Betam yigermalgnal yente program ene yemi sarabat Bet madam net yenagaregni.(10) Amet Arab Agar seriche le rase mehon wayim sila rase Andi ken Asibe Alekim.😭😭😭
Excellent alignment of verbal and no-verbal communication techniques are your best instruments to reach and catch your audiences. I appreciate it, man!
በመጀመሪያ በጉጉት ወደምንጠብቃት እና ትዝታ በረከት ፍቅር ሰላም ወደምናገኝባት ፆመ ፍልሰታ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ እመብርሀን የብርሀን እናት ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ በዚህ በምንጀምረዉ ፀሎት ትባርከን አሜን ይሁን ይደረግልን !!!!! በጣም እናመሰግናለን ተባረክ ወንድሜ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ!!!!
ከልብ እናመሠግናለን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅህ💚💛♥️🥰🥰🥰
አእምሮዬ በሀገራችን ፖለቲካ ምክንያት ሲናወጥ ባንተ ፕሮግራም ውስጥ ገብቼ እረጋጋለሁ ብዙ ቁምነገሮችንም እማራለሁ ። አመሰግናለሁ
The power of poseitive thinking
ስለ ሚለው መጽሐፍ አስረዳን
እውነት ጅግና ነህ ቀጥልበት እናመስግናለን ስለ ሁሉም ነገር
እንኳን ደህና መጣህ ጀግናዬ የዛሬው ደግሞ ርዕሱ ራሱ ይገረማል የስሜቴ ጌታ እድሆን ፈጣሪ ይረዳኝ ከኋላህ የተጠቀምከው 🥰🇪🇹 ይህን ሕይወት ቀያሪ ትምሕረት ስላስተማረከን እግዚአብሔር ያክብርልኝ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ወንድማዓለም !!
ጌታ. ይባርክህ. ወንድሜ
እንደተለመደው ምርጥ ፕሮግራም ነው።ትንሽ ግን ክጀርባህ ያለው ቪደኦ ቀልብ ዪወስዳል ከይቅርታ ጋ በተረፈ አሪፍ አመሰግናለው
በጣም ጥሩ ሃሳብ ነው እየተከታተልኩህ ነው፡፡ ከጀርባህ ያሉት ምስሎች ሀሳብን ስለሚሰርቁ /ስለሚበትኑ ብታስብበት
ተባረክ ጀግናው
The great person
እኔም በጣም አመሰግናለውኝ በርታ
ተባረክ ወንድሜ
Betam yigermalgnal yente program ene yemi sarabat Bet madam net yenagaregni.(10) Amet Arab Agar seriche le rase mehon wayim sila rase Andi ken Asibe Alekim.😭😭😭
ዋው በጣምእናመሰግናለን ድቅ የሆነ ትምህርት ነው በርታ
ጀግናው ተጉ ሰላም ላንተ ይሁን እግዚአብሔር አይምሮህን ይባርክ በርታ
እንደሁልጊዜው ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው🙏
የጀርባ ምስሉን በጣም በጣም ወድጄዋለሁ..ሁላችንም አለንበት..የለመድነው ሰአታችን ይከበርልን ኑርልን!!!
እናመሰግናለን ❤❤🇪🇹
ጅግናየ እንደው በቀጣይ "the millionaire maker" act,think,and make money the way the wealthy do የሚል መፅሓፍ ይዘህልን እንድትመጣ እማፀንሃለሁ።
ልክብለሀል
Thank you.
Excellent alignment of verbal and no-verbal communication techniques are your best instruments to reach and catch your audiences. I appreciate it, man!
እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ቀጥልበት ወንድሜ
Thank you so much 😊
Enamesegnalen berta
አመሠግናለሁ !!!
አመሰግናለሁ
እግዚአብሄር ይባርክህ
"wrong decision is better than indecision." quotes of the day. ይህ ዓለም ፍትሀዊ አይደለም እንጂ ሚዛናዊ ነው። Thanks Tegu
You did it according to your plan congra 10q to change me
Thank you BRO.
Thank you tegegne
በጣም በጣም አመሰግናለሁ 🥰🥰 God bless you !
enamesegnalen
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
Thank you
The battle of adwa, please give us a review.
ከልብ እናመሰግናለን
Aammeenn thankyou
Keep up the good work brother 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
Enamesegenalen
Betamkonjonewberta
amen 🙏
Thank you so much 🙏 Nureln
Amazing !!
Thank you so much
Nic
🥰
WELL COME TG
አ መ ሰ ግ ና ለ ው ኝ
እሮብን በጉጉት የምጠብቃት በምክንያት ነው፡፡ “ፍርሃት ይሰማዎት ግን ያድርጉት” የሚለውን መጽሐፍ ማንበብ ጀምሬያለሁ፡፡ በሞራል……..ሌሎቹንም እቀጥላለሁ፡፡
አመሰግንሃለው፡፡ ወንድሜ
Bro tax
የት ጠፋህ መምህር!?
እናመሰግናለን
Thank you so much
Thank you
Thank you so much