ፊትን እንዴት ፅድት እንደሚያረግ የሙዝና የእርድ ማስክ 100%✔ ተፈጥሮ::/Banana&TURMERIC Face Mask/ yemuzna ird mask

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • የፊት ቆዳን ዉብ ያረጋል ሙዝና እርድ የተፈጥሮ ግባእቶች ናቸዉ በጣም ትወዱታላችሁ መቶ ፐርሰንት Banana and Turmeric face mask recipe.#lik #banana #turmeric #face #beautiful #mask

ความคิดเห็น • 54

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน +4

    ❤Selam wud yehagerie ljoch inkwin selam metachu adis kehonachu sebskrayb amesegnalehu ❤ሰላምችሁ ይብዛልኝ ቤተሰብ እንኳን ደህና መጣችሁ አመሰግናለሁ አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ ያድርጉ ማስኩ ለኔ ስጠቀመኝ ነዉ ለናንተም ያጋራሁት ተጠቀሙበት በጣም ትወዱታላችሁ የፌት ቆዳን ያቀላል ያፀዳል ተከሚካል ነፃ የሆነ በቤታችን እንዲህ ሰርተን ብንጠቀም መልካም ነዉ ቢያንስ በሳምንት አንዴ አሁን የበጋ ወቅት ስለሆነ የፌታችንን ዉበት እንዳይጎዳ እንከባከብ እላለሁ ሃሳብ አስተያየት ካላችሁ በኮመንት አሳዉቁኝ ስለተከተታላቹኝ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ❤🙏ሁላችሁንም በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 😍👍👈💯☑❤🙏🙏🙏

  • @hanichotube
    @hanichotube 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ከመንዝዬ ሰላምሽ ይብዛ ዋውው በጣም እሪፍ አስራር ነው ለፊታችን የሚሆን ውህድ ነውእንመስግንለን❤❤

  • @Tsehay1261
    @Tsehay1261 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም ሠላም ለዚህ ቤት ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሠላም መጣሽ ፍቅር ሰላም አንድነት ያድለን ዋው እናመሰግናለን🎉🎉🎉❤❤ አሪፍ አዘገጃጀት ነው

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም የመንዝዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም ሎሚ፣ ሙዝ ፣ኮኮናት እና ቫቲካ ዘይት እርድ ተጠቀምሽ ለፊታችን እንዲሁም ለቆዳችን ተፈጥሯዊ የሆነ ውህድ ሰርተሽ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን የኔ ውድ የተጠቀምሻችው ግባአቶች ሁሉም ጥቅማቸው የተረጋገጠ ነው በርቺልኝ የኔ ቆንጆ ሼርርርርር

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም የመንዝዬ እንኳን ሰላም መጣሽ እውነት በጣም ምርጥ የሆነ ትዝ በእርድ የፊት ማስክ ነው የሰራሽው ከኬሚካል ፃነፃ የሆነ ቆንጆ እናመሰግናለን ሺር ስላደረግሽን ከልብ በርቺልኝ

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሽ ይብዛ የመንዟ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውው በጣም ጠቃሚ እና ወቅቱን የጠበቀ የፊት ማስክ ነው ይዘሽልን የመጣሽው እኔ ሎሚና እርድ ለፊቴ አይስማማኝም አላርጅክ ነው የሚሆንብኝ ኪያሩን እጠቀማለሁ በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን 💚💛❤️😘

  • @fetiyayabnetwa1612
    @fetiyayabnetwa1612 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም ሠላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ዋውውውው በቀላሉ ምነገኝ ነገር ነው ያሳየሽን በርቺ እናመሠግናለን ❤❤❤

  • @amarech-tilahun
    @amarech-tilahun 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዎውውውው በጣም አሪፍ ነው እሽ እንሞክራለን እመናመሰግናለን💚💛❤👍👍

  • @lulutube885
    @lulutube885 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላምሽ ይብዛ የመንዝዬ እንኳን ደህና መጣሽ እናመሰግናለን ሙዝ በጣም ሀሪፍ ነው ✅👍

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም መንዚዬ እንኳንም ሰላም መጣሽ ዋዉ በጣም ምርጥ ማስክ ነው ወልወለ ነው ያርግው ፊትሽን ምርጥ ነው ስላጋራሽን እናመሰግናለን❤❤

  • @onelovemedia8945
    @onelovemedia8945 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ የመብዝዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ እና ጠቃሚ የፊት ምስል ነው ከሙዝ ና እርስ የተስራ እናመስግናለን❤❤❤

  • @user-yq1kp4ck5m
    @user-yq1kp4ck5m 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጤና ይስጥልኝ ዋው በጣም ምርጥ የፊት ማክስ ነው የኔውድ በርቺ የመንዝየ በራስሽ ተማምነሽ ስለምታሳይ የምትደነቂ ነሽ

  • @dibootube816
    @dibootube816 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዋውው በጣም አሪፉ ነው እናመስግናለን😍👌👌👌👌👍👍

  • @hargtube216
    @hargtube216 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላምሽ ይብዛልኝ የመንዝዬ ዋውውውው በጣም አሪፍ ውህድ ነው ያሳዬሽን እናመስግናለን

  • @umuhayattube
    @umuhayattube 3 หลายเดือนก่อน +1

    ስላም መጣሺ ዋውውውውው በጣም አስፈላጊ ነው እንሞክራለን

  • @maserettube6383
    @maserettube6383 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚያአቤር ይመስገን ስላምሺ በክርስቶስ ፍቅር ይብዛልኝ እንኳን ድህና መጣሽ

  • @kalyiengusu2451
    @kalyiengusu2451 3 หลายเดือนก่อน +1

    Betam arif mask newu bezih muqet tefelagi asfelagi wawu muzna rdu betam konjo tqwiqur negerochn kefietachn lay tsdt argo yatefal beteley madiyat lalebachu yhn degagmachu bmokru ytefal irgtegna negn qetayun betesfa intebqalen ymechachu bieteseb inamesegnalen huliem tru astemari negerochn slemtagarun thanks again 👍💯👌

  • @ABAYNESHTUBE
    @ABAYNESHTUBE 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም የኔ ዉድ ሰላም ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ይመሰገን የኔ ዉድ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ💞💞💞💕💕❤💛💛💕💕

  • @lekiatube7407
    @lekiatube7407 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እኳኝ በሰላም መጣሽ ዌውውውውው ፈጣሩ ይባረክሽ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mesitube6372
    @mesitube6372 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣሽ ጥሩ አድርገሽ ሰርተሽ ስለ አሳየሽን እናመሰግናለን በአሁን ሰአት ሙቀቱ ውሀውም ውጭውም እሳት ነው ፈጣሪ አምላክ ይጠብቀን

  • @zeyada12
    @zeyada12 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ምርጥዋ ስራሸ ሲመቸኝ 😘😘😘🍌🍌🍌🍌🍌🍌🍌🍌🍌🍌🍌🍌🍌🍌🍌🍌🍌🍌🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆🍆

  • @beetyube
    @beetyube 3 หลายเดือนก่อน +1

    ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ድና መጣችሁ የመንዝዋዬ ቤተስቦች አሪፍ አስራር እና አመስግናለን ቅነንት ለራስ ነው🎉🎉🎉🎉

  • @kokobe1961
    @kokobe1961 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሠላም ለሁላችን ይሁን የመንዝየ በርች ለሁላችንም ጠቃሚ ሁድነዉየሰራሽዉ❤

  • @shekalit
    @shekalit 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም እግዚአብሄ ይመስገን የመዝየ እኳን ሰላም መጣሽ ውዴ እናመሰግናለን ውዴ 👍👍👍

  • @ZUZUHAYIK
    @ZUZUHAYIK 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሰላም ለዚህቤት ማሻአላህ ጡሩቆይታነበር የኔባለሞያ❤❤❤❤❤

  • @konjonesh
    @konjonesh 3 หลายเดือนก่อน +1

    ስላም የመንዝዬ እንኳን ደህና መጣሽ ጠቃሚ ውህድ ነው ያካፈልሽን ሙዝ ብዙ ጌዜ ልጣጩ እራሱ ጥሩ ነው ይባላል ውድ እስኪ እሞክረዋለሁ እናመስግናለን ❤❤

  • @user-cd5kv4rj3n
    @user-cd5kv4rj3n 3 หลายเดือนก่อน +1

    wow ውዷዷዷ❤

  • @netsitube
    @netsitube 3 หลายเดือนก่อน +1

    የመንዝዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በቃ የምን ማርጀት ነው 😂😂😂 ቆንጆ ማስክ እያለ በርችልን

  • @Hdya-chanel
    @Hdya-chanel 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ላቺሰላም ለሁላችንሰላምሽብዝትት የኔ አስታዋይ አሪፍ ነው ቀጥይበት ፈጣሪያግዝሽ ሰላምሽብዝትትት🎉

  • @user-uk4ne3kk9u
    @user-uk4ne3kk9u 3 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉ዋዉ እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 3 หลายเดือนก่อน

    የመንዝዬ ሰላምሽ ብዝት ይበል እንኩዋን ሰላም መጣሽ ዛሬም እንደሁልግዜው ቆንጆ የፊት ማስክ ከኬሚካል የፀዳ ለኛ የሚጠቅም ነገር ነው ሁሌም የምታሳይን በጣም እናመሰግናለን ላይክ ሼር ❤❤❤

  • @kershfood8611
    @kershfood8611 3 หลายเดือนก่อน +1

    Like 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻16❤Welcome good morning Very good ❤

  • @AMOOTUBE
    @AMOOTUBE 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም የመንዝዬ እኮን ሰላም መጣሺ እናመሰግናለን ውዴ💐💐💐💐💐

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሰላም የመንዝዬ እንኩዋን ሰላምሽ ይብዛልኝ የዛሬው ደሞ ለየት ያለ ነው ሙዝ በእርድ በካስተር ኦይል ደሞ እስከነልጣጩ ለቆዳችን ብዙ ጥቅም ይሰጣል እናመሰግናለን እኮ ወላሂ እኔ ስንት አመቴ ሎሚ ለፊቴ እጠቀማለው ❤❤❤❤

  • @hintsetyoutube
    @hintsetyoutube 3 หลายเดือนก่อน +1

    Welcome my sister❤❤❤❤wwwwwwww Good job keep up❤❤❤🙏

  • @mubetube_afiya2353
    @mubetube_afiya2353 3 หลายเดือนก่อน

    አህለን ዉዴ ዋዉ ማሻአላህ በርችልኝ❤❤

  • @Azzistyle
    @Azzistyle 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ላንቺ የዛሬዉ የተለየ ነዉ የመንዝዩ

  • @meymunatube
    @meymunatube 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም የመንዝየ እንዴት ነሽ
    ጥሩ ማስክ ነው ያሳየሽኝ ግን ስልክ መጎርጎሩ ከየት አድርሶኝ ነው ይሄን የማዘጋጅ ትንሽ ላኪልኝ😀

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      አረ መይሙዬ አስር ደቂቃም አይፈጅም እኮ ዉዴ 😂

  • @ኢማንይመር
    @ኢማንይመር 3 หลายเดือนก่อน

    የመዝዬ የእኔ ንቁ እኔ ራሷን የምጠብቅ ሴት ውስጤ ናት የምር በርችልኝ

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 3 หลายเดือนก่อน +1

    Tx yene wede

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም የመንዝ አክስቴ ሰላምሽ ይብዛ
    ሙዝ አበሻ ሎሚና እርድ የኮኮናናት ዘይት ሀሪፍ ውህድ ነው እፊትሽ ላይ ስትቀቢም ምርጥ ነው ሶፍት መጠቀምሽ ሲቆየ የደረቀውንም ያነሳል ግን ተቀብቶ ረፍት ያስፈልጋል ፊትሽን በደንብ ወጥሮ እንድይዘው ስራ የምትሰሪና ፊትሽን ወጥሮ አይዘውም ከዛም ይከብዳል ከውዱጋርና ከሶፍቱካል አንድ ኪሎ ስለሚሆን 😅😅
    ይህን ተቅብቶ ዬልሞቀም ያልቀዘቀዘም አየር የለበት ቦታ እጥሩ ወንበር ላይ እግርን ዘርግቶ እስከሚደርቅ ቁጭ ነው አፍጫሽ ግን ዘጋሽው እኮ አክስቴ እንደት ተነፈስሽ 😅😅😅
    ሶሻል ሚዲያ የሚሮጡትማ መረጃና አዳድስ ነገር ለማየት ነው በአሁን ስአት ራሱን የሚጥል የለም ቪድወ ባይሰሩም የመንዝዬ

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      አክስቴ እኔ ትርፍ ሰዓት አለችኝ በፅዳትና ምግብ መሃል ላይ እሷን እጠቀማለሁ ለግሌ ማለት ነዉ 😂😂👌

  • @user-ok5np5vi6d
    @user-ok5np5vi6d 3 หลายเดือนก่อน

    ሠላም የኔ ዉድ የመንዟ ናፍቀሺኛል ግን እየተገናኘን አይደለም እንደት ነሺልኝ የኔ ቆንጆ በርችልኘኘኝኝኝኝኝ

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ 3 หลายเดือนก่อน +1

    የመዝዬ❤ የበሰለ ሙዝ ችግር አያመጣም?

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      እንደዉም ጥቁር እንዲሆን ፍርጅ ዉስጥ ለሶስት ሳምንት ያክል አስቀምጦ መጠቀም ይቻላል በጣም ጥቁር እስኪሆን ጠብቆ ማለት ነዉ ለፌት ብዙ ንጥረ ነገሮችን ቫይታሚኖችን ይሰጣል ትዝዬ ቆይ ሰራዋለሁ 👌❤

  • @damakesimedia9986
    @damakesimedia9986 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም እህቴ ደግሞ ይሄንን ጥቁር ሙዝ የት አገኘሽው 😂😂😂😂

  • @damakesimedia9986
    @damakesimedia9986 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዝኩኒ ነው የሚባለው በቃ አላውቀውም 😂😂😂😊

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      ጥቁር ሙዝ ነፍ ነዉ እኛ ሰፈር ማኛዉ 😂

  • @Nነኝተስፈኘዋ
    @Nነኝተስፈኘዋ 3 หลายเดือนก่อน

    የመንዟ ❤❤❤❤👌

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 2 หลายเดือนก่อน

    ድምፅሽ ምንም አየሰማም