Ask Dr Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q123

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 50

  • @workujudges3199
    @workujudges3199 2 หลายเดือนก่อน +13

    ይሄ ቻናል በደምብ ማደግ አለበት በርቱ ዶክተር ❤❤❤

  • @tarekegnyacob5155
    @tarekegnyacob5155 2 หลายเดือนก่อน +6

    ዶ/ር ጌታ ዘመንህን ይባረክ ለብዙች በረከት ሆነሃል።

  • @by8344
    @by8344 หลายเดือนก่อน

    Thanks Doc. It is helpful.

  • @FlowersLover-yv1ck
    @FlowersLover-yv1ck 2 หลายเดือนก่อน +3

    እዴት ዋልክ ዶክተር ሁሌም ፕሮግራሞችህ ሁሌም የሚያንፁ ናቸው ተባረክቀ❤

  • @AndargeMekash
    @AndargeMekash 2 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @elizabethtekle3833
    @elizabethtekle3833 2 หลายเดือนก่อน +2

    ልክ ነህ እኮ ዶክተር እንደነገሩ አድገን እንደነገሩ እየኖርን ቆጠረነው 😂😂😂
    ለማንኛውም እግዚአብሔር ይመስገን።
    የልባችንን ባማረ ቋንቋ ስለገለጽክልን በእውነት ከልቤ አመሰግናለሁ። 🙏❤🙏

  • @riisaaentrepreneurmind-set9312
    @riisaaentrepreneurmind-set9312 2 หลายเดือนก่อน +3

    Kabajamoo Dr., hojiin keessa hedduu nama boonsa. Gaaffii dhala namaatti dhiibboo jireenyaa tahe bifa kanaan salphistanii deebii itti laachuu keessa bu'aan isaa ifaadha.
    Hojiin kun itti fufiinsa qabaachuu qaba.
    Jabaadhaa🙏

  • @temu_g
    @temu_g 2 หลายเดือนก่อน +3

    Thanks doctor.

  • @abenezerteshome2516
    @abenezerteshome2516 2 หลายเดือนก่อน +3

    God bless you and your family ❤❤❤

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን እንወድሀለን

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክልን ይጠብቅልን

  • @mesfinhaile2244
    @mesfinhaile2244 2 หลายเดือนก่อน +9

    የኔን ልምድ ከጠቀመሽ ላካፍልሽ:: እኔ ከዚህ አይነት ቀውስ ለመላቀቅ የወሰድኩት እርምጃ የነሱን ቤት ለቅቄ ራቅ ያለ ቦታ መኖር ነበር:: ይንን ሳደርግ አብዛኛውን ግዜ እነሱ ጋር የማልገናኝበትን መንገድ አመቻቸው ይህም ትምህርት መጀመር:: ራሴን እስከማስትካክል 7 አመት ወስዶብኛል ግን ተጠቅሜበታለሁ

    • @deehope9477
      @deehope9477 2 หลายเดือนก่อน

      Lol, nice action to take & better life is ahead... proud of you, dear!!😅

    • @KmUr-xy7ur
      @KmUr-xy7ur 2 หลายเดือนก่อน

      Wow

  • @AdmasuAlemu-p5t
    @AdmasuAlemu-p5t 2 หลายเดือนก่อน +3

  • @AsayouGetachew
    @AsayouGetachew 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ዶክተር በምድር ላይ ፍጹም ነት አለመኖሩን የገለፅክበት መንገድ በጣም ምርጥ ነው እውነት ነው ሁሉም ሰው የሪሱ ችግር አለበት።

  • @hiwotgetnet7612
    @hiwotgetnet7612 2 หลายเดือนก่อน

    Thanks

  • @KmUr-xy7ur
    @KmUr-xy7ur 2 หลายเดือนก่อน +1

    Slante getan amesegnewalehu geta ybarek anten sleseten tebarek

  • @JanHenok-zi1og
    @JanHenok-zi1og 2 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር በርታልን በጣም አስተማሪና ለህይወት የሚጠቅሙ ርዕሰ ጉዳዬችን ስለምታስተምረን እናመሰግናለን። እግዚአብሄር ረጅም ዕድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን።

  • @siforamamo7724
    @siforamamo7724 2 หลายเดือนก่อน

    ተወዳጁ ዶ/ር ምህረት😍😍😍

  • @hlina141
    @hlina141 2 หลายเดือนก่อน

    egaem enamsgalem Dr le metadrgelen nger

  • @EmuTesfaye-n3z
    @EmuTesfaye-n3z 2 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ፡፡❤❤❤

  • @awetkibreab3203
    @awetkibreab3203 2 หลายเดือนก่อน

    ❤ ተባረኹ 😊

  • @ElsaGirma-y5p
    @ElsaGirma-y5p 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር እንዴት ያንተ ቪዲዮ ብዙ ሰዉ ጋር እንዴት እንደማይደረስ ይገርመኛል በጣም ጠቃሚ ነዉ በርታ

  • @kelemwuba2241
    @kelemwuba2241 2 หลายเดือนก่อน

    ልክ ነህ ዶ/ር
    Bless you

  • @Anumma572
    @Anumma572 2 หลายเดือนก่อน

    ለሁላችንም መልስ ሰጠሄን ተባረክ

  • @dawitgetachew4247
    @dawitgetachew4247 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you Dr mihiret.

  • @abeba5936
    @abeba5936 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 2 หลายเดือนก่อน

    Thanks so much for For the advice you give us every now and then Doctor,❤❤❤

  • @TsegaYibe
    @TsegaYibe 2 หลายเดือนก่อน

    You are good.

  • @alem8640
    @alem8640 2 หลายเดือนก่อน

    Dr Mehret betam enameseginalen

  • @kumelasori6049
    @kumelasori6049 2 หลายเดือนก่อน +2

    1st Comment😊

  • @eyasugensa
    @eyasugensa 2 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏

  • @derejeabebe9606
    @derejeabebe9606 หลายเดือนก่อน

    ወላጆች ሳይማሩ ልጅ ማሳደጋቸው የሚገርም ነው፣ እርግጥ ፈረንጆቹ አያቶቻቸውም ትልቅ ድርሻ አላቸው፣ ስልጠናም ይሰጣል፣ እኛ አገር ጠንካራ የሆነና ባህላዊ አስተዳደግ አለ። አንዳንዴ የፈረንጆቹም ሥልጣኔ ሳይጠቅም ይታያል፣ ሆኖም ትምህርት አስፈላጊ ነው፣ በተለይ እናት በልጆቿ ላይ ያላት ተጽእኖ፣ ከማርገዝና ከማጥባት እድሜ ጀምሮ ከፍተኛ በመሆኑ፣ በተለይ ለእናቶች ሥልጠና ያስፈልጋል

  • @ayniaaynia9036
    @ayniaaynia9036 2 หลายเดือนก่อน +3

    ይሄ የኔም በሽታ ነው😭 ስምንት አመት አረብ ሀገር ወይ የነሱን አላስተካከልኩ ወይም የራሴን አላስተካከልኩ ይሄው አሁን ምኑን ከምኑ እንደማደርግ ግራ ገብቶኝ ተስፋ ቆርጬ እየኖርኩ ነው ።

    • @deehope9477
      @deehope9477 2 หลายเดือนก่อน

      Don't give up, please? Let Almighty God be with you to ease your regret & heals you for the better future of your life!!🙏 ❤

    • @ayniaaynia9036
      @ayniaaynia9036 2 หลายเดือนก่อน

      @@deehope9477 ok thanks 🙏God's plan is always the best 🙏

  • @josephteshome7780
    @josephteshome7780 2 หลายเดือนก่อน

    bertu

  • @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
    @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ 2 หลายเดือนก่อน

    መማር…………………

  • @MrBeasy1990
    @MrBeasy1990 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም DOCTOR
    እኔ ደሞ
    ምስግና አልወድም ?

  • @BirtukanDerbie
    @BirtukanDerbie 2 หลายเดือนก่อน

    5 amet ketegaban min destega aydelehum ,4 amet 1 lij alen ena tsetset yisemagnal yetesasate menged yemeretku yahil yisemagnal,kehilme yetegotetku.. tidaru miketilbet mikniyat lije bcha yieslegnal

  • @rahelzegeye4356
    @rahelzegeye4356 2 หลายเดือนก่อน

    በስብቱን ተመልከት 🤣በ ማንኪያ መክንያት ያልተለያዩ ባልና ሚስቶች አሉ 🤩

  • @hababiy9747
    @hababiy9747 2 หลายเดือนก่อน +2

    Ere betananashochachn telemamden nw welaj yehonew doctorye yhew be 31 amete ye 3 ljoch enat hognelhalew. Endet masadeg endalebgn lememar yhew ye erson ena yelelochn mkr lemadmet youtube lay srmesemes nw yemwlew. Menfesawi yeljoch astedadeg mkrochnm chemro malet nw.

  • @babyboby1884
    @babyboby1884 2 หลายเดือนก่อน +2

    Dr please And tyaqe alegn be masturbation zurya video siraln

    • @deehope9477
      @deehope9477 2 หลายเดือนก่อน

      This is really a problem to a lot of people regardless of age in the whole world!🌎 🙄 I hope someone will bring the issue up front for more discussion!!🙏 🙂

  • @KalkidanWubishet1
    @KalkidanWubishet1 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you Dr

  • @hayatmedia1823
    @hayatmedia1823 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @genetbekele515
    @genetbekele515 2 หลายเดือนก่อน

    🙏

  • @workujudges3199
    @workujudges3199 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤