ከማንም ሰው እንዴት ማውራት እንችላለን

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 81

  • @tigisttgi6802
    @tigisttgi6802 3 ปีที่แล้ว +13

    ሁሌም አመሰግናለሁ ። እባክህ ስለ the power of now.ትንሽ ንገረን ስለ መፅሀፉ ቃላቶች የሉኝም ። በአንተ አተረጓጎም ደግሞ በጣሙን መስማት ፈለኩ። አመሠግናለሁ ።

  • @mhiretwoldemariam4708
    @mhiretwoldemariam4708 3 ปีที่แล้ว +7

    ዋው ግርሩም የሆነ ትምህርት ነው ተባረክ!!!

  • @hiwotaregawi4161
    @hiwotaregawi4161 2 ปีที่แล้ว +4

    መፅሃፍም አነባለሁ፤ አነቃቂዎችንም አዳምጣለሁ፤... ካለኝ ተፈጥሯዊ እዉነት እየጨማመርኩም እኖርበታለሁ። እዉነት አንተ ግን የተሟላና ሙሉ ስብእና የተላበስክ ተፅእኖ ፈጣሪ ሰዉ ነህና ደስ ይበልህ። ልብ ያለዉ ይለወጥበታልና ማስተማርክን ቀጥል ረጅም እድሜ ከጤንነት ጋር እመኝልሃለሁ።

  • @semirayimer2021
    @semirayimer2021 3 ปีที่แล้ว +3

    አሚን ብለናል ወድማች እኛ እሚጠቅም ቦታ አንገኝም እንገርማለን ኢትዮጵያችን የምታደገው እንዳንተ ባሉ አንባቢ ሰዎች ነው እና አንባቢዎች ያድርገን ለእውቀት ትልቅ ቦታ አለኝ በሀይማኖትም በአለማዊ እውቀት እናም በርታልን እናመሰግናለን ጠቃሚ እውቀቱን አላህ ይስጠን

  • @user-np9si7dd8o
    @user-np9si7dd8o 3 ปีที่แล้ว +2

    በመጀመሪያ ስለመልካም ምኞትክ ብድግ ብዬ አሜን አሜን አሜን ብያለው በመቀጠል ስለምታካፍለኝ ትምሕርቶች በነፃ አመሠግናለው ልልክ ነበር ግን ትንሽ ነው እግዚያብሔር ይስጥልኝ ሠላምክን ጥግ ድረስ ያብዛልክ ከእድሜ እና ከጤና ጋር

  • @samrwitmoges3304
    @samrwitmoges3304 2 ปีที่แล้ว +2

    በትክክል ፈገግታ ጠቃሚ ነው እኔ ከሁሉም ሰው ጋ በፍጥነት እግባባለው ሰውች ፈገግታሽ ነው ይሉኛል

  • @netsanethaileselase3648
    @netsanethaileselase3648 3 ปีที่แล้ว +4

    አንተ በጣም ግሩም ሰው ነህ! ፈጣሪ ይጠብቅህ።🙏🙏🙏

  • @meirafhunde3163
    @meirafhunde3163 2 ปีที่แล้ว +3

    I started watching you lately but I find it interesting! It worth spending time watching you. These self help books are life changing and your presentation is amazing 👏 please keep on sharing. and thank you so much!

  • @emutamiru2471
    @emutamiru2471 3 ปีที่แล้ว +1

    ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ተገኝ ተባረክ

  • @revitalfekadu2013
    @revitalfekadu2013 ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆው: ደግሜ: ደግሜ :አመሠግንአለሆ::
    Hi HI from the holy land

  • @hiwotmekonen9392
    @hiwotmekonen9392 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤት እውቀት አቤት ትትና ልዩ ሰው ነክ እመስግናለው ብዙ ነገር ተምሬአለው አመስግንአለው 🙏🥰🙏

  • @samuelafework1841
    @samuelafework1841 2 ปีที่แล้ว +6

    Can you read and review the power of your subconscious mind (written by Joseph Murphy ) please

  • @senaitberhanu9234
    @senaitberhanu9234 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ ብያለሁ ትላንት ነዉ ያየሁህ ዉድ ወንዴሜ በጣም ነዉ የማመሰግንህ ተባረክ ቀጥልበት

  • @garumadenu6695
    @garumadenu6695 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ እና ለመልካም አስተሳሰብ ግንባታ ትልቅ ግንዛቤ የሚያስይዝ ብሎም ለለውጥ የሚያነሳሰ በመሆኑ ቀጥልበት እላለሁ ።

  • @hiwi1295
    @hiwi1295 3 ปีที่แล้ว +2

    You 're The Best. 👍
    ደጋግሜ ሰምቼው ብዙ ነገር ተምሬበ ታለሁ፡

  • @tinsaewubshet6095
    @tinsaewubshet6095 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን፣ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ተገኝ

  • @haimybirhane8523
    @haimybirhane8523 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀግናው በርታ

  • @ethiopianlovemusic
    @ethiopianlovemusic ปีที่แล้ว +1

    I appreciate good job bro

  • @etsegenettsegaye1573
    @etsegenettsegaye1573 3 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን በጣም አምላክ ይባርክህ!!!

  • @mulugebru6617
    @mulugebru6617 ปีที่แล้ว +1

    I really like you Jeginaw!!! Even though you don't write those amazing books, I feel that you understand them more than 100% and, more than perfect translations of our language. you are talented

  • @wuvitsolomon7077
    @wuvitsolomon7077 2 ปีที่แล้ว +1

    THANK YOU SO MUCH DEAR
    Amlak yibarkelen betam awaki sew!!

  • @Dagnachewshitaw2
    @Dagnachewshitaw2 ปีที่แล้ว +1

    Many thanks!!! Tegegne, God bless you!

  • @user-my4qu5er9w
    @user-my4qu5er9w 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ገራሚ መልክት ነው ክበርልን🙏

  • @ytsg7970
    @ytsg7970 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ ብሩክ ነህ 🙏🙏🙏

  • @astershifraw2574
    @astershifraw2574 3 ปีที่แล้ว +1

    Tank you. You. Are. The best form new York USA keeping up

  • @kediribrahim2020
    @kediribrahim2020 11 หลายเดือนก่อน +1

    Amazing

  • @user-my4qu5er9w
    @user-my4qu5er9w 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው አደኛ ላዳምጥና እኮምታለው

  • @hussienahmed6944
    @hussienahmed6944 2 ปีที่แล้ว +1

    I love you and your thought so much.

  • @mahidejan2182
    @mahidejan2182 2 ปีที่แล้ว +1

    Wwww hulunim videokin aychalaw you have smart miad

  • @ayidaali9309
    @ayidaali9309 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much 😊

  • @iyasudemeke6260
    @iyasudemeke6260 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you!!

  • @LoCoCreative
    @LoCoCreative 2 ปีที่แล้ว +1

    dale Carnegie How to win friends and influence them.milewn pls sralen good job

  • @kassahun8
    @kassahun8 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @afomiaafomias4950
    @afomiaafomias4950 ปีที่แล้ว +1

    Wow!! Love it 💝🙏

  • @ashenafitesfay4961
    @ashenafitesfay4961 2 ปีที่แล้ว +2

    God bless you brother 🙏and your beloved family🙏

  • @yaredtigabu5089
    @yaredtigabu5089 3 ปีที่แล้ว +1

    thanks bro! it was very interesting .

  • @derartumuhabey410
    @derartumuhabey410 2 ปีที่แล้ว +1

    The habit of bearing Benning yourself የሚለውን መፅሀፍ ተርጎምል

  • @nansin4739
    @nansin4739 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ

  • @tadu1653
    @tadu1653 3 ปีที่แล้ว +1

    ታባራኪ🥰🥰🙏

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki3686 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን ብሮ
    ♥♥♥♥♥

  • @jesserobel3485
    @jesserobel3485 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow Amazing god bless you 🙏 thank you for your efforts and support.

  • @yodit587
    @yodit587 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you 🙏

  • @bekabedaso3032
    @bekabedaso3032 3 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ሰዉ

  • @elsabetezemachu1528
    @elsabetezemachu1528 3 ปีที่แล้ว +1

    Thanks tebareke

  • @behailutesfaye32
    @behailutesfaye32 ปีที่แล้ว +1

    Tebarek

  • @foziyamuktar8092
    @foziyamuktar8092 3 ปีที่แล้ว +1

    Thanks Ameen

  • @biriktawittibebu3944
    @biriktawittibebu3944 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you bro 🙏🙏🙏

  • @abebechtessema7354
    @abebechtessema7354 3 ปีที่แล้ว

    Thank you so much

  • @abebaallwe6984
    @abebaallwe6984 2 ปีที่แล้ว +1

    tankyou good job

  • @mubarikEgark
    @mubarikEgark 2 ปีที่แล้ว +1

    Enamaseg nelan

  • @rebeccaaynyirad388
    @rebeccaaynyirad388 2 ปีที่แล้ว +1

    would you please review for us Atomic Habit ....

  • @andyb2720
    @andyb2720 3 ปีที่แล้ว +1

    Good job, bro.

  • @bereketyenesew4369
    @bereketyenesew4369 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you

  • @tigikiros1034
    @tigikiros1034 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meseretguluma2574
    @meseretguluma2574 3 ปีที่แล้ว +1

    Ohhhh my god thank you so much

  • @frehiwotmengistu7021
    @frehiwotmengistu7021 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን

  • @onelove6208
    @onelove6208 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you tegu ,ke timhrtu gon le gon yemitakrbachewun metsehaft(books) attach adirgilin

  • @selamdebesay4487
    @selamdebesay4487 3 ปีที่แล้ว +1

    ❤️❤️❤️😁😁love it ☕️☕️☕️🍮

  • @berhanukebede5763
    @berhanukebede5763 3 ปีที่แล้ว +1

    Tanx

  • @inspireyourself9025
    @inspireyourself9025 3 ปีที่แล้ว +1

    ተጉ ሰአቱ አልደርስ ብሎኝ በጉጉት ስጠብቅህ መጣህልኝ።እንዴት ሰነበትህልኝ።ስለሁሉም ነገርህ ከልቤ አመሰግናለሁ
    አመሰግናለሁ
    አመሰግናለሁ

  • @user-qo5ys1td4m
    @user-qo5ys1td4m 5 หลายเดือนก่อน +1

    Ameeen Ameen❤❤❤🎉🎉

  • @eyrseckso4218
    @eyrseckso4218 2 ปีที่แล้ว +1

    Wowowo bxmi tmchtonli mkrhi

  • @gezahegnc7898
    @gezahegnc7898 3 ปีที่แล้ว +1

    wow betam adrgie amsignalew,mgrime nbr bedigame amsiginalew behonime yzarew tenshe kzekzobegnalie

  • @yalewethiopia8160
    @yalewethiopia8160 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen

  • @Nardi135
    @Nardi135 8 หลายเดือนก่อน +1

    👍👍👍👍❤❤❤❤

  • @amanuzemas7743
    @amanuzemas7743 3 ปีที่แล้ว +1

    Alew jegnaye

  • @seyefiqr2014
    @seyefiqr2014 2 ปีที่แล้ว +1

    Enamesgnalen

  • @samrisamrisamrisamri8513
    @samrisamrisamrisamri8513 3 ปีที่แล้ว +1

    ተምሬብካለው አመሰግናለው

  • @shomi5368
    @shomi5368 ปีที่แล้ว +1

    i miss bro

  • @masrycollection5117
    @masrycollection5117 3 ปีที่แล้ว +1

    grum new

  • @hiwotmekonen9392
    @hiwotmekonen9392 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ስው እያየው ማውራት አሎድም ሳወራም የስው አይን አላይም

  • @user-jf2ii2cc7d
    @user-jf2ii2cc7d 3 ปีที่แล้ว +1

    የመጀመሪያ ተመልካች

  • @kaliya6281
    @kaliya6281 2 ปีที่แล้ว +1

    አ መ ሰ ግ ና ለ ው ኝ

  • @ksgfootballedit3503
    @ksgfootballedit3503 2 ปีที่แล้ว +1

    777

  • @mahidejan2182
    @mahidejan2182 2 ปีที่แล้ว +1

    www

  • @LoCoCreative
    @LoCoCreative 2 ปีที่แล้ว +1

    you see i like you

  • @firetubeyegna2819
    @firetubeyegna2819 ปีที่แล้ว +1

    tolo tolo aplond adirgi

  • @bezimesfin9312
    @bezimesfin9312 2 ปีที่แล้ว +1

    You are such an amazing person and blessed. Please Please I want to contact you I need your help