- 459
- 200 974
Washington DC Ethi. Seventh_day Adventist Church
United States
เข้าร่วมเมื่อ 21 พ.ย. 2017
Our Mission Make disciples of Jesus Christ who live as His loving witnesses and proclaim to all people the everlasting gospel in preparation for His soon return.
5ኛ ትምህርት : የእግዚአብሔር ፍቅር እና ፍትሕ - የመለኮታዊው ፍቅር ቁጣ
የሚከተሉትን ጥቅሶች ያንብቡ፡- መዝ. 78፣ ዮና. 4:1-4፣ ማቴ. 10:8፣ ማቴ. 21:12, 13፣ ኤር. 51:24, 25፣ ሮሜ. 12፡17-21።
የመታሰቢያ ጥቅስ፡ “እርሱ ግን መሓሪ ነው፥ ኃጢአታቸውንም ይቅር አላቸው፥ አላጠፋቸውምም፤ ቍጣውንም መመለስ አበዛ፥ መዓቱንም ሁሉ አላቃጠለም” (መዝ. 78፡38)።
ብዙ ጊዜ የእግዚአብሔር ርኅራኄ ቢወደስም፣ የቁጣው ነገር ብዙዎችን ይረብሻቸዋል። እግዚአብሔር ፍቅር ከሆነ፣ ቁጣውን ፈጽሞ መግለጽ የለበትም ብለው ያስባሉ። ይህ አመለካከት ግን የተሳሳተ ነው።
ቁጣው በቀጥታ የሚመነጨው ከፍቅሩ ነው። አንዳንዶች የብሉይ ኪዳኑ አምላክ የቁጣ አምላክ እንደሆነ እና የአዲስ ኪዳኑ አምላክ ደግሞ የፍቅር አምላክ እንደሆነ ይናገራሉ። ነገር ግን አንድ አምላክ ብቻ ነው ያለው፤ በሁለቱም ኪዳናት ተመሳሳይ እንደሆነ ተገልጿል። ፍቅር የሆነው እግዚአብሔር በክፋት ላይ ይቆጣል-ምክንያቱ ደግሞ እሱ ፍቅር ስለሆነ ነው። ኢየሱስ ራሱ በክፋት ላይ ጥልቅ ቁጣውን ገልጿል፤ አዲስ ኪዳንም ጻድቅና ተገቢ ስለሆነው የእግዚአብሔር ቁጣ ብዙ ጊዜ ያስተምራል።
የእግዚአብሔር ቁጣ ሁልጊዜ በክፋትና በኢ-ፍትሐዊነት ላይ የሚገለጽ የጽድቅና የፍቅር ምላሽ ነው። መለኮታዊው ቁጣ ከፍፁም መልካምነቱና ፍቅሩ የተነሳ የሚመጣ የጽድቅ ቁጣ ነው፤ እናም የፍጥረትን ሁሉ ደህንነት ይሻል።
ባጭሩ የእግዚአብሔር ቁጣ የምንለው ለክፋትና ለኢ-ፍትሐዊነት የሚሰጥ ተገቢ የሆነ የፍቅር ምላሽ ነው። ስለዚህ ክፋት እግዚአብሔርን የተገፉትን ለማዳን እና በአጥፊዎቹም ለመፍረድ እንዲነሳ ያደርገዋል። እንግዲህ መለኮታዊው ቁጣ የመለኮታዊ ፍቅር ሌላው ገጽታ ነው ማለት ነው።
የመታሰቢያ ጥቅስ፡ “እርሱ ግን መሓሪ ነው፥ ኃጢአታቸውንም ይቅር አላቸው፥ አላጠፋቸውምም፤ ቍጣውንም መመለስ አበዛ፥ መዓቱንም ሁሉ አላቃጠለም” (መዝ. 78፡38)።
ብዙ ጊዜ የእግዚአብሔር ርኅራኄ ቢወደስም፣ የቁጣው ነገር ብዙዎችን ይረብሻቸዋል። እግዚአብሔር ፍቅር ከሆነ፣ ቁጣውን ፈጽሞ መግለጽ የለበትም ብለው ያስባሉ። ይህ አመለካከት ግን የተሳሳተ ነው።
ቁጣው በቀጥታ የሚመነጨው ከፍቅሩ ነው። አንዳንዶች የብሉይ ኪዳኑ አምላክ የቁጣ አምላክ እንደሆነ እና የአዲስ ኪዳኑ አምላክ ደግሞ የፍቅር አምላክ እንደሆነ ይናገራሉ። ነገር ግን አንድ አምላክ ብቻ ነው ያለው፤ በሁለቱም ኪዳናት ተመሳሳይ እንደሆነ ተገልጿል። ፍቅር የሆነው እግዚአብሔር በክፋት ላይ ይቆጣል-ምክንያቱ ደግሞ እሱ ፍቅር ስለሆነ ነው። ኢየሱስ ራሱ በክፋት ላይ ጥልቅ ቁጣውን ገልጿል፤ አዲስ ኪዳንም ጻድቅና ተገቢ ስለሆነው የእግዚአብሔር ቁጣ ብዙ ጊዜ ያስተምራል።
የእግዚአብሔር ቁጣ ሁልጊዜ በክፋትና በኢ-ፍትሐዊነት ላይ የሚገለጽ የጽድቅና የፍቅር ምላሽ ነው። መለኮታዊው ቁጣ ከፍፁም መልካምነቱና ፍቅሩ የተነሳ የሚመጣ የጽድቅ ቁጣ ነው፤ እናም የፍጥረትን ሁሉ ደህንነት ይሻል።
ባጭሩ የእግዚአብሔር ቁጣ የምንለው ለክፋትና ለኢ-ፍትሐዊነት የሚሰጥ ተገቢ የሆነ የፍቅር ምላሽ ነው። ስለዚህ ክፋት እግዚአብሔርን የተገፉትን ለማዳን እና በአጥፊዎቹም ለመፍረድ እንዲነሳ ያደርገዋል። እንግዲህ መለኮታዊው ቁጣ የመለኮታዊ ፍቅር ሌላው ገጽታ ነው ማለት ነው።
มุมมอง: 44
วีดีโอ
4ኛ ትምህርት : የእግዚአብሔር ፍቅር እና ፍትሕ - እግዚአብሔር አፍቃሪና ሩኅሩኅ ነው
มุมมอง 43วันที่ผ่านมา
ለዚህ ሳምንት ጥናት የሚከተሉትን ጥቅሶች ያንብቡ፡- መዝ. 103:13፣ ኢሳ. 49:15፣ ሆስ. 11:1-9፣ ማቴ. 23:37፣ 2 ቆሮ. 11:2፣ 1 ቆሮ. 13:4-8 የመታሰቢያ ጥቅስ፡ “በውኑ ሴት ከማኅፀንዋ ለተወለደው ልጅ እስከማትራራ ድረስ ሕፃንዋን ትረሳ ዘንድ ትችላለችን? አዎን፣ እርስዋ ትረሳ ሆናል፣ እኔ ግን አልረሳሽም” (ኢሳ. 49፡15)። ስሜቶች ብዙውን ጊዜ የማይፈለጉ እና ሊወገዱ እንደሚገቡ ይቆጠራሉ። ለአንዳንድ ሰዎች ስሜቶች ምክንያታዊነት የጎደላቸው ስለሆኑ፣ ጥሩ ወንድ ወይም ሴት “ስሜታዊ” ናቸው ተብለው አይገለጹም። በአንዳንድ ጥንታዊ የግሪክ ፍልስፍናዎች፣ “ምክንያታዊ” ሰው የሚባለው ለስሜታዊነት የማይዳረግ...
3ኛ ትምህርት : የእግዚአብሔር ፍቅር እና ፍትሕ - እግዚአብሔርን ደስ ማሰኘት
มุมมอง 86วันที่ผ่านมา
ለዚህ ሳምንት ጥናት የሚከተሉትን ጥቅሶች ያንብቡ፡- ሉቃ 15፡11-32፣ ሶፎ. 3፡ 17፣ ኤፌ. 5፡25-28፣ ኢሳ. 43፡4፣ ሮሜ. 8፡1፣ ሮሜ. 5:8፣ ማር. 9:17-29። የመታሰቢያ ጥቅስ፡ አምላክሽ እግዚአብሔር በመካከልሽ ታዳጊ ኃያል ነው፤ በደስታ በአንቺ ደስ ይለዋል፥ በፍቅሩም ያርፋል፥ በእልልታም በአንቺ ደስ ይለዋል” (ሶፎ. 3፡17)። እስቲ የሚከተለውን ሁኔታ ያስቡ፡- የአምስት ዓመት ልጅ በአባቶች ቀን በደንብ ያልተጠቀለለ ስጦታ ይዞ ወደ አባቱ ይመጣል። በደስታ ስጦታውን ለአባቱ ይሰጠዋል። አባትየው “ልጄ፣ ስለ ስጦታህ ግድ የለኝም። እንዲያውም እኔን የሚያስደስት ምንም ነገር ልትሰጠኝ አትችልም። ልትሰጠኝ የምት...
2ኛ ትምህርት : የእግዚአብሔር ፍቅር እና ፍትሕ - ኪዳናዊ ፍቅር
มุมมอง 8314 วันที่ผ่านมา
ለዚህ ሳምንት ጥናት የሚከተሉትን ጥቅሶች ያንብቡ፡- 2ጴጥ. 3:9፣ ዘዳ. 7፡6-9፣ ሮሜ. 11:22፣ 1 ዮሐ. 4:7-20፣ ዮሐ. 15:12፣ 1 ዮሐ. 3:16 የመታሰቢያ ጥቅስ፡ ኢየሱስም መለሰ አለውም:- የሚወደኝ ቢኖር ቃሌን ይጠብቃል፤ አባቴም ይወደዋል፣ ወደ እርሱም እንመጣለን በእርሱም ዘንድ መኖሪያ እናደርጋለን” ( ዮሐንስ 14፡23)። አጋፔ የሚለው የግሪክ ቃል ልዩ የሆነውን የእግዚአብሔርን ፍቅር እንደሚያመለክት፣ እንደ ፊልዮ ያሉት ሌሎች የፍቅር ቃላት ደግሞ ከአጋፔ ያነሱ የተለያዩ የፍቅር ዓይነቶችን እንደሚያመለክቱ ብዙዎች ተምረዋል። አንዳንዶች አጋፔ የአንድ ወገን ፍቅርን፣ የሚሰጥ ብቻ እንጂ የማይቀበል፣ በሰው ም...
1ኛ ትምህርት : የእግዚአብሔር ፍቅር እና ፍትሕ - እግዚአብሔር እንዲሁ ይወዳል
มุมมอง 11728 วันที่ผ่านมา
ለዚህ ሳምንት ጥናት የሚከተሉትን ጥቅሶች ያንብቡ፡- ዘጸ. 33:15-22፤ ሆሴዕ 14:1-4፤ ራእይ 4:11፤ ዮሐንስ 17:24፤ ማቴ. 22:1-14፤ ዮሐንስ 10:17፣ 18 የመታሰቢያ ጥቅስ፡ “ቁጣዬ ከእርሱ ዘንድ ተመልሶአልና ዓመፃቸውን እፈውሳለሁ፣ በገዛ ፈቃዴ እወድዳቸዋለሁ” (ሆሴዕ 14፡4)። ኢየሱስ አስቀድሞ እንደተናገረው ጴጥሮስ ኢየሱስን ሦስት ጊዜ ቢክደውም፣ (ማቴ. 26፡34) ክህደቶቹ ግን የታሪኩ መጨረሻ አልነበሩም። ከትንሣኤ በኋላ ኢየሱስ ጴጥሮስን “ከእነዚህ ይልቅ ትወደኛለህን? አለው። አዎን ጌታ ሆይ፥ እንድወድህ አንተ ታውቃለህ አለው። ግልገሎቼን አሰማራ አለው። ደግሞ ሁለተኛ፡- የዮና ልጅ ስምዖን ሆይ፥ ትወ...
13ኛ ትምህርት : የዮሐንስ ወንጌል ዋና ዋና ሐሳቦች - ማጠቃለያው፡ ኢየሱስንና ቃሉን ማወቅ
มุมมอง 102หลายเดือนก่อน
ለዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት የሚተከሉትን ጥቅሶች ያንብቡ፡ ዮሐንስ 21፤ ዮሐንስ 11:9፣ 10፤ዮሐንስ 8:42-44፤ ዮሐንስ 4:46-54፤ 2 ጢሞ. 3:16 ፤ ዮሐንስ 15፡1-11። የመታሰቢያ ጥቅስ፡ “እናንተ በመጻሕፍት የዘላለም ሕይወት እንዳላችሁ ይመስላችኋልና እነርሱን ትመረምራላችሁ፤ እነርሱም ስለ እኔ የሚመሰክሩ ናቸው” (ዮሐ. 5፡39)። የዮሐንስ ወንጌል ልክ እንደ ማርቆስ ወንጌል፣ በገሊላ በሚሆን መሰባሰብ ይደመደማል። ይህ የዮሐንስ የመጨረሻ ትምህርት ስለዚያ ስብሰባ የሚናገር ነው፤ ነገር ግን ኢየሱስን እና የእግዚአብሔርን ቃል እንዴት እንደምናውቅ ከሚገልጸው ጭብጥ ጋር ይገናኛል፤ ይህም በአራተኛው ወንጌል ...
12ኛ ትምህርት : የዮሐንስ ወንጌል ዋና ዋና ሐሳቦች - የክብር ሰዓት፡- መስቀሉና ትንሳኤው
มุมมอง 94หลายเดือนก่อน
ለዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት የሚተከሉትን ጥቅሶች ያንብቡ፡ ዮሐ.18:33-19:5፤ ዮሐ. 19:17-22፤ ዮሐ. 19:25-27፤ ሉቃስ 2:34፣ 35፤ ዮሐ. 20:1-18፤ 1ኛ. ቆሮ. 15፡12-20። የመታሰቢያ ጥቅስ፡ “ጲላጦስም:- እንግዲያ ንጉሥ ነህን? አለው። ኢየሱስም መልሶ፡- እኔ ንጉሥ እንደ ሆንሁ አንተ ትላለህ። እኔ ለእውነት ልመሰክር ስለዚህ ተወልጃለሁ ስለዚህም ወደ ዓለም መጥቻለሁ፤ ከእውነት የሆነ ሁሉ ድምፄን ይሰማል አለው” (ዮሐ. 18፡37)።
11ኛ ትምህርት : የዮሐንስ ወንጌል ዋና ዋና ሐሳቦች - አብ፣ ወልድና መንፈስ ቅዱስ
มุมมอง 93หลายเดือนก่อน
ለዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት የሚተከሉትን ጥቅሶች ያንብቡ፡ ዮሐ. 14:10፣ 24፤ ዘፍ 3:7-9፤ ዮሐ. 16:27፣ 28፤ ዮሐ. 16:7-11፤ ዮሐ. 17፡1-26። የመታሰቢያ ጥቅስ፡ “አብ በስሜ የሚልከው ግን መንፈስ ቅዱስ የሆነው አጽናኝ እርሱ ሁሉን ያስተምራችኋል እኔም የነገርኋችሁን ሁሉ ያሳስባችኋል” (ዮሐ. 14፡26)። የዮሐንስ ወንጌል በተለያየ ሁኔታ የተቀመጡ ጭብጦች የተሰባሰቡበት (ሞዛይክ) ነው። ዮሐንስ ኢየሱስ በነቢያት የተነገረለት መሲሕ ስለመሆኑ የሚያስረዱ ምልክቶችን (ተአምራቶችን) ይዘግባል። ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ መሆኑን ለማወጅም ዮሐንስ ብዙ ምስክሮችን ያመጣል። ወደ መለኮታዊነቱ ለመጠቆም “እኔ ነ...
10ኛ ትምህርት : የዮሐንስ ወንጌል ዋና ዋና ሐሳቦች - መንገድ፣ እውነትና ሕይወት
มุมมอง 110หลายเดือนก่อน
ለዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት የሚተከሉትን ጥቅሶች ያንብቡ፡ ዮሐ. 13:1-20፤ ዮሐ. 14:1-3፤ ዳን. 7:27፤ ዮሐ. 14:5-11፤ ዮሐ. 1:14፤ ቆላ. 1:16፣ 17፤ ዮሐ. 5፡38-40። የመታሰቢያ ጥቅስ፡ “መቼም ቢሆን እግዚአብሔርን ያየው አንድ ስንኳ የለም፤ በአባቱ እቅፍ ያለ አንድ ልጁ እርሱ ተረከው” (ዮሐ. 1፡18)። የዮሐንስ ወንጌል በአራት ዋና ዋና ክፍሎች የተከፈለ ነው፡ መቅድም (ዮሐ. 1፡1-18)፣ የምልክቶች መጽሐፍ (ዮሐ. 1፡19-12፡50)፣ የክብር መጽሐፍ (ዮሐ. 13፡1-20፡ 31) ) እና መደምደሚያው (ዮሐ. 21፡1-25)። እስካሁን የተደረገው ጥናት በዋናነት በመደምደሚያው እና በምልክቶ...
9ኛ ትምህርት : የዮሐንስ ወንጌል ዋና ዋና ሐሳቦች - የሕይወት ምንጭ
มุมมอง 1202 หลายเดือนก่อน
ለዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት የሚተከሉትን ጥቅሶች ያንብቡ፡ ዮሐ. 1:4 ዮሐ. 10:10፤ ዮሐ. 1:12፣ 13፤ ዮሐ. 6፡61-68፤ ዘኁ. 13፡23-33፤ ማቴ. 4፡1-4። የመታሰቢያ ጥቅስ፡ “እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም” (ዮሐ. 14፡6)። በዮሐንስ ወንጌል ውስጥ፣ ኢየሱስ ማን እንደሆነ ሲጠየቅ፣ መለኮትነትን በሚያመላክት ቃል መለሰ። “እኔ ነኝ” የሚለው በሚቃጠለው ቁጥቋጦ ውስጥ ለሙሴ የተገለጠለት ጌታ እራሱ እንደሆነ የማያሻማ ማጣቀሻ ነበር። ሙሴን “እኔ እኔ ነኝ” ብሎ ተናገረ (ዘጸ. 3፡14)። ይህ “እኔ ነኝ” ያለው አምላክ “ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመ...
8ኛ ትምህርት : የዮሐንስ ወንጌል ዋና ዋና ሐሳቦች - የብሉይ ኪዳን ትንቢቶችን መፈፀም
มุมมอง 1902 หลายเดือนก่อน
ለዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት የሚተከሉትን ጥቅሶች ያንብቡ፡ ዮሐ. 5:17፣ 20፣ 36-40፣ 46፣ 47፤ ዮሐ. 13:18፤ ዮሐ. 17:12፤ ኤር. 2:13፤ ዘካ. 9:9፤ ዮሐ. 8፡12-30። የመታሰቢያ ጥቅስ፡ “እኔ ግን ከዮሐንስ ምስክር የሚበልጥ ምስክር አለኝ፤ አብ ልፈጽመው የሰጠኝ ሥራ፥ ይህ የማደርገው ሥራ፥ አብ እንደ ላከኝ ስለ እኔ ይመሰክራልና” (ዮሐ. 5፡36)። ኢየሱስ የተናገራቸውና ያደረጋቸውን ነገሮች ሁሉ፣ አዎን መሲሑ (ሐማሺያክ)፣ ክርስቶስ ወደ እስራኤል እንደመጣ የሚገልጹትን በዮሐንስ ወንጌል ውስጥ የተገለጹትን ደጋግመን ማየት እንችላለን። ቅዱሳት መጻሕፍትም እንደተነበዩት በቤተልሔም የተወለደ አይሁዳ...
7ኛ ትምህርት : የዮሐንስ ወንጌል ዋና ዋና ሐሳቦች - የሚያምኑ ብፁአን ናቸው
มุมมอง 1642 หลายเดือนก่อน
ለዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት የሚተከሉትን ጥቅሶች ያንብቡ፡ ዮሐ. 8:54-58, ዘፍ. 12:3፣ ሮሜ. 4:1-5, ዮሐ. 12:1-8፣ ዮሐ. 19:4-22፣ ዮሐ 20:19-31፣ ዳን. 2፣ ዳን. 7። የመታሰቢያ ጥቅስ፡ “የሱስም ስለ አየኸኝ አምነሃል፤ ሳያዩ የሚያምኑ ብፁዓን ናቸው አለው” (ዮሐ. 20፡29)። ዮሐንስ በወንጌሉ ውስጥ ስለተለያዩ ሰዎች ይናገራል፤ የተለያየ አስተዳደግ፣ እምነት እና ልምምዶች ያላቸው ቢሆኑም ሁሉም ኢየሱስ ማን እንደሆነ ይመሰክራሉ። “እነሆ የእግዚአብሔር በግ!” (ዮሐ. 1:36)። “መሢሕን አግኝተናል” (ዮሐ. 1:42)። “ሙሴ በሕግ ነቢያትም ስለ እርሱ የጻፉትን …አግኝተነዋል” (ዮሐ. 1:4...
6ኛ ትምህርት : የዮሐንስ ወንጌል ዋና ዋና ሐሳቦች - ስለ ኢየሱስ የተሰጡ ተጨማሪ ምስክርነቶች
มุมมอง 1962 หลายเดือนก่อน
ለዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት የሚተከሉትን ጥቅሶች ያንብቡ፡ ዮሐ. 3፡25-36፣ ዮሐ. 1፡32-36፣ ዳን. 7፡18፣ ዮሐ. 6፡51-71፣ ዮሐ. 5፡36-38፣ ዮሐ. 7፡37-53። የመታሰቢያ ጥቅስ፡ “እኔም ከምድር ከፍ ከፍ ያልሁ እንደ ሆነ ሁሉን ወደ እኔ እስባለሁ” (ዮሐ. 12፡32)። ኢየሱስ ስለ ራሱ፣ ስለ ማንነቱ፣ ማን እንደላከው፣ ወይም ከየት እንደመጣ ብቻ አስገራሚ ነገሮችን አልተናገረም። ባደረጋቸው ተአምራትና ምልክቶችም ማንነቱን አሳይቷል። አንዳንዶች ስለ ኢየሱስ በግልጽ እንደሚመሰክሩት፡- “ክርስቶስ በመጣ ጊዜ ይህ ካደረጋቸው ምልክቶች ይልቅ ያደርጋልን? አሉ” (ዮሐ. 7፡ 31)። እርሱ የቃሉን እውነት በሚ...
5ኛ ትምህርት : የዮሐንስ ወንጌል ዋና ዋና ሐሳቦች - የሳምራውያን ምሥክርነት
มุมมอง 1992 หลายเดือนก่อน
ለዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት የሚተከሉትን ጥቅሶች ያንብቡ፡ ዮሐ. 4:1-42፤ ዮሐ.3:26-30፤ ኤር. 2:13፤ ዘካ. 14:8፤ ሕዝ. 36፡25-27። የመታሰቢያ ጥቅስ፡ “ሴቲቱንም፦ አሁን የምናምን ስለ ቃልሽ አይደለም፥ እኛ ራሳችን ሰምተነዋልና፤ እርሱም በእውነት ክርስቶስ የዓለም መድኃኒት እንደ ሆነ እናውቃለን ይሉአት ነበር” (ዮሐ. 4፡42)። ሳምራውያን እነማን ነበሩ? ሰሜናዊው የእስራኤላውያን መንግስት በ722 ዓመተ ዓለም በአሦራውያን ተማርኮ ነበር። የፖለቲካ መረጋጋት ለመፍጠር አሦራውያን ምርኮኞቻቸውን በመላው ግዛቶቻቸው በትነው ነበር። በተመሳሳይም ከሌሎች ሀገራት ህዝቦች የተወሰዱ ምርኮኞች በሰሜናዊው የእሥራ...
4ኛ ትምህርት : የዮሐንስ ወንጌል ዋና ዋና ሐሳቦች - ክርስቶስ መሲሕ የመሆኑ ምሥክሮች
มุมมอง 1233 หลายเดือนก่อน
4ኛ ትምህርት : የዮሐንስ ወንጌል ዋና ዋና ሐሳቦች - ክርስቶስ መሲሕ የመሆኑ ምሥክሮች
3ኛ ትምህርት : የዮሐንስ ወንጌል ዋና ዋና ሐሳቦች - የኋላ ታሪክ፡ መቅድም
มุมมอง 1753 หลายเดือนก่อน
3ኛ ትምህርት : የዮሐንስ ወንጌል ዋና ዋና ሐሳቦች - የኋላ ታሪክ፡ መቅድም
2ኛ ትምህርት : የዮሐንስ ወንጌል ዋና ዋና ሐሳቦች - የመለኮት ምልክቶች
มุมมอง 1783 หลายเดือนก่อน
2ኛ ትምህርት : የዮሐንስ ወንጌል ዋና ዋና ሐሳቦች - የመለኮት ምልክቶች
1ኛ ትምህርት : የዮሐንስ ወንጌል ዋና ዋና ሐሳቦች - መንገዱን የሚጠቁሙ ምልክቶች
มุมมอง 2223 หลายเดือนก่อน
1ኛ ትምህርት : የዮሐንስ ወንጌል ዋና ዋና ሐሳቦች - መንገዱን የሚጠቁሙ ምልክቶች
12ኛ ትምህርት : የማርቆስ መጽሐፍ - የተፈተነ እና የተሰቀለ
มุมมอง 824 หลายเดือนก่อน
12ኛ ትምህርት : የማርቆስ መጽሐፍ - የተፈተነ እና የተሰቀለ
11ኛ ትምህርት : የማርቆስ መጽሐፍ - የተወሰደ እና የተፈተነ
มุมมอง 794 หลายเดือนก่อน
11ኛ ትምህርት : የማርቆስ መጽሐፍ - የተወሰደ እና የተፈተነ
9ኛ ትምህርት : የማርቆስ መጽሐፍ - የኢየሩሳሌም ተቃርኖዎች
มุมมอง 1755 หลายเดือนก่อน
9ኛ ትምህርት : የማርቆስ መጽሐፍ - የኢየሩሳሌም ተቃርኖዎች
8ኛ ትምህርት : የማርቆስ መጽሐፍ - ደቀ መዛሙርትን ማስተማር: ክፍል 2
มุมมอง 945 หลายเดือนก่อน
8ኛ ትምህርት : የማርቆስ መጽሐፍ - ደቀ መዛሙርትን ማስተማር: ክፍል 2
7ኛ ትምህርት : የማርቆስ መጽሐፍ - ደቀ መዛሙርትን ማስተማር: ክፍል 1
มุมมอง 2075 หลายเดือนก่อน
7ኛ ትምህርት : የማርቆስ መጽሐፍ - ደቀ መዛሙርትን ማስተማር: ክፍል 1
5ኛ ትምህርት : የማርቆስ መጽሐፍ - ተዓምራቶች በሐይቅ ዙሪያ
มุมมอง 1695 หลายเดือนก่อน
5ኛ ትምህርት : የማርቆስ መጽሐፍ - ተዓምራቶች በሐይቅ ዙሪያ
2ኛ ትምህርት : የማርቆስ መጽሐፍ - አንድ ቀን በኢየሱስ አገልግሎት
มุมมอง 1126 หลายเดือนก่อน
2ኛ ትምህርት : የማርቆስ መጽሐፍ - አንድ ቀን በኢየሱስ አገልግሎት
አሜን ተበረኩ ጌታ ይበርካችሁ❤
Thank you
ወንጌል ለዓለም ሁሉ ❤❤❤
Thank you.
እግዚአብሔር ከዚህ በላይ አብዝቶ ይባርካችሁ ግሩም ትምህርት ነዉ❤
እግዚአብሔር ይባርካችሁ። የጌታ ፀጋና ሰለም ይብዛላችሁ
ጌታ ይባርካችሁ
Lemawrd lemndnw milew video
Hi Youni God bless you thank you all .
Be blessed.
Hi Yoni , God bless you .
አሜን አሜን ተባረኩ እህቶቼ በእውነት የሰማይ አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ለስሙ ክብር ስል በማያልቀው በረከት በሰማያዊና በምድራዊ በረከት በብዙ ፀጋ ህይወት ዘማነችሁን ሁሉ ፈጽሞ ይባርካችሁ የፀሎት ኃይል ከላይ ከአርያም ይጨመርላችሁ 𝐥𝐚𝐛𝐚𝐫𝐞𝐤𝐚𝐭𝐢 𝐡𝐮𝐧𝐮🙌🏻🙌🏻🛐🛐🤦🏻♀️🤦🏻♀️🙇🏻♀️🙇🏻♀️🤲🏻🤲🏻🙏🏻🙏🏻
Geta yibarkachihu
Thank you
ሁላችሁ ተባረኩ።
Good bless you!
Amnnn❤
gita yebarekahehu
እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏🏾
May God bless you
Yoni God bless you!!!
Beautiful. May God bless you more!!!!!
God Blessed !!!
Beautiful lesson, may God bless you more.
Good
GOD Bless all of you !!!
May God bless you more brothers. This was really beautiful. Much love all the way from London!!
Thank you.
ameeen ameeen
Tebarku
Egziabher abzeto yebarkachehu!
Dr. Fisiha
Arfnw bertu gin TH-cam lay qest askemtulin enawordalen
Thank you for your comment.
Tebareku!
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
እግዚአብሔር ይባርካቹ🙌
May lord bless you
10Q GOD BLESS YOU
Ameeeen Geta Abizto Yebarikachuuuu Tsegahunim Yabizalachuuu
አሜን!! ክብር ሁሉ ለጌታችንና ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ለዘላለም ይሁን!! እግዚአብሔር ይመስገን! በጣም ደስ ይላል! ጌታ እግዚአብሔር ይባርካችሁ!! እንድንባረክ እግዚአብሔር በጸጋዉ ይርዳን!! ፣ሐዋርያትም ጌታን። እምነት ጨምርልን አሉት።ሉቃ 17:5!! ጌታ እግዚአብሔር እምነትና ቅድስና ይስጠን! አምላካችሁን አግዚአብሔርን ተከተሉ፥ እርሱንም ፍሩ፥ ትእዛዙንም ጠብቁ፥ ቃሉንም ስሙ፥ እርሱንም አምልኩ፥ ከእርሱም ጋር ተጣበቁ። (ዘዳ 13:4) “ዘመኑ ቀርቦአልና የሚያነበው፥ የትንቢቱን ቃል የሚሰሙትና በውስጡ የተጻፈውን የሚጠብቁት ብፁዓን ናቸው።"(የዮሐንስ ራእይ 1:3) ይላል ሁላችንም የእግዚአብሔር ቃል የምለዉን ማድረግና መባረክ እንድንችል እግዚአብሔር በጸጋዉ ይርዳን!!
Amen tabarku❤❤❤❤
May God bless all of you. This was so awesome!!!!
ጌታ አብስቶ ይባርካችሁ!!
የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ
Can i get your Facebook accounts please
God bless you all
Amennnn tabaraku..❤❤❤❤
Amen ! GOD Bless You !!!.
Thank you. Be blessed.
Ameeen እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይባርካችሁ 📖🤲📖🤲📖🤲🙏🙏🍇🍇🙌🙌
Thank you.
GBU
Ameeen Geta Abizto Yebarikachu Tabarikuuu Kidusan Woganoche❤❤❤❤❤❤❤❤