🔴ምርጥ የገብስ ገንፎ አሰራር Ethiopian food.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 95

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930  4 หลายเดือนก่อน +4

    😍እንኳን ደህና መጣችሁ ቤተስብ እናመሰግናለን ለቻናሉ አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ ላይክ በማረግ ቤተስብ ይሁኑ ❤ይህን ዝግጅት ትወዱታላችሁ ለጤናም በጣም ተስማሚ የሆነ የገንፎ አሰራር አቅርበናል ቪዶዉን ከወደዳችሁት ለወዳጅዎ ያጋሩት አሳብ አስተያየታችሁን በኮመንት ያካፍሉን እናመሰግናለን ፈጣሪ ያክብርልን 😍❤🙏

  • @aklilnews
    @aklilnews 4 หลายเดือนก่อน +1

    የመንዝዬ እንኳን ደህና መጣሽልኝ❤🙏

  • @hanichotube
    @hanichotube 4 หลายเดือนก่อน +2

    ❤ሼር

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  4 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይስጥልኝ እህቴ ❤🙏❤❤

  • @onelovemedia8945
    @onelovemedia8945 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ የመንዝዬ ዋውውው እጅግ በጣም ምርጥ አድርገሽ ነው የሰራሽው ገንፎ ከበላን እራብ የሚባል ነገር የለም ጉልበትም ይሆናል በተለይ እናቶች ልጅ ሲወልዶ ይመክራል አስፍላጊ ነው እጅሽ ይባርክ እናመስግናለን❤

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  4 หลายเดือนก่อน

      ዋን ሎቭዬ አመሰግናለሁ እህቴ ❤❤❤🙏

  • @fetiyayabnetwa1612
    @fetiyayabnetwa1612 4 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ሠላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ምርጥ ገንፎ አሠራር ነው እጅሽ ይባረክ ባለሙያ እናመሠግናለን ❤🎉🎉🎉

  • @hanichotube
    @hanichotube 4 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ የምንዝዬ በጣም ምርጥ የሆነ የገንፎ አስራር ነው ያምራል በጣም እጅሽ ይባርክ እኔ ግን ገንፎ እንኳን ልበላ ቀለል ያለ ምግብ አትክልት እየበለሁም ውፍርት ተቸግሬለሁኝ ለቀጭኖች ይሁን እኛን ይለፍን 😂❤❤ክክክ

  • @hulumfikirtube8350
    @hulumfikirtube8350 4 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ምርጥ ዘዴ የመንዝ እህታችን መልኩ እራሱ ዋውውው ነው👍👍👌👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 4 หลายเดือนก่อน

    ዋው የመንዝዬ ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ እውነት በጣም ምርጥ የሆነ የገብስ ገንፎ እቤት አዘጋጅተሽ ቆንጆ የሚጣፍጥ ምርጥ ገንፎ ያሚሚሚሚሚሚሚ❤

  • @Mesibante6383
    @Mesibante6383 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም የመንዝ ወርቅ እንኳን ደና መጣሽ ውዴ❤ እናመሰግናለን ስለገንፎ አሰራሩ በርቺ 👏👏

  • @ይዘሺወለየዋይቱብ
    @ይዘሺወለየዋይቱብ 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዋውውው❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌😍

  • @yebabowa
    @yebabowa 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም ጤናይስጥልኝ የመንዝየ በጣምሀሪፍነው የኔ ባለሙያ ትለያለሽ እኮ የገብስ ገንፎ በጣምሀሪፍነው በጣምነውየምወደው 😘😘😘😘😘

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  4 หลายเดือนก่อน

      የኔ ዉድ ባቦዬ ክብረት ይስጥልኝ ❤❤❤🙏

  • @emebetyoutube
    @emebetyoutube 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሺ ዋውው እጂሺ ይባረክ

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  4 หลายเดือนก่อน

      የኔ ዉድ አመሰግናለሁ ብርታቴ ❤❤❤🙏

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube 4 หลายเดือนก่อน +1

    የመንዚዬ የን ባለሙያ ገንፎሽ እኮ እንዴት እንዴሚያምር በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው ከመጀመሪያው እስከመጨርሻው በጣም ነው የውደዲኩት የምር ያምራል እጆችሽ ይባርክ ወደ በርችልኝ❤❤❤

  • @achutube1688
    @achutube1688 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ነሽ እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ በጣም ጥሩ ነው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው የእኔ ባለሞያ ነሽ እኮ

  • @Selamawit
    @Selamawit 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ የመንዝዬ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና ቆየሽን ስንዴ ነው እሚመስለው ግን ገብስ አይመስልም ለረመዳን ሾርባ እምንሰራው ይሄን ነው ግን ይገርማል ይሄን ፍጭተሽ ገንፎ ዋውውው በእውነት ትግስት አለሽ እኔ እንደዚህ ይሄን ሁሉ ፕሮሰስ ሳስበው ገና ራቤ ይጠፋል ካወቅንበት ግን እንደዚህ እየሰራን ራሳችንን ብንከባከብ ቆንጆ ነው ውዴ ጎበዝ ነሽ ባለሙያ ነሽ ሼርር

  • @kokobe1961
    @kokobe1961 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሠላምሽ ይብዛልኝ ዉድ በርችልን በጣም አሪፈ ነዉ ❤

  • @shtayegbereslase3639
    @shtayegbereslase3639 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም የመንዝዬ እንኳን በደና መጣሽ በጣም ጥሩ የገንፎ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ በርችልኝ 🙏🙏

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  4 หลายเดือนก่อน

      መአዝዬ የኔ ዉድ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል እህቴ ❤❤❤🙏

  • @meazi.yemerewa
    @meazi.yemerewa 4 หลายเดือนก่อน +1

    የመዛችን በጣም ምርጥ ገንፎ ነው የሰራሽው የኔ ባለሞያ ደሞ እቤት ውስጥ እራስሽ አዘጋጅተሽ ዋውው"👌👌👌

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  4 หลายเดือนก่อน

      መአዝዬ ወፍጮ ቤት መሄድ ቀረ እኮ 😂❤🙏

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም የመንዝዬ እንኳን ደህና መጣሽ ገብሱ ሲያዬት በጣም ያምራል ገለባው ከላይ ተፈልፍሎ ስንዴ ይመስላል አሳምረው አሽገው ይሸጣሉ ጥሩ ነው እንደዚህ የተዘጋጀ መገኘቱ አምሰሽ ፈጨሽው የሚያምር ጤናማ የሆነ ገንፎ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ገብስ ወገብ ይጠግናል በተለይ ለወላዶች ተመራጭ ነው እናመሰግናለን የኔ ውድ ሼርርርርር

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  4 หลายเดือนก่อน

      ሃበሻዬ የኔ ብርታት ከልብ አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏

  • @AMOOTUBE
    @AMOOTUBE 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ማማዬ እኮን ሰላም መጣሺ ማሻአላህ ጎበዝዬ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @foodloverethio
    @foodloverethio 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም የመንዝዬ የኔ ባለሙያ በጣም ቆንጆ ነው ገብሰ ቆልተሸ ምርጥ መላ ነው ይገርማል እኔ እኾ እያመጣሁ ነው የምጠቀመው አዚህ ካለ እኔም እሞክራለሁ በርቺ እጅሸ ይባረክ

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  4 หลายเดือนก่อน

      ፉድዬ የኔ ዉድ ሰላምሽ ይብዛልኝ ሞክሬዉ አሪፍ ነዉ ዉዴ ❤❤❤🙏

  • @አሚናትTube2
    @አሚናትTube2 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ጤና ይሰጥልኝ የመዝየ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውውው ምርጥ አስራር ነው ብል አፊያ በርቸልኝ 😍😍👌👌👌

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ላንቺ ይሁን የመንዝዬእንኩዋን ሰላም መጣሽ ዋው የነገ ሰንበት ቁርስ አስታወሽን በውነት ነገ ይሄንን ገንፎ ነው የምሰራው ልስላሴውም በጣም ልዩ ነው በጣም ነው የወደድኩት ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን እኛም ለሌላው ሼር ሼር ❤❤❤ያለፉትንም ቭዲዮዎችሽን ዘግይቼ ነው የመጣሁት

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  4 หลายเดือนก่อน

      ነፅዬ የኔ መልካም ፈጣሪ ያክብርልኝ በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏

  • @ዞማነሽtube
    @ዞማነሽtube 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም እዴት ነሽ እኳን ደና መጣሽ ውዶ የውነት በጣም ቆጆ ነገር ነው ሼር ምታርግልን

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  4 หลายเดือนก่อน

      ዞማነሽዬ የኔ መልካም በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏

  • @AsniEthiopia
    @AsniEthiopia 4 หลายเดือนก่อน

    Betam arife new amesegenalewe🙏🙏🙏❤❤❤

  • @umemuaztube
    @umemuaztube 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ የኔ በለ ሙያ የገብስ ገንፎ እኮ ይላያል ቀጥይበት🎉🎉🎉🎉

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  4 หลายเดือนก่อน

      እሙ ሙዝዬ ክብረት ይስጥልኝ ዉዴ ❤❤❤🙏

  • @jonimercy
    @jonimercy 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ላንቺ ይሁን የመንዝዬ በጣም ቆንጆ ገንፎ ነው የሰራሽው ገብሱን አምሰሽ ፈጭተሽ ከስንዴ ጋር ቀላቅለሽ ጤናማ የሆነ በነጭ ሽንኩርት ጣፋጭ ገንፎ ነው እናመስግናለን እጅሽ ይባረክ 😍❤️🙏👍

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  4 หลายเดือนก่อน

      መርዬ የኔ መልካም እህቴ አመሰግናለሁ ❤🙏❤

  • @ThienDuyen-ci2df
    @ThienDuyen-ci2df 4 หลายเดือนก่อน

    BEAUTIFUL CONTENT. Good Bless.🤗🌸
    HELLO. 🤔🤔

  • @mesiArsitube
    @mesiArsitube 4 หลายเดือนก่อน +1

    selam selem yebizalish yene melkam wooow ijish ye barki ❤❤❤❤

  • @ኢማንይመር
    @ኢማንይመር 4 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ የተባረከ ምግብ ይሁን የመዝዬ 👍👌

  • @konjonesh
    @konjonesh 4 หลายเดือนก่อน +1

    ስላም ስላምሽ ይብዛ የመንዝዬ የኔ ባለሙያ ሴት ገና ሲያዩት ያስጎመጃል ለየት ባለመልኩ ነው የስራሽው እድሚጣፍጥ ጥረጥር የለም ሳያዩት ያስታውቃል ሞያሻን ስላጋራሽን እናመስግናለን❤❤

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  4 หลายเดือนก่อน

      ቆንጆ ዉዴ በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏

  • @hulumfikirtube8350
    @hulumfikirtube8350 4 หลายเดือนก่อน

    እንኳን በሰላም መጣሽ እህታችን የመንዝ 🙋🙋🌹🌹

  • @medihntube
    @medihntube 4 หลายเดือนก่อน +1

    Waoo ይመንዝዬ አስጎመዥሽኝ እጅሽ ይባረክ 😋😋

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  4 หลายเดือนก่อน

      ፅጉየ የኔ መልካም ከልብ አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏

  • @Globaltalentgt
    @Globaltalentgt 4 หลายเดือนก่อน

    So delicious 😋😋😋😋

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሰላም የመንዝዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ዋው ሀብ አሜሪኪ ነው የሚባለው እኔ ሾርባ እሰራበታለው የኔ ባለሞያ❤❤❤ በጣም አሪፍ ነው ላይክ ሼር❤

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  4 หลายเดือนก่อน

      ሮዛዬ የኔ ብርታት በጣም አመሰግናለሁ ❤

  • @rgebeytube
    @rgebeytube 4 หลายเดือนก่อน +1

    አላም ሰላም የመዝየ ዋውውው በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ💚💛❤️👍👍👍

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  4 หลายเดือนก่อน

      አሜን የኔ ዉድ አመሰግናለሁ ❤🙏

  • @selammesitube
    @selammesitube 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ የመንዝዬዬዬ የምወድሽ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ዋውውውውው ሞያሽ በጣም ደስ ይላል እውነት 😋 😍😍

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  4 หลายเดือนก่อน

      መስዬ የኔ ዉድ ❤❤❤🙏አመሰግናለሁ ❤

  • @yifatmultimedia
    @yifatmultimedia 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም የእግዚአብሔር ከሁላችን ይሁን አሜን ዋው እንደው የመንዝዬ የወንዜ ሽታ ሁሉ የሚያምርብሽ የኔ ባለሙያ ስታዘጋጂ እኮ ባይበሉትም ያጠግባል ከነ ሙሉ ፅዳቱ ሼር የምትችሉ እየሸረታችሁ አበረታቷት ይችን እንቁ ባለሙያ ❤

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  4 หลายเดือนก่อน

      የኔ ዉድ ይፋትዬ አመሰግናለሁ ❤🙏

  • @kalyiengusu2451
    @kalyiengusu2451 4 หลายเดือนก่อน +1

    Ende ine genfo yemtwedu layk gcugn betam wedalehu genfo gulbet hayl ysetal dstu lay ltf indemil hulu seeunetm lay ytabeqal tienama yhonal malet newu inamesegnalen ij ybarek 👍💯👌👍👌

  • @biranshetirkasoyube6007
    @biranshetirkasoyube6007 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰❤❤

  • @kershfood8611
    @kershfood8611 4 หลายเดือนก่อน +1

    Like 36❤Welcome good 👍🏻Very nice ❤

  • @netsitube
    @netsitube 4 หลายเดือนก่อน

    የመንዝዬ ዋው ደስ ሲል ግን እንደዚህ አይነት ገብስ የት ይገኛል 👌👌👍👍

  • @fatiyatube2106
    @fatiyatube2106 4 หลายเดือนก่อน +1

    ኡንኳን በሰለም መጠሺ ውድ እህቴ ሰለምሺ ይብዘ በሪቺ ውድ እህቴ ሰለምሺ ይብዘ በሪቺ አለህ የጊዘሺ ሰለም ፍቅር አንድነትን መተሰሰብን ይሰጠን

  • @woynitube315
    @woynitube315 4 หลายเดือนก่อน

    የመንዝዬ እጅሽን ይባርከው💜💜💜🙏🙏🙏🙏👍👍👍🌹🌹🌹🌹

  • @aryapali391
    @aryapali391 4 หลายเดือนก่อน +1

    Wow mantap nampaknya itu sangat lezat

  • @SiseySisey-nv1ry
    @SiseySisey-nv1ry 4 หลายเดือนก่อน +1

    የኔባለሙያ በጣምነው የምወድላት በራሳችወ መሰራት የምትሎሎ እህቱቸዬ በጣም አሬፈነው ለሚመቻችው በማዳቤት በራሴዬ መሰራት እፈልጋለወ ግን አይመችም ያለወበት የመዝዬ በችይ🎉🎉🎉

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሽ ይብዛ የመንዟ እንኳን ደህና መጣሽ ወይ እኔ ስንዴ መስሎኝ ገብስ ኖሯል እኔኮ ስደ ነው እያልኩ ንፍሮ እየቀቀልኩ እየበላሁት ነው ወይ መታለሌ 😂😂😂እናመሰግናለን በጣም ምርጥ ቆንጆ የሰንበት ቁርስ ነው እናመሰግናለን ውድ ❤❤❤😘👌

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  4 หลายเดือนก่อน

      ማዳበርያዉ አፍሶ ነዉ እያልሽ ሰርተሽ ብይ ይጥማል 😂😂👌

  • @hintsetyoutube
    @hintsetyoutube 4 หลายเดือนก่อน +1

    Welcome my sister Good job ymnaz ever day know viedo🙏🙏🙏🙏

  • @meymunatube
    @meymunatube 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም የመንዝየ
    ገብስ ነው እንዴ ስንዴ እኮ ነው ግን ከነጩ ዱቄት ይሄ ይጣፍጣል
    ሀገር ገብተሽ ገንፎ ቤት ብትከፍች ያዋጣሻል ትችያለሽ በጣም በርች 👍 ሸር

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  4 หลายเดือนก่อน

      😂አረ መይምዬ ሳይደላኝ አታስቂኝ እሱ ቀርቶብኝ ሀገሬ ስገባ እየሰራሁ አራስ ብጠይቅ ደስ ይለኛል❤❤🙏❤

  • @zeritutube
    @zeritutube 4 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ባለሞያ የመንዝዬ ይህ ስንድ በማዳበራ ሞልቶ አለ እኔጋር ግን ማንም አይጠቀመዉም እኳን አሳየሽኝ ነገ አገነፋለሁ ወገቤን ጠገን አረጋለሁ እርጂናዉም ተጫጭኖኛል👳

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  4 หลายเดือนก่อน

      ዘርዬ እህቴ ምኑ ተያዘና ገና ሆ የኔ ቆንጆ ❤❤❤

  • @Laliitube-wp3um
    @Laliitube-wp3um 4 หลายเดือนก่อน

    Well come wude berchi

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሀብ ማለት እኮ ገብስ ሳይሆን የተፈተገ ስንደ ነው ግን ስንደነቱ ለሾርባነት በጣም ይጠቀሙታል በአረብ ሀገራት የመንዝዬ ባለፈው ኮይከሩን አጃ ስትሉ ነበር አንችና ንብረት ገንፎ የሰራችሁት ቪድወ ላይ 😅😅 ለማንኛውም
    ኮይይከር ማለት የተፈተገ ገብስ ነው
    ሀብ ማለት ደሞ የተፈተገ ቀርቀሬ የሚባል ስንደ ነው ለማንኛውም ዋናው ምግብነቱ ጤናማ እና እናንተ በምፈልጉት አይት ምግብ መሰራቱ ነው
    ንፍሮም ይሆናል ከባቂላ ጋር እዚህ ይረቀሙታል በወተትም ይሰራል ምርጥ ነው ብዙ እይነት አሰራር አለው
    ማመስሽ እና ጥሩ ነው በጭተሽ ስትነፊው እራሱ ገብስ እንዳልሆነ ያስታውቃል
    የሀገራችን ባህልማ ልዩ ነው ውሀው ይፈላል ከዛ ውሀውን ይቀነስና በኩስኩት ወይንም ማዞሪያ ወይንም በበራድ ይቀነና ከዛ ይገነፋል ፍል ውሀውን ጠብ እየተደረገ ይከደናል ብቻ ግን የገንፎዋን ነገር ታስብ የመንዝ ወርቅ ስትወክድ ማንንም አታሳስብም 😅😅 ማለት ኢትዮጵያ ደሞ ጎንፎው ሲወለድ ከተለያዩ አዝዕርት ስለሚሰራ ይጥማል ደሞ አንች መላኩን ትችይበታለሽ ❤❤❤ እጅሽ ይባረክ ብይልኝ የኔ ባለሙያ ሴት ስወልድ አደራ ስልሽ 💃

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  4 หลายเดือนก่อน

      እሺ ያነማ ቀላል መንብዬ አክስቴ የዚያ ሰዉ ይበለን ፈጣሪ ❤❤❤🙏

  • @romanethiopia
    @romanethiopia 4 หลายเดือนก่อน +1

    የመንዝዬ የኔ ባለሞያ ገንፎ እንደኔ ትወጃለሽ እኔ በጣም ነው የምወደው ገንፎሲገነፍፋ ከድስቱ ላይ እናቴ ስትልግ በስንጥር እበላ ነበር ገንፎው በስሎ ሲቀርብ እኔ ጠግባለሁ ገና ከዱቄቱ ትጀምራለች ሲቀርብ ትጠግባለች ትለኝ ነበር እናቴ አይ ልጅነት የኔ ባለሞያ ምርጥ አሰራር ነውእጅሽን ይባርከው👌👌ግን ስንዴ ነው የሚመስለው ስንዴ ነው እንዴ?

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  4 หลายเดือนก่อน

      አሜን የኔ ዉድ ሮምዬ ❤❤🙏❤

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  4 หลายเดือนก่อน +1

      አንድ ልጅ ኮመንት ላይ ገብስ እኮ ነዉ አለችኝ ሲሰራ የስንዴ ጣዕም የለዉ ፍትግ ነዉ እንዲህ ስታየዉ ገብስ ይመስላል ሌላ አይነትም አለ እሱ አሪፍ ነዉ 👌

  • @mesielfyetube149
    @mesielfyetube149 4 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂ገንፎ በጣም ነው የምትወጂው ማለት ነው?የተባረከ ይሁን

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  4 หลายเดือนก่อน

      መስዬ ዉስጤ ናት ገፎዬ 😂😂በሷ የመጣ በአይኔ መጣ ማለት ትችያለሽ 😂😂😂

    • @mesielfyetube149
      @mesielfyetube149 4 หลายเดือนก่อน

      @@Yemenzwerkyoutube1930 😄😄😄በቃ መጣሁብሽ

  • @zeritutube
    @zeritutube 4 หลายเดือนก่อน

    የመንዝዬ ስንደነኸ የሚመስለወ ገብስ ነወ እደ🤔

  • @vildankocacakir976
    @vildankocacakir976 4 หลายเดือนก่อน

    Yulaflı mi bugday lapası mı anlayamadım cevap verebilir misiniz

  • @አሚናትTube2
    @አሚናትTube2 4 หลายเดือนก่อน +1

    ☕️☕️☕️