ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

የአእምሮዎ ውስጥ ጦርነትን ማሸነፍ (Winning the war in your mind)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ส.ค. 2021
  • የአእምሮዎ ውስጥ ጦርነትን ማሸነፍ
    (Winning the war in your mind)

ความคิดเห็น • 112

  • @hiwotaregawi4161
    @hiwotaregawi4161 2 ปีที่แล้ว +1

    ጥበበኛዉ ህልምህ በብልሃት እየኖርክ ለኛም እየተረፍክ ነዉና ፈጣሪ የተትረፈረፈ ፀጋ ይጨምርልህ። እናመሰግናለን።

  • @jemalkederseid8005
    @jemalkederseid8005 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ጨዋ የጨዋ ልጅ እናመሰግናለን

  • @emmushet
    @emmushet ปีที่แล้ว +2

    TH-camን ለመልካም ነገር የምትጠቀም መልካም ወጣት ነህ። እግዚአብሔር በእጥፍ ይክፈልህ።

  • @ayidaali9309
    @ayidaali9309 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀግናችን ምነው ጠፍህ በጣም ነው የተጨነቅነውና ድምፅህን አሰማን

  • @Dagnachewshitaw2
    @Dagnachewshitaw2 ปีที่แล้ว +1

    ተገኘ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ፤ ከዚህም በላይ ሰዎችን እንድታገለግል ፤ ፈጣሪ አብዝቶ ጥበብን እና እውቀትን ይጨምርልህ ፡፡

  • @teretfilmproduction1538
    @teretfilmproduction1538 2 ปีที่แล้ว +3

    መካርያችን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @senaitshimelis6048
    @senaitshimelis6048 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen God bless you dear brother

  • @haimybirhane8523
    @haimybirhane8523 2 ปีที่แล้ว +4

    ጀግናው ተጉ እንኳን አደረሰህ በሰላም ነው የጠፋህው ድምጽህን አሰማን ተጨንቀናል

  • @bibiyebra1369
    @bibiyebra1369 2 ปีที่แล้ว +1

    ተጉ ባንተ የተነሳ በጣም በሂወቴ ብዙ ለውጥ አግቻለው አመሰግናለሁ አመሰግናለሁ እባክህ አትጥፍ

  • @rahilarahila5350
    @rahilarahila5350 2 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ በእውነቱ በሚያስፈልገኝ ሰአት ነው ያገኘውህ በድጋሚ አመሰግናለሁ

  • @akliluworkie5067
    @akliluworkie5067 ปีที่แล้ว +1

    ውድ እና እንቁ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ,እንደ አባት ስለምታስተምረን ከልብ አመሠግናለሁ::መቼ መቼ እነደምትለቃቸው አሳውቀን?

  • @eyaalem7990
    @eyaalem7990 2 ปีที่แล้ว +3

    እንደተለመደው ልብን የሚያረሰርስ መልእክት ነው:: ቀጥልበት ወንድማችን:: ፈጣሪ በአምሳሉ ለምክንያት ፈጥሮናል:: አላማየና ግባችንም በዛው ልክ መተለቅ አለበት ብየ አስባለሁ:: የሚገርም ጦርነት በአእምሮችን ላይ ይካሄዳል እንዳልከው በተስፍ የፍርሀትና የጭንቀትን መንፈስ ማስወገድ ነው::

  • @haimybirhane8523
    @haimybirhane8523 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀግናው እረ ጠፍተሀል ምንድነው ወንድሜ ያጠፋህ

  • @Samuel-mg9pn
    @Samuel-mg9pn 2 ปีที่แล้ว +2

    I am waiting for your next episode .Hoping you will come soon with full energy and grace.

  • @tegegnbelete142
    @tegegnbelete142 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you! woderful message

  • @ayacoffee4932
    @ayacoffee4932 2 ปีที่แล้ว +1

    my dear bro tnx 🙏 🥰❤️🥰❤️🥰❤️

  • @Temiro.Mastemar
    @Temiro.Mastemar 2 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ነው ተስፋን የሰጠ እግዚአብሔር የታመነ ነው።እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን ተባረክ

  • @haimybirhane8523
    @haimybirhane8523 2 ปีที่แล้ว +2

    ጀግናው ተጉ የት ጠፋ አፋልጉን የ2014 ትምህርታችንን ይዞ ግን በሰላም ጀግናው !!!!!?

  • @mahidejan2182
    @mahidejan2182 2 ปีที่แล้ว +1

    ፈገግታ የሌላ ነው 🥰🥰

  • @yareddubale7412
    @yareddubale7412 2 ปีที่แล้ว +2

    ግብህን ልትጨርስ ነው እንኳን ደስ ያለህ በዚያ አምሮብሀል !!!

  • @bereketgida2398
    @bereketgida2398 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam amesegenalew gen mastafun be odio betakrblen tur. New

  • @yonasgatanh9604
    @yonasgatanh9604 2 ปีที่แล้ว +1

    48low of power ባንተ ያምራል

  • @user-gz4mj5ld9l
    @user-gz4mj5ld9l 2 ปีที่แล้ว +1

    እንዴ ላግኝ በእዉነት በጣም እፈልግህ አለሁ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @user-mw3or6ze6t
    @user-mw3or6ze6t 2 ปีที่แล้ว +1

    ከልብ እናመሠግናለን 🥰🥰🥰🥰እስከ አሁን ባለ ማወቄ ተናደድሁ

  • @user-qv8ux6wd6j
    @user-qv8ux6wd6j 2 ปีที่แล้ว +1

    እጂግ እናመስግናለን

  • @seadaesmail4195
    @seadaesmail4195 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አነቃቂ ነው አመሰግናለሁ

  • @habtomumolalm7185
    @habtomumolalm7185 ปีที่แล้ว +1

    Tebarki

  • @fani1553
    @fani1553 2 ปีที่แล้ว +2

    ጀግናዉ አንተ ካነበብካቸዉ የምታካፍለነንን ተመችቶኛል እናም በህይወቴ እየተገበርኩት ነዉ!!!! ተገኘ ወርቅ ብዬሀለሁ!! ብሩክ ሁን ወንድሜ !!ማሳረጊያዉን እየጠበቅን ነዉ!! መልካም የ የኢትዮጵያን አዲስ አመት!!!!

  • @akihailes7950
    @akihailes7950 ปีที่แล้ว +1

    U are blessed

  • @hillinamekasha6806
    @hillinamekasha6806 ปีที่แล้ว +1

    የሚገርም ሰው እስካሁን ባለማወቄ ተፀፅትኩ

  • @addisken24
    @addisken24 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @fakk5592
    @fakk5592 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ወንድም ካየሁህ
    በቅርብ ነው
    ሰብስክራይብ
    ያደረኩህ
    ግን ኮሜንት ፅፌ አላውቅም
    ዛሬ ቪዶወችህን
    ሁሉንም
    አይቸ ጨረስኳቸው
    በርታ
    እንደዚህ አይነት ቦታ ብዙ
    ተመልካች
    አይኖርም
    አንተ የየሰራህ ወርውርልን
    የሚፈልግ በደስታያያል
    እኔበዋሳብ ሽር አርግልሀለሁ
    ሌሎች በይቶብ ሽርአርጉለት
    ከዚህ ልጅ ቪዶየምንማረው
    ስብእናን እንደትእንደምናስተካክል
    በጣምይረዳናል
    እኔ ማንም ይሁን
    ስብእናን የሚያስተምር ምግብየሚሰራ
    ሁሉም ይመቸኛል
    በጣም ገንቢ ትምህርት ነው
    ያውመፅሀፍማንበብባንችልም
    በመስማት አብረን መፅሀፊንእንጨርሳለን
    ይህም አይበቃም ሌላምትጨምራለህ
    ኢንሸአላህ

  • @emutamiru2471
    @emutamiru2471 2 ปีที่แล้ว +1

    ዕይታህን ስወደዉ

  • @hillewunaethiopia7880
    @hillewunaethiopia7880 2 ปีที่แล้ว +2

    የክርስቶስ ሰላም ብዝት ይበልልህ..አመሰግናለሁ🙏

  • @abdibatiso2607
    @abdibatiso2607 ปีที่แล้ว +1

    You are so talented

  • @abebesigegn9909
    @abebesigegn9909 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ዶክተር ተገኝ ብዙ እየተጠቀምነው ተባረክ

  • @yemiten
    @yemiten 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ተገኘ ቻናልህን በአጋጣሚ ነው ያገኘሁት በጣም ድንቅ የሆኑ ነገሮችን ነው እያስተማርከን እያካፈልከን ያለኸዉ ግልፅ በሆነ መንገድ ማንኛውም ሰው ሊረዳዉ በሚችለው መልኩ በመሆኑ ወድጄዋለሁ ያለፈኝን ሁሉ እያዳመጥኩ ነው
    በጣም እናመሰግናለን ግን ከተቻለ በሳምንት 1 ቪዲዮ ይሰራልን አመሰግናለሁ 💯👌😍

  • @abebamekonen3150
    @abebamekonen3150 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you🙏

  • @biriktawittibebu3944
    @biriktawittibebu3944 2 ปีที่แล้ว +1

    Good job bro tnx 🙏🙏🙏

  • @k-movies7943
    @k-movies7943 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን 🙏እባክህ አትጥፋ ቶሎ ቶሎ video ለመልቀቅ ሞክር we need you...

  • @yordanosdejene4004
    @yordanosdejene4004 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam denk sew nek fetari hulem edasewbke hulem yasbk ke book betechemari ke metshaf kdus mtchewro betam denk new zemenk hulu ybarek amesegnalew

  • @addisaddis1943
    @addisaddis1943 2 ปีที่แล้ว +1

    Jeginawu , How are you? we are stating new life God Bless you !!

  • @samsonassefaw1637
    @samsonassefaw1637 ปีที่แล้ว +1

    Bless u

  • @mahidejan2182
    @mahidejan2182 2 ปีที่แล้ว +1

    መልካም 🥰🥰🥰

  • @hiwi1295
    @hiwi1295 2 ปีที่แล้ว +2

    ወንድማችን Tegu የት ጠፋ ?
    በሰላም ይሆን ?
    በዚህ በክፉ ዘመን ሁላችንንም እግዚእብሄር ይጠብቀን ::

  • @habtomumolalm7185
    @habtomumolalm7185 ปีที่แล้ว +1

    Betamkonjonew

  • @anweranwer7541
    @anweranwer7541 2 ปีที่แล้ว +1

    Woow.....1ኛ

  • @zanih9813
    @zanih9813 2 ปีที่แล้ว

    Wendeme tebarek thank you

  • @scs3116
    @scs3116 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀግናው የኔ ምርጥ ሰው keep it up bro

  • @coldcut8321
    @coldcut8321 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ ትምህረት ነው እነመሰግንአለን ወንድሜ ።

  • @inspireyourself9025
    @inspireyourself9025 2 ปีที่แล้ว +10

    ተጉዬ አንተን ለማዳመጥ ስንቴ ወጣሁ ገባሁኮ።
    ተጉ በቀጣይ አመት ደግሞ ከዚህ የላቀ እውቀት እንደምታስጨብጠኝ ባለ ሙሉ እምነት ነኝ።ተጉዬ አንተ ብቻ ሳትሆን እኔም ሳላስበው በዚህ አመት አምሳዎቹን መፅሀፍቶች እንዳነብ አስቻልከኝ።
    ስለሁሉም ቀናና በጎ አድራጎትህ በእግዚአብሔር ስም ከልቤ;
    አመሰግናለሁ
    አመሰግናለሁ
    አመሰግናለሁ
    በሚመጣው እኔንም ከአንተው መርሃ ግብር በተጨማሪ በግሌ የሚሆኑኝን የማንበብ ልምዶች እንዳዳብርና እንዳቅድ ፈር ቀደህልኛል።በሚመጣው አመት ደግሞ ከዚህ የተሻለ እንደምታስተምረኝ በጉጉት ላይ ነኝ።
    ውለታህን አገልግሎትህን በሙሉ አንድዬ በሚያውቅበት ይክፈልህ።ተጉዬ አወድሃለሁ አከብርሃለሁ።ምርጡና ድንቁ ኢትዮጵያዊው ጀግናው ወንድሜ ሺ አመት በመትረፍረፍ አለም ኑርልኝ።

  • @haimybirhane8523
    @haimybirhane8523 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀግናውየት ሄደ!!!?

  • @muniraabdella3782
    @muniraabdella3782 2 ปีที่แล้ว +1

    ተፋህ ፡ በሰላም ፡ ነው ፡

  • @user-cr1pf6ny3l
    @user-cr1pf6ny3l 2 ปีที่แล้ว +1

    ረጅም እድሜ ይስጥህ እናመሰግናለን

  • @netsashawel1924
    @netsashawel1924 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጠቃሚ ሀሳብ ነው እናመሰግናለን ተባረክልን 🙏

  • @samsonyilma2770
    @samsonyilma2770 2 ปีที่แล้ว +1

    ጤናይስጥልኝ ወንሜ የትርጉም የስኬት መጽሀፍት በኦዲዮ ብታቀርብልን በጣም አሪፍ ነዉ እናመሰግናለን 🤞

  • @yohannesshewarega5639
    @yohannesshewarega5639 2 ปีที่แล้ว +1

    Anten vid betam anekaki nw
    "Four agreements"metsehaf akerblen

  • @lifestayl6586
    @lifestayl6586 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you 💪🏾Shkorina

  • @user-oo8pk6yp2t
    @user-oo8pk6yp2t 2 ปีที่แล้ว +1

    በርታልን

  • @gudetaasefa4906
    @gudetaasefa4906 2 ปีที่แล้ว +1

    just in time.wow it is very good book and you presentaion also very beatiful so thanks.

  • @haimybirhane8523
    @haimybirhane8523 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው!ዛሬ ደሞ ባገረኛ አለባበስ ደስ ይላል ሀሪፍ ትምህርት ነው አብረህን አመቱን ሙሉ ከድብርትና ከአሉታዊ ስሜት ስላላቀቅከኝ በአወንታዊ እሳቤ እንድጓዝ ከፈጣሪ በታች ስለረዳህኝ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ

  • @RasuSecret
    @RasuSecret 2 ปีที่แล้ว +1

    Tegegn,you are one of the people who speks for me and my life!🙏❤

  • @user-lw3qy3en2h
    @user-lw3qy3en2h 2 ปีที่แล้ว +1

    Amazing Amazing winning the war
    In your mind . you change my view direction completely thank you tegu brother.

  • @tizetakebede306
    @tizetakebede306 2 ปีที่แล้ว +1

    Tena yestlgne brother please atomic habit ymelwen mtsehaf betetrgumelen!

  • @semirayimer2021
    @semirayimer2021 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ወድሜ በርታልን

  • @surafelzenebe8682
    @surafelzenebe8682 2 ปีที่แล้ว +1

    You are so blessed. Thanks 🙏

  • @mihrettesfaye9126
    @mihrettesfaye9126 2 ปีที่แล้ว +1

    Tebarek Tegu Thank you so very much

  • @nansin4739
    @nansin4739 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ

  • @hiwotmekonen9392
    @hiwotmekonen9392 2 ปีที่แล้ว +1

    በፍቅር ተጎድቻለው ያለፍውን ለመርሳት ምን ላድርግ ጠንካራ ብርቱ በራስ መተማመን ያላት ሴት መሆን እፍልጋለው ጠካራ ሆኜ በራሴ መቆም እፍልጋለው መፅሀፍ ማበብ አሎድም ለኔ የሚጠቅም መጽሐፍ ካለህ ጋብዘኘ መገዴን አሳየኘ ብዙ ስሜት ነው የሚስማኘ አሁን ድብርት ጭቀት የበታችነት ስሜት 😔😔😔😔💔💔

  • @yosefkebede8950
    @yosefkebede8950 2 ปีที่แล้ว +1

    Mejemeriya , Enkuan le 2014 beselm ena be tena aderesek ,wondime . Lemin tefak gin be adisu amet min yizek timetalek

  • @mastersol3195
    @mastersol3195 2 ปีที่แล้ว +1

    Great man!

  • @blenayele8922
    @blenayele8922 2 ปีที่แล้ว +1

    Eadima zemaneha yabareka Wedima

  • @li-rw8ni
    @li-rw8ni 2 ปีที่แล้ว +1

    E.r yebarkh .yetesetek sew nk. Metadel nw ehe.

  • @akiashiferawshiferaw4491
    @akiashiferawshiferaw4491 2 ปีที่แล้ว +1

    thank you so much God bless you 🥰❤️🥰❤️🥰❤️

  • @iyasudemeke6260
    @iyasudemeke6260 2 ปีที่แล้ว +1

    Amazing !!

  • @nansin4739
    @nansin4739 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው እግዚአብሔር ትልቅ ነው

  • @sabakassaw6188
    @sabakassaw6188 2 ปีที่แล้ว +1

    Perfect timing, what a wonderful message. Degmo u look really nice!

  • @babibabi4049
    @babibabi4049 2 ปีที่แล้ว +1

    Brother yeti xefah yewnet bexam nw menfelgeh memeles alebeh yegna astemari enamesgenalen teacher 👨‍🏫

  • @ayidaali9309
    @ayidaali9309 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much 😊

  • @natnaelfesshaye4970
    @natnaelfesshaye4970 2 ปีที่แล้ว +1

    Tebarek betam yerekeke telk hasab new betam betam amesegenalew ketelebet le bezu sew eyetekemk new fetary chemero yebarekeh

  • @foziyamuktar8092
    @foziyamuktar8092 2 ปีที่แล้ว +1

    So true always the truth winning 🏅 thanks for the helpful massage ☺️

  • @iehs468
    @iehs468 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank bro 🙏 for your advice

  • @user-vb9tn7nl2h
    @user-vb9tn7nl2h 2 ปีที่แล้ว +2

    ተጉ ተመለስልን ፕሊስ ነፈከን እረ ኡኡኡ እኔ ቪዶወችን ቆርጥም አርጌነው የበላሁት ማለት እችላለሁ ችግር ውስጥ ስሆን ያተን ቪዶወች አያላሁ እንደገና እናሳለሁ ግን አድም ቅርን ኮሜንት አርጌ አላውቅም ዛሬ ለፈለጋነው ተጉየ ተመለስልን እባክህ

  • @netsashawel1924
    @netsashawel1924 2 ปีที่แล้ว +1

    ተስፈኛ መሆን ለሕይወት ይጠቅማል

  • @assefaalelign5016
    @assefaalelign5016 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much!! Keep it up bro

  • @haregaman2129
    @haregaman2129 2 ปีที่แล้ว +1

    New subscriber, thank you so much. I saw all your videos, and I found them helpful keep up the great work!

  • @finotarega4353
    @finotarega4353 2 ปีที่แล้ว

    ይቀጥል

  • @judykonjo9816
    @judykonjo9816 2 ปีที่แล้ว +1

    Enamesegnalen❤❤❤❤

  • @user-zo8yc7hv1d
    @user-zo8yc7hv1d 2 ปีที่แล้ว +1

    Thanks Tegu,

  • @tiyaabeki8445
    @tiyaabeki8445 2 ปีที่แล้ว +1

    ስወዱ እኮ....

  • @tigisttgi6802
    @tigisttgi6802 2 ปีที่แล้ว +1

    I hope u r ok.

  • @LulaG
    @LulaG 2 ปีที่แล้ว +3

    You did it Tegu. You made your new years resolution came true and put out videos week after week for us. I hope to see you doing this more and also would love to see a video on how this year long journey impacted you as a person. Happy new year!!!

  • @hayatjemal3356
    @hayatjemal3356 2 ปีที่แล้ว +1

    ለምን ጠፋህ በጉጉት ነበር የምጠብቅህ

  • @israelsef9144
    @israelsef9144 2 ปีที่แล้ว +1

    best

  • @emebetdesta7003
    @emebetdesta7003 2 ปีที่แล้ว +1

    👍

  • @teretfilmproduction1538
    @teretfilmproduction1538 2 ปีที่แล้ว +1

    እባክህ 3አመት ሙሉ ተገናኝተን ከማላቃት የካንፖስ ጓደኛዪ ጋር በህልሜ እናወራለን በህይወትዋ የሚፈጠር ነገር ሁሉ በህልሜ ይታየኛል እሄ ምን አይነት ግንኙነት ነው እቺ ልጅስ ከኔ ጋር ያላት ግንኙነት ምንድን ነው

  • @samuelafework1841
    @samuelafework1841 2 ปีที่แล้ว +1

    Can you read and review the power of your subconscious mind (written by Joseph Murphy ) please 🙏

  • @haimybirhane8523
    @haimybirhane8523 2 ปีที่แล้ว +1

    ኘግናው ተጉ ጠፋህብን በሰላም ነው!!!?

    • @JeginawTegu
      @JeginawTegu  2 ปีที่แล้ว

      Little busy @ work, but I’ll be back soon. Thank you so much for your comments and concerns. 🙏👍

  • @inspireyourself9025
    @inspireyourself9025 2 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ ጀግናውን ያያችሁ ና ወዲህ በሉኝ.......

    • @JeginawTegu
      @JeginawTegu  2 ปีที่แล้ว

      አለሁ ውዴ። ትንሽ ስራ በዛብኝ እና ነው። ስላስታወስሽኝ አንቅሻለሁ። መልካም አዲስ አመት ይሁንልሽ!

    • @inspireyourself9025
      @inspireyourself9025 2 ปีที่แล้ว

      ተጉዬ በአዲሱ አመት በአዲስ እና ከባለፈው በላይ ታንፀለን ስንል ምነው ስራ በዛብኝ አልኸን።
      እባክህ እባክህ እባክህ...... በሰላም በጤና ተመለስልን
      ተጉዬ እኔኮ በአንተ ምክንያት ከአምሳ በላይ መፅሐፎችን እንዳነብና ተጨማሪ መንገዶችን ከፍተህልኛል።
      በቅርቡ በሰላም በጤና በአዲስ መልክ እንደምትመለስልን ባለ ሙሉ እምነት ነኝ።
      ተጉዬ በአንተ ምክንያት ከተራ ወደ ድንቅ ማንነት ወስጤ ተወቅሯል።
      በተረፈ ተጉዬ በአለህበት ፈጣሪ ይጠብቅልኝ ያኑርልኝ።
      ስለሁሉም ነገር፦
      አመሰግንሃለሁ
      አመሰግንሃለሁ
      አመሰግንሃለሁ .......

  • @semotzemebelugn4003
    @semotzemebelugn4003 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ግዜህን ሰውተህ እያነቃቃሀን ስለሆነ
    እባክህን who moved my cheese የምትል መፅሀፍ እስከሁን ሳታነበው አይቀርም እሷን ብታካፍለን

    • @JeginawTegu
      @JeginawTegu  2 ปีที่แล้ว

      I did. Check out my 2nd TH-cam video

    • @semotzemebelugn4003
      @semotzemebelugn4003 2 ปีที่แล้ว

      @@JeginawTegu
      Thank you and God bless you🙏