እሚገርም የዝንጅብል ቅባት አሰራር ለፈጣን የፀጉር እድገት ብዛት ጠቃሚ ነዉ‼ //Best Ginger oil for hair Growth ለፀጉርሽ ለሽበት ተጠቀሚ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024
  • ምርጥ የዝንጅብል ቅባት አሰራር👌 ለፈጣን የፀጉር እድገት ብዛት ጠቃሚ ነዉ !!// Best Ginger oil for hair Growth ለፀጉርሽ ለሽበት ተጠቀሚ

ความคิดเห็น • 43

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน +4

    Enkwun dehna metachu bieteseb amesegnalehu ሰላም እንኳን ደህና መቹ ቤተሰብ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ለዚህ ቻናል አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ ላይክ ኮመንት በማረግ ቤተሰብ ትሆኑ ዘንድ በትህትና እጠይቃለሁ ይህን ቅባት ሞክሩት በጣም ትወዱታላቹ ታመሰኙኛላችሁ በጣም አሪፍ ቅባት ነዉ ለፀጉራችን ጤንነት አንደኛ ነዉ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ስለተከታተላችኝ ፈጣሪ ያክብርልኝ ዉዶችዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 👍👌😍❤🙏

    • @Chereqa1357
      @Chereqa1357 3 หลายเดือนก่อน

      😘😘😍

  • @Hana_tube
    @Hana_tube 3 หลายเดือนก่อน +1

    የመንዝዬ እጅግ በጣም ልዩ የሆነ የጸጉር እድገትና ንፅሕና የሚጠቅመን በሎሚና በዝንጅብል የተዘጋጀ ውሕድ ነው እናመሰግናለን❤❤🙏

  • @askalemariyamtube
    @askalemariyamtube 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ እናመሰግናለን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው።።

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላምሽ ይብዛልኝ የመንዝዬ በጣም ቆንጆ የዝንጅብል ቅባት ነው ያሳየሽን ከኬሚካል ነፃ የሆነ በመሆኑ ወድጄዋለው እሞክረዋለው ሼር ስላደረክሽን እናመሰግናለን

  • @mesitube6372
    @mesitube6372 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣሽ በጣም ምርጥ ነው ዝንጅብል በተለይ ለፎረፎር እና ለሚረግፍ ፀጉር በጣም ምርጥ አድርገሽ ነው ያዘጋጀሽው

  • @kokobe1961
    @kokobe1961 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የወንዜ ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ በርች የኔዋ

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም የመንዝዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም በጣም ቆንጆ በቤት ውስጥ የሚሰራ የዝንጅብል ቅባት ለፎሮፎር ለተሰባበረ ፀጉር ጥሩ መፍትሔ በአጠቃላይ ለፀጉራችን ፈጣን እድገት የሚጠቅም ተአምራቱ እንደቀጠለ ነው እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ

  • @ያአብሰውሁን-ረ1ዐ
    @ያአብሰውሁን-ረ1ዐ 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ የመንዝዬ ለምታካፍይን ነገሩች ሁሉ ምስጋናዬ👉🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሽ ይብዛ የመንዟ እንኳን ደህና መጣሽ የመንዟ ዋውው በጣም ቆንጆ ነው ዝጅብ ለሳሳ ፀጉር ለሚረግፍ ለጥንካሬ ለፎረፎር በጣም ቆንጆ ነው ግን ሲበዛ ያሳክካል በመጠኑ ከሆነ በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን ውዷ ❤❤

  • @zeritutube
    @zeritutube 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ልባም የመንዝዬ እህቴ በጣም ልዩ የፀጉር ቅባት የሎሚ የዝንጂብል 👌እረ ሸበት እየበዛ ነወ እጠቀማለሁ እያዘጋጀሁ

  • @mirnatube6075
    @mirnatube6075 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው የመንዝየ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም አሪፍ ውህድ ነው ያሳየሽን እጅሽን ይባርከወ

  • @adisuatsiontube28
    @adisuatsiontube28 3 หลายเดือนก่อน +1

    የመንዝየ ውዴ ዋውው የዛሬው ደሞ በጣም አሪፍ ነው ምርጥ የጅጅብል ቅባት ነው የምር እኔ ከግባሬ የሸሸውን እየመለሰልኘነው በጣም ጠቅሞኛል የምር እናመሰግናለን እማ በርችልኘ ❤

  • @hanytwin
    @hanytwin 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደና መጣሽ የመንዝዬ ዝንጅብል እና ሎሚ አድርገሽ ቆንጆ ወጪ የማይጠይቅ በቤታችን የምናዘጋጀው ቅባት ነው የሰራሽው ከሱቅ የሚገዛው ውድ ነው ልክ ነሽ ደሞ ሎሚ ለፎሮፎር ቆንጆ ነው በርቺ ሁሌም የምታሳያን ከቆንጆ ማብራርያ ጋር ስለሆነ ጥሩ ነው በርቺ ❤❤❤❤

  • @selammesitube
    @selammesitube 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የመንዝዬ ዋው ቆንጆ ውህድ ነው❤

  • @GeniEthio-
    @GeniEthio- 3 หลายเดือนก่อน +1

    የመንዝዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ሁልጊዜም ለአንቺ የጠቀመሽን ነገር ስለምታካፍይን እናመሰግናለን እኔም ልሞክረው ሄድኩ🎉❤

  • @yebabowa
    @yebabowa 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሠላም ጤናይስጥልኝ የመንዝየ እንኳን ዴህናመጣሽ ዝጅብል በሎሚ ሻሂ በጣምነውየምወዴው ታልጠጣ ተዋልኩኝ ቅርቅርይለኛል አመሰግናለሁ እሞክራለሁ

  • @z.kitchen7030
    @z.kitchen7030 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሰላም ጤና አንድነት ለዚህ ቤት ተመኘሁ ማሻአላ ብያለሁ የመንዝዬ የኔ መልካም አሪፍ መረጃ ነው እናመሰግናለን በዚሁ ቀጥይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Chereqa1357
    @Chereqa1357 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ለዚህ ቤት ሰላማችሁ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን የመንዝዬ ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ጠቃሚ ነገር ነው ያሳዬሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ🎉❤❤❤

  • @lekiatube7407
    @lekiatube7407 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እኳን በሰላም መጣሽልን የኔ ውድ ዋውውውው በረችልኝ የኔ መልካም ሴት

  • @emebetyoutube
    @emebetyoutube 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የመዝዬ አያቃጥልም ምይ😂 አቺና ፅጉ ጥበብ ጠርታለቺ❤

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ ተባረኪ እኔ እሞክረዋለሁ🎉

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 3 หลายเดือนก่อน +1

    እኳን ሠላም መጣሽ የመዝዬ ዋው በጣም ምርጥ ቅባትነው የሠራሺው ዝጅብል በሎሚ ግን ሎሚ እና ዝጅብል ሁለቱም አሢድነት ሥላላቸው ሁለቱ በአንድ ላይ ባንጠቀመው ሁለቱም በተለያየ ሠሃት ብንጠቀማቸው ምርጥ ቅባትነው እንሞክረዋለን ብታይ በጣም ውድነው በዱባይ እራሡ ሠላሣ ድርሃምነው የሚሸጠው እኔ ገዝቼው

  • @Alemz-tube
    @Alemz-tube 3 หลายเดือนก่อน +1

    የመዝየ እኮን ሰላም መጣሺ ውደ አሪፋ ነው መሸአላ እሞክረው አለሁ በርችልኙ ውደዋ መሸአላ ብየ አለሁ እህት❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @youtubeፍይዛ
    @youtubeፍይዛ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ስላም አህለን እንኳን ደና መጣሽ የኔ ምልካም ውድድድ ማሻአሏህ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር የኔዋ ጅግና ❤❤❤

  • @damakesimedia9986
    @damakesimedia9986 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም እህቴ ።ዎውውው ጎበዝ በእውነት በርቺ።

  • @mubetube2
    @mubetube2 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዋዉ ማሻአላህ ❤❤

  • @zeyada12
    @zeyada12 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጀ ጅብል በሎሜ ጥሩነው እዴ😎

  • @ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል
    @ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም ሠላም ጤና ይስጥልኝ ወርቅየ እንኮን በሤ መጣሸ ውዴ በርችልኝ❤❤❤❤

  • @kuraz7873
    @kuraz7873 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም ወገኖች በያላችሁበት እናመሰግናለን የኔወድ በሰቱነገረ ባለማያነሸ እወነት

  • @romanethiopia
    @romanethiopia 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላምሽ ይብዛልኝ የመንዝዬ እንኳን ሰላም መጣሽ እሰይ የኔ ውድ እስኪ ሞክረዋለሁ ያልሞከርኩት የማልሞክረእ የለ ለውጥ ግን የለም ይገርማል እናመሰግናለን የኔ ቅመም❤

  • @zeyada12
    @zeyada12 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላምሸን ይብዛ የመንዜ እዴትነሸ እህት ዋው ጎበዝ 😂😅😅😅😅

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 3 หลายเดือนก่อน +1

    የመንዝዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽየኔ ስሙም በቃ በደንብ እየተከታተልን ፀጉራችንን ፊታችንን እየተንከባከብን ነው ሼር ስለምታደርጊን እናመሰግናለን ውዴ በርቺ❤❤❤

  • @amarech-tilahun
    @amarech-tilahun 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን የመንዝዬ በተለያዩ አስተማሪ ና ቁም ነገር አዘል ቪዶ ሸር ስለምታረጊን ከልብ እናመሰግናለን የኔ ጀግና💚💛❤👍

  • @ZemenayNega-rz1pu
    @ZemenayNega-rz1pu 3 หลายเดือนก่อน

    የመንዝየ ውይ እኔ ፎረፎር አስቸግሮኛል በፊት አልነበረብኝም ከዛ የቅሩንፉድ ውሀ ከጀመርሁ በሁዋላ ፎረፎር አስቸገረኝ እሞክረዋለሁ በርች😊😊😊😊😊😊

  • @mesielfyetube149
    @mesielfyetube149 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቆጅዬዬዬዬ❤❤❤❤❤ዞማዬዬ

  • @GeniEthio-
    @GeniEthio- 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሼር

  • @አሚናትTube2
    @አሚናትTube2 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም የመዝየ እናመሰግናል በርቸልኝ

  • @HanaChane-dr5ww
    @HanaChane-dr5ww 2 หลายเดือนก่อน

    ግን እውነት ያበዛል

  • @kershfood8611
    @kershfood8611 3 หลายเดือนก่อน

    ياريت التفاعل يكون بالمثل الله يسعد قلبك ❤

  • @kershfood8611
    @kershfood8611 3 หลายเดือนก่อน

    Like 👍🏻👍🏻i❤Welcome good 👍🏻51❤Welcome good 👍🏻Very nice ❤

  • @ይዘሺወለየዋይቱብ
    @ይዘሺወለየዋይቱብ 2 หลายเดือนก่อน +1

    💞💞💞💞💞💞💞👍👍👍👍💕