ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ድምጽ በመሆንህ እግዚአብሔር ይባርክህ ያሁኑ ድምፅህ ለትግራይ ግዜ ተጠቅመህባት ቢሆን ደግሞ እንዴት መባረክ ነበር 😢😢😢😢😢
ትግራይ እኔ አንደኛ ነኝ ብላ አይደል እንዴ ጦርነት የከፈተችዉ
Denez
Yezeregninet menifes wegahut
የህወሃት እኮ ጥጋብና ጥጋብ የስልጣን ጥም በገዛ ወገኖቻቸውን /የትግራይን ህዝብ/ለጦርነት የማገድበት እስካሁንም ህዝቡን የሚጫወቱበት የጥቂት ሰዎች የፖለቲካ ቁማር የተጫወቱበት ነው። ፈጣሪ ግን ለትግራይ ህዝብ ይድረስሐት!🙏
@@LemlemGesese 😝😝😝😝🤣
የስደት መጀመሪያዬ ቤሩት😢 ሰላምን ያምጣልሽ ወገኖቻችን እግዚአብሔር ይሁናችሁ🙏
አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ዪዪ
ድምፅ ስለሆንክ እናመሰግናለን
አድራሻዋን ትላክልኝ የምችለውን ላግዛት እችላለውአይዞሽ ያልፋል
eski enen erjign.yet new yaleshiw anchi ema 😢
Lebanon ሰላምሽን እግዚአብሔር ያምጣልሽ እስራኤል ሀሰተኛውን መሲህ ለማምጣት ነው እንደዚህ እያረገች ያለችው
እግዚአብሔር አምላክ ባለንበት ይጠብቀን እግዚአብሔር ሆይ በቃችሁ ይበለን 😢😢😢😢
የቤሩት ቆንስላ እግዚአብሔር የስራችው ይስጣችው ስልክ እንኳ አይንሱም እግዚአብሔር ብቻ ይሆነን 🥲🥲🇱🇧🇱🇧🇱🇧
እግዚአብሔር ይሰጥልን ደምጽ ስለሆንክ እናመሰግናለን
Egziabher kenante ga yihun.
ለወገን ማን ይድረስላቸዉ የሚያሳዝን ወገን ደራሽያ ያጣ የሰቆቃ ድምፅ
ክርስቶስ ይርዳቹ
God help these people
መፍትሄው መፀለይ ብቻ ነው ።
እስራእል ሀገር ወዪልሽ ለክርስቶስ ያልተመለስሽ ወጥመድ ተጠምደዋል ከፊትሽ
ሰላም
Egzabhre yederselachu
Enamesegnalen wendmachen ❤❤❤
ለወገን ማን ይድረስላቸዉ የሚያሳዝን ወገን ደራሽያ ያጣ የሰቆቃ
Werika enameseginalen
She is right
በውነት ድምፅ ስለሆንከን እማምላክ ትስጥልን ያውጣን በማውጫው በቸርነቱ
እግዚአብሔር ይጠብቃቹ🤲🤲🤲
E/G yedarese
መታወቅ ያለበት ነገር በአረቡ ዓለም የምንኖር ኢትዮጵያዊያን ከመቶ አስሩ ነው የመኖሪያ ፍቃድ ያለው አብዛኛው ያለ መኖሪያ ፍቃድ ኗሪ ነው ለማንኛውም አደጋ ተጋላጭ ነው
😢😢😢
ከፍልጥሬ የሚያወጣአምላክ ከፍልጥሬያውጣቸው ቸሩመድሀኒያለም የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ይታደጋችሁ ወገኖቻችን እሰይርዳችሁ 😭😭😭😭
❤❤❤
😢😢😢😢😢😢😢
የኢትዮጽያ ኤንባሴ ቤሩት ላይ ያለዉ በአሁኑ ሠአት በጣም እየሠሩ ነዉ ከቤታቸዉ የተፈናቀሉትን የሀገሩን ዜጋ እየሠበሠበ ኀዉ ለማሳፈርም ስም እየመዘገበ ነዉ ዝብሎ ወቀሳ ጥሩ አይደለም እኔ እዛ ነዉ ያለሁት😢
yalshiw ewunet kehone ene tefteche new yemseraw yeneberew. yemtekemew ye ethiopia kutr new.yewunetm be whatsapp bawerachew embassiw kalehubet bota aydnegnal? anchi ahun yalesshiw be embassiw sir new??
ፀልይ ፡ ጌታ ፡ይረዳሸ ል ፡ አየረዞሸ
መንግስትማ ኢትዮጵያ ያሉትን እያጠፋ ነው እግዚአብሔር ይሁናችው🟢🟡🔴🙏🙏🙏
እግዚአብሄር ይርዳቸው
ኢንባሲዎቹ ወደ አገራቸው ተመልሰዋል
ውጡ ከተባሉ ቆይተዋል አይሰሙም😮አሁን መንግሥት እንዴት አድርጎ ነው የሚያወጣቸው?ከዚህ በኃላ ደሞዝ የሚከፍላቸው የለም ለምን ወጥተው ወደ ሶሪያ አይሄዱም ?
መንግስት ይድረስላቸው ነግ በኛም
koy Mengst new sthedu yewesedachiw lelawu air yelem eko endet new mejemeriya wutu stbalu yalwetachiwut
ትላንትም ሀይለኛ ጥቃትነበር የሀሰን ነስረላ ቦታ ይተካል የተባለው ሰው በትላንቱ ፍንዳታ ገለውታል ፈጣሪ ይታደገን
አረ አልገደሉትም ሆዴ በጥርጣሬ ነው የተመታው አካባቢው
መንግስት አሁን ቢዚ ነው የእሬቻ ቡና እያስፈላ ነው ጎዳና ላይ
O. Mg🥹🥹
በተወሰነ መልኩ እርዳታ እያከፋፈልን ነው መስዋት በሊባኖስ የሚባል ግሩፕ አለ በዛ በኩል ነው ፡እውነት ነው በሀምራ፣አንቲሊያስ፣ጀለዲብ ጁኒ፣ድኩዌይኔ፣ሰንደል ፊል ፣ሀዝሚዬ እየመጡ ነው
ግሩፑ ምን ላይ ነው?
እባክሽ እንዴት ነው የምናገኛቸው የቻልነውን እንርዳቸው ባለን መጠን
እግዚአብሔር ሆይ እርዳቸው
አሜን❤😢
አብዛኞቹ የሱዳኒ የባጋሊ የመኒ የፓኪስታኒ የናጀሪያ ዜግነት ያላቸው ባል ነው አግብተው ወልደው የሚኖሩት ወደ ባሎቻቸው ሀገር ልጆቻቸው ይዘው ይግቡዋ ያልወለዱት እና መኖሪያ ቤት ብቻ የሚሰሩት ማስወጣት አለበት መንግስት አለቀ
😢አትፍረጂ ይፈረድብሻል 🤐🤐
ለዜጎቹ ግድ የሌለዉ መንግስት!
😊 14:22
ድምጽ በመሆንህ እግዚአብሔር ይባርክህ ያሁኑ ድምፅህ ለትግራይ ግዜ ተጠቅመህባት ቢሆን ደግሞ እንዴት መባረክ ነበር 😢😢😢😢😢
ትግራይ እኔ አንደኛ ነኝ ብላ አይደል እንዴ ጦርነት የከፈተችዉ
Denez
Yezeregninet menifes wegahut
የህወሃት እኮ ጥጋብና ጥጋብ የስልጣን ጥም በገዛ ወገኖቻቸውን /የትግራይን ህዝብ/ለጦርነት የማገድበት እስካሁንም ህዝቡን የሚጫወቱበት የጥቂት ሰዎች የፖለቲካ ቁማር የተጫወቱበት ነው።
ፈጣሪ ግን ለትግራይ ህዝብ ይድረስሐት!🙏
@@LemlemGesese 😝😝😝😝🤣
የስደት መጀመሪያዬ ቤሩት😢 ሰላምን ያምጣልሽ ወገኖቻችን እግዚአብሔር ይሁናችሁ🙏
አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ዪዪ
ድምፅ ስለሆንክ እናመሰግናለን
አድራሻዋን ትላክልኝ የምችለውን ላግዛት እችላለውአይዞሽ ያልፋል
eski enen erjign.yet new yaleshiw anchi ema 😢
Lebanon ሰላምሽን እግዚአብሔር ያምጣልሽ እስራኤል ሀሰተኛውን መሲህ ለማምጣት ነው እንደዚህ እያረገች ያለችው
እግዚአብሔር አምላክ ባለንበት ይጠብቀን እግዚአብሔር ሆይ በቃችሁ ይበለን 😢😢😢😢
የቤሩት ቆንስላ እግዚአብሔር የስራችው ይስጣችው ስልክ እንኳ አይንሱም እግዚአብሔር ብቻ ይሆነን 🥲🥲🇱🇧🇱🇧🇱🇧
እግዚአብሔር ይሰጥልን ደምጽ ስለሆንክ እናመሰግናለን
Egziabher kenante ga yihun.
ለወገን ማን ይድረስላቸዉ የሚያሳዝን ወገን ደራሽያ ያጣ የሰቆቃ ድምፅ
ክርስቶስ ይርዳቹ
God help these people
መፍትሄው መፀለይ ብቻ ነው ።
እስራእል ሀገር ወዪልሽ ለክርስቶስ ያልተመለስሽ ወጥመድ ተጠምደዋል ከፊትሽ
ሰላም
Egzabhre yederselachu
Enamesegnalen wendmachen ❤❤❤
ለወገን ማን ይድረስላቸዉ የሚያሳዝን ወገን ደራሽያ ያጣ የሰቆቃ
Werika enameseginalen
She is right
በውነት ድምፅ ስለሆንከን እማምላክ ትስጥልን ያውጣን በማውጫው በቸርነቱ
እግዚአብሔር ይጠብቃቹ🤲🤲🤲
E/G yedarese
መታወቅ ያለበት ነገር በአረቡ ዓለም የምንኖር ኢትዮጵያዊያን ከመቶ አስሩ ነው የመኖሪያ ፍቃድ ያለው አብዛኛው ያለ መኖሪያ ፍቃድ ኗሪ ነው ለማንኛውም አደጋ ተጋላጭ ነው
😢😢😢
ከፍልጥሬ የሚያወጣአምላክ ከፍልጥሬያውጣቸው ቸሩመድሀኒያለም የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ይታደጋችሁ ወገኖቻችን እሰይርዳችሁ 😭😭😭😭
❤❤❤
😢😢😢😢😢😢😢
የኢትዮጽያ ኤንባሴ ቤሩት ላይ ያለዉ በአሁኑ ሠአት በጣም እየሠሩ ነዉ ከቤታቸዉ የተፈናቀሉትን የሀገሩን ዜጋ እየሠበሠበ ኀዉ ለማሳፈርም ስም እየመዘገበ ነዉ ዝብሎ ወቀሳ ጥሩ አይደለም እኔ እዛ ነዉ ያለሁት😢
yalshiw ewunet kehone ene tefteche new yemseraw yeneberew. yemtekemew ye ethiopia kutr new.yewunetm be whatsapp bawerachew embassiw kalehubet bota aydnegnal? anchi ahun yalesshiw be embassiw sir new??
ፀልይ ፡ ጌታ ፡ይረዳሸ ል ፡ አየረዞሸ
መንግስትማ ኢትዮጵያ ያሉትን እያጠፋ ነው እግዚአብሔር ይሁናችው🟢🟡🔴🙏🙏🙏
እግዚአብሄር ይርዳቸው
ኢንባሲዎቹ ወደ አገራቸው ተመልሰዋል
ውጡ ከተባሉ ቆይተዋል አይሰሙም
😮
አሁን መንግሥት እንዴት አድርጎ ነው የሚያወጣቸው?
ከዚህ በኃላ ደሞዝ የሚከፍላቸው የለም ለምን ወጥተው ወደ ሶሪያ አይሄዱም ?