ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር አምላክ ይክበር ይመስገን ምን አልባት እግዚአብሔር አምላክ የሁላችንንም ታሪክ ቀይሮ በደስታ የምንመሰክርበት ጊዜ እሩቅ አይደለም ወርቅአፈራው ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም እናመሠግናለን
አይዞን ዋናው የእለት አምልኮ ስግደት ቅዱስ ቁርባን ከዛ ከዓለም ያላገኛችሁት ሰላምን ነው የምታገኙት መፍትሔ እራሳችሁ ናችሁ ጀምሩት ውጤቱን ታያላችሁ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን አገራችን ሰላም ያድርግልን
የመተት መንፈስ ጥንት የነበረ ነው እንደ ዛሬ ግልፅ ባይሆን. ም የሴት አያቴ እናትዋ በድንገት ወድቃ ሞተች እቤት የነበረችው ገረድ አባትዬው ጠቅልለው እንደ ሚስት መኖር ጀመሩ አያቴም አባትዋ የመጀመሪያ ልጅ ስለሆነች ይወድዋት ነበር አንድ ቀን ግን ምንም በማታውቀው በ 12አመትዋ ብን ብላ ወጣች ሳትመለስ አባትዋ መቼ እንደሞቱ ሳታውቅ እንዲሁም እንጀራ እናትዋ መሞታቸው የአባትዋ ልጆች ሳታይ ደግማ ተመልሳ ሳትሄድ በ 97አመትዋ አያቴም አረፈች እና አንድ የምናውቀው ዘመድ የለም በሴት አያታችን በኩል ይህ መተት እኛ ጋር ተፅእኖ ሳይኖረው አይቀርም አያቴ አክስቴ አጎቴ ተራርቀው ተናንቀው ተበተነው ነው የሚኖሩት እኛም ተመሳሳይ ነን በተወሰነ ብንሻል እንካን ::---እና ኢትዮጵያ የመተት አገር ናት ቢባል ውሸት አይደለም የቅድስት የፃድቃን etc መጋረጃ የመተት ነው 😨😨😨😨💔💔💔💔 ዛሬ ተገላልጦ መውጣቱ ትልቅ ፈውስ ነው እና ::---በርታ ወንድም ወርቃፈራው 🙏🏿❤️❤️❤️
እኔም ቤሩት ነኝ ወንድም ወርቃፈራሁ! ከየት እንደምጀምር አላውቅም እንጅ በጣም በፈተና ውስጥ ነኝ ማቀድ አልችልም መወሰን አልችልም ዝም ብዬ እሰራለሁ ወደ ሀገሬ ሳስብ ጭንቀትና ፍርሃት ይውጠኛል😢 ድሮ ትንሽ ልጅ ሆኘ በአክስቴ እጅ የተወሰነ ጊዜ አድግያለሁ አሁን ላይ ያስታወስኩት አክስቴ ጨሌ ቅቤ ስትቀባ የነበረውን ነው። የዛኔ ኑግ ምናምን ትሰራ ነበረች እኔ ደሞ ሳላውቅና እሷ ሳትፈቅድልኝ ሰርቄ ከጎረስኩ በሇላ ትገርፈኝ ነበረ ለዛውም በሶኬት😢.... ከዛ በሇላ ያለኝ ልጅነቴ በውርደትና ምስቅልቅል ባለ ሁኔታ ነው ያሳለፍኩት ብቻ ግን አንድ ቀን ሙሉ ታርኬን እንደማጋራችሁ ተስፋ አደርጋለሁ።
Ayzosh ehet wod geta eysus tetge yerdashal 🙏🙏
@@sofiahailu6859ስለአይዞታው አመሰግናለሁ🙏 ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን የድንግል ማርያምን ልጅን ተጠግቼ ረድቶኝማ ነው እስካሁን ያለሁት። መቸስ ሉተር አመጣሽ አድሱን እየሱስን ተጠጊ እያልሽ እንዳልሆነ ተስፋ አደርጋለሁ። በፈተና ውስጥ ባልፍም ጌተዬን አልተውኩትም የቀደመችውን መንገዴን ትቼ አላፈነገጥኩም።
@@momethio3664 John 14--1--7 anbebew tebarki
@@momethio3664 Jhon 14 :1--7 anbebew ehet tebarki
አቤቱ አምላኬ አንተ ጠብቀን እኛስ ደካሞች ነን አስተዋይ ልብን ፍጠርልን🙏
እኔ እናቴ ውቃቢ የሚባል ነገር ነበረባት አስታውሳለሁ ልጅ ሆኜ በሰአቱ ቡና ካልተፈላ ያስጮሀት ነበር እና በጣም ያማት ያሰቃያት ነበር ሁሌም ሲያስጮሀት አሳብዳታለሁ ይል ነበር ከሳ ለ 7 ቀን ፃድቃኔ ፀበል ስትገባ እመብርሀን በግልፅ በህልም አሳየቻት ህልሟን እዛ ላሉ አባት ስትነግራቸእ ንስሀ ግቢና ሱባኤ ያዢ አሏት ከዛ ከሱባኣ ወታ ስትመጣ አልፎ አልፎ ያስጮሀት ነበር አሁን ግን ደጋግማ ንስሀ ገብታ ስጋው ደሙ ተቀብላ በሰላም እየኖረች ነው እግዚአብሔር ይመስገን
ሰላም ወርቅአፈራሁ የመግቢያ መዝሙሩን ምነው ተውከው በጣም ደስ ይላል እኮ
በትከከል አደኔ ህይወት መሰገድ አብዝቶለውጥ አለን መሰገድ
መተት እሚአረጉትን መዳኒአለም ይያዝልን
መተተኞች በየትኛውም የዓለም ሥፍራ ተንሰራፍተው ይገኛሉ እግዚአብሔር ይማረን በደሙም ይሸፍነን። ወርቃፈራሁ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
የቤተሰብ የዛር መንፈስ እኔ እናቴ አዲስ አመት ሊገባ አንድ ቀን ሲቀር ታመልክነበር እሳሞተች አባታችንም ሞተ እኛም እንደ ምንም አደግንግን ደግሞ እኔ እለፋለሁ ጠብ የሚል ነገር የለም አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ትምህርት እየሰማሁ ትንሽ ነገሮች እየተቀየሩልኝ ነው ወለተ ስላሴ ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ
አይዞን እግዚአብሔር ይመስገን … እግዚአብሔርን ይዞ የወደቀ የለም የዕለት አምልኮት ሕይወት ይኑርህ/ሽ/ ጧትና ማታ ዘወተር የአምልኮት ስግደት ለአባታችን ስገድ/ጅ/ ለብዙ ዓመታት ያሰቃየንን አጋንንት ሰይጣንን በደቂቃ ውስጥ የሚያጠፋ ደግ አባት እግዚአብሔር አለን፡፡ እንበርታ
ወርቅ አፈራው በርታ ሼር አድርጉለት ወዳጆች❤
እግዚያብሔር ያግዝሽ በርቺ እህታችን 😢እናመሰግናለን ወርቃፈራው
ወርቅ አፈራሁ ቃለ ህይወትን ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ ከሰይጣ ትብታብ ሁላችንም ይፍታን
እረ እኛ ቤት አዲስ ዓመት ሊገባ ሲል ሲመለክ የነበረው ነው መሰለኝ አይሆኑ ሲያደርገኝ ነበር ከዛ ላይ ሲፈልግ ያስለፈልፈኛል ሲፈልግ ሰከን ይላል ከዛ ላይ ዓንድ አንዴ ይመስገን አብዛኛውን ግዜ ጥሩ ዓለሽ, አውቀሽ ነው አያምሽም.... ነው የምሰማው 🤣
ሁሉም በፈተና በተለይ በጨሌና በባእ ድ ኣምሎኮ ብዙስው ኣልፎኣልያሳይሆን ቅምነገሩ እኛ በፀሎትና በስግደት በመጠመቅ በእምነትመቀባት ያለማቋረጥ ማድረግ ኣለብን መቁጠሪያ መጠቀም ኣይለያችሁ መቁጠሪው በሄዳችሁ ቦታ እንዳይለያችሁ
በመጀመሪያ እናንተን የሰጠንን ቸሩ እግዚአብሔርን እናቱን ወላዲት ድግል ማሪያምን አመሠግናለሁ። አባ ግርማን ልጃቸውን ቀሲስ ኃይለመለኮትን መምህር ተስፋ ስላሴን አንተንም ወንድሜን ወርቅአፈራሁን በጣም አመሠግናለሁ። እኔ በጣም ብዙ ችግሮችን አሳልፌአለሁ ። በዚህ መፃፍ የሌለባቸው እና በስልክ አድራሻህን ጠይቄህ ማነጋገር ብችል በጣም ደሰ ይለኛል። በዚህ ቻናል ብዙ አስተማሪ ትምህርቶችን ተምሬለሁ በአብዛኛው የ ታሪክ ነው። አመሠግናለሁ።
እግዚአብሔር ይማረን።
ወድማችን ወርቅነህበርታልን ከቶበየቤቱስትጉድአለ
ኣቤት ፈጣሪ ሆይ ማረን ይቅር በለን ምን ኣይነት ክፋት ነው ግን በስመኣብ
ወርቃፈራሁ ትልቅ ሰው የኢትዮጵያ ህዝብ ይህንን መርሀግብር እየተከታተለ አንተ እንዳልከው በፆም በፀሎት ቢተጋ አገራችን ትድን ነበር ይህ ሁሉ ድባቴ ይህ ሁሉ ኑሮ መወደድ የክፉ መንፈስ ስራ ነው : እባካችሁ ባእድ አምልኮ ይቅርባችሁ ወደ አዳኙ እግዚአብሔር ተመለሰሱ አለበለዛ እዳው ለልጅ ልጅ ይተርፋል::
ወርቅአፈራሁ በፊት ላይ ፀሎት ጀምረህ ነበር ተውከው መክፈቻ ፕሮግራምህ መዝሙር ነበር እሱንም ተውከው ባይቀር አሪፍ ነው
እንደውም በአዲስ አበባ ይብሳል
እግዚአብሔር ይስጥልን 👏
እኔ የዚች ልጅ ተመሳሳይ ነገር አለኝ መንፈሳዊነኝ ነው እኔ በጣም ብር እሰራለው ግን ምንም የለኝም በትዳሪ ምንም ችግር የለብኝ ሰርቺ ግን ምንም የለኝም አውቃለው ወደህላ ስንሂድ ቤተሰቢ ውስጥ አሉ የባእድ አምልኩ ግን ወደኔ እንዲት ሊመጣ ቻለ በተለይ የሰላቢ እባክህን ምክርህን አካፍለኝ ወንድሜ
🙏💚🙏💛🙏♥️
የኔህይወትነው ይህ😢😢😢😢😢
Yenem sew ager lefahu 15 amet bado negn 😪😪😪
እንዲት ነው ማገኘው ቁጥር ወይ ሌላ ሚገኝበት መንገድ ካለ ንገሩኝ ካስተማረ ታሪካችንን የቤታችንን ጉድ
Memhir tesfaye abera you tube gebtesh mesmat newu
ምንድነው የሚሻለን ግን😢
ይሄ የባዕድ አምልኮ የስቱን ቤት ህይወት አበላሸ
Medan bemanem yelem yemndnebet Sem Eyesus kirstos yeegziabhr lij kedngel Mariam yeteweldewen new
Tkikil blehal wndmie ande neger lteyqih be eyesus krstos sim endtsemawu egabzhalewu memhir tesfaye abera getemegn mil you tube sle prostentan weym bente yemilewu sma bakih
Ewinet new!Egziabher Amlak edmena Tena yistihe Tebarek dikMachihun Amlak yikfelachihu!
😭😭😭😭
Selhulum ngre LeuLe egzeyabhere ymesegne 🙏🙏🙏🙏🙏❤️💖💖💖❤️💖💖💖❤️💖💖💖❤️💖💖💖❤️💖💖💖💖❤️💖💖💖💖💖
ምንድነው ሚሻለን ሁላችንም ተይዘናልኮ
Meftihew Beegziabher lij Beeyesus kirstos mamen new keza xom tselot new
Manaw indane Gege Kiya yamasalaw lijochuwa 3 amat mulu alanagaruwtim sil?
Subanana Allha 😱 💔 😱 💔 I don't know why people are very to each other, I don't care what religion we are ,we will die one day no matter how long we leaved in this world 🌎 😢😢😢😢
ሼር እየረገቹ እበከቹ ይሄ ትምህር ለአለም መደረስ አለበት
ምንድነው የሚሻለን ግን 😭😭😭😭😔
ፈጣሪ,ከክፍ,ሰዎች,,ይሰውረን,ከመተት,አስሪ,ይጠብቀን,እፍፍ
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር አምላክ ይክበር ይመስገን ምን አልባት እግዚአብሔር አምላክ የሁላችንንም ታሪክ ቀይሮ በደስታ የምንመሰክርበት ጊዜ እሩቅ አይደለም ወርቅአፈራው ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም እናመሠግናለን
አይዞን ዋናው የእለት አምልኮ ስግደት ቅዱስ ቁርባን ከዛ ከዓለም ያላገኛችሁት ሰላምን ነው የምታገኙት መፍትሔ እራሳችሁ ናችሁ ጀምሩት ውጤቱን ታያላችሁ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን አገራችን ሰላም ያድርግልን
የመተት መንፈስ ጥንት የነበረ ነው እንደ ዛሬ ግልፅ ባይሆን. ም የሴት አያቴ እናትዋ በድንገት ወድቃ ሞተች እቤት የነበረችው ገረድ አባትዬው ጠቅልለው እንደ ሚስት መኖር ጀመሩ አያቴም አባትዋ የመጀመሪያ ልጅ ስለሆነች ይወድዋት ነበር አንድ ቀን ግን ምንም በማታውቀው በ 12አመትዋ ብን ብላ ወጣች ሳትመለስ አባትዋ መቼ እንደሞቱ ሳታውቅ እንዲሁም እንጀራ እናትዋ መሞታቸው የአባትዋ ልጆች ሳታይ ደግማ ተመልሳ ሳትሄድ በ 97አመትዋ አያቴም አረፈች እና አንድ የምናውቀው ዘመድ የለም በሴት አያታችን በኩል ይህ መተት እኛ ጋር ተፅእኖ ሳይኖረው አይቀርም አያቴ አክስቴ አጎቴ ተራርቀው ተናንቀው ተበተነው ነው የሚኖሩት እኛም ተመሳሳይ ነን በተወሰነ ብንሻል እንካን ::---እና ኢትዮጵያ የመተት አገር ናት ቢባል ውሸት አይደለም የቅድስት የፃድቃን etc መጋረጃ የመተት ነው 😨😨😨😨💔💔💔💔 ዛሬ ተገላልጦ መውጣቱ ትልቅ ፈውስ ነው እና ::---በርታ ወንድም ወርቃፈራው 🙏🏿❤️❤️❤️
እኔም ቤሩት ነኝ ወንድም ወርቃፈራሁ! ከየት እንደምጀምር አላውቅም እንጅ በጣም በፈተና ውስጥ ነኝ ማቀድ አልችልም መወሰን አልችልም ዝም ብዬ እሰራለሁ ወደ ሀገሬ ሳስብ ጭንቀትና ፍርሃት ይውጠኛል😢 ድሮ ትንሽ ልጅ ሆኘ በአክስቴ እጅ የተወሰነ ጊዜ አድግያለሁ አሁን ላይ ያስታወስኩት አክስቴ ጨሌ ቅቤ ስትቀባ የነበረውን ነው። የዛኔ ኑግ ምናምን ትሰራ ነበረች እኔ ደሞ ሳላውቅና እሷ ሳትፈቅድልኝ ሰርቄ ከጎረስኩ በሇላ ትገርፈኝ ነበረ ለዛውም በሶኬት😢.... ከዛ በሇላ ያለኝ ልጅነቴ በውርደትና ምስቅልቅል ባለ ሁኔታ ነው ያሳለፍኩት ብቻ ግን አንድ ቀን ሙሉ ታርኬን እንደማጋራችሁ ተስፋ አደርጋለሁ።
Ayzosh ehet wod geta eysus tetge yerdashal 🙏🙏
@@sofiahailu6859ስለአይዞታው አመሰግናለሁ🙏 ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን የድንግል ማርያምን ልጅን ተጠግቼ ረድቶኝማ ነው እስካሁን ያለሁት። መቸስ ሉተር አመጣሽ አድሱን እየሱስን ተጠጊ እያልሽ እንዳልሆነ ተስፋ አደርጋለሁ። በፈተና ውስጥ ባልፍም ጌተዬን አልተውኩትም የቀደመችውን መንገዴን ትቼ አላፈነገጥኩም።
@@momethio3664 John 14--1--7 anbebew tebarki
@@momethio3664 Jhon 14 :1--7 anbebew ehet tebarki
አቤቱ አምላኬ አንተ ጠብቀን እኛስ ደካሞች ነን አስተዋይ ልብን ፍጠርልን🙏
እኔ እናቴ ውቃቢ የሚባል ነገር ነበረባት አስታውሳለሁ ልጅ ሆኜ በሰአቱ ቡና ካልተፈላ ያስጮሀት ነበር እና በጣም ያማት ያሰቃያት ነበር ሁሌም ሲያስጮሀት አሳብዳታለሁ ይል ነበር ከሳ ለ 7 ቀን ፃድቃኔ ፀበል ስትገባ እመብርሀን በግልፅ በህልም አሳየቻት ህልሟን እዛ ላሉ አባት ስትነግራቸእ ንስሀ ግቢና ሱባኤ ያዢ አሏት ከዛ ከሱባኣ ወታ ስትመጣ አልፎ አልፎ ያስጮሀት ነበር አሁን ግን ደጋግማ ንስሀ ገብታ ስጋው ደሙ ተቀብላ በሰላም እየኖረች ነው እግዚአብሔር ይመስገን
ሰላም ወርቅአፈራሁ የመግቢያ መዝሙሩን ምነው ተውከው በጣም ደስ ይላል እኮ
በትከከል አደኔ ህይወት መሰገድ አብዝቶ
ለውጥ አለን መሰገድ
መተት እሚአረጉትን መዳኒአለም ይያዝልን
መተተኞች በየትኛውም የዓለም ሥፍራ ተንሰራፍተው ይገኛሉ እግዚአብሔር ይማረን በደሙም ይሸፍነን። ወርቃፈራሁ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
የቤተሰብ የዛር መንፈስ እኔ እናቴ አዲስ አመት ሊገባ አንድ ቀን ሲቀር ታመልክነበር እሳሞተች አባታችንም ሞተ እኛም እንደ ምንም አደግንግን ደግሞ እኔ እለፋለሁ ጠብ የሚል ነገር የለም አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ትምህርት እየሰማሁ ትንሽ ነገሮች እየተቀየሩልኝ ነው ወለተ ስላሴ ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ
አይዞን እግዚአብሔር ይመስገን … እግዚአብሔርን ይዞ የወደቀ የለም የዕለት አምልኮት ሕይወት ይኑርህ/ሽ/ ጧትና ማታ ዘወተር የአምልኮት ስግደት ለአባታችን ስገድ/ጅ/ ለብዙ ዓመታት ያሰቃየንን አጋንንት ሰይጣንን በደቂቃ ውስጥ የሚያጠፋ ደግ አባት እግዚአብሔር አለን፡፡ እንበርታ
ወርቅ አፈራው በርታ ሼር አድርጉለት ወዳጆች❤
እግዚያብሔር ያግዝሽ በርቺ እህታችን 😢እናመሰግናለን ወርቃፈራው
ወርቅ አፈራሁ ቃለ ህይወትን ያስማልን
እግዚአብሔር አምላክ ከሰይጣ ትብታብ ሁላችንም ይፍታን
እረ እኛ ቤት አዲስ ዓመት ሊገባ ሲል ሲመለክ የነበረው ነው መሰለኝ አይሆኑ ሲያደርገኝ ነበር ከዛ ላይ ሲፈልግ ያስለፈልፈኛል ሲፈልግ ሰከን ይላል ከዛ ላይ ዓንድ አንዴ ይመስገን አብዛኛውን ግዜ ጥሩ ዓለሽ, አውቀሽ ነው አያምሽም.... ነው የምሰማው 🤣
ሁሉም በፈተና በተለይ በጨሌና በባእ ድ ኣምሎኮ ብዙስው ኣልፎኣል
ያሳይሆን ቅምነገሩ እኛ በፀሎትና በስግደት በመጠመቅ በእምነትመቀባት ያለማቋረጥ ማድረግ ኣለብን መቁጠሪያ መጠቀም ኣይለያችሁ መቁጠሪው በሄዳችሁ ቦታ እንዳይለያችሁ