ፈጣን እና ጣፋጭ የገንፎ አሰራር (የፆም አማራጭ ለቁርስ )ETHIOPIAN FOOD የሰንበት ቁርስ እህቴ ሞክሪዉ !!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024
  • ፈጣን እና ጣፋጭ የገንፎ አሰራር (የፆም አማራጭ ለቁርስ )ETHIOPIAN FOOD የሰንበት ቁርስ እህቴ ሞክሪዉ !!

ความคิดเห็น • 49

  • @onelovemedia8945
    @onelovemedia8945 2 หลายเดือนก่อน +3

    የመንዝዬ ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም አሪፍ የገንፎ አቀራርብ እና አስራር ነው እጅሽ ይባርክ እናመስህናለን❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @aklilnews
    @aklilnews 2 หลายเดือนก่อน +2

    የመንዝዬ እንኳን ደህና መጣሽልኝ❤🙏

  • @hanichotube
    @hanichotube 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ የመንዝዬ ዋውው በጣም አሪፍ አቀራረብ አና የገብፎ አስራር ነው አዘገጃጀቱም እንዴት ነው የሚያምረው ከሶስት የእህል ዘሮች የተስራ የፍርኖ ዱቄት የሽንብራ ዱቄት ሽንብራ አወ በጣም ጠቃሚ ነው ሁለት ማንኪያ የሽንብራ ዱቄት ከዛ ፍርኖ ዱቄት ከዛ ቀዩ ዱቄትን መጨመር ሶስቱን ማደባለቅ እና ማመስ ልክ እንደ ሀገራችን ከዛም መንፍት ዋውውው እጅግ በጣም ምርጥ ነው እጅሽ ይባርክ እናመስግናለን ቀጥይበት ❤❤❤

  • @tatektube7965
    @tatektube7965 2 หลายเดือนก่อน +2

    Selam edatnashi wida❤❤❤

  • @askalemariyamtube
    @askalemariyamtube 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ የመንዝ ወርቅ ምርጥ ገንፎ ነው እንብላ እስፔሻል ገንፎ😊😊❤ሼር

  • @fetiyayabnetwa1612
    @fetiyayabnetwa1612 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም ሠላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ዋውውው እጅሽ ይባረክ የጤና ምግብ 👌👌

  • @kunfeyekuntube1021
    @kunfeyekuntube1021 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሰላም የመዝየ የኔ ዉድ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ባለሞያ በጣም አሪፍ ደስ የሚል አሰራር ነበር እህት አለሜ ጎበዝ የኔ ጀግና ሰራሽ ሁሉ ጥርት ያሉ ናቸዉ እህት አለሜ እጂ ለእጂ ተያይዘን ወደፊት እማ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hanawerku
    @hanawerku 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው የመዝ በጣምርጥ ገፍ አሰራር በጣምረጥ አድረገሸነው የአሸሸው ቆርስ እመጣለሁ

  • @zeritutube
    @zeritutube 2 หลายเดือนก่อน +1

    እዉነትም ልዪነወ የሽብራ ገንፎ ከፍርኖ ዲቄት ጋር👌👌እኔ የማስቀናኝ አላላግሽ እጅሽ ይባረክ

  • @ekoniya
    @ekoniya 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዋው የተባርክ ይሁን ውዴ🎉

  • @shegeralmazk
    @shegeralmazk 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ የገንፌ ወዳጅ ሆንኩ አሁን በጣም ምርጥ አስራርነው እጅሽ ይባረክ እኔ በራሴ እጅ ስሰራ ነው ደስስ የሚለኝ

  • @hdyachanelhu8638
    @hdyachanelhu8638 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ነው ቀጥይበት ዋው እዳቺ ያለው ሞያው ምያስታዋውቅ ያብላልን ውድድድ🎉❤

  • @hanytwin
    @hanytwin 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደና መጣሽ የመንዝዬ ዋው ገንፎስ አንቺ ስሪው ሲያምር ድቄት አምሰሽ ሲቀዘቅዝ መንፋት ውሀ ጨው ዘይት ማፍላት ቆንጆ አድርገሽ ነው የላግሽው ደሞ የሀገራችን ማመሰያ ክቡ ይሻላል እንጂ የምታማስይበት አጅ ያማል ልስላሴው ልዩ ነው የተባረከ ይሁንልሽ❤❤❤

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላምሽ ይብዛ የመንዝዬ ዋው እንዴት ያስጎመጃል ሶስቱ የዱቄት አይነቶች በጣም ጠቃሚ ናቸው ሳየው አላስችል ብሎኝ ነው እንጂ ወደ ዩቱብ ለትንሽ ጊዜ ዞር አልልም ብዬ ነበር በጣም ምርጥ ገንፎ ።❤❤

  • @emamah4239
    @emamah4239 2 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ጤና ይሥጥልኝ የመዝየ የኔ ባለሙያ እውነት በጣም ጥሩ አሠሬር ነው ያሣየሽን እናመሠግናለን 👌።

  • @Emebettube
    @Emebettube 2 หลายเดือนก่อน +1

    I like your porridge very much. It is made from different types of wheat and chickpeas. wow.for breakfast

  • @ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል
    @ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም ሠላም ጤና ተሰ ጥልኝ ወርቅየ እንኳን በሠላም መጣሸ ውዴ❤❤❤

  • @kershfood8611
    @kershfood8611 2 หลายเดือนก่อน +1

    Like 👍🏻👍🏻18❤Welcome good morning Very good

  • @emebetyoutube
    @emebetyoutube 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን የመዝዬ አቤት አቺና ገፎ ስትዋደዱ 😂 ያምራል እጂሺ ይባረክ ምያ በደርዘን ነው እናቴ❤

    • @zeritutube
      @zeritutube 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @youtubeፍይዛ
      @youtubeፍይዛ 2 หลายเดือนก่อน

      አመቤት የኔዋ ቀበጥ ሳህ ❤❤😂😂

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኳን ሠላም መጣሽ የኔ ውድ ዋው የምር ሁሌም የምትሠሪው ገፎ ያሥጎመጃል ብታይ የገፎ እህል ተገዝቶ መቶ የሚሠራው አቶዋል ያው እኔ ችግር አለብኝ ጠዋት አልነሣም ገፎ በጠዋትነው የሚያምረው እርግጥ ብዙም አልወደውም ነበር አውን አውን ባሌነው ያሥለመደኝ ነገ በቃ በጠዋትነው ተነሥቼ ምሠራው ያንቺው ደሞ የሽብራ ያበደነው ❤❤❤❤እጅሽ ይባረክ

  • @mubetube2
    @mubetube2 2 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ ይመችሽ❤❤

  • @Chereqa1357
    @Chereqa1357 2 หลายเดือนก่อน +1

    የመንዝዬ ዋዉ በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው ግን የመንዝዋ ትካሻ ይጠይቃል ይሄን ገንፎ ሰርቶ ለመብላት ሴትነት ይጠይቃል ❤

  • @zeritutube
    @zeritutube 2 หลายเดือนก่อน +1

    የመንዝዬ አች በቃ አታስቸግሪም ስትወልጂ ገንፎ ጣጣት እዳች ቆጆ አርጎ የሚሰራ ካለ ወገብሽ ጠገን ይላል👌👌

  • @mesiArsitube
    @mesiArsitube 2 หลายเดือนก่อน +1

    woooooow ❤❤❤❤❤

  • @አናፍሲዩቱብAnafsiyoutube
    @አናፍሲዩቱብAnafsiyoutube 2 หลายเดือนก่อน +1

    እህትዬ እጅሽ ይባረክ የሚጣፍጥ ነው ገንፎ ነው ሰብ ላይክ አድርጌ ተዛምጃለሁ ብትመልሽልኝ ደስ ይለኛል እህትዬ

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 2 หลายเดือนก่อน +1

    Yemenziye enkan selam metashi wudee betam yemitafit konjo yehone mirt ye genfo aserar le kurs andegna ❤❤

  • @NejuHomeCookingTubeነጁ-j1j
    @NejuHomeCookingTubeነጁ-j1j 2 หลายเดือนก่อน

    Masha allah👌 and kentirin agefiteshi❤❤❤❤❤❤

  • @AMOOTUBE
    @AMOOTUBE 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም የመንዝዬ እኮን ሰላም መጣሺ ማሻአላህ ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሰላም የመንዝያ ይቅርታ ጠፍቻለው ስራ ላይ ስለሆንኩ አልዞርም የኔ ቅን ዋው ምርጥ ገንፎ ነው እኔም እሞክረዋለው ሴትያዬ በቅርብ ትሳፈራለች ልክ እንዳንቺ አርጌ እሰራዋለው ውዴ አመሰግናለው❤❤❤❤

  • @hanatsfa1226
    @hanatsfa1226 2 หลายเดือนก่อน

    የመንዝዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው ገንፎ አወዳለሁ እንዳንቺ አይወጣልኝም ባለሙያነሽ

  • @eto6852
    @eto6852 2 หลายเดือนก่อน

    የመዝዬ እህቴ ሰላምሽ ይብዛ እንካን ደህና መጣሽ ማሬ እጅሽ ይባርክ ዉደ❤🎉

  • @hdyachanelhu8638
    @hdyachanelhu8638 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ላቺ ሰላም ለሁላችን ሰላምሽብዝትት ፈጣሪ

  • @Afran-Tube
    @Afran-Tube 2 หลายเดือนก่อน

    ሰለም ሰለም የመንዝ ዋርቅ እንዴትነሽ ውዷ እንኳን ደና መጠሽ የኔ ምርጥ በለሙያ እጅሽ ይበራክ ቢል አፊያ 😘😘😘✅✅✅✅🌺🌺🌺

  • @youtubeፍይዛ
    @youtubeፍይዛ 2 หลายเดือนก่อน

    ስላም አህለን እንኳን ደና መጣሽ የኔ ምልካም የኔ የህዋ የኔ ጀግና የኔ ምርጥ ስው የኔ ስስቴ የኔ ልዬ የኔ ድንቅ የኔ አስል ሙያ ብሎ ዝም ዉዋ እስኪ ላኪልኝ ❤❤😮

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 2 หลายเดือนก่อน

    ሀይ እህቴ ሰላምሽ ብዝት የበል የተልባ ሳሙና በፍጹም አይደርቅም ሦስት ግዜ ሞክሬዋለሁ አልሆነም አሁን የሰራሽውንም ሰርቼው አልሆነልኝም ለሁሉም ስራዎችሽ ጥሩ ናቸው በርቺ

  • @Dbora1
    @Dbora1 2 หลายเดือนก่อน

    salam ekon asalm maxash waw baxam das yamil araf gofo asaral na ejish ebark ailagarshn baxam enamsginaln🎉🎉🎉🎉🎉

  • @adisuatsiontube28
    @adisuatsiontube28 2 หลายเดือนก่อน +1

    የመንዝዬ ስላምሽ ይብዛልኘ በክርስቶስ ስም እንኳን ደህና መጣሽ እማ የዛሬው ደሞ 😋 መውልድ እንዴያምረን አታድርጌን 😅ይህን መጠገኛ እኮ በጣም አሪፍ ነው አሉ ነው ታድያ ደሞ ሳምር አሰራርሽ ዋውው አልፋ አልፋ እኔም እንዴህ አይነት ምግብ ያምረኛል ግን ብዙ አልወደውም ምን አስዋሸኘ እኔ የምወደው የምትጋግሪያዘው ዳቦዋች ዋው ጉረቤትሽ ብሆን ብየ ነው የምመኘው😂 ለመብላት ነው እኮ ለመስራት አይደለም ሰንፍና ትጠያለሽ ግን እኔም ከጋገርኩ የሚያክለኘ የለም😜 የመንዝየ እንዳንችም ባይሆን😂ስለዝህ ስመጭ እኔጋ ምን ይዘሽ መምጣት እንዳለብሽ አሁን የተረዳሽኘ ይመስለኛል😋👌😂

  • @meram123
    @meram123 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤😂😂😂እናመሠግናለንንንን

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 2 หลายเดือนก่อน +1

    የመንዝዬ መልካም ፍልሰታ ጥቁር ዱቄት ያልሽው ስንዴ ነው? ነጭ ሽንኩርቱ እራሱ መዳኒት ነው

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  2 หลายเดือนก่อน

      @@በትእግስትያልፋል የኔ ዉድ አዎ በጣም ነዉ የምወደዉ ❤🙏

  • @Mena-4vመና
    @Mena-4vመና 2 หลายเดือนก่อน +1

    የመንዝ ወርቅ 😍😍

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  2 หลายเดือนก่อน

      ❤ ችኳዬ እንዴት ነሽ ዉዴ 😘❤❤

    • @Mena-4vመና
      @Mena-4vመና 2 หลายเดือนก่อน

      @@Yemenzwerkyoutube1930 እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነኝ

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  2 หลายเดือนก่อน

      @@Mena-4vመና የኔ ዉድ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል 😘❤❤❤

    • @Mena-4vመና
      @Mena-4vመና 2 หลายเดือนก่อน

      @@Yemenzwerkyoutube1930 አመሰግናለሁ እኔም ከረጅም ጊዜ በኋላ ተመለስኩ ስመለስ ዩቱብ ተዘግቶ ሀገርቤት ኔት የለም ለዛ ነዉ የጠፋሁ የነበር💓💓

  • @ሳራዩቶብ
    @ሳራዩቶብ 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ባለሞያ እደት ነሸልኝ ❤❤❤🎉🎉