የዛሬዉ የሚገርም ነዉ ! ቀይ ስንዴ በሽንብራ ቆንጆ ዳቦ አሰራር: እህቴ ይህን ሞክሪዉ :: // ETHIOPIAN FOOD //

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • የዛሬዉ የሚገርም ነዉ ! ቀይ ስንዴ በሽንብራ ቆንጆ ዳቦ አሰራር: እህቴ ይህን ሞክሪዉ :: // ETHIOPIAN FOOD //

ความคิดเห็น • 71

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930  2 หลายเดือนก่อน +8

    እኳን ደህና መጣችሁ ቤተሰብ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ለቻናሉ አዲስ ከሁናችሁ ሰብስክራይብ ያድርጉ ዉዶችዬ ❤ ይህን የሚገርም ጣዕም ያለዉ ዳቦ ሰርታችሁ ቅመሱት ታመሰኙኛላችሁ 🙏ሽንብራ ቀይ ስንዴ እና ፍርኖ በአንድ ላይ በጣም ቆንጆ ነዉ ትወዱታላችሁ ሞክሩት በጣም አመሰግናለሁ ስለምታበረታቱኝ ቪዶዉን ከወደዳችሁት ላይክ እንዲሁም ሸር በማረግ ለሌሎች ያጋሩት ክብረት ይስጥልኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 👍👈😍❤🙏

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga 2 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤

    • @Chereqa1357
      @Chereqa1357 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤😘😘😘

  • @yenemartube1
    @yenemartube1 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሰላም የመንዝዬ ደናነሽልኝ በጣም አሪፍ ዳቦ ነው የሆነልሽ ሽንብራ ሲቀየጥ እንዲህ ያማረ ዳቦ ይሆናል ዋው ነው እናመሰግናለን👍😊

  • @fetiyayabnetwa1612
    @fetiyayabnetwa1612 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም ሠላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ የመዝዬ ዋውውው እጅሽ ይባረክ ባለሙያ በሌላ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን በርቺ ❤🎉🎉🎉

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም የመንዝዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም በቀይ ስንዴ ዱቄትና የፍርኖ ዱቴት የሽንብራ ዱቄት ተጠቀመሽ በጣም ቆንጆ በጣም የሚያምር ዳቦ ነው ጋግረሽ ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ሽንብራ በጣም ዳቦ ያሳምራል ጣእሙም ተበልቶ አይጠገብም እናመሰግ ናለን የኔ ውድ በርቺ

  • @konjonesh
    @konjonesh 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ የመንዝዬ ዋዉዉዉ እንዴት ያምራል ገና ሲያዩት ያስጎመጃል ለየት ባለመልኩ ነው የስራሽው ከለሩ እራሱ እንዴት ያምራል የኔ ባለሞያ ሴት ስላካፈልሽ እናመስግናለ. ❤❤

  • @kalyiengusu2451
    @kalyiengusu2451 2 หลายเดือนก่อน +1

    💯👍yemigerm yeshnbra dabo newu melku betam yamral 👍💯👌 yetebareke yhun inamesegnalen 🙏💟

  • @hanan123tube5
    @hanan123tube5 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላምሽ ይብዛልኝ የመንዝዬዬዬ እንኮን በሠላም መጠሸልን ዋውውው በጣም ቆንጄ አስራር ነው የሳየሽን የኔ ወድ አእናመሰግናለን ሰለምታካፍይን እጅሽ ይባረክ❤ ለመጀምርያ ያየሁት

  • @hanatsfa1226
    @hanatsfa1226 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደህና መጣሽ የመንዝዬ ሲያምር የተባረከ ይሁን በጣም ቆንጆ የመጠበቅ ህብስ አገጋገር በበጣም ጥሩ ቪዲየዮ አመሰግናለሁ

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም የመንዝዬ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም የሚገርም ዳቦ አገጋገር ነው የቀይ ስንዴ ሽንብራ እና ፍርኖ ዱቄት ቀላቅለሽ በደንብ አሽተሽ አቡክተሽ የጋገርሽው ከለሩ በጣሞ ያምራል ያስጎመጃል የኔ ባለሞያ የሰሩ እጆች ይባረኩ ሼር ስላረግሽን❤️🙏

  • @mesitube6372
    @mesitube6372 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣሽ የእኔ አንደኛ ሁሌም ልዩ እና ለየት አድርገሽ ነው የምታቀርቢልን እጅሽ ይባረክ😮😮

  • @Selamawit
    @Selamawit 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ የመንዝዬ ውዴ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና ቆየሽን ዋውውው የምር የሽንብራ ዱቄት ለዳቦ ሲሆን አይቼ አላውቅም ነበር ግን አንሺ በልዩ ሆኔታ ሰርተሽዋል ዳቦዋ በጣም ታምራለይ ውዴ የኔ ባለሙያ ይሄ ለጤንነትም ቆንጆ ነው ነጩ ዱቄት እኮ ሰውነት ማሳበጥ እንጂ ምንም ጥቅም የለውም መልክ ብቻ ነው ሼር

  • @rehimaethiotube
    @rehimaethiotube 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ የመዝየ እንኳንም ደና መጣሽ የኔ ባለሙያ ማሻአላህህህህ ማሻአላህህህህ ያንች ሙያ ለየት ይላል ትስለሚ የድክ የመዝ ❤❤❤❤❤❤

  • @hanichotube
    @hanichotube 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ የመንዝዬ ዋውውው እንዴት ነው የሚያምርው ምርጥ አስራር እና አቀራረብ ነው ልስላሴው ይህን የስራ እጅ ይባርክ እናመስግናለን❤❤❤

  • @shegeralmazk
    @shegeralmazk 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ይብዛልሽ በጣም አሪፍ ምርጥ አስራር ነው እጅሽ ይባርክ የስንዴ ዳቦ አሪፍ ነው ግን ሽንብራ አዲስ ነገር ነው እሞክራለሁ በርቺልን

  • @lulutube885
    @lulutube885 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላምሽ ይብዛ የመንዝዬ ማሻአላህ እጅሽ ይባረክ ጀግና ባለሙያ ሴት 😘😘
    አሰራሩን ስላሳየሽን እናመሰግናለን 🎉🎉

  • @Chereqa1357
    @Chereqa1357 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ለዚህ ቤት ሰላማችሁ ይብዛ ውድ የሀገሬ ልጆች በያለንበት ሰላም ፍቅር አንድነት አይለዬን የመንዝዬ እንኳን ደህና መጣሽ ማሻአላህ ቪዲዮ በጣም ደስ ይላሉ ግን እኔ ለመስራት ያለብኝ ስንፍና አይጣል ነው በርችልኝ የኔውድ❤🎉😘

  • @onelovemedia8945
    @onelovemedia8945 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ የመንዝዬ ዋውውው እጅግ በጣም ነው የሚያምረው እጅሽ ይባርክ ያስቀናል ለእኛ ለሰነፎቹ 😂❤❤❤

  • @emamah4239
    @emamah4239 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ቆጆ ዳቦ 👌።

  • @fikir-yashenifal
    @fikir-yashenifal 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጤና ይስጥልኝ ይመንዝየ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውው እጅሽ ይባረክ በጣም ጥሩነው እኛም ሰርተን እንሞክረዋለን

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 2 หลายเดือนก่อน

    ዋው በጣም ቆንጆ ዳቦ በጣም እናመሰግናለን እህታችን

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 2 หลายเดือนก่อน +1

    Selam ye menziye enkan selam metashi wudee betam mirt yejone kill yalew yeshi bra dabo new yegagershiw egish ybarek yummy mirt ❤❤❤❤

  • @yebabowa
    @yebabowa 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም ሠላም ለዚህ ቤት ይሁን የኔውድ የመንዝየ የኔባለሙያ ትለያለሽ እኮ የሴቶች በላይ ብየሻለሁ😍😍😍

  • @youtubeፍይዛ
    @youtubeፍይዛ 2 หลายเดือนก่อน +2

    ስላም አህለን እንኳን ደና መጣሽ የኔ ምልካም ውድድድ ማሻአሏህ ውዋ የኔ ባለሙያ ሽር#ሽር

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የመንዝዬ የኔ ባለሙያ በሁሉም ከሙያውም ፣ ከውበቱም ሳይቀርብሽ የኔ ጎበዝ ዛሬም በጣም ለየት ባለ በዱቄት ፣ በሽንብራ ዱቄት ፣ በቀዩ ስንዴ አርገሽ እርሾ አዘጋጅተሽ አቡክተሽ ቆንጆ የመጥበሻ ዳቦ ነው የጋገርሽው እጅሽ ይባረክ ❤❤❤

  • @fkrfkr-iq4iw
    @fkrfkr-iq4iw 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኳን ሠላም መጣሽ የመዝዬ ዋው የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ምርጥ ዳቦነው የሠራሺው ❤❤❤❤

  • @zeniwolloyewatube27
    @zeniwolloyewatube27 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላምሽ ይብዛልኝ የመንዝዬዬዬ አቤት ሙያ ዋውው ነው

  • @user-gc2fo3kn2d
    @user-gc2fo3kn2d 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዋ ው ሲ ያ ም ረ👌👌👌👌😋😋😋😋👍😍✅️

  • @romanethiopia
    @romanethiopia 2 หลายเดือนก่อน +2

    የሚገርም ነው የመንዟ አይቼም ሰምቼም አላውቅን ሽንብራ ዳቦ ሲሆን የኔ ውድ የአንች ስራዎች ደስ የሚሉኝ ሁሌም አዳድስ ስራ የኔ ሴት በርችልኝ ገና ካንች ብዙ ርንጠብቃለን❤

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  2 หลายเดือนก่อน

      ቆንጅዬ ቆይ ሸር ላርግልሽ

    • @user-wj1ln5qg8t
      @user-wj1ln5qg8t 2 หลายเดือนก่อน

      @@Yemenzwerkyoutube1930ቆይ ምን ምን እንደተጠቀምሽ ግልፅ አድርጊውጂ ስንዴ ሽንብራ ፍርኖ ዱቄት ነው ?? ስንዴውን እና ሽምብራውንስ አንቺ ፈጭተሽው ነው ወይስ የተፈጨውን ገዝተሽ ከሆነስ ከየት ግልፅ አድርጊልኝ

  • @fatiyatube2106
    @fatiyatube2106 2 หลายเดือนก่อน +1

    ውውውውውው መሸ አለህ ኡንኳን በሰለም መጠሺ የመንዝ ውዴ በሪቺ አሪፊ ደሰ የምሊ ቆይተ ነበረን የኘ በለሙየ

  • @kokobe1961
    @kokobe1961 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሠላም ብያለሁ ዉድ እኳን ሠላም መጣሽ🎉🎉🎉

  • @amarech-tilahun
    @amarech-tilahun 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁነ በእውነት ነሰሩ እጆች ይባረኩ💚💛❤👍👍❤

  • @saratube1538
    @saratube1538 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ባለሞያ እጅሽ ይባርክ የመንዝየ❤❤

  • @mubetube_afiya2353
    @mubetube_afiya2353 2 หลายเดือนก่อน +2

    አህለን ዉዷ ዋዉ ማሻአላህ❤❤

  • @zeyada12
    @zeyada12 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላምሸን ይብዛልኝ የምወድሸ ማሻአላ ስያምር 🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @damakesimedia9986
    @damakesimedia9986 2 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት ዳቦ ሲያምር ዋውውው ጎበዝ ሙያ አለሽኮ የመንዟ።😂😂😂

  • @user-cd5kv4rj3n
    @user-cd5kv4rj3n 2 หลายเดือนก่อน +1

    Wow ሞያ ውዷዷዷ❤

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሽ ይብዛ የመንዟ እንኳን ደህና መጣሽ ዳቦ ከመውደድሽ የተነሳ ሽብራን በዳቦ ይዘሽ መጣሽ በይ ቀጣይ የባቄላ ጋግሪልን 😂😂😂በነገራችላይ ገጠር ባቂላውን ከክተው ከስንዴጋር ይጋግሩታል እናቶቻችን እረስቸው ነበር አስታወሽኝ እናመሰግናለን ቆንጆ ነው አች ለምን ትኩሱን ትቆርሻለሽ ❤❤❤

  • @hawawussen
    @hawawussen 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጉበዝበጣምያምራልየኔባለሙያ❤❤❤

  • @adisuatsiontube28
    @adisuatsiontube28 2 หลายเดือนก่อน +1

    የመንዝየ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ እማ በጣም ያምራል ዋውው ጣእሙን አንች ቅመሽልኘ ግን ሳዩት ያምራል እሲኪ እሞክረዋለሁ ከዛ እነግርሻለሁ አይ አትልፊ እኔ እልክልሻለሁ ካልሽኘም እሺ😋😂የመንዝየ የእኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ አቦ በርችልኝ እማ

  • @najattube
    @najattube 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔባለሙያ❤

  • @kunfeyekuntube1021
    @kunfeyekuntube1021 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ እህት አለሜ እንኳን ደህና መጣሽልኝ እማ ዋዉ ምርጥ አሰራር ነዉ የመዝየ ጎበዝ እጂ ለእጂ ተያይዘን ወደፊት🎉🎉🎉🎉

  • @asiytyba5700
    @asiytyba5700 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኳን ደህና መጣሺ የኔ ባለሙያ ወዴ በረች ጠክሪ ❤❤

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 2 หลายเดือนก่อน

    ሙያ አንደኛ እጅሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ

  • @aklilnews
    @aklilnews 2 หลายเดือนก่อน +2

    የመንዝዬ ባለሙያ እኮ ነሽ🙏

  • @ellahamshow
    @ellahamshow 2 หลายเดือนก่อน

    Yemanziye yen balemoyaa yummy siwodish ekoo yemachish melkam mead 🎉❤

  • @ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል
    @ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም ሠላም ውዴ እንኮን በሠላም መጣሸ ውዴ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 2 หลายเดือนก่อน +1

    ውዴ አሪፍ ዳቦ ነው ግን ፍርኖዱቄቱ ሳናደርግ ይሆናል በተረፈ ቆንጆ ዳቦ ነው ተባረኪ

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  2 หลายเดือนก่อน

      የኔ ዉድ ከስንዴ ጋር ይሆናል ሽንብራዉም አነስ ስንዴዉን በዛ አርገሽ ፍርኖ እኔም ትንሽ ነዉ የጨመርሁት ብዛት ቀዩ ስንዴ ነዉ 👌❤

  • @emanhabesha3176
    @emanhabesha3176 2 หลายเดือนก่อน +1

    selam Yemenzye Enkuwan Dehna Metashi Hulachihum Selamachihu Yibzalign Wow Liyu New Esiki Emokrewalehu Balemuya wude Enamesginalen❤❤

  • @hiruttube8274
    @hiruttube8274 2 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ወዴ ዋዉ በጣም ነዉ የማምረዉ ይላክልኝ ሠምተሻል ማር ቤተሠብ እንሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 2 หลายเดือนก่อน +1

    ትንሽ ውሀና ስኳር እና እርሾ አድርገሽ በጥብጥሽ ለአስር ደቂቃ አቆየሽው
    ሁለት አይነት ዱቄትና ፒክን ፓውደር ዘይት አድርገሽ ለብ ባለ ውሀ በደንብ አሸሸው አንችማ ለማሸት ማን ብሎሽ በገንፎ ማሸት ትሬንግ አድርገሽ 😅😅ኢትዮጵያማ በዋዳት በቆሪ ማለትም በእንጨት የተሰራ ቆሪይ የሚባል አለ እና በሱ ነበር የምናቦካው
    እመጋገሪያሽ ላይ አድርገሽ ለሀያ ደቂቃ መልሰሽ ኩፍ አደረግሽው ዋውውው እቃዋ ግን አነሰች ትለቅ ብት በተለይ ይነፋ መበር የበለጠ ክፍትፍት ያለ ዳቦ ነው እጅሽ ይባረክ ከለሩም ያምራል ዋውውውውውውው ነው ❤❤❤❤

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  2 หลายเดือนก่อน

      አክስቴ ገንፎ ማሸት ይቀለኛል ከዳቦ እድሜ ለስደት ገንፎ ዉስጤ ነዉ አሁንማ በሱ ቀልድ የለም መንብዬ አሳሽኝ የምር 😂😂😘❤🙏🍞

  • @Nነኝተስፈኘዋ
    @Nነኝተስፈኘዋ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 2 หลายเดือนก่อน +1

    የመንዝዬ የኔ ባለሞያ❤❤❤

  • @tigistbeyene1133
    @tigistbeyene1133 2 หลายเดือนก่อน

    haref nw ejeshe yebarek

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ หลายเดือนก่อน

    የመዝዬ❤

  • @user-zg4ql9tw7j
    @user-zg4ql9tw7j หลายเดือนก่อน

    እባክሽ መጠኑንም ንገሪን 🙏ተባረኪ

  • @tatektube7965
    @tatektube7965 2 หลายเดือนก่อน

    Selam edatnashi lik❤❤❤

  • @zeritutube
    @zeritutube 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ዉድ የመንዝዬ ሳምር😮 አማረኝ የኔ ባለሞያ

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  2 หลายเดือนก่อน

      ላቀብልሽ 😂❤❤የኔ ዉድ ነይልኝ ❤🙏

    • @zeritutube
      @zeritutube 2 หลายเดือนก่อน

      @@Yemenzwerkyoutube1930 😂😂😂🏃🏃🏃🏃እሽ መጣሁ የመንዝዬ

  • @kalyiengusu2451
    @kalyiengusu2451 2 หลายเดือนก่อน +2

    😂👍💯☕🍘🍔🍞

  • @GrDgg
    @GrDgg 2 หลายเดือนก่อน +1

    ያቺን ፍድዮ እያየው የፊት ሳሙና ከተልባ ጋ ሰርቺው ጉድ ሆኩልሽ አልደርቅም አለኝ ወይ ጉድ ወይ የማዳም ተልባ አባከኩት አሁን ልደፋው ባቡካዶ ሳሙና ነበር የሰራሁት አድ በይኝ

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  2 หลายเดือนก่อน

      ቶሎ እኮ አይደርቅም ደሞ ከተልባ ጋር ከሆነ የሰራሽዉ ይደርቃል ፀሃም ሆነ ፍርጅ አይፈልግም ክፍልሽ አርገሽ ልክ ሃያ አራት ሰዓት ሲሞላ ተቃዉ አላቀሽ በነፋስ እንዲደርቅ በንፁህ ጨርቅ ላይ አስቀምጠሽ እያገላበጥሽ ይፈስበት አስራምስት አስራት ቀን በጣም ይደርቃል ጠብቂ ትግስት እኮ ይፈልጋል ዉዴ 👈👍❤

    • @GrDgg
      @GrDgg 2 หลายเดือนก่อน

      @@Yemenzwerkyoutube1930 ጁማ ማታ ነበር የሰራሁት እዳል ረግቶ ቁጭ ብሎልሻል ፀጌን አላሀ እድሜዋን ያርዝምልን ና ቅድም ላይቭ ገብታ እዴ እዴ ሆነብኝ ብዬ ሳማክራት የተፈጨ ተልባ ጨምርበትና እደገና አቅልጠሽ ቦታው አድርጌው ብለኛለች ና እስኪ እሞክረዋለው

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  2 หลายเดือนก่อน

      @@GrDgg ዉሃ እራሱ ቢበዛ ይረጋል ግን ሞቃት ቦታ ፀሐይ ላይ እንዳታረግ ተልባዉ ይቀልጣል ሲሞክ ሙከየፍ ካለ በቂ ነዉ መልሰሽ ሞክሬ እኔ የሰራሁት ነጮች ሲሰሩ አይቼ ነዉ ደሞ ተሳካልኝ አሁንም ደረስ አለ ሳሙናዉ ሲደርቅ ትንሽ ይሆናል ብታይ 👈

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  2 หลายเดือนก่อน

      @@GrDgg 👍መልሰሽ መስራት ትችያለሽ ምንም አይሆንም ዉዴ ይደርቃል 👍