ትልልቅ ነገሮችን የማሰብ ትአምራቶች:: Ethiopian motivational speaker in Amharic

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ก.ย. 2020
  • ከፍተኛ ታዳጊ የአገር ተረካቢ ወጣቶች ያሉባት ሀገራችን ኢትዮጵያ በብዛት ራስን መርዳት ወይም ሰልፍ ሄልፕ የሚባሉት የውጪ መጽሀፍቶች በአማርኛ አልተቶረጎሙም። ለዛነው አምብቤ ያገኘዋቸውን ጽንሠ ሀሳቦች ላካፍላችሁ የተዘጋጀሁት።የራስ ልማትና ሂወት ማሻሻያ መጽሐፍት የማንበብ ጉዞ፥፥ ከዚበኋላ ትኩረቴ ሚሆነው ለምወደው ነገር ነው ማለት ነው። መሆን የምፈልገውን ነገር በቅድሚያ ዕንደሆንኩ እራሴን ማየት።
  • ภาพยนตร์และแอนิเมชัน

ความคิดเห็น • 139

  • @Airbizz
    @Airbizz 3 ปีที่แล้ว +11

    You are not only using the great wisdom that God has given you, but you are changing people's lives. I am a witness to this. I learned a lot from you.
    Thank you!

  • @yohannesabebe3088
    @yohannesabebe3088 ปีที่แล้ว +1

    I don't have words to say anything, I do thank you🙏 brother.

  • @smartit9951
    @smartit9951 3 หลายเดือนก่อน +1

    Your positivity is reflected in your face.

  • @revitalfekadu2013
    @revitalfekadu2013 ปีที่แล้ว +1

    you are the generous man,Thank you again and again .

  • @user-wr3jj4lm1f
    @user-wr3jj4lm1f 3 หลายเดือนก่อน +1

    I love ❤❤❤❤❤❤❤❤man

  • @Babi-Asmare.20150
    @Babi-Asmare.20150 3 ปีที่แล้ว +11

    በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው በርታ ወንድማችን እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን። ሉላዬ እንደዚህ አይነቶቹን ሰለምታስተዋውቂን እናመሰግንሻለን።

    • @JeginawTegu
      @JeginawTegu  3 ปีที่แล้ว

      Babi Asmara Thank you so much!

  • @wubeyeeyesus8546
    @wubeyeeyesus8546 2 ปีที่แล้ว +1

    Geta yebarkeh bedenb astemerehegnal erasen ayechebetalehu temerebetalehu berta god bless you too .

  • @prosperty4785
    @prosperty4785 ปีที่แล้ว +1

    Enkwanem awekuuu wondmaa Gatta yebarkehee!!!

  • @amaliaamalian3988
    @amaliaamalian3988 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ የሚጠቀም ምክር ነዉ በርታ ወንድሜ

  • @elsi8538
    @elsi8538 2 ปีที่แล้ว +3

    በዛሬው ቀን መስማት የነበረብኝን ትልቅ ነገር ሰማሁ ። የመንጃ ፍቃድ ፈተና ለመውሰድ ሄጄ ከፍተኛ ፍርሀት ውስጥ ነበርኩ መማሬንም ሆነ በትክክል የሰራኋቸውን ደግሜ እንደምስራ ባውቅም ትልቅ ፍርሀት ነበረኝ ።ፍርሀቴ ደሞ እንድወድቅና ድጋሚ እንድፈተን ሆኖብኛል ።እና ይሄ አስፈልጎኝ እንደነበር ነው የተሰማኝ ። ለሚቀጥለው ፈተና እንድረጋጋ የሚያደርጉ ሀሳቦችና ለወደፊትም ላደርጋቸው ከማስባቸው የህይወት ጉዞዎች የሚጠቅሙ ታላላቅ ነገሮችን አጊንቻለሁና አመሰግናለሁ በጣም ። ከዚም የበለጡ ነገሮችን እንደማገኝ እርግጠኛ ነኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 ปีที่แล้ว +1

    ኦ... !ዋው እናመሰግናለን

  • @alemayehutesfaye9319
    @alemayehutesfaye9319 2 ปีที่แล้ว +1

    thank you bro you give me grate gift

  • @meirafhunde3163
    @meirafhunde3163 ปีที่แล้ว +2

    What a wisdom 👏 keep going 👏 and thank you for sharing.

  • @user-wr3jj4lm1f
    @user-wr3jj4lm1f 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @beletuasefa5884
    @beletuasefa5884 ปีที่แล้ว +1

    ብሩክ ነህ

  • @eyadethiopia
    @eyadethiopia 2 ปีที่แล้ว +1

    WoW

  • @tayefrew2534
    @tayefrew2534 2 ปีที่แล้ว +1

    አንተን በማግኘቴ አስቀድሜ አንተን ለፈቀደልኝ አምላክ ምስጋና አቀርባለሁ። አሁንም አንተን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናና ስኬት ጋር ሰጥቶ ያቆይልኝ፣ያቆይልን።

  • @user-my4qu5er9w
    @user-my4qu5er9w 3 ปีที่แล้ว +5

    ዋው የሚጠቅም ምክር ነው ክበርልን ወድማችን🙏

    • @JeginawTegu
      @JeginawTegu  3 ปีที่แล้ว

      Amen! Thank you so much! u r great!

  • @sisaydm5934
    @sisaydm5934 ปีที่แล้ว +1

    Thank you 🙏

  • @bezitube326
    @bezitube326 2 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍👍

  • @kaliya6281
    @kaliya6281 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምህ ይብዛ

  • @dayotilahungebremichael1234
    @dayotilahungebremichael1234 2 ปีที่แล้ว +2

    The new generation is lucky to have such a learning process that our generations could not gain during our university days. Let’s u do your best in the comming generation. Let’s forget the rotten generation

  • @anweranwer7541
    @anweranwer7541 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጲያዊ በመሆንህ በጣም ነዉ የምኳራብህ
    ዉድ ያገሬ ልጅ ምን አልባት አገራችን መተህ መድረክ ላይ ባትናገርም ለእኔ ምርጥ አሰተማሪዬ ነህ ተገኝ ነጋ ለኔ አንደኛ ነህ ☺️☺️☺️

  • @kassahun8
    @kassahun8 2 ปีที่แล้ว +2

    አመሰግናለሁ !!!
    ምስጋና ሲወጣ በረከት ይወርዳል ልቤ ውስጥ ተቀምጧል !!

  • @eyobabraham6921
    @eyobabraham6921 ปีที่แล้ว +1

    Thanks

  • @kaliya6281
    @kaliya6281 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ይላል እስከመጨረሻው ስንሰማ ሙሉ ሐሳቡ እና ትምህርቱን ወደ ልሳችን ወደ አምሮችን ወዘተ--ይገባል ጥቅሙን እንለማመዳለን

  • @SoloMessTube
    @SoloMessTube 2 ปีที่แล้ว +1

    bravo!!!!

  • @emebetdesta7003
    @emebetdesta7003 2 ปีที่แล้ว +1

    👍

  • @user-uq2qs2du9f
    @user-uq2qs2du9f 11 หลายเดือนก่อน +1

    Shalom are till there .want more and 😊

  • @yemanewube2103
    @yemanewube2103 3 ปีที่แล้ว +5

    ግሩም ጅምር በዓዲስ ዓመት ! ይበል የሚያሰኝ ነው ::Y.E.W.

    • @JeginawTegu
      @JeginawTegu  3 ปีที่แล้ว

      Yemane Wube Thank you 🙏

    • @serawittemesgen
      @serawittemesgen 3 ปีที่แล้ว

      You are amazing really am your program follower am really happy to know you,thanks!keep on bro!

  • @user-oo8pk6yp2t
    @user-oo8pk6yp2t 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ በርታ

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 2 ปีที่แล้ว +1

    ውድ ወንድሜ ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊያን እንዳተ አይነት ቡዙ ቡዙ አነቃቂ መምህራን ያስፈልግዎታል ። በርታ!!

  • @raheleamene9455
    @raheleamene9455 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

  • @user-ng5fq4gw4c
    @user-ng5fq4gw4c 2 ปีที่แล้ว +1

    Ye minjar lij alem bire 👏 ahun degmo anBasel ligeba new mesel 😁🤩😎🙏

  • @akiashiferawshiferaw4491
    @akiashiferawshiferaw4491 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም በጣም አመሰግናለሁ በጣም አከብርሃለሁ እወድሃለሁ ጭንቅላት ዉስጥ የሚፈጥሩት ሃይል ትምህርቶችህ ደሞ ከእግዚአብሔር ቃል ጋ በስመአብ እዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርክህ !

  • @1453-y9h
    @1453-y9h 3 ปีที่แล้ว +3

    ከድሮም ያነበብክ ሰው እንደሆንክ አነጋገርህ ይገልጥሃል፤አቀራረብህ ሁሉ ግሩም ነው።

  • @feyselnurseged1756
    @feyselnurseged1756 2 ปีที่แล้ว +1

    እዚህ ዩቱብ መንደር ላይ ካገኘሁህ ጀምሮ ብዙ አግኝቻለው አንተ ብቻ ሳትሆን እኛም እየተቀየርን ነው እናመሰግናለን!

  • @kaliya6281
    @kaliya6281 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም ብዮ አለውኝ

  • @zadfikrtube
    @zadfikrtube ปีที่แล้ว +1

    ተገኘ❤❤❤

  • @hailaygebrelibanosngusehai1007
    @hailaygebrelibanosngusehai1007 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስእሚል አንደበት ነው ያለክ ተባረክ ተመስጨ ነው የጨረስኩት ድምፅክ የማናከብረው እና የምወደው የዘነበ ወላ ይመስላል በርታልን እርጋታህ ደስ ይላል

  • @aidaabraha3173
    @aidaabraha3173 2 ปีที่แล้ว +2

    You make me open my eyes what a blessing!!!

  • @jemalmohamed3670
    @jemalmohamed3670 2 ปีที่แล้ว +1

    woooooow አነጋገርህ ለ ሰው በጣም ይገባል ግልፅ ነው ይመችህ የ ዘውትር አድማጭህ ነኝ ።

  • @samialemu3330
    @samialemu3330 2 ปีที่แล้ว +1

    Really appreciate brother thank you so much.

  • @tehetenadejene7679
    @tehetenadejene7679 2 ปีที่แล้ว +1

    Am a late comer or listener…. How ever you open my eyes. Be blessed more and more.

  • @wynitaye5377
    @wynitaye5377 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን አዲስ ገቢ ነኝ

  • @mihretfekede3526
    @mihretfekede3526 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ ሀሣብ ነው ዛሬ ያነሳኸው ወንድማችን በርታልን.......

  • @mulugetaaddisie7487
    @mulugetaaddisie7487 3 ปีที่แล้ว +2

    ጥሩ ጅምር ነው ተገኝ። በርታ ቀጥልበት። ያወቁትን ማካፈል ደግሞ ትልቅነት ነው።

  • @arronabiye9908
    @arronabiye9908 3 ปีที่แล้ว +1

    i promise you that i will give my likes if you are standing with this idea...Blessed.

  • @ud56t44
    @ud56t44 3 ปีที่แล้ว

    Geta abzetu ebarke

    • @JeginawTegu
      @JeginawTegu  3 ปีที่แล้ว

      አሜን! አብሮ ይስጥልኝ።

  • @eteneshyimer4111
    @eteneshyimer4111 2 ปีที่แล้ว +1

    Amesegnalehu!!!

  • @TheDivora123
    @TheDivora123 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless u from Israel 🇮🇱

  • @wudegetachew2778
    @wudegetachew2778 3 ปีที่แล้ว +1

    lik neh endat aynet sewochn yabzaln tebarek!

  • @proha2861
    @proha2861 3 ปีที่แล้ว +2

    wow its AMAZING bro

  • @ij7651
    @ij7651 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam amesegnalew God bless u brother

  • @tizumk
    @tizumk 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you brother 🙏

  • @abigiyajesus3933
    @abigiyajesus3933 3 ปีที่แล้ว +1

    ድቅ ሐሳብ ነው!

  • @tizetakebede306
    @tizetakebede306 3 ปีที่แล้ว +1

    Ene temhrtochen sadamet men endemelh kalatoche yatrugnale! Becha egzeabher hulu negrochehen yakenawneleh tebarek!!!

  • @fanusbeyn5110
    @fanusbeyn5110 3 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም ከልቤ አመስግናለሁ ብዙ እየተጠቀምኩ ነኝ

  • @antenehgetachew2385
    @antenehgetachew2385 3 ปีที่แล้ว +1

    U have no idea what u tells me u so amazing and powerful mind thank's bro.

  • @ethiopiaaddis8610
    @ethiopiaaddis8610 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል ሀሳብ ነው የምታካፍለን እናመሰግናለን እባክህ መፅሀፍትን ስትጠቅስ ጥቅሱንም አስቀምጥልን አመሰግናለሁ

    • @JeginawTegu
      @JeginawTegu  3 ปีที่แล้ว

      እሺ ጎበዝ! ምንም ችግር የለም። አመሰግናለው!

  • @gizeworkalemnew1789
    @gizeworkalemnew1789 3 ปีที่แล้ว +1

    really thank you my brother

  • @arronabiye9908
    @arronabiye9908 3 ปีที่แล้ว +1

    great great....keep it up bruhh....and already you are Blessed!!

  • @user-lw3qy3en2h
    @user-lw3qy3en2h 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much for awareness !

  • @mekdesfanta2230
    @mekdesfanta2230 2 ปีที่แล้ว +1

    What a blessing 🙏

  • @thecolossaldudeepic1999
    @thecolossaldudeepic1999 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን ተባረክልን ወንድሜ

  • @ihyjbhu7567
    @ihyjbhu7567 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም አሪፍ ና ውሳኝ ምክር ነው እባክህን ወደ አማርኛ የተተረጎሙ መጻፎችን ተመልካቾቼ ብያነቡት ይጠቀሙበታል ብለህ ያስብከውን ብትለቅልን ደስ ይለናል አመስግናለው

  • @thoodythoody4692
    @thoodythoody4692 3 ปีที่แล้ว +1

    ቀጥል በርታበት አስደናቂ ሀሳብ ነዉ !

  • @surafelzenebe8682
    @surafelzenebe8682 2 ปีที่แล้ว +1

    Thanks so much.you understand the season.

  • @smithbelete3767
    @smithbelete3767 3 ปีที่แล้ว +1

    Thanks bro

  • @asterhabte1695
    @asterhabte1695 3 ปีที่แล้ว

    Good job Tee 👏👏

  • @banchamlakmihret4104
    @banchamlakmihret4104 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much. Next time I will use note book. Very helpful!

  • @tadessegenetu9787
    @tadessegenetu9787 2 ปีที่แล้ว +1

    Its important!!!

  • @abuledish9265
    @abuledish9265 3 ปีที่แล้ว +1

    arif new bertaln boss

  • @etsehiwotbayou
    @etsehiwotbayou 3 ปีที่แล้ว

    Enamesegnalen Tegegn!

  • @berhanukebede5763
    @berhanukebede5763 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህ ዉድ ወንድማችን

  • @betelhemdaniel2831
    @betelhemdaniel2831 2 ปีที่แล้ว +1

    I read this book 📕 I love it

  • @mekdesmamo7601
    @mekdesmamo7601 3 ปีที่แล้ว

    Abo bertalin wedimachin.....i love your approach keep it up and its a foundation for youngster!

    • @JeginawTegu
      @JeginawTegu  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግንሻለው ተባረኪ!

  • @tigistkenney9342
    @tigistkenney9342 3 ปีที่แล้ว +1

    Keep up the good work Tee👌

    • @JeginawTegu
      @JeginawTegu  3 ปีที่แล้ว

      Thank you 🙏

    • @abebedebebe2786
      @abebedebebe2786 2 ปีที่แล้ว

      I appreciate so very much for sharing your experience God bless you

  • @samuelwondemu6972
    @samuelwondemu6972 3 ปีที่แล้ว

    Thanks a lot You made me think different

    • @JeginawTegu
      @JeginawTegu  3 ปีที่แล้ว

      Wonderful! Thank you for listening and commenting.

  • @mustefamohammed9619
    @mustefamohammed9619 3 ปีที่แล้ว +1

    ተረጋግተህ የሰውን ስሜት ገዝተህ ታስረዳለህ።
    አክሽንሕ ምርጥ ነው። አንድ መፅሐፍ ሳነብ ኢትዮጵያ ወስጥ የባከነው አባይ ወንዝ አይደለም። የባከነው የኢትዮጵያ ሕዝብ ሐሳብ ነው። አንድ ሰው 3000 ሐሳብ ቢያስብ ምንም ሳይተገብረው ወደ እስላም መቃብር ይወርዳል ወይ የክርስትና መቃብር ይወርዳል አለ። እውነቱን ነው።አሜሪካ ሐሳብ ነች አልክ ልክ ነሕ። ሼር አደረግሁ
    በጣም አመሰግናለሁ

    • @JeginawTegu
      @JeginawTegu  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው! እግዜር ይስጥልኝ! እግዜር ያክብርልኝ!

  • @fasikagetachew4997
    @fasikagetachew4997 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ነው bro ማዳመጥ ላይ ብዙ በለን የእኒና የብዙ ሰዉ ችግር ይመስለኛል .።

    • @JeginawTegu
      @JeginawTegu  3 ปีที่แล้ว

      እሺ ውዴ! አመሰግናለው!

  • @masrycollection5117
    @masrycollection5117 3 ปีที่แล้ว

    Tnx for sharing
    subscribed

  • @andoalam1459
    @andoalam1459 3 ปีที่แล้ว

    Jegna berta kate bzu temarku amesegnalehu

    • @JeginawTegu
      @JeginawTegu  3 ปีที่แล้ว

      እሺ ጀግናው አመሰግናለው!

  • @LulaG
    @LulaG 3 ปีที่แล้ว +1

    You're off to a great start. I have no doubt your channel will skyrocket.

    • @JeginawTegu
      @JeginawTegu  3 ปีที่แล้ว +1

      Lula G ሉላ ጂ thank you 🙏

    • @LulaG
      @LulaG 3 ปีที่แล้ว

      @@JeginawTegu I absolutely believe in speaking our hopes & dreams to existence 🙌🏼

    • @JeginawTegu
      @JeginawTegu  3 ปีที่แล้ว +1

      Lula G ሉላ ጂ fantastic! We need more people like you!

    • @LulaG
      @LulaG 3 ปีที่แล้ว

      @@JeginawTegu I'm gonna take it upon myself and join your book challenge. But 1 book per month seems perfect for my current schedule.

  • @destawoldeethiopian8712
    @destawoldeethiopian8712 3 ปีที่แล้ว

    WODAJE TEBAREK DESI YEMIL NEW GRUM GIZE IYASALEFIK INDEHONE YISEMAGNAL DEGIMO NEW INEM DESI YEMIL GIZE IYASALEFIKU NEW KANTE GAR .GREAT

  • @elleniweldehanna8983
    @elleniweldehanna8983 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much dear Brother please do you have anything for kids as well?

  • @negajemaneh526
    @negajemaneh526 3 ปีที่แล้ว

    ኣጀማመርህ ጥሩ ስለሆነ ቀጥልበት!!

    • @JeginawTegu
      @JeginawTegu  3 ปีที่แล้ว

      Nega Jemaneh thank you 🙏

  • @bekabedaso3032
    @bekabedaso3032 3 ปีที่แล้ว

    በርታ

  • @hagosweldegebreallove4432
    @hagosweldegebreallove4432 3 ปีที่แล้ว

    Betam des ylal wendme ajemamerh degmo lbe amlak eyasgebah eyamezazenki new hasab mtseten Enamesegn alen ketlbet

  • @fifiamne4188
    @fifiamne4188 3 ปีที่แล้ว

    በትክክል አውቀህ ስላሳወከን 10q

    • @JeginawTegu
      @JeginawTegu  3 ปีที่แล้ว

      እግዜር ይስጥልኝ ! Thank You for your support!

  • @zeinaetbarak2611
    @zeinaetbarak2611 3 ปีที่แล้ว

    Eshi wendem

  • @user-ng5fq4gw4c
    @user-ng5fq4gw4c 2 ปีที่แล้ว +1

    Yimecewu silxe ager I'm yizlek kefelege hulum sideresibet kexigabu wede melkaminet yimelesal 😶

  • @askematube509
    @askematube509 3 ปีที่แล้ว

    selakafelken neger hulu egziabher yistelegn: ketelebet yihew beteseb hognalehu

    • @JeginawTegu
      @JeginawTegu  3 ปีที่แล้ว

      Thank you so much! Family means a lot to me. Appreciate you!

  • @Airbizz
    @Airbizz 3 ปีที่แล้ว

    ይገርምሀል ያንተን ፕሮግራም ስከታተል ት/ቤት እንደገባሁ ይሰማኛል። መፅሀፍ ማንበብ ማለት ነህ! ጥሩ ፕሮግራም ነውና በሳምንት አንድ ግዜ ያንሳል።

    • @JeginawTegu
      @JeginawTegu  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ። አንድ ወይም ጥቂት ጠቃሚ ነገር ካገኙበት ፡ ለኔ እሱ ነው ግቤ። ጎበዝ!

  • @kaliya6281
    @kaliya6281 2 ปีที่แล้ว +1

    አ መ ሰ ግ ና ለ ው ኝ

  • @tigikiros1034
    @tigikiros1034 ปีที่แล้ว +2

    ደግሜ ሳዳምጠው ብዙ ያልሰማሁት ያላስተዎልኩት ትምህት ነው ያገኘሁበት በሙሉ ቪዲዬህን በጣም ግሩም ትምህርት አመሠግናለሁ

  • @user-ng5fq4gw4c
    @user-ng5fq4gw4c 2 ปีที่แล้ว +1

    Abichu minlik yesrawun hula sertal meqelen walagan walon debdibo new wede medemer yemxawu kinas adelam beka medemer new 🤣
    👏👏👏😁

  • @genenemuse6582
    @genenemuse6582 2 ปีที่แล้ว +1

    gobzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzz

  • @michaelnega8529
    @michaelnega8529 3 ปีที่แล้ว +1

    How did you develop this reading habit tho, I want to read and I do but I cant keep the consistency???

    • @JeginawTegu
      @JeginawTegu  3 ปีที่แล้ว

      I sincerely think you can. As you know to do anything interest plays a major role. Like you said, it is just a habit. i have done it for the last 10 years. Thank you for your support and comment. ጎበዝ በርታ!

  • @fatumamohammed8618
    @fatumamohammed8618 3 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ነው በርታ ወንድማችን የቴሌግራም ቻናል ካለህ ሊንክ ብትለቅልን የበለጥ እንጠቀማለን