Why bro miss more ?l still keep you more ?(l am changing my own life in multi dimensional view in base of your video ,know lam live in wolita ,Ethiopia).
cant believe i found your channel ,fear push me out of my job ,i suffered a severe panic attack when i was surrounded by so many people , it wAs almost impossible to breath ,watching all you videos was very helpful thankyou so much. pls make ur video as little bit longe
ይሄ ልጅ ግን የጠፋው መፀሀፍ እየፃፈ መሆን አለበት! ድንቅ ሥራ ነው!
በዉሳኔ የተሞላ ህይወቴ ማረጋገጫ አገኘሁ ማለት ነዋ! ተመስገን ፈጣሪ። አመሰግናለሁ ወንድሜ።
ፈጣሪ ይባርክህ ወንድሜ አስተማሪ ናቸው ምታቀርባቸው ሁሉ ።
በጣም በጥልቀት ነው የሰማሁህ ተባረክ
እግዚአብሔር ያክብርህ አመሰግናለሁ በጣም 🥰!
Jegiñaw Tegu thank you for training
የገረመኝ የኛ አገር በሃል አክብሮት እና ፍራሃትን አለመለየት የአልከው በኔ ሕይወት የተከሰተ ነው እኔ ከስደት ስመለስ በብዙ ሞራኔ ተሳብሮ ስለ ነበረ ከገጠመኝ ነገር የተነሳ ከባድ እራሴን እስከመጥፋት የሚአደርስ ፍርሃት ነበረብኝ እና ሰወች ግን እስዋኮ አመለ ወርቅ ነት ሰውን እንኳን ቀና ብላ አታይም እያሉ ያደንቁኛል እኔኮ እርዳታ ለማግኘት የማደርገው ጠፍቶን ነበር ተመስገን ዛሬ ግን የተሻሻልኩ ነው
Tebark wendem Alem I respect you 👏 🙏
ተባረክ ወንድሜ
ፍርሐት
እናመሠግናለን
An amazing ministry. I find your videos enlightening. Stories from the Kidusu Metsehaf are sweet to the palate! Bless you.
betam arif
እኔ በጣም ደስ ብሎኝና እየደገምኩኝ እንድመለከተው የሚያደርገኝ በትምህርቶችህ መሀል የምትጠቅሳቸው የቅዱስ መጽሐፈ ቃላቶች እና የምትረዳባቸው እንዲሁም ሌሎች ለማስረዳት የምታደርገውን እቀራረብ ሲሆን ይህን ደግሞ በፍጹም ሳልጠቅስ ማለፍ አልሻም ተባረክ!! ጸጋውን ያብዛልህ
አሜን! በጣም አመሰግናለሁ! በረከቶችሽ በእጥፍ ይበልጡ!
Waw
ብጣም. ደስ. ይላል አባነንከኝ. Tank you
keep it up bro
በጣም አመሰግናለሁ ይህ ትምህርት ለኔነው
በጣም የሚገርም ያነሳኸው ነጥብ አስቤው ማላውቀውን ነው ነገር ነው ። ፍርሀትና ለነገሮች መሰላቸትስ በዚህ ጉዳይ ላይ ብትነግረን ደስ ይለኝ ነበር። እናመሰግናለን።
ልክ ነሽ። ብልህ አመለካከት ነው ያለሽ። አመሰግናለሁ!
Thank you!!
Good job bro tnx 🙏🙏🙏
እናመስግናላን
Enamsegenaln 🙏🏻
Anet sew betam Des telale
Why bro miss more ?l still keep you more ?(l am changing my own life in multi dimensional view in base of your video ,know lam live in wolita ,Ethiopia).
ገራሚ ነገር ነው ያነሳከው በፍፁም አስቤው አላውቅም ክብርልን 🙏
እጂግ በጣም ጥሩ! ሃሳቡን ስለተገነዘብሽ ይባርክሽ።
Nic
Loved it. Faith over Fear!
Amen!
እናመሰግናለን 😍😍😍😘
cant believe i found your channel ,fear push me out of my job ,i suffered a severe panic attack when i was surrounded by so many people , it wAs almost impossible to breath ,watching all you videos was very helpful thankyou so much. pls make ur video as little bit longe
Very interesting 👏👏I think My fear is to make a plan and take a baby step for my dream
ምርጥ ነዉ
Berta xru tmrt new
አ መ ሰ ግ ና ለ ው ኝ
Kefirehat yetenesa meseleng hulem himem aleng
Thank you 😊
Thank you 🙏
Thank you ! ያንተን Message ስሰማ 2 ስሜት ነበረኝ :: 1. አሁን ስለተማርኩት ደስ ሲለኝ ሌላው ድግሞ ባለማዎቅ በፍርሃት ያጣሁትን ነገሮች ሳስብ ይቆጨኛል ::🤨
እግዜር ይስጥልኝ እኔም አመሰግናለው። አንድ ስለቁጭት እየተማርኩኝ ያለሁት ነገር ፣ ስላለፈው ነገር ስንቆጭ ካለፈው ከመማር ይልቅ ተገዢ እንሆናለን። ስለዚ ህ ትኩረታችን መሆን ያለበት 1) ሁሉን በመተው ራሳችንን ይቅር ማለት 2) የዛሬውን ራሳችንን መውደድ እና ሁል ቀን ምስጋና መስጠት በጥቂቱ እነዚህ ናቸው። በርቺ አንቺ ጎበዝ!
እሽ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ፥፥
@@hiwi7548 አሜን! በርቺ አንቺ ጎበዝ
አንደኛ👌 አመሠግናለሁ 🤗
በጣም አመሰግናለሁ። ፈጣሪ ያክብርልኝ!
Tebarek
አሜን። ያሰብሺውን እና የለመንሺውን መልካም ሃስብ ሁሉ በእጥፍ እና በፍጥነት ያሟላልሽ!
በጣምአሪፍነውወዲጀዋለሁ
አመሰግናለሁ!
I really like the way you explain everything..
I would love to talk to you if you give telephone counseling...🙏🏽💪🏽
ትልቁ በሽታዬ ነበር
Thank you so much 😊
በጣም አመሰግናለሁ። ክበሪልኝ!
thanks bro
You're welcome! Appreciate you too
ክክክክ የእንቁላሏ ተመቸችኝ🤣። keep it up brother!
Thank you so much for you support.
What coding book u will suggest me about c++??
thanks
I sincerely thank you for your support!
እኔ የትምህርት ፈተና ፍርሀት አለብኝ ፈተና ሲደርስ በጣም እፈራለሁ
አይዞሽ! ሁላችንም እንፈራለን። ምክኛቱም ሁላችንም የምንፈራው ፈተናውን ሳይሆን ስሜታችንን ነው። ገና ለገና ሳንፈተን እንወድቃለን ብለን እና ደሞ ተከትሎ የሚመጣውን ሰው ምን ይለናል ብለን ለወደፊቱን እንተነብያልን። ፍርሃቱ እንዳለ ሆኖ ፣ ፈተናውን እንደምታልፊ አልጠራጠርም። ትምህርት ቤት በነበርኩበት ጊዜ አስታውሳለው , ልክ እንዳንቺ እፈራ ነበረ , ግን ከማጥናቴ እና ከፈተና በፊት , ሁልግዜ እርዳኝ የማነበው እንዲገባኝ : እና ፈተናውን ሲደርስ ደሞ እደፍነው ዘንድ አትለየኝ ፣ ከኔ ጋር ሁን እርዳኝ ብዬ በቅድሚያ ጸልያለሁ። ሞክሪ። ታድያ ከልብሽ እና ተመልከቺ የሚሆነውን። ስኬታማ እንደምትሆኚ አልጠራጠርም።
@@JeginawTegu በጣም በጣም አመሰግናለሁ ተሞክሮህን ሼር ስላደረከኝ🙏🙏🙏
Yemitilew hulu tikikl nw gin bedenib enadamitalen mekeyer alichilm bite asibalew
ሁላችንም እናስባለን ግን ያመለካከት ጉዳይ ነው። ክበሪልኝ!
Keduse kuranenm anbebe ena muslim neg gen mesafe kduse bednbde new manbew ena demo berta
ጎሽ ጎበዝ በርታ! Thank you so much!