መምህር ምህረትአብ መልካም ወጣት ምን ያደርጋል ለምትሉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 798

  • @saramikael3280
    @saramikael3280 2 ปีที่แล้ว +68

    “በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።”
    - ዮሐንስ 3፥16

    • @zuzukrstie5571
      @zuzukrstie5571 2 ปีที่แล้ว

      እ/ር ይመስገን እንኳንም የማርያም ልጅ ሆንኩኝ አንተም በርታልን

    • @rakzeyada7905
      @rakzeyada7905 2 ปีที่แล้ว +1

      ተበረኪ ፀጋው ይብዘልሽ

    • @guessquiz123
      @guessquiz123 2 ปีที่แล้ว

      @@zuzukrstie5571 yemaryam lij kemehon yegziabher lij mehon metadel nw

  • @فاطمهسالم-ش3ك
    @فاطمهسالم-ش3ك 4 หลายเดือนก่อน +1

    ምህረት አብ አምላክ ይጠብቅህ መላእክቱ አይለይህ እረጅም እድሜ ይስጥህ ለቤተክርስትያን ታስፈልጋታለህ

  • @yosefyonas7042
    @yosefyonas7042 หลายเดือนก่อน

    መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር

  • @qatardoha5076
    @qatardoha5076 2 ปีที่แล้ว +2

    የኛ እቁ መምህር እግዚአብሔር አምላክ እድሜህን ያርዝምልን እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 7 หลายเดือนก่อน +1

    መምህራችን እውነትነው የቴናጌርው ቃሌ ሕይወት ያሴማልን በሕይወት በጤና ይጤብቅልን

  • @አማላጀድንግልአማላጀ
    @አማላጀድንግልአማላጀ 2 ปีที่แล้ว +61

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏 መምህሮቻችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏 የሌሎችም እግዚአብሔር ልቦና ይስጥልን😥
    ሰላም ለሀገራችን 💚💛❤️✝️✝️✝️

  • @hewansemawu7129
    @hewansemawu7129 2 ปีที่แล้ว

    መምህርምረትአብእንወድሀለንድንግልማርያምትጠብቅህ

  • @አምላኬሆይእጠበኝቆሽሻለሁ
    @አምላኬሆይእጠበኝቆሽሻለሁ 2 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር አምላክ ጤና እድሜ ይስጥው ለመምህራችን ❤️❤️😘 አንተም ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤️❤️❤️ እውነት ነው ቴቄል የሚል ትምህረት 1/2/3/ ነው ያዳምፅኩት በጣም ድንቅ ትምህረት ነው በተለየ በቅድስ ድንግል ማርያም ከኢየሱስ ዉጭ ልጃ አላት ለሚሉ መናፍቆች ነው የተምልስላችው ። እኔም ትምሪበታለህ የማላዉቅውን አወቂበታለሁ የእግዚአብሔር ስራ ግራም ናድንቅ ነው ገብታችሁ አዳምፁት በጣም እንጠቀምበታለን😘

    • @meseretEyase
      @meseretEyase 7 หลายเดือนก่อน

      4ቀጥሎ ያለውንም አዳምጡት እ/ር ይመስገን እንማርበታለን

  • @አስካለስላሴ
    @አስካለስላሴ 2 ปีที่แล้ว +39

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ውድ መምህራችንን ወላዲተ አምላክ ጥላ ከለላ ትሁንህ መምህራችን 😥👏👏🙏

  • @tamirattessema6247
    @tamirattessema6247 2 ปีที่แล้ว +18

    መምህር ምህረተአብ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ካንተ ጋር ይሁን አሜን!

    • @gambellaketema4564
      @gambellaketema4564 หลายเดือนก่อน

      ቅድስ ጊዮርጊስ እግዚአብሔር መቼ ነው፣

  • @mullomullo4550
    @mullomullo4550 2 ปีที่แล้ว +15

    መምህራችን ፈጣሪ አምላክ የመቻል አቅም ሰጦትከፈተና እንድያልፍ ይርዳዉ ለሐሰተኞችም ቅን ልቦና ያድላቸዉ

    • @babys7570
      @babys7570 2 ปีที่แล้ว

      አሜን!!!

  • @ninahabtamu290
    @ninahabtamu290 2 ปีที่แล้ว +9

    በትክክል ነው ያልሽው እህታችን መመርመር አለባት ለህግ ትቅረብ ዮናታንም መጠየቅ አለበት

  • @mekonnenshiferaw2571
    @mekonnenshiferaw2571 2 ปีที่แล้ว

    እውነት እውነት እላችኋለሁ ታላላቆቹን ሳይቀር ያስታል ይላል ቃሉ የፀና ይወጣል ፅኑ ወገኖቸ።

  • @nitsuworkesayas2216
    @nitsuworkesayas2216 2 ปีที่แล้ว

    እንት ልጆ እመቤት ትባርክህ የማናውቀውን እይሳወክን ነው ተባረክ መታደል ነው እንዳንተ አይነቱን ይብዛልን

  • @netsanetworku2852
    @netsanetworku2852 2 ปีที่แล้ว +1

    ያቡ ወንድማችን ሰላምህ ይብዛልን በክርስቶስ

  • @AlexAlex-pp5no
    @AlexAlex-pp5no 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚያብሔር ይመስገን ፡፡ ምህረተአብ ጌታ ይባርክህ እውነት እና ሐቅ አንተጋ ነው ያለው፡፡

    • @saramikael3280
      @saramikael3280 2 ปีที่แล้ว

      ምንም እውነትና ሐቅ የለም ክርስቲያን የሆነ ሰው ክርስቶስን ይሰብካል እንጂ ክርስቶስ ተሰበከ ብሎ አይንጨረጨርም

  • @babys7570
    @babys7570 2 ปีที่แล้ว +13

    አናመሰግናለን ስለሰጠህን መረጃ መምህራችንን ምህረት አብን ሺ በክንፉ ሺ በአክናፉ ይጠብቅልን አሜን አኛንም ይጠብቀን

    • @meseretEyase
      @meseretEyase 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

  • @የተዋህዶልጅነኝየጥንትየጠ
    @የተዋህዶልጅነኝየጥንትየጠ 2 ปีที่แล้ว +35

    መምህርዬ የተዋህዶ አርበኛ ይኑርልን ይበርታልን በዚህ ይቀጥልበት ፍክች የማይል ይሄን ያህል ይፈሩታል የተዋህዶ እንቁ ይኑርላት

  • @chrismetube6696
    @chrismetube6696 2 ปีที่แล้ว +15

    “ሰው ዓለሙን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል? ወይስ ሰው ስለ ነፍሱ ቤዛ ምን ይሰጣል?”
    - ማቴዎስ 16፥26

  • @kisanetgebremariam8555
    @kisanetgebremariam8555 2 ปีที่แล้ว +4

    መመምህር ምሕርተኣብ ብጣሚ አና ነክብረካ ብጣሚ ንፈትወካ ኩሩዓት ናይ ተውህዶ ሃይማንትና ኢኻ

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ 2 ปีที่แล้ว +12

    የመስሉማ እህታችን እውነቷ ነው በእነት 100/100

  • @ሰብለወለተዮሐንስ
    @ሰብለወለተዮሐንስ 2 ปีที่แล้ว +8

    ኦርቶዶክሳዊያን ነቅተንባቸዋን በፍፁም አንታለልም መምህራችንን መምህር ምህርትአብን እግዚአብሄር ይጠብቅልን

  • @getubest6908
    @getubest6908 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን-ምህረተአብ! ቃለ ህይወት:-ያሰማልን ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን! 💚💛❤️

  • @ethiopiahabesha2144
    @ethiopiahabesha2144 2 ปีที่แล้ว

    Abetu Fetariy bedelgohun agaltelen🙏🙏ferdun antewu setahewu

  • @rayanabdallah5512
    @rayanabdallah5512 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህሬን እማ እግዚአብሔር ክፉ አይካብኝ
    እመቤቴ ትጠብቅልኝ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ምህረትአብ ጠላቶችህን ከእግርህ በታች ይጣልልህ❤❤

    • @meseretEyase
      @meseretEyase 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @SaraSara-kn5dg
    @SaraSara-kn5dg 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን መምህር ምህረተአብ እግዚአብሔር ይጠቅልን እሱ አይናችን ነው

  • @konjittadesse9438
    @konjittadesse9438 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህሪ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ ዮናታን ተኩላው ከተዋህዶ ላይ አይንህን አንሣ

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 2 ปีที่แล้ว +34

    መምህራችን የኛ የተዋህዶ አርአያችን ነው አያደርገውም ሞቼም አምነዋለሁ ለሀይማኖቱ ቀናተኛ ነው

    • @hanagosaye4686
      @hanagosaye4686 2 ปีที่แล้ว +3

      አረ ምህረት አብ አያደርገውም የኛ እንቁ መምህራችን

    • @malikamalika7787
      @malikamalika7787 2 ปีที่แล้ว

      huhuhuhu

    • @masetewal6914
      @masetewal6914 2 ปีที่แล้ว

      @@malikamalika7787 😂😂😂😂😂😂

  • @messighmi3302
    @messighmi3302 2 ปีที่แล้ว

    Bewunet tebarek wendmachin enezih motachewun yeresu chekagn hizb enes yemiyasaznugn miemenanu nachewu egzabher libona yisten

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ በጤና በጸጋ ያኑርልን አሜን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ጸንታ ለዘላለም ትኑር አሜን🙏🙏💒💒💞💞💞💒💒

  • @rahhaharadsh8328
    @rahhaharadsh8328 2 ปีที่แล้ว +14

    ተዋህዶ ሃይማኖት ለዘላለም ትኑር በእዉነት በጣም ደስ የሚለው ተዋህዶ 😘😘😘😘😘⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏

    • @Bosirat
      @Bosirat 10 หลายเดือนก่อน

      በተዋህዶ ነው የምታምኑት በአባቴ በእግዛብሔር😋

    • @meseretEyase
      @meseretEyase 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

  • @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን
    @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን 2 ปีที่แล้ว +1

    ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን ወንድማችን በርታልን አቤቱ ይቅር በለን። እግዚኦ ተዘክረን ክርስቶስ 😢😢😢😢😢😢👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @tybe2780
    @tybe2780 2 ปีที่แล้ว +1

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር መምህራችን ሽአመት ኑርልን

  • @azmeraokbamicael1042
    @azmeraokbamicael1042 2 ปีที่แล้ว

    የተባረክ የክርስቶስ ልጅ እግዚኣብሄር ኣብዚቶ ይባርክህ፡ኦርቶዶክስ ተውህዶ እምነታችን ክርስቶስ ነው የመሰረታት የሲኦል ደጆች ኣያቸንፉባትም

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 2 ปีที่แล้ว

    ወድማችን የምንወድህ የምን አከብርህ መምህር ምህረት አብ አሰፋ የተዋህዶ አርበኛ የዌንጌል ገበሬው የመናፍቃን መዶሻ የተዋህዶ እቁ ሺ አመት ንሩሉን የኛ አሌንታ አንጫጫሃቸው እኮ ምድረ መናፍቃን እና አይሁድ የሆኑቱን

  • @kaffibusho8806
    @kaffibusho8806 2 ปีที่แล้ว

    Wondimachin bertaln
    Egziabher kante ga yihun🙏🏼🙏🏼🙏🏼❣❣⚘⚘

  • @እግዚአብሔርየአለምብርሐን
    @እግዚአብሔርየአለምብርሐን 2 ปีที่แล้ว

    እየጨነቀኝ እምሆነዉ ጥፍት አለብኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ የእመብርሐን ወዳጆች😥😥

  • @እመቤታችንታማልዳለች
    @እመቤታችንታማልዳለች 2 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት ቸርነቱ የማያቀው ቸር አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ኦርቶዶክስ ላደረገኝ በእውነት ለመምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን ወንድሜ በእውነት ክበርልኝ ልኡል እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @mekdesbeyene8372
    @mekdesbeyene8372 2 ปีที่แล้ว

    እኔ እኮ ግርም ነዉ እሚሉ እዉነት ባልሆነ ነገር እግዚአብሔር ምስክር አድርከዉ ሲጠሩት ከዛ እዉነተኛ ወጌል ሰባኪ እሱነዉ ኸር እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹ ኸር ፓስተርነን ነብይነን እምትሉ ሰወች ኸር ሰከን በሉ በእዉነት ያሳዝናን እሶኪ መጀርያ እናተ ዳኑ በተርጋጋ መፈስ መጻሐፍ ቅድሱ አብቡ ተርድ 😭

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua49 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @selam801
    @selam801 2 ปีที่แล้ว +30

    ለወርሀዊ ክብረ በአል ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርግሰ እንኳን በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 2 ปีที่แล้ว +6

    እውነት ነው እህታችን ሙስሊም የተናገረቸው ልጅቱዋ ለሕግ መቅረብ አለባት የእኛ እንቁ መምህር ከአዉሬ አገልጋዮች ይጠብቅህ እግዚአብሔር አምላክ ❤✝️

  • @NoorNoor-mu2sw
    @NoorNoor-mu2sw 2 ปีที่แล้ว

    ቸሩ መደነለም ስሙን የጠረ ሁሉ የተባረከ ይሁን

  • @abaynshabaynsh4222
    @abaynshabaynsh4222 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን

  • @rayanabdallah5512
    @rayanabdallah5512 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ይገርማል በጣም እናመስግናለን
    ያብየወንድሜ

  • @ውለትስላሴ
    @ውለትስላሴ 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር አምላክ መምህርን ይጠብቅልን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-በ1ሐ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-በ1ሐ 2 ปีที่แล้ว +2

    egizabeher Regim edme keten gar yesitilin memehrachin ❤🥰🤲⛪⛪⛪💯❤🥰

  • @astertube1663
    @astertube1663 2 ปีที่แล้ว

    Egziabher Yimesgen Ewnat

  • @adiseads1876
    @adiseads1876 2 ปีที่แล้ว +1

    በዉነት እግዚአብሔር ይመስገን እደማያረገዉ አዉቃለሁ አተ ደሞ እደሜና ጤና ይስጥህ ወድማችን በዚህ ቀጥል

  • @yemsida1758
    @yemsida1758 2 ปีที่แล้ว +24

    አንድም ሶስትም አምስትም በስሜ ካላቹ ትበቃላቹ ብሏል ጌታችን መምህራኖች ፣ጳጳሳት ሳይቀሩ ቢሄዱ ኦርቶዶክሳዊያን የሚያስፈራን የለም ሰውን ሳይሆን የያዝነው እግዚአብሄርን ነው እና እህት ወንድሞቼ ፅኑ አለት ላይ እንደተመሰረተ ቤት ።

  • @kitawsiad4594
    @kitawsiad4594 2 ปีที่แล้ว +3

    ሃይለኛ የሚቀና ስው ነው ሽብር ፈጣሪ ስሜታዊ ቃሉን ማክበር ይበልጥል ምን እንደምትናገሩ ተጠበቁ ይላል ተባረኩ

  • @wubeethiopian6281
    @wubeethiopian6281 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ወላዲተአምላክ ከክፉ ይጠቡቁህ ትህትናህ ብቻ ይበቃል እምየ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር💚💛❤️

  • @yafetnetserab1884
    @yafetnetserab1884 2 ปีที่แล้ว

    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር መምህር ምህረትአብ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @SaraSara-kn5dg
    @SaraSara-kn5dg 2 ปีที่แล้ว +7

    እናመስግናለን ወንድማችን ትልልቅ ሚድያ ያላችሁ የተወህዶ ልጆች ለተወህዶ ድምፅ ሁኑ

  • @salamcenter8088
    @salamcenter8088 2 ปีที่แล้ว

    ቀናተኛው ስማኦን ነው ምህረታብ የኛ የ ኦርቶዶክስ ጀግና

  • @tsionemheret5844
    @tsionemheret5844 2 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን
    በእውነት በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ውስጥ ለመኖር መምረጥ ሳይሆን መመረጥ ነው መታደልም ጭምር እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህዶ ልጅ የእመብርሃን ወዳጅ ላደረገን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ጸ9ሰ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-ጸ9ሰ 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ነህ አማትበህ ነው ምጀምረው በቤቱ ያጽናህ የሴጣን ስራ በዝተዋል ብዙ ነገር አጥና መስቀል ላይ የሚቀልዱት ፈልፍለህ አውጣል ባለጌ ኡላ መምህር ምረታብ ላይ ያለኝ ቅሬታ ትንሽ ነው በተረጋጋ በፍቅር አይማኖታቸውን እያከበረ ጥፋታቸውን ያስረዳቸው ክብር ከራስ ይጀምራል ድሮ በስረአት ነው ቤተክርስቲያን መልስ አላት እያለ አሁላይ እደነሱ ሰው መናቅ እጀመረው ነው ይቅርታ መምህራን በመናገሪ ቅር ያለኝ ነገር ስለሆነ ነው

  • @shambelbirhanu6070
    @shambelbirhanu6070 2 ปีที่แล้ว +1

    ውድ የተዋህዶ ልጆች የትንቢቱ ጊዜ ከዚህሊያም በላይ ሊያሳየን ስለሚችል አንናወጽ።

  • @shewayezerihun2064
    @shewayezerihun2064 2 ปีที่แล้ว +1

    ወጣቱን እንዳይጠፋ እንዳይወሰድ እንደዚህ አታላይ ድራማ እየሰሩባቸው መሆናቸውን አጋልጣቸው በርታ

  • @masigirma5030
    @masigirma5030 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን እሜን እሜን ቃለ ህይውት ያስማልን ውንድማችን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ 2 ปีที่แล้ว +167

    እኳን የተዋህዶ ልጅ ሆናችው እውነት መታደል ነው ክብር ምስጋና ለእግዚኣብሔር

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 2 ปีที่แล้ว +1

    የአባቶች......አቤቱ ሕዝብህን አድን!!!
    እግዚአብሔር ይርዳን

  • @ሰኒሰኒ-ጀ4ረ
    @ሰኒሰኒ-ጀ4ረ 2 ปีที่แล้ว +20

    እውነት ለመናገር ሙስሊሙዋ ልጅ የተናገረችው እውነት ነው እነኚ ሰዎች በህግ መጠየቅ አለባቸው

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 2 ปีที่แล้ว

      ለማን ይጠየቅ አብይ እራሱ ነው እና እህቴ

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 2 ปีที่แล้ว +4

    እውነት ነው ጎብዝ ነህ እኛ እኮ ሞኞች ነን ለዛ ነው እኛ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዎች ስብከት እና ትምህርት እናድምጥ

  • @ትግስትወለተስላሴ-ፀ1ጐ
    @ትግስትወለተስላሴ-ፀ1ጐ 2 ปีที่แล้ว +26

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ኦርቶዶክ ተዋሕዶ ለዘለአለም ፀንታ ትኑር⛪⛪⛪👏 ለሀገራችን ፍቅርን ሠላምን አንድነትን ያድልልን ቸሩ አምላካችን👏👏👏👏

  • @ىىمللم
    @ىىمللم 2 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን 🙏🙏🙏💚💒💚ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @የማርያምልጅ-ሸ5ቨ
    @የማርያምልጅ-ሸ5ቨ 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር መምህራችን ይጠብቅልን 🤲🤲💚💛❤️ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑራልች

  • @bazezewtena9728
    @bazezewtena9728 2 ปีที่แล้ว

    በርታ ወንድማችን መምህራችን የጊዜዉ ሀዋርያ ስለሆነ አንታለል

  • @mikiyasgeberemedeniweletke8320
    @mikiyasgeberemedeniweletke8320 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ነዉ በእውነት እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር ይበለን አሜን አሜን አሜን

  • @HhHh-qw5tr
    @HhHh-qw5tr 2 ปีที่แล้ว

    ቃል ሂውተ ይሰመጰለን ውናደመያ እገዚአብሔረ ይመሰገን

  • @selamkasahun4477
    @selamkasahun4477 2 ปีที่แล้ว +2

    መፅሀፍ ቅዱስ ፡ከሀሰተኛ ነብያትተጠበቁ ብሎነግሮናል ዕኛም ከመናፍቃን ትምህርት ዕንድንርቅ ዕግዚያብሔር ይርዳን።

    • @saramikael3280
      @saramikael3280 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ ሰላም መናፍቅ ማለት ምን ማለት ነው? መፅሐፍ ቅዱስን ጠቅሰሽ ስለተናገርሽ ነው ከቻልሽ የእግዚአብሔር ቃል የሆነውን መፅሐፍ ቅዱስሽን አንብቢው ያን ጊዜ መናፍቅ ማን እንደሆነ ትረጂያለሽ።

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 2 ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ ጌታሆይ በቸርነትህ አሰበን😭😭😭😭

  • @merhawitbokretsion5565
    @merhawitbokretsion5565 2 ปีที่แล้ว

    Asey memher Mehretab egzaber yibarkih

  • @bizengebremikael8666
    @bizengebremikael8666 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen qal hiwet yasemaln wendmachn

  • @enattube8726
    @enattube8726 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናክ ወንድሜ

  • @lemlemgebre
    @lemlemgebre 2 ปีที่แล้ว

    Agzabiher msta tsnati haymanot Ortedeks ykun Amennnnn

  • @ወለተኢየሱስ-ሸ5ጨ
    @ወለተኢየሱስ-ሸ5ጨ 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ ቶሎ ና
    አለም አድክሞናል እባክህን ፍረድልን ቶሎ ናልን

    • @muraelbegena
      @muraelbegena 2 ปีที่แล้ว

      አይ አህቴ መች እኛስ ተዘጋጀንና ጌታ ቢመጣ የትኛው ስራችን አይኑን ለማየት ያስችለናል ።

    • @ወለተኢየሱስ-ሸ5ጨ
      @ወለተኢየሱስ-ሸ5ጨ 2 ปีที่แล้ว

      @@muraelbegena የኔ ውድ ንስሀ ገብተን እየፀለይን መጠበቅ ነው ማንም ንፁ የለም ምህረቱን ያብዛልን እንጂ

  • @ማርያምእናትናት
    @ማርያምእናትናት 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እግዚአብሔር አንተ በእድሜ በጤና ይጠብቀን 🙏🥰🥰❤

  • @hiwotfikadu3331
    @hiwotfikadu3331 2 ปีที่แล้ว +1

    ክበርልኝ ወድሜ ሥታማትብ ደሥ ትላለክ አምላክ ይጠብቅህ

  • @እግዚያብሄርመልካምነው
    @እግዚያብሄርመልካምነው 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይቅርይበላቸው መምህራችንመቼምመቼም ከተዋህዶ እምነትንቅንቅአይልምምንአለፋችሁ ወወድማችን ተባረክ በርታልን እግዚአብሔር ከላያችንላይይገስፃቸው

  • @yhfbju3550
    @yhfbju3550 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ለሀገራችን ለህዝባችን 😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እህቴ😭 ሁላችንም ድምጽ መሆን የህሊና ግዴታ አለብን። ፈጣሪም ድምጽ ብንሆን እንጂ ዝምታችንን የሚወደዉም አይመስለኝም።

  • @tigistgurmu3580
    @tigistgurmu3580 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ኦርቶዶክ ተዋሕዶ ለዘለአለም ፀንታ ትኑር

    • @Bosirat
      @Bosirat 10 หลายเดือนก่อน

      አይዞን ላይክ ያላረጉልን ምክንያት እኔ አልናገረውም😅

  • @somali3266
    @somali3266 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወድማችን እኳንም ከመምህራችን ምህረተአብ ጎን ሆክ ሳይህ ሙስሊም መስለኸኝነበር

  • @ወለተተክለሃይማኖትነኝ
    @ወለተተክለሃይማኖትነኝ 2 ปีที่แล้ว +1

    እዉነት ነው ወንድማችን ቃሐ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ምሕረተአብ ለመተቸት ነው እንጂ መምህራችን መቼም እንደማይሄድ አዉቃለሁ ሰው ለማሳሳት ነው ተጠንቀቁ የተዋህዶ ልጆች መምህራችን ሺሺሺ አመት ያኑርልን የተዋህዶ እንቁ

  • @mikiyasgeberemedeniweletke8320
    @mikiyasgeberemedeniweletke8320 2 ปีที่แล้ว

    በትክክል እህቴ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን አሜን አሜን አሜን

  • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
    @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 2 ปีที่แล้ว +17

    ሰላም የተዋህዶ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፎቶ ይቀናበራል ግን እኛ ከጸለይን ከሰገድን ከጾምን ማንም እደመጣ ልወስደን አይችልም አገልጋዮች በተለይ ልጸልዩ ልሰግዱ ከመምህር ተስፋየ ጋር አንድ ቢሆኑ ጡሩ ነው የሄዱ ይመለሳሉ ግን ስመለሱ ብዙ ዋጋ ያስከፍላል በጸበልም በጸሎትም ይድናሉ ግን ጥንካሬ ያስፈልጋል

  • @hsjejkwkeo5830
    @hsjejkwkeo5830 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ወለተሥላሴ-ተ6ዸ
    @ወለተሥላሴ-ተ6ዸ 2 ปีที่แล้ว

    ወድማችንበርታአዋርድልንእነኝህንመናፍቅ

  • @ababasufaraw5806
    @ababasufaraw5806 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን 🤔🤔🤔🤔

  • @begood4all157
    @begood4all157 2 ปีที่แล้ว

    ዮናታን በመልካም ወጣቶች አስመስሎ ሰዎቼን ከነበሩበት እምነት ማሶጣትና ወደ ራሱ እምነት ማስለወጥ በተጨማሪም ሃጤያታቸውን የሚናዘዙ አስመስሎ ወንጀሎቼን ማስተዋወቅ ሰዎችን ቀለል አድርጎ ወንጀልን እንደ ተራ እንዲለማመዱት ማድረግ በመስተመጨረሻ ወጣቱን ከነበረበት ኤምነት አላቆ እምነት አልባ ማድረግና እኔደ ከብት የሚኖር ማህበረሰብ መፍጠር ነው ።

  • @ሬችያደንገልላጅ
    @ሬችያደንገልላጅ 2 ปีที่แล้ว

    አግዚአብሔር ይመስገን ዋዳምቺን ስላማህ ይብዝ

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይዞየፍ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይዞየፍ 2 ปีที่แล้ว

    ውሪሪሪሪ በስመአብ ውይይ አቤቱ ልቦናቸውን አብራላቸው መድንአለሜ እየሱስ ክርስቶስ

  • @abay5630
    @abay5630 2 ปีที่แล้ว +5

    ኦ ክርስቶስ አምላክ በቸርነቱ መምህራኖቻችን እና ኦርቶዶክሳውያን ወገኖቻችን በቸርነቱ ይጠብቅልን ልቦናችን ይክፈትልን አሜን፫🙏🙏🙏

  • @kassahunzeru1545
    @kassahunzeru1545 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክልን

  • @nanatiye6844
    @nanatiye6844 2 ปีที่แล้ว +3

    አምላካችን ምህረት ያውርድ!!!❤❤❤

    • @yaniiigmeskel1075
      @yaniiigmeskel1075 2 ปีที่แล้ว

      አሜን፫

    • @ethunshiferaw614
      @ethunshiferaw614 2 ปีที่แล้ว

      ሙስሊሟ ልጅ ትክክለኛ ሐሳብ ሰጥታለቾ አዳምጧት

  • @GanatiGanati-hq5hz
    @GanatiGanati-hq5hz ปีที่แล้ว

    Egziabhar yibarkeh ahun gebagn .befit min endemibal alawikem naber . Senbet temhirt beet astemarechegn .

  • @selam9841
    @selam9841 2 ปีที่แล้ว +1

    አመብርሀን ትጠብቀን

  • @ኑሃሚን
    @ኑሃሚን 2 ปีที่แล้ว +4

    መምህሬ ⛪️🙏👍👍