የዛር መንፈስ ውላጆች | እናትና አባት የሚያፋቱ ልጆች | መተት የተደረገባቸው የሚያስተናግዱት መከራ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 31

  • @ሀበወወበሀሀበወወበሀ
    @ሀበወወበሀሀበወወበሀ หลายเดือนก่อน +1

    እድሜ,ጤና,ይስጥህ

  • @yemariamnegn5667
    @yemariamnegn5667 หลายเดือนก่อน +6

    በትክክል ገልፀኸዋል ስልክ ሲደወል ሁላ ይጨንቀኛል እንኳን ላነሳው.

  • @KingSolomon-i3f
    @KingSolomon-i3f หลายเดือนก่อน +5

    እናመሰግለን ፣ እየተማርን ነው ፣ Thank you again ።

  • @MeseretWakgera
    @MeseretWakgera หลายเดือนก่อน +6

    🙏ሰላም ወንድማቸን በርታልን ብርታቱን ጸጋውን ያብዛልክ ፈጣሪ ይጠብቅህ 👍👍🙏

  • @elsateklay5454
    @elsateklay5454 27 วันที่ผ่านมา

    ይልቁንስ እኔ እናንተን ስሰማ ተስፋ መቅረጥና እግዚአብሄርን መጥላት ጀመርኩኝ ሳስበው ኢሄን ሁላ ዘመን ፈጣሪ ስለማይችል እንዲ አደረገኝ ብየ እንዳስብ አረጋቹኝ በቃ ለምን ከቻለ እሱን እያመንን አጋልጦ ይሰጠናል እና ምንድነው ተስፋችን መፀለይ ካላቹን እስከዛሬ ስፀልይ ነበር ግን አሁን ያለው ሁሉ በህይወቴ አለ ታዲያ ምንድነው ተስፋየ😢

  • @Sara-ne3cl
    @Sara-ne3cl หลายเดือนก่อน +2

    መምህር እምታቀርባቸዉ ሁሉ በጣም ጠቃሜ ናቸዉ ግን እንደ መምህር ተስፍየ ከባለታሪኮች አደበት ቤቀርብ መልካም ነዉ

  • @hannatesfaye-qj8fw
    @hannatesfaye-qj8fw หลายเดือนก่อน +7

    በፈጣሪስም ህይወታችን ተመሰቃቀለ ቤታችን በጣም ችግር አለ ሁሉነገር ባዶ እየሆነብን እርስ በእርስ መበጣበጥ ሆነ ያበደም አለ እኔም ላብድ ነዉ አግዙኝ

    • @yemariamnegn5667
      @yemariamnegn5667 หลายเดือนก่อน +6

      የ ሰይጣን ግቡ አላማው ተስፋማስቆረጥ ነው , ሁሉም ሰው መከራ ላይ ነው , ነገን ተስፋ ማድረግ ነው መፍትሄው.

    • @muuzgebremariam6756
      @muuzgebremariam6756 หลายเดือนก่อน +1

      በፀሎት በርቺ እህቴ ድንግል ማርያም ትርዳሽ የዘወትር ውዳሴ ማርያም እና የዘወትር ዳዊት ፀልይ ስገጂ እግዚአብሔር ሁሉንም እንደነበር ይመልስልሻል መድሀኒአለም ቤታችሁን ይጎብኝ 👏

    • @Liya-m8t
      @Liya-m8t หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ አታብጂም በጌታ በየሱስ ስም የዲያቢሎስሰ ስራ ይፍረስ ፀሎት አድርጊ ለሱ ቀላል ነው

  • @NabdMobile-y1f
    @NabdMobile-y1f หลายเดือนก่อน +3

    መምህርየ በጣም ከባድ ግዜ ነው ያለነው ሰው ከፍቶል

  • @lemlemabebaw6952
    @lemlemabebaw6952 13 วันที่ผ่านมา

    Thank you good job

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci หลายเดือนก่อน +1

    እወነት ነወ ትክክል እኔ ፀሎት እስጥልኛ😊

  • @AsterMersha-ww1tp
    @AsterMersha-ww1tp หลายเดือนก่อน +1

    ያሳዝናል እህቶቻችን ወንድሞቻችን እፀልይ

  • @fisahayeabadi7609
    @fisahayeabadi7609 หลายเดือนก่อน +1

    I am over 60 years every thing you explain is all in my family members.i trust God but I am far very far from my religion and how I am to blame for my fault evil spirit is behind me and my whole family.

  • @bethlehemlebneh
    @bethlehemlebneh หลายเดือนก่อน

    So true and on point

  • @ursee6125
    @ursee6125 หลายเดือนก่อน

    Keep it up, Werke. You are creating awareness for the people. God bless You. Embete tena visit.

  • @AsterMersha-ww1tp
    @AsterMersha-ww1tp หลายเดือนก่อน

    ስም ወንድሜ እውነትነው በማስተዋል ይምራን ያልደሩሰበት ግልግል አያውቅም የሚባል አባባ አለ

  • @GetachewShimels-g4o
    @GetachewShimels-g4o หลายเดือนก่อน

    .weyna selena yemetawera meselegn

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL หลายเดือนก่อน

    መምህር መምህር ተብለህ መጠራቱንም አቁም መምህራችን አንድ እርሱ ክርስቶስ ነውና እያወራህ የምትለቃቅማት ሳንቲም ከመብላት ከአራት ሰዓት ከሽንት ቤት አታልፍም ሆድ ለመብል ነው መብልም ለሆድ እግዚአብሔር ሁለቱንም ያጠፋቸዋል 1 ቆሮንቶስ 6:13 ለሚጠፋ መብል አትስሩ ነገር ግን ለዘላለም ሕይወት ለሚኖር መብል የሰው ልጅ ለሚሰጣችሁ መብል ስሩ እርሱን እግዚአብሔር አብ አትምታልና። ዮሐንስ ወንጌል 6:27

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 หลายเดือนก่อน +2

    አባቶቻችን ጠርተው ያመጡት በመተት በድግምት በምዋርት በ ማጋራት etc ተራራ ሸሎቆ ብለው ኩፉ መንፈስ ትውልድን ዋጋ እያስከፈለ ነው አባቶች ለምንድነው የተደፈሩት ወጣቱስ እንዲህ አደረገ አንልም 😨

  • @Yahwe-tube
    @Yahwe-tube หลายเดือนก่อน

    mendenew 24 hr sele tenkola metaweraw beselam new

  • @ማረልይተሰማ
    @ማረልይተሰማ หลายเดือนก่อน +1

    ትን ያከው ሁሉ አጋንንት ነው እያልክ ሰው ከሰው ዘመድ ከዘነዱ እንዳይገናኝ ።አረ ሌላ የመብያ መንገድ ፈልጉ። ሁሉም ከጋንንት ከሆነ የግዜሩ ስራ ምን ሊሆን ነው።

  • @NabdMobile-y1f
    @NabdMobile-y1f หลายเดือนก่อน +2

    መምህርየ በጣም ከባድ ግዜ ነው ያለነው ሰው ከፍቶል

  • @NabdMobile-y1f
    @NabdMobile-y1f หลายเดือนก่อน +3

    መምህርየ በጣም ከባድ ግዜ ነው ያለነው ሰው ከፍቶል

  • @NabdMobile-y1f
    @NabdMobile-y1f หลายเดือนก่อน +2

    መምህርየ በጣም ከባድ ግዜ ነው ያለነው ሰው ከፍቶል

  • @NabdMobile-y1f
    @NabdMobile-y1f หลายเดือนก่อน +1

    መምህርየ በጣም ከባድ ግዜ ነው ያለነው ሰው ከፍቶል