 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወርቅአፈራሁ ተባረክ ወንድሜ ዛሬ ያስተላለፍከው መልእክት በእውነት በኛ ቤት ያለ ችግር ነው ማስተዋልን ያድለን የጨለመብንን አይነ ልቦናሽንን ያብራልን 😢አሜን🙏🙏🙏

  • @helana117
    @helana117 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የሚገርመው አሁን መልእክት ለመፃፍ እንኳን ይጠፋብኛል ብቻ ዝብርቅርቅ ያለ ነገር ነው

  • @alemayehusolomon6947
    @alemayehusolomon6947 3 หลายเดือนก่อน +2

    7:41 nurlign zelelam.

  • @yonasendeshaw
    @yonasendeshaw 3 หลายเดือนก่อน

    ባለቤቴ ና እኔ የማንስማማበት ነገር ነው የሚገርም መዝሙር ስከፍት የመምህ ተስፋዬን ያንተና ሌሎችም የአጋንት ውጊያ የአነቁንን ስከፍት ሳዳምጥ ደስ አይለውም ይቀይርዋል ያልከው ልክ ነው

  • @Harun1968
    @Harun1968 3 หลายเดือนก่อน +2

    በርታ ፡ትክክለኛ፡መፍትሄ፡ነው፡የተናገርከው። እግዚአብሔር ፡ይርዳህ።

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 3 หลายเดือนก่อน

    Tebarek! Edmena Tena yistihe!Kale hiwetin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin!!!

  • @maryam-e6c7q
    @maryam-e6c7q 3 หลายเดือนก่อน

    እግዝኣብሄር ይመስገን ዛሬ ልጌው የነበርኩ መልስ ተመለሰልኝ በርታ ወንድማችን

  • @MrteaJamaal
    @MrteaJamaal 3 หลายเดือนก่อน

    It's very educational may god bless you holy intention to up left human spiritual to came close to god keep it up...

  • @KingSolomon-i3f
    @KingSolomon-i3f 3 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ፣ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ።

  • @lindakiros7724
    @lindakiros7724 3 หลายเดือนก่อน

    Enameseginalen wendimachin bebuzu eyanekahen new fetari kanta ga yihun🙏🙏🙏🙏

  • @DorkaFikr-n7x
    @DorkaFikr-n7x 3 หลายเดือนก่อน +1

    በትክክል መምህር ❤

  • @kalekidanwoldesenbet8199
    @kalekidanwoldesenbet8199 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you very much for sharing ❤️ ❤❤❤

  • @alemayehusolomon6947
    @alemayehusolomon6947 3 หลายเดือนก่อน +2

    7:41 hulem ayiselech timihirtih.

  • @sosnew4164
    @sosnew4164 3 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ጥያቄ የሚሆንብኝ መምህር ግርማና ሌሎችም በተመሳሳይ ሁኔታ አገልግሎት የሚሰጡ መምህራን ስላላቸው አስተምዕሮ ማለትም የቅባ ቅዱስ ሱቅ ከፍቶ ለምዕመናን መሸጥና ምዕመናን በራሳቸው ያለ ካህን ምግብ ውስጥ ጨምረው እንዲጠቀሙ ማስተማርና በመቁጠሪያ መቀጥቀጥ ስለሚባለው ሌሎች የቤ/ክ ሊቃውን መምህራንን ጠይቅና ምላሽ አምጣልን።

    • @GirmaSerani
      @GirmaSerani 3 หลายเดือนก่อน

      ትክክለኛ ጥያቄ ነው ይደረጋል አይደረግም የሚል ስላለ ቢያጠሩልን

    • @rakrkv7423
      @rakrkv7423 3 หลายเดือนก่อน

      የመምህር ተስፋየን ገጠመኝ አዳምጭ ገና የገባሽ አይመስለኝም

    • @sosnew4164
      @sosnew4164 3 หลายเดือนก่อน

      @@rakrkv7423 እንደውም የአጋንንት ምስክርነት በቤ/ክ አስተምሮ ስላለው ቦታ እንዲሁም ስለ አጋንንት ስራና አሰራር ማስተማር የወንጌል አገልግሎት ተብሎ ይጠቀስ እንደሆነም የሀይማኖት መፅሀፍትና ሊቃውንት ምን እንደሚሉ በአግባቡ ተጠይቆና ተመርምሮ ምላሽ ቢመጣልን እኛም ግራ አንጋባም ነበር። መፆም፣ መፀለይና መስገድ የሚገባ መሆኑን ከተማርን ወዲያ ስለ አጋንንት የክፋት ገድል መስማቱ ምን ይጠቅመናል? በቤ/ክ አባቶች አገልግሎትና ፀበል ፈውስ እንድንጠራጠርና አጋንንትን አግዝፎ ለማሳየት የሚደረግ ተግባር እንዳይሆን እፈራለው። ለማንኛውም እስቲ በሊቃውንቱ ከመፅሀፍትና ከሀዋርያት፣ ነብያትና ፃድቃን የጽድቅ ስራ ምሳሌ እያጣቀሱ ጉዳዩን መርምረው እንማር። አቶ ወርቅአፈራውም ይሄን ጉዳይ በጥልቀት ሄዶበት ምላሽ ያምጣልን። ያለዚያ ሁሉም ነገር እሱንም ጨምሮ አጠራጣሪ ነው። ምላሽ መሻት ነውር አይደለም። ይጣራልን።

  • @BeteyMelese
    @BeteyMelese 3 หลายเดือนก่อน

    Bertulen memherochachen. Werkeya tesfaya abera abatachen memeher germa ya edema ya agelgelot zemebachu yebarak enantan endawek yeradag amelak yemasegen. Enantan ka kefu hulu yetebekachu. Ya melayekt teradayenat ayelayachu. 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @YezgetM
    @YezgetM 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you for sharing such impressive massage

  • @MechaledestaDesta
    @MechaledestaDesta 3 หลายเดือนก่อน

    Tanks memhr❤❤❤

  • @NetCel-t7v
    @NetCel-t7v 3 หลายเดือนก่อน

    ወዬን ወርቄየ እኔ እንባየ ጠረቀብኝ።
    ምን ይሻለኛል ተመስጦ የለኝም። በፍት ዕንባ ና ተመስጦ አለኝ አሁን ግን ሁሉም የለኝም እጸልያለሁ ግን ከልቤ አይደለም ጋዜጣ ማንበብ እንደሚያነብ ሰው ነው የሆንኩት
    ምን ባደርግ ይሻላል ወደ ድሮ ተመስጦየና ዕንባየ ልቦናየ እንደት ነው መመለስ የምችለሁ !? ወርቅየ ወንድሜ ምክርህን ለግሰኝ 😢

  • @CkgtGjgr
    @CkgtGjgr 3 หลายเดือนก่อน

    ልክ ነህ መምህር እኔ በቤተሠቤም በእኔም ላይ አለ ገዘብ አገኛለሁ እሰራለሁ ከወር ወር ችግር አይጠፍም ሣቲምካ አይቀረኝ 8 አመቴ ዘመዶቸ ውሀ ቀጠዠ ብለው ይጠሉኛል ያገሉኛል

  • @TekaHaile-hu3wh
    @TekaHaile-hu3wh 3 หลายเดือนก่อน +1

    Hi werqaferahu selameke yebza

  • @HelenMulash
    @HelenMulash 3 หลายเดือนก่อน

    😥😥😥😥

  • @ethiopia6030
    @ethiopia6030 3 หลายเดือนก่อน +1

    Mekariyachen antena Memhir Tesfaye Aberan yanurelen

  • @DianMebratu
    @DianMebratu 3 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ የምለም ከሁሉም ብላይፈጣሪን ማመን አይብልጥም ወይ አገራችን በእይማኖን አንደኛ ይባላላል ግን እዝባችን አምልኮቱ ሌላ መሆኑ ያሳዝናል

    • @rakrkv7423
      @rakrkv7423 3 หลายเดือนก่อน

      ሲደርስብሽ አዳምጭ ካልደረሰብሽ እለፊው

    • @rakrkv7423
      @rakrkv7423 3 หลายเดือนก่อน

      ወይ የደብተራልጅ ወይም የጠቋይ ልጅ ሁነሽ ይሆናል የምትቃወሚው ስራችሁ ሲጋለጥ አቶዱም እኛደሞ እዳለብን ካወቅን ፀበል ስግደት ንሰሀ እየገባን አጋንትን እናሶጣለን

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤