- 74
- 733 524
Jeginaw Tegu
เข้าร่วมเมื่อ 4 ส.ค. 2012
ክቡራት እና ክቡራን በቅድሚያ እንኳን በሰላም መጣቹ ብዬ የከበረ ሰላምታዬን አቀርባለሁ። በያላቹበት ሰላም ያርጋቹ! ስሜ ተገኘ ነጋ እባላለው። በአዲስ አመት 2013 ዓ.ም. ጥሩ ልምዶቼን ለመቀጠል ፣ የማያስፈልጉ ባህሪያቶቼን ፣ እና የህይወቴን አቅጣጫ ለመቀየር ከዛም ምንአልባት ሌሎች ሰዎችንም ሊጠቀሙ ይችላሉ በሚል ሀሳብ ነው የምትመለከቱትን ዩቱብ ሰርጥ (ቻናል) የሰራውት። ዩቱብ ቪዲዮዎቼ የሚያቶክሩት የራሴን ስብእና ሊያሳድጉ ይችላሉ ብዬ በሳምንት 1 በዓመት 53 (ጳጉሜን በመጨመር) በማነባቸው መጻፎች ላይ ነው። ምንአልባት እናንተ ደሞ ካቆምኩ ተጠያቂ ታረጉኛላችሁ ፤ ብሎም ማስተካክለው ነገር ካለ አስተያየታቹን በአስተያየት መስጫው ቦታ ላይ በማሳረፍ ትተባበሩኛላችሁ በሚል ሃሳብ ተሞርኩዤ ፣ ከናንተ ጋር በመሆን እነሆ ይሄን የአዲስ አመት ጉዙዬን ጀምሬአለው።
One of my favorite quote is "Thy word is a lamp unto my feet, and a light unto my path." Psalm 119:105
One of my favorite quote is "Thy word is a lamp unto my feet, and a light unto my path." Psalm 119:105
M2 MacBook Pro 2013 አዲሱ የአፕል ማክቡክ ፕሮ 2013 M2 ሲከፈት
M2 MacBook Pro 2013 አዲሱ የአፕል ማክቡክ ፕሮ 2013 M2 ሲከፈት
มุมมอง: 446
วีดีโอ
የአእምሮዎ ውስጥ ጦርነትን ማሸነፍ (Winning the war in your mind)
มุมมอง 14K3 ปีที่แล้ว
የአእምሮዎ ውስጥ ጦርነትን ማሸነፍ (Winning the war in your mind)
አንብቡ እና በሀብት እደጉ or Read and grow Rich (Ethiopian motivation)
มุมมอง 13K3 ปีที่แล้ว
አንብቡ እና በሀብት እደጉ or Read and grow Rich (Ethiopian motivation)
Your easy way of describing the concept was very good. Since I read the book long a go. Tnx.
ወንድም እነመሰግናለን አላህ ቀጥተኛው መንገድ ይምራህ
ዛሪ ነዉ ያየውኮ እናም በጣም ደስይመል ነዉ 🥰🥰
በጣም አመሰግናለሁ ጠቅመኸኛል❤❤❤❤
The great person
Gratitude is do good. So I advise all people to show some Gratitude for everything 🙏
Betam teru
2017 e.c❤ 1001%true
🙏🙏🙏
great wonderful analysis and perception thanks bro
ተባረክ እናመሰግናለን❤❤❤
❤❤❤ተባረክ ተጉ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር
ጀግናው ተጉ ጠፎተሄል ትምህርቶችህን በጣም ነው የምወዳቸው ተባረክ❤❤❤
😂😂❤❤❤❤❤
sil dearm board serelegn wow idea
በጣም አመሰግናለሁ
thank you
እንዴት መታደል ነው። ሰው እንዴት አንድን መጽሐፍ አንብቦ በዚህ መልክ ሊያብራራ ይችላል። ምንም የቀረህ ወሳኝ ነጥብ የለም እኮ። ይገርማል! እባክህን ውድ ወንድሜ አንድን መጽሐፍ በዚህ ልክ እንዴት መረዳት እንችላለን? የንባብ ባህልህ ምን ይመስላል? መጽሐፍትን ለረጅም ግዜያት እንዴት ማስታወስና በህይወታችን ውስጥ ሰርፀው እንዲገቡ ማድረግ እንችላለን የሚለው ላይ Video ብትሰራልን።
Jegiñaw Tegu thank you for training
❤❤❤🙏🙏🙏chaw
በእውነቱ ገራሚ ነው
ከልብ አመሰግናለሁ
የሚገርም ስጦታ ነዉ 🙏 በጣም አመሰግናለሁ
እናመሠግናለን ወድሜ
ትምህርትህን በሂወቴ ጠቅሞኛል ወንድሜ አመሰግናለሁ በርታልን አትጥፋብን
Jegiñaw Berta tekimonal
ልጋብዝ ከሆን ቁርአንን አንብብ ትማርበታለህ
When is the streaming schedule
Enamesegnalen
Betam Ameseginalehu edimena Tena emegnalehu
ሁሌም በንግግርህ ላይ የታላቁን መጺሀፍ ቃል ትናገራለህ. አተ የተዋህዶ ልጂ ነክ በእርግጠኝነት
መጺሀፍ ባማሪኛ ስሙ ብታስቀምጥልኝ. አባታ
እውነት ለመናገር. አንተ መልካም. ሰው. የምትናገረው ትምህርት ሁሉ ህይወት ነው. ዘመንህ ይባረክ❤
የተባረክህ አስተዋይ አንደበተ ርቱእ እና የምትናገረውን የምታውቅ ነህ።
አመሰግናለሁ. እውነት ተናግተሀል. በርታለን
Hulegizy esemawalehu
Thanks a lot Jegnaw
“አንደበትም እሳት ነው። አንደበት በብልቶቻችን መካከል ዓመፀኛ ዓለም ሆኖአል፤ ሥጋን ሁሉ ያሳድፋልና፥ የፍጥረትንም ሩጫ ያቃጥላል፥ በገሃነምም ይቃጠላል።” - ያዕቆብ 3፥6
Great yarda Lege wonderful thank you for share
በትምህርትህ ተጠቅምያለሁ። ይህን መንገድ ያሣዬ እግዚ/አብሔር ነዉ።
አስተማሪ ነዉ ተቀብያለሁ አመሠግናለሁ!
ምሪጥ መካር ተባረክ!
በኣማርኛ ና በእንግሊዘኛ አንብቡት ጠቃሚ መፅሓፍ ነው።
ደስ የሚል ማብራሪያ ነው Thank you So Much🙏🙏🙏
Pls the law of human nature
Des yelale
አንተ ታምረኛ ሰው ምነው መጽሐፍ አለቃ ጠፋ
Thank you
Enamesgenallen 🙏🙏🙏
Thank you