ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰዎችን ለማዳን ብዙ እየደከምክ ነው እናመሰግናለን ፈጣሪ ይጠብቅህ
ወንድማችን ወርቅአፈራሁ እንኳን በሰላም መጣህልን🙏እንኳን ለብርሐነ መስቀሉ አደረሰህ አደረሰን🙏✝️✝️✝️✝️
Thanks!
እንኳንአደረሳችሁ❤❤❤
All praises to the most high የሚለውን ቻናል ብታዩ ብዙ እንደዚህ አይነት ነገሮችን ከ3 ዐመት በፊት ሲናገር ነበረ። ስለ eugenics, reptilian entities, እና ሌሎች የተለያዩ አርእስቶችን ያካተተ ብዙ ቪዲዮዎችን ሰርቷል።
መምህር ወርቅአፈራሁ ቃለሕይወት ያሠማልን ።የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው። እግዚአብሔርን የማይፈራ ሰው ሥነምግባር የገደለው ሐጢአት መሥራት መዝናኛኸው የሆነ ሰው ሕሊና የገደለው ክፉ ና አረመኔ ነው የሚሆነው።አንዲህ ዓይነት ሰዎች ገንዘብን ወይም ሐብትን ዝናን እንደመንግስተሰመያት ይቆጥሩታል።ሰው ከሞተ በኋላ ነፍሱ እንደምትጠየቅ ማወቅ አፈልጉም።ይኸ የሆነበት ምክንያት ሰወነታቸውን ሙሉበሙሉ ለሰይጣን አስረክበዋል ።ስለዚህ አሁን የሚያከናውኑት ተግባር ሁሉ በውስጣቸው ባደረው ሉሲፈር ነው። ይኸንን ሁሉ ወንጀል ሠርተው ሠርተው መጨረሻቸው እሣቱ በማያንቀላፋበት ትሉ በማይሞትበት የእሣት ባህር መጣል ነው ወዮላቸው ለዚያች ለፍርድ ቀን።
እግዚያብሄር ያክብርልን ስለ ሁል ጊዜ አቂ መልክት
እንኳን ደና መጣህ በአሜሪካ በዚህ ሰሞን ከባድ መረጃ እየወጣ ነው በእነ ፒ ዲዲ የተገኘ 10000 የህፃናት ኦይል ምናምን በአንተ ያምራል መረጃው ብታቀርብልን
ታምነን እንኑር እግዚአብሔር ታላቅ ነው ሁሉን ማድረግ የሚችል
My best teacher ….
ሠላም እንኮን አደረሰሕ እኔ እንደክርስታን የማምነው እነሡ ከእግዝሐብሔር አይበልጡም እነሱ በዚሕ ምድር ላይ ስንታመት ለመኖር ነው እግዝሐብሔር አለምን እንደብራና ይጠቅልላታል እግዝሐብሔር ታላቅ ነው አንፈራም
የመጀመሪያ ነኝ like😢
Wendimachin, adera indatidekim abirenih nen, timihirtih ayameltegnim, hulem, Addis mereja silemitameta bizu iyaterefin new.🙏🙏🙏🙏🙏 please keep strong
ውድ ባለሞያ❤❤❤❤
ወንድሜችን ቢልጌት የሮክፌሊዬር የልጅ ልጅ ልጅ ነው
yihen telat eyetegafetachehut new fetari yiredah yitebekeh hiwotachehun satesesetu egnan lemadan silemetedekemu fetari yagezachehu yitebekachehu
ሰዎችን ለማዳን ብዙ እየደከምክ ነው እናመሰግናለን ፈጣሪ ይጠብቅህ
ወንድማችን ወርቅአፈራሁ እንኳን በሰላም መጣህልን🙏
እንኳን ለብርሐነ መስቀሉ አደረሰህ አደረሰን🙏✝️✝️✝️✝️