የሰው ክፋት እዚህ ደርሷል | በአህያ ጥርስ በውሻ ምላስ የተሰራ የእድል መተት | እድላቸው የተወሰደው ሰዎች መጨረሻ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 96

  • @YeshiGirma-x1i
    @YeshiGirma-x1i หลายเดือนก่อน +7

    ቃለህይወት ያሰማልኝ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከዉ የኔወንድም

  • @rishane9576
    @rishane9576 หลายเดือนก่อน +7

    በስመኣብ ኣቤት የሰው ልጆች ስንባል ክፋታችን ኣቤት ይቅር ይበለን እንጂ በጣም ከባድ ነው ኣቤቱ ጌታ በምህረትህ ኣስበን

  • @abetube6183
    @abetube6183 หลายเดือนก่อน +10

    እመብርሀን ስውሯ ማሪያም ትፍታን❤❤❤❤❤❤

    • @ellenasefa3193
      @ellenasefa3193 29 วันที่ผ่านมา

      amen amen amen🙏🙏🙏

    • @Mihretyirga-g7v
      @Mihretyirga-g7v 25 วันที่ผ่านมา

      Amen 🙏 🙏 🙏

  • @MelkamsewAyal
    @MelkamsewAyal หลายเดือนก่อน +7

    🙌ሃሌ ሉያ/3
    የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ👏አሜን/3

  • @yeab_tech
    @yeab_tech หลายเดือนก่อน +7

    እውነተኛ ሰው አንቺ የጎደለኝን ሙይልኝ ሰውራ ማርያም ለደጅሺ አብቂኝ ❤❤❤

  • @tsigeyirgaw2604
    @tsigeyirgaw2604 หลายเดือนก่อน +3

    ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያልብስህ ያቆይልን ኑርልን በጤና አንተ የእግዚአብሔር መልዕክተኛ ነህ።

  • @lekiea2384
    @lekiea2384 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን እኔንም ለምስክርንት ታብቃን!!!

  • @mahletyilma-lu2rc
    @mahletyilma-lu2rc หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ስለምትሰጠው ግልጥ ያለ የሰዎች ክፋት እዲውም የአጋንት አሰራር በመግለጥክ ብዙ ሰው ታተርፋለክ ቤትክ አገልግሎትክ ይባረክ የበቀል መንፈስ ይታ ሰርልክ ጌታ ይጋርድክ ተባረክ

  • @meserettsegaye6343
    @meserettsegaye6343 26 วันที่ผ่านมา

    የየሁሉ ስው ያሳለፍት ውጣ ውረድ (ጨለማ)እንዲህ ሲነገር ቀላል ይመስላል ስንት ምስቅልቅል ያለ እና መፍትሄ የሚገኝለት አይመስልም ሁሉንም የምታቀርበውን በጉጉትነው ምከታተለው ግን እግዚአብሔር አንድ ቀን መልስ አለው ❤❤❤

  • @MulushewaAklok
    @MulushewaAklok หลายเดือนก่อน +1

    እናመሠግናለን ስውሯ ማርያም እኛንም በበረከት ትጎብኘን

  • @Dawit-p3v
    @Dawit-p3v หลายเดือนก่อน +9

    በርታ ወርቅአፈራው ወንድሜ የዛን ካንፕ ጫጫታ አትስማ ለምን እንደሚቃወሙ በደንብ አውቃለው እኔ እድገቴ ከቄሶች እና ዲያቆናት መሪጌቶች ጋር ነበር ወስጥ ያለውን ነገር በደንብ እረዳዋለው በአብዛኛው ከድብትርና ስራ ጋር የተሳሰሩ ናቸው በተለይ መሪጌታዎቹ ለዲያቆናት የስንፈተ ወሲብ መድሀኒት ይሰራሉ ግርማሞገስ ህገ ጠብቅ እና የመሳሰሉትን ፈጣሪ ምስክሬ ነው ብዙ ነገር አውቃለው አይዞህ እንዳትረታ በርታ!!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤

  • @DorkaFikr-n7x
    @DorkaFikr-n7x หลายเดือนก่อน +5

    እንደ ሐበሻ በስውር በእግዚአብሔር አይን ታይቶ የተረገመ እርጉም በአለም ላይ የለም !

    • @DorkaFikr-n7x
      @DorkaFikr-n7x 21 วันที่ผ่านมา

      መምህር ወርቃፈራሁ ድህነት ሐበሻን ያኮላሸው በገዛ ክፋቱ ነው ብዬ አሰብኩኝ
      ጓደኛዬ እንቁላል ወተት ወዘተ የወተት ተዋዕፆ መሸጫ አላት አጠገቧ ያለች ሴቲዮ ዳቦና እንጀራ ትሸጣለች ያለ ምክንያት ዘጋቻት ሰላምታዋን አቋርጣ
      የሆነ ጊዜ እኔ ምሰራበት ቦታ ከጎኔ ጎረቤት ሱቅ አለ
      ባለ ሱቋ እሷ ሱቅ እንቁላል እያለ ከጓደኛዬ መሸጫ ሁለት እንቁላል ገዛቻት በሳምንቱ ከጓደኛዬ መሸጫ ትይዩ ተጥሎ ተገኘ
      እቺ የኔ ጎረቤት ባለሱቅ ከጓደኛዬ መሸጫ አጠገብ ዳቦ ከምትሸጠው ሴት ጋር ቤስት ጓደኛዋ ናት
      ይች ዳቦ ሻጭ ለሁለት ቀን ዘግታ ቆሪጧን ለማደስ ሄዳ ከመጣች ቧላ በኔ መስሪያ ትይዩ በር ጎርፍ መውረጃ ቱቦ ላይ ሁለት ያልተበላሸ የሃበሻ እንቁላል ተጥሎ ዛሬ አየሁ እኔ በክርስቶስ ኢየሱስ ጠንካራ አማኝ ስለሆንኩኝ አልፈራሁም እጄን በኢየሱስ ስም ብዬ ውሃ ነክሬ እንቁላሎቹን ከበሬ ትንሽ ራቅ አድርጌ ሰበርኩኝ አንዱ መጀመሪያም ተሰብሮ አስኳሉ ፈሶ ያለቀ ቅርፊት ነበር አንዱ ያልተሰበረ ንፁህ ነበር
      ይህ ሰፈር በትክክል የቃሊቲን አንኳሩን ቃልቻ ገላጭ ነው ኤኑዌይ ሰይጣንና ከንቱ ስራው በኢየሱስ ስምና ስልጣን ተዋርዶ የተሸነፈ ነው
      እኔ እንደውም ለምን ዶሮ አላሰሩም አልኩኝ የማረድ ልምዱ ስላለኝ አሮስቶ ሰርቼ በላው ነበር ብዬ ተውኩኝ
      ክክክክክክክክክ

  • @hullhagerishgodana8229
    @hullhagerishgodana8229 หลายเดือนก่อน

    በጣም የምትመስገኑ ናቸው እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለዘላለም አሜን አሜን አሜን በሁላችን ልብ ውስጥ አንተም ፕሮግራሙን የምትመራው እግዚአብሔር ይስጥህ ለእኛ ስላቀረክልን ለሁላችሁም መልካም ዘመን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ หลายเดือนก่อน +5

    እመ አምላክ እስራታችንን ትፍታልን የቡዙዎች ችግር ነዉ

  • @adisuMolla-z8y
    @adisuMolla-z8y หลายเดือนก่อน +2

    እግዚያብሔር መልካሙን ሁሉ ያድርግልህ።እራሴን በደንብ እያየሁት ነዉ።

  • @tigistlemmamengesha
    @tigistlemmamengesha ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እመቤቴ የስውራ ማርያም እኔንም ከስካር በሽታ አድናኛለች እግዚአብሔር ይመስገን

  • @rakrkv7423
    @rakrkv7423 หลายเดือนก่อน +2

    እኔንስ መቸነው ከእስራቴ የምፈታው ወላድት አምላክ በቃበይኝ ዘመኔንሁሉ ባጋንት እስራት ውስት ሁኘ 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @filimonamekuria6917
    @filimonamekuria6917 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር ያክብርህ ሸዋፈራሁ አስተያየትህ እና የራስህ ስብዕና እጅግ ያስደንቃል።ግን የኛ ሰዎች ባለባበስ ነው የሚያምኑት። አንተማ ለኛ ብለህ ስለሆነ እግዚአብሄር ጤናህን ይስጥህ።

  • @lemlemmichael6587
    @lemlemmichael6587 29 วันที่ผ่านมา

    Temsegen Fetari ❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🌹congratulations 🥂🍾🌹🌹🌹🌹

  • @SfeggHddhd
    @SfeggHddhd หลายเดือนก่อน +1

    የሁላችንንም እስራት ትፍታልን ማርያም❤❤❤❤

  • @zelaleemmengistuu3301
    @zelaleemmengistuu3301 2 วันที่ผ่านมา

    Tebarek you did good bro.

  • @Eden-tc1sj
    @Eden-tc1sj หลายเดือนก่อน

    ክፉ አደራጊዎችን ልቦና ይስጥልን. እመአምላክ እኔንም ለመመሰክር ታብቃኝ

  • @ZdKebede
    @ZdKebede หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁንለጠላት ያልተወን

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @yamrotsima710
    @yamrotsima710 หลายเดือนก่อน

    Kale hiywot yasemalen memiherachin

  • @tsionabebe948
    @tsionabebe948 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን !!!

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 หลายเดือนก่อน +2

    ወየው የኛ ክፋት መተታም የበዛበት ህዝብ

  • @ZdKebede
    @ZdKebede หลายเดือนก่อน

    እናታችን ወላዲተ አምላክ ክብሩን አንች ውሰጂ❤❤❤

  • @konjitm9623
    @konjitm9623 29 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን

  • @yodetdejene6440
    @yodetdejene6440 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ይባርክህ ላይክ ሳደርግ እየሆነ ኣይደለም ኣልገባኝም

  • @KingSolomon-i3f
    @KingSolomon-i3f หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ፣ ክበር ።

  • @Genetshiferaw-ij5nj
    @Genetshiferaw-ij5nj 29 วันที่ผ่านมา

    እውነት ነው ወርቅ ይሔ መዳን ከጀመረ ሕዝብም መንቃቶ ሲጀመር እኮነው ።ይህው እንደነ ቢኒያም ሽታዮ ይሕው የስም ማጥፉት ጀምረዋል አስት እንዲያዳምጥ ንገረው።❤❤❤❤

  • @Maria_Henock
    @Maria_Henock หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @Dawit-p3v
    @Dawit-p3v หลายเดือนก่อน +35

    አንድ ጥያቄ አለኝ ግን ለምን የሚሰጡህን አስተያየቶች ላይክ አታረግም አንዳንዴም ለመልካም መልዕክቶች መልስ ስጥ የሚወዱህና የሚያከብሩህ አድማጮጭህን ማክበርም ነው አስተያየት ለመስጠትም ያበረታታል ❤❤❤❤❤❤❤

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 หลายเดือนก่อน +4

      በትክክል ብለሀል። የእርሱ like ማድረግ ተመልካቹን ያበረታታል በተጨማሪም ሌላ ተመልካች ያገኛል። communication should be two ways!! ለማዳመጣችን thank you ማለትን ያመለክታል!!👍👍👍

    • @askualaregawi2963
      @askualaregawi2963 หลายเดือนก่อน +3

      ልክ ብለሀል

    • @Commentator911
      @Commentator911 หลายเดือนก่อน +7

      ምነው ጓድ በላይኩ ዳቦ ልገዛ ነው?😂

    • @BurthukalBurthu
      @BurthukalBurthu หลายเดือนก่อน +3

      ስራ ይበዛበት ይሆናሎ😢

    • @YezgetM
      @YezgetM หลายเดือนก่อน +2

      ምን ማለት ነው የግድ ላይክ ማደረግ አለበት እንዴ 11ሺ ሰው አለና ለ11ሺ ሰው መመለስ አለበት አታስቡም ኤጭ

  • @mattibel-p6u
    @mattibel-p6u 3 วันที่ผ่านมา

    Yene ball 😢😢😢😢yihew bimekrew ayisemagnim kene gar yitalal enem selamen atichalehu betam balemuya naw gim sirawin metew ayifelgim fetary yirdagn eskyyy

  • @Addis-d4h
    @Addis-d4h หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይሥገን❤❤❤❤❤❤

  • @ኖላዊኖላዊ
    @ኖላዊኖላዊ หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይሰጥህ እመብርሃን ለደጂሺ አብቄኝ ከእስራቴ ፈጠራ ችኝ መስገድ መፅልይ ግድነው ዝንብሎ መፍትሄ መፍለግ ምን

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen

  • @ኖላዊኖላዊ
    @ኖላዊኖላዊ หลายเดือนก่อน

    እመብርሃን ለደጂሺ አብቂኝ ከናት ትምህርት በተጪማር መስገድ መፅልይ በጣም ግድነው መፍትሄው ያነ ነው

  • @HaileLegesse
    @HaileLegesse หลายเดือนก่อน

    Amen lesu yederseche emamalak lehulachenem tederes berta wendemachem

  • @yamrotsima710
    @yamrotsima710 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amem

  • @tesfaHiwet-y7x
    @tesfaHiwet-y7x หลายเดือนก่อน

    እህቶቼ በፆሎት አስብኝ ወለተ ስላሴ
    ሂወት ለኔ ጨለማ ናት የሞት መንፈስ ብቻ ነው የሚታኝ በጣም ደከምኩኝ ተስፋ ቆረጥኩኝ 😢😢😢😢😢

  • @tamrataboye6866
    @tamrataboye6866 หลายเดือนก่อน

    የ ስውሯ ማርያምን አድራሻ ንገረን

  • @BhCus-i3p
    @BhCus-i3p 3 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እሱን የተጠጋ አፍሮ አያወቅም

  • @qgzjgqjzgjqzqzjqjzjqczjqfz4270
    @qgzjgqjzgjqzqzjqjzjqczjqfz4270 หลายเดือนก่อน

    Bsemame abyite egzywo

  • @HhfBbd-x4x
    @HhfBbd-x4x หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen ❤❤❤❤

  • @Melawitchanel
    @Melawitchanel 3 วันที่ผ่านมา

    🙏❤❤❤❤

  • @hawushait1926
    @hawushait1926 หลายเดือนก่อน

    Midnight prayer
    5 to 9 (night prayer)

  • @familyfarm5703
    @familyfarm5703 24 วันที่ผ่านมา

    እኔም የዚህ ሰለባ ነኝ። ስልክህን አስቀምጥልኝ በቴሌግራም ማሣያ እልክልሃለሁ። ከዚያም አሁን ያለሁበትን ሁኔታ እነግርሃለሁ።

  • @tishonjesus4322
    @tishonjesus4322 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ወርቅ አፈራዉ ላወራህ ፈልጋለሁ በጣም አስተማሪ ይሆናል ከርታታዋ ሴት አይ ታምሚለሁ ላዋይ

  • @Serkalem-mn6zo
    @Serkalem-mn6zo 25 วันที่ผ่านมา

    Ewnet new tekami ena astemari merha gibir newbertalin

  • @abeykinyozi6653
    @abeykinyozi6653 หลายเดือนก่อน

    Medehaniyaleme abatie eleeeeeee yemesgene lenesu yederse lejame yederse hulachenme tasernale

  • @peace3791
    @peace3791 29 วันที่ผ่านมา

    I like to watch you but, repeat the same sentence many times. Learn from Memhir Tesfaye. We understand just like you. ❤❤❤

  • @senaydesta2222
    @senaydesta2222 หลายเดือนก่อน

    Werkaferaw wendme berta❤❤

  • @yeshuastube6607
    @yeshuastube6607 หลายเดือนก่อน +2

    ስልክህን ባገኝ እኔም የማካፍልህ ነበረኝ

    • @ሙሌሙሌ-ዠ1ዘ
      @ሙሌሙሌ-ዠ1ዘ หลายเดือนก่อน

      እኔ ስጥሻለዉ

    • @filimonamekuria6917
      @filimonamekuria6917 หลายเดือนก่อน

      ለኔም ስልክ ቁጥሩን ስጡኝ እባካችሁ ወገኖቼ ሁሉም ጋር ችግር አለ።

  • @muluhabtadamu6166
    @muluhabtadamu6166 23 วันที่ผ่านมา

    እመቤቴ ለደጅሽ አብቂኝ

  • @hedankuwarku5862
    @hedankuwarku5862 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @martaabraha1305
    @martaabraha1305 หลายเดือนก่อน

    እኒ እፍለጋሉሁ እንዲት ኣደርጊ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ruthberhe2369
    @ruthberhe2369 หลายเดือนก่อน

    Enmesagenalen Wendemachen...wech lalachu wegenoche ..ene shower genda weste tsebel etemekalew...bezu lewet aychalew...mokurut.

  • @hedankuwarku5862
    @hedankuwarku5862 หลายเดือนก่อน

    5oooo❤❤❤❤❤

  • @etse1470
    @etse1470 หลายเดือนก่อน

    ስዉሯ ማርየየት አገር ናት አዲስአበባ ?

  • @HhfBbd-x4x
    @HhfBbd-x4x หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭😭💔💔💔

  • @makdabekele8833
    @makdabekele8833 หลายเดือนก่อน

    አልቶት ምንድነው አልገባኝም?

  • @abebamail3599
    @abebamail3599 หลายเดือนก่อน

    Ye Addisaba Balehabtoch tedar na endenoreh ayiwodum be nesu ye habet hayimanotm ayifeqedlachwum

  • @ንኢ-ቲዩብ
    @ንኢ-ቲዩብ 28 วันที่ผ่านมา

    ሠላም ነህ እባክህ አግዘኝ ስልክ ስጠኝ

  • @habeshist
    @habeshist 29 วันที่ผ่านมา

    ይሄን የሚያክል ሰውዬ።ከሳምንት ሳምንት እድል ተወሰደ/ይወሰዳል እያለ ተራ አሉባልታ እያወራ እንጀራው ማድረግ ያሳዝናል።😢😢

  • @betelihem6451
    @betelihem6451 หลายเดือนก่อน

    Era ena hulunem mamen akateye yemanesamwe Hulu gane ewante naw?

  • @RozaFayza
    @RozaFayza หลายเดือนก่อน

    ሰላም ውዶቼ እዴት ናችሁ ሁሉ መልካም ምክራችሁን እፈልጋለሁ እኔ ያሰብኩት የማይሳካ የነካሁት የሚበላሽ የያዝኩት የሚበተን ምንድን ነው እየፀለይኩኝ ነው ባጭሩ ምከሩኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ውድድድ

    • @AliGammal-p2c
      @AliGammal-p2c หลายเดือนก่อน

      Mefswene taesre seraene aekome beywe bedae zaere nwe

  • @billengebrehiwot1917
    @billengebrehiwot1917 หลายเดือนก่อน

    Where is Siwirwa Mariam please?

  • @HhfBbd-x4x
    @HhfBbd-x4x หลายเดือนก่อน

    YgrmeL ❤❤❤❤❤❤❤

    • @abebawbelay2584
      @abebawbelay2584 หลายเดือนก่อน +1

      ክብር ለስውራ ማሪያም

  • @BhCus-i3p
    @BhCus-i3p 3 วันที่ผ่านมา

    አይ ያዳም ልጅ ማስተዋል ያጣ ምን አይነት ክፋት ነው

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 หลายเดือนก่อน

    ቆይ ግን ቤተክርስትያን ለምን, ስለመተት ታስተምራለች , የቤተክርስቲያን ሰዎች አደሉ እንዴ ከ ቤተክርስትያን ሲታገዱ ለመኖር ብለው እየመተቱ የሚኖሩት??

  • @tishonjesus4322
    @tishonjesus4322 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen Amen

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 หลายเดือนก่อน

    እባካችሁ ወንድሜ የእግዚአብሄር ሀያልነቱን ገናናነቱን እነሱ ጋር ካለው አጋንት የእኛ አምላክ እደሚበልጥም መስክሩልን ስው በተስፉ ይጸልያል ይበረታል እናም ሁልጌዜ ችግር ማውራት ያስፈራል ተስፉንም መፍትሄውንም ጭምር ሲሆን።ለማዳመጥ ያጒጒል!!

    • @Dawit-p3v
      @Dawit-p3v หลายเดือนก่อน +6

      መፍትሄው ስንቴ ይነገር ቆይ ሰዉ ግን ምነካው መጀመሪያ የሱንም ሆነ የመ ምህር ግርማና የመሳሰሉትን ትምህርት ስማ እንጂ ፀልዩ ስገዱ ቁረቡ አይደል እንዴ የሁልጊዜ ምክራቸው ማን የእግዚአብሄርን ሀያልነት ካደ ንቁ ነው የተባለው የሰዎች ታሪክ ደሞ ብዙዎች ራሳቸውንን እንዲመረምሩ ለትምህርት እንዲሆን ይቀርባል አንተ በደንብ አልሰማህም ብትሰማማ መፍትሄውን ንገረን አትልም ለትችት ብቻ ትቸኩላላቹ ወርቅአጀራው እንኳን ስንቴ ነው ፀልዩ ስገዱ ቁረቡ የሚለው በጣም ይገርማል ወይ ፈጣሪ!!!!!!!!

    • @abeykinyozi6653
      @abeykinyozi6653 หลายเดือนก่อน

      ​@@Dawit-p3vsewu denkpru endie atenegerene newe

    • @askualaregawi2963
      @askualaregawi2963 หลายเดือนก่อน +1

      መፍትሄው ሁሌም ይናገራልኮ
      ጸልዩ፣ስገዱ፣አስተውሉ ማን ወዳጅ፣ማን ጠላት በደንብ መርምሩ

    • @askualaregawi2963
      @askualaregawi2963 หลายเดือนก่อน

      ​@@Dawit-p3vእኮ

  • @Tewodros-tm7bs
    @Tewodros-tm7bs หลายเดือนก่อน

    Aye werqaferaw, werdeh,werdeh,turmantus,liqimqami,widqdaqi nuger wist gebah? Yet yidersal yetebale weyfen qera le qera yiwilal.

    • @YeMaryam-yeMedye
      @YeMaryam-yeMedye หลายเดือนก่อน

      minew ye hagerachenen ye menafist wugiya turmantur new,,ayy alemawek,,weyim ye debetera zemdena aleh malet new

  • @AfariMadSleuth.ExportedSalt
    @AfariMadSleuth.ExportedSalt 17 วันที่ผ่านมา

    ውሻ ኣባትህ ናት