ቫዝሊን እና ኮልጋት ብቻ ተጠቅሜ ፊቴን ፅድት 7ደቂቃ ፏ (Vaseline & Colgate only for face) ቆንጆ ነዉ:: 💯

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • ቫዝሊን እና ኮልጋት ብቻ ተጠቅሜ ፊቴን ፅድት በ 7 ደቂቃ ፏ ( Vaseline & Colgate Only for face) ቆንጆ ነዉ::💯

ความคิดเห็น • 119

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน +5

    ❤እንኳን ደህና መጣችሁ ቤተሰብ ከልብ እናመሰግናለን አዲሶች ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ትሆኑ ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን ይህ የፌት ማፅጃ ቫዝሊን እና ኮልጌቱን በደንብ በመቀላቀል ፅድት ባለ ፌታችሁ ላይ ቀብታችሁ ለሰባት ደቂቃ ብቻ በማስቀምጥ መታጠብ እና ዉጤቱን ማየት ትችላላችሁ ጥቋቁር ነገሮችን የማንሳት ባህሬ አለዉ የጥርስ ሳሙናዉ ተጠቅማችሁ ያገኛችሁትን ዉጤት በኮመንት ያጋሩን አብራችሁን ስለሆናችሁ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ ያክብርልኝ 👍👌😍❤🙏

  • @hanichotube
    @hanichotube 3 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ የምንዝዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቀለል ያለ በቀላሉ በቤታችን ማግፕት የምንችለው ነገሮች የተስራ ነው እናመስግናለን በርችልን ❤❤❤

  • @Tsehay1261
    @Tsehay1261 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም ሠላም ለዚህ ቤት ሠላምሽ ይብዛ የመንዝዬ እንኳን ሠላም መጣሽ ማሬ ዋው በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን በርችልን የኔ ውድ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @abebutube
    @abebutube 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኔውድ በጣም ደስ የሚል የፊት ማሳመሪያ ነው ዋውው❤ሰላም እንኳንም ደህና መጣሽ በእውነት በጣም አሪፍፍ የሆነ አቀራረብ ነው ሀገራቺንንን ሰላም ያድርግልን ምርጥ ነገር ነው ቀጥይበት በዚሁ በርቺልኝ

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      አቡዬ የወንዜ አመሰግናለሁ 😘❤🙏

  • @fetiyayabnetwa1612
    @fetiyayabnetwa1612 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም ሠላምሽ ይብዛ የመዝዬ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ በጣም አሪፍ ነው ባጠገባችን ያለነገር ነው በቀላሉ የምናገኝ ነው እናመሰግናለን ተሞክሮሽን ስላካፈልሽን በርቺ ❤❤❤

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      የኔ ብርታት አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube 3 หลายเดือนก่อน +1

    የመንዝዬ ዋዉ በጣም ቆንጆ ነው እኔ እራሱንሞክሬው ትንሽ ኮልጌቱ ያቃጥላል በተርፈ ከዴጋገነው ዉልውል ነው የሚያርገው እናመሰግናለን ቀጥይበት ውዴ በጣም ነው የውደዲኩት❤❤

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ ❤❤❤🙏

  • @onelovemedia8945
    @onelovemedia8945 3 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ ይብዛልኝ የመንዝዬ በጣም የሚገርም ነው ምንም ወጭን ብዙ የማይጠይቅ እንዲህ ጠቃሚ ነገር መስራት መቻል ጎበዝ ነሽ /እርስሽ ግን ቫዝሊን ነው መሆን ያለበት ብዬ አስባለሁኝ ❤❤❤

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      እሺ የኔ ዉድ አመሰግናለሁ ስልኬ ብታይ በጣም ያስቸረኛል ሲሳሳት አይታይም ሁላ እኮ ሞክራለሁ ለማስተካከል 😘❤🙏

  • @konjonesh
    @konjonesh 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የመንዝዬ አሪፈ ውህደ ነው ትንሽ ኮልጌቱ ያቃጥላል እንጂ በጣም ቆንጆ ነው ለአንደ ቀን ለሁለት ቀን ያቃጥላል ከለመድሽው ምንም አይመስልሽም እኔ እጠቀመው ነበር ውዴ ስላጋራሽን እናመስግናለን ❤❤❤

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      የኔ ዉድ በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏

  • @kunFeyekunTube2
    @kunFeyekunTube2 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እህት አለሜ እን ኳን ደህና መጣሽ እማ አሪፍ ቆይታ ነበር እህቴ እጂ ለእጂ ተያይዘን ወደፊት ሁቢ እናመሰግናለን ያወቁትን ማሳወቅ ትልቆነት ነዉ🎉🎉🎉

  • @kalyiengusu2451
    @kalyiengusu2451 3 หลายเดือนก่อน +1

    Wawu it is so nice video thank you for sharing 👍💯👌

  • @mesitube6372
    @mesitube6372 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣሽ የእኔ ጎበዝ የእውነት በጣም ምርጥ አድርገሽ ነው ያዋሀድሽው በቤታችን የምናገኘው ነገር ነው😮😮😮

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      መስዬዋ ይህ ቀላል ዘዴ ነዉ ❤🙏

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሰላም የመንዝዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ውዴ አሪፍ ነው የመንዝዬ እኔም ተጠቅሜዋለው እናመሰግናለን❤❤❤

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      ❤የኔ ዉድ በጣም አመሰግናለሁ ❤🙏

  • @yebabowa
    @yebabowa 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም ሠላም ጤናይስጥልኝ የመንዝየ እንኳንዴህናመጣሽ በጣም ሀሪፍነው አመሰግናለሁ🎉🎉🎉🎉

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      ባብዬ ክብረት ይስጥልኝ ❤❤❤🙏

  • @z.kitchen7030
    @z.kitchen7030 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሰላምእንዴት ናችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች አህለን ወሳህለን እንኳን ደህና መጣሽ የመዝዬ አረ ጠፍተሽ ነበር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እናመሠግናለን

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      ከልብ አመስግናለሁ ዉዴ ❤❤❤❤🙏

  • @yifatmultimedia
    @yifatmultimedia 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ልባም ሴት ዘውትር ለምታቀርቢያቸው ነገሮች እናመስግናለን እህቶቼ ራሳችንን እንከባከብ በርችልኝ የወንዜ ሽታ❤

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      የኔ ዉድ በጣም አመሰግናለሁ ይፋትዬ ዉዴ ❤❤❤🙏

  • @adisuatsiontube28
    @adisuatsiontube28 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ለሁላችሁም ይሁንልኝ ብያለሁ የመንዝየ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ እማ ኦ ዛሬ ደሞ ለፊታችን አመጣሽልን የእኔ ጀግና የምር በጣም ጉበዝ ነሽ ኮልጌቱ ግን ያቃጥላል እንዳልሽው ከባልዜን ጋ ከሆነ ምናልባት ምንም አይል ይሆናል አልሞከርኩትም እሲኪ እሞክረዋለሁ የጠቀመሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን እማ ጎበዝ በርችልኝ🎉❤❤

  • @youtubeፍይዛ
    @youtubeፍይዛ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ስላም አህለን እንኳን ደና መጣሽ የኔ ምልካም የኔ የህዋ የኔ ጀግና የኔ ምርጥ ስው የኔ ስስቴ የኔ ልዬ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር የኔ ባለሙያ ውዋ ❤❤

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም የመንዝዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም ለፊታችን ማፅጃ የሚሆን በሁለት ግባአት ብቻ የሚዘጋጅ ውህድ ነው ያሳየሽን የሚያቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው እናመሰግናለን የኔ ውድ አይናችንን የሚለበልበን ከሆነ ስንቀባ አይናችንን መሸፈን ሰው የሚቀባን ከሆነ በርቺልኝ የኔ ውድ

  • @bizuyetube8
    @bizuyetube8 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላምሽ ይብዛ እህት እንኳን ደህና መጣሽ የመንዝዬ በጣም አሪፍ የፊት ውህድ ነው እናመሰግናለን

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      ብዙቴ እንዴት ነሽ እህቴ አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube5305 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ያምራል በርች የየመዜ ዋውውውው🎉ሸር

  • @satrezdtube1162
    @satrezdtube1162 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሰላም የመዝየ እኮን ደህናመጣሽ እህቴ በርች ሞክሬ ጥቅሙን እነግርሽአለሁ

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      የኔ ዉድ እሺ በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏

  • @Chereqa1357
    @Chereqa1357 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ የመንዝዬ ዋዉ በጣም አሪፍ ነገር ነው ያሳዬሽን

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤ጨረቃዬ ክብረት ይስጥልኝ 🙏🙏🙏

  • @kokobe1961
    @kokobe1961 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የመንዝየ ምወድሽ ሠላምሽ ባለሽበት ሸላምሽ ይብዛልኝ የኔ መልካም በርችልኝ

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም የመንዝዬ እህቴ የኔ መልካም እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም ቆንጆ የፊት ማፅጃ ነው በባዝሊንና በኮልጌት ብቻ ተጠቅመን ፊታችንን ማጥራት እንችላለን ሁሌም እየተቀባሽ ስለምታሳይን ለየት ያረገዋል የኔ መልካም ሼር ስላረግሽን ❤🙏

  • @ደሴ
    @ደሴ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰለም ሰለም ምዉድሽ ዬኔ መልከም እንኳን ደህና መጠሽልኝ በእዉነት ስደት ፉታችንን አበረሸብን እኔ እሞክሩልህ በእዉነት ፈጠር ይጠብቅሽ

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን አንቺንም ይጠብቅልኝ ባለሽበት ❤❤❤🙏

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 3 หลายเดือนก่อน +1

    የመንዝዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ላንችም ስሽ ብዝት ይበልልሽ ዛሬም ቄንጆ ፀዳ ባለ በቀላል የምናገኘው ብዙ ወጪ ሳናወጣ ባዝሊንና ፣ ኮልጌት ውህድ ነው እውነት ነው ኮልጌት ትንሽ ቢለበልብም እንዳልሽው በጣም ጠቃሚ ነው ግን ቫዝሊኑ ያቀዘቅዘዋል ሆኖም በጣም እንደሚጠቅመን ነው ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን በመጨረሻም ፋፋፋ ብለሽ መጣሽ በርቺ ።❤❤❤ ላይክ ሼርርር

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      ነፅዬ የኔ መልካም አመሰግናለሁ ❤🙏❤

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሽ ይብዛ የመንዟ እንኳን ደህና መጣሽ ግን ኮልገቱ አያቃጥል ቁስለት የለለው ፍት ጀርሞቹን የሚገድላቸው ይመስለኛል ቆንጆ ነው እናመሰግናለን ውድ ❤❤

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      ባልዝኑ ቀዝቀዝ ያረገዋ ብዙም አያቃጥል ❤🙏

  • @hulumfikirtube8350
    @hulumfikirtube8350 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣሽ እህታችን የመንዝ 🙋🙋🙋🙋

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      የኔ ዉድ አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏

  • @hulumfikirtube8350
    @hulumfikirtube8350 3 หลายเดือนก่อน +1

    አው ያቃጥላል የመንዝዬ በንድት ስለሆነ የሚመጣው አትናደጅ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን 🙏👍👍👌👌👌🙋🙋

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      ሁልምዬ እኔም አመሰግናለሁ እህቴ 😘❤❤❤🙏

  • @amarech-tilahun
    @amarech-tilahun 3 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉🎉selam selam tena yesetelgi hulu selam new egezihber yemasegn hagerchn 🇪🇹🇪🇹🇪🇹Ethiopia selam yedergln arefi koyet neber le hulachnm fiterye beka yebeln💚💛❤👍👍👍

  • @Etagegn2124
    @Etagegn2124 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ቆንጆ ነዉ በርቺ

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      እታግዬ የኔ መልካም ከልብ አመሰግናለሁ ❤❤❤❤🙏

  • @meazi.yemerewa
    @meazi.yemerewa 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም የመዛችን እንኳን ሰላም መጣሽ እስኪ ዘለል ያለ ነው እኔ እሞክረዋለሁ ከዛ እመሰክርልሻለሁ የመዛችን እኔ ፊቴ ቡጉር እየወጣ ይፈርጣል ይጠቁራል እስኪ እሞክረዋለሁ👌👌👍

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      መአዝዬ የመቼ አስራ ስምንት ዓመት ላይ ቀረ እኔስ ብጉር ❤❤🙏

  • @siifaanmangiste7610
    @siifaanmangiste7610 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ውዴ ሰላማሽ ይብዛልኝ እንኳን ደና መጣሽ ቫዝሊን ለፊት ጥሩ ነው ማታ ላይ ፀሐይ ከነካ ፊታችን ይቶቅራል መትንቀቅ አለብን እኔ ውዴ አንድ ጊዜ ኮልገት ፊቴን ተቅብቼ ነበር ተቃጥዬ ሊሞት ነበር የኔ ፊት ቆዳ በጣም ስስ ነው ማንኛዉም ነገር መጠቅም አልችልም ምንም ለፊቴ አይስማማዉም ትንሽ ጡቁ ጥቁር አለብኝ እሱን ለምጥፋት በጣም እለፋ ነበር የምግርምሽ ዋይ ብቻ ነው ፊቴን የሚስማማው 😂የምሬን ነው ከዛ ተውኩኝ ምንም አልጥቅምም

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      ስፋንዬ በጣም አመሰግናለሁ ዉዴ ❤❤❤🙏

  • @mesi2112
    @mesi2112 3 หลายเดือนก่อน +1

    የመዝየ የኔ ቅመም ዋውውው እናመሰግናለን 👍👍👈👈🙏🙏😘😘

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      የኔ ዉድ ክብረት ይስጥልኝ መስዬ ❤❤❤🙏

  • @ኢማንይመር
    @ኢማንይመር 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዋውው ነው የመዝዬ በርችልኝ 👍👌

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤🙏አመሰግናለሁ የኔ ዉድ

  • @user-bc4um3zu2l
    @user-bc4um3zu2l 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ የመዝየ እናመሰግናል በርቸልኝ😍😍👍🙏

  • @hawawussen
    @hawawussen 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዋዉዉዉዉዉበጣምአርፍየሚጠቅነዉጎበዝ❤❤❤

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      የኔ ዉድ አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 3 หลายเดือนก่อน +1

    የመንዝዬ እናመሰግናለን ♥️

  • @2-nl9dw
    @2-nl9dw 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላምሽ ይብዛ ውዷዷዷበ ዋው በርችልኝ❤

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      ዜድዬ ክብረት ይስጥልኝ ❤❤❤🙏

  • @dibootube816
    @dibootube816 3 หลายเดือนก่อน +1

    ስላም ስላምና እንኳን ደህና መጣሽ እናመስግናለን😍😍👌👍

  • @usluyoneysreiswxzvhypgh
    @usluyoneysreiswxzvhypgh 3 หลายเดือนก่อน

    Very beautiful video l am here 🎉🎉🎉🎉

  • @medihntube
    @medihntube 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም መንዝዬ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ❤

  • @kalyiengusu2451
    @kalyiengusu2451 3 หลายเดือนก่อน +1

    Betam arif mask newu hulum bietachn beqelalu ygegnalu sietochyie belu inteqenachee

  • @ZagochiMedia
    @ZagochiMedia 3 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ጥሩ ውህድነው

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      ዛጎችዬ ከልብ አመሰግንሻለሁ ❤❤❤🙏

  • @romanethiopia
    @romanethiopia 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላምሽ ይብዛልኝ የመንዝዬ የኔ ውድ እንኳን ሰላም ቆየሽኝ ካሁን በፊት ሞክሬው ነበር ጠቋቁር ነጠብጣቦችን ያነሳል የማቅላትም ሁኔታ አለው ግን ኮልጌቱ ትንሽ ያቃጥላ እናመሰግናለን የመንዟ#ሼር#

  • @ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል
    @ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም ሠላም ውዴ እንኮን በሠላም መጣሽ ወርቅየ

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      የኔ ዉድ ክብረት ይስጥልኝ ❤❤❤🙏

  • @yenemartube1
    @yenemartube1 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላምሽ ይብዛልኝ የመንዝዬ እኔ መጠቀም ካለብኝ ለእጄ ነው በተፈጥሮ ፊቴ ፈካ ያለ ስለሆነ እጠቀመዋለሁ ክበሪልን ውድ😊🙏👍

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      እሺ የኔ ማር እህቴ ሞክሬ ❤❤❤🙏

  • @emukal
    @emukal 3 หลายเดือนก่อน +1

    የመንዝዬ የእውነት በጣም አሪፍ ውህድ ነው እስቲ እኔም ልቀባው ነው ለውጥ ካየውበት ወረታ ከፋይ ነኝ ❤

  • @hargtube216
    @hargtube216 3 หลายเดือนก่อน +1

    ስፕላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ ውህድ ነው ያሳዬሽን ግን ኩልጌት ለፊታችን ጥሩ ነው?በተረፈ አሪፍ ውህድ ነው ያሳዬሽን እናመስግናለን❤

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      ሐረግዬ ዉዴ በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏

  • @kalyiengusu2451
    @kalyiengusu2451 3 หลายเดือนก่อน +1

    👌💯👍❤️

  • @emanhabesha3176
    @emanhabesha3176 3 หลายเดือนก่อน +1

    Selam yemenzye enkuwan dehna metashi hulachihum selamachihu yibzalign wow liyu new enameseginalen❤❤

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      የኔ ዉድ በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏

  • @marakiyoutube
    @marakiyoutube 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ላች ይሁን የመዝ እዴት ነሽ የማዳት ካለ ሹክ በይኝ

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      ማራኪ ❤❤❤እርድ ማር ትንሽ ሎሚ ድንች በበቆሎ ዱቄት በየ አስራምስት ቀን ተጠቀም ❤❤👌

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 2 หลายเดือนก่อน

    ስላም ውዳ🎉🎉🎉ማሻአላህ እናመስጉናለን🎉🎉🎉ዋወወ🎉🎉

  • @mirnatube6075
    @mirnatube6075 3 หลายเดือนก่อน +1

    የመንዝየ ሰላምሽ ይብዛ ኮልጌት ያቃጥል የለ እንዴት የፊታችንን ቆዳ አይጎዳውም ውዴ እኔ ለፊት ቆዳ እጠነቀቃለሁ ከተበላሸ አይመለስምና

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      ብዙ ደቂቃ አይቆይም እኮ ዉዴ አጠቃቀም ማወቅ ግድ ነዉ 👌

  • @kershfood8611
    @kershfood8611 3 หลายเดือนก่อน

    جميل جدا ربي يسعدك ويحفظك ❤يسعدني ويشرفني وجودك معي مش بشوفك عندي يسعدني ويشرفني ❤. 74❤

  • @mesielfyetube149
    @mesielfyetube149 3 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you for sharing ❤❤😂

  • @GrDgg
    @GrDgg 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ኮልጌት የቅርፎድ ነው ምጥቀመው ማነኛውም ችግር ዬለውም ኮልጌቱ የኔው ቫዝሊን ሽታ አለው

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      ሽታ ያለዉ ቫዝሊን ከሆነ ይቅርብሽ ጥሩ አይደለም ቅርፉድ ቆንጆ ነዉ ❤❤🙏

  • @AyalechYeshitila-uv8ze
    @AyalechYeshitila-uv8ze 3 หลายเดือนก่อน +1

    Besamuna new emnetaxebew

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      አዉ መጨረሻ ቫልዝኑ ስለማይለቅ በሳሙና ነዉ 👌

  • @Bent-Eslam
    @Bent-Eslam 3 หลายเดือนก่อน +2

    Are Kolget Lafit Tru Aydelm

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      ባልዝኑ ያቀዘቅዘዋል 👌

    • @Bent-Eslam
      @Bent-Eslam 3 หลายเดือนก่อน

      @@Yemenzwerkyoutube1930 eshi wude

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 3 หลายเดือนก่อน +1

    የመዝ እኔ ማዳት እምያጠፊ ብቻ መላ በሉኛ የምር ማዲትየተባለ ምን እደማረግ አላቅም

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      እርድ በማር ሞክሬ ዉዴ ❤❤❤🙏

    • @fentaye9663
      @fentaye9663 3 หลายเดือนก่อน

      @@Yemenzwerkyoutube1930 ሁሊ እየተቀበዉት ነዉ ግን ለዉጥ የለዉም

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      @@fentaye9663 በጣም ተጎድቷ ጊዜ ይፈጃል ለዉጥ ለማኝኘት ሽታ ያለዉ ቅባት ቫዚን እራሱ ቀን እንዳትቀብ ዉጭ ስለምትወጪ ማዳት ያበዛል ማታ ቀብተሽ ጠዋት ታጠብ እሺ ቅባት ማለት ነዉ

  • @user-jh9yg8xt2c
    @user-jh9yg8xt2c 3 หลายเดือนก่อน +1

    Mendenew demsesh

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      ፀሁፍ አለ አስተካክላለሁ ዉዴ ❤🙏

  • @woynitube315
    @woynitube315 3 หลายเดือนก่อน +1

    💜💜💜💜🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏👍👍👍

  • @user-gc2fo3kn2d
    @user-gc2fo3kn2d 3 หลายเดือนก่อน

    🌹🌹🌹🌹🌹😍😍😍💞❤️💃🏾