እድላችንን ወሳጆች እነማን ናቸው? | መረጃችንን ሰብስባ ጉድ ሰራችን | የጅማዋ ወጣት ብሶት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 129

  • @Nesreen-v1e
    @Nesreen-v1e 2 หลายเดือนก่อน +27

    ትምህርትህን ልቤን ከፍቼ በደስታ ነው ማዳምጥህ ወላሂ ❤ስንት ገድ አስተማርከኝ ❤አነቃከኝ አቦ ተባረክ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ

    • @selamfkri4025
      @selamfkri4025 2 หลายเดือนก่อน

      የመምህር ተስፋየ ደግሞ ገጠመኝ ተከታተይ

  • @blackstone07
    @blackstone07 2 หลายเดือนก่อน +24

    ወርቅኣፈራሁ እንደ ስምህ ወርቅ ነህ። ተባረክ።

  • @Kalወለተተክለሐይማኖት
    @Kalወለተተክለሐይማኖት 2 หลายเดือนก่อน +46

    የአባቴ የአክስቱ ልጅ በደብተራ ድግምት አስራ ይዛናለች መንፈሱም ከእህቴ ላይ ሆኖ ተናገረ ወንቅእሸት ሒዳ የሰላቢ መንፈስ ነው በኛ ላይ የላከችብን መንፈሱ ተሸኝቶ እህቴም ድና ቁማ ካየኋት ለሴትዮዋ የመቁረቢያ ልብስ ልገዛላት ተስያለሁ እህቴ ተሰቃየችብኝ በጸሎት አስቡልኝ ወለተ መስቀል ብላችሁ🙏እግራን ሰነካክሎ ነው ያስቀመጣት😢

    • @mebratetegegn5407
      @mebratetegegn5407 2 หลายเดือนก่อน

      Yet nechi yalechiwu

    • @Tiku-cs1uq
      @Tiku-cs1uq 2 หลายเดือนก่อน +2

      የቅዱሳን አምላ የቅድስት ድልግልማርያምል የቅዱሳን መላዕክታን እናቶችና አባቶች ምልጃና ፀሎት ከአንች ጋር ይሁን እህታችን ። እግዜብሔር በርህራሔው ያስብሽ ።

    • @Kalወለተተክለሐይማኖት
      @Kalወለተተክለሐይማኖት 2 หลายเดือนก่อน

      @@Tiku-cs1uq አሜን አሜን አሜን🙏🙏

    • @Kalወለተተክለሐይማኖት
      @Kalወለተተክለሐይማኖት 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@mebratetegegn5407 ወሎ ራያ ቆቦ

    • @DageeAlemneh
      @DageeAlemneh 2 หลายเดือนก่อน +2

      Egziabher Yimarat

  • @Sewemehon12
    @Sewemehon12 2 หลายเดือนก่อน +20

    በጣም እናመሰግናለን እኔም አንድዋ ነኝ የቅርብ የምላቸው በጭራሽ የማልጠረጥራቸው ከራሴ በላይ የማስብላቸው የምጨንቅላቸው ናቸው ገደል ቆፍረው የጨመሩኝ።እግዚአብሔር ፈራጅ ና ተበቃይ ነው ለእርሱ አሳልፌ ሰጠዋቸው

  • @Kidanemihret1922
    @Kidanemihret1922 2 หลายเดือนก่อน +8

    ውጭ የተወለዱና ያደጉ ላይ ሁሉ ነው እኮ የሚደረገው።
    ልቦና ይስጣቸው መታቾቹንብቻ ሳይሆን
    እና እግዚአብሔር ደግሞ እጥፉን ቅጣቱን ያውርድባቸው ይንከራተቱ,በሄዱበት አይቅናቸው,
    በነሱ,በልጆቻቸው,እና በልጅ ልጆቻቸው ደርሶ እግዚአብሔር ቀጥቶ ትምህርት ይስጣቸው።

  • @mahlatnewye6490
    @mahlatnewye6490 2 หลายเดือนก่อน +22

    እውነት ነው በቅርብ ሰው ነው እድል እሚወሰደው በኔ ደርሶብኛል😢😢😢😢😢😢

    • @Tiku-cs1uq
      @Tiku-cs1uq 2 หลายเดือนก่อน +1

      ገጠመኙን አስተምረን ። እኔ እጅግ አድርጌ የምጠረጥረው አለ በቅርቡ ንስሃ ገብተን ከባለቤቴ ጋር እየፀለይን ነው ። በፀበል እንደሜጋለጥ እምነአለን ። በፀሎታቹህ አስቡን ።

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 2 หลายเดือนก่อน +12

    ጂማ ፀጥ ያለ ከባድ መተታኛ ያለበት ሀገር ነው

    • @MeronSmu
      @MeronSmu 2 หลายเดือนก่อน

      Yes

  • @marysam9193
    @marysam9193 2 หลายเดือนก่อน +8

    ኑርልን ዘላለም ወርቃችን አምላከ ኢትዮጵያ በነገርህ ሁሉ ይቅደምልህ!!

  • @azebgizawe7792
    @azebgizawe7792 2 หลายเดือนก่อน +12

    እኔም የጂማ ልጅ ነን የቤተሰቤን ቋጠሮ ኪዳነምህረት ትፍታንእና ለምስክርነት ታብቃሽ በሉኝ

    • @IsralSeged
      @IsralSeged หลายเดือนก่อน

      ኪዳነ ምህረት ምርጥ ትችላለች

  • @ephermgebermeskel9942
    @ephermgebermeskel9942 2 หลายเดือนก่อน +7

    ተባረክልን ወድማችን ለእኛም ብርታቱን ብልሐቱን የሰይጣንን አሰራር የምንረዳበት ጥበቡን ይስጠን

  • @AmanuelKelelom
    @AmanuelKelelom 2 หลายเดือนก่อน +4

    the great man in Ethiopia thank you!

  • @محمدقيسي-ب6ص
    @محمدقيسي-ب6ص 2 หลายเดือนก่อน +9

    ሰላም፡ወንድማችን፡ወርቃፈራው፡ፈጣሪ፡ይጠብቅህ፡ጨጓራዬን፡በጣም፡ያቃጥለኛል፡ባፌ፡የማስገባው፡ውሉ፡ያቃጥለኛል፡ውሃን፡ጨምሮ፡እመቤት፡ትማርሽ፡በሉኝ፡በሰው፡ሃገር፡በጣም፡ከባድ፡ነው

    • @MesiMeseret-s2q
      @MesiMeseret-s2q 2 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ይማርሽ

    • @itsmer6605
      @itsmer6605 2 หลายเดือนก่อน +1

      Papaya beyeee betam tiru new, abesh techee

    • @semenawit8438
      @semenawit8438 2 หลายเดือนก่อน +1

      Egziabher Amlak yemarsh. Tewat Weha Akrebrsh tselot Eyargesh Eysegedsh Tsebel Techbet ::

    • @teddybahiru
      @teddybahiru 2 หลายเดือนก่อน +1

      ጨጓራ እኔም ያመኝ ነበር ይህ እመም የአጋንንት ሴራ ነው ፀሎት አድርጊ ተጠመቂ ፀበል ጠጪ ትድኛለሽ

    • @rahel9357
      @rahel9357 2 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሄር ይማርሽ እህቴ

  • @birhan-v4b
    @birhan-v4b 2 หลายเดือนก่อน +9

    እንዴት መኖር እንዳለብን ከማን ጋር መቅረብ እንዳለብን እኮ ተቸገርን የገዛ ቤተሰቦችህን በስልብና በጥንቁልና አላስኖር አላስቀምጥ ሲሉ

    • @HaniAbebe-l8w
      @HaniAbebe-l8w 27 วันที่ผ่านมา

      Zemenu betam keftuwal leza new

  • @benafkottilahun6713
    @benafkottilahun6713 2 หลายเดือนก่อน +7

    ጅማ ተወልጄ ያደኩበት ነው አባ ግርማን ስከታተል ነው የገባኝ በጣም ብዙ ችግር አለብን የቆጪ ልጆች ኪዳነ ምህረት ባትኖር ጉዳችን ነበር

    • @WeyinuaWeine
      @WeyinuaWeine 2 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም በኪዳነምህርት ጥበቃ ነው ያለነው መጨርሻችንን ያሳምርልን ለመተተኛቹም ለአሰሪዋቹም ልቦና ይስጣቸው

  • @KingSolomon-i3f
    @KingSolomon-i3f 2 หลายเดือนก่อน +5

    እውነት ነው ፣ሁሉም መረጃ ያገኝሁት ካንተ ነው ፣ በሁሉም ግዜ አመሰግናለሁ ፣ ተባረክ ።

  • @meazamekuria6821
    @meazamekuria6821 2 หลายเดือนก่อน +5

    ወንድሜ በአሁን ሰአት ጥሩ ሰው ማግኘት ከባድ ነው: የምትለው ሁሉ እውነት ነው ልብ ያለው ይቀበል አንተ ግን በርታ ጥሩ ነው ብዙዎችን ያስተምራል::

  • @sarademeke99
    @sarademeke99 2 หลายเดือนก่อน +4

    ተባረክ ወንድሜ ብዙ ተምሬአለሁ ቅርብ ከምንላቸው ስዎች ብዙ ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል

  • @rakrkv7423
    @rakrkv7423 2 หลายเดือนก่อน +5

    ትክክል ነው ከውጭአይመጣም ጥላት እኔ ያጎቴሚስት የሰላቢመፈስ እየላከች አስቸገረችኝ በምንም ነገር አላስባትም ነበር ተሰቃየሁ እግዚአብሔር ይመስገን ነቅቻለሁ አሁንላይ ገጠመኝ በማዳመጥ እስኪልቦና ይስጣት በሉ 😢😢😢😢😢

  • @rahelyishak1911
    @rahelyishak1911 2 หลายเดือนก่อน +4

    😢😢😢አይ የሀበሻ ክፋት እኮ ጣራ ነካ የአይጥ መርዝ እኮ ነንብልጥ ሰው ከሰው ሂወት ይማራል የለብኝም ብላችሁ አተሠስቡ ቢኖርም ባይኖርም ተጠመቁና ራሳችሁን መርምሩ ስገዱ አልቅሱ እመብርሀን ገላልጣ ታሳያችኋለች

  • @alemtsehaydanielalemtsehaydani
    @alemtsehaydanielalemtsehaydani 2 หลายเดือนก่อน +2

    በኢየሱስ ደም የመተትን ኀይል አፈረስኩ :

  • @MeskeremMulatu-o2q
    @MeskeremMulatu-o2q 2 หลายเดือนก่อน

    እመቤቴ፡እድሜ፡ከጤና፡ጋር፡ትስጥሕ❤❤❤

  • @Ewinettiketinalech.
    @Ewinettiketinalech. 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር አሸናፊ ነው አይዞን

  • @kukumekonn9112
    @kukumekonn9112 2 หลายเดือนก่อน +2

    አንድ ሰው ገንዘቡ እንደሚሰለብበት ካወቀ ደሞዙን ወይንም የሚያገኘውን ገንዘብ ሲቀበል ከመጠቀሙ በፊት አሰራት ከሰጠ ጠላት ሰራውን ያቆማል ለቤተክርሰቲያን አሰራት መሰጠት ሲጀምሩ መተቱ ሰራውን ያቆማል ለተቸገረ ገዳም በአካውንታቸው ይላኩላቸው

    • @SolomonTessema-c4d
      @SolomonTessema-c4d 2 หลายเดือนก่อน +1

      Egzeyabehre yesetelighe kazarea gamero aserate asegabalhu

  • @TekaAbebe-ed4rx
    @TekaAbebe-ed4rx 2 หลายเดือนก่อน +3

    ልክ ነህ ወንድሜ በርታ

  • @BetanyaKifle
    @BetanyaKifle 2 หลายเดือนก่อน +3

    Sew semto endeneka egzyabere antenena lelocenem abatoce lakelen egzyaber yetemesegen yehun amen❤ Berta egzyaber yetebke

  • @ZeinaMulgeta
    @ZeinaMulgeta 2 หลายเดือนก่อน +2

    ወዪዉ ዪሄ ሄወት እኔጋር ደርሱብኞአል አንድ ጋደኞዬ ባአለሁበት አገር ልክ እንደዜህ ታአሬክ እየደወለች ብዙ ነገር ትእተይቀኝ ነበር ከኔ አልፈ ቤተሰቤን በሰዉ ታስተዪቅ አለች ከዛ እህቴ በዐሉት ጉበዝ ነበረች ከስዋ እንድርቅ አደረገችኝ

  • @KingSolomon-i3f
    @KingSolomon-i3f 2 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን ።

  • @senuyadeta
    @senuyadeta 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኡነት ነው እግዚአብሔር ይጠብቀን!!!

  • @First-ce5cl
    @First-ce5cl 2 หลายเดือนก่อน +3

    እዉነት ነዉ በእዉነት ከባድ ነወ😭😭😭

  • @favibezabh439
    @favibezabh439 2 หลายเดือนก่อน +2

    Selkhn magnet alchalkum yene hiwot lawerah efelgalhu

  • @uaeuar50
    @uaeuar50 หลายเดือนก่อน

    ትክክክክልነው።ሀእኔምይሐው፡እለፋለሁ፡ጠብአይልም፡18አመቴ፡ስቃየትተገባሑ፡እፍፍፍ፡እረሜድነውመላው፡ለደዝህያሉሰዎች፡አላህይይላቸው፡እኔምከናቴጋር፡ሰላምቃልአናዎራም፡

  • @yodetdejene6440
    @yodetdejene6440 หลายเดือนก่อน

    ኣመሰግናለው እውነት ነው

  • @EyobSefiyu
    @EyobSefiyu 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዛብሔር ያኑርህ ወንድሜ

  • @ttttttttttttt-j5f
    @ttttttttttttt-j5f 17 วันที่ผ่านมา

    ልክ አንዴ አነ

  • @יונייוני-ו3ק
    @יונייוני-ו3ק 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሁን እኔን እያወራኸኝ ነው የሚመስለኝ እኔም እንደዚህ ነው የተጎዳሁት የእኔ ብቻ ሳይሆን ልጀቸንም ነው የጎዳሁት

  • @marritohussain1441
    @marritohussain1441 2 หลายเดือนก่อน

    You are right thank you

  • @GeteDegife
    @GeteDegife 2 หลายเดือนก่อน

    እዉነትነዉየተነካያዉቀዋል

  • @Meronbedane
    @Meronbedane 2 หลายเดือนก่อน +3

    ትክክል አዛኗው ሰው በዚህ ተችግሮዋል ምቀኛ ከሩቅ አይመጣም

  • @muluk974
    @muluk974 2 หลายเดือนก่อน +2

    amen amen amen

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው እኔ ተማሪ እያለሁ ትላንት አልመጣሁም ብላ ወስዳ ዛሬ ነገ ይዜ እመጣለሁ እያለች ከሁለት ሳምንት በኅላ ስትመልስልኝ ከመሃል ደም አልፎ አልፎ የተቀባ አርጋ መለስች ግን የዚያን ጊዜ የክፍል አለቃ አለና ምንድን ነው ያደረግሽባት ሲላት ምንም ግን ይዜው ሄድኩት ከዚያ የሆነብኝን ልነግርህ አልችልም

  • @azebmokonnen8993
    @azebmokonnen8993 2 หลายเดือนก่อน

    ልክ ነው እስማማለው: ተባረክ!!!🎉❤

  • @mihrettesfaye3080
    @mihrettesfaye3080 2 หลายเดือนก่อน

    ኧረ የት አባቴ ላግኝህ ነፍሴ ተጨንቃለች እባክህን መምህር 🙏🙏

  • @birhan-v4b
    @birhan-v4b 2 หลายเดือนก่อน +2

    ፈጣሪ ይሁነን እንጂ

  • @abebamail3599
    @abebamail3599 2 หลายเดือนก่อน +2

    Ye ishoftu qoreetochna debtrawoch sewochn wodee awurree yiqeyiralu.demom andd sewu ayinuna qumenawu wode asdegameewu endiqeyer yadergalu betam bizu chiger dersobnal

  • @ferida4432
    @ferida4432 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናም እኔቤተሰቤንም ወላጆቼም ቤታቸው ጥለው ከተማ ቁጭ አሉ ብቻ አላህ የስራቸው ይስጣቸው ደጋሚዌች

  • @amichieprouderi2208
    @amichieprouderi2208 2 หลายเดือนก่อน +3

    Yes this so sad they took mine too but i could take it back because she use my mind i heard if i take it back she loose every thing .. she is family member i feel sad for them …

  • @Hadguasgedom4
    @Hadguasgedom4 2 หลายเดือนก่อน +2

    Betam Tikikl neh wondemachin yene hiwot yekirb sew now yamesekakelebigne ena yehen hulu shesheche sedet ager enquan behed bemalakachow sewoch bemelak yeketatelugnal ena gn bedingil Mariam lij Eyesus kirstos tibeka Alehu!

  • @MrteaJamaal
    @MrteaJamaal 2 หลายเดือนก่อน +2

    That's true the one who tried to take as out off almighty or become our worst enemy is with in our family

  • @wesenambaye1200
    @wesenambaye1200 7 วันที่ผ่านมา

    God bless you

  • @ፍቅርተስላሴ-ኘ3ተ
    @ፍቅርተስላሴ-ኘ3ተ หลายเดือนก่อน

    እረ እኔ ባለትዳር ነኝ የልጆች እናት ነኝ ከዚህ ትምህርት የተማርኩት ነገር ቢኖር ከኔ በጣም ያነሰ በእድሜው የስራ ባልደረባዬ ፎቶ ከቦርሳዬ ሳወጣ አይቶ ፎቶ ስጭኝ ሲለኝ ለማስታወሻ ሰጠሁት ችግር ይኖረው ይሆን ። እንዴት ብዬ ልቀበለው

  • @DadaMari-mc9vr
    @DadaMari-mc9vr 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ ሙስሊም ነኝ ትምህርቱን እከታተላለሁ ሁሉም ነገር ድፍን ፍን ብሎብኛል ግራ ገብቶኛል

  • @NetCel-t7v
    @NetCel-t7v 2 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ወንድሜ ወርቀዬ ዕድሌን የወሰዱብኝ የገዛ ዘመዶቼ ናቸው። 😢😢😢 የቅርጫ ሥጋ አድርገውኛል 😢

  • @FrehiwotFrehiwothhh
    @FrehiwotFrehiwothhh 2 หลายเดือนก่อน

    እውነትነው የቀረብሰው የኔበምላቸውሰወች ነው የደረሰብኝ

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤🙏

  • @rahelyishak1911
    @rahelyishak1911 2 หลายเดือนก่อน

    የኛ ምርጥ የተዋህዶ ጀግና ተባረክልን ምንም የፈለገ ሰው ቢንጫጫ እሄ የማይካድ ሀቅ ነው የኛ ሁሉ የምንኖረው ኑሮ ነው አትሸወዱ እንዳንዶቹ የሚቃወሙ ሰወሸች ወይ መንፈሳዊ ግንዛቤ የላቸውም ወይ መነሰፈሱ ሙሉ ለሙሉ አዚም ሆኖ እንዳያስተውሉ ተቆጣጥሯቸዋል ወይ ጠንቀበይ ደብተራ ጋር ተያያዥነት ያላቸው ናቸው የሚቃወሙት እንጂ አገር የሠወወው ፀሀይ የሞቀው እውነት ነው ያልተያዘ 10% አይሞላም ራሳችሁን ፈትሹ አሁን አሁንማ ኢትዮጵያ ውስጥ እድገትህ ሁሉ ያስፈራል የደረሰበት ያቀዋል ፀበለሰ ባየሰኖር እስካሁን በሂወት እንኳን ባልኖርን እረረረረ ንቁ በኋላ ትጎዳላችሁ አይይይ ወንድሜ በርታልን ሁሌም ከጎንህ ነን❤❤❤

  • @arisemafeqirearisemafeqire583
    @arisemafeqirearisemafeqire583 หลายเดือนก่อน

    የገዛ ጓደኞቼ ናቸዉ ደብተሬን እየወሰድ ነዉ ህይወቴን ያመሰቃቀሉት ዘመኔን ሁሉ ቀርጥፈዉ በሉት በትምርትቤቱ የታወኩ ጥሩተማሪ ነኝ ደብተሬን ዉስደዉ ሲመልሱልኝ ደም የተቀባ ሉክ ላይ በጣም የጫጭ የሆኑ ቅማሎች አገኝ ነበር 😭እኔ ልጅም ስለወኩ አለዉቅም ነበር ትምርቴን ጠልቼ ስተዉ ከ 9አመት በኋላ ነዉ ያወኩት የሰዉ ክፍት እጅግ በጣም ከባድ ነዉ 😥

  • @wesenambaye1200
    @wesenambaye1200 7 วันที่ผ่านมา

    God bless I seen your forehead so saining God bless

  • @bemnettesfay5890
    @bemnettesfay5890 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው የምከታተልህ ግን ስልክክን እንዴት ላግፕው ጥያቄ ነበረኝ

  • @Dawit-p3v
    @Dawit-p3v 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @CkgtGjgr
    @CkgtGjgr หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢dakmagi

  • @Genet800
    @Genet800 หลายเดือนก่อน

    Ayizohachu ye midir edelachen bewesed yesemayun engegnalen echeneku bezi midir 70 amet enkwan yemihamolu edelachenen yewesedut😢😢😢😢😢

  • @WeynshetWeynshet-cl7rh
    @WeynshetWeynshet-cl7rh 2 หลายเดือนก่อน

    Nwreln tebrek wenda ❤❤❤❤

  • @helengebremedhin7164
    @helengebremedhin7164 2 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው በየቤቱ ስንትጉድ አለ

  • @californa6827
    @californa6827 2 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው አነቃህኝ ትክክል መቼ አውቄ

  • @ወለተማርያም-ጰ1ፐ
    @ወለተማርያም-ጰ1ፐ 2 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ወንድም እባክህ እኔም ምክረ እረዳት እሻለሁ እባክህ እርዳኝ ዘመኔ ሙሉ እንቆቅልሽ ሆኗል

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @JanetTadesse-te8yg
    @JanetTadesse-te8yg 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤👏👏👏👏

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 2 หลายเดือนก่อน

    ጠላት ፣ምቀኛ፣ክፉ ሰው የቅርብ ነው 😢

  • @bassazinassefa8336
    @bassazinassefa8336 2 หลายเดือนก่อน

    endezih new yeyiadergew, kezihm belay ,

  • @AlexLeakea
    @AlexLeakea 2 หลายเดือนก่อน

    ኣንድ ታሪክ አንገርህለው

  • @DamarHajji-pp5vu
    @DamarHajji-pp5vu 2 หลายเดือนก่อน

    Lageneh,,felegalew,,asetemari,,tarik,alen,,wedem

  • @serkem6179
    @serkem6179 2 หลายเดือนก่อน

    እባክህ መፍትሔ ንገረን

  • @MesiMeseret-s2q
    @MesiMeseret-s2q 2 หลายเดือนก่อน +3

    አውሮፖ እና አሜሪካ ያላችሁ ሰዎች ውሰዱኝኝኝ እስኪ ሰርቼ ለእናቴ ልጡራት

    • @HaymanotGosaye
      @HaymanotGosaye 2 หลายเดือนก่อน +1

      ለመስራት ግዴታ አውሮፓ እና አሜሪካ መሄዱ አለቀሰ?

    • @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
      @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@HaymanotGosaye😅😅😅😅

  • @HaniAbebe-l8w
    @HaniAbebe-l8w 27 วันที่ผ่านมา

    Inem jimma negn indew fetari redtogn lemenager yabkagn ebakachu tselot adrgulgn

  • @HhfBbd-x4x
    @HhfBbd-x4x 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ewont nwo 💔💔💔💔💔

  • @mahletyilma-lu2rc
    @mahletyilma-lu2rc 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ የምለው ድግምቱን የሚያጠፋውን ወይም እሚያሶግደውን አትናገርም ብዙ እዝብ በዚ ታስራል

    • @MAHLETTAFERE-p4z
      @MAHLETTAFERE-p4z 2 หลายเดือนก่อน +1

      ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ እና ብቻ።ጥሩ ጥያቄ ነው ማሂዬ ተባረኪ

    • @mahletyilma-lu2rc
      @mahletyilma-lu2rc 2 หลายเดือนก่อน +1

      ክብር ለጌታ ይውን እኔ ምስክር ነኝ ምን መሰለክ በክርስቶስ የታመነ ነብስ አንዳች አይሽነፍም ጥላ ወጊ ድግምት ማርት ጥቆላ አሸናፊውን እማይሸነፈው አባት መያዝ እዳለበት ትምርት ብትሰጥ የበለጠ መልካም ነው ውሌም እከታተልካለው እኔ ያመለጥኩት ከማርተኞች እየሱስን ክርስቶስን በመያዝ ነው ማምለጫውን ጠቆም ብታረጋቸው በሚልነው ወድሜ አመሰግንካለው ዘመንክ ይባረክ

  • @ruthboaz3984
    @ruthboaz3984 2 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ አረመኔዎችን አጋልጥ አዋርድ ንቀልልን😢

  • @ferida4432
    @ferida4432 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ወንድሜ ሁሌ እከታተልሀለሁ እኔሙስሊምነኝ ግን የምትናገረው ምታቀርበው ያለነገር ስለሆነ እየተከታተልሀለሁኝ እምትረዳኝ ከሆነ ልጄ እየተሰቃየብኝ ነው በመተት እኔ ስደትላይ ነኝ ጭንቀቱን ገደለኝ ብዙ ቦታ ውስጄው አልተሻለውም እና እስቲ ዋሳፕ እንዴት ላግኝህ ይሄን ስፅፍልህ እያለቀስኩኝ ነው እናም ኩሜንቴን ስታነበው አደራ መልስልኝ

  • @tzm6910
    @tzm6910 2 หลายเดือนก่อน +2

    የቅዱስ አምላክ ቅዱስ ስም ቅዱስ ቃል መዶሻ ነው በማንኛውም ሰው ላይ ያለ መንፈስ እናንተን እንዳይጎዳ አነርሱንም እንዳይጎዳ ስማቸውን እየጠረራቹሕ ስገዱ ፀልዩ ፁሙ ። እርቀት ጥልቀት ምጥቀት ማይገድቡው የቅዱስ አምላክ ቅዱስ መንፈስ ይደቁሰዋል ። ኦሪት ዘኹልቅ 23፡ 23 በያዕቆብ ላይ አስማት የለም፥ በእስራኤልም ላይ ምዋርት የለም
    መዝሙረ ዳዊት 121 እነሆ፥ እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋምም።

  • @AkliAkli-l2i
    @AkliAkli-l2i 2 หลายเดือนก่อน

    ወርቅ አፈራው።እውነት እልካለው።ልክ።እንደኔ በህይወቴ የተየበተ የለም እኔ እሺ ልጄ ያሳዝናል እህል አይበላም ከቤት ሳይወጣ ይውላል በፊት ከበተክርስትያ የማይወጣ ነበር ግን እያዘልኩላት አብሩ የስደት ካደኛ ነች ብዬ እረ ስንት ደረሰብኝ አቅሜ ደገከመ እድሜዬ ገፋ በዛ ላይ ሳይሞላልኝ የቤሩት ጦርነት ተነሳ

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j หลายเดือนก่อน

    የድንግል ልጂ ግን ፈወስኝ

  • @SelamSelam-kb7jj
    @SelamSelam-kb7jj 2 หลายเดือนก่อน

    ❤ተባራክ፡የደረሰበት፡ብቻ፡ንው፡የሚውቀው፡ወንድሜ

  • @tishonjesus4322
    @tishonjesus4322 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ዉርቅ አፈራዉ እዉነት ሲነገዉ እየመራቹሁ ዋጣት በቅር ቀን አገሬ ቢት ሂጅ አንድ ፉሚሉ እቤት ልገዛ ነይ እይልኝ አልካት አይእነጋ ምሳበልተነዉ አለችን እሽ ሆድኵን እጀን ልታጠብ ዘበኛዉ ጠራችዉ ቦርሳየ ስከፍት ደረስኩበት ቤትንም ሳልገዞ ቀረሁ ቤተኛዉነዉጠላት

  • @hannatesfaye-qj8fw
    @hannatesfaye-qj8fw 2 หลายเดือนก่อน +2

    እባክህን ወንድሜ ላናግርክ

    • @Dawit-p3v
      @Dawit-p3v 2 หลายเดือนก่อน +1

      ለምን አትደውዪለትም

    • @hannatesfaye-qj8fw
      @hannatesfaye-qj8fw 2 หลายเดือนก่อน

      @@Dawit-p3v አያነሳም

    • @Dawit-p3v
      @Dawit-p3v 2 หลายเดือนก่อน

      @@hannatesfaye-qj8fw ፀልዪና ከዛ ደጋግመሽ ሞክሪ ይሳካል!!!

  • @CkgtGjgr
    @CkgtGjgr หลายเดือนก่อน

    Egame bate al😢

  • @bassazinassefa8336
    @bassazinassefa8336 2 หลายเดือนก่อน

    enen ke top wede bottom awrdognal!

  • @NaxiNaher
    @NaxiNaher หลายเดือนก่อน

    are wedmi telifon ka tsahafelna

  • @Iamexalted
    @Iamexalted 2 หลายเดือนก่อน

    do not fear devil than God!

  • @milkibest242
    @milkibest242 หลายเดือนก่อน

    መንፈፈሳዊ ጉዳይ ላይ ጠንካራ ምንድነው ክራይቴሪያው አንተ እራስህ አልገባህም

  • @Mekiyamuzmeil
    @Mekiyamuzmeil 2 หลายเดือนก่อน

    Yalkaw holw lek naw saw lasw aytgam

  • @bassazinassefa8336
    @bassazinassefa8336 2 หลายเดือนก่อน

    ene kebeteseb yemakerbachw nachew gedel yeketetugn!

  • @sintahayukebede
    @sintahayukebede 2 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር አጋንት ፀበል ውስጥ በውሸት የሰው ስም አያነሳም አይጠራም ወይ

    • @andualemdemessie3629
      @andualemdemessie3629 2 หลายเดือนก่อน +1

      አይጠራም !!!
      በእግዚአብሔር ስም ተይዟል

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 2 หลายเดือนก่อน

      በፍፁም አይጠራም። የሚናገረዉ በእግዚአብሔር እየተገረፈ ስለሆነ እንጂ ወዶኮ አይደለም የሚናገረዉ። ይሄንን የሚሉት ራሳቸዉ መታቾችና አስመታች ደብተራዎች ናቸዉ። ምክንያቱም እነሱም ስለሚጋለጡ ማለት ነዉ።

    • @merichannel743
      @merichannel743 2 หลายเดือนก่อน

      በሱባኤም ፡ ማረጋገጥ ፡ ይቻላል ፤ ከተጠራጠርሽ

  • @Lubaba-j6m
    @Lubaba-j6m 2 หลายเดือนก่อน

    Tkkl.EHuLumBetAelu.