ቆቆር ,ጮርናቄ ,ብስኩት አሰራር ለቁርስ Snack biscuit break fast recipe //Ethiopian food//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 47

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน +6

    እንኳን ደህና መጣችሁ ዉድ ቤተሰብ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ሰላማችሁ ይብዛልኝ አዲስ ከሆናችሁ ለቻናሉ ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ በጣም አመሰግናለሁ የሁልጊዜ ብርታቴ የሆናችሁ ይቱበር ቤተሰቤ ላይክ ሸር ኮመንት እያረጋችሁ ስለምታግዙኝ ምስጋናዬ ከልብ ነዉ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ቪዶ ግልፅ ነዉ አይታችሁ ሞክሩት ዱቄቱንም አርጋለሁ ማስረጃ ክብረት ተባረኩ ይስጥልኝ 👍😍❤🙏

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም የመንዝዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም በጣም ቆንጆ የቆቆር አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ከበቂ ማብራሪያ ጋር የተጠቀምሽው ግባት ሁሉም በቀላሉ በቤት ውስጥ ስለምናገኝ ሲያምረን ሰርተን እንመገባለን እናመሰግናለን የኔ ውድ በርቺልኝ

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 3 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት የሚገርም አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ ❤❤like share 😘😘

  • @foodloverethio
    @foodloverethio 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም የመንዝዬ በጣም ምርጥ ነው ከለሩም በጣም ያምራል በርቺ እናመሰግናለን

  • @hanichotube
    @hanichotube 3 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ጮርናቄ ለመጀመሪያ ሰመሁኝ የፍርኖ ዱቄት ለእስቱ ለእንጀራ ለዳቦ ለሁሉም ይሆናል በወይንፊት መንፍትሽ እጅግ በጣም አሪፍ ከመሊያ አልፎ የሆነ ነገርን አበጥሮ ያስቀራል እጅሽ ይባርክ እናመስግናለን ሼር❤❤❤

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሽ ይብዛ የመንዟ እንኳን ደህና መጣሽ ውድ ዋውውው በጣም ቆንጆ የጮርናቄ አሰራር ነው እናመሰግናለን ❤❤

  • @shegeralmazk
    @shegeralmazk 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ይብዛልሽ እንኳን ደና መጣሽ ዋውውው በጣም ምርጥ አሰራር ነው እጅሽ ይባርክ የጮርናቄ ብዙ የትምህርት ቤት ትዝታ አለኝ

  • @mesielfyetube149
    @mesielfyetube149 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጮርናቄ,ድሮ በደንብ በላነው❤❤❤ የተባረከ ይሁን

  • @lekiatube7407
    @lekiatube7407 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ እኳን በሰላም መጣሽልኝ የኔ ውድ ዋውውው በርችልኝ የኔ ውድ በይታ ብቻ የሚያጠግብ የኔ ቅን እጂሽ ይባረክልን

  • @Meftah-Yglae
    @Meftah-Yglae 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሠላም አለይኩም ሥለነበረን ቆይታ እናመሠግናለን ያማረ ያገሬ ጮርናቄ የመዝየ ትሥልም የድክ ዋው

  • @ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ
    @ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ 3 หลายเดือนก่อน +1

    የምንዝየ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ ውደ የኔ ባለሙያ በጣም ሀሪፍ አሰና ሲታይ እሚያምር ጮርናቄ አሰራር ነው ያሳየሽን ከልብ እናመሰግናለን ቀጥይበት ሸር ላይክ❤

  • @jonimercy
    @jonimercy 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ላንቺ ይሁን የመንዝዬ ዋው እንዴት እንደሚያምር የሚያዝጎመጅ ጮርናቂ ነው የሰራሽው ጥቁርአዝሙዱ ቆንጆ ጣዕም እንዲኖረው ያደርገዋል ለቁርስ ለመክሰስ በሻይ ቆንጆ ነው እናመስግናለን እጅሽን ይባርከው ❤️❤🙏👍

  • @hargtube216
    @hargtube216 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ መልካም ዋውውውው በጣም አሪፍ አሰራር ነው ያሳዬሽን ያሳዬሽን የኔ ባለሞያ የሰሩት እጆችሽ ይባረኩ❤

  • @hanawerku
    @hanawerku 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሰላም ጤናይጥልኝ እኳን ደናመጣሽ ዋው ምርጥ ጮርናቄ አሰራር ዛሬ መጣለሁ ጮርናቄ ለመብላት

  • @hanytwin
    @hanytwin 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላምሽ ይብዛ የመንዝዩ በጣም ቆንጆ ዘዴ ነው እርሾ ቀድመሽ መበጥበጥሽ ልክ ነሽ ይሄ ዱቄት ህንዶች በጣም ይጠቀሙታል ቆቆር ሰርቼበት አላውቅም እሞክረዋለው እጅሽ ይባረክ በደንብ አሽተሽ በቆንጆ ቅርፅ የሚያምር ጣፋጭ ቆቆር አሰራር ነው እናመሠግናለን ስላጋራሽን በርቺ❤❤❤

  • @zeritutube
    @zeritutube 3 หลายเดือนก่อน +1

    እርሾዉን የበጠበጥሽበት ምገድ በጣም ወዲጀዋለሁ የኔ ባለሞያ ምርጥ ጮርናቄ👌👌

  • @fatiyatube2106
    @fatiyatube2106 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰለም ሰለም ጤነ ይሰጥሊኚ ውድ እህቴ ሰሀምሺ ይብዘ በሪቺ ውውውውው ምርጥ አሰራሪ ነው የኘ በለሙየ

  • @Hana_tube
    @Hana_tube 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የመንዝዬዬ የኔ ባለ ሙያ እጅግ በጣም ልዩ የሆነ የጮርናቄ አሰራር ነው ያጋራሽን የሰሩ እጆችሽን ቁርጥማት አይካው❤

  • @konjonesh
    @konjonesh 3 หลายเดือนก่อน +1

    ስላም ስላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ የመንዝዬ ለየትያለ አስራር ነው የስራሽው ልክ ነሽ ለቁርስ ለመክስ የሚሆን ጮርናቄ ነው የስራሽው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ እህት ላይክ ሼር❤❤

  • @amarech-tilahun
    @amarech-tilahun 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን የመንዝዬ ዎውውውውው በእውነት በጣም ነው የሚምር እጅሽ ይባረክ ውዴ💚💛❤❤👍👍👍👍የኔ ባለሞያ💚👍👍

  • @ግርማነሸዩቱብ
    @ግርማነሸዩቱብ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሰላም መንዝየ እህቴ እንኳዕ ሰላም መጣሸ ዉድ ጦሩ ቆይታ ነብር❤❤❤❤❤❤❤

  • @rgebeytube
    @rgebeytube 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው እጅሽ ይባረክ 💚❤️💛💪💪

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ የመንዝዬ እህቴ በጣም ተወዳጅን ጮርናቄ አሰራር ነው የጠበሽበት መንገድ ከለሩ ውስጡ እንቡጡ እራሱ ሀሪፍ ነው የኔ ባለሞያ ሼር ስላረግሽን❤🙏

  • @getfanmedia
    @getfanmedia 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቆንጆ አሰራር ነው ውድ እህታችን ትልቅ ሬስተውራንት ብትከፍቺ ያዋጣሻል

  • @ይዘሺወለየዋይቱብ
    @ይዘሺወለየዋይቱብ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዋውውውዎ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ የመንዚዬ እንዴት እንዴሚያምር አሰራረሽ ተወዳጁን ጮርነቂ ምርጥ አርገሽ ነው የሰራሽው❤ ላይክ ሼር እናመሰግናለን የኔ ባለሙያ❤

  • @youtubeፍይዛ
    @youtubeፍይዛ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሰላም እንኳን ደና መጣሸ የኔ መልካም ማሻአሏህ ውድድድድድ ❤🎉

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እኛ ደህና ነን የመንዝዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ልጅነታችንን አስታወሽን የመንዝዬ በጣም ነው የሚያምረው ቆንጆ ቆቆር ነው ውስጡ ደሞ ፍርፍር ያለ እጅሽ ይባረክ ላይክ ሼርር ።❤❤❤

  • @emanhabesha3176
    @emanhabesha3176 3 หลายเดือนก่อน +1

    selam Yemenzye Enkuwan Dehna Metashi Hulachihum Selamachihu Yibzalign Wow Biskut liyu Yehone Aserar New Balemuya Enameseginalen❤

  • @ያአብሰውሁን-ረ1ዐ
    @ያአብሰውሁን-ረ1ዐ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ስላምሽ ይብዛ የኔ የሴቶች ቁንጮ👌👌👌
    አለም ከማይረባ ፖለቲካ ብሃር ተዘፍቃ በለው ቁረጠው በሚልበት ስሃት እንዲህ ጀግና እህት ለስራ እምትታትር እናት አገሬ ስላላት ተመስገን 🙏አምናለው ብዙ እንዳች ጀግና እህቶች አሉን ነውጥ ሳይሆን ለውጥን እሚሹ ።እሚጓዙበትን ምንገድ እሚውቁ በዘፈቀደ እማይጓዙ አላማና ኢላማቸው ከስራና ከለውጥ ጋር ትግል የገጠሙ ጀግኖች አሉን በተለይ በአረቡ አለም ብዙ ያልተነገረላቸው ጀግና እህቶች ስላሉ እኮራለው።
    በርችልኝ ጀግናዬ ብዙ ብል እወድ ነበር ግን ከቃል በላይ ነሽ !

  • @yenemartube1
    @yenemartube1 3 หลายเดือนก่อน +1

    የመንዝዬ ደና ከረምሽ ውድ በሚገርም ሁኔታ ቆንጆ የተባለ ማከፋፈያ ቦታ የሚያዘጋጁትን አይነት ጮርናቄ ነው ያዘጋጀሽው ኢትዮ በሽ ነው ግን በየቦታው የሚጠብሱት ዘይታቸውና ንፅህናቸው ስለማይታወቅ ኬክ ቤት ዳቦ ቤት የሚዘጋጀው በጣም የተመረጠ ነው የኔ ባለሞያ ምንም አይወጣልሽም በእውነት👍🥰

  • @mirnatube6075
    @mirnatube6075 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው የመንዝየ ሰላምሽ ይብዛልኝ ሀገርሄደሽ ቁርስ ቤት ክፈቺ ሀገር በጣም ለቁርስ ይፈለጋል እጅሽን ይባርከው❤

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 3 หลายเดือนก่อน

    እርርር እንደው በጣም ንው የሚያስጎመጀው ማታ ባይሆን በስራሁት አሁን ስርቼ እቀምስዋለሁ ጎበዝ ንሽ👍👌

  • @zeyada12
    @zeyada12 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላምሸን ይብዛ እዴትነሸ እህት ማሻአላ🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Balge-hl3ty
    @Balge-hl3ty 3 หลายเดือนก่อน

    Wow

  • @medihntube
    @medihntube 3 หลายเดือนก่อน +1

    Waoo veramente sei bravissima grazie mille per aver condiviso con noi like share ❤❤

  • @Rabiitube-qb4cw
    @Rabiitube-qb4cw 3 หลายเดือนก่อน +1

    Salmishi yebzalgna enkowan Dena mexashi Hagerchin Ethiopia salm yadrglin wwwwwww ijshii yebareki bexam arfe asrarine new gobeza berachi arfe qoyiata nebar enamesginalen gobeza berachi

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 3 หลายเดือนก่อน +1

    እኳን ሠላም መጣሽ የኔ ውድ ዋው ምርጥ ጮርናቄ የሠራሺው ጠዋት ከሻይ በቃ ያበደነው የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ እኔ ዱቄቱ እዚ አላገኘውም አንቺ የምትጠቀሚው ዱቄት እሥቲ ዛሬ ከወጣው ሌላ ጋ አያለው ካገኘው በርቺልኝ የኔ ውድ

  • @emebetyoutube
    @emebetyoutube 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን የመዝዬ ሠላምሺ ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅር ዋውው የመዝዬ ወድሜጋ ስደት ስልመጣ በፊት እስራ ነበር

  • @kershfood8611
    @kershfood8611 3 หลายเดือนก่อน +1

    Like 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻80❤Welcome good 👍🏻Very nice and good ❤

  • @hintsetyoutube
    @hintsetyoutube 3 หลายเดือนก่อน +1

    my sister wwwwww Good job always new wwwwww keep up batam dasyai batam new amwdwa ymnaz mar🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏thank you so much🌹🌹🌹🌹🙏

  • @ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ
    @ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም 🎉🎉🎉👍👍🙏🙏🎉❤

  • @hanan123tube5
    @hanan123tube5 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላምሽ ይብዛልኝ የመንዝዬዬዬዬ እእኳን በሠላም መጣሽልነ ወይኔ የኔ ፍቅር ጮርናቄዬ በለውለታዬ እንድት እነደመወዴ😂ዋዋዋዋዋ እጅሽ ይባረክ

  • @asterghosn9831
    @asterghosn9831 3 หลายเดือนก่อน +1

    Gobze ehta msarw arfi naw

  • @አባይስደተኛዋ
    @አባይስደተኛዋ 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውዴ እንደት ነሽ ዋውውውውውውው

  • @zeritutube
    @zeritutube 3 หลายเดือนก่อน +1

    የመንዛ ላኪልኝ🏃🏃🏃🏃

  • @FFf-xk2iz
    @FFf-xk2iz 3 หลายเดือนก่อน +1

    wwwww