yamene yedenal yalew bible Gebriel, Mariam,....nachew? be leju be Eyesus Kerestos kalamene medan yelem...Mariam atadenem ante gen ye metet doctor neh? be Egzyabher lej be Eyesus Kerestos emenu belachew....hezbun atasasetu
I am really appreciate what you teach us but I think you coming up with the same thing in different title and now I fell like teaching no others to do it . If you can bring a guest and teach how to leave without hearting others. I fell you teach us negative things and scared to believe others .dont just make it income generation for you.
100 በህይወት ያለሁ በፈጣሪ ጥበቃ ነው, መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል, ሁሌም ይጠብቀኛል
ቅዱስ ገብርኤል አወጣሽ እግዚአብሄር ይመስገን ተመስገን ሰይጣን ሁሌ እንደተዋረ ነው አይዞሽ
የእግዚአብሔርን ሀያልነትና ታጋሽነት የማያው ሰው ምንኛ ሞኝ ናቸው የአለምን መሬትና ውቅያኖስ በአየር ላይ አንሳፎ የያዘ ፈጣሪ ፈወስና ታምራት ትንሽ ነገር ነች እኛ ግን ተኝተን እየኖርን ለነብሳችንና ለስጋችን ስንፀልይ አንታይም ወይም አናደርገውም አለሁ አይደል እኔ ነገ ዛሬ አፀልያለሁ በሚል አመታት ያስቆጠርኩና ብዙ ነገር በህይወቴ መዘዝና መሰናክል የመጣብኝ ለፀሎት ቀጠሮ እንዴት ሊሆን ይችላል እግዚአብሔር ይርዳኝጂ ወደህይወቴ ተመልሼ አይኔ ተገልጦ እውነተኛ ህይወት ያስጀምረኝ እግዚአብሔር መሀሪ ነው እግዚአብሔር ታጋሽ ነው እግዚአብሔር ፍቅር ነው።
ከእቶን እሳት ያውጣል ቅዱስ ገብርኤል መላክ ከፍል ውአውስጥ ጥሬ ባቄላ ያወጣ አምላክ ይጠብቀናል ቅዱስ ዑራኤል ይጠብቀናል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ስለመተት ሲወራ የሚያጣጥሉ ሰዎች ወይም መተት የለም የሚሉ እራሳቸው መተተኞች ናቸው አሁንማ ከመብዛቱ የተነሳ ከማን ጋር እንደምንኖር እራሱ ግራ ገብቶናል ቤተክርስቲያንም አይቀራቸው በምን እንለያቸው ፈጣሪ ልብ ይስጣቸው
የሰዎች የክፋት ጥግ ሰማይ ደርሷል እንደኔ እሄ አሁን ያለው ህዝብ ተጠርጎ ቢጠፋ ደስታውን አልችለውም
ቅዱስ ገብሬል ተአምረኛው❤ አረ መተተኞች አረ ተው መረረን ሂወታችን አከበዱት , 😢
ተባረክ ይህንን በየቀኑ በየሕይወታችን የምንኖረውን እውነት በዕውቀትና በመንፈስ ቅዱስ እንድንረዳ እያደረግህ በመሆንህ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
የድንግል ማሪያም ለጅ ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስን ስሙ ከፍ ይበል
መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ቅድስት እናቴ ኪዳነ ምህረት ሁሌም ይጠብቀኛል
ትክክል ቅዱስ ገብርኤል ለሷ የደረሰ ለኛም ይድረስልን አሜን
ዘመን ይባረክ አስጠቃይ አና ጠቃይ አስቃየአቸ የጃችውን ነው የሰጠአቸ 👍👍👍
መላኩ ቅድዱስ ገብርኤል ከዚህም በላይ ተአምር ይሰራል አናንያን አዛርያን ከሳት ያወጣ አኛንም ያዉጣን አምነታችንን አግዚአብሔር ያፅናን ወረቃፈራሁ አግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም ነዉ የምናመሰግነዉ ይህንን ማቅረብህ ሰዉ የማይታመንበት ግዜ አግዚኦ ማህረነ ከርስቶስ
እድሜ ለመምህር ግርማ ሂወታችንን ኑሮዋችን ልጆቻችንን ያዳኑልን ዳቢሎስን እንዴት መቀጥቀጥ ያስተማሩን
ፕሮግራምህ ጡሩ ነዉ ለብዙወች መንቃት ባለድርሻ አካል ነህ እግዚአብሄር ይባርክህ ! ግን ደሞ እንደ አስተያየት የምነግርህ ፕሮግራሞችህ ረጅም ሰአታት ስለሚፈጁ ለሚሰራሰዉ ቶሎ በሎ ዋናዉ ነገሩን ለመረዳት ይከብዳል እና ብታሳጥርርን በዙ የሚከታተልህ ሰዉ ማግኘት ትችላለህ ፡፡ አናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድማችን እናተን የስጠን አምላክ ክብርህ ይግባው ተመሰገን እራሴን እንዳይ አድርግልኛል
ወርቅ አፈራው ሰላም ጤናህ ይብዛልኝ ከነ ቤተሰቦችህ ከዛሬ 1 ወር በፊት 11 አካባቢ ደውዬልህ የ መምህር ግርማን አድራሻ ጠይቄህ ነበር ውጪ እንዳሉ ነገር ግን ልጃቸው ሐ/መለኮት ግርማ ሰሚት ዎሻ ገብርኤል የፈውስ አገልግሎት መጀመራቸውን ጥቆማ ሰጠኽኝ ይኸው 4 ኛ ሳምንቴን ፕሮግራሙ እየተከታተልኩ ነው ላደረክልኝ ቀናነት ከልብ አመሰግነዋለሁ ። እግዚአብሔር ብድሩን ይክፈልህ።
ወንድም አሁንም እዛው ናቸው?
እባክህ በጣም ስለምፈልገው ነው🙏
ቃለህይወት ያሰማልን ❤
እናመሰግናለን ።
ልኡል እግዚአብሔር ከሚሰማው ጉድ ይጠብቀን ወንድም ወርቃፈራው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ የምታቀርባቸው ፕሮግራሞች ከቃል በላይ ናቸው
እኔ እቅልፍ ይዘኛል ማዳመጥ አልቻልኩም
እህ በጣም ትክክል የኔስ የጉድ ነዉ ቤተክርስቲያን ሳየቀር አንድ ጊዜ የግራ ተረከዜን ነካችኝ ጸሎት እያደረኩነበር በጣም ደነገጥኩ ምን ሁነሽ ነዉ አስደነገጥሽኝ እኮ አልኳት ይቅርታ የሆነ ነገር ላነሳልሽ ነዉ አለችኝ ከዛ እየቆየ በጣም ያቃጥለኝ ነበር ሌላ ጊዜ እያየዃትሁለት ጊዜ ዞራኝ ሶስተኛ ልትዞረኝ ስትል ተነሳሁ ለሦሥተኛ ጊዜ የሎሚ ጭማቂ ከላየ ላይ ደፉብኝ ይሄ ሁሉ ቤተክርስትያን ዉስጥ ነዉ
😮😮😮😮😮inde min malet new, please🙏🙏🙏le werkaferawu nigeriw program yisra inismaw tarikishin
Teinashne edelshne hulunegersh tfelgewalech malet newu
ወርቅ አፈራሁ በአክብሮት ነው የማደምጥህ የክፉውን ስራ የምትገልጥበት መንገድ ቀለል ባለ መልኩ ነው። ነገር ግን የእግዚአብሔርን ክብር ለመላእክት አትስጥ። መፅሐፍ ቅዱስን እንደምታነብብ አውቃለሁ እባክህ ተማረው እግዚአብሔር ለክብሩ የፈጠረው የሰው ልጅ የእርሱን ክብር ለሌላ የማያስነካ አምላክ ስላለህ እባክህ ስትናገር ተጠንቀቅ።
Min Malet New Minew Tenekabachihu
እግዚ አብሄር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ ግራ ለተጋቡ ምላሽ ነህ ከእግዚአብሔር በታች በርታበት ❤
አግዚአብሔር ይመሰገን
ወይ ዘንድሮ ምን አይነት ዘመን ደረስን
KalAyote yasamalene❤❤❤😢😢😢😔
True I am seeing this a lot
Amen.
ወርቄ የኔ የቤተሰቤን ታሪክ ብነግርህ ሁሉ ይማርበታል ቅዱስ ጊዮርጊስ ያደረገልንን ለሀገሬ ያብቃኝ እስቱዲዮ መጥቼ እመሰክራለው
እግዚአብሔር አምላካዊ ይወትን ያሰማልን
ካመኑት ከምንም ያወጣን ክብር ለሱ ይሁን
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን
ፖሊሶቹ ልጆቿን አለመቀማታቸውም ሌላ ተአምር ዋው
የእኔውስ ምን ይባል ይሁን እየነደው መንገድ ላይ እያለው በቀን ለዛውም ከቀኑ 7ት ሰአት ጨልሞብኝ ከመንገድ ወጥቼ የተገለበጥኩት ይሄው አረት ዓመቴ አልጋ ላይ አንገቴን ተሰብሬ
Fetary yimarish yene ehitt😢😢
Egziabher yimarsh
Yes. Temesgen. Amen. 3.🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💜💜💜💜💜💜💜✌🏾✌🏾✌🏾✌🏾✌🏾✌🏾✌🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭
ወርቅ አፈራዉ ምስክርነት አለኝ አባክ አናግረኝ
አምላክ ቅዱሰ ገብርኤል ለሁላችንም ይድረሰልን አሜን❤
Fetari ytebken🙌✝️🙏
Dngl mariam21🙌🙏
Qdus gebrial19🙌🙏
ቅደስ ገብርኤል እንኳን ከስይጣን ስራ ቅርቄስና እየሉጣን ከእሳት ነበልባል አወጣልሽ እህቴ የስውልጂ ስርቶ የተስጠውን ይዞ ቢኖር ጉድ
🙏💚🙏💛🙏♥️
Getaa Eyesus nawu yexabaqachihu
ሰይጣን ምን ሀይል አለዉ ሀይል የእግዚአብሔር ነዉ
Sentachen new yetasernew yeneberenen besew tenkol yatanew fetari yekuterew esu yetebeken
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏
Ye.egeziabeher.seyef.yatefachewal.zorew.wagyekefelalu
ሰላም ወንድሜ ስላም ላንተ ይሁን እኔም በእርኩስ መንፈስ መከራ ውስጥ ነው ያለሁት
እግዚአብሄር ያበርታህ
Egziybeher yemsegen...demo carless mum belew lejosh gechesh enkwan alalweat.
እግዚኦ ሎቱ ስብሀት እግዚአብሄር ይጠብቀን😢😢😢
Ere Mela mela
❤❤❤❤
ወንድሜ ሠው የፈለገውን ይበልህ አንተ ወደፊት ተጓዝ ለምን ይሄን ታወራለህ ብለው የሚቃወሙህ መታቾች አስመታቾች ጠንቋዮች ብቻ ናቸው ወይ ደሞ በአጋንንት እስራት የተያዙ ስለሚሆኑ አትጨናነቅ የእግዚአብሄር መላእክቶች ከዚህም በላይ ያደርጋሉ የእመብርሀን ልጅ የቅዱስ ገብርኤል አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው
Amen
ማርት የሚሰራው ሟርተኛ ላይ ነዉ የኛ እልመኞች በህልም የምታምኑ አንዴ
መተተኛው አንጀትህ ይቃጠል እንግዲህ ሰው ነቅቶባቹሀል, ተዘፍዝፈህበሰው ጉልበት በሰው እድል መኖር የለም
Mangist enedate zemee yelalee enedaze ayenatu erekusee manfse kamesartu sewoch gar ,,,,geta yetabekan
መንግስት እራሱ የዲያቢሎስ አገልጋይና ዋናው ተዋናይ መሆኑን አታውቁም ልበል ?😏
Yihe ko Tera nw ene lay yehonewn binegri lemamen yikebdhal
Enem ememskrw all selkhn saflj. Ebakh
ወርቅሻ ያልገባኝ ነገር ግን ስትፀልይ ሴትየዋ ቢስሚላህ ያለችው ,መታቿ እስላም ስለሆነች ይሆን እንዴ?,
Yenesun ekid na fikad adirg yiluhal
Esye enkoen atrfat
መከላከያ መተቱን እንዳያደርጉ እንጂ ምን ያደርጋል ከሆነ በኋላ ማወቂያ መንገድ???
Egizhaber yestihui ,yemtastemrewui timhuirt bzui sewi yekeyeral,berta
እደውላለው አወራሀለው
ሕኔ አንድ ቀን ሕመሰክራለሑ
እሷ ያለችውን መድገም ምን አስፈለገ
ቤቱን ማትለቀው እኔ ሚገርምህ ጓደኛየን ሁሌ በህልሚ አያት አለሁ ተቅብዝብዛ እየሮጠች ትወጣለች ነይ ቡና እንጠጣ ስላት አመጣም ግርም ይለኛል
Tesbel Tetemeki Teliy
ለች የደረሰው ለኛም ይድራስ
Ere lnem selyelenge
Ke Memhir Girma nefer
Memhir Tesfayen bataskedim⁉️🥹
Ewinet sew endezih yadergal ? Lemin
QALUN YGLETLH GIZEHN KEMABAKEN YE EGZABHER N HAYALNET TENAGER TBAREKBETALEH
ATASAST HZBUN
EYESUS YADNAL !
አሁን እየባሰ መጣ ምን ይሻላል አሁንስ መቸ ተዋት እያነቃት አይደል
yamene yedenal yalew bible Gebriel, Mariam,....nachew? be leju be Eyesus Kerestos kalamene medan yelem...Mariam atadenem
ante gen ye metet doctor neh? be Egzyabher lej be Eyesus Kerestos emenu belachew....hezbun atasasetu
እቅልፍ ድፍት እርጎኝ እነቃለሁኝ ማዳመጥ አልቻልኩም ተጠቂነኝ ማለትነ ው?
እንቅልፍ አንዱ ምልክት ነው
@Kindalemseifu እኔም ጤና የለኝ ትዳር የለኝ ተጫውተውብኛል በእግዚአብሔር ሀይል ነው ያለሁት 14 በሥደት ባዶነኝ ቤተሠቦቸም እኔም በሺተኛነን
ወንድሜ ሰላም ሁሉም አውነትው የምጀመራ ልጅ ጠርታ ፀጉሬን ስርን አለችን እኔ ለእናት አትንገሪያት አለቻት ልጅ ባጋጣም ስጠራት ወይአልትቻን ምታደርጊልሽ ደንገጠች ልምድ ይህን ቀስ አለበሰቻት እሴትዪ የልድሚስት መንታ ልጆች ወለደ የልጅን መልክ ይዘው ወጡ እውነተኛ ታሪክነው
የፃፍከው ግን ለራስህ ገብቶሀል:::
Algebagnim
I am really appreciate what you teach us but I think you coming up with the same thing in different title and now I fell like teaching no others to do it . If you can bring a guest and teach how to leave without hearting others. I fell you teach us negative things and scared to believe others .dont just make it income generation for you.
😂😂
Werekaferahu.ye.layesenes.setel.yederesebegn.new.negere.gen.mechreeshaw.enedayehon
Honemen.lenegereh
Friend Gebriel is not Amlak. He is Angel. Correct it. I think it’s your slip of tongue.