ቆዳሽ እንዳይሸበሸብ ምርጥ የሩዝ እና ድንች የፊት ማስክ ይህን ተጠቀሚ !!/Best Rice & Potato Face Mask Use This አሪፍ ነዉ ተጠቀሙት!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • ቆዳሽ እንዳይሸበሸብ ምርጥ የሩዝ እና ድንች የፊት ማስክ ይህን ተጠቀሚ !! / Best Rice & Potato Face Mask Use This አሪፍ ነዉ ተጠቀሙት !

ความคิดเห็น • 94

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930  2 หลายเดือนก่อน +9

    ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ ቤተሰብ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ይህን ዉህድ ተጠቀሙት ለሁሉም ይሆናል በፀሐይ ለተጎዳ ,ለማድያት ,ለጥቁር ነጠብጣብ ,ቆዳችን እንዳይሸበሸብ ,ለማቅላት ወዘተ በጣም ጠቃሚ ነዉ ድንች ሩዝ ተጠቅመሽ ፊትሽን ፏ አርግበት ዉዴ አዲሶች ሰብስክራይብ አድርጉ አመሰግናለሁ ቆንጆ ማስክ ነዉ የጠቀመኝ ለኔ እናንተም ተጠቀሙ ዉዶችዬ በዉስጡ ብዙ ቫታሚን እና ንጥረ ነገሮችን አካቶ የያዘ ዉህድ ነዉ ብትሞክሩት ዉጤቱን ታገኛላችሁ ራሳችንን ከፀሐይ ከሙቀት በቀላሉ በቤታችን ሰርተን መጠበቅ አለብን ! ፈጣሪ ያክብርልኝ በጣም አመሰግናለሁ 😍❤👍👈❤🙏

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga 2 หลายเดือนก่อน +1

      የመንዝዩ እኔም ሰርቼው ነበር የምር ፊት ፅድት ነው የሚያረገው እናመሰግናለን❤❤

    • @yeimidelossantos6351
      @yeimidelossantos6351 2 หลายเดือนก่อน

      Que aceite es el que contiene

    • @konjonesh
      @konjonesh 2 หลายเดือนก่อน

      ስላም የመንዝዬ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ በጣም ጠቃሚ ውህድ ነው የአዘጋጀሽው አብሶ በፀሕይ ለተጎዳ እድሆም ማድያት ብቻ ብዙ ለብዙ ነገር ጠቃሚ ነው በነገራችን ላይ የመንዝዬ ለፊት ብቻም ሳይሆን ለእጀም ማድረግ ይቻላል ሽር ስላድርግሽልን እናመስግናለን የኔ መልካም ስው ቀጥይበት ❤❤

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  2 หลายเดือนก่อน

      @@Rozaguraga የኔ ዉድ በጣም ይመቻል ልክ ቅቤ ነዉ የሚመስል ስሜቱ ❤ወድጄዋለሁ

    • @youtubeፍይዛ
      @youtubeፍይዛ 2 หลายเดือนก่อน

      የኔ ድንቅ ❤❤❤

  • @yenemartube1
    @yenemartube1 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሃገሬ ልጆች የመንዝዬ ደና ሰነበትሽልኝ ውድ ዋው ምርጥ ውህድ ነው በቀላሉማዘጋጀት ይቻላል እሞክረዋለሁ ክበሪልኝ😍

  • @fikir-yashenifal
    @fikir-yashenifal 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዋውው የሚገርም ማስክ ነው የመንዝየ በጣም አሪፍ አቀራረብ አሰራር ነው ዋው በርችልን ሙሽራ መምሰልነው

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  2 หลายเดือนก่อน

      የኔ መልካም ምስጋናዬ ከልቤ ነዉ ❤❤❤🙏

  • @hanatsfa1226
    @hanatsfa1226 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደህና መጣሽ የመንዝዬ የምትለቂያቸው ቪዲዮዎች በጣም ጠቃሚ ለፊት ቆዳ ተስማሚ የሆኑ ውህዶች ከኬሚካል ነፃ ተፈጥሮአዊ የሆኑ ናቸው አመሰግናለሁ

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  2 หลายเดือนก่อน

      ምስራቅዬ እናቴ ክብረት ይስጥልኝ ❤❤❤🙏

  • @yebabowa
    @yebabowa 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም ሠላም ጤናይስጥልኝ የመንዝየ በጣም ሀሪፍ በተፈጥሮ ፍክት ማለትነው ተኬሚካል ነፃ ናቸው የምትሰሪልን ተባረኪ ውዴ

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  2 หลายเดือนก่อน

      የኔ ዉድ አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏

  • @onelovemedia8945
    @onelovemedia8945 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን የመንዝዬሰላምሽ ይብዛልኝ ዋውው በጣም አሪፍ የፊት ማስክ ነው ያሳየሽን እናመስግናለን ❤❤❤

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  2 หลายเดือนก่อน

      የኔ ዉድ አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏

  • @hanichotube
    @hanichotube 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ የመንዝዬ እጅግ በጣም ምርጥ እና ጠቃሚ አዳዲስ የፊት ማስክን እያቀረብሽ ነው ሩዝ ጥሩ ነው ይባላል ድንችም በርችልኝ እናመስግናለን ❤❤❤❤

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  2 หลายเดือนก่อน

      የኔ መልካም አመሰግናለሁ 💚💛❤🙏🙏🙏

  • @siifaanmangiste7610
    @siifaanmangiste7610 2 หลายเดือนก่อน +1

    Yemnzye ውዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ሰላም መጣሽ እናመሰግናለን ውዴ በጣም አሪፍ ነው

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  2 หลายเดือนก่อน

      ስፋንዬ የኔ መልካም ክብረት ይስጥልኝ ❤❤🙏❤

  • @najattube
    @najattube 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ማሻአላህ

  • @mesitube-8489
    @mesitube-8489 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው በጣም ምርጥ ነው እኔም ተጠቅሜ አይቼዋ 👌

  • @kokobe1961
    @kokobe1961 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ሠላምሽ ይብዛልኝ ዉድ እኳን ደህና መጣሽቆንጆ ዉህድ ነዉ የሰራሽ በርች

  • @mesitube6372
    @mesitube6372 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣሽ ዋውውውውው በጣም ምርጥ አድርገሽ ሰርተሽዋል ከኬሚካል ነገር የፀዳ በቀላሉ በቤታችን ውስጥ ማዘጋጀት ይቻላል በስንት ነገር የተጠበሰ ፊታችንን ለማከም ይረዳል😮😮😮

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  2 หลายเดือนก่อน

      መስዬ ዉዴ አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሰላን የመንዝዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ የኔ ውድ የኔ ጀግና የዛሬው የፊት ውህድ በጣም ምርጥ ነው ደርቼ እጠቀመዋለው በጣም እናመደግናለን❤❤❤

  • @netsitube
    @netsitube 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላምሽ ይብዛልኝ የመንዝዬ ዋው👌👌👌

  • @ZiyadaMahamed
    @ZiyadaMahamed 4 วันที่ผ่านมา

    በጣም አሪፍ ነው

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 2 หลายเดือนก่อน +1

    Selam ye menziye ewnet betam gobez yehonshi neshi mirt masik ke kimikal nitsu yehone mirt yedinchi ye ruzi masik enamesegnalen share siladergshin ❤❤

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሽ ይብዛ የመንዟ እንኳን ደህና መጣሽ የዛሬው ደሞ የሁልግዜ የፍቴ ወዳጅን ነው ያመጣሽልኝ እሩዝ እና ድንች ለማዳት ለፊት ልስላሴ በጣም ቆንጆ ነው ተጠቀሙት ሴቶች እናመሰግናለን ውዷ ❤❤❤

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  2 หลายเดือนก่อน

      የኔ ዉድ ክብረት ይስጥልኝ በርታቴ ❤❤❤🙏

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 2 หลายเดือนก่อน +2

    እኳን ሠላም መጣሽ የመዝዬ ዋውውው የኔ ቆጆ ምርጥ ማሥክ ነው የሠራሺው የሩዙ ማሥክ በጣምነው የተመቸኝ የምር በጣም ምርጥ ፊት ለሥለሥ የሚያደርገው እጅም ጭምር በጣም ነው የተመቸኝ ያልተመቸኝ ነገር ድንቹ ነው ድንች እና ኦሊቤራ የፊቴ ጠላቶች ናቸው😂 ለተሥማማው ሠው በጣም ቆጆ ነው

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  2 หลายเดือนก่อน

      ደረቅ ከሆነ ሬት በጣም ያለሰልሳል ሩዙ እኔ ይመቸኛል 👌💯👈

  • @kalyiengusu2451
    @kalyiengusu2451 2 หลายเดือนก่อน +1

    Wawu betam arif mask newu hulum bietachn beqelalu ygegnalu sietochyie belu inteqenachewu iema mokrewakehu betam konjo yehone yeqbat aserar newu inamesegnalen slagarash wudie berchilgn 💯👍💟👌

  • @sadayoutube7544
    @sadayoutube7544 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም እማ በጣም ጠቃሚነገር ነው የምታሳያን ከልብ እናመሰግናል ውድ ቀጥይበት ውደ

  • @ABAYNESHTUBE
    @ABAYNESHTUBE 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም የኔ ዉድ ሰላም ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ይመሰገን ዋዉዉዉዉዉዊ❤ በጣም ቆንጆ አመሰግናለሁ💖💖💖💖

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  2 หลายเดือนก่อน

      ክብረት ይስጥልኝ ዉዴ አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏

  • @Chereqa1357
    @Chereqa1357 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ለዚህ ቤት ሰላማችሁ ይብዛ የመንዟን እንካን ደህና መጣሽ

  • @Etagegn2124
    @Etagegn2124 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አሪፋ ነገር ነዉ ያሳየሽን❤❤❤

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  2 หลายเดือนก่อน

      የኔ ዉድ አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏

  • @emamah4239
    @emamah4239 2 หลายเดือนก่อน

    የመዝየ እውነት በጣም ጥሩ ዘዴ ነው ያሣየሽን እናመሠግናለን።

  • @user-bc4um3zu2l
    @user-bc4um3zu2l 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ የመዝየ ምርጥ ማስክ ነው እስቲ ደሞ ሞክሬ እነግርሻለሁ መልኩ 👌

  • @AMOOTUBE
    @AMOOTUBE 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሰላም የምንዝዬ እኮን ሰላም መጣሺ ዋውውውውውው🎉🎉🎉🎉

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላምሽ ይብዛ የመንዝዬ እኛም ደህና ነን ዛሬ ደሞ ምርጥ የፊስ ማስክ ነው የሩዝ እና የድንች ቅጠል ፣ውህድ ለፊታችን ሰርተሽ በራስሽ ላይ ሞክረሽ ለኛም ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ።❤❤❤

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  2 หลายเดือนก่อน

      ነፅዬ ዉዴ ከልብ አመሰግናለሁ ❤🙏

  • @youtubeፍይዛ
    @youtubeፍይዛ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስላም አህለን እንኳን ደና መጣሽ የኔ ምልካም ውድድድ ማሻአሏህ በጣም ጎበዝ ነሽ እማ የኔ ባለሙያ ❤

  • @Azzistyle
    @Azzistyle 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወቅታዊ ቪዲዩ ነዉ ቀላል በዚህ በጋ በፀሀይ መቃጠል ነዉ ፈት ድንች በጣም ምርጥ ነዉ ቆንጆ ማሰክ እናመሰጏናለን ሰላካፈልሸን ❤❤❤❤

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  2 หลายเดือนก่อน

      የኔ ዉድ አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏

  • @Bzu632
    @Bzu632 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሰላም ሰላም የመንዘየ እንኳን ደህና መጣሸ እህት እንደነሸ ሰበትበት አለን ተተገናኝነ 😮አማነሸ ወይሁሉሰላም ነዉ ከኔ እግዚ አብሔር ይመሰገን ሰላምነኝ🙏🙏
    የደኚች እናየሩዝ ወህደሸ አሪፍ አረገሸ ነዉ የሰራሸዉ መልኩ እራሱ ሲምር ነጭ ክሬም ነዉ የሚመሰለዉ ንጣቱ በጣም ደሰይላል ልክ ነሸ አበሻሉሚ ለፉት በጣም አሪፍ ነዉ ሳይበዛ መጠቀም ጥሪነዉ ደምጥሸግን አሞሸነዉ ተቀየረብኝ ?? መብራቱ ሁለት አይነት መልክ አረገሸ ተቀብተሸ ሰትታጠቢ አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰገናለን 👌😍😍😍😍

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  2 หลายเดือนก่อน

      በዉነት ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የኔ ዉድ አለሽልኝ አመሰግናለሁ ማማዬ ምነዉ ጠፋሽብኝ ተዉሽዉ ኢሳ ❤❤❤🙏

  • @selammesitube
    @selammesitube 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ የመንዝዬዬዬ❤❤ የምወድሽ ደስ የሚል ቆይታ ነበር😊

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  2 หลายเดือนก่อน

      የነዋ መስዬ አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏

  • @zeyada12
    @zeyada12 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላምሸን ይብዛ ምርጥዋ እዴትነሸልኝ አሰህት ልምጣ ድንቹ ልላጥልሸ እዴ😅

  • @trhaaryam
    @trhaaryam 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ በርቺ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  2 หลายเดือนก่อน

      የኔ መልካም በጣም አመሰግንሻለሁ ❤❤🙏❤❤❤

  • @yifatmultimedia
    @yifatmultimedia 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ የወንዜ የኔ ባለሙያ ሁሉን ስትሰሪ የሚያምርብሽ እውነት ለመናገር ዘውትር እንደምላችሁ ለምታቀርቡት ነገር ያለማመስገን ንፉግነት ነው ጎበዞች ራሳችሁን ጠብቃችሁ ለእኛም ስለምታካፍሉን ከነ ሙሉ ግበአቱ አሰራሩን ጨምራችሁ❤

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  2 หลายเดือนก่อน

      የወንዜ አመሰግናለሁ ማማዬ ❤❤🙏❤

  • @zeritutube
    @zeritutube 2 หลายเดือนก่อน +1

    የመንዝዬ እህቴ በጣም ቆንጆ የፊት ማክስ ነወ ያሳየሽን ሩዝ እና ድንች🤔

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  2 หลายเดือนก่อน

      የኔ ዉድ ሞክሬዉ ቅቤን ያስንቃል 👌❤🙏

  • @emanhabesha3176
    @emanhabesha3176 2 หลายเดือนก่อน +1

    selam Yemenzye Enkuwan Dehna Metashi hulachihum Selamachihu Yibzalign Wow Betam Haref Hulum Tefetrowi Silehonu Haref New Enameseginalen❤❤

  • @user-cw9hp5qx6h
    @user-cw9hp5qx6h 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላምሸይብዛልኝእህሄበረችልን❤❤❤❤❤

  • @user-tr4fk6hb7c
    @user-tr4fk6hb7c 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጥሩ እስኪ እሞክረዋለሑ

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፀጉርሽንም ብዛው ብትቀቢው አሪፍ ያረግልሽ ነበር ቡናም መጨመር ትችያለሽ ወድጄዋለው ቪድዬውን እስከመጨረሻ አየሁት❤❤

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  2 หลายเดือนก่อน

      የኔ መልካም አመሰግናለሁ እሺ ለሱ የተረፈኝ አቀመጥሁት 😂😂❤❤❤

  • @MahberGiyorgissMedia
    @MahberGiyorgissMedia 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም ክርስቶስይቦዛልሽ እር ፍታደች ብግር ጨረሰን እናመሥግናልን ፍቅር አድነት ያምጣልን

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  2 หลายเดือนก่อน

      ሰላምሽ ይብዛልኝ ዉዴ ብጉር በጣም ቁስል ከሆነ ምንም ነገር አትቀብ ዉዴ አኪም አማክሬ ለብን ቁሰት ስላለዉ እንዲቀንስልሽ ጣፋጭ ቀንሽ ዉሃ በደንብ ተጭ ዉዴ አይዞሽ ❤🙏ይማርሽ የሆነ ሰዓት ያመኝ ነበር አስራ ስምንትና አስራ ዘጠኝ አመቴ ላይ በጣም ከባድ ነዉ በራሱ ለቀቀኝ ስበቃዉ

  • @user-gc2fo3kn2d
    @user-gc2fo3kn2d 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላምዋውው🥰🥰💕🌻😍✅️❤️

  • @usluyoneysreiswxzvhypgh
    @usluyoneysreiswxzvhypgh 2 หลายเดือนก่อน +1

    Very beautiful video 🎉🎉l am here hello from turkey 🎉🎉

  • @-swtube5575
    @-swtube5575 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ናፍቆት ዞማዬዬዬ ጎበዝ ❤❤❤❤

  • @user-ss1lk2dv3b
    @user-ss1lk2dv3b 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @kershfood8611
    @kershfood8611 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤ ‏‪6:45‬‏

  • @ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል
    @ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም ሠላም ውዴ እንኮን በሠላም መጣሸ ውዴ❤🎉❤🎉❤

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  2 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ ስንቱዬ ❤❤❤🙏

  • @user-uz1np3kg3l
    @user-uz1np3kg3l 2 หลายเดือนก่อน

    Very nice ❤ so butfull

  • @damakesimedia9986
    @damakesimedia9986 2 หลายเดือนก่อน +1

    የመንዟ ሠላም እህቴ ሼርርር ላይክ

  • @kershfood8611
    @kershfood8611 2 หลายเดือนก่อน +1

    Like 👍🏻👍🏻11❤Welcome good morning Very good
    يسعدني ويشرفني وجودك معي فضلا وليس أمرا تعملي عندي مثل ما عملت عندك يا غالية ❤

  • @sifen5
    @sifen5 2 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉❤🎉❤

  • @user-kt4vr5po3i
    @user-kt4vr5po3i 2 หลายเดือนก่อน +1

    የመዟየ የኔ ባለሞያ በጾለትሸ አትረሸኝ እሕት

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  2 หลายเดือนก่อน

      አመብረሃን ካቺጋር ትሁን የጭንቅ አማላጅቱ በእለተ ቀኑዋ ሀስብሽን ትሙላልሽ ❤❤❤

  • @joceyjocey5681
    @joceyjocey5681 2 หลายเดือนก่อน +1

    መንዝዬ ጎበዝ የኔ ውድድ...ግን ለወንድ ፊት ይሰራል 🥰🥰🥰

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  2 หลายเดือนก่อน

      ይሆናል ልቀባህ 😂😂ወይ ሰራል ግን ወንዶች ማዳት አይወጣም ለምን ይሆን ንገረኝ እስኪ 😍

  • @sarahabas8619
    @sarahabas8619 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k 2 หลายเดือนก่อน

    ለጸጉር ግን አይደፈደፍም

  • @user-tr4fk6hb7c
    @user-tr4fk6hb7c 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሐይ የመንዝየ እንዲት አረፈድሽ