ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ጌታ ማስተዋሉን ይስጣቹ
አባካቹሁ አውነቱን ፍለጋ ብትጓዙ አንዴት ደስ የሚል ነበር አ/ር ይግልጥልሃል ። ሃይማኖት ኣየድንም ኣዳኙ ጎይታ የሱስ ብቻና ብቻ ነው ላይም ውጣ ታችም ውረድ ኣዳኙ የሱስ ብቻ ነው።ብዙ ስለተናገርክ ብዙ ስለለፈልፍክ ኣይሆኑም ።አውነቱን ብትከተል ግን ኣንተንና በትህን ትድናለህ ።ተባረኩ።
*እንኳን ለአክሱም ጽዮን የእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን*
ዮናታን እባክህ አፍ እንጂ ጭንቅላት
ቤተክርስቲያን ብዙ እዉነት ነበራት የሚመጥናት አስተማሪ ስለሌላት አፈጮሌዎች እያሣቱ በማስመሰል ሆዳቸዉን እየሞሉበት ነዉ
ስረዓት የዙ ሐለ ሌላ መዘዝ የመጠል ወደ ፍቅር ተመልሰን የፍቅርን ወንጌል እንስበክ
መምህሮቻችን ፀጋዉን ያብዛልን እግዛብሄር ልቦና ይሥጣችዉ
*መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የአግልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን ድንቅ አባት 🥰አይይ ፓስተር ዮኒ አማላጅም ፈራጅም እንዴው ምኑ ጉድ ነው*
የኛመምህሮቻችንየተዋህዶ ልጆች ኑሩልልንየእመብርሃን ፀጋና ምልጅዋ አይለየን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን መምህሮቼ በረከታችሁ ይድረስ ። አሜን አሜን አሜን
I love my religion ❤️ Orthodox forever.
አትቀባጥር የእግዚአብሔር ቃል አስተምር
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን
እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ የጠፉትን ሁሉ ልቦናቸውን ይመልስ ፣ለንስሀ ፣ለቅዱስ ቁርባኑ ያብቃቸው።
wendmoche ansasat yemarqos wengel 9 : 42 anbebuna keza behuala hulachum btmelesu nw ymiawataw
አንተ እውቅና ለመጨመር በአንተ ክፍት አፍ ማሪያም እመቤቴ እናቴ ወላዲተ አምላክ ባንተ አፍ ቅዱሳኖች ባንተ አፍ ታቦት እንኮን ሊጠራ አይታሠብም ነበር። ቆርቆሮ።ያለምን ስድብ ባፈስብህ ደስስስ ይለኝ ነበር ግን አልችልም ሀይማኖቴ አይፈቅድልኝም። አቤት ጉዳቹ!!!!!!!! ቅጣታቹን ያስችለን።ጥፍታቹን ስናይ።ተሠናብታቹአል እኮ።አልቅሱ ንሠሀ ግቡ አንተም ተከታዬችህም!!!!የእግዚአብሔር ቅጣት ቆየ እኮ ከጀመረ አይታይህም ደጅህ ይመጣል።ገና አሁን ደሞ ይብሳል ንሥሀ ያልገባ ይግባ ክፉ ለተናገረ ያሠበ የሠራ እንደልቡ ይከፈለዋል።በተለይ እመቤቴን እናቱን እንዴ። ወገኔ እራስህን ፈትሽ ጠላትም ወዳጅም እወቅ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ታብባለች ትተከላለች ገና።የ እመቤቴ እርስት ናት። ኢትዬጲያ የስላሴ የክብራቸው መመስገኛእና መገለጫ ምድር ትሆናለች። ፈንዳ እንግዲህ።ገና አለምን ትገዛለች እልልልልል የማይረባትን እግዚአብሔር ያስወግድላታል።እሺ። ሠው እንደልቡ ይከፈለዋል።ትንሳኤዋ እየተገለጠ ነው።እልልልልል።ይህ የልሁል ቃል ነው። የዋህ ትሁት ከትህቢት ከውሸት ከጣሆት የሌሉትን እውነተኛ ህዝቦችን ያውቃልና። ህዝቤ መዝገብህን ሠብስብ።ከጥፍትህ ተመለስ ንሥሀ ግቡ።ጠላት ገፁን እየለዋወጠ ሊጠርግህ ነው።።እኛ ኦርቶዶክሶች ብንሞትም ብንኖርም የሱ ነን። ሀጥያትን እንጂ ሞትን አንፈራም።ሁልህም የምድር ኮትራትህን ስትጨርስ ወይ ወደ ልሁል ነክ ወይ ወደ ተባበርከው ዲያቢሎስ ነህ። በድንግል ቀልድ የለም።በቅዱሳኖች ቀልድ የለም።በምናከብረው ታቦታችን እልልል ቀልድ የለም። እኛ ሳንሆን እንድታቁ የምንፈልገው እግዚያብሔር የበደሉንን የሠደቡንን።ይበቀልልናል። እኛማ እንሞታለን እንጂ አንገልም።አንተ ትላንት ተልከስክሰህ ከክሳት ወደ ድልብ በሬ የተለወጥክ አጋንት እማዬ ወላዲተ አምላክ በአንተ አትሠደብም። ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል መቼስ ስማቸው ያቃጥላቹአል አይጠሩም ምን እንደሚያደርጉህ ታያለህ!!!እንግዲህ ቻለው!!!! በይቅርታ ካልወደክ እሺ አንተ ኮተት።
@@mesnoyeshimelis9302 ወንድሜ የአምላካችን የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ያዳነን አዳም ከሰራው ሐጢያት ነው ።አሁን የውርስ ሐጢያት የለብንም።አሁን ግን በግል የምን ስራውን ሐጢያት በንስሀ አጥበን ልክ ከምግብ በፊት እጃችንን እንደምንታጠብ ፣ሰውነታችንን፣ነፍሳችንን በንስሀ ካነፃን በኃላ ለቅዱስ ደሙ ክቡር ስጋውን ለመቀበል እንበቃለን።ንስሀ መግባት ብቻውን የዘላለም ህይወትን አያስገኝም።በወንጌሉ እንደተፃፈ ሥጋዬን የበላ ደሜን የጠጣ የዘላለም ሕይወት አለው ይህ ግድ ነው ላመኑ ሁሉ። እግዚአብሔር አምላክ ይግለፅልህ፣ለንስሀ ያብቃህ መጀመሪያ።
የተዋህዶ ፈርጦቸ እግዚአብሔር ጤና ይስጣችሁ ያገልግሎት ዘናችሁን ብዝት ያርግልን
አሜንንንንንንንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመስግናለን 💚💚💛💛❤️❤️🇪🇹🇪🇹
ያገሬ ወጣቶች፣ እባካችሁ መፅሐፍ ቅዱስን አንብቡ!
ሰዓሊለነ የቅድስት ።ይሄን ድፍረት የተናገረ አንደበት ወየሁለት ።አበስኩ ገበርኩ ።እንግዲህ ቃሉ በማን ይፈፀም? የትንቢት መፈፀምያ አታድርገን :-አሜን
ዮናታ ልቦና ይሥጥህ እኔ ግን ዞትር በሥደት አገር ሁሌም ከኔጋናቸዉ ማን ቅዱሳኖች እግዚአብሔር ይቅር ይበለን
እግዚአቢሔር ይመስገን ተዋህዶ ንዘላኣለም ትምበር
እኔን መርጦ ልጁ ያደረገ እግዚአብሔር እሱ ትልቅ ነው አመሰግንህ ዘንድ ምክንያቴ ብዙ ነው አባቴ ክበር ከአንተ በላይ ማን አለና🙏
መምሕሮቻችን የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ
Kiber lidegili Mareyam yuhunline🙏🙏🙏🌹🌹
የመልስ ምት በእውነቱ እናመሰግናለን ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ልቦናቸዉን ይክፈትላቸው ሌላ ምን ይባላል ተያይዞ መደናቆር ነው 🙏🙏🙏መምህሮቻችን ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏💚💒💚💒💚💒
Sstenaw
ቃለሕይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን
ቃለህይወት ያረማልን የኛእንቁ የኦርቶዶክስ መምህሮቻችን 🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏💚💚🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️😭/ እንዳችሁ አለን አደከሟቹ እኘሆድ አምላኩ በርቱልን በረከታችሁ ትደርብን አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይዎት ያሰማለን
ኧረ ጌታን ፍራ፣ እኔ ቀናተኛ አምላክ ነኝ ይላልና።
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አለት ልቦና ይስጥህ ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን
ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ።4 በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ። አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤6 ለሚወድዱኝ፥ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝና።Exodus 20:3-24 Anbebna esti negregne yeterdahewn
እግዚኣብሄር ይስጥልን ወንድማችን
አሜን ፫ እሺ እናመሰግናለን ወንድማችንን
ከመልአኩ ክብር የተንሳ ምድር በራች:: ምድርን የሚያበራ የቅዱስ መልአክ ክብር:: ይገርማል::የቅዱሳን ቅል ኪዳን: በቦታ በጊዜ አይወሰንም: ምክንያቱም ቃልኪዳኑን የሰጣቸው በቦታ በጊዜ የማይወሰን ሁሉን ቻይ ቅዱስ እግዚአብሔር ነውና:: አምላከ አብርሃም ይስሃቅ ያእቆብ የተመሰገነ ይሁን:: አሜን::
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
ወንድሜ እጅግ በጣም እናመሰግናለን።እግዚአብሔር ይስጥልን።
አይ የኦርቶዶክስ መምህሮቻችን ትህትናቸው እንዲሁም ምእመናን ረጅም እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ፈጣሪ ለተዋህዶ ቤተሰቦች
ቃለህይወትን ይሰማልን እንካን አደረሳችሁ ለክሱም ፅእዮን የእምቤታቺን ለድንግል ማርያም አምታዊ ባሃል በሰላም አደረሳችሁ የግዛብሔር በተሳቦቺ የእምበታቺን ባርካታ ይደርብን ጥብቃዋ አምልጅነታ አየለያን አሜን አሜን አሜን 🤲⛪️
@@mesnoyeshimelis9302 እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹ ዋደ ቤቱ ይመልሳችሁ ማርያም ትርዳችሁ አይናችሁን ይግለጥላችቹ 🤲
እግዚአብሔር አምላክ የልባቸውን አይን ይብራላቸው ያለመታደል እኮ ነው የአምላክን እናት መጥላት ለመምህራኖራችን እረዥም እድሜን ከጤናጋ ይስጥልን የቅዱሳን አምላክ ወንድማችን ጸጋ በረከትን ይስጥልን
ገኒ አትዋሺ እምዬ ማርያምን ማንም አል ጠላት ከሰይጣን በቀር ግን አለማማለዷን፣መመለክ የለባትም፣ ከልጇ እኩል ክብር አይሰጣትም ምክንያቱም እርሱ ፈጣሪ እሷ ፍጡር ስለሆነች ማለት መጥላት አይደለም አትሳቺ።
ማንበብ ይጠቅማ መዝ 9_1113_1044_986_5131_1344_2መኃ 4_12ኢሳ 7_14(49_23(6014)በጣም ብዙ ባታ ልንጠቅስ እንችላለን ዮቲብ ቻናሉላይ ችግር የመጣበታል እንጅ ብዙ ማለት ይቻላል የናተ ጥላቻ ልጇ ጌታችን መደኄኒታችን ክርስቶስ ክብር ስጡ ላለን ክብር ስንሰጥ ለምን ኮንፕሎክሳችሁ ይጫጫን አታውቋትም ተዋህዶን ለመተቸት በመጀመሪያ ማየት መረዳት እውስጥ ሆኖ በደጅ መተቸት ግን ዲያብሎስ መሆን ነው ልቦና ይስጣቹ ለማወቅ ለመማሪ ስትፈልጉ ወረድ በሉ ዥቅ እራሳችሁን እንዳዋቂ አታድርጉ እሺ
“በጽዮን ለሚኖር ለእግዚአብሔር ዘምሩ፥ በአሕዛብም መካከል አደራረጉን ንገሩ፤” - መዝሙር 9፥11 ጽዮን እኮ የእየሩሳሌም አንድ ኛው ስሟ እንጂ ይእምዬ ማሪያም አይደለም። ደግሞ ለሱ ዘምሩ፣አደራረጉን አውሩ የሚለው ስለ እግዚአብሔር ነው።
ቃለህወት ያስማልኝ
Kal hiwet yasemaln memihrachn 🤲
ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቹህን እግዚአብሔር ያርዝምልን አብዝቶ ይባርክልን ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹህ አሜን አሜን አሜን
Qalahewot yasaman 😍🙏🥰👍
ለእነርሱም የእግዚአብሔር ምሳሌ የሆነ የክርስቶስ የክብሩ ወንጌል ብርሃን እንዳያበራላቸው የዚህ ዓለም አምላክ የማያምኑትን አሳብ አሳወረ፡፡2ኛ ቆሮ 4፡4 ይነበብ
መምህሮቻችን፣ቃለህይወትያሰማልን፣ልቦናይስጣቸው፣ወደቀጥተኛዋተዋህጆ፣ይመልሳቸው፣
በወንጌል አገልግሎታቸዉ ብቻ ማን በመንፈስ ቅዱስ ማን በእርክሰት እንደሚናገር ተረዳሁ ።መንፈስ ቅዱስ እንደዉሃ የረጋና ሰላም ያለዉ ሲሆን እርኩስ መንፈስ ግን ማዕበል እንደመታዉ ዉሃ የሚናወጥ ፣ መረጋጋት የለለዉ ፣ በስርዓት የተደራጀ ሀሳብ ሳይሆን ስሜትና ሞራላዊ ስሜት የተቀላቀለበት ጩኧት ነዉ
ክብር ለድግልማርየም
እናመሠግናለን ወንድማችን
ኦርቶዶክ ተዋህዶ ዕምነቴ የማላፍርብሽ ስራብ እንጀራየ ሲጠማት ወተቴ
CONTINUE!!!!!!!
እግዚአብሔር አብዝቶ የሚወደውን ሰውን (ሰብእ) ነው:: ኦርቶዶክስ ቤ/ክ ያሳደገቻቸው እነ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት በሕዝብ ፊት የትግራይን ሕዝብ ለማጥፋት ሲያውጁ ብንነቅፍ ኖሮ ዮናታን ለዚህ አይበቃም ነበር ሕዝበ ኤርቶዶክሳዊያን ወገኖቼ !!
ዮናታን አንደኛየወንጌልን አርበኛ የዘመኑ ሐዋርያይሄዳል ገና ወንጌል ልሰራ በዓለም ዙርያ❤❤❤
የወንጌል አርበኛ ቢሆን እኮ ደስ ይላል ችግሩ ወንጌልን እየተቃወመ ነዉጂ
ዬናታን እመቤታችን ጣኦት ናት ካለ በላ ! ጌታችንም ከጣኦት ንው ማለቱ ነው ስለዚህ በተዘዋዋሪ እርሱ ማንን እንደሚያመልክ ዮንናትን ድብቅ ሃሳቡን ነቅተንበታል እየሱስ እየሱስ የሚሉ ይመጣሉ ተብሏል
በልብ መታሰቡ በቃል መነገሩ ቸሩ መድሀኒ አለም ክፍ ከፍ ይበልልን ለታመሙ ሁሉ ፈዉስን ያድልልን ከተናጋሪዉ ሰሚዎቹ ከሰሚዎቹ ተናጋሪዉ የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን ምን አይነት ነገር ነዉ
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ መምህሮቻችን ኸረ ግን በኩረ ሰባኪያን መምህር ምሕረተአብ የት ጠፍተዉ ነው
Kale hiywet yasemalen tsegawn yabzalachu
ምህራችን ምረትብ አብየትገባእረበእናታችሁ መምህራችን አቅርብልን
Daster yonata ewnetem daster
በትክክል ተመልሷሎ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍👌👌
እውነትም ሕይውትም መንገድም እኔ ነኝ ይላል አንብቡ .
“እርሱም፦ እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር ከወንድሞችህም ከነቢያት ጋር የዚህንም መጽሐፍ ቃል ከሚጠብቁ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ አለኝ።” - ራእይ 22፥9
ቃሉ ላይ ሚካኤል ሲመሰገን አላየንም ስለዚህ ለምን እናመሰግነዋለን
ምክንያቱም የመለአክት አለቃና ብዙ ታምራቶችን ስላደረገ ደግሞ ካላመሰገንከው ምን አስጠየቀህ ቂል
ልሰግድለትም በእግሩ ፊት ተደፋሁ። እርሱም፦ እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር የኢየሱስም ምስክር ካላቸው ከወንድሞችህ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ፤ የኢየሱስ ምስክር የትንቢት መንፈስ ነውና አለኝ።” - ራእይ 19፥10
ይህ ጥቅር የቅዱስ ዮሀንስን ክብር የሚገልጽ ነዉ የማይሰገድ ሆኖ ቢሆን ቅዱስ ዮሀንስ መጀመሪያም ባልሰገደ ነበር እንዲህ ካለዉ በሗላ ደግሞ ሁለተኛ ሰግዶለታል መለአኩ ግን የቅዱስ ዮንስን ክብር ያዉቃልና ዝም አላለዉም
Zebene geta yirdak dagmoo jesus ..
Thank you all! God bless and keep you safe all!!
Thank you too!
መምህር ለጌታ ለአምላክ ስገድ ይላል እንጅ ለአምላክህ ብቻ ስገድ አይልም አልክ አባባልህ አልገባኝም ቃላትን ከመሰንጠቅ በእምነት ተረዳው ከዚያ ቀጥሎ እርሱን ብቻ አምልክ ይላል እዚህ ጋርም ብቻ ባይል ሌሎችን አምልክ ብሏል ትል ነበር ሰባኪ ከምትሆን ይልቅ ፖለቲካ ያዋጣሀል አስተውል አንተን ብቻ አዋቂ ያረገህ ማነዉ? አንዳንዴም የሚሰማህ ;ተከታዮችህን ምን ይሉኛል ማለት አለብህ
jesus is lord
I wish I see this manfullk
ሮሜ 8፤34-35 አንብቡ ኢየሱስ ያማልዳል
Keman gar yihon yemiamalidew? Eski bedenb anbib anid tiks yizesh atitifi, befird seat engenagn ena siferd yan seat yigebashal...libona yistish ehitie...ykirta edaykefash...
እህቴ ቃሌ እግዝአብሄር ላይ በሮሜ 8፤34-35 ተጽፉዋል ስለዝህ የተጻፈዉን እንመን ወይስ ያልተጻፈዉን ሮሜ 8፤34 የሞተዉ ከሙታን የተነሳዉ በእግዝአብሄር ቀኝ ያለዉ ስለእኛ የሚማልደዉ ኢየሱስ ክርስቶስ ነዉካለ ሌላ ምን ማረጋገጫ ያስፈልጋል ፡፡ከቃሉ መቀነስም ፍርድ አለዉ በቃሉ ላይ ያልተጻፈን መጨመርም ፍርድ አለዉ @@tube7756
@@meselechmereta8124 ይማልዳል የሚለዉ ቀጥታ እንደ ቅዱሳን አይደለም ያስታርቃል የሚያስታርቀዉም ከባህሪ አባቱ ከአብ ከባህሪ ህይወቱ ከመንፈስ ቅዱስ እና ከእራሱ ጋር ነዉይማልዳል ብቻ ሳይሆን መንሹ በእጁ ነዉ ገለባዉን ከፍሬ ይለያል ይልላም ፍርድም ሁሉ ለወልድ ነዉም ይላል መጸሀፉን ሁሉንም ማንበብ መማር መልካም ነዉ እላለሁ
ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ።4 በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ። አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤6 ለሚወድዱኝ፥ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝና። Exodus 20:3-24
መላእክት የራሳቸው ፈቃድ የላቸውም
ሄደህ አይተሀል 😠😠😡😠😡😠😡
Yonta libon yisxiki ufffffff yamli 😭😭😭😭
እንቃወም እያላችሁ እዉነትን እየሣትክ ነዉ ፍርድ አለብሕ !!!!
Banagarachin lay Andi malsi garmonyalMat 3:10 lamahonuu yaseyxan xiyaqee amilko wayis sigdat ? Inaa masgad bifaqad nooroo Geeta basagadellat nabarAre tew sitabraruu balik adirgu
አተቶ ዘበነ ሮሜ 8፤34-35 እንድህ ይላል የሞተዉ ከሙታን የተነሳዉ በእግዝአብሄር ቀኝ ያለዉ ስለእኛ የሚማልደዉ ኢየሱስ ክርስቶስ ነዉ ይላል እሱን ጥቅስ አብራርተህ ምእመኑን አስተምር
32 ለገዛ ልጁ ያልራራለት ነገር ግን ስለ ሁላችን አሳልፎ የሰጠው ያው ከእርሱ ጋር ደግሞ ሁሉን ነገር እንዲያው እንዴት አይሰጠንም?33 እግዚአብሔር የመረጣቸውን ማን ይከሳቸዋል? የሚያጸድቅ እግዚአብሔር ነው፥ የሚኰንንስ ማን ነው?34 የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።35 ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል? መከራ፥ ወይስ ጭንቀት፥ ወይስ ስደት፥ ወይስ ራብ፥ ወይስ ራቁትነት፥ ወይስ ፍርሃት፥ ወይስ ሰይፍ ነውን?37 በዚህ ሁሉ ግን በወደደን በእርሱ ከአሸናፊዎች እንበልጣለን።
Ewinet.dakon
La mamiherochechin kal heyiwati yasemalin la manafiqani libona yisetachew
🙏🙏🙏🙏
ገብርኤል በስራ ላይ ነው፣ ሳይታዘዙ ከስፍራቸው እንዳንተ እዚያም እዚህ አይዘልም ፣የተባልከው ላንተ ለኔ ለህዝቡ ሁሉ ቤዛ የሆነውን እንደ ወንጌል ሰባኪነትህ ክርስቶስን ስበክ ገብርኤል ምንያድርግህ ሚካኤል ምን ይሁንልህ ? ያንተን ትእዛዝ ሳይሆን የአምላካቸውን ትእዛዝ ብቻ ሊሰሙ የወሰኑ የቆረጡ ጀግኖች ናቸው ቀን ሳለ እሩጥ ወንጌልን ብቻ ስበክ ከመሸ የተሰጠህን አደራ በተረት ቀይረህ ጌታ ስሙን መጥራት እንዳፈርክበት በአባቱና በመለአክቱ ፊት እንዳያፍርብህ
የትኛው ራዕይ ምዕራፍ 12
Ebakptin yohamis wongel 17:17 biyanebu des yilegnal
በፉከራና በስጋ ፍልስፍና ክርስቶስን መካድ አይቻልም። በእናንተ ፍልስፍና ከሄድን ፍጡራን ሁሉን አዋቂ፣ሁሉን ቻይ፣በሁሉም ቦታ የሚገኙ፣ሁሉን ማድረግ የሚችሉ ናቸው።በናንተ ፍልስፍና እግዚአብሔር ከሚያደርገው ውስጥ እነርሱ የማያደርጉት አንዳች ነገር የለም።
በስመአም የሚገርሙ አስተማሪዎች አደሉ እንዴ😂😂 ብቻ ፈጣሪ ማስተዋሉን ያድላቹ። ማናቹም ዮኒ ጋር አደርሱም። ዮኒዬ ዝም ብለክ ቀጥልልልል። ሮሜ 834 የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።እናም መንፈስ ቅዱስ የተሰጠን ለኛ ለሰው ልጆች ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ወደ አባቱ ባረገ ግዜ አፅናኙን መንፈሱን ለኛ ለሰው ልጆች ሰጠን።
ትንቢት ኢሳያስ ም 53 ቁ 11_1211 ከነፍሱ ድካም ብርሃን ያያል ደስም ይለዋል፤ ጻድቅ ባሪያዬም በእውቀቱ ብዙ ሰዎችን ያጸድቃል፥ ኃጢአታቸውን ይሸከማል።12 ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፤ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና፤ እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ፥ ስለ ዓመፀኞችም ማለደ።
What a response for None believers
That is sooooo true YONIYE !!!!
ለምን ይሄን ያህል የዮናታንን አገዘፋችሁት ለሚያወራው ሁሉ መልስ መስጠት ተገቢ አልመሠለኝም።
የክርስቶስ ነው እንጅ ተወህዶ ማለት የቡና መህበር ነው
Maatewos 4:10
Berta wendemachin
የኦርቶዶክሱ አስተማሪዎች ምንም መፅሐፍ ቅዱሳዊ መረጃ የላቸውም።በመላምት ብቻ ያወራሉ።
ቆይ ግን ለምንድንነው የመይገነኝ ነገር የምታገናኙት
እንጃ? ደግሞ ድፍረታቸው?
Yehan yedabelos feres Egzabhar adb yasgezaw
So, egam e/rn senamen hulun madreg enchelalen malet newa
Enante ersachu lebonawn yestachu
zim bel midre debtera hulu jib asra maryamn teshekmeh zur
መዞርም አይደለም አዝያት ሮጣለሁ ጢንዚዛ ግመል ነህ ቆሮቆንዳ
Yoni tabarak
ተባረክ ብቻ ዥልጥ መሆኑን ንገርልኝ ይሄ ዳስተር ዮናታን ጢንዚዛ
Yoniye kategar yalew ybelteli wogeli yashenfal
ሰይጣን አንድ አይደለም
ምህረታብ የት ጠፍቶነዉ ወገኖቸ ???????
መንፈስ ቅዱስ አው ያማልዳል ተምረንም እናውቃለን።ዘበንም ምረታአብ ነው ምረታ ሰዪታን ምትሉት ሰውየውም አንተም እራሱ መጽሃፍ ቅዱስ አታውቁም እየሱስ ያማልዳል
ጌታ ማስተዋሉን ይስጣቹ
አባካቹሁ አውነቱን ፍለጋ ብትጓዙ አንዴት ደስ የሚል ነበር አ/ር ይግልጥልሃል ። ሃይማኖት ኣየድንም ኣዳኙ ጎይታ የሱስ ብቻና ብቻ ነው ላይም ውጣ ታችም ውረድ ኣዳኙ የሱስ ብቻ ነው።ብዙ ስለተናገርክ ብዙ ስለለፈልፍክ ኣይሆኑም ።አውነቱን ብትከተል ግን ኣንተንና በትህን ትድናለህ ።ተባረኩ።
*እንኳን ለአክሱም ጽዮን የእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን*
ዮናታን እባክህ አፍ እንጂ ጭንቅላት
ቤተክርስቲያን ብዙ እዉነት ነበራት የሚመጥናት አስተማሪ ስለሌላት አፈጮሌዎች እያሣቱ በማስመሰል ሆዳቸዉን እየሞሉበት ነዉ
ስረዓት የዙ ሐለ ሌላ መዘዝ የመጠል ወደ ፍቅር ተመልሰን የፍቅርን ወንጌል እንስበክ
መምህሮቻችን ፀጋዉን ያብዛልን እግዛብሄር ልቦና ይሥጣችዉ
*መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የአግልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን ድንቅ አባት 🥰አይይ ፓስተር ዮኒ አማላጅም ፈራጅም እንዴው ምኑ ጉድ ነው*
የኛመምህሮቻችንየተዋህዶ ልጆች ኑሩልልንየእመብርሃን ፀጋና ምልጅዋ አይለየን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን መምህሮቼ በረከታችሁ ይድረስ ። አሜን አሜን አሜን
I love my religion ❤️ Orthodox forever.
አትቀባጥር የእግዚአብሔር ቃል አስተምር
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን
እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ የጠፉትን ሁሉ ልቦናቸውን ይመልስ ፣ለንስሀ ፣ለቅዱስ ቁርባኑ ያብቃቸው።
wendmoche ansasat yemarqos wengel 9 : 42 anbebuna keza behuala hulachum btmelesu nw ymiawataw
አንተ እውቅና ለመጨመር በአንተ ክፍት አፍ ማሪያም እመቤቴ እናቴ ወላዲተ አምላክ ባንተ አፍ ቅዱሳኖች ባንተ አፍ ታቦት እንኮን ሊጠራ አይታሠብም ነበር። ቆርቆሮ።ያለምን ስድብ ባፈስብህ ደስስስ ይለኝ ነበር ግን አልችልም ሀይማኖቴ አይፈቅድልኝም። አቤት ጉዳቹ!!!!!!!! ቅጣታቹን ያስችለን።ጥፍታቹን ስናይ።ተሠናብታቹአል እኮ።አልቅሱ ንሠሀ ግቡ አንተም ተከታዬችህም!!!!የእግዚአብሔር ቅጣት ቆየ እኮ ከጀመረ አይታይህም ደጅህ ይመጣል።ገና አሁን ደሞ ይብሳል ንሥሀ ያልገባ ይግባ ክፉ ለተናገረ ያሠበ የሠራ እንደልቡ ይከፈለዋል።በተለይ እመቤቴን እናቱን እንዴ። ወገኔ እራስህን ፈትሽ ጠላትም ወዳጅም እወቅ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ታብባለች ትተከላለች ገና።የ እመቤቴ እርስት ናት። ኢትዬጲያ የስላሴ የክብራቸው መመስገኛእና መገለጫ ምድር ትሆናለች። ፈንዳ እንግዲህ።ገና አለምን ትገዛለች እልልልልል የማይረባትን እግዚአብሔር ያስወግድላታል።እሺ። ሠው እንደልቡ ይከፈለዋል።ትንሳኤዋ እየተገለጠ ነው።እልልልልል።ይህ የልሁል ቃል ነው። የዋህ ትሁት ከትህቢት ከውሸት ከጣሆት የሌሉትን እውነተኛ ህዝቦችን ያውቃልና። ህዝቤ መዝገብህን ሠብስብ።ከጥፍትህ ተመለስ ንሥሀ ግቡ።ጠላት ገፁን እየለዋወጠ ሊጠርግህ ነው።።እኛ ኦርቶዶክሶች ብንሞትም ብንኖርም የሱ ነን። ሀጥያትን እንጂ ሞትን አንፈራም።ሁልህም የምድር ኮትራትህን ስትጨርስ ወይ ወደ ልሁል ነክ ወይ ወደ ተባበርከው ዲያቢሎስ ነህ። በድንግል ቀልድ የለም።በቅዱሳኖች ቀልድ የለም።በምናከብረው ታቦታችን እልልል ቀልድ የለም። እኛ ሳንሆን እንድታቁ የምንፈልገው እግዚያብሔር የበደሉንን የሠደቡንን።ይበቀልልናል። እኛማ እንሞታለን እንጂ አንገልም።አንተ ትላንት ተልከስክሰህ ከክሳት ወደ ድልብ በሬ የተለወጥክ አጋንት እማዬ ወላዲተ አምላክ በአንተ አትሠደብም። ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል መቼስ ስማቸው ያቃጥላቹአል አይጠሩም ምን እንደሚያደርጉህ ታያለህ!!!እንግዲህ ቻለው!!!! በይቅርታ ካልወደክ እሺ አንተ ኮተት።
@@mesnoyeshimelis9302 ወንድሜ የአምላካችን የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ያዳነን አዳም ከሰራው ሐጢያት ነው ።አሁን የውርስ ሐጢያት የለብንም።አሁን ግን በግል የምን ስራውን ሐጢያት በንስሀ አጥበን ልክ ከምግብ በፊት እጃችንን እንደምንታጠብ ፣ሰውነታችንን፣ነፍሳችንን በንስሀ ካነፃን በኃላ ለቅዱስ ደሙ ክቡር ስጋውን ለመቀበል እንበቃለን።ንስሀ መግባት ብቻውን የዘላለም ህይወትን አያስገኝም።በወንጌሉ እንደተፃፈ ሥጋዬን የበላ ደሜን የጠጣ የዘላለም ሕይወት አለው ይህ ግድ ነው ላመኑ ሁሉ። እግዚአብሔር አምላክ ይግለፅልህ፣ለንስሀ ያብቃህ መጀመሪያ።
የተዋህዶ ፈርጦቸ እግዚአብሔር ጤና ይስጣችሁ ያገልግሎት ዘናችሁን ብዝት ያርግልን
አሜንንንንንንንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመስግናለን 💚💚💛💛❤️❤️🇪🇹🇪🇹
ያገሬ ወጣቶች፣ እባካችሁ መፅሐፍ ቅዱስን አንብቡ!
ሰዓሊለነ የቅድስት ።ይሄን ድፍረት የተናገረ አንደበት ወየሁለት ።አበስኩ ገበርኩ ።እንግዲህ ቃሉ በማን ይፈፀም? የትንቢት መፈፀምያ አታድርገን :-አሜን
ዮናታ ልቦና ይሥጥህ እኔ ግን ዞትር በሥደት አገር ሁሌም ከኔጋናቸዉ ማን ቅዱሳኖች እግዚአብሔር ይቅር ይበለን
እግዚአቢሔር ይመስገን ተዋህዶ ንዘላኣለም ትምበር
እኔን መርጦ ልጁ ያደረገ እግዚአብሔር እሱ ትልቅ ነው አመሰግንህ ዘንድ ምክንያቴ ብዙ ነው አባቴ ክበር ከአንተ በላይ ማን አለና🙏
መምሕሮቻችን የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ
Kiber lidegili Mareyam yuhunline🙏🙏🙏🌹🌹
የመልስ ምት በእውነቱ እናመሰግናለን ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ልቦናቸዉን ይክፈትላቸው ሌላ ምን ይባላል ተያይዞ መደናቆር ነው 🙏🙏🙏መምህሮቻችን ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏💚💒💚💒💚💒
Sstenaw
ቃለሕይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን
ቃለህይወት ያረማልን የኛእንቁ የኦርቶዶክስ መምህሮቻችን 🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏💚💚🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️😭/ እንዳችሁ አለን አደከሟቹ እኘሆድ አምላኩ በርቱልን በረከታችሁ ትደርብን አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይዎት ያሰማለን
ኧረ ጌታን ፍራ፣ እኔ ቀናተኛ አምላክ ነኝ ይላልና።
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አለት ልቦና ይስጥህ ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን
ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ።
4 በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ። አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤
6 ለሚወድዱኝ፥ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝና።
Exodus 20:3-24
Anbebna esti negregne yeterdahewn
እግዚኣብሄር ይስጥልን ወንድማችን
አሜን ፫ እሺ እናመሰግናለን ወንድማችንን
ከመልአኩ ክብር የተንሳ ምድር በራች:: ምድርን የሚያበራ የቅዱስ መልአክ ክብር:: ይገርማል::
የቅዱሳን ቅል ኪዳን: በቦታ በጊዜ አይወሰንም: ምክንያቱም ቃልኪዳኑን የሰጣቸው በቦታ በጊዜ የማይወሰን ሁሉን ቻይ ቅዱስ እግዚአብሔር ነውና:: አምላከ አብርሃም ይስሃቅ ያእቆብ የተመሰገነ ይሁን:: አሜን::
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
ወንድሜ እጅግ በጣም እናመሰግናለን።እግዚአብሔር ይስጥልን።
አይ የኦርቶዶክስ መምህሮቻችን ትህትናቸው እንዲሁም ምእመናን ረጅም እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ፈጣሪ ለተዋህዶ ቤተሰቦች
ቃለህይወትን ይሰማልን እንካን አደረሳችሁ ለክሱም ፅእዮን የእምቤታቺን ለድንግል ማርያም አምታዊ ባሃል በሰላም አደረሳችሁ የግዛብሔር በተሳቦቺ የእምበታቺን ባርካታ ይደርብን ጥብቃዋ አምልጅነታ አየለያን አሜን አሜን አሜን 🤲⛪️
@@mesnoyeshimelis9302 እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹ ዋደ ቤቱ ይመልሳችሁ ማርያም ትርዳችሁ አይናችሁን ይግለጥላችቹ 🤲
እግዚአብሔር አምላክ የልባቸውን አይን ይብራላቸው ያለመታደል እኮ ነው የአምላክን እናት መጥላት ለመምህራኖራችን እረዥም እድሜን ከጤናጋ ይስጥልን የቅዱሳን አምላክ ወንድማችን ጸጋ በረከትን ይስጥልን
ገኒ አትዋሺ እምዬ ማርያምን ማንም አል ጠላት ከሰይጣን በቀር ግን አለማማለዷን፣መመለክ የለባትም፣ ከልጇ እኩል ክብር አይሰጣትም ምክንያቱም እርሱ ፈጣሪ እሷ ፍጡር ስለሆነች ማለት መጥላት አይደለም አትሳቺ።
ማንበብ ይጠቅማ መዝ 9_11
13_10
44_9
86_5
131_13
44_2
መኃ 4_12
ኢሳ 7_14(49_23(6014)
በጣም ብዙ ባታ ልንጠቅስ እንችላለን ዮቲብ ቻናሉላይ ችግር የመጣበታል እንጅ ብዙ ማለት ይቻላል የናተ ጥላቻ ልጇ ጌታችን መደኄኒታችን ክርስቶስ ክብር ስጡ ላለን ክብር ስንሰጥ ለምን ኮንፕሎክሳችሁ ይጫጫን አታውቋትም ተዋህዶን ለመተቸት በመጀመሪያ ማየት መረዳት እውስጥ ሆኖ በደጅ መተቸት ግን ዲያብሎስ መሆን ነው ልቦና ይስጣቹ ለማወቅ ለመማሪ ስትፈልጉ ወረድ በሉ ዥቅ እራሳችሁን እንዳዋቂ አታድርጉ እሺ
“በጽዮን ለሚኖር ለእግዚአብሔር ዘምሩ፥ በአሕዛብም መካከል አደራረጉን ንገሩ፤”
- መዝሙር 9፥11 ጽዮን እኮ የእየሩሳሌም አንድ ኛው ስሟ እንጂ ይእምዬ ማሪያም አይደለም። ደግሞ ለሱ ዘምሩ፣አደራረጉን አውሩ የሚለው ስለ እግዚአብሔር ነው።
ቃለህወት ያስማልኝ
Kal hiwet yasemaln memihrachn 🤲
ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቹህን እግዚአብሔር ያርዝምልን አብዝቶ ይባርክልን ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹህ አሜን አሜን አሜን
Qalahewot yasaman 😍🙏🥰👍
ለእነርሱም የእግዚአብሔር ምሳሌ የሆነ የክርስቶስ የክብሩ ወንጌል ብርሃን እንዳያበራላቸው የዚህ ዓለም አምላክ የማያምኑትን አሳብ አሳወረ፡፡
2ኛ ቆሮ 4፡4 ይነበብ
መምህሮቻችን፣ቃለህይወትያሰማልን፣ልቦናይስጣቸው፣ወደቀጥተኛዋተዋህጆ፣ይመልሳቸው፣
በወንጌል አገልግሎታቸዉ ብቻ ማን በመንፈስ ቅዱስ ማን በእርክሰት እንደሚናገር ተረዳሁ ።
መንፈስ ቅዱስ እንደዉሃ የረጋና ሰላም ያለዉ ሲሆን እርኩስ መንፈስ ግን ማዕበል እንደመታዉ ዉሃ የሚናወጥ ፣ መረጋጋት የለለዉ ፣ በስርዓት የተደራጀ ሀሳብ ሳይሆን ስሜትና ሞራላዊ ስሜት የተቀላቀለበት ጩኧት ነዉ
ክብር ለድግልማርየም
እናመሠግናለን ወንድማችን
ኦርቶዶክ ተዋህዶ ዕምነቴ የማላፍርብሽ ስራብ እንጀራየ ሲጠማት ወተቴ
CONTINUE!!!!!!!
እግዚአብሔር አብዝቶ የሚወደውን ሰውን (ሰብእ) ነው:: ኦርቶዶክስ ቤ/ክ ያሳደገቻቸው እነ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት በሕዝብ ፊት የትግራይን ሕዝብ ለማጥፋት ሲያውጁ ብንነቅፍ ኖሮ ዮናታን ለዚህ አይበቃም ነበር ሕዝበ ኤርቶዶክሳዊያን ወገኖቼ !!
ዮናታን አንደኛ
የወንጌልን አርበኛ
የዘመኑ ሐዋርያ
ይሄዳል ገና ወንጌል ልሰራ በዓለም ዙርያ❤❤❤
የወንጌል አርበኛ ቢሆን እኮ ደስ ይላል ችግሩ ወንጌልን እየተቃወመ ነዉጂ
ዬናታን እመቤታችን ጣኦት ናት ካለ በላ ! ጌታችንም ከጣኦት ንው ማለቱ ነው ስለዚህ በተዘዋዋሪ እርሱ ማንን እንደሚያመልክ ዮንናትን ድብቅ ሃሳቡን ነቅተንበታል እየሱስ እየሱስ የሚሉ ይመጣሉ ተብሏል
በልብ መታሰቡ በቃል መነገሩ ቸሩ መድሀኒ አለም ክፍ ከፍ ይበልልን
ለታመሙ ሁሉ ፈዉስን ያድልልን ከተናጋሪዉ ሰሚዎቹ ከሰሚዎቹ ተናጋሪዉ የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን ምን አይነት ነገር ነዉ
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ መምህሮቻችን ኸረ ግን በኩረ ሰባኪያን መምህር ምሕረተአብ የት ጠፍተዉ ነው
Kale hiywet yasemalen tsegawn yabzalachu
ምህራችን ምረትብ አብየትገባእረበእናታችሁ መምህራችን አቅርብልን
Daster yonata ewnetem daster
በትክክል ተመልሷሎ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍👌👌
እውነትም ሕይውትም መንገድም እኔ ነኝ ይላል አንብቡ .
“እርሱም፦ እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር ከወንድሞችህም ከነቢያት ጋር የዚህንም መጽሐፍ ቃል ከሚጠብቁ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ አለኝ።”
- ራእይ 22፥9
ቃሉ ላይ ሚካኤል ሲመሰገን አላየንም ስለዚህ ለምን እናመሰግነዋለን
ምክንያቱም የመለአክት አለቃና ብዙ ታምራቶችን ስላደረገ ደግሞ ካላመሰገንከው ምን አስጠየቀህ ቂል
ልሰግድለትም በእግሩ ፊት ተደፋሁ። እርሱም፦ እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር የኢየሱስም ምስክር ካላቸው ከወንድሞችህ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ፤ የኢየሱስ ምስክር የትንቢት መንፈስ ነውና አለኝ።”
- ራእይ 19፥10
ይህ ጥቅር የቅዱስ ዮሀንስን ክብር የሚገልጽ ነዉ የማይሰገድ ሆኖ ቢሆን ቅዱስ ዮሀንስ መጀመሪያም ባልሰገደ ነበር
እንዲህ ካለዉ በሗላ ደግሞ ሁለተኛ ሰግዶለታል መለአኩ ግን የቅዱስ ዮንስን ክብር ያዉቃልና ዝም አላለዉም
Zebene geta yirdak dagmoo jesus ..
Thank you all! God bless and keep you safe all!!
Thank you too!
መምህር ለጌታ ለአምላክ ስገድ ይላል እንጅ ለአምላክህ ብቻ ስገድ አይልም አልክ አባባልህ አልገባኝም ቃላትን ከመሰንጠቅ በእምነት ተረዳው ከዚያ ቀጥሎ እርሱን ብቻ አምልክ ይላል እዚህ ጋርም ብቻ ባይል ሌሎችን አምልክ ብሏል ትል ነበር ሰባኪ ከምትሆን ይልቅ ፖለቲካ ያዋጣሀል አስተውል አንተን ብቻ አዋቂ ያረገህ ማነዉ? አንዳንዴም የሚሰማህ ;ተከታዮችህን ምን ይሉኛል ማለት አለብህ
jesus is lord
I wish I see this manfullk
ሮሜ 8፤34-35 አንብቡ ኢየሱስ ያማልዳል
Keman gar yihon yemiamalidew? Eski bedenb anbib anid tiks yizesh atitifi, befird seat engenagn ena siferd yan seat yigebashal...libona yistish ehitie...ykirta edaykefash...
እህቴ ቃሌ እግዝአብሄር ላይ በሮሜ 8፤34-35 ተጽፉዋል ስለዝህ የተጻፈዉን እንመን ወይስ ያልተጻፈዉን ሮሜ 8፤34 የሞተዉ ከሙታን የተነሳዉ በእግዝአብሄር ቀኝ ያለዉ ስለእኛ የሚማልደዉ ኢየሱስ ክርስቶስ ነዉካለ ሌላ ምን ማረጋገጫ ያስፈልጋል ፡፡ከቃሉ መቀነስም ፍርድ አለዉ በቃሉ ላይ ያልተጻፈን መጨመርም ፍርድ አለዉ @@tube7756
@@meselechmereta8124
ይማልዳል የሚለዉ ቀጥታ እንደ ቅዱሳን አይደለም ያስታርቃል የሚያስታርቀዉም ከባህሪ አባቱ ከአብ ከባህሪ ህይወቱ ከመንፈስ ቅዱስ እና ከእራሱ ጋር ነዉ
ይማልዳል ብቻ ሳይሆን መንሹ በእጁ ነዉ ገለባዉን ከፍሬ ይለያል ይልላም ፍርድም ሁሉ ለወልድ ነዉም ይላል መጸሀፉን ሁሉንም ማንበብ መማር መልካም ነዉ እላለሁ
ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ።
4 በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ። አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤
6 ለሚወድዱኝ፥ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝና።
Exodus 20:3-24
መላእክት የራሳቸው ፈቃድ የላቸውም
ሄደህ አይተሀል 😠😠😡😠😡😠😡
Yonta libon yisxiki ufffffff yamli 😭😭😭😭
እንቃወም እያላችሁ እዉነትን እየሣትክ ነዉ ፍርድ አለብሕ !!!!
Banagarachin lay Andi malsi garmonyal
Mat 3:10 lamahonuu yaseyxan xiyaqee amilko wayis sigdat ?
Inaa masgad bifaqad nooroo Geeta basagadellat nabar
Are tew sitabraruu balik adirgu
አተቶ ዘበነ ሮሜ 8፤34-35 እንድህ ይላል የሞተዉ ከሙታን የተነሳዉ በእግዝአብሄር ቀኝ ያለዉ ስለእኛ የሚማልደዉ ኢየሱስ ክርስቶስ ነዉ ይላል እሱን ጥቅስ አብራርተህ ምእመኑን አስተምር
32 ለገዛ ልጁ ያልራራለት ነገር ግን ስለ ሁላችን አሳልፎ የሰጠው ያው ከእርሱ ጋር ደግሞ ሁሉን ነገር እንዲያው እንዴት አይሰጠንም?
33 እግዚአብሔር የመረጣቸውን ማን ይከሳቸዋል? የሚያጸድቅ እግዚአብሔር ነው፥ የሚኰንንስ ማን ነው?
34 የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።
35 ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል? መከራ፥ ወይስ ጭንቀት፥ ወይስ ስደት፥ ወይስ ራብ፥ ወይስ ራቁትነት፥ ወይስ ፍርሃት፥ ወይስ ሰይፍ ነውን?
37 በዚህ ሁሉ ግን በወደደን በእርሱ ከአሸናፊዎች እንበልጣለን።
Ewinet.dakon
La mamiherochechin kal heyiwati yasemalin la manafiqani libona yisetachew
🙏🙏🙏🙏
ገብርኤል በስራ ላይ ነው፣ ሳይታዘዙ ከስፍራቸው እንዳንተ እዚያም እዚህ አይዘልም ፣የተባልከው ላንተ ለኔ ለህዝቡ ሁሉ ቤዛ የሆነውን እንደ ወንጌል ሰባኪነትህ ክርስቶስን ስበክ ገብርኤል ምንያድርግህ ሚካኤል ምን ይሁንልህ ? ያንተን ትእዛዝ ሳይሆን የአምላካቸውን ትእዛዝ ብቻ ሊሰሙ የወሰኑ የቆረጡ ጀግኖች ናቸው ቀን ሳለ እሩጥ ወንጌልን ብቻ ስበክ ከመሸ የተሰጠህን አደራ በተረት ቀይረህ ጌታ ስሙን መጥራት እንዳፈርክበት በአባቱና በመለአክቱ ፊት እንዳያፍርብህ
የትኛው ራዕይ ምዕራፍ 12
Ebakptin yohamis wongel 17:17 biyanebu des yilegnal
በፉከራና በስጋ ፍልስፍና ክርስቶስን መካድ አይቻልም። በእናንተ ፍልስፍና ከሄድን ፍጡራን ሁሉን አዋቂ፣ሁሉን ቻይ፣በሁሉም ቦታ የሚገኙ፣ሁሉን ማድረግ የሚችሉ ናቸው።በናንተ ፍልስፍና እግዚአብሔር ከሚያደርገው ውስጥ እነርሱ የማያደርጉት አንዳች ነገር የለም።
በስመአም የሚገርሙ አስተማሪዎች አደሉ እንዴ😂😂 ብቻ ፈጣሪ ማስተዋሉን ያድላቹ። ማናቹም ዮኒ ጋር አደርሱም። ዮኒዬ ዝም ብለክ ቀጥልልልል።
ሮሜ 8
34 የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።
እናም መንፈስ ቅዱስ የተሰጠን ለኛ ለሰው ልጆች ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ወደ አባቱ ባረገ ግዜ አፅናኙን መንፈሱን ለኛ ለሰው ልጆች ሰጠን።
ትንቢት ኢሳያስ ም 53 ቁ 11_12
11 ከነፍሱ ድካም ብርሃን ያያል ደስም ይለዋል፤ ጻድቅ ባሪያዬም በእውቀቱ ብዙ ሰዎችን ያጸድቃል፥ ኃጢአታቸውን ይሸከማል።
12 ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፤ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና፤ እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ፥ ስለ ዓመፀኞችም ማለደ።