🛑 አሁን ይሄን ማን ያምናል ( በድብቅ የወጣው የፍኖተ ፅድቅ ቪዲዮ )

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 310

  • @BurtiFan
    @BurtiFan ปีที่แล้ว +53

    ማርያምን ፍኖተ ፅድቅ ድብን ያለ የተሀድሶ ድርጅት ነዉ እኛን ለመሳብ ነዉ የኦርቶዶክሰን የድሮ መዝሙሮች እየዘመሩ እንደ አድሰ በዘፈን መልክ የሚያቀርቡት እኛም ዝም ብለን እንሰማለን በብዛት ኮሜንት የሚሰጡትኳን መናፍቃን ናቸዉ አይዟችሁ የሚሏቸዉ ለምን በሉ ዝማሪዉ ወደነሱ ያደላ ሰለሆነ እግዜወ ቆይ ይች ቤተ ክርሰትያን በሰንቱ ነዉ ታንቃ የተያወችዉ ኸረ እግዚአብሔር ፍረድ ኸረ አሁንሰ ተዋህዶ ላይ እየተሰራ ያለዉን ግፍ ለማን አቤት እንበል እንደኔ በነገሮች ተሰፋ የቆረጠ ሰዉ የለም አንድት ተሰፋ የማረጋት ማልቀሻየ መሸሸጋያየ ቤተ ክርሰትያን ነበረች እሷም በዘመናችን ከሀድያን የዳቢሎሰ ተከታዮች በመናፍቃን ወጥመድ ተይዛለች ጌታ ሆይ ቶሎና😭😭

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 ปีที่แล้ว +3

      ተስፋ አትቁረጭ ክርስቲያን ተስፋ አይቆርጥም

    • @asterbah3504
      @asterbah3504 ปีที่แล้ว +3

      ምንድ ነው የሚሻለው ሳናውቅ ብዙዎቻችን እያዳመጥነው ነው

    • @jemberteshale2246
      @jemberteshale2246 ปีที่แล้ว

      እኔ ሃጠትኛ ደንኮን ቅዱን ቁምሃል የሚለው ሲዘምሩ ነው የገባኝ

    • @jemberteshale2246
      @jemberteshale2246 ปีที่แล้ว

      እኔ ሃጠትኛ ደንኮን ቅዱን ቁምሃል የሚለው ሲዘምሩ ነው የገባኝ

  • @TekstS
    @TekstS ปีที่แล้ว +75

    የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ❤❤❤❤❤❤ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኖራለች 🎉🎉🎉🎉🎉🎉!!!!!

  • @kalkidanenemayehu1647
    @kalkidanenemayehu1647 ปีที่แล้ว +25

    በመግቢያህ የምሰማው መዝሙር በጣም ደስ ይላል ።እግዚአብሔር በቤቱ ያቆይህ

  • @mekdesyilma9878
    @mekdesyilma9878 ปีที่แล้ว +7

    ፍኖተ... , የበግ ለምድ አልብሰው ውስጥ ውስጡን የሚሄዱበት የመናፍቃን መንገዳቸው ይመስለኛል።
    "እግዚአብሔር "ይጠብቀን "እመ አምላክ" ከቅፏ አታውጣን በምግባር በሀይማኖት ታፅናን

  • @ሀሴትየመምህርግርማፍሬ
    @ሀሴትየመምህርግርማፍሬ ปีที่แล้ว +2

    ሲጀመር ገና በጅምሩ ፍኖተ ፅድቅ ኦርቶዶክስን አይወክልም ብዬ ኮሜንት ፅፌ ነበር የሙዚቃ አዳራሽ ነው እኮ እሚመስለው እረ ወዴት እየሄድን ነው ልቦና ይስጠን

  • @mimmymimmy2539
    @mimmymimmy2539 ปีที่แล้ว +2

    አወ ኡነትህን ነው ልክ ነህ ያብስራየ ፍነተ ፅድቅ ላይ ፕሮቴስታቶች ናቸው እሚበዙት ኮሜት ላይ እነሡ ናቸው እዳለ እኔ እኳ ብዙም አላዳምጣቸውም

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ ปีที่แล้ว +15

    የቤተ ክርስትያን ጠላት እግዚአብሔር ያስነሳልን አሜን በጅራፍ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በደሙ የመሰረታት ያስባት

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ ปีที่แล้ว +15

    መምህሮቻችን ቃለሂወትን ያሰማልን የሰማነውን እግዚአብሔር በልቦናችን ያሳድርብን ወንድማችን እናመሰግናለን ኦርቶዶክስ ትኑር ለዘላለም❤❤❤❤❤

  • @asterbah3504
    @asterbah3504 ปีที่แล้ว +4

    የጴንጤ መዝሙር ይመስላል

  • @TigistAbinet-n8z
    @TigistAbinet-n8z ปีที่แล้ว +1

    እባክ አንተ ወጣት አስተዉል መፅሐፉ ቅዱስን አብብ ትድንበታለህ ከአምላክ ከእግዚአብሔር ጋር ትገናኛለህ የእግዚአብሔር ን ቃል ፈፀሞ አታቅም ቻሌጆ ለማረግ ይጠቅማአል🎉

  • @alemethiotube1039
    @alemethiotube1039 ปีที่แล้ว +16

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ የቴሌ ግራም ሊክህን አስቀምጥልን አመሰግናለሁ በቤቱ ለዘላለም ያፅናህ ወንድማችን❤

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው፡ ስለመላዕክት ያስተማረን መናፍቃን ስተው የሚያስቱበት ስለሆነ ገለጻው አስደስቶኛል፡ ተባረኩ፡

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 ปีที่แล้ว +7

    ስለመላእክት ያስተማረንን ትምህርት በጣም ተምሬበታለው እግዛብሄር ይመስገን

  • @fitsetube2112
    @fitsetube2112 ปีที่แล้ว +8

    ሰላመ ክረስቶስ ይብዛልህ ወንድማችን ቃለ ሕይወትን ጸጋ በረከትን ያድልልን የአገልገሎት ዘመንህን አብዝቶ ይባርክልን ፡፡ ወንድሜ መርሃ፟ ግብርህን ሁልጊዜ እከታተላለሁ በእውነት ደስ የሚል አገልገሎት ስለሆነ በጣም አከብርሃለሁ ዛሬ በአስተያየት የመጣሁት ግን ቅር ስላለኝ ነው አንተ በማወቅም የሁን ባለማወቅ መነኩሴ መሳዩን የጴንጤ ተላላኪ ሰውዬ የዩቲዩቡን አድራሻ አስተዋውቀሃል እና በጣም አዘንኩ የሰውዬውን ማንነት እንዲሁ ብታሳየን እኮ ይበቃ ነበር ስሙን እና ቻናሉን ማስተዋውቅህ በጣም ስላስከፋኝ ነው ሀሳቤን ልሰጥ የተገደድኩት ፡፡ ፍኖተ ጽድቅንም ከሁለት ሺህ ነው በአንድ ሳምንት ወስጥ ከፍ ያደረነው እየተቀባበል እና ከተቻለህ የሰውዬውን ስም እና ቻናል የተናገርክበትን ቦታ ብትቆርጠው ጥሩ ነው ብዙ ሰው ታድንበታለህ ፡፡ባለማወቅ ካስከፋሁህ /ካጠፋሁኝ / ግን ይቅርታ የታየኝን ነው የጻፍኩት ፡፡ ክብር ይስጥልኝ ፡፡

  • @bethabt
    @bethabt ปีที่แล้ว +6

    በርታ የፍሮተፅድቅ ጉዳይን ግን ሥም ብቻ ናቸው እኛ ሥንናገር ካልሰሙን እሡ አንድዬ አንድ ይበላቸው

    • @fanijo9301
      @fanijo9301 ปีที่แล้ว

      እኛ ምንም ብንል ለውጥ አናመጣም ሲኖዶስ ማውገዝ ነበረበት::

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 ปีที่แล้ว +27

    ተዋህዶ መሆን መታደል ነው ❤🙏🏿❤. እግዚአብሔር ይመስገን!!!

  • @kalkigashaw4563
    @kalkigashaw4563 ปีที่แล้ว +1

    የፍኖተ ፅርቅ ጉዳይ ያለቀለት ነገር ነው ገና ከጅምሩ ተሀድሶ ነው ሚመስሉኝ ፈጣሪ ልብ ይስጠን ዘንድሮ

  • @ዘ-ታቦር
    @ዘ-ታቦር ปีที่แล้ว +7

    ያቡ ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህ ።

  • @MickeyasDawit1975
    @MickeyasDawit1975 ปีที่แล้ว +7

    ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ

  • @onedayIwillbesuccessful-dc3xg
    @onedayIwillbesuccessful-dc3xg ปีที่แล้ว +1

    የመናፍቅ መዶሻ አባቶችን የሠጠን ፣ የምዕመናን አንቂ ብቁ አብስራዬን ምክንያት ያደረገ የድንግል ማሪያም ልጅ እግዚአብሔር ቃል ድንቅ ነው፣ ስሙ ይመስገን ። በቤቱ ያፅናልን በርታ ።

  • @BM1227
    @BM1227 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር ይስጥልን ወንድማችን ጥሩ ስራ ነው የምትሰራው በርታ

  • @YihenewGetent
    @YihenewGetent ปีที่แล้ว +2

    ይቅርታ ወንድሜ ሙሉ ትርጉምን ለማዳማጥ ፈልጌ እባክህ አርስቱን ንገረን

  • @kasmanduka2510
    @kasmanduka2510 ปีที่แล้ว +2

    አባቴ ቀላል ዘፈን ነው ቢራ ጎደለ እንጂ ኮንሰርት በለው

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 ปีที่แล้ว +5

    የዘመኑ ፍፃሜ ላይ ደርሰናል እግዚአብሔር ልባችንን ይጠብቅልን ብቻ ምሰማው ሁሉ ያሳዝናል

  • @emutgente
    @emutgente ปีที่แล้ว +4

    ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ከእናቱ ጋር 🙏❤️⛪❤️ ተዋህዶ መሆን መመረጥ ነው ⛪♥️⛪ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @rahelmamo4970
    @rahelmamo4970 ปีที่แล้ว +8

    ልቦና ይስጣቸው ይስጠን❤❤❤

  • @አድነኝአምላኬ
    @አድነኝአምላኬ ปีที่แล้ว

    የግብፅ ጳጳሳት ፂማቸው ከእግዚአብሔር ፀጋ ጋር ግርማ ሞገሳቸው ሲያምሩ በረከታቸው ይደርብን

  • @fikrteregasa488
    @fikrteregasa488 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህ

    • @libonatube
      @libonatube  ปีที่แล้ว

      እንኳን ደህና ቆየሺን እህቴ

  • @meroneshetu757
    @meroneshetu757 ปีที่แล้ว +1

    ያቡዬ የእግዚአብሔር ሰላም ከአንተ ጋር ይሁን ፍኖተ ፅድቅ ሲመጣ በምችለው መንገድ ልናገር ሞክሬ ነበር እዛ የነበሩ ዘማሪያን አግቼ ለማናገር ሞከርኩኝ ምነም ቀኖና ዶግማ ጥሰት የለውም ቅንብሩ ነው ብለው ዝም አሉኝ አባቶች ሲዬዱ ደግሞ ምን አልባት ከእነሱ በላይ ስላማናቅ ብዬ ዝም ስለ ቤተክርስቲያን ግን እኔ ያገባኛል

    • @libonatube
      @libonatube  ปีที่แล้ว +2

      ጎበዝ እህቴ ትልቅ ስራ ነው ያደረክሺው

  • @q8kuwaiti107
    @q8kuwaiti107 ปีที่แล้ว +2

    ትክክል ነህ ወንድማችን እኔ ሲይጀመ ጀምሮ ምኑም አላማረኝ ፉነተፅድቅ የሚይባል መናፍቅ

  • @selamgebreslassiegebrehiwot
    @selamgebreslassiegebrehiwot ปีที่แล้ว

    በእውነት ፈጣሪ እግዜኣብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ስለምትሰጡን መረጃዎች

  • @fekadealemu5026
    @fekadealemu5026 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ወንድሜ

  • @hermelategene6143
    @hermelategene6143 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ፈጣሪ ይባርክህ ጥሩ ትምህርት ነዉ እንድንመገብ ያደረከን ያሰብከዉ ይሁንልህ

  • @makiass2554
    @makiass2554 ปีที่แล้ว +3

    ፍኖተ ፅድቅ ታድሶ ነው ግን አላማቸው ዘማሪዎቻችን እንደ በፊቶቹ አድርገው ሊወዛግቡ እና ከተዋህዶች ጋር ሊያጣሉን ነው እባካችሁ ማጥፋት መቻል አለብን ❤❤ የክርስቶስ ፍቅር ከኛ ጋር ይሁን

  • @lamela44ghh20
    @lamela44ghh20 ปีที่แล้ว +1

    ለአባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዲሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን🙏 በርታ ወድማችን❤🥰🥰🥰

  • @AsterGermame
    @AsterGermame ปีที่แล้ว +1

    ወድማችን፡እዴሜይስጥልን ፍኖተፅድቅ ስሰማ በጣምደነገጥሁ እኔግቢትምርትቤት ተምሬያለሁ እደዚህያለመዝሙር ሰምቸም አይቸምአላቅ ምክንያቱም ሚዲያዎችስለማልከታተል በስነስረአትስለተማርኩ እደዚህ ያለየሚያረጉ አልመሰለኝም ልቦናችንን።ይመልስልን

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ቐ5ቐ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ቐ5ቐ ปีที่แล้ว +1

    እግዚ አብሔር ይክበር ይመስገን ወንድማችን እንኳበሰላም መጣህ

  • @daniboyharar
    @daniboyharar ปีที่แล้ว

    በርታ ወንድሜ በጣም አስተማሪ ነው በዚህ አይነት መንገድ መምጣትህ በጣም ቆንጆ ነው ብዙ ሰው ያስተምራል በርታ

  • @Israel9563
    @Israel9563 ปีที่แล้ว +2

    የፍኖተ ፅድቅን መዝሙሩንም ስብከቱንም ፕሮተስታንት እየፖሰቱት ነው 😢😢😢😢😢😢😢አረ አስቁሙ

  • @doctorAmen716.
    @doctorAmen716. ปีที่แล้ว +20

    እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በዓል አደረሳችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tigstalemu2898
    @tigstalemu2898 ปีที่แล้ว +1

    መምህሮቻችን ቃለሂወትን ያሰማልን የሰማነውን እግዚአብሔር በልቦናችን ያሳድርብን ወንድማችን እናመሰግናለን

  • @Asnkechketema
    @Asnkechketema ปีที่แล้ว +1

    ለሁሉም መምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን። ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ🙏

  • @shinodatube
    @shinodatube ปีที่แล้ว +12

    ሰላም ኢትዮጵያውያን በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ🙏💖

  • @MogesShumet-uc4lk
    @MogesShumet-uc4lk ปีที่แล้ว

    እኔ የፍኖተ ፅድቅ ነገር በጣም ነው የሚያሳስበኝ ።ስራቸው መዝሙር መደበላለቅና የቤተክርስቲያንን ስርአት ማጥፋት ነው።አሁን አሁንማ ተመልካች አተው ነው እንጂ ለይቶላቸዋል በጣም አሳሳቢ ነው!!!!

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 ปีที่แล้ว +1

    የፍኖት ደጋፊ ናቸው ፕሮተስታንኖች እያሱ ይወዱታል ይፓስቱታል ወገን ንቁ😢😢😢😢

  • @aynlemwerkagegen5611
    @aynlemwerkagegen5611 ปีที่แล้ว

    እንካን ለመቤታች ለድንግል ማሪያም አደረሳችሁ ወንድማችን በጣም ነውየሚገርመው ኦርቶዶክስ ማጥፍት ቀላል ነው አይመስላቸው አተጠፋም አጠነክራለን

  • @bkagimengesha
    @bkagimengesha ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ለሁሉም መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ እና በፀጋ ያቆይልን ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ፍቅር አንድነት ያምጣልን
    ለፍኖተ ጽድቅ ላለው አመለካከት በእውነት በአንድነት ቁመን መታገል አለብን መዝሙሮቻችን እየተበረዙ የቀደሙትን መዝሙር ዜማቸውን እያባላሹብን ነው ለዘማሪዎቻችን መልእክቱን አድርሰን እና እንታገል።😢😢😢

  • @Matiastsegay8910
    @Matiastsegay8910 ปีที่แล้ว +1

    ኣባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን ! ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘልአለም ጸንታ ትኑር ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክ ወንድማችን ድያቆን ቴድሮስ ቃል ህይወት ያሰማልን።

  • @bibianamanyazewal9110
    @bibianamanyazewal9110 ปีที่แล้ว +2

    41:46 እውነት ብለሀል የምርትነሽ ስራዎች እኔም ጥያቄ ሆኖብኛል

  • @ahmadjay4406
    @ahmadjay4406 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒወት ያሠማልን ለመምህሮቻችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በትክረስትያናችንን ይጠብቅልን

  • @yyfff4809
    @yyfff4809 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን ወድማች እኩዋን ሰላም መጣ ቃለሒወት ያሠማልን ለመምሕሮቻችን አተም ሰላቀርብክልን እግዚአብሔር ይሰጥልን በርታ ወድማችን ያብስራ

  • @largotube3968
    @largotube3968 ปีที่แล้ว +4

    እውነቱን ለመናገር የኳየር ስታዬል ነው በዙሀኑ ነገራቸው አልተመቸኝም ችኩልኩል ያለ ነው:ብቻ የልባቸውን ፈጣሪ ያውቃል

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @ወለተኪሮስየድንግልማርያም

    እኔ እኮ እሚገርመኝ የኛወቹ ዘማርያን ለምንድን ነው እዛ ፍኖተፀድቅ እሚባል እየሄዱ እሚዘምሩት🤔🤔🤔🤔🤔ለሁላችንም ልቦና ይስጠን

  • @lilyadmasu9976
    @lilyadmasu9976 ปีที่แล้ว +6

    እኛ የመዝውር remix አያስፍልገንም በተዋህዶ ቅላጼ በመዘመር ማገልገል ለዘፈን ለዘፈን እማ በአለም ሞልቶልናል

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 ปีที่แล้ว

    በእውነት ለመምህሮችንችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤

  • @q8kuwaiti107
    @q8kuwaiti107 ปีที่แล้ว +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር መዋሸት አይቻልም

  • @hargeweyenmengeshamamo1043
    @hargeweyenmengeshamamo1043 ปีที่แล้ว

    በትክክል ፍኖተ ፅድቅ የበግ ለምድ ለብሶ የመጣ ነው ሁላችንም ልን ቃወም ይገባል ተዋህዶን በጭራሽ አይወክልም እግዚአብሔር አሁንም ያጋልጥልን 🙏

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ወንድሜ እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶ ያደርገኝ ያምላክ ❤❤❤

  • @ketselatube
    @ketselatube ปีที่แล้ว +4

    ላይክ ሼር

  • @Israel9563
    @Israel9563 ปีที่แล้ว +33

    ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤

    • @libonatube
      @libonatube  ปีที่แล้ว +5

      አሜን ፫

    • @brhantsfaw9853
      @brhantsfaw9853 ปีที่แล้ว +2

      አሜን

    • @lamar5988
      @lamar5988 ปีที่แล้ว +2

      ❤❤❤🤲🤲🤲⛪🌷🌷🌷

    • @Ambassel
      @Ambassel ปีที่แล้ว +1

      ❤❤❤

    • @tigisttufa6469
      @tigisttufa6469 ปีที่แล้ว +1

      Ameen Ameen Ameen 🤲

  • @muluemebetbeyene7568
    @muluemebetbeyene7568 ปีที่แล้ว +3

    የኃይማኖት ፀሎት ራሱ በቂ መልስ ነው::

  • @williyamfriderik8830
    @williyamfriderik8830 ปีที่แล้ว +1

    እነሱ የበግ ለምድ ለብሰዉ ነዉ አባቶቻችንን ለቀቅ አርጉልን እነሱ ለሀገር ነዉ እሚፀልዩት ስንት ቦታ ይሁኑ ስለዚህ ፍኖተ ፅድቅ አንሰብስክራይብ እናድርግ እባካቹን

  • @alefredorosales9614
    @alefredorosales9614 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ያበርታህ።

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ በርታ

  • @yeshiwasfentahun9136
    @yeshiwasfentahun9136 ปีที่แล้ว +33

    ፍኖተ ፅድቅ ሙዚቃቤት ብየዋለሁ።

    • @An..
      @An.. ปีที่แล้ว +3

      የምር የቴዲአፍሮን ኮንሰርት ያስንቃል።

    • @tigi_habeshawit
      @tigi_habeshawit ปีที่แล้ว +3

      ዳንሰኞቹ ልንነቃ ይገባል እንቅልፍ ይብቃን

    • @SmarryisMymother
      @SmarryisMymother ปีที่แล้ว

      ስድብ ጥሩ አይደለም እንጂ ለነሱ ፀዴ ፀዴ ስድብ ነበረኝ

    • @An..
      @An.. ปีที่แล้ว

      @@SmarryisMymother 😁😁 ትንሽ እንታገሳቸው። ጭፈራው የሚቀጥል ከሆነ ግን እንጠቀምበታለን እኔም ገራሚ ስድቦች እየሰበሰብኩ ነው

    • @tamrateshetu3720
      @tamrateshetu3720 ปีที่แล้ว

      ​@@An..ሀ

  • @ammanjordan7506
    @ammanjordan7506 ปีที่แล้ว

    በርታ ዉንድሜ እግዚሐብሄር ይጠብቅኸ

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ ፍኖተ ፅድቅ ሚባል ነገር የስህተት መንገድን እያለማመደን ነው ቅድስት ቤተክርስትያን እያለች አዳራሽ ውስጥ አልተመቸኝም ሁሉም ነገራቸው

  • @MuluAbiro
    @MuluAbiro 25 วันที่ผ่านมา

    ትዋህዶልዙለልም ፀንታ ትኑርቃልህይዋት ያሰማልንአሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪

  • @marthasisay4318
    @marthasisay4318 ปีที่แล้ว +3

    እኔኮ ማይገባኝ ፍኖተ ፅድቅ ተብየው ለምንድነው እንደ ፕሮቴስታንት ባዳርሽ ሚያመልከው? እግዚአብሔር ማመስገንና ማምለክ ከፍለገ የቤተ ክርስቲያን አዳራሽ አለ ለምን እዛ ሰራተኞቹን ይዞ ሆዶ አያመስግንም ማንም እየተነሳ አዳራሽ ይከፍታል ኑ ይላል ሚበላ ሚጠጣ ያዘጋጃል ልብስ አንዳይነት ይሰፋል እሄ ይሁዳ የሆነ ህዝብ በትንሽ ሳንቲምና ጥቅም ጌታውን እየሸጠ በያዳራሹ ይጎተታል ፈጣሪ ማስተዋልን ይስጠን:: ህዝቤ ሆይ እባክህ ንቃ ቤተክርስቲያንም እንደዚ አይነት ጉባዬ ቋሚ ተደርጎ እንዲካሄድ ባትፍቅድ ማለት ፀሎት ቦታ ሰርተው መፀለይ ይፀልዩ እንደዚ ህዝቡን እየሰረቁና ግራ እያጋቡ ቤተክርስቲያን በይመንደሩ ማረግ ግን የእግዚአብሔር መንፈስ ሳይሆን ሚኖረው ሌላ ነው አጥብቀን ልንቃወም ይገባል ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቹአን ይባርክ ይምጠብቅ አውሪው አሜን

  • @ERMY-1972
    @ERMY-1972 ปีที่แล้ว +1

    ቀዱሳን መላእክቶ በሁሉም ቦታ የሚገኙበት ሚስጥር ከብርሀን ፍጥነት የሚልቅ ፈጣን ስለሆኑ ነው።በመላእክቶች ወይም ፈጣን እሽክሪት ባለበት ሁኔታ ግዜ የሞተ ነው። ስለዚሆ መላእክት በሁሉም ቦታ ይገኛሉ።

  • @yesasye3947
    @yesasye3947 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @arayasilasiemisgan6764
    @arayasilasiemisgan6764 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይስጥልን ወንድማችን

  • @azmaraz7269
    @azmaraz7269 ปีที่แล้ว

    በርታ ያብሰራየ የኛ እቁ ወድም እዳተያሉት ቢበዙ ብየ ተመኘሁ ❤❤እምየ ተዋህዶ ክርሰቶሰ ደሙን ያፈሰሰላት ሐዋሪያት የሰበሰቦት ናት እደው ማንም ብድግ እያለ አፍን ይከፍታን ወይጉድ🤕, ለባቶቻችን ቃለሕይወት ያሰማልን ❤🤲 ለመናፍቃን ላረመኔ ላሳቾች ደግሞ ልቦና ያድልልን

  • @mesi3012
    @mesi3012 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ድሮም ስላላማረኝ ሰብስክራይብ አላደረኩም ወደፊትም መዝሙሩን አላዳምጥም

  • @KibromAbebe-fu8ke
    @KibromAbebe-fu8ke ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ! አንድ ነገር ልጠይቅህ በቪድዮህ መጨረሻ የለቀቅኸው ስቡሕ የሚለው መዝሙር እንዴት ላገኘው እችላለሁ?

  • @ethiopianconscious
    @ethiopianconscious ปีที่แล้ว

    ደስ የሚል መዝሙር:: አታጋን
    🇪🇹❤️🙏

  • @siemabrham3747
    @siemabrham3747 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ምናመሰግነው ውድ ወንድማችን በርታል

  • @santiyabah4709
    @santiyabah4709 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን መልካምምሽት

  • @mb74091
    @mb74091 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይገስጣቸው ድምጣቸው ሁላ ልክ እድልም ለመዘመር ሚያስፈራ ቦታ ነው።

  • @medi574
    @medi574 ปีที่แล้ว +2

    ስለ ፍኖተ ፅድቅ መምህር ተስፋዬ አበራ አበጥሮ አንጠርጥሮ ሲያወግዝ እና ሲቃወም ተቃወሙ የተዋህዶ ልጆች ሲል ማን ሰማው ሁሉም ሲሰድበው ነበር😢

  • @ስንታየሁጌታሁን
    @ስንታየሁጌታሁን ปีที่แล้ว +1

    በርታልን 🎉

  • @kibromlebeskal6494
    @kibromlebeskal6494 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ልቦና ይሰጣቸው ወንድም ቃለ ህይወት ያሰማልን ነጠላ ስታስተምር ልብስ።

  • @fireye-gn777
    @fireye-gn777 ปีที่แล้ว +3

    ፍናተ ፅድቅ ትንሽ ተጠጋግተው እያደናበሩ መንጋውን ከበረቱ ሊያውጡ የመጡ ተኩላዎች ናቸው አምላካችን እግዚአብሔር ይቅደምልን ጌታ ሆይ ህዝብህን አድን እግዚአብሔር ለቃሉ ታማኝ ነው "ማንም የዘራውን ያንኑ ያጭዳልና .... " በፀሎት መበርታት ብሎም social media ን ለበጎ በመጠቀምና ህብረትን በማፅናት መጠናከር ይገባል ....

  • @michotmandefro7442
    @michotmandefro7442 ปีที่แล้ว

    ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @addaaddda5718
    @addaaddda5718 ปีที่แล้ว +1

    ወንዴሜየ እንዛ አባቶችን እኮ ??
    አይ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን እንጂ😢

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 ปีที่แล้ว +1

    ቅዱስ እግዚአብሔር ዓምላክ ሃይማኖቱ የሆነለት፣ እምነቱም ቅዱስ እግዚአብሔር ዓምላክ የሆነለት ሰው ብሩክ ነው።

  • @እውነትበጊዜዋውብናት
    @እውነትበጊዜዋውብናት ปีที่แล้ว +1

    እነዚህ አባቶች በየዋህነት ወይም በህብረት እየሰሩ ሊሆን ይችላል
    ተዋህዶዎ እባካችሁ ጸንታችሁ ቁሙ

  • @bkagimengesha
    @bkagimengesha ปีที่แล้ว

    ስቡህ የሚለውን መዝሙር የዘመረው ዘማሪንገሩኝ ልስማው በጣም ይማርካል❤❤❤

  • @GenetTesfay-sk3yx
    @GenetTesfay-sk3yx ปีที่แล้ว

    ሁላችንም ማስተዋሎን ያድለን እርሱ በቸርነቱ ይጠብቀን

  • @konjo7249
    @konjo7249 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሄር የጠብቅህ 😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @EmabetGezaw
    @EmabetGezaw ปีที่แล้ว +3

    Amen 🙏 egizabeher yemsgen

  • @zufanabebaw-xn7dc
    @zufanabebaw-xn7dc ปีที่แล้ว

    ኦ እግዚኦ ማረን ቸሩ ሆይ የበግ ለምድ ለብሰው በቤትክ የተሰገሰጉትን ተኩላዎች እባክህን ጠራርገክ አፅዳልን እባክህ ጌታሆይ

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 ปีที่แล้ว +1

    እትጠጡ አይልም አትስከሩ እንጂ? ስለዚህ ትንሽ ጠጅ፣ ጠላና አረቄም ቢሆን ችግር የለውም እያልከን ነው? ጎበዝ መፅሃፍ ቅዱስ ላይ ፈፅመህ ወደ ወይን ጠጅ አትመልከት። የዓይን ቅላት ለማን ነው? ያለ ምክንያት ፀብስ ለማን ነው? ____ ወደ ጋለሞታ የሚሄዱትስ እነማን ናቸው? ___ የወይን ጠጅን በመጠጣት ለሚዘገዩት አይደለምን!? ይላል። ሌላው ሁሉ ተፈቅዷል፣ ሁሉም ግን የሚጠቅም አይደለምና መርምሩ መልካሙንም ያዙ!ይላል። በሌላም ቦታ የኛ ሰውነት የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ/ ማደሪያ እንደሆን ተፅፏል እናም የእግዚአብሔር ማደሪያውን/ ቤተ መቅደስ የሆነውን ስጋችንን ማለትም ሰውነታችንን አልኮል በሆኑ መጠጦች በመጉዳት/ በማፍረስ ቤተ መቅደሱን ማርክስ አጥያት ነው። ለሆድህ ህመም ይሆን ዘንድ ጥቂት የወይን ጠጅ ጠጣ ይላል ላልከው ደግሞ በእርግጥ አሁን በኛ በዚህ ጊዜ የሚጠመቁ የወይን ጠጆች ለሆድ ህመም እንደ መድሃኒት ይጠቅማሉን? በጭራሽ ውሸት ነው አይጠቅሙም። በቀድሞ በኦሪት ዘመን በእስራኤል እና በግሪክ በሮም የሚጠመቁ የነበሩትን የወይን ጠጆች ለመግለፅ ነው። ያን ጊዜ የነበረው የወይን ጠጅ አጠማመቅና የአሁን ጊዜው እጅግ ይለያያልና። መጠጥ መጠጣት (አልኮሆል ነክ በሙሉ ክልክል ናቸው ) ለስጋችን እንኳ ጠንቅ ናቸው።

  • @tsehayabebe2367
    @tsehayabebe2367 ปีที่แล้ว

    ወየፈተና በቃ ስር ለስር እየገቡ መንጋውን በልተው ጨረሱት ይህ ዝም አይባልም መውገዝ አለባቸው ምንቸውም የተዋህዶ ልጆች አይመስሎም እረ ፈተናችን ማሀበረ ቅዱሳን እይንዳዳችን መታገል አለብን ወይቀለድ እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጥን ውይ ጊዜ ምን ያላየነው አለ እር በቃ በለን

  • @mohammedm5556
    @mohammedm5556 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ልቦና እስጤን🙏🙏🙏

  • @mulukentilahun5610
    @mulukentilahun5610 ปีที่แล้ว

    መልካም ወጣት ኘሮግራም ሲጀምር በቃ ቢጫ ወባ ይነሳብሀል አደል😅😅😅

  • @bekalubirehan3610
    @bekalubirehan3610 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን እረ ሁላችንንም ግራ አጋብቶናል

  • @kdst_h6w
    @kdst_h6w ปีที่แล้ว

    አወ. ትክክል. ነህ. ኮመት እሚሰጡ. እነሱ. ናቸው

  • @axumawit140
    @axumawit140 ปีที่แล้ว

    ቃል ህወት ያሰማልን ወንድም