ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ፍቱን መድሀኒቱ መዝሙረ ዳዊት እና ውዳሴ ማርያም ነው። አንተም በርታ
ስለ መዝሙረ ዳዊት ሚስጢር ካለህ ንገረኝ
ጸሎት የተባለ ሁሉ መድሀኒት ነዉ እኔ ጸበል ቦታ ዛሩ "በመልክዓ ጸሎት ነዉ የታሰርነዉ" ሲል ሰምቻለሁ
እሱ ካልተፀለየ ቅዱሳን ሁሉ መብቃት አይችሉም ለአጋንንት እጅግ በጣም ከባድ ነው
@@AbrhaHailu-q7j ምንም ሚስጥር የለም አባቶቻችን መስጥረው ጨርሰውታል። ከአንተ የሚጠበቀዉ የእለቱን ዳዊት እና ውዳሴ ማርያም ማድረስ ነው። ሳታቋርጥ
@@AbrhaHailu-q7jምን ሚስጥር አለው ዳዊት ፀለየ እኛም እንፀልያለን
እግዚአብሔር ይስጥልኝ የኔው ታሪክ ነው ! በብዙ እግዚአብሔር ረድቶኝ እንጂ እንደነሱ ሃሳብ ቢሆንማ የለሁም ነበር መድኃኒዓለም ግን ቸር ነው መታቹንም ተመታቹንም እድሜ ለንስሃ ሰጥቶን ያስተምራል፡፡
😢
እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችንእውነት ነው የደረሰበት ብቻ ነው የሚያቀው ይህንን ክፉ መተት የኛን ቤት ሕይወት ያመሰቃቀለው የድተራ ድግምት ነው መንፈሱም ከእህቴ ላይ ተጋልጧል አሁንም ጸበል ነች ወለተ መስቀል ብላችሁ አስቡልኝ እንዲሸኝላት ከ2016 መጋቢት ወር አንስታ እስካሁን እየተሰቃየች ነው ወደ ቤት ስትመለስ ይጀምራታል ከኛ ላይ ያለውን ሁሉ እየሳበ እጅ እግሯን ካሰረ ቶሎ አይፈታትም ያገቡትም ሰላም የላቸውም ያላገባነውም ብን ብለን እንድንጠፋ ሰርተን እንዳንለወጥ ነው የተደረገብን 😢
እዉነት ነዉ ማርያምን የኛም በት ነዉ እኛ 9 ልጅች ነን ግን ኣንድ ልጅ 18 ዓመት ከመላን ወደ ስደት ነዉ እምን ጠፊዊ ግን ምንም ለዊጥ የለንም ያሳዝናል እድላችንም ተወስደዋል የጀመሪነዊ ስራም ኣይሳካም ያኣሰብነዊ ኣይሳካም በቃ ትምህርት ይህ ስራ ይህን ትዳሪ ይህን ንግድ ይህን ከ ነካነዊ ይባላሻል ባዶ ነን 6 ልጅ ስደት ወጣን ግን ምን የለንም 💔💔💔💔😢😢😢የሰዊ ክፊት ይገርማል 🖤
ኢየሱስ ብቻ ነው የሚያድናችሁ። ፀበል ከመመላለስ በአንዴ በኢየሱስ ስም መፈታት ።
@@dinkfitsametube-6633ፀበሉም በእየሱስ ስም እኮ ነው ባሻዬ
😢😢😢😢የኛ ቤተሠብ እንደዚህነው
በጣም ታሳዝናላቹ ፀሎታቹ ይሰማ
ስውን።ላማንቃትበመልቀቅህ መልካም ነው አድራጊወችም ይሄንን አይተው ልቦና ቢያገኙ መፍትሄውንም ስይጣንን በስይጣን እሚሉ አሉ በዚህ እላምንም መፍተሄ ካለህመፍትሄው የእግዚአብሄርን ፍርድን ነው እምንጠብቀው ወርቅዬ
እናመስግናለን ወንድም መስገድ መፅልይ ውጪምንምም አማራጪ የለንም መታቶችን አምላክ ልቦና ይሰጣችው
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ብትንትንትን ይበሉ ጠላቶቻችን አሜንንን ለዘለዓለም ዓለም 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
ትክክል,,መሞህር,ወርቅ,አፈራሁ,የእኔም,ያክስቴ,ልጂ,ጎበዝ,ተማሪ,ነበረች,ጎደኞዋ,እድሏን,ወስዳ,በመተት,አሳበደቻት,ብቻ,መተትን,ካገር,ያጥፍልን,ይገርማል,የሰው,ክፍት
በርታልን ወንድማችን የኔ የትዳር ሂወት ነው ይገርማል ትዳሬ ባሌ የልጆቼ አባት እዚሁ ጥሩ ክፍያ እየሰራ ነበር ምንም በማላውቀው የስራ እድገት በሚል ምክንያት ሀገር ለሀገር መንከራተት 16 አመት ውጭ ሀገር ግን በሀገሩ ምንም ነገር የሌለው ካንዱ ድርጅት 1 አመት ከአንዱ ድርጅት 1 ከሀገር ሀገር መንከራተት ልጆቹን ትቶ እሱም መንፈሱ እንዳለበት አያውቅም በእኔ ላይ ነው መንፈሱ የጮህው ጸልዮለት ወልደ ገብርኤል ብላችሁ ልጆቸም ተሰቃዮብኝ
😔😔አምላክ 🤲🏿ይርዳሽ
Ayzosh xeliyi crstna smu xefesh segwjiiii melke Eyesuse degemi
Berchi
@@ኢትዮጵያየእኝናትአሜን እህቴ አስቡኝ በጸሎት
@@meri-m5mእሽ ፈጣሪ ያክብርልኝ
ለአባቴ የአክስቴ ባል አስመትቶበት በጣም አባቴ እናቴን ጠልቶ 6 ልጅ አፍርተው በሚያሳዝን ሁኔታ ልጆቹን ጠልቶን ገንዘብ እያለው ለእናቴ አይረዳትም ነበር ተንከራቶ ሞተ በዛን ግዜ ልጆች ነበርን።
በርታ ወንድሜ በትንሹም የኔ ታሪክ ነው በስው ሀገር እስር አምስት አመት ምንም የለም ግን እግዚአብሔር ይመስገን በልጆች ባርኮኛል
አሜን አሜን አሜን ማታች እና አስማታቹን ብን ያድርግልን እኔ ያሠርጌ ዋዜማ ለይ ፀጉሬን ቆረጡብኝ በገበም ፋታሁ ድገሜም በገበ ፈታሁ ከቤታሠቦቼም ገለልታኛ ሆንኩ ከሠውም አልስማማም 😢
Ayizon fetari ale
😢😢😢😢😢 ከባድ ነው
እኔ 20 ዓመት ሆነኝ በስደት ያላከው ታሪክ ሁሉ የኔ ነው ቤተሰቦቼ በጣም ያስጣሉኛል ግን በድለውኝ ነው የእግዚአብሔርን ምህረት በተስፋ እየጠበኩ ነው😢
😢😢😢😢😢😢
ውድ ወንድማችን አመሰግናለሁ አሰሪወቼ በት/ት ምክንያት ቱርክ ሀገር ሂደው መተት አሰሩብኝከዚያን ወድህ ማጥናት አስጠላኝ ቀንም ሌትም እንቅልፍ ብቻ ሆንኩ እየተማርኩ እንቅልፍ ይወስደኛል ሌት ሙሉ እተኛለሁ ብዙ ደከምኩየመፍትሄ ያለህ
Amen Amen Amen
ተባረክ እናመሰግናለን ።
እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም
ቃለህይወት ያሰማልን
Ato werk aferaw edme ketena Allah yistot enem kenilut andu silehonk
እናሙሰግናለን ወንድማችን
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን
እድሜ,ጤና,ይስጥህ
እግዚአብሔር ይፈርዳል
Yanka kerga men mant now knsena❤❤❤❤❤❤❤❤
በርታ
☝🏿የ ነስር የሚለውን ዩቱብ ግብታችኡ 😔😔እዩ እሱ ያለው ኡላ እዛ ምንም ሳያውቁ በ መተት እራሳቸውን ስተው 😔አረ ስንቱ ስማው ☝🏿አንተም ግብተክ እይ 😔
እወነት ነው በመተት አላቅን እኔ እድዝወ እይተክራተትክውን እግዚአብሔር ለብን ይስጥን
Welete Eyesus blachihu betselot asbugn. Be metet eyetesekayehu new.
ይኸው የሰው ሀገር ያለምንም ጥቅም ከንቱ ድካም ነጋዴ ስለነበርኩ በምቀኝነት እኔንም ቤተሰቦቼን ትርጉም አልባ ኑሮ እየኖርን ነው
Amn amn amn
Betam new yamemesegenew bene. Sera lay kiray ekefelalehu. Serategna ekefelalehu. L 5amet. Werehawi vat ripoet aladeg yamet 12 wer ketat ekefelalehu wechi becha bero hege alawekem. Aletegam. Ortodokes haimanot teketay negn kebeteseb alasemama. Men teradagnaleh ebakeh ?
Awo lakanh
ኧረ በመተት አለቅን መጨረሻዉ መች ነዉ? ትዉልዱኮ ደቀቀ
Bertalen werkeya
ትክክል ነው የደረሰበት ብቻ ነው ሰሜቱ የሚገባዉ
Kday yenfan sekara yenan ase n
በመተት ልጆች ጠፉ ለኛ አይሰሙም ጥሩ ሰው የለም በምን ይመለሱ ምክር
😢😢😢😢አኔ አዷነኝ የጃቸውን ያግኙ😢
❤❤
Ewyy yhew mother ena father ketfatu wede 19 amet hone enem tananasoche gar europa 14 amet gin docment rasu ethiopia ayasgebam chbel endalhed ezi siram timhret ziget beka nuro chelem bilobgnal eski bechlot asbugni .Beka alekeshi alekshi let lehid lema lingerew.Endet biye betseben latref enem hiwote endesew mihon.Beka bado besidet min yahl endemikeb yemiyak yederesebet naw
Ank kerg amta men mant no
E/r yetbeken
እኔ የወንጌል አማኝ ተከታይ ነኝ እና የአንተ ትምህርት እከታተላለሁ እባክህ ወርቅአፈራሁ መፍትሄውንም አስቀምጥልን እኔም የዚሁ ሰለባ ነኝ ግን ማን እንዳደረገው እውቃለሁ ግን ያ ሰው በችግርም ሆነ በደስታ ያልታወቀባት መስሏት ቀድማ ምትደርሰው እሷ ናት አሁን እኔ ከሀገር ውጭ ነኝ ሁሌ በህልሜ አያታለሁ
መፍትሄው ፀበል መፀበል መፆም መስገድ ድንግልማርያምን አማላጅ አድርጎ ማመን
❤❤❤👍@@mahelet9539
Werkeya sew kabad honwall fetari yederaseln. Sew yasewn desta mayefalgebat bethu nager alle. Meder lay dabelos tenserafetwall. ahun lay weda fetari menbarkak yasefalgall werkeya dabelos endala hono sewm ka dabelos beltwall.
😢😢😢😢😢
ይሄ ሰዉ በጣም ፀበል ቢጠመቅ ጥሩ ነበር
መምህር (አቶ) ወርቅ አፈራው. ቀጥታ እደውላለው እግዚአብሔር ይፍቀድልኝ
❤❤❤❤❤❤❤
ፍቱን መድሀኒቱ መዝሙረ ዳዊት እና ውዳሴ ማርያም ነው። አንተም በርታ
ስለ መዝሙረ ዳዊት ሚስጢር ካለህ ንገረኝ
ጸሎት የተባለ ሁሉ መድሀኒት ነዉ እኔ ጸበል ቦታ ዛሩ "በመልክዓ ጸሎት ነዉ የታሰርነዉ" ሲል ሰምቻለሁ
እሱ ካልተፀለየ ቅዱሳን ሁሉ መብቃት አይችሉም ለአጋንንት እጅግ በጣም ከባድ ነው
@@AbrhaHailu-q7j ምንም ሚስጥር የለም አባቶቻችን መስጥረው ጨርሰውታል። ከአንተ የሚጠበቀዉ የእለቱን ዳዊት እና ውዳሴ ማርያም ማድረስ ነው። ሳታቋርጥ
@@AbrhaHailu-q7jምን ሚስጥር አለው ዳዊት ፀለየ እኛም እንፀልያለን
እግዚአብሔር ይስጥልኝ የኔው ታሪክ ነው ! በብዙ እግዚአብሔር ረድቶኝ እንጂ እንደነሱ ሃሳብ ቢሆንማ የለሁም ነበር መድኃኒዓለም ግን ቸር ነው መታቹንም ተመታቹንም እድሜ ለንስሃ ሰጥቶን ያስተምራል፡፡
😢
እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን
እውነት ነው የደረሰበት ብቻ ነው የሚያቀው ይህንን ክፉ መተት የኛን ቤት ሕይወት ያመሰቃቀለው የድተራ ድግምት ነው መንፈሱም ከእህቴ ላይ ተጋልጧል አሁንም ጸበል ነች ወለተ መስቀል ብላችሁ አስቡልኝ እንዲሸኝላት ከ2016 መጋቢት ወር አንስታ እስካሁን እየተሰቃየች ነው ወደ ቤት ስትመለስ ይጀምራታል ከኛ ላይ ያለውን ሁሉ እየሳበ እጅ እግሯን ካሰረ ቶሎ አይፈታትም ያገቡትም ሰላም የላቸውም ያላገባነውም ብን ብለን እንድንጠፋ ሰርተን እንዳንለወጥ ነው የተደረገብን 😢
እዉነት ነዉ ማርያምን የኛም በት ነዉ እኛ 9 ልጅች ነን ግን ኣንድ ልጅ 18 ዓመት ከመላን ወደ ስደት ነዉ እምን ጠፊዊ ግን ምንም ለዊጥ የለንም ያሳዝናል እድላችንም ተወስደዋል የጀመሪነዊ ስራም ኣይሳካም ያኣሰብነዊ ኣይሳካም በቃ ትምህርት ይህ ስራ ይህን ትዳሪ ይህን ንግድ ይህን ከ ነካነዊ ይባላሻል ባዶ ነን 6 ልጅ ስደት ወጣን ግን ምን የለንም 💔💔💔💔😢😢😢የሰዊ ክፊት ይገርማል 🖤
ኢየሱስ ብቻ ነው የሚያድናችሁ። ፀበል ከመመላለስ በአንዴ በኢየሱስ ስም መፈታት ።
@@dinkfitsametube-6633ፀበሉም በእየሱስ ስም እኮ ነው ባሻዬ
😢😢😢😢የኛ ቤተሠብ እንደዚህነው
በጣም ታሳዝናላቹ ፀሎታቹ ይሰማ
ስውን።ላማንቃትበመልቀቅህ መልካም ነው አድራጊወችም ይሄንን አይተው ልቦና ቢያገኙ መፍትሄውንም ስይጣንን በስይጣን እሚሉ አሉ በዚህ እላምንም መፍተሄ ካለህመፍትሄው የእግዚአብሄርን ፍርድን ነው እምንጠብቀው ወርቅዬ
እናመስግናለን ወንድም መስገድ መፅልይ ውጪምንምም አማራጪ የለንም መታቶችን አምላክ ልቦና ይሰጣችው
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ብትንትንትን ይበሉ ጠላቶቻችን አሜንንን ለዘለዓለም ዓለም 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
ትክክል,,መሞህር,ወርቅ,አፈራሁ,የእኔም,ያክስቴ,ልጂ,ጎበዝ,ተማሪ,ነበረች,ጎደኞዋ,እድሏን,ወስዳ,በመተት,አሳበደቻት,ብቻ,መተትን,ካገር,ያጥፍልን,ይገርማል,የሰው,ክፍት
በርታልን ወንድማችን የኔ የትዳር ሂወት ነው ይገርማል ትዳሬ ባሌ የልጆቼ አባት እዚሁ ጥሩ ክፍያ እየሰራ ነበር ምንም በማላውቀው የስራ እድገት በሚል ምክንያት ሀገር ለሀገር መንከራተት 16 አመት ውጭ ሀገር ግን በሀገሩ ምንም ነገር የሌለው ካንዱ ድርጅት 1 አመት ከአንዱ ድርጅት 1 ከሀገር ሀገር መንከራተት ልጆቹን ትቶ እሱም መንፈሱ እንዳለበት አያውቅም በእኔ ላይ ነው መንፈሱ የጮህው ጸልዮለት ወልደ ገብርኤል ብላችሁ ልጆቸም ተሰቃዮብኝ
😔😔አምላክ 🤲🏿ይርዳሽ
Ayzosh xeliyi crstna smu xefesh segwjiiii melke Eyesuse degemi
Berchi
@@ኢትዮጵያየእኝናትአሜን እህቴ አስቡኝ በጸሎት
@@meri-m5mእሽ ፈጣሪ ያክብርልኝ
ለአባቴ የአክስቴ ባል አስመትቶበት በጣም አባቴ እናቴን ጠልቶ 6 ልጅ አፍርተው በሚያሳዝን ሁኔታ ልጆቹን ጠልቶን ገንዘብ እያለው ለእናቴ አይረዳትም ነበር ተንከራቶ ሞተ በዛን ግዜ ልጆች ነበርን።
በርታ ወንድሜ በትንሹም የኔ ታሪክ ነው በስው ሀገር እስር አምስት አመት ምንም የለም ግን እግዚአብሔር ይመስገን በልጆች ባርኮኛል
አሜን አሜን አሜን ማታች እና አስማታቹን ብን ያድርግልን እኔ ያሠርጌ ዋዜማ ለይ ፀጉሬን ቆረጡብኝ በገበም ፋታሁ ድገሜም በገበ ፈታሁ ከቤታሠቦቼም ገለልታኛ ሆንኩ ከሠውም አልስማማም 😢
Ayizon fetari ale
😢😢😢😢😢 ከባድ ነው
እኔ 20 ዓመት ሆነኝ በስደት ያላከው ታሪክ ሁሉ የኔ ነው ቤተሰቦቼ በጣም ያስጣሉኛል ግን በድለውኝ ነው የእግዚአብሔርን ምህረት በተስፋ እየጠበኩ ነው😢
😢😢😢😢😢😢
ውድ ወንድማችን አመሰግናለሁ
አሰሪወቼ በት/ት ምክንያት ቱርክ ሀገር ሂደው መተት አሰሩብኝ
ከዚያን ወድህ ማጥናት አስጠላኝ ቀንም ሌትም እንቅልፍ ብቻ ሆንኩ እየተማርኩ እንቅልፍ ይወስደኛል ሌት ሙሉ እተኛለሁ ብዙ ደከምኩ
የመፍትሄ ያለህ
Amen Amen Amen
ተባረክ እናመሰግናለን ።
እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም
ቃለህይወት ያሰማልን
Ato werk aferaw edme ketena Allah yistot enem kenilut andu silehonk
እናሙሰግናለን ወንድማችን
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን
እድሜ,ጤና,ይስጥህ
እግዚአብሔር ይፈርዳል
Yanka kerga men mant now knsena❤❤❤❤❤❤❤❤
በርታ
☝🏿የ ነስር የሚለውን ዩቱብ ግብታችኡ 😔😔እዩ እሱ ያለው ኡላ እዛ ምንም ሳያውቁ በ መተት እራሳቸውን ስተው 😔አረ ስንቱ ስማው ☝🏿አንተም ግብተክ እይ 😔
እወነት ነው በመተት አላቅን እኔ እድዝወ እይተክራተትክውን እግዚአብሔር ለብን ይስጥን
Welete Eyesus blachihu betselot asbugn. Be metet eyetesekayehu new.
ይኸው የሰው ሀገር ያለምንም ጥቅም ከንቱ ድካም ነጋዴ ስለነበርኩ በምቀኝነት እኔንም ቤተሰቦቼን ትርጉም አልባ ኑሮ እየኖርን ነው
Amn amn amn
Betam new yamemesegenew bene. Sera lay kiray ekefelalehu. Serategna ekefelalehu. L 5amet. Werehawi vat ripoet aladeg yamet 12 wer ketat ekefelalehu wechi becha bero hege alawekem. Aletegam. Ortodokes haimanot teketay negn kebeteseb alasemama. Men teradagnaleh ebakeh ?
Awo lakanh
ኧረ በመተት አለቅን መጨረሻዉ መች ነዉ? ትዉልዱኮ ደቀቀ
Bertalen werkeya
ትክክል ነው የደረሰበት ብቻ ነው ሰሜቱ የሚገባዉ
Kday yenfan sekara yenan ase n
በመተት ልጆች ጠፉ ለኛ አይሰሙም ጥሩ ሰው የለም በምን ይመለሱ ምክር
😢😢😢😢አኔ አዷነኝ የጃቸውን ያግኙ😢
❤❤
Ewyy yhew mother ena father ketfatu wede 19 amet hone enem tananasoche gar europa 14 amet gin docment rasu ethiopia ayasgebam chbel endalhed ezi siram timhret ziget beka nuro chelem bilobgnal eski bechlot asbugni .
Beka alekeshi alekshi let lehid lema lingerew.
Endet biye betseben latref enem hiwote endesew mihon.
Beka bado besidet min yahl endemikeb yemiyak yederesebet naw