YEMENZ WERK YOU TUBE የመንዝ ወርቅ ቲዩብ
YEMENZ WERK YOU TUBE የመንዝ ወርቅ ቲዩብ
  • 662
  • 6 309 657

วีดีโอ

የሚገርም ለዉጥ ያየሁበት የፀጉር ዉህድ 👉የግድ መጠቀም አለብሽ You must use this hair mask ተልባ ማስክ ተጠቀሙት!!!
มุมมอง 1.1K7 ชั่วโมงที่ผ่านมา
የሚገርም ለዉጥ ያየሁበት የፀጉር ዉህድ 👉የግድ መጠቀም አለብሽ You must use this hair mask ተልባ ማስክ ተጠቀሙት!!
ፈጣን እና ጣፋጭ የገንፎ አሰራር (የፆም አማራጭ ለቁርስ )ETHIOPIAN FOOD የሰንበት ቁርስ እህቴ ሞክሪዉ !!
มุมมอง 1.5K14 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ፈጣን እና ጣፋጭ የገንፎ አሰራር (የፆም አማራጭ ለቁርስ )ETHIOPIAN FOOD የሰንበት ቁርስ እህቴ ሞክሪዉ !!
የሮዝመሪ ጭቃ ቅባት አሰራር ለፀጉር እድገትና ብዛት Rosemary hair food oil recipe. ለፀጉርሽ ለጫፉ ተጠቀሚዉ!!
มุมมอง 3.4K19 ชั่วโมงที่ผ่านมา
የሮዝመሪ ጭቃ ቅባት አሰራር ለፀጉር እድገትና ብዛት Rosemary hair food oil recipe. ለፀጉርሽ ለጫፉ ተጠቀሚዉ!!
ተወዳጁ የተልባ ( Flaxseed ) ሳሙና አሰራር How to make flaxseed SOAP በጣም አሪፍ ነዉ ሞክሩት!!
มุมมอง 687วันที่ผ่านมา
ተወዳጁ የተልባ ( Flaxseed ) ሳሙና አሰራር How to make flaxseed SOAP በጣም አሪፍ ነዉ ሞክሩት!!
የፆም አማራጭ የሚሆን የምግብ አሰራር ለቁርስ ለምሳ (Ethiopian food) recipe
มุมมอง 1.1K14 วันที่ผ่านมา
የፆም አማራጭ የሚሆን የምግብ አሰራር ለቁርስ ለምሳ (Ethiopian food) recipe
ተአምረኛዉ እና ትክክለኛዉ የቅርንፉድ (Clove) ዉሃ አሰራር 👍 How to make clove water ፀጉሬ ተጎዳ ማለት ቀረ ::
มุมมอง 1.6K14 วันที่ผ่านมา
ተአምረኛዉ እና ትክክለኛዉ የቅርንፉድ (Clove) ዉሃ አሰራር 👍How to make clove water ፀጉሬ ተጎዳ ማለት ቀረ ::
የጾም የፍስግ የሚሆን የገንፎ አሰራር (የሰንበት ቁርስ ) ETHIOPIAN FOOD
มุมมอง 2.2K14 วันที่ผ่านมา
የፆም የፍስግ የሚሆን የገንፎ አአራር (የሰንበት ቁርስ ) ETHIOPIAN FOOD
የሚገርም የዝንጅብል ቅባት አሰራር ለፈጣን የፀጉር እድገት ብዛት ጠቃሚ ነዉ‼ //Best Ginger oil for hair Growth ለፀጉርሽ ለሽበት ተጠቀሚ
มุมมอง 1.1K21 วันที่ผ่านมา
ምርጥ የዝንጅብል ቅባት አሰራር👌 ለፈጣን የፀጉር እድገት ብዛት ጠቃሚ ነዉ !!// Best Ginger oil for hair Growth ለፀጉርሽ ለሽበት ተጠቀሚ
በፕሮቲንና በቫይታሚን ሲ የበለፀገ የቡና ዉህድ አሰራር 👌 Rich protein &Vitamin C coffee mask.የፊት ቆዳን ያጠራል ተጠቀሙት !!
มุมมอง 71521 วันที่ผ่านมา
በፕሮቲንና በቫይታሚን ሲ የበለፀገ የቡና ዉህድ አሰራር 👌 Rich protein &Vitamin C coffee mask.የፊት ቆዳን ያጠራል ተጠቀሙት !!
ቆቆር ,ጮርናቄ ,ብስኩት አሰራር ለቁርስ Snack biscuit break fast recipe //Ethiopian food//
มุมมอง 1.4K21 วันที่ผ่านมา
ቆቆር ,ጮርናቄ ,ብስኩት አሰራር ለቁርስ Snack biscuit break fast recipe //Ethiopian food//
የተልባ ና የሂና ማስክ አሰራር ከነ አጠቃቀሙ 👍 how to use Flaxseed & Henna mask ሂና ለሽበት ለፀጉር ከለር በጣም አሪፍ ነዉ ::
มุมมอง 6K28 วันที่ผ่านมา
የተልባ ና የሂና ማስክ አሰራር ከነ አጠቃቀሙ 👍 how to use Flaxseed & Henna mask ሂና ለሽበት ለፀጉር ከለር በጣም አሪፍ ነዉ ::
ቀይ ጤፍ ለምኔ ነዉ የቀይ ዱቄት ጨጨብሳ አሰራር ሞክሪዉ እህቴ ትወጅዋለሽ 👌//ETHIOPIAN FOOD//
มุมมอง 1.4Kหลายเดือนก่อน
ቀይ ጤፍ ለምኔ ነዉ የቀይ ዱቄት ጨጨብሳ አሰራር ሞክሪዉ እህቴ ትወጅዋለሽ 👌//ETHIOPIAN FOOD//
የቅርንፉድ ና የጥብስ ቅጠል ( Rosemary) ቅባት አሰራር How to make clove &Rosemary oil ፀጉሬ ተጎዳ ማለት ቀረ 👍
มุมมอง 32Kหลายเดือนก่อน
የቅርንፉድ ና የጥብስ ቅጠል ( Rosemary) ቅባት አሰራር How to make clove &Rosemary oil ፀጉሬ ተጎዳ ማለት ቀረ 👍
እጅ የሚያስቆረጥም ዳቦ አገጋገር // Ethiopian FOOD//
มุมมอง 1.9Kหลายเดือนก่อน
እጅ የሚያስቆረጥም ዳቦ አገጋገር // Ethiopian FOOD//
ማዲያት ላስቸገራችሁ ይህን ዉህድ ተጠቀሙ: በሳምንት 2 ጊዜ ጥቋቁር ነጥቦችን ያጠፋል አሪፍ ነዉ !@comedianeshetu
มุมมอง 664หลายเดือนก่อน
ማዲያት ላስቸገራችሁ ይህን ዉህድ ተጠቀሙ: በሳምንት 2 ጊዜ ጥቋቁር ነጥቦችን ያጠፋል አሪፍ ነዉ !@comedianeshetu
የቡና ዉህድ አሰራር ለፀጉር ለፊት ለፀጉር ከለር ለሽበት በጣም አሪፍ ነዉ 100% ::ተጠቀሙት👍COFFEE Mask Recipe.
มุมมอง 671หลายเดือนก่อน
የቡና ዉህድ አሰራር ለፀጉር ለፊት ለፀጉር ከለር ለሽበት በጣም አሪፍ ነዉ 100% ::ተጠቀሙት👍COFFEE Mask Recipe.
የዛሬዉ የሚገርም ነዉ ! ቀይ ስንዴ በሽንብራ ቆንጆ ዳቦ አሰራር: እህቴ ይህን ሞክሪዉ :: // ETHIOPIAN FOOD //
มุมมอง 8Kหลายเดือนก่อน
የዛሬዉ የሚገርም ነዉ ! ቀይ ስንዴ በሽንብራ ቆንጆ ዳቦ አሰራር: እህቴ ይህን ሞክሪዉ :: // ETHIOPIAN FOOD //
ቆዳሽ እንዳይሸበሸብ ምርጥ የሩዝ እና ድንች የፊት ማስክ ይህን ተጠቀሚ !!/Best Rice & Potato Face Mask Use This አሪፍ ነዉ ተጠቀሙት!
มุมมอง 1.9Kหลายเดือนก่อน
ቆዳሽ እንዳይሸበሸብ ምርጥ የሩዝ እና ድንች የፊት ማስክ ይህን ተጠቀሚ !!/Best Rice & Potato Face Mask Use This አሪፍ ነዉ ተጠቀሙት!
የሮዝመሪን እና የአብሽ ዉሃ አሰራር ለሚሰባበር ፀጉር መፍትሄ ነዉ ! Rosemary & Fenugreek Water Recipe For Hair Growth
มุมมอง 2.3Kหลายเดือนก่อน
የሮዝመሪን እና የአብሽ ዉሃ አሰራር ለሚሰባበር ፀጉር መፍትሄ ነዉ ! Rosemary & Fenugreek Water Recipe For Hair Growth
በቫይታሚን ኤ,ሲ,ኢ,እናዲ የበለፀገ የፊት ትሪትመንት አሰራር ! Vitamin A,C,E & D rich Face treatment Recipe
มุมมอง 4.4Kหลายเดือนก่อน
በቫይታሚን ኤ,ሲ,ኢ,እናዲ የበለፀገ የፊት ትሪትመንት አሰራር ! Vitamin A,C,E & D rich Face treatment Recipe
ሂናን እንዴት እንጠቀም !! ሂና ሽበትን ያጠፋል እንዴ ?/ How to use Henna /
มุมมอง 4.2Kหลายเดือนก่อน
ሂናን እንዴት እንጠቀም !! ሂና ሽበትን ያጠፋል እንዴ ?/ How to use Henna /
ፈጣን እና ቀላል የቁርስ አሰራር / kurs aserar / easy break fast recipe
มุมมอง 7132 หลายเดือนก่อน
ፈጣን እና ቀላል የቁርስ አሰራር / kurs aserar / easy break fast recipe
የሽንብራ መጠጥ(ጠላ) አሰራር ለደም ማነስ : ለበዓል : ለፕሮግራም እና ለልደት ምርጥነዉ !!/drink recipe/ ሞክሩት 100% ትወዱታላችሁ::
มุมมอง 7802 หลายเดือนก่อน
የሽንብራ መጠጥ(ጠላ) አሰራር ለደም ማነስ : ለበዓል : ለፕሮግራም እና ለልደት ምርጥነዉ !!/drink recipe/ ሞክሩት 100% ትወዱታላችሁ::
ቫዝሊን እና ኮልጋት ብቻ ተጠቅሜ ፊቴን ፅድት 7ደቂቃ ፏ (Vaseline & Colgate only for face) ቆንጆ ነዉ:: 💯
มุมมอง 1.1K2 หลายเดือนก่อน
ቫዝሊን እና ኮልጋት ብቻ ተጠቅሜ ፊቴን ፅድት 7ደቂቃ ፏ (Vaseline & Colgate only for face) ቆንጆ ነዉ:: 💯
የተልባ ኮንዲሽነር አሰራር /Flax seed Conditioner recipe/ በጣም አሪፍ ነዉ ሰርታችሁ ተጠቀሙት !
มุมมอง 18K2 หลายเดือนก่อน
የተልባ ኮንዲሽነር አሰራር /Flax seed Conditioner recipe/ በጣም አሪፍ ነዉ ሰርታችሁ ተጠቀሙት !
የቡና ዘይት አሰራር ለፀጉር ብዛት እና ከለር ማሳመሪያ ይሆናል በጣም አሪፍ ነዉ 100% ሞክሩት!(Coffee Oil recipe for hair)
มุมมอง 1.9K2 หลายเดือนก่อน
የቡና ዘይት አሰራር ለፀጉር ብዛት እና ከለር ማሳመሪያ ይሆናል በጣም አሪፍ ነዉ 100% ሞክሩት!(Coffee Oil recipe for hair)
🔴ምርጥ የገብስ ገንፎ አሰራር Ethiopian food.
มุมมอง 7682 หลายเดือนก่อน
🔴ምርጥ የገብስ ገንፎ አሰራር Ethiopian food.
🍞ቆንጆ የመጥበሻ ዳቦ አገጋገር በካካዋ ጣዕሙ ልዩ ነዉ ሞክሩት ! Ethiopian food #berad
มุมมอง 1.2K2 หลายเดือนก่อน
🍞ቆንጆ የመጥበሻ ዳቦ አገጋገር በካካዋ ጣዕሙ ልዩ ነዉ ሞክሩት ! Ethiopian food #berad
ፊትን እንዴት ፅድት እንደሚያረግ የሙዝና የእርድ ማስክ 100%✔ ተፈጥሮ::/Banana&TURMERIC Face Mask/ yemuzna ird mask
มุมมอง 9662 หลายเดือนก่อน
ፊትን እንዴት ፅድት እንደሚያረግ የሙዝና የእርድ ማስክ 100%✔ ተፈጥሮ::/Banana&TURMERIC Face Mask/ yemuzna ird mask

ความคิดเห็น

  • @CnbCnbxxgfjxh
    @CnbCnbxxgfjxh ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ayedarkem gen lamendenaw naw enya gare mukate selahona naw

  • @merry-2121
    @merry-2121 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ የመንዝ ውዴ 🥰 ዋው ነው ሙልሙል ዳቦ ቆንጆ አሰራር ነው 🍞 🍞 እናመስግናለን 🙏👍

  • @HanaWuletawtube
    @HanaWuletawtube 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ እንኳን አብሮ አደረሰን ውዴ ዋዉ በጣም ቆንጆ ባዶ ነው የሰራሽው የመንዝዬ

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም ቸመንዝዬ እንኳን ደህና መጣሽ እንኳን ከብሮ አደረረን በጣም ቆንጆ ሙልሙል ነው የጋገርሽው ኮባ በማይገኝበት ቦታ ጥሩ ዘዴ ነው የተጠቀምሽው የለንም ብሎ መስራትን ከመተው ሌሎች አማራጮችን በመጠቀም መጋገር እንደሚቻል ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን የኔ መልካም በርቺልኝ

  • @TegestAsefa-t7n
    @TegestAsefa-t7n 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዋውውውውው

  • @mesitube-8489
    @mesitube-8489 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ ደህና ነሽ ወይ ሁሉ ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሁላችንም በሰላም በጤና አደረሰን🙏🎉🎉🎉🎉

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም ሽ ይብዛ የመንዟ እንኳን አደረሰሽ እኔ ጭራሽ እረስቸው ትናት ቀሱን ሸልቅቄ ጣልኩት 😂😂😂😂ሽታው እራሱ አጥጋቢ ነው አይ ብሄ ልጅነቴን አስታወሰኝ ❤❤❤

  • @z.kitchen7030
    @z.kitchen7030 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላምእንዴት ናችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች አህለን ወሳህለን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆጆ አሰራር ነው ያ የልጅነቴ ትዝታ መጣ ከሰሩ አይቀር ሙልሙል እንደዚህ ነው ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ የማት ሰው ይበለን አገራችንን ሰላም ያርግልን እናመሰግናለን

  • @fetiyayabnetwa1612
    @fetiyayabnetwa1612 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሠላም ሠላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ የመዝዬ ዋውውው አሪፍ ነው እጅሽ ይባረክ 👌👌

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሠላም ብያለሁ

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጎበዝ

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም የመንዝዬ የኔ ባለሙያ እንዴት እንደሚያምር ከመጀመሪያው እስከመጨርሻው በጣም ያምራል ልዬ ነው የሰሩ እጆችሽ ይባርክ❤❤❤

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወይ የመንዝዬ የኔ ባትሆኚ ይቆጨኝ ነበረ የመጨረሻ ባለሙያ ለኪዳነምህረት በሰላም ያድርስሽ

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም ላንቺ ይሁን የመንዝዬ እንኩዋን አደረሰሽ የኔ ባለሙያ የቡሄ ሙልሙል ኮባም ባናገኝ በሰላጣ ቅጠል በጣም ጥሩ ዘዴ ነው ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ❤❤

  • @aboneshtube7584
    @aboneshtube7584 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Selamish yibiza yemanziy hulachunm selam biyalew

  • @kershfood8611
    @kershfood8611 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Like 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻34❤Welcome good night Very good ❤

  • @hanytwin
    @hanytwin 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላምሽ ይብዛ የመንዝዬ እንኳን ደና መጣሽ እርሾ እኔም በጥብጪ ብድግ ሲል ነው ደስ የሚለኚ ዱቄትሽን ነፋተሽ ጨው ጥቁር አዝሙድ እና ዘይት አድርገሽ ሞቅ ባለ ውሀ በደንብ አቡክተሽ ቆንጆ አድርገሽ ነው ያቦካሽው ጎበዝ መለኛ ነሽ የስንዴ ዴቄት ጨምሬ እሞክረዋለው በሰላጣ ቅጠል ልክ እንደኮባ ቅጠል ነው የጋገረልሽ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ በርቺ❤❤❤❤

  • @onelovemedia8945
    @onelovemedia8945 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የመንዝዬሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ እጅግ በጣም የሚያምር ነው ዋውውው በኮባ ምትክ የተጠቀምሽው ከፍርኖ ዱቄት የተስራ እጅሽ ይባርክ ❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም የመንዝዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው በጣም ቆንጆ ሙልሙል አሰራር ነው እጂሽ ይባረክ እናመሰግንአለን ሸር

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም የመንዝዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ውዴ ዋው ሙልሙል ቀምሼው አላውቅም የመንዝዬ እሞክረዋለው የኔ ባለሞያ ❤❤❤❤እጅሽን ይባረክ

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Wow yemenziye enkan aderesesh betam yemitafit konjo yehone ye buhe dabo

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በቸልኛ የኔ ጀግና። እኔኮ ብዙ ነገር እየሞከርክ አልወጣልኛ እያለ ነዉ ለምድነዉ ግን

  • @adisuatsiontube28
    @adisuatsiontube28 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የመንዝየ ውዴ የእኔ ባለሞያ ዋውው የምር ፈጣሪ እጅሽን ይባርከው ሁሊ የምታሳይን ነገሮች በጣም አሪፍ ናቸው በቃ ያንችን እያየሁ እኔም እጋግራለሁ አምሮኛል ደሞ❤

  • @user-yw9ft5qq1m
    @user-yw9ft5qq1m 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሠላም ሠላም የመንዝየ ውዴ ጤና ይስጥልን እንኮን በሠላም መጣሸ ውዴ ዋውውውውውው👌

  • @እሙቢላልAil
    @እሙቢላልAil 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም እንካን ደህና መጣሸ ዋዉዉዉ አሪፍ አሰራር ነዉ🎉❤

  • @mesi2112
    @mesi2112 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የመዝየ የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ እንዴት እንደሚያምር 👌👌👌👍👍👍

  • @makiyastube483
    @makiyastube483 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማሸ አላህህህህ😮😮😮

  • @SaritaAmareDegu
    @SaritaAmareDegu 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንኩዋን አብሮ አደረሰን እህቴ በጣም ጐበዝ ነሸ ተባረኪ እኔም በጣም አምሮኝ ነበር አገራቸውን ሰላም ያድርግልን አሜን❤🙏🙏🙏🙏

  • @hintsetyoutube
    @hintsetyoutube 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    wwwwwwwwww Good job keep up🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷❤❤❤nice❤🌷🌷🌷🌷🌷

  • @user-qq1go1kf7l
    @user-qq1go1kf7l 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም የኔ እህቴ እንኳዕ ሰላም መጣሸ ዉድ ዋውውውው ኢድሸ ይባረክ ዉድ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @konjonesh
    @konjonesh 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳችሁ አደረስን የኔ ባለሞያ ለየትያ ባለመልኩ ነው ያዘጋጀሽው ሀገርቤት ትዝ አለኝ ከለሩ እንዴት ያምራል እርግጠኛ ነኝ ጣሞም ለየትያል ጣም ይኖረዋል እጅሽ ይባረክ እናመስግናለን ❤❤

  • @asterghosn9831
    @asterghosn9831 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Enkun abro adersn

  • @yidenekyoutube
    @yidenekyoutube 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛልን ውድ እህታችን እኳንም ሱሳም መጣሽ ሰላም ለሃገራችን ይሁንልንዋውውውውው

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኳን ሠላም መጣሽ የመዝዬ ዋውውውው ሙልሙል የቡሄ ቅድመ ዝግጅት በጣም ደሥ ይላል ምርጥ አርገሽነው የሠራሺው የዛሬ አመት ናቲዬ አርግዜ አውን አንቺ እደሠራሺው ነው የጋገርኩት ዘድሮ ተመሥገን የናቲዬም ሂሣብ አሥቤ እደዚነው ምጋግረው ያመት ያመት ያድረሠን ፈጣሪ ቤታችን በፀጋ በበረከት ይሙላልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanichotube
    @hanichotube 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ የመንዝዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውው እንዴት ነው የሚያምረው ልስላሴ አስራሩም እርሾ እና ስኮር ፍርኖ ዱቄት ከዛም ጥቁር ቅመም ምርጥ ያስፍልጋል ዶቄት መነፍት ዳቦውን ያቦካል ይባላል ከዛም ጨው ጨመርሽበት ትንሽ ዛይት ሁለት ብርጭቆ የዱቄቱ መጠን ለብ ባለ ውሀ የስላጣ ቅጠልን ልክ እንደ ኮባ ቅጠል መጠቀምሽ ጎበዝ ነሽ የምር ዋውውው ይህን የስራ እጅ ይባረክ ❤❤❤❤❤

  • @Chereqa1357
    @Chereqa1357 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የመንዝዬ እንኳን አደረሰሽ ቡሄ ደረሰ እንዴ ግዜው ሲሄድ ይገርማል ሁለትሽ አስራ ስድስት ሊያልቅነው ደስ የሚል አሰራር ነው ውዴዋ❤

  • @tgTube-1011
    @tgTube-1011 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የነንዝዬ ዋዎ በጣም አሪፍ ቆንጆ በእውነት ምርጥ የቡዬ ሙልሙል ነው እጅሽ ይባረክ

  • @lekiatube7407
    @lekiatube7407 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም እኳን አብሮ አደረሰን የኔ ውድ ዘሙየ በረችልን የአመት ሰዎ ይበለን

  • @mirnatube6075
    @mirnatube6075 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላምሽ ይብዛክን የመንዝየ የከስ ቅጠል አወ ተጠቅመንበታለ አሰራርሽ አሪፍ ነውየኔ ባለሙያ እጅሽን ይባርክልን❤🎉

  • @konjonesh
    @konjonesh วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ የመንዝዬ ልክነሽ የቀረፉድ ውሃ በጣም ቆንጆ ነው ሽታው እራሱ እንዴት ደስ ይላል ባሚያም እድዛው ተልባም ሁሉም ገባቱች ለፀጉራችን ጠቃሚ ናቸው እናመስግናለን ስላጋራሽን በቀድም ቪዲዮውን አይች ኮሜንት ሳላስቀምጥ ምሳ አየስራሁ ነበር ውድ ❤❤

  • @user-zv2qb7xu4y
    @user-zv2qb7xu4y วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @user-cu6fc1cx3g
    @user-cu6fc1cx3g วันที่ผ่านมา

    ስላም አህለን እንኳን ደና መጣሽ የኔ ምልካም ውድድድ ማሻአሏህ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር የኔ ባለሙያ ውዋ እስኪ ላኪልኝ ❤❤❤❤🎉😂

  • @BintIbrahem-x1z
    @BintIbrahem-x1z วันที่ผ่านมา

    ኬክአሰራር

  • @ytube9055
    @ytube9055 วันที่ผ่านมา

    የመዝየ እዴት ነሼልኝ የኔ ዉድ እናመሰግናለን የተለባዉ አሪፍ ነዉ ሞከሪዋለዉ

  • @rehimaethiotube
    @rehimaethiotube วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ የመዝየ ዋዉዉዉዉ ዋዉዉዉ ማሻአላህህህህ ማሻአላህህህ ዉብ የሆነ የጸጉር ዉህደት ነዉ አዉቀሽ ስላሳወቅሽን ከልብ እናመሰግናለን አድናቂሽ ነኝ የኔ ሁሉገብ ቀጥይበት የኔ ባለሙያ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 วันที่ผ่านมา

    ሰላም የመንዝዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም በጣም ቆንጆ የፀጉር ውህድ ነው በቤት ውስጥ በቀላሉ የምናዘጋጀው የፀጉር ምግብ ነው ግባቶቹም በቀላሉ የሚገኙ ናቸው ሎሚውም ለፎሮፎር ይጠቅማል ብዬ አስባለሁ እናመሰግናለን የኔ ውድ በርቺልኝ

  • @Selamawit
    @Selamawit 2 วันที่ผ่านมา

    የመንዝዬ ውዴ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ፀጉራችንን ለማሳደግ ብዙ እንደክማለን ግን እሚሆነንና እሚጎዳንን ስለማንለይ ለውጥ አናይም እና ለቆዳችን ለፀጉራችን እሚሆነውን ለይተን ማወቅና መጠንቀቅ ለፍጣን ፀጉር እድገት ይረዳናል እና የሰራሺው ውህድ ላንቺ ፀጉር ምርጥ ነው አጠቃላይ ለብዙ ፀጉር እሚሆን ውህድ ነው

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 2 วันที่ผ่านมา

    የኔ ጀግና እህት በቸልኛ እሽ ብዙ እጠብቅ አለን 🎉🎉🎉🎉

  • @zeyada12
    @zeyada12 2 วันที่ผ่านมา

    ሰላምሸን ይብዛ የመንዜ እዴትነሸ እህት ጉዞ ወደፊት የዛሬ ልዩነው