በፍቅር ብን ብልም | ፍቅረኛዬ ከፍቅር ግንኙነት ይልቅ ደሜን መምጠጥ ስለሚያረካው ተለየሁት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025
  • በፍቅር ብን ብልም | ፍቅረኛዬ ከፍቅር ግንኙነት ይልቅ ደሜን መምጠጥ ስለሚያረካው ተለየሁት

ความคิดเห็น • 65

  • @eleniabreha7349
    @eleniabreha7349 2 หลายเดือนก่อน +13

    የነ መምህር ተስፋዬን ትምህርት እንድታዳምጥ ሼር አድርጉላት። ንስሀ ገብታ በፆምና በፀሎት በስግደት እንዲሁም በጥምቀት የገባባትን መንፈስ ታስወግድ።

    • @Hawinet-z7r
      @Hawinet-z7r 2 หลายเดือนก่อน

      Iwunet new

  • @KassechMekonnen
    @KassechMekonnen 2 หลายเดือนก่อน +11

    አድናቂህ ነኝ ግን አሉ ብለህ ከምታወራ አንዳንዴ ቀጥታ ሰዎችን ብታቀርብ ተአማኒነቱ ይጨምራል

  • @tesfuasmare3088
    @tesfuasmare3088 2 หลายเดือนก่อน +8

    በዚህ አለም ላይ ምን የማይፈፀም ነገር አለ? አረ አረ አረ። ብቻ መፆም መፀለይ ወደ እግዚአብሔር ማመልከት ብቻ ነዉ። ። ።

  • @HassenOumer-h3o
    @HassenOumer-h3o 2 หลายเดือนก่อน +5

    ከዚህ በኋላ ሰዎችን አቅርበህ የማታወራቸው ከሆነ ፕሮግራምህ የውሸትና የተረተረት ስብከት መሆኑን ለማመን እገደዳለሁ ከእግረኛውና ከኢዮሀ ቲዩብ ተማር እንጂ ልብወለድ የምታነብ እኮነው የምትመስለው ብዙ ነገር መስራት እየቻልክ ተወስነሀል ይህን ያልኩህ ስለምወድህና እንድትበረታ ስለምፈልግ ነው በርታ አይዞህ !!

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 2 หลายเดือนก่อน

      ምን ይገርማል እሱ የሚናገረው ቀላል ቀላሉን ነው ወንድሜ ኢትዩጽያ ውስጥ የማይደረግ ነገር የለም እኛ እናምነዋለን አንተ አትስማ ግዴለም

    • @haymanotgebreyes9865
      @haymanotgebreyes9865 2 หลายเดือนก่อน

      እንዴት ነው የምታስበው😮እንደዚህ አይነት ታሪክ ያላቸውን ሰዎች ፊትለፊት ማቅረብ አይከብድም እንዴ"?ኢትዮጵያ ውስጥ ከዚህ የበለጠ ታሪክ እየተፈጸመ እኮ ነው በየቤቱ ስንት ጉድ አለ

  • @yrgalembokure9137
    @yrgalembokure9137 2 หลายเดือนก่อน

    Wow. Thank you so much our Brother 🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @alphamale617
    @alphamale617 2 หลายเดือนก่อน +1

    አባዶን ይባላል የመፅሃፋ ርእስ ። ህዝባችን በገንዘብ እና ቁሳቁስ ፍቅር በስጋም በነፍስም እየተጎዳ ነው ።

  • @henimak2727
    @henimak2727 2 หลายเดือนก่อน +2

    የማሰማው የማናየው የለም እንዲህ የሚፈጸመውን ነገር ስለምታቀርቡልኝ እናመሰግናለን🎉🎉

  • @MeseretWakgera
    @MeseretWakgera 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ ጉድ በዚህ ምድር ላይ ምን የሌለ ነገር አለ አንዳንዴ አዚህ መድር ላይ እንደዚህ አለ የሚያስብሉ ነገሮች አሉ የመምህር ግርማ መጻህፍሁ አባዶን ነው 🙏🙏🙏

  • @ኢትዮጵያዊ-ፈ1ኀ
    @ኢትዮጵያዊ-ፈ1ኀ 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድማችን ወርቅ አፈራሁ እጅግ ጥሩ ስራ ነዉ የምትሰራሁ በርታ ለአንድ አስፈላጊ ጉዳይ ላገኝህ ፈልጋሃለሁ አግኘኝ

  • @demilelakew
    @demilelakew 2 หลายเดือนก่อน +4

    ታምር ነዉ እንዴት እንዲህ መሆኑን እያወች ጊዜ ልትሰጠዉ ፈለች

  • @KingSolomon-i3f
    @KingSolomon-i3f 2 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን ፣ ተባረክ ።

  • @meserat1627
    @meserat1627 2 หลายเดือนก่อน +6

    የመምህር ግርማ አባዶን መጽሀፍ ላይ ነው

    • @hannadagnenet7161
      @hannadagnenet7161 2 หลายเดือนก่อน

      መፀሀፍ የት አገኛለሁ ውዴ

    • @meserat1627
      @meserat1627 2 หลายเดือนก่อน +1

      @hannadagnenet7161 ቤተ ሳይዳ ሱቅ አዲስ አበባ የመምህር ግርማ ሱቅ ነው ወደ መገናኛ መሰለኝ

  • @tadetade-jp2zp
    @tadetade-jp2zp 2 หลายเดือนก่อน +3

    ተጎድቻለው ትላለች እንዴ በመጀመሪያው ተርፋለች እንደውም እድለኛ ናት ፈጣሪ ደርሶላታል ትውልድሽን ዘርሽን እንዳታበላሺ ዙረሽእንኩአን እንዳታይው በመጀመሪያው ዙር ደብቆሽ ቢያስረግዝሽ ችግር የለውም ብለሽ ትቀበይ ነበረ ይሄ ሰው ታሪኩን ብትከታተይ እራሱ እርግጠኛ ነእኝ ከደም መሸጫም የሰው ደም እየገዛ የሚጠጣ ነው ፡፡

  • @eloisenoisegacha7230
    @eloisenoisegacha7230 2 หลายเดือนก่อน

    God bless you my brother thank you so much for good messages

  • @MelatZeretu
    @MelatZeretu 2 หลายเดือนก่อน

    Betam geramii Chanal new fetariii zemnin yibari fetarr ke kifu hula yitbkii wondim berta

  • @DorkaFikr-s9i
    @DorkaFikr-s9i 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤ በጌታ በኢየሱስ ስም የተወጋ ይሁን

    • @DorkaFikr-s9i
      @DorkaFikr-s9i 2 หลายเดือนก่อน

      ግን ቢቀርባት ይሻላል
      ምክንያቱም የነብር መንፈስ የሚጠቀምባቸው ወንዳች አሉ አጋንንቱ በሃይል ከቀረበው አንገቷን ነክሶ ደሟን ይመጣል በእንደዚህ አይነት ተማክሮ ስሜት ላይ የሚጋፈጡ ሰዋች ቢኬር ፉል ነው

  • @genetgezaitewolde5530
    @genetgezaitewolde5530 2 หลายเดือนก่อน

    Egziabher yhagzka zhaway.

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወርቅ አፈራሁ። ፀበል መጠመቅ በስግደት መበርታት አለባት.
    አንዳንድ ሰዎች ደግሞ ችግር አለባችሁ ከሰዎቹ ምን አላችሁ? "ይቅረቡ " የምትሉ ከተማራችሁ ተማሩበት አይ እና ምንም ካላችሁ ምርጫው የእናንተ ነው

  • @alphamale617
    @alphamale617 2 หลายเดือนก่อน

    ካንድ ጊዜ በኋላ ማግኘቷ በጣም ያናድዳል። እንዴት ሰው ከሰይጣን አምላኪ ጋ በእሳት እየተጫወተ ፍቅር ብሎ ይጠራዋል?😢

  • @Tgyemaryamlj
    @Tgyemaryamlj 2 หลายเดือนก่อน

    የዲያብሎስ መንፈስ ከምድራችን ያጥፋልን!!!

  • @Hawinet-z7r
    @Hawinet-z7r 2 หลายเดือนก่อน +1

    Izih hager ethiopia wust sefere wust tilk suq yalst tinanish lijochin ketira demachewun indemititeba yemiwerabat mecheresha lay gin suquwan zegta tama wede betesebuwa hedech sibal semichalew. Indezih ayinet menfes ale.

  • @AlemTadese-bk8zm
    @AlemTadese-bk8zm 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂እጇ ላይ አድምቶ መጠጣቱ ጥሩ ነው እየተሳሳሙ አንገቷን ስር በጥርሱ ቢነክሳት እና ደሞን ቢመጣት ኑሮ እሷንም ወደ እሱ ይቀይራት ነበር እሷም ፓፓየር ነበር የምትሆነው 😢😢

  • @AsefuMeseleui9no
    @AsefuMeseleui9no 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 2 หลายเดือนก่อน

    ፍቅር ግን በአንድ እንዲህ አይነት ይይዛል?
    እርስዋ እራስዋ በሽተኛ ናት።
    በመጀመሪያው ቀን መሸሽ ነበረባት።
    የሰይጣን አምላኪዎች ናቸው።

  • @meserbeye
    @meserbeye 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድማችን ወርቅአፈራሁ በሸገር በመሲ የቀረበዉን የኦርቶዶክስ ዘማሪ በመተት ምን እንዳጋጠመው ምን አልባት ካላየህዉ ብዬ ነዉ አዉሁንም መተት ምንም የለም ለሚሉ ሰዎች ምስክር ነዉ

  • @eleniabreha7349
    @eleniabreha7349 2 หลายเดือนก่อน +5

    የሚስጥራዊው ቡድን አባል ይሆናል። ስለራሱ መቼም አይነግራትም። ይልቁንስ ከእሱ ወደ እሷ የገባው መንፈስ እሷንም ውሎ አድሮ ወደእነሱ ህይወት መለወጧ አይቀርም። በጊዜ ወደ ቤተክርስቲያን ሔዳ ራሷን ታድን።

  • @alem7474
    @alem7474 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኣይ ወንድሜ ብዙ ነጮችና ጥቁሮች ሌላ መንፈሳዊ ዓለም ውስጥ ገብተዋል፣ አብረውህ ይሰራሉ ጎረቤትም ይሆናሉ ግን መንፈሳዊ ህይወታቸውን እንደ ልጅትዋ ካልቀረብካቸው ወይ በሶሻል ሚዲያቸው ሀሳባቸውን ካላካፈሉ አታውቀውም፣ ሁሌም ሴቶች መጀመርያ አጥኑት፣ ትንሽ ምልክት ካያችሁ ጨክናችሁ አቁሙ፣

    • @birhantubeብርሃንቲዪብ
      @birhantubeብርሃንቲዪብ 2 หลายเดือนก่อน

      😂 አቤት ቀደዳ

    • @alem7474
      @alem7474 2 หลายเดือนก่อน +1

      @የእምነትቃል ይህን እኮ ነው የምንለው፣ አታውቅቸውም፣ አንተማ ትላንት ነው መሰለኝ በሊቢያ አርገህ ወደ አኢውሮፕ መጣኽው😂😂😂

    • @birhantubeብርሃንቲዪብ
      @birhantubeብርሃንቲዪብ 2 หลายเดือนก่อน

      @ ጦሴን ቅብርር ብየ በኢትዮጵያን ኤርላይን በፈርስት ክላስ ነው የመጣሁ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @romi8708
    @romi8708 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @birhantubeብርሃንቲዪብ
    @birhantubeብርሃንቲዪብ 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂 በባትሪ ኤሌክትሪክ ነው የሀለዊን ትሪክስተር የሚሰራው። ተመሳሳይ ልጅ ወለድኩ ??? 😂

  • @sileshikassa-k1m
    @sileshikassa-k1m 2 หลายเดือนก่อน

    Tanx

  • @tsigeyirgaw2604
    @tsigeyirgaw2604 2 หลายเดือนก่อน

    የሚገርም ነው ሁለተኛ እድል መስጠቷ

  • @martaabraha1305
    @martaabraha1305 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ከክፍ ነግር የጥብቅን😢😢😢😢😢😢😢

  • @yeshiharegeshetu1225
    @yeshiharegeshetu1225 2 หลายเดือนก่อน

    ግሩም ነው ፕሮግራም
    ግን ይቺን ጣል የምታደርጋትን ቋንቌ ብታቆማት ምክንያቱም የማናውቅ ስለ አለን ተባበረን

  • @Hawinet-z7r
    @Hawinet-z7r 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ethiopia wustim ale menfesu

  • @Embete-
    @Embete- 2 หลายเดือนก่อน

    እንዲህም ጉድ አለ በስላሴ ስም

  • @KetselaTekle
    @KetselaTekle 2 หลายเดือนก่อน

    On the power On El Shaddai Elohim Adonai Achad Shema Israel El Roi
    On the power On St John
    On the power On St Paul
    On the power On St Peter
    On the power On St zeqwes
    On the power On St betrelmyos
    On the power On St Andrew
    On the power On St Marcos
    On the power On St Mery all the ufo will be in the middle in volcano forever. Amen

  • @liyulyu-nn4td
    @liyulyu-nn4td 2 หลายเดือนก่อน

    Ehe endewm visible selhone new egzabher yemsgen esam lemsheshem yebkachew. Lelochen gen mesheshem aychale problemu at the end setaweki mechelele new. Egzabher. Men zemn endedrsenm alakim.

  • @alem7474
    @alem7474 2 หลายเดือนก่อน +2

    በምን ቁጥር ነው ታሪኮችን የምናካፍልህ? አንድ በቅርብ ግዜ ያጋጠመኝን ገጠመኝ ብነግርህ ደስ ይለኛል፣

  • @tegegnmekengo444
    @tegegnmekengo444 2 หลายเดือนก่อน

    ደም መምጠጥ አሁን አሁን እየተለመደ የመጣ ነገር ነው

  • @user-mj4jz8ri8t
    @user-mj4jz8ri8t 2 หลายเดือนก่อน

    ምን አይነት ጉደኛ ልጅ ነች? እንዴት ከዚህ ጋር ድጋሚ መገናኘት ትፈልጋለች። ለህይወቷ አትፈራም እንዴ? አንድ ቀን አመቻችቶ ደሟን መጦ ይገላታል። ከሠይጣን ጋር እንደምትተኛ አልገባትም። እንደዚህ አይነት ሰው መንገድ ላይ እንኳን ባይ ሮጬ ነው የምጠፋው።

  • @tadetade-jp2zp
    @tadetade-jp2zp 2 หลายเดือนก่อน

    የብዳ መንፈስ ነው ደም የሚመጥ አብራው ስታድር ጀምሮ ይብሳል ለሊት ይብሳል

  • @hirutasefa2726
    @hirutasefa2726 2 หลายเดือนก่อน

    😮

  • @GenetTekleselase-u7v
    @GenetTekleselase-u7v 2 หลายเดือนก่อน

    Abadoon new

  • @zibrikrikalebegn8901
    @zibrikrikalebegn8901 2 หลายเดือนก่อน +2

    ተረት ተረት ነው?

  • @liyulyu-nn4td
    @liyulyu-nn4td 2 หลายเดือนก่อน

    Wende honew sete yemhonum alu. Sete honew wend wemhonum alu beteamre ahetawekum be physically. Betamere . Ye drop identity yachew some where link kalarge beker bezu sewoche yezh ngere tegoji eyhonu new.

  • @zelalemalemayehu6034
    @zelalemalemayehu6034 2 หลายเดือนก่อน

    Pls stop to talkyoo much

  • @NabdMobile-y1f
    @NabdMobile-y1f 2 หลายเดือนก่อน

    እኔም ገጥሞኛል ብዳ ነው በናቴ ብዳነኝ እኬራበታለሁ ነው ያለኝ መጀመርያ የሴት ጓደኛነት ከሰውየው ጋር ያስተዋወቀችኝ የቤተ ክርስትያን መምህር ነው ብላኝ መንፈስ ቅድስ ያደረበት ነው ብ ነበር ያታለለችኝ እኔም አምኛት ነበር ከኔር ቤተክርስትያን ስትሂድ ግን እያስመሰለች ነበር ለኔ ገና ባድ ቀን እበላሻለሁ በብዳነቴ እኮ ራበታለሁ አለኝ ሊበላኝ ነበር እግዚብሔር አዳነኝ