እጅ የሚያስቆረጥም ዳቦ አገጋገር // Ethiopian FOOD//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 93

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน +7

    ሰላም ቤተሰብ እንኳን ደህና መጣችሁ ከልብ አመሰግናለሁ አዲሶች ሰብስክራይብ እያረጋችሁ ቤተሰብ ይሁኑ ሁላችሁንም በጣም አመሰግናለሁ የዛሬም ዳቦ ልዩ ነዉ ትወዱታላችሁ ሞክሩት እግዚአብሔር ይስጥልኝ 😍❤🙏

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga 3 หลายเดือนก่อน

      የኔ ጀግና የኔ ባለሞያ❤❤

  • @onelovemedia8945
    @onelovemedia8945 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ የመንዝዬ እጅግ በጣም ነው የሚይምርው እጅሽ ይባርክ❤❤❤

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም የመንዝዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም በጣም ቆንጆ በጣም የሚያምር እንደ እስፖንጅ ፍፍት ያለ የሰሊጥ ዳቦ ነው ጋግረሽ ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ እውነትሽን ነው ዳቦ ሲታሽ ይነፋል ሰሊጡ ንጣቱ እንዴት ያምራል ለመጋገሪያ የተጠቀምሽው መጥበሺያ ወፍራም ስለሆነ ዳቦውን ጥሩ አድርጎ አብስሎታል የቅርፅ አወጣጥሽ ወድጄዋለሁ እናመሰግናለን የኔ ጀግኒት በርቺልኝ

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      @@habeshagebeta6414 ሃበሻዬ አመሰግናለሁ የኔ ብርታት ❤❤❤🙏

  • @emebetyoutube
    @emebetyoutube 3 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን የመዝዬ የኔ ባለምያ ዋውውውው እጂሺ ይባረክ🎉

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      @@emebetyoutube እሙቴ ክብረት ይስጥልኝ ❤❤❤🙏

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ መንዝዬ እንኳንም ሰላም መጣሽ ዋዉ በጣም የሚያምር እይ የሚያስቆርጥም አሰራረ ነው የእውነት ትችያለሽ ኑቱፊኬሽን እየደርሰኝ አይደለም ለምን አላውቅም ለማንኛውም ሼርላይክ በርችልኝ እህቴ❤❤

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      @@SamiraMTube በጣም አመሰግናለሁ ዉዴ 😍❤❤🙏

  • @mirnatube6075
    @mirnatube6075 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላምሽ ይብዛልኝ የመንዝየ ዋውው እጅ የሚያስቆረጥም ዳቦ ነው የኔ ባለሙያ ክበሪልን

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      @@mirnatube6075 አምናትዬ አመሰግናለሁ 😍❤🙏

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም የመንዝዬ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ ልዩ የሰሊጥ ዳቦ ነው ውስጡ እራሱ ፍትፍት ያለ ዳቦ የኔ ባለሞያ ሞያሽን ሼር ስላረግሽን❤🙏

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      @@mulutube2116 በጣም አመሰግናለሁ የኔ ብርታት ሙሉዬ ለሸሩም ለሁሉም እጅሽ ይባረክ 😍❤🙏

  • @yebabowa
    @yebabowa 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሠላም የመንዝየ የኔባለሙያ የዛሬው ልዩነው በውነት ለዚህ እኮነው የሴቶች ወላይ የምልሽ እጅሽ ይባረክ

  • @hanichotube
    @hanichotube 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ የመንዝዬ ዋውው በጣም ቆንጆ የሆነ አቀራረብ እና አስራር ነው የዛሬው ልዩ የዳቦ አስራር ነው እጅሽ ይባርክ እናመስግናለን ❤❤❤❤

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      @@hanichotube ሃንዬ የኔ ዉድ በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏

  • @ያአብሰውሁን-ረ1ዐ
    @ያአብሰውሁን-ረ1ዐ 3 หลายเดือนก่อน +2

    ስላምሽ ይብዛ የመንዝ ቅመም እንኳን ደህና መጣሽ 💚💛❤እጆችሽ ይባረኩ ።የሰው ልጂ የተፈጠረበትን አላማ ሲውቅ ትልቅ ሃብት ነው ለዚህም እጂግ እምደሰትብሽ የሴት ጀግና ነሽ ።ትጋት ከፍታ፣ህልም ፣እቅድ፣ከፍታን፣እሚልሙ ሰዎች ያሰቡበት ከፍታ ላይ መውጣታቸው አይቀርምና ማማው ላይ ከፍ ብለሽ ያሳየኝ ጀግናዬ ነሽ!!!

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      @@ያአብሰውሁን-ረ1ዐ በጣም አመሰግናለሁ በዉነት 😍❤🙏

  • @hanatsfa1226
    @hanatsfa1226 3 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ደህና መጣሽ የመንዝዬ በጣም የልደታ ማርያም ያማረ ኅብስት አገጋገር ነው የተባረከ ይሁን ምስራቅ ነኝ ሴትዮዬ አውቃብኝ ስም ቀየይሬ ነው

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      @@hanatsfa1226 ወይኔ እኔም ያቺ እታ ደርሶኝ ስቃይ በይዉ በልህ እዚህ ደርሻለሁ አይዞሽ ያልፋል ❤❤❤🙏

  • @elisiogren5305
    @elisiogren5305 3 หลายเดือนก่อน +1

    85 like benden 👍👍🎁👏👈👈

  • @fikir-yashenifal
    @fikir-yashenifal 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ይለያል እጅሽ ይባረክ የመንዝየ የምትሰሪው ሁሉም እጅግ በጣም አሪፍ ነው በርችልን

  • @shegeralmazk
    @shegeralmazk 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ ዋውው ምርጥ አሰራር ነው እጅሽ ይባርክ ዳቦ በጣም ደስስ ይለኛል

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      @@shegeralmazk ሸገርዬ አመሰግናለሁ ❤❤🙏

  • @Emantube19
    @Emantube19 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰለም ሰለም ሰለም ኢንከን ሰለም መጠሽ የመንዚ ሰለምሽ ዪብዘ ሰለምና ፍቅር ታመኜሁ ቆንጆ የደቦ አሰረር ናዉ 👌👌👌

  • @Selamawit
    @Selamawit 3 หลายเดือนก่อน +1

    የመንዝዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና ቆየሽን ዋውውው ስትቆርሺው የምር ባገኘው አስባለኝ ውስጡ ሲያምር እውነት ምርጥ ዳቦ ነው የጋገርሺው ሰሊጥ እንደዚህ ከላይ ሲደረግ ውበትም ጣእምም ይሰጠዋል ጥሩ ነው እርሾ እንደዚህ ሲደረግ ቶሎ እንዲቦካ ያደርጋል ልክ ነሽ አንደኛ ሼፍ ነው ውዴ ሼርርር

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      @@Selamawit በጣም አመሰግናለሁ ሰላምዬ 😍❤🙏

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 3 หลายเดือนก่อน +1

    የመንዝዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ዋው እንዴት ቆንጆ የሚያስጎመጅ የምግብ ጥበሻ ብልም ዳቦ የምታምር ዳቦ ሰሊጡ ደሞ ሲታመስ ርስት የበለጠ ይወጣል ፣ይጣፍጣል እውነትን ነው እጅ ያስቆረጥማል ።ያስታውቃል ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ❤❤❤

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      @@netsiskitchen7169 ነፅዬ ዉዴ አመሰግናለሁ ❤🙏❤

  • @abir-alhekayat
    @abir-alhekayat 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤very nice video ❤great sharing ❤😊❤😊..

  • @konjonesh
    @konjonesh 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ የመንዝዬ ለየትያል ገና ሲያት የሚስጎመጂ የዳቦ አገጋገር ነው ያሳየሽን የኔ ባለሞያ እህት እናመስግናለን በሌላ በአዲስ ቪዲዮ እንጠብቃለን❤❤

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      @@konjonesh ቆንጆ እህቴ አመሰግናለሁ የኔ ዉድ ❤❤❤🙏

  • @Hana_tube
    @Hana_tube 3 หลายเดือนก่อน +1

    የመንዝዬ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው ለዩ ዳቦ ዋው የኔ ባለ ሙያ❤👌

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      @@Hana_tube ሃንዬ አመሰግናለሁ እህቴ ❤🙏❤🙏

  • @emamah4239
    @emamah4239 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ቆጆ ዳቦ ነው የጋገርሽው የኔ ባለሙያ 👌።

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      @@emamah4239 ❤❤❤ማማዬ አመሰግናለሁ 🙏❤

  • @Alemz-tube
    @Alemz-tube 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም የመዝየ የኔ ባለሞያ በርችልልኚ የኔውድ ባለሞያ እኮነሺ በለሺ በት ሰላምሺ ይብዛልኚ አገራችን ሰላም ያድርግልን❤❤❤❤❤❤

  • @asiyaederis
    @asiyaederis 3 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሠግናለን ቀን ላይ አይቸሺ ነበር ከዛ አቦካሁት ልክ እዳች አሁን እየበላን ነው እኔ በጥቁር አዝሙድ ነው የሰራሁት በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ከልብ አመሠግናለሁ

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      @@asiyaederis ጎበዝ ባለሞያ በይልኝ የተባረከ ይሁን ❤❤🙏

  • @hanan123tube5
    @hanan123tube5 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላምሽ ይብዛልኝ የመንዝዬዬዬ እንከን በሠላም መጣሽለን ዋውው ምርጥ የሰሊጥ ዳቦ ነው ቀየ ሰንዴ በጣም አሪፍ ነው የምር እንጀራው አንዴት ትንደሚምር ብታይ እናመሰግናለን❤

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      @@hanan123tube5 የኔ ዉድ ሃንዬ አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏

  • @Chereqa1357
    @Chereqa1357 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላምሽ ይብዛ የመንዝዬ እንኳን ደህና መጣሽ ማሻአላህ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ ሰላም ፍቅር ለሰው ዘር በሙሉ

  • @makiyastube483
    @makiyastube483 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዋዉዉዉዉ ጎበዝ🎉🎉🎉😊

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      @@makiyastube483 የኔ ዉድ አመሰግናለሁ እህቴ ❤❤🙏

  • @عبداللهمحمد-ر4ذ
    @عبداللهمحمد-ر4ذ 3 หลายเดือนก่อน

    ሰብ አደረኩሽ ሙያ መማር ደስ ይለኛል እሞክረዋለሁ በርቺ

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 3 หลายเดือนก่อน +1

    እኳን ሠላም መጣሽ የመዝዬ ሠላምሽ ይብዛ ባለሽበት የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ በጣም ምሮጥ ዳቦነው የጋገርሺው ዋውውው❤❤❤❤❤

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      @@yegeterlig_132 አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍❤🙏

  • @አሚናትTube2
    @አሚናትTube2 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ጤና ይሰጥልኝ የመዝየ ዋውው ምርጥ ባቦ ነው እጅሽ ይባረክ👌👌

  • @ABAYNESHTUBE
    @ABAYNESHTUBE 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም የኔ ዉድ ሰላም ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ቆንጆ አሰራር ነው አመሰግናለሁ ዋዉዉዉዉዉዉ🎉🎉🎉🎉

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      @@ABAYNESHTUBE በጣም አመሰግናለሁ እህቴ 😍❤❤🙏

  • @woynitube315
    @woynitube315 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው እጅሽን ይባርከው የመዝዬ

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      @@woynitube315 አሜን አሜን አሜን 😍❤🙏

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላምሽ ይብዛልኛ እህቴ እኳን ሰላም መጣሽ በቸልን እሽ ከዚ የበለጠ እጠብቅ አለን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      @@fentaye9663 አመሰግናለሁ ፋንታዬ ዉዴ 😍❤❤🙏

  • @suhailanaser3941
    @suhailanaser3941 3 หลายเดือนก่อน +1

    አርፍ ነዉ ደስ ይላል እጅሽ ይባረክ👍👍👍👌👌👌 ግን ጨዉ አላጨምርሽምኮ አቶጂም

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน +1

      @@suhailanaser3941 ጨምራለሁ ዱቄቱ ላይ አልፃፍሁም እንጂ ጨዉ ሳልጨምር ሻይ ራሱ አጠጣም ትልቁ ቀለቤነዉ ❤❤❤🙏

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሰላም የመንዝዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ውዴ ዋው የዛሬ ለየት ያለ ነው የሰሊጥ ዳቦ በመጥበሻ ላገራች ኦቭን የሌለው ሰው ምቹ ነው እጅሽን ይባርክ የመንዝዬ እናመሰግናለን❤❤❤

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      @@Rozaguraga የኔ ዉድ አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏

  • @aberashhune
    @aberashhune 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዩመንዝዬዬዬዬዬዬዬዬ❤❤❤❤🎉🎉 ዋው ምርጥ አሰራር ነው የምሰሪያችው ቪድዮ ጥርት ያሉ ናቸው❤🎉🍹

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      @@aberashhune የኔ ዉድ አመሰግናለሁ 😍❤🙏

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 3 หลายเดือนก่อน +1

    የመንዝዬ ዴቦ አታብዢ ለጤናሽ

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      @@በትእግስትያልፋል እሺ ያለሱ ቀለብ የለኝም ሩዝ ፓስታ ሌላም አልበላም ዳቦ ብቻ ነዉ 😍❤❤🙏

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 3 หลายเดือนก่อน +1

    የመንዝዬ እንኳን ለሐምሌ ልደታ አደረሰሽ እኔም እህትሽ በዳቦ አንደኛ ነኝ ለዛሬ ለልደታዬ በመጥበሻ እንዳንቺ መጋገር ወሰንኩ ግን ማሸቱ ጉልበት የለም

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      @@በትእግስትያልፋል የኔ ዉድ ያደክማል ግን ዉጤቱ ዋዉ ይሆናል ❤🙏

  • @rehimaethiotube
    @rehimaethiotube 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ ይብዛልኝ የመዝየ የኔ ባለሙያ የኔ ልዩ ዋዉዉዉዉዉ ዋዉዉዉዉዉ ማሻአላህ እጂሽ ይባረክ ዉዷ ስራወችሽ በሙሉ ጸዳ ያሉ ናቸዉ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      @@rehimaethiotube ራህማዬ አሜን የኔ ዉድ ❤🙏

  • @ይዘሺወለየዋይቱብ
    @ይዘሺወለየዋይቱብ 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዋውውው ሲ ያ ም ረ❤❤❤❤❤

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      @@ይዘሺወለየዋይቱብ አመሰግናለሁ ዉዴ ❤🙏

  • @kershfood8611
    @kershfood8611 3 หลายเดือนก่อน +1

    Like 87❤welcome good morning very good
    يسعدني ويشرفني وجودك معي يا غالية في ❤بي المثل الله يرضي عليكي ويسعدك يارب العالمين ❤

  • @zeyada12
    @zeyada12 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላምሸን ይብዛ የመንዝ እዴትነሸ እህት ዳቦው አለ ሁበት ማሻሸላ

  • @zeritutube
    @zeritutube 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዋዉዉዉ የኔ ዉድ የመንዝዬ በጣም የማምር ዳቦነወ ግን እኔ የምፈልገዉ ያችን ገንፎ ቅድም አይቻት😂አስጎመዠችኝ የመንዛ ኬክ ይመስላል እጅሽ ይባረክ

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      @@zeritutube አመሰግናለሁ ዉዴ ክብረት ይስጥልኝ ❤🙏❤

  • @meram123
    @meram123 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤😂ዋው እጅሽ ይባርክ

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      @@meram123 አሜን አሜን አሜን ዉዴ ❤❤❤🙏

  • @adisuatsiontube28
    @adisuatsiontube28 3 หลายเดือนก่อน +1

    የመንዝዬ የእኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ አቦ ምን እላለሁ ሊላ እኔ ደሞ የዳቦ ወዳጅነኘ😂ስለዝህ ወደፊት ስመጣ ቤትሽ እንዴህ ጋግረሽ ጠብቂኘ ዋ 😂 የምር ጀግናየነሽ ምክንያቱም በሁሉም ነገር ትሰሬልናለሽ በምግብ በፀጉር በፊት ክሬም እረ የምር አድናቂሽነኘ እግዚአብሔር ከዝህ በላይ ከፍ ያድርግሽ የእኔ ጀግና❤🎉

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      @@adisuatsiontube28 አመሰግናለሁ የኔ ብርታት ❤❤🙏

  • @romanethiopia
    @romanethiopia 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላምሽ ይብዛልኝ የመንዟ❤ ምርጥ ዳቦ ርሾ አዘጋጀሽ የሁለት አይነት ዱቄት አደረግሽ አቀላቀልሽው አዛን በጅሽ አሸሽው ጡንቻ ያስፈልጋል አደል😅ግን የመንዝዬ ደረቅ ያለ ዳቦ አማረኝ ያልሽው ሚስጥሩን ሹክ በይኝ እኔ አላልኩም😅 ከዛ ሰሊጥሽን አመስሽ ለየት ያለ ሞያ ነው የምር ያመሽውን ሰሊጥ እንድቀዘቅዝ አደረግሽ የአንባሻ ወንድም😅 በመጥበሻላይ ዘይት አድርገሽ ሊጥሽን አደረግሽ አሽተካክለሽ ሸለምሽ ስምስም አደረግሽበት ባህሪውንማ ማወቅሽ ግድነው ዋውው ሲያምር የኔ ባለሞያ የሚገርም ዳቦ እጅሽን ይባርከው የኔ ባለሞያ ግን ግን ከቤትሽ ስመጣ ገንፎ ነው የምትሰሪልኝ ሰምተሻል ግን ዳቦ የበላሽ ለምን ቀጫጫ ሆንሽ ?

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      @@romanethiopia አርባ ሁለት ሆንሁ ብዬ ፍትዝ ስል ተመልሼ አርባ ገባሁ ምን አዉቃለዉ 😂

    • @romanethiopia
      @romanethiopia 3 หลายเดือนก่อน

      @@Yemenzwerkyoutube1930 😂

  • @meazi.yemerewa
    @meazi.yemerewa 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም የመዛችን እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውው የኔ ባለሞያ ምርጥ ዳቦ የጋገርሽው ሲያምር ደሞ👌👌👍

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      @@meazi.yemerewa መአዝዬ ዉዴ አመሰግናለሁ 😍❤❤❤🙏

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሽ ይብዛ የመንዟ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውውው በጣም ቆንጆ የማምር ዳቦ ነው እኔ ብዙም አይደለሁ ዳቦ ላይ ደሞ ዛሬ ድምፅሽ ከኋላ በጅራፍ እየገረፉ አውሪ ያሉሽ ነው የሚመስለው ፍጥነትሽ 😂😂😂ለካ ሰሊጥ ነው በዚህ ስም ስም ነው የሚሉት እኛጋር በኩታል በይው የማመጡት አልጠቀመውም እንጂ እኛም እናመሰግናለን የመንዟ ❤❤❤

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  3 หลายเดือนก่อน

      @@nibrettube8913 የኔ ዉድ አመሰግናለሁ በጣም ንብሩዬ 😍❤😂

  • @askalemariyamtube
    @askalemariyamtube 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሳላየው አለቀ😊

  • @sifen5
    @sifen5 3 หลายเดือนก่อน +1

    🎉❤🎉🎉❤wwwwwwww