My beloved brother I watched most your teachings on TH-cam,.you explained very good Amharic our language very very helpful for many many Ethiopians excellent job .God bless you really.
ጥሩ ነው። ነገር ግን ሰው in z image and likeness of God የተፈጠረ ስለሆነ። the Capital "I AM" is For God but the small "i am" goes for every human being. ስለሆነም GOD is the original creator for every creation but since human beings are created in z image and likeness of God we also create our life. since the small "i am" creates our life we have to be careful of words spoken after i am!!!This Is the point!!
Tagu why you lift us ?bro please continue your black people that need your advise and motivation .This is the reason that l changed by your summary class .l wanna again again again your leacture class .please support your energy . Zerihun from southern part of wolitasoddo, Ethiopia 29/7/2014 e.c
"የሰማይና የምድር አምላክ እግዚአብሔር" ዘመንህን ይባርክ በአስተምሮትህ ሁሌም እማራለሁ ሁሌም እደነቃለሁ ወንድሜ ለጥበብ ሰው አክብሮት አለኝ እውቀት ታላቋን ታከብራለች ነውና ነገሩ ክበርልኝ ሀገሬ "መሀፀነ ለምለም" ብዙ አንተን መሰል ሰዎች ስላሏት ፈጣሪን አመሰግናለሁ በተረፈ ደግሜ እላለሁ በጌታ በኢየሱስ ስም ሰላምህ ይብዛ ቻው !!!
ቀልጠፍ ያለ አመለካከት ይህን አደንቃለሁ
ፈጣሪ የረዳህ ሰው የሰላሙ አምላክ በእውነትም ከአንተ ጋር ነው
አስተያየቴ አንተ ዘንድ መልካም እንደሆነ አምናለው "አንተ ሰው ለዚህች ሀገር ህዝብ በእጅጉ ጠቃሚ ሰው ነህ፣
በጣም የሚገርም እጥር ምጥን ያለ የማይጎረብጥ በጣም ተመስጨ ደጋግሜ ነው ያዳመጥኩት በጣም አመሰግናለሁ እድሜ ይስጥልኝ 🤲🤲
በጣም አድናቂህ ነኝ
ብርግጥ ስው ስለራሱ ሁልግዜ መልካም መናገር አለብት ። ነገርግን ይህ ጥቅስ ስለ እግዚአብሔር ማንነት ነው ይሚያውራው እንጂ ስለ ሙሴ አደለም መሴ ያለና የነበረ አደለም ዘጸአት3÷13 በሙሉ
እኛ አልደረስነበትም ይህን መጽሀፍ እናመሰግናለን ምርጥ ትምህርት ነው ወደ ቤትህ የመጣሁት ዘሬ ነው
Ameeeen miretu wedemachin Tebarekilin!!!🎉🎉🎉❤❤❤❤
Waw በእውነት ፈትፍተክ ነው ያጎረስከን በጣም እናመስግናልን እውቀቱን ያብዛልክ
waw!! Is it the power of your subconcious mind . by Dr josephy Murphy . Great
Keep on spreading the great energy. Great one 🙏👍
Wooooow Enamesegenalen mirt temeheret New!❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Amaizing speech! keep going on.
መፍራት እና ንዴት ላይ ጠንክሬ እሰራለሁ ሌላ ነገር የለብኝም
እናመሰግናለን 🥰
My beloved brother I watched most your teachings on TH-cam,.you explained very good Amharic our language very very helpful for many many Ethiopians excellent job .God bless you really.
የህይማኖት መሪ. መሆን. የለብህም እግዛቤር በስው በህንሳ ይናገራል እትጨነቅ ጥሩ ነገር የማወራ ሁሉ ከእግዚአብሔር. ነው. ግዴታ. ፓስተር. መሆን. የለብህም. ጥሩ. ነው. የምታስተምረው ጉበዝ keep up from new York Bronx
አመሰግናለሁኝ!
ጥሩ ነገር ነው የምትሰራው በርታልን ወንድማችን።
I start watching your videos. It is very helpful please keep up the good work.
Dear our lovely teacher thank you for the effort you have made to understand our potential.
እግዚአብሄር ፀጋን ያብዛልህ
Thank you Egzhabeher yebarkeheee!!!
Merci በጣም ደሰ የሚል ትምህርተ አብዝቶ ይባርክህ
ዋዉ የሚገርም ትምርህት ነዉ በርታ ወንድሜ
ደስ የሚል አነጋገር ዋው
My Dear you deserve at least 100,000 subscribers.....but one thing I understand most of us don't want to feed our mind but just to...
ምርጥ
በጣም አመሰግናለሁ
ጤና ይስጥልኝ ቤተሰብ እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ
እራስ በርካታ
thank u wendme❤ tebarklgn
በጣም እናመሰግናለን ወንድም! እውቀቱን ጨምሮ ይስጥቅ፣ ግን ጠፍተካል የመጨረሻክ ቪዲዮ ከ6 ወር በፊት ነው ሚለው? ብቻ ሰላም ሁን ባልክበት፣ በሰላም ይመልስክ።
Watching your videos recently.... I found it very helpful ..please keep up the good work. May God bless you.
wow this is what I want in my life God bless you
please go on my brother
Wendeme betam adenakih negni ante gobez mekari neh hulem adametehalehu thanks
የዲላዉ ጉብል ቆንጆ ተገኝ ሰላም ነዉ
ዲላ ሁሉ ደርሳል ትምርትክ እመሰግናለን አዲሰ አበባ ኤደን ፎቆቹን ለመሳብ ጥረት እያረግን ነዉ
አ መ ሰ ግ ና ለ ው ኝ፡፡ ንቃተ ሕሊና? እውነት ለመናገር በጣም በጣም ያስፍልገኛል፡፡
Wow wow thank you 🙏 🙏👍
Tebarek
Thank you 🙏
በጣም ድንቅ ሃሳብ ነው ከሁሉም ነገር በፊት ቅድሚያ ሊሰጠው የሚገባ ነገር ነው አመሰግናለሁ።
መፅሐፉ ወደ አማርኛ ተተርጉሞ ከሆነ የምታውቁ የት ማግኘት እንደምችል ጠቁሙኝ
እኔም እጂግ በጣም አመሰግናለሁ። ትርጉም ፈልጌ አላገኘው። በጣም ብዙ የስብእና መጻፎች ስላልተቶረገሙ የተቻለኝን አንብቤ ሃሳቡን ለማካፈል ነው። እግዚአብሔር ይስጥልኝ!
Good job bro
በጣም በጣም አመሰግናለሁ 🥰
ብሩክ ነህ!!!!!!!
Ewenet new tekekel tenagerehal
You are really motivate me. Thank you very much!
Bro you make me to plan and implement 5year plan ,now it converts...in progress.
Please do more and reach millions more habitually poor people
Amesegnalhu betam tekami t/m new
Thank you
Thank you so much tegu
ምን አይነት ትንታኔ ነው አቦ ብርክ በል
Thanks
Betam konjo lehiwetachin Tekami t/t thank you so much 🙏🙏
ጥሩ ነው። ነገር ግን ሰው in z image and likeness of God የተፈጠረ ስለሆነ። the Capital "I AM" is For God but the small "i am" goes for every human being. ስለሆነም GOD is the original creator for every creation but since human beings are created in z image and likeness of God we also create our life. since the small "i am" creates our life we have to be careful of words spoken after i am!!!This Is the point!!
Tnx bro
Great job tegu!!! I'm so proud of you! Keep up the good work!👍😘
Thank You Menbere!
u r Amazing
👌 nice
Thanks for another awesome review!!!
Thank you for sharing !!! Lulayeee👌👌🙏🙏🙏
Appreciated!
@@sali4168የኔ እህት 🧡 I'm glad you're here.
@@LulaG yeeee thank u mare❤️🙏😘
Tagu why you lift us ?bro please continue your black people that need your advise and motivation .This is the reason that l changed by your summary class .l wanna again again again your leacture class .please support your energy .
Zerihun from southern part of wolitasoddo, Ethiopia
29/7/2014 e.c
ዎንድሜ ጌታ ይባርክህ
አሜን! በእጥፍ ይባርክሽ!
tank you for shearing the idea.
You're welcome! Appreciate that
wow enamesegnalen melkam sew neh
You’re welcome. Appreciate you!
ውድ ወንድሜ ለምን ይመስልሀል ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያን በድህነትና በየጦርነት ድፍን ዓለም የሚያውቀን? ከዚህ ስር የሰደደ ችግር እንድንወጣ መፍትሄ የምትለው እቅድ ብታዘጋጅና ብንወያይበት?
ወንድሜ ገታ ይባርክህ!!!!!!
አሜን! እኔም በጣም አመሰግናለሁ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
አሜን! እኔም በጣም አመሰግናለሁ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
thank you bro
Wondimachin
Bro 🙏🙏🙏❤
Good job 👏
Thank You for your support!
ሲመች ይሄ ሰው እርያሊቷን ነው የሚያስቀምጠው
ጎበዝ
WOW
Ene tiger negni zefen ewedewalew.....yaw hulachinm Ethiopiyawi binhonm
ሁላችንም ነን! አመሰግንሃለው አንበሳዬ
Betame enmsegenalen yemetsen elinacehenen editgeberw nekaten selseateken teberek
አሜን! ፈጣሪ ያክብርልኝ!
Abo tichilaleh!
በጣም አመሰግንሻለው ውዴ!
Betam teru temheret new endet new mewesn yemichalew
@@mahletshibeshi248 እጂግ በጣም ጥሩ ጥያቄ ነው። በጥቂቱ ለመመለስ ያክል ; ብዙዎቻችን እንፈልጋለን ግን ወስነን የፈለግነውን አናደርግም። ምክኛቱም ውሳኔን ከልብ ስንወስን ከጥሩ (ትችላላችሁ ታደርጋላቹ ) እና ከመጥፎ ስሜቶች ( አትችሉም አታደርጉም) ጋር ነው የሚመጣው። ውሳኔውን ከግብ ለማድረስ ጥሩ ስሜቶችን በየቀኑ ለወሰነው ተግባር በማሰብ እና በመናግር ለራሳችን እንደምንችል ማረጋገጥ አለብን። ከዛ ለሚመጣው ነገር ስኬት ሆነ ውድቀት ሙሉ ሃላፊነት መውሰድ አለብን። ሁሉም የጥሩ ነገር ውሳኔ ያለእምነት እና ያለትግል አይመጣም። በተጨማሪ አንድ ስለውሳኔ የሰራሁት ቪዲዮ አለ ተመልከቺው። ፍላጎትሽ እና የወሰንሽው እንደሚሳካ አልጠራጠርም። ጎበዝ በርቺ!
10Q
Wendeme betam adenakih negni ante gobez mekari neh hulem adametehalehu thanks
Thanks