6ኛ ትምህርት : የማርቆስ መጽሐፍ - ከውስጥ ወደ ውጭ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
  • የመታሰቢያ ጥቅስ:- “ ‘ከሰው የሚወጡት ሰውን የሚያረክሱ ናቸው እንጂ ከሰው ውጭ የሚገባውስ ሊያረክሰው የሚችል ምንም የለም።” (ማር. 7:15)።
    የዚህ ሳምንት ትምህርት ማርቆስ ምዕራፍ 7 እና ምዕራፍ 8 የመጀመሪያው አጋማሽ ይሆናል። በማርቆስ መጽሐፍ ምዕረራፍ 7 ጅምር ላይ ኢየሱስ ኃይማኖታዊ ትውፊትን በመቃወም ተቃርኖን ቀሰቀሰ። ነገር ግን ኢየሱስ ያደረገውን ነገር ያደረገው ዛሬ ካለው የክርስትና ሕይወት ጋር በጥልቀት ግንኙነት ላለው ነገር አስደናቂ በሆነ ሁኔታ ድጋፍ በሚሰጥ መንገድ ነበር።
    ከዚያም እምነት በእርግጠኝነት ስለ ምን እንደሚገልጽ በትክክል መረዳት እንዲቻል በር የሚከፍትን እንቆቅልሽ አቀረበ። ከዚህ በኋላ ወደ ጢሮስና ሲዶና በመሄድ በወንጌላት ውስጥ ከኢየሱስ ጋር ተከራክራ ካሸነፈች ብቸኛ ሴት ጋር ተገናኘ። ከእርሷ ጋር የነበረው ግንኙነት ያልተለመደ ሲሆን ከሥሩ ሴትዮዋ ያነሳቻቸው ጥቂት የምስጢር ግንኙነቶች ነበሩ፤ ከእምነቷ የተነሣ ኢየሱስ የጠየቀችውን ነገር ሰጣት።

ความคิดเห็น • 2

  • @Erbika-z1v
    @Erbika-z1v 6 หลายเดือนก่อน

    Beautiful. May God bless you more!!!!!

  • @user-gee480
    @user-gee480 6 หลายเดือนก่อน

    God Blessed !!!