#0070

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2022
  • ================================================
    Don't forget to LIKE, COMMENT & SUBSCRIBE the Channel
    ================================================
    #dawitdreams #inspireethiopia I Daggy's Lifeclass I ዶ/ር ወዳጄነህ መሃረነ I #DonkeyTube
    #ImpactSeminars
    FAIR-USE COPYRIGHT DISCLAIMER
    * Copyright Disclaimer under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, commenting, news reporting, teaching, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational, or personal use tips the balance in favor of fair use.
    1) This video has no negative impact on the original works
    2) This video is also for teaching and inspirational purposes.
    3) It is not transformative in nature.
    I do not own the rights to these images, videos, and audio files. They have, in accordance with fair use, been repurposed with the intent of educating and motivating others. However, if any content owners would like their images removed, please contact us by email.
    #tewodroskasahuntekle #tedeltube #amharicaudiobooksfulllength
    [👉ሙሉ ድምፀ መፅሐፍ] የባቢሎኑ ባለፀጋ Amharic audiobook full 🎧📖 dramatized Audiobook 👉👉 • #0074 📚[👉ሙሉ መፅሐፍ] የባቢ...
    ጄምስ አለን የእኛን እውነታዎች በመቅረጽ የሃሳቦችን ኃይል አመልክቷል። ብዙ ጊዜ፣ እኛ የሁኔታዎች ሰለባ መሆናችንን እናስባለን እውነታው ግን ሀሳቦቻችን፣ ድርጊቶቻችን እና ልማዶቻችን የማንወደውን ሁኔታ መፍጠራቸው ነው። መፍትሄው ልክ የአትክልት ቦታን እንደምንንከባከበው የተሻሉ ሀሳቦችን ማዳበር ነው.
    "Man's mind may be likened to a garden, which may be intelligently cultivated or
    allowed to run wild." ...
    "Men do not attract that which they want, but that which they are."
    Thank you for watching. Don’t forget to subscribe and hit the bell
    for notifications every time I post a video:)

ความคิดเห็น • 222

  • @tedeltubeethiopia
    @tedeltubeethiopia  2 ปีที่แล้ว +11

    💪💪🏃‍♀🏃‍♀🕺🕺🔴📚[👉ሙሉ መፅሐፍ] ሰዎችን የመግባባት ጥበብ I HOW TO WIN FRIENDS AND INFLUENCE II AMHARIC AUDIOBOOKS FULL-LENGTH 👇👇👇👇
    th-cam.com/video/3eAJBStIllE/w-d-xo.html

  • @adventurefilmclips1923
    @adventurefilmclips1923 2 ปีที่แล้ว +18

    ሰው ይለወጣል እኔ ከተለወጥኩ ግን ከፈጣሪ ቀጥሎ በአንተ ምክንያት ነው።
    ተባረክ።

  • @addisgetz
    @addisgetz 2 ปีที่แล้ว +9

    TEDEL TUBE እየሰራችሁ ያለው ስራ እጅግ በጣም ድንቅ እና ጊዜውን የዋጀ ታላቅ ነገር ነው። As a man thinketh በጣም ጠቃሚ እና እኔ በበኩሌ ማንኛውም የሰው ልጅ አንድ ጊዜም ብቻ ሳይሆን ደግሞ ደጋግሞ ሊያነበው ይገባል ብዬ አምናለሁ እናንተም ለሃገራችን ሰዎች በሚመችና በሚመጥን መልኩ በዚህ መንገድ ማቅረባችሁ በጣም ሊበረታታ የሚገባ ነው። በርቱ! ተባረኩ! መክብብም ለትርጉሙ ሊመሰገን እና ሊበረታታ ይገባል መልካም ትርጉም ነው። እኔም ይህን መጽሃፍ በጣም ስለወደድኩት ለሰው መማሪያ ይሆን ዘንድ በአኒሜሽን የታገዘ የአማርኛ ማጠቃለያ ከታች ያለውን ሊንክ ተከትላችሁ ወይም አዲስ ገጽ ቻናል ላይ በምታገኙት መልኩ ሰርቼለታለሁ ትወዱታላችሁ ብዬ አምናለሁ። በድጋሚ TEDEL TUBE እናመሰግናለን በርቱልን። 👏
    th-cam.com/video/d2OFT6yWymY/w-d-xo.html የ "As a Man Thinketh" በአኒሜሽን የታገዘ የመጽሃፍ ማጠቃለያ በአዲስ ገጽ | Addis Getz

  • @tsegayetefera
    @tsegayetefera ปีที่แล้ว +5

    "ሰው የሚገነባውም ሆነ
    የሚፈርሰው በራሱ ሃሳብ ነው"
    እፁብ ድንቅ ነው። እጅግ ጠቃሚ የሆነ ትምህርት አግኝተንበታል። በጣም እናመሰግናለን።

  • @bereketzewdie761
    @bereketzewdie761 2 ปีที่แล้ว +5

    Oh betam thank you bertulin

  • @dagmawit2028
    @dagmawit2028 2 ปีที่แล้ว +10

    Are are ene bedesta lmot newu endet adrge lamesgnh wendme edme ysth etebkalen begugu 💪🏿🥰

  • @Davo64207
    @Davo64207 2 ปีที่แล้ว +4

    Really appericate this man! I am sharing to people

  • @Djbaba5
    @Djbaba5 2 ปีที่แล้ว +10

    በሚገርም አቀራረብ ጥርት ባለ ትሩጋሜ ቃላቶች የሉኝም ቡዙ ነገር ነወ የተማርኩበትም... ቀጥልበት ወንድም 🙏🏾🙏🏾

  • @abebetube1172
    @abebetube1172 2 ปีที่แล้ว +4

    ቴዲ አመሰግናለሁ

  • @bereketisamuel2482
    @bereketisamuel2482 2 ปีที่แล้ว +16

    ቴዲዬ በጣም ነው የማመሰግነው የሆነ ጊዜ ላይ ዶር ምህረት ደበበ sheger shelf ላይ ከመአዛ ብሩ ጋር ባደረገው ቆይታ ላይ ስለዚህ መጻፍ ጠቅሶ ነበር በጣም ስፈልገው ነበረ አመሰግናለው ቴዲ መጻሕፍት አመራረጥ አንደኛ ቀጥልበት ወንድሜ እናመሰግናለን

  • @masrycollection5117
    @masrycollection5117 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም እናመሰግናለን 8

  • @orionthehunter836
    @orionthehunter836 2 ปีที่แล้ว +4

    kelbe new yemamesegnew zemenachuh ybarek

  • @dejenwelday9788
    @dejenwelday9788 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመስግላነል ወንድሜ!

  • @umuhikma2033
    @umuhikma2033 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @mussiehaile4707
    @mussiehaile4707 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም የሚደነቅ ኣቀራረብ እግዝኣብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ
    ደጋግሜ እየሰማሁት የስደት ሂወተን በኔ ውስጥ ያለ ሁሉ ነገር መሰለኝ ።

  • @aynalemabrham1790
    @aynalemabrham1790 3 หลายเดือนก่อน

    Thanks you are blessed mor brother

  • @bettyabera9596
    @bettyabera9596 2 ปีที่แล้ว +4

    እናመሰግናለን በጣም!!!

  • @ethiopiahagere7625
    @ethiopiahagere7625 2 ปีที่แล้ว +3

    እንዴት ደስ እንዳለኝ ይህን ቻናል በማግኘቴ አመሰግናለሁ🙏

  • @fevengemeshu4736
    @fevengemeshu4736 2 ปีที่แล้ว +1

    Amesegnalehu sdet lalen endat xru new meseleh gizayn ezi new yemaxefaw bedesta

  • @user-md6ni8zn4j
    @user-md6ni8zn4j 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም አናመሰግናለን ወንድማችን❤

  • @eshetubacha4092
    @eshetubacha4092 2 ปีที่แล้ว +1

    Thanks!

  • @user-di9yo1oy7b
    @user-di9yo1oy7b 2 ปีที่แล้ว +2

    ቴዲዬ በርታልን

  • @mihrettesfaye9126
    @mihrettesfaye9126 2 ปีที่แล้ว +3

    Thank you Tedel

  • @user-lq3gh6fi2g
    @user-lq3gh6fi2g 2 ปีที่แล้ว +4

    እናመሰግነለን🌹🌹🌹🌹

  • @hawwamohammed4231
    @hawwamohammed4231 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣምእነመስግናለን

  • @hananlibrary6779
    @hananlibrary6779 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም እናመሰግናለን ወንድም ቴዲ አድናቂህ ነኝ በጣም ሂወት ቀያሪ ነገር ነው የምታቀርብልን እንዲህ ጊዜህን ሰጥተክ ለኛ ጠቃሚ ነገር ስለምታስተላልፍልን በጣም Tahnk you 🙏🙏🙏

  • @tedeltubeethiopia
    @tedeltubeethiopia  2 ปีที่แล้ว

    📢📢 አዲስ 🔴📚[👉ሙሉ መፅሐፍ] የብልፅግና ሳይንሳዊ መንገድ Science of Getting Rich Amharic audiobooks full-length 👇👇
    th-cam.com/video/HO6A6jxU3B4/w-d-xo.html

  • @mery_lv_c
    @mery_lv_c 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you Tedy.

  • @Abenzer-mp1bt
    @Abenzer-mp1bt 4 หลายเดือนก่อน

    Amesgnalw 🙏❤

  • @mesialayu8947
    @mesialayu8947 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው። አመሰግናለሁ

  • @tamiratwondimu7841
    @tamiratwondimu7841 ปีที่แล้ว

    KEFETARI KETLO JAMES ALLEN,TEDEL TUBE, MEKBEB ABEBE,ADAMACHOCH BEMULU AMESEGNALEW

  • @amatuallah2023
    @amatuallah2023 2 ปีที่แล้ว +5

    እደመጥኩ ነዉ
    ደግሞ ደጋግሜ ነዉ
    ቴዲ ከልብ እናመሰግናለን በርታ

  • @user-is5si4yq6w
    @user-is5si4yq6w 2 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ደስስስስ ስል እናመስግናለን

  • @tigistbogale6553
    @tigistbogale6553 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም እና መሰግናለን 🙏

  • @mahletlule7043
    @mahletlule7043 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏

  • @tizitagirma9763
    @tizitagirma9763 2 ปีที่แล้ว +1

    Enamsgnaln❤️

  • @ethiopiandreams1354
    @ethiopiandreams1354 2 ปีที่แล้ว +45

    ለኢትዮጵያውያን የምያስፈልግን እንደዚህ ዓይነት ትምህርት ነው። ማሰብ ስንጀምር የማንቀይሮ ነገር፣የማንፈታው ችግር የለም። በርታልን ወንድሜ።

    • @tedeltubeethiopia
      @tedeltubeethiopia  2 ปีที่แล้ว

      Thank you stay with us✌

    • @masi6905
      @masi6905 2 ปีที่แล้ว +2

      በትክክል

    • @sitinamohammed8032
      @sitinamohammed8032 ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን በርታ ሂወቴኝን በጣም ነው የቀየርው

  • @keberunine4675
    @keberunine4675 2 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ

  • @Mesay-xr5wi
    @Mesay-xr5wi 3 หลายเดือนก่อน

    Thanks so mach

  • @tigisttgi6802
    @tigisttgi6802 2 ปีที่แล้ว +2

    I thank you soooooooooo much.

  • @tgmajor7567
    @tgmajor7567 2 ปีที่แล้ว +2

    geta zemeneken yebarek ejege betam amseginalew

  • @gzawitmulualem4658
    @gzawitmulualem4658 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!
    ምርጥ መፀሀፍ

  • @ashash9382
    @ashash9382 2 ปีที่แล้ว +1

    Thanks

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 ปีที่แล้ว

    Arif መፅሀፍ እናመሠግናለን

  • @seadaeth4898
    @seadaeth4898 2 ปีที่แล้ว +5

    Batam,Batam, enamsgnalan, tidey,🧠💪💪💪

  • @dantg20
    @dantg20 2 ปีที่แล้ว +3

    ቴድ በጣም አመሰግንሃለሁ
    ሁሌ በአማርኛ ቢተረጎሙ ብዬ የተመኘኳቸውን መፅሃፍቶችን ሁሉ ስላቀረብክልኝ እጅግ ደስ ብሎኛል
    ደግሜ አመሰግናለሁ!!!!

  • @fun-loving7625
    @fun-loving7625 2 ปีที่แล้ว +7

    መልካም ስራ ነው እየሰራህ ያለኸው እባክህ የ ባልተሳር ጋርሸያን the art of wisdom የሚለውን መፅሐፍ ወይም video ተርክልን bro

  • @baahotube8448
    @baahotube8448 2 ปีที่แล้ว +5

    Very Remarkable work
    appreciated ♥♥♥♥🙏🙏🙏🙏

  • @biya_podcast
    @biya_podcast 2 ปีที่แล้ว +9

    10q

  • @sentutaye4190
    @sentutaye4190 ปีที่แล้ว

    Betaaaam enamesegnalen bro...yakerebklen 1metsehafoch hulu tekami nachew...gizehen slakafelken tebarek

  • @aminabdishu267
    @aminabdishu267 2 ปีที่แล้ว +2

    በርታ ወንድም

  • @gine3347
    @gine3347 2 ปีที่แล้ว +1

    Meshafn yet mggnet echlalehu befeterek tebaberegn betam newu yemfelgewu yemnorewu besdet newu saudi

  • @ferewyninegash341
    @ferewyninegash341 2 ปีที่แล้ว +7

    አሜን!
    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!
    ምርጥ መፀሀፍ!
    ድንቅ አተራረክ!
    ተደጋግሞ የሚሰማ

  • @user-nu5fb8qy6x
    @user-nu5fb8qy6x 9 หลายเดือนก่อน +1

    ኣመሰግናለዉ በጣም ኣሪፍ ነዉ ቀጥልበት

  • @mekdelawitfiseha3084
    @mekdelawitfiseha3084 2 ปีที่แล้ว +3

    ewnet nw milih...betam..enamesegnalen...yewnet..bekelalu..meshafun enkuan banagen betam yiredanal.THANK YOU SO MUCH.bemiyadenku..subscriber'woch sim.betam enamesegnalen...bezihu ketilibet.WE WILL LOOK FORWARD ...

  • @citizenofafrica.nationethi8438
    @citizenofafrica.nationethi8438 2 ปีที่แล้ว +5

    እናመሰግናለን ወንድማችን ።እንደዚ በአጫጭሩ ስታቀርብልን ሁሌም መልካም ነው ።እግዚአብሔር ይርዳህ በርታልን እኛም በማዳመጥ እንተጋለን።
    ሼር ለማድረግ ለሌሎች ይመቻል ረጅም ሲሆን ያቅምኩበትን ለመቀጠል እየተቸገርኩ ነበር።በዚህ አይነት ቀጥል።

  • @zufankassa5271
    @zufankassa5271 2 ปีที่แล้ว +3

    What a great audio book

  • @soliyanatadesse96
    @soliyanatadesse96 2 ปีที่แล้ว +6

    ቴድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሄር ይባርክህ ኑርልን!

  • @okoo3056
    @okoo3056 2 ปีที่แล้ว +2

    Love 💕💕💕💕 it thank you.

  • @rootsflex9331
    @rootsflex9331 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም መሳጭና አስተማሪ መጽሐፍ ነው፣ በጣም ነው ምናመሰግነው! ቴዲ

  • @TemuLala-oe2pl
    @TemuLala-oe2pl ปีที่แล้ว

    Keep it up ❤
    Astemari yehonu methaft btteregumu tru new

  • @tigistbussa8309
    @tigistbussa8309 2 ปีที่แล้ว +12

    Your voice has soothing effect, thank you. I use it as a bed time story. Be blessed, keep on doing the good work

  • @akiashiferaw8460
    @akiashiferaw8460 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም በጣም አመሰግናለሁ 😍🙏

  • @mesgnazekarias9063
    @mesgnazekarias9063 2 ปีที่แล้ว +1

    Enamesegn alen wendm

  • @tedeltubeethiopia
    @tedeltubeethiopia  2 ปีที่แล้ว +1

    [👉ሙሉ መፅሐፍ] Act Like a Lady, Think Like a Man የወንዶች ሚስጥር full Audiobook 🎧 📖
    th-cam.com/video/dSEgHcvcjdI/w-d-xo.html

  • @Aman-negusse
    @Aman-negusse 2 ปีที่แล้ว +3

    👍👍👍💯

  • @redmimi6106
    @redmimi6106 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you so much

  • @beingstrong3839
    @beingstrong3839 2 ปีที่แล้ว +2

    ግሩም መፅሀፍ ነው እናመሰግናለን

    • @top10140
      @top10140 ปีที่แล้ว

      Yuun😂🎉🎉😂

  • @surafelzenebe8682
    @surafelzenebe8682 2 ปีที่แล้ว +3

    Tediye you’re so extremely blessed. You are our gift and blessing. Gizewin yetereda sew. Thanks so much.

  • @selimtube404
    @selimtube404 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

  • @betelihemwereta2268
    @betelihemwereta2268 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you 🙏 🙏🙏

  • @RB-zd8rw
    @RB-zd8rw 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much .God blessed you 🙏

  • @fasikaasfaw3872
    @fasikaasfaw3872 ปีที่แล้ว

    Thanks it’s Amazing 🙌

  • @seadaeth4898
    @seadaeth4898 2 ปีที่แล้ว +3

    ❤❤❤💯💪💪💪

  • @tewodrostefera7895
    @tewodrostefera7895 ปีที่แล้ว

    Thank you Teddy ✅

  • @danielerkalo7145
    @danielerkalo7145 ปีที่แล้ว +1

    Amazing may God bless you sir!

  • @Wildrose_16
    @Wildrose_16 2 ปีที่แล้ว +1

    thank you so much very good book .

  • @betyzmelos4657
    @betyzmelos4657 2 ปีที่แล้ว +3

    🙏

  • @mimiofarah4565
    @mimiofarah4565 2 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለው

  • @eg-xd7iz
    @eg-xd7iz 2 ปีที่แล้ว +3

    Thanks so much 😊

  • @FxTrading-ict
    @FxTrading-ict 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤🎉

  • @selammekonini2601
    @selammekonini2601 8 หลายเดือนก่อน

    Good work keep doing ❤❤❤❤❤❤

  • @adaneduguma538
    @adaneduguma538 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow betam dess yemil mestihaf new betam ameseginalew

  • @liliayana174
    @liliayana174 2 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @meskeremtube3290
    @meskeremtube3290 2 ปีที่แล้ว +2

    🙏🙏🙏👍❤

  • @gashawelishanlishan2590
    @gashawelishanlishan2590 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል ነው ያደመጥኩት አምሮዬን ነው ያደሰልኝ በኡነት እላለው በርቱ

  • @asmarudesse5575
    @asmarudesse5575 ปีที่แล้ว

    ትልቅ ትምህርት ስጬ መፅሐፍ ነው ምሥጋና ይገባሐል።

  • @jerusalemheven1535
    @jerusalemheven1535 2 ปีที่แล้ว +1

    thank u as always

  • @wakjirawelde5888
    @wakjirawelde5888 ปีที่แล้ว

    thank you

  • @natenaltadele8695
    @natenaltadele8695 ปีที่แล้ว

    ግሩም ነው ተባረክ

  • @wassiebelay5089
    @wassiebelay5089 ปีที่แล้ว

    ደስ የሚል ወሬ ዘከዘክልን❤❤

  • @hiwetendwaza2539
    @hiwetendwaza2539 2 ปีที่แล้ว +6

    እናመሰግናለን 🙏

  • @AntensayBayise
    @AntensayBayise 14 วันที่ผ่านมา

    ሰው በልቡ እንዳሰበ እንደዚያው ነው ክርስቶስ እንዳለው ያሉንን ሳይሆን ለራሳችን ያልነውን ነን።እናመሰግናለን

  • @misterelemma7141
    @misterelemma7141 ปีที่แล้ว

    🙏🙏❤️🙏

  • @lmp2motivation
    @lmp2motivation 2 ปีที่แล้ว +2

    Nice channel 👍

  • @zelalemtilahun4124
    @zelalemtilahun4124 2 ปีที่แล้ว

    Yemigerim metsihaf wow

  • @hayemanot5169
    @hayemanot5169 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ነው Thank you bro betam የምትገርም ሰው ነህ በርታልን

  • @ermygang
    @ermygang 2 ปีที่แล้ว +7

    I just can’t thank you enough guys, great work.

    • @tedeltubeethiopia
      @tedeltubeethiopia  2 ปีที่แล้ว +1

      Thank you stay with us✌

    • @Jabel17
      @Jabel17 ปีที่แล้ว

      ድንጋይ ራስ እንግሊዘኛ ተናግረልክ ልብክ ውልቅ ብሏል

    • @edenseyoum2096
      @edenseyoum2096 ปีที่แล้ว +1

      @@Jabel17 aye yemehayem neger

    • @Jabel17
      @Jabel17 ปีที่แล้ว

      @@edenseyoum2096 የኛ ጂኒየስ እሺ ምን ይጠበስ ‼️

    • @selammekonini2601
      @selammekonini2601 8 หลายเดือนก่อน

      @@Jabel17 what happened 🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @footballmix6192
    @footballmix6192 2 ปีที่แล้ว +4

    Keep up the good work bro 💪

  • @user-lq4zi6gb4v
    @user-lq4zi6gb4v ปีที่แล้ว

    Bexame megareme new tabareke bertolen