ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በዚ ዘመን ደስ የሚለኝ ማንም ዎሽቶ በሰላም ቁጭ አይልም ሚያጋልጡ መምህራን አሉ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
ለምን መሰለህ ዋሽቶ ማምለጥ የማይቻለው...ቴክኖሎጂ የሚባለው 😊
ምንም አልተጋለጠም እሱ ምያነበው መጽሀፍ ቅዱስ አይሁዶች ይፕጻፉት ልብ ወለድ ነው
@@bbgl5736 አንተ የምታነበው የመሐመድ ተረት እንኳን ይኼን ይመሰክራል። ልብወለዳም!
ከእየሱስ ጋር አብረው የነበሩ ሲያስተምር አብረው የተማሩ ሲያደርግ የነበረው ሁሉ ያዩ አብረዉ ማእድ የተቋደሱ ሀዋርያቶች የጻፋትመፅሐፍ ስብስብ በሚለው ይስተካከል።
@@bbgl5736ከንቱ
እግዚአብሔር ይመስገን መፅሐፍ ቅዱስ ሀይማኖትን ብቻ ሳይሆን ታሪክንም ጭምር ስለሚያስተምረን እጅግ አኩርቶኛል በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን ❤
መምህር መስፍን ሰሎሞን እግዚአብሄር እድሜ ፀጋውን እና ክብሩን ያብዛልህ
ስጠብቅ የነበረ መልስ ነው እስኪ መምህር ለብዙዎች ምላሽ እንዲሆን !!!
መምህር እድሜ እና ጤና ይስጥልን።እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
እንኳ ንለመላኩቅዱስሚካኤል አመታዊክብረብአል በሰም አደረሰን!!መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
ኡስታዝ አቡበከር የተማረ እና እውነተኛ ሰው ነበር የማደርገው። ለካ እንደዚህ የወረደ ሰው ነው ።።
እንኳን እስራኤል እሱም ታውቋል መሐይም
ያልታወቀበት እባብ ነው። እስራኤል የለም ሲል ክርስቶስ የለም እንደማለት ነው። ከሀዲዎች ናቸው። እስልምና ሳይፈጠር እስራኤል ነበረች።
የአብዛኛው ምዕመን ችግር ይሄ ነው።የባዕድ ምላስ ያታልላችኋል!
አላህ ውሽት ነው ያስተማራቸው 😂😂
አንተ ነህ የወረድክ የእስራኤል ህዝብ እንጂ ሀገር አይደለም።
መመህር ዕድሜ ከጤና ጋር "የአብርሐም አምላክ፥የህሳቅ አምላክ፥የያዕቆብ አምላክ..." ቸሩ እግዚአብሔር ያድሎት!ሚስጢሩንም ጨምሮ ይግለጥሎት።
መምህር አንተን ከልብ እናመሰግናለን ኑርልን
የስራኤል አምላክ እድሜ ይስጥህ
ነገር ሁሉ ለበጎ ሆነ በመናገራቸው እውነታውን ፍንትው ብሎ እንድንገነዘበው ሆንን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እውነትን ከመፀሐፍ ቅዱስ ጠቅሰሕ ስላቀረብክልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር እኛም ሰምተን 30 60 100 ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን እጅግ በጣም እናመሰግናለን ቅዱስ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አሜን
እኔ እኮ ደስ የሚልኝ ያወቁት የተማሩት እንዲህ ሲደድቡ እኔ ያልተማርኩት በናተ ደድብና ስማር ነው በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 👏👏👏❤❤❤ብዙ ተማርኩበት ነገ ደሞ ምን ይል ይሆን እናተ ሳቱ እኛ እንማራለን
"ይሄ የአጺዎች ርዝራዥ ነው" ስዩመ እግዚአብሄር እያለ ለአመታት የውሸት ትርክት እዚው የሀገራች ታሪክ ነው እና እምነቱ የተቀላቀለበት ነው።
@@habeshistmnem weshet aletnagerem haymnot ena tarik yetekelaklbh ante ena ustazh nachew wedji Israel hager endenberch manem yawkal yante alemamne ewnetawn aykeryrewm
የት ነው የተማረው😅😅😅😅😅 ክህደት ከመሃመድ ተምሯል
@@habeshistላንተ አይገባህም
መሀይብነትም ሱና ነዉ እንዴ ነዉ ሙሀመድ እኔም ተከታዮቼ ደደብ ነን ያለዉ እዉነት ልታደርጉለት ነዉ🤣🤣🤣🤣🤣🤣@@habeshist
ሚዲያ ላይ ሲወጡ ሁሉን ነገር የሚያውቁ ይመስላቸዋል መሠለኝ። ቃለ ሂወት ያሰማልን
አምሰግናለሁ በጣም ለብዙዎ በኡስታዝ የተሳሳተ መረጃ ለወሰዱትም በቂ መረጃ ነው
አይ ኡስታዝ ለካ የወረድክና የዘቀጥህ ነህ የሰራዊት ጌታ የተወለደባትን ሃገር የለችም ስትል አታፍርም አምላክ ልቦና ይስጥሕፀህ አይ አለመማር ለካ እንዲህ ያጋልጣል ።
እንደዉ በጭፍን ሳይሆን መጻህፍ ቅዱስን ጥቅስ እየጠቀሱ በስሜታዊነት ሳይሆን በትእግስ ህዝቡን የሚያስተምሩና መልስ የሚሰጡ መምህራኖችን ያብዛልን🙏🙏🙏🙏
ሼር አርጉለት ለክህደቱ መልስ ነው።❤
መምህር ሳያቁ ቀርተው ሳይሆን መካድ ስለሚወዱ ነው ሌላው ቢቀር አብርሃምን ኢብራሂም ብለው ካመኑ አገሩንም ማወቅ ይችላሉ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤
Abrhame iseraelawey newe endy aydelme yetesefaytune medere werese enj ahune kemekakelegawe misrak tenesto newe enjy
@@MekoninBelay ተስፋይቱ ምድር ማን ናት ታዲያ 😂 እስራኤል መስላኝ የለችም ታዲያ ማስተዋል ይጠይቃል
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያክብርልን በዝህዘመን እንደዝህየሉትን የቤተክርስትያናችንን ታርኪየሚነግሩንን መምህር ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
አህመድ ክርስቲያን ነህ ዋው ❤
በእውነት እንቁ መምህሬ ቃለህይወትን ያሰማልን እንድህ ሀሰተኞችን ተከታትሎ መልስ መስጠት ያስፈልጋል አባቶቻችን
መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን እውነት እንደዚህ ተቀባይ አጥታ ስትንከላች እርስዎ እውነትን በመናገረውእና ስለአስተማሩን እድሜ ከፀጋ ጋር ይስጥዎ
ድል ለእግዚአብሔር ሕዝብ ለእስራኤል ልጆች አሜን 🙏🙏🙏
እንደ ኡስታዝ አይነት የጭንቅላት መዳበር ሳይሆን መቀንጨር ያለበት ግለሰብ በጥራዝ ነጠቅ እውቀት አፉን ሲከፍት እንጥሉን አይተናል በእርግጥ ለእንዲህ አይነት የታሪክ እውቀት ድኩማን መሃይሞች መምህር ሰለሞን መጥተህ መልስ መስጠትክ አናመሰግናለን በርታልን
መምሕር ዘመንህ ይባረክ እናንተን ያኑርልን ቃለኅይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን እረጂም እድሜና ጤናዉን ይስጥልን ❤❤❤
መምህር መሆን ስጦታህ ነው። ዛሬ ሣይሆን ሁሌም አገላለ ፅህ ልዩነው። በጣም ነው የምኮራብህ ኑርልን ::
እድሜ ጤና ሰላምህን እግዚአብሔር ያብዛልህ ❤
ተባረክ እንደዚህ ያሉ የእውነት ሰወችም አሉ ተባረክ በድጋሜ
መምሕር ቃለሕይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን❤
ወንድሜ ልክ ነህ ሀገራችንን ኢትዮጵያን የ150ዓመት እድሜ ነው ያላት ይሉ የለ እንዴ? ታሪክን እያጣመሙ አውቀውም ሆነ ሳያውቁ የሚናገሩ ሱፍ ክራባት የለበሱ አፋቸው ጮማ የሚያወርድ የመሰሉ አላዋቂዎች በዝተዋል እድሜ ይስጥህ ተባረክ አዋቂ አያሳጣን !!!
ታሪክን መፅሐፍ ቅዱስን አመሳክሮ እንዲህ ግልፅ ያለነገር ሲኖር መልካም ነው ለማሳመንም ቢሆን ቃለሒወት ን ያሠማልን ። እኛም ሀገር እንደሆነች ነው የምናውቀው ።
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን መምህር ስለ ዴር ሱልጣን ገዳምም በጣም የተዛባ ከእውነት ፈጽሞ የራቀ ንግግር ተናግሯል እንዲያው ካዩት መልስ ቢሰጡበት ።
ምን ያድርግ በአረብኛ ተረት ሲያጠና የእውነቱን ነገር እረሳው እኔ እስራኤልም ብትሆን በንፁሃን ዜጎች ላይ በግፍ በጅምላ መጨፍጨፍ ልክ አይደለም እነዚህ ሀህዝቦች ወንድማማች ናቸው ፍቅር አጡ እንጂ 😢😢😢
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የታሪክ እውቀት ለሌለን ትልቅ ትምህርት ነው
እጅግ ትክክለኛ መልስ እግዚአብሔር ይባርክ !!
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን። ከእኛዎች ሁሉም እንቅልፋሞች ናቸው። ሆዳደሮችም፣ አስመሳዬች ናቸው። መምህር መልስ በመስጠትህ እናመሰግናለን።
Tekemto mastbabel ena mewashet kelal nw kechalk hustazun megabez ena mawrat nw kebadu enji lebcha melflef aydelem ewuket #freepalstine
አብዛኛው እስላም እወቀት ጠል ለአብሮነት የማይመች ነው
ድል የእግዚአብሔር ለእስራኤል ሕዝብ 🙏🇮🇱
ይሄንኑ እኮ ነው ኡስታዝ ያስቀመጡልን "የጠላቴ ጠላት ...ጠላቴ ነው..."የምሉ እናንተ ብቻ ናቹ በምድር ላይ።ፈጣሪ ድልን ለእወነተኞች እንጂ ለጨቋኞች አያረግም
በእርግጥ በፍልስጤም ህፃናት ላይ የሚሆነውን አልደግፍም፣ግን ደግሞ "እስራኤል የምትባል የለችም" ብለው አጠቃላይ መረጃ እና ማስረጃ ሲክዱ ማየት አይቻልም!
እስራኤል ከመቼ ጀምሮ ነው እስራኤል የእግዚአብሔር ሰው የሆኑት በድሮ በብሉይ ከሆነ ያስማማል ነገር ግን አሁን ላይ አይሁዶች ናቸው እግዚአብሔርን ያልተቀበሉ ገና ሌላ ኢየሱስ ይወለዳል ብለው የሚጠብቁ ናቸው
ድገፋ አደለም የያዝነው
@meri24242 ረጋ በይ አሁን ያሉት አይሁድ ትክክለኛ አይደሉም፣በዚህ ጊዜ የእግዚአብሔር ህዝብ እስራኤል ዘነብስ(ክርስቲያኖች) ነን።ይሄ ማለት እስራኤል እንደ ሃገር የለችም ማለት አይደለም!
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ጥሩ መልስ ነዉ ❤
እስራኤል ሀገረ እግዚአብሔር❤❤❤❤❤❤❤❤
ታሪክ አጣማሚዎችን በእውቀት፣በትህትና ማረም፣ማስተማር እና መገሰፅ አለባቸው።
በዚህ በከፋ ዘመን እናንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
በህገ ልቦና ለአባታችን አብርሀም ወተት እና ማር ምታፈልቀዉ ሀገር ተብላ የተነገረችዉ የተስፋይቱ ምድር እስራኤል አይደለች
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን።ከበቂ በላይነው የተመለሰለት።
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
የእውነት መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እነዚህ የራሳቸውን ሀገር ታሪክና እውነት ለምስር ወጥ የሽጡና እውነትን ሀሰት ብለው ትልቂቱን ሀገራቸውን ለትንሾች የሚደልሉ እሁን ደግሞ ሰላም እንዲወርድ መፀለይ ሲገባቸው በገዳዳው ሀሳባቸው ይንቦጫረቁ ጀምረዋል መቼም እውነት አይዋጥላቸውም እያነቃቸው ይዋጡት መልሱ ይህ ነው በባለ እውቀትና እውነተኞች ለእርሳ ለመምህር ይኸው❤❤❤❤❤❤❤❤
በውነት ወገኖቸ ይህ ሰውየ በጣም ነው ያስገረመኝ 😮 ምክንያቱም እውቀት ያለውና ሚዛናዊ ሰው ይመስለኝ ነበር ።
የትኛው ??
ኡስታዝ አቡበከር ።
ኡስታዝ አቡበከር የተናገረው ድፍረት የተሞላበት እና ከተራራ የገዘፈ ውሽትይህን የመሰለ አይን ያወጣ ክህደት በአደባባይ ?? አሳፋሪ ነው ።እናም ይህ የኡስታዙ ፉላጐት(ቅዥት) ነው በዚህ አጋጣሚ እስራኤል አገርም የሚደርጋት የሚያፈርሳትም እራሱ ባለቤቱ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው እናም ኡስታዝ የአቅምህን እና የምታውቀውን እውራ (ንስሐም ግብ)እብር ምስጋና ለእስራኤል ቅዱስ አምላክ ለድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ።
Ehete betam bizu gize merzen bemar lewso naw yemikebaw 😊😊
እኔም በጣም ነበር የማከብረው ከአስተሰሳሰብ ድህነት በላይ የሚያሳዝን ነገር የለም እያወቀ ነው ያደረገው እስራኤልን ማንም ጠፍጥፎ የሰራት የለም ሊያፈርሳትም የሚችልም ሀይል የለም ልቦናውን ይመልስለት ሌላ ምን ይባላል ።
ሰለ ሁሉም ነገር የእግዚአብሔር ይመስገንቃል ህይወት ያሰማልን ለቦና ይስጠን የተዋህዶ አገልጋዮች በእዉነት እናንተን ለመግለፅ ቃላት ያጥረያል❤❤❤❤❤❤❤
ኡስታዝ ዢልጥ
መምህር እድሜ ይስጥህ የማንም ውርጋጥ እየተነሳ ጊዜ ሰጠኝ እያለ አፉን ይከፍትብናል
መምህራችን እግዚአብሔር ይባርክልን።በእውነት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንዲህ አይነት በእውቀት፣በጥበብ እና ማስተዋል ፀጋ የበዛለትን ድንቅ ልጅ ሰለአፈራችልን እድለኞች ነን እግዚአብሔር ይመስገን።እናመሰግናለን
ውድ መምህራችን ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን ጌታ 🤲❤️ በእውነት መምህራችን ኡስታዙ እንደተረዳሁትኝ በጭፍንነት በንዴት በቲፎዞ ነው አይን ያወጠ ክህደት የተናገረው እንጂ በእውነት ታሪክ አየውቅም ብየ አላምንም ግን በጣም ያሳዝናል
ይኸ የምን ዑሰጧዝ ነው ጦዝጧዛዛ ነው ለዚህ ደደብ እእስኳድብልፅግና ጥራዝ ነጠቅ ማስተማር አይገባም ቀፎ ቀራፎ ነውጋዛ ሄዶ አይወጋም እዚህ የሚበቀበቀው ታላቅም ድፍረት ነው ወንጀል ፈፅሟል የሃማስ አባል ነውየኢዝቦላ ክንፍ ስለሆነ ሞሳድ ይመንጥረው ሪፖርት አድርጉ አአ እስራኤል ኢምባሲ
ኡስታዝ አቡበከር ይህንን አጥቶ አይመስለኝም ግን ታሪክ ገልብጦ ለማውራት የፈለገው ለእስራኤል ካለው ጥላቻ ይመስለኛል ለፍስልጤማዎችን ለመደገፍ ሲል ነው ግን ታሪክ በቲፎዞ ገልብጦ ማውራት በጣም መውረድ ነው
እናመሠግናለን መምህር እግዚአብሔር ይባርክዎ
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህሮቻችን ቃለሕይወት ቃለበረከት ያሰማልን ስንዱ. ቅድስት ቤተክርስቲያን ሁሌም መልስ አላት
አደበት እራሱ እዴት ደስ ይላል ቃል ሂወት ያሰማልን
I love Israel 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱
Free plastian
በጨዋነት የተመለሠ ተባረክ
እውነት ብለሃል እግዚአብሔር ይባርክህ ኡዝታዝ የተማር ሰው ነው ብይ አስብ ነበር ለካ የወርደ ሰው ነው ትልቁ ቄጣ ሌጥ ሆነ ነው ነገሩ🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🌹🌹🌹👏
እግዚአብሔር ይማረው ምህረትን ያውርድለት.ባጭሩ እንዳይጠፋ ፈራሁለት እግዚአብሔርን መካድ እኮነውአንተ ወንድሜ ግን ዘርህ ይባክዐፈጣሪ በቅዱስ እጁ ይዳብስህ
ታሪክ እንደዚህ ታሪኩን በሚያውቀው ሲተነተን ያምራል አገኝ አጣውን የታሪክ ስህተት ለሚናገሩ መማሪያ ይሆናቸዋል ዳግም ወደ ስህተት አይገቡም መምህር በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር❤❤❤❤
ቃለህይውት።ያሰማልን። መምህርዬ❤
የፊሊሴጤም ደጋፊ ስለሆነ አቡበከር እስራኤል አገር አደለችም ቢሊ አይፈረድበትም መምራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ተገቢ መልስ ነው
ባትክክል ጡሩ ኮሜንት ነው ሲጀመር ሙልስም የታባሉ ባሙሉ isrehale የሚባል ሀገሬ ቀርቶ ስም እራሱ ማጠራት አይወዱም ይገርማል ባኔ አይቻለው አርባ ቤት ልጅቱ ስራታኛ ስሙዋ isrehale ነው እናሱ ጊን ቃይሮት ሌላ ስም አወጡላት
ደካማነታችን እዚህ ላይ ነው። የምንናገረው እና የምናቀርበው ነገር ሁሉ በእውነት ላይ የተመሰረተ ቢሆን ምናለበት። ድጋፍ ሌላ ነገር ነው። ወንድሜ ኡስታዝ አቡበከር እምነቱ እስልምና ስለሆነ ብቻ ፍልስጤምን በመደገፍ እውነትን ማጣመሙ ከእሱ የሚጠበቅ አልነበረም። እኔ በግሌ ለኡስታዝ ያለኝ አመለካከት በጣም ትልቅ ስለሆነ እና በብዙ ነገሮች ላይ ሪዘነብል በመሆኑ ትልቅ ክብር አለኝ። በእስራኤል ጉዳይ ላይ ግን በጣም ተሳሳተ።
አማሊቃውያን አትደንፉብን በስሜት ከመፀሀፍ ቅዱስ ውልፍት የለም እግዚአብሔር ይባርኮዎት መምህር
መምህር እናመሠግንሐለን
ክብር የጠላው ጽንኛ መሆኑን በዚህ ያስታውቃል።
እድሜ እና ጤና ይስጥልን እንዲህ በዕውቀት መተንተን ያኮራል
የሚገርመው እነሱ እኮ ታሪክ ማበላሸት ነው ስራቸው እግዚአብሔር እስራኤል በቸርነቱ ያስባት
ያክብርልን መምህር
እግዚአብሔር ያክብርልኝ መምህር ብዙ እራስ ወዳጆች ዝም ዚሉ እርሶ መልስ ሰለሰጡ እግዚአብሔር ያክብርልን ኡስታዝ የተጠየቀበት ሚዲያ እራሱ እራስ ወዳድ ኦርቶዶክስ ስለሆነ እጅ ጴንጤ ሚዲያ ቢሆን ኡስታዝ አይዘባርቅም ነበር ።
ድንቅ መምህር ኡዝታዝ መነሻው ከሀሰት ከውድቀት ነው የመረጃ ምንጩ
ድንቅ ትምህርት
መስፍኔ ቃለሕይወት ያሰማህ እግዚአብሔር አዋቂዎችን ያብዛልን እኛ የራሳችን ስንት መከራ እያለ ስለ ሌላ ሐገር በሐይማኖት ወገንተኛ ሆነን መፋጨት የለብንም ሁሉም የእግዚአብሔር ፈቃድ ነው የሚሆነው ኡዝታዝ አቡበከር ስሜታዊ አትሁን መጽሐፍ ቅዱስንን አንብብ ወይ አዋቂዎችን ጠይቅ ''የራሷ ሲያርባት የሰው ታማስላለች'' እንደሚባለው እንዳይሆን አስተውል ወንድማችን እግዚአብሔር ምድራችንን ሰላም ያድርግልን ሐገራችን ኢትዮጵያን ይታደግልን አሜንንን!!!💚💚💚💛💛💛❤❤❤
የእኛ ሀገር ሰዎች መንገድ ስተው ለሁለት እንዳይከፈሉ ነው የሰሩት። ሰምተኸው ይሆናል ግን ደግመህ አዳምጠው።
@@tedibabeameha9201😂😂 conspiracy tewdalachu 666 nw endatelu bêcha ustazen 😂😂
መምህር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏አውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት አይሰማም ይባላል፣ እሥራኤል የመኖር ህልውና በፈጣሪዋ ፈቃድ በልጆቿ ክንድ ተከብሮ ይኖራል💪
መምህር ተባረክ እንደዚህ ንገርልን ኡስታዝ ስናከብረው ውሸቱንም የምንቀበል መሰለው::
እስራኤል እየሩሳሌም አገር እግዚአብሔር ከጠላት አህዛብ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ🥰❤❤☦️☦️☦️🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።☦️❤️🥰
ጀገና እግዚአብሄር የባርክህ ::
ኡስታዝ አቡበከር ጌታን አፍሬብሀለሁ እንዳልተከራከርኩልህ ለካ አስተማሪ ጠፍቶአል
ኡስታዝ አቡበከር አማራ ሆኖ እንድ ቀን ስለአማራ ሲቆረቆር አይቼው አላቅም። የአማራ ህዝብ ደም እንደጅረት እየፈሰሰ እንደሽማግሌ ላስታርቅ እንኩዋን አላለም። ማን የአማራ ህዝብ ወዳጅና ጠላት እንደሆነ እየለየ የሚለይበት ግዜ ነው።
እናመሰግናለን መምህር አይፍርዱ ማሜ ተርት ነው ያስለመደው እውነተኛኝ ታሪክ የት አቆት ኡዝታዝ😅
ኡሥታዝ !!!!!!!! እናከብርሃለን
ደፋሮች የሚባሉት እነዚህ ናቸው! እናመሰግናለን መምህራችን
እንቁ መምራችን ሰርአት ያለክ በሚገባ ለሁሉም ይህን ለሚሉ ብዙ ሰዎች ከበቂ በላይ መልስ ሰተኀል ቃለ ሕይወትንያሰማልን
እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን መምህር
መምህርዬ🙏
እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልህ በጣም ደስ በሚል አማርኛና በሙሉ እውቀት ነው የነገርከው ❤።
መቸም ፍልስጤምን ስለሚደግፍ ይሆናል ይህን ያለውና ያወራው አቡበከር
አወ ደፍር ደደም ነው
ሳላውቃት እውዳታለሁ የማውቃት ስሜት ይሰማኛል በታሪክ ብቻነው የማውቃት በርግጥ ❤
ይባርክህ
ትክክል ወንድምየ
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
እውነት ነው ለሱ። የመጽሐፍ ቅዱስ እውነት ስለ ተሰወረበት። አይፈረድበትም !! አይኑ በርቶ ወደ መዳን እንዲመጣ መጸለይ መመስከር
Correct brother beautiful message brother information ❤️
እነ ኦሰታአዝ የመሀመድን ተረተ ተረተ እንኮን በደንብ አያውቆም እንኮአን ሰለእሰራኤል የእሰራኤል ታሪእክ ይበልጣል ከመሀመእድ ተረተ ይበልጣል100ፕርሰአተ🙏🙏🙏
ሞሐመድ ኡናተኛ መልክተኛ ነው አየሱስም እንደዛው ግን ከ አየሱስ ሙሀመድ ይበልጣል ባንተ አፍ የሚጠራ አይደለም 👎👎👎👎ታሳዝናለህ
እነ ኡስታዝ ግዜው ያፈራቸው ጥራዝ ነጠቅ ሀይማነትኝች ናቸው።
ትክክል 👍🇮🇱👍
እግዚአብሔር ያክብርል❤❤❤❤❤
በዚ ዘመን ደስ የሚለኝ ማንም ዎሽቶ በሰላም ቁጭ አይልም ሚያጋልጡ መምህራን አሉ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
ለምን መሰለህ ዋሽቶ ማምለጥ የማይቻለው...ቴክኖሎጂ የሚባለው 😊
ምንም አልተጋለጠም እሱ ምያነበው መጽሀፍ ቅዱስ አይሁዶች ይፕጻፉት ልብ ወለድ ነው
@@bbgl5736 አንተ የምታነበው የመሐመድ ተረት እንኳን ይኼን ይመሰክራል። ልብወለዳም!
ከእየሱስ ጋር አብረው የነበሩ ሲያስተምር አብረው የተማሩ ሲያደርግ የነበረው ሁሉ ያዩ አብረዉ ማእድ የተቋደሱ ሀዋርያቶች የጻፋትመፅሐፍ ስብስብ በሚለው ይስተካከል።
@@bbgl5736ከንቱ
እግዚአብሔር ይመስገን መፅሐፍ ቅዱስ ሀይማኖትን ብቻ ሳይሆን ታሪክንም ጭምር ስለሚያስተምረን እጅግ አኩርቶኛል በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን ❤
መምህር መስፍን ሰሎሞን እግዚአብሄር እድሜ ፀጋውን እና ክብሩን ያብዛልህ
ስጠብቅ የነበረ መልስ ነው እስኪ መምህር ለብዙዎች ምላሽ እንዲሆን !!!
መምህር እድሜ እና ጤና ይስጥልን።
እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
እንኳ ንለመላኩቅዱስሚካኤል አመታዊክብረብአል በሰም አደረሰን!!
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
ኡስታዝ አቡበከር የተማረ እና እውነተኛ ሰው ነበር የማደርገው። ለካ እንደዚህ የወረደ ሰው ነው ።።
እንኳን እስራኤል እሱም ታውቋል መሐይም
ያልታወቀበት እባብ ነው። እስራኤል የለም ሲል ክርስቶስ የለም እንደማለት ነው። ከሀዲዎች ናቸው። እስልምና ሳይፈጠር እስራኤል ነበረች።
የአብዛኛው ምዕመን ችግር ይሄ ነው።የባዕድ ምላስ ያታልላችኋል!
አላህ ውሽት ነው ያስተማራቸው 😂😂
አንተ ነህ የወረድክ የእስራኤል ህዝብ እንጂ ሀገር አይደለም።
መመህር ዕድሜ ከጤና ጋር "የአብርሐም አምላክ፥የህሳቅ አምላክ፥የያዕቆብ አምላክ..." ቸሩ እግዚአብሔር ያድሎት!ሚስጢሩንም ጨምሮ ይግለጥሎት።
መምህር አንተን ከልብ እናመሰግናለን ኑርልን
የስራኤል አምላክ እድሜ ይስጥህ
ነገር ሁሉ ለበጎ ሆነ በመናገራቸው
እውነታውን ፍንትው ብሎ እንድንገነዘበው ሆንን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እውነትን ከመፀሐፍ ቅዱስ ጠቅሰሕ ስላቀረብክልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር እኛም ሰምተን 30 60 100 ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን እጅግ በጣም እናመሰግናለን ቅዱስ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አሜን
እኔ እኮ ደስ የሚልኝ ያወቁት የተማሩት እንዲህ ሲደድቡ እኔ ያልተማርኩት በናተ ደድብና ስማር ነው በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 👏👏👏❤❤❤ብዙ ተማርኩበት ነገ ደሞ ምን ይል ይሆን እናተ ሳቱ እኛ እንማራለን
"ይሄ የአጺዎች ርዝራዥ ነው" ስዩመ እግዚአብሄር እያለ ለአመታት የውሸት ትርክት እዚው የሀገራች ታሪክ ነው እና እምነቱ የተቀላቀለበት ነው።
@@habeshistmnem weshet aletnagerem haymnot ena tarik yetekelaklbh ante ena ustazh nachew wedji Israel hager endenberch manem yawkal yante alemamne ewnetawn aykeryrewm
የት ነው የተማረው😅😅😅😅😅 ክህደት ከመሃመድ ተምሯል
@@habeshistላንተ አይገባህም
መሀይብነትም ሱና ነዉ እንዴ ነዉ ሙሀመድ እኔም ተከታዮቼ ደደብ ነን ያለዉ እዉነት ልታደርጉለት ነዉ🤣🤣🤣🤣🤣🤣@@habeshist
ሚዲያ ላይ ሲወጡ ሁሉን ነገር የሚያውቁ ይመስላቸዋል መሠለኝ። ቃለ ሂወት ያሰማልን
አምሰግናለሁ በጣም ለብዙዎ በኡስታዝ የተሳሳተ መረጃ ለወሰዱትም በቂ መረጃ ነው
አይ ኡስታዝ ለካ የወረድክና የዘቀጥህ ነህ የሰራዊት ጌታ የተወለደባትን ሃገር የለችም ስትል አታፍርም አምላክ ልቦና ይስጥሕፀህ አይ አለመማር ለካ እንዲህ ያጋልጣል ።
እንደዉ በጭፍን ሳይሆን መጻህፍ ቅዱስን ጥቅስ እየጠቀሱ በስሜታዊነት ሳይሆን በትእግስ ህዝቡን የሚያስተምሩና መልስ የሚሰጡ መምህራኖችን ያብዛልን🙏🙏🙏🙏
ሼር አርጉለት ለክህደቱ መልስ ነው።❤
መምህር ሳያቁ ቀርተው ሳይሆን መካድ ስለሚወዱ ነው ሌላው ቢቀር አብርሃምን ኢብራሂም ብለው ካመኑ አገሩንም ማወቅ ይችላሉ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤
Abrhame iseraelawey newe endy aydelme yetesefaytune medere werese enj ahune kemekakelegawe misrak tenesto newe enjy
@@MekoninBelay ተስፋይቱ ምድር ማን ናት ታዲያ 😂 እስራኤል መስላኝ የለችም ታዲያ ማስተዋል ይጠይቃል
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያክብርልን በዝህዘመን እንደዝህየሉትን የቤተክርስትያናችንን ታርኪየሚነግሩንን መምህር ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
አህመድ ክርስቲያን ነህ ዋው ❤
በእውነት እንቁ መምህሬ ቃለህይወትን ያሰማልን እንድህ ሀሰተኞችን ተከታትሎ መልስ መስጠት ያስፈልጋል አባቶቻችን
መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን እውነት እንደዚህ ተቀባይ አጥታ ስትንከላች እርስዎ እውነትን በመናገረውእና ስለአስተማሩን እድሜ ከፀጋ ጋር ይስጥዎ
ድል ለእግዚአብሔር ሕዝብ ለእስራኤል ልጆች አሜን 🙏🙏🙏
እንደ ኡስታዝ አይነት የጭንቅላት መዳበር ሳይሆን መቀንጨር ያለበት ግለሰብ በጥራዝ ነጠቅ እውቀት አፉን ሲከፍት እንጥሉን አይተናል በእርግጥ ለእንዲህ አይነት የታሪክ እውቀት ድኩማን መሃይሞች መምህር ሰለሞን መጥተህ መልስ መስጠትክ አናመሰግናለን በርታልን
መምሕር ዘመንህ ይባረክ እናንተን ያኑርልን ቃለኅይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን እረጂም እድሜና ጤናዉን ይስጥልን ❤❤❤
መምህር መሆን ስጦታህ ነው። ዛሬ ሣይሆን ሁሌም አገላለ ፅህ ልዩነው። በጣም ነው የምኮራብህ ኑርልን ::
እድሜ ጤና ሰላምህን እግዚአብሔር ያብዛልህ ❤
ተባረክ እንደዚህ ያሉ የእውነት ሰወችም አሉ ተባረክ በድጋሜ
መምሕር ቃለሕይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን❤
ወንድሜ ልክ ነህ ሀገራችንን ኢትዮጵያን የ150ዓመት እድሜ ነው ያላት ይሉ የለ እንዴ? ታሪክን እያጣመሙ አውቀውም ሆነ ሳያውቁ የሚናገሩ ሱፍ ክራባት የለበሱ አፋቸው ጮማ የሚያወርድ የመሰሉ አላዋቂዎች በዝተዋል እድሜ ይስጥህ ተባረክ አዋቂ አያሳጣን !!!
ታሪክን መፅሐፍ ቅዱስን አመሳክሮ እንዲህ ግልፅ ያለነገር ሲኖር መልካም ነው ለማሳመንም ቢሆን ቃለሒወት ን ያሠማልን ። እኛም ሀገር እንደሆነች ነው የምናውቀው ።
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን መምህር ስለ ዴር ሱልጣን ገዳምም በጣም የተዛባ ከእውነት ፈጽሞ የራቀ ንግግር ተናግሯል እንዲያው ካዩት መልስ ቢሰጡበት ።
ምን ያድርግ በአረብኛ ተረት ሲያጠና የእውነቱን ነገር እረሳው እኔ እስራኤልም ብትሆን በንፁሃን ዜጎች ላይ በግፍ በጅምላ መጨፍጨፍ ልክ አይደለም እነዚህ ሀህዝቦች ወንድማማች ናቸው ፍቅር አጡ እንጂ 😢😢😢
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የታሪክ እውቀት ለሌለን ትልቅ ትምህርት ነው
እጅግ ትክክለኛ መልስ እግዚአብሔር ይባርክ !!
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን። ከእኛዎች ሁሉም እንቅልፋሞች ናቸው። ሆዳደሮችም፣ አስመሳዬች ናቸው። መምህር መልስ በመስጠትህ እናመሰግናለን።
Tekemto mastbabel ena mewashet kelal nw kechalk hustazun megabez ena mawrat nw kebadu enji lebcha melflef aydelem ewuket #freepalstine
አብዛኛው እስላም እወቀት ጠል ለአብሮነት የማይመች ነው
ድል የእግዚአብሔር ለእስራኤል ሕዝብ 🙏🇮🇱
ይሄንኑ እኮ ነው ኡስታዝ ያስቀመጡልን "የጠላቴ ጠላት ...ጠላቴ ነው..."የምሉ እናንተ ብቻ ናቹ በምድር ላይ።ፈጣሪ ድልን ለእወነተኞች እንጂ ለጨቋኞች አያረግም
በእርግጥ በፍልስጤም ህፃናት ላይ የሚሆነውን አልደግፍም፣ግን ደግሞ "እስራኤል የምትባል የለችም" ብለው አጠቃላይ መረጃ እና ማስረጃ ሲክዱ ማየት አይቻልም!
እስራኤል ከመቼ ጀምሮ ነው እስራኤል የእግዚአብሔር ሰው የሆኑት በድሮ በብሉይ ከሆነ ያስማማል ነገር ግን አሁን ላይ አይሁዶች ናቸው እግዚአብሔርን ያልተቀበሉ ገና ሌላ ኢየሱስ ይወለዳል ብለው የሚጠብቁ ናቸው
ድገፋ አደለም የያዝነው
@meri24242 ረጋ በይ አሁን ያሉት አይሁድ ትክክለኛ አይደሉም፣በዚህ ጊዜ የእግዚአብሔር ህዝብ እስራኤል ዘነብስ(ክርስቲያኖች) ነን።ይሄ ማለት እስራኤል እንደ ሃገር የለችም ማለት አይደለም!
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ጥሩ መልስ ነዉ ❤
እስራኤል ሀገረ እግዚአብሔር❤❤❤❤❤❤❤❤
ታሪክ አጣማሚዎችን በእውቀት፣በትህትና ማረም፣ማስተማር እና መገሰፅ አለባቸው።
በዚህ በከፋ ዘመን እናንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
በህገ ልቦና ለአባታችን አብርሀም ወተት እና ማር ምታፈልቀዉ ሀገር ተብላ የተነገረችዉ የተስፋይቱ ምድር እስራኤል አይደለች
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን።ከበቂ በላይነው የተመለሰለት።
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
የእውነት መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እነዚህ የራሳቸውን ሀገር ታሪክና እውነት ለምስር ወጥ የሽጡና እውነትን ሀሰት ብለው ትልቂቱን ሀገራቸውን ለትንሾች የሚደልሉ እሁን ደግሞ ሰላም እንዲወርድ መፀለይ ሲገባቸው በገዳዳው ሀሳባቸው ይንቦጫረቁ ጀምረዋል መቼም እውነት አይዋጥላቸውም እያነቃቸው ይዋጡት መልሱ ይህ ነው በባለ እውቀትና እውነተኞች ለእርሳ ለመምህር ይኸው❤❤❤❤❤❤❤❤
በውነት ወገኖቸ ይህ ሰውየ በጣም ነው ያስገረመኝ 😮 ምክንያቱም እውቀት ያለውና ሚዛናዊ ሰው ይመስለኝ ነበር ።
የትኛው ??
ኡስታዝ አቡበከር ።
ኡስታዝ አቡበከር የተናገረው ድፍረት የተሞላበት እና ከተራራ የገዘፈ ውሽት
ይህን የመሰለ አይን ያወጣ ክህደት በአደባባይ ?? አሳፋሪ ነው ።
እናም ይህ የኡስታዙ ፉላጐት(ቅዥት) ነው
በዚህ አጋጣሚ እስራኤል አገርም የሚደርጋት የሚያፈርሳትም እራሱ ባለቤቱ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው እናም ኡስታዝ የአቅምህን እና የምታውቀውን እውራ (ንስሐም ግብ)
እብር ምስጋና ለእስራኤል ቅዱስ አምላክ ለድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ።
Ehete betam bizu gize merzen bemar lewso naw yemikebaw 😊😊
እኔም በጣም ነበር የማከብረው ከአስተሰሳሰብ ድህነት በላይ የሚያሳዝን ነገር የለም እያወቀ ነው ያደረገው እስራኤልን ማንም ጠፍጥፎ የሰራት የለም ሊያፈርሳትም የሚችልም ሀይል የለም ልቦናውን ይመልስለት ሌላ ምን ይባላል ።
ሰለ ሁሉም ነገር የእግዚአብሔር ይመስገንቃል ህይወት ያሰማልን ለቦና ይስጠን የተዋህዶ አገልጋዮች በእዉነት እናንተን ለመግለፅ ቃላት ያጥረያል❤❤❤❤❤❤❤
ኡስታዝ ዢልጥ
መምህር እድሜ ይስጥህ የማንም ውርጋጥ እየተነሳ ጊዜ ሰጠኝ እያለ አፉን ይከፍትብናል
መምህራችን እግዚአብሔር ይባርክልን።በእውነት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንዲህ አይነት በእውቀት፣በጥበብ እና ማስተዋል ፀጋ የበዛለትን ድንቅ ልጅ ሰለአፈራችልን እድለኞች ነን እግዚአብሔር ይመስገን።እናመሰግናለን
ውድ መምህራችን ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን ጌታ 🤲❤️
በእውነት መምህራችን ኡስታዙ እንደተረዳሁትኝ በጭፍንነት በንዴት በቲፎዞ ነው አይን ያወጠ ክህደት የተናገረው እንጂ በእውነት ታሪክ አየውቅም ብየ አላምንም ግን በጣም ያሳዝናል
ይኸ የምን ዑሰጧዝ ነው ጦዝጧዛዛ ነው ለዚህ ደደብ እእስኳድብልፅግና ጥራዝ ነጠቅ ማስተማር አይገባም ቀፎ ቀራፎ ነው
ጋዛ ሄዶ አይወጋም እዚህ የሚበቀበቀው ታላቅም ድፍረት ነው ወንጀል ፈፅሟል የሃማስ አባል ነውየኢዝቦላ ክንፍ ስለሆነ ሞሳድ ይመንጥረው ሪፖርት አድርጉ አአ እስራኤል ኢምባሲ
ኡስታዝ አቡበከር ይህንን አጥቶ አይመስለኝም ግን ታሪክ ገልብጦ ለማውራት የፈለገው ለእስራኤል ካለው ጥላቻ ይመስለኛል ለፍስልጤማዎችን ለመደገፍ ሲል ነው ግን ታሪክ በቲፎዞ ገልብጦ ማውራት በጣም መውረድ ነው
እናመሠግናለን መምህር እግዚአብሔር ይባርክዎ
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህሮቻችን ቃለሕይወት ቃለበረከት ያሰማልን ስንዱ. ቅድስት ቤተክርስቲያን ሁሌም መልስ አላት
አደበት እራሱ እዴት ደስ ይላል ቃል ሂወት ያሰማልን
I love Israel 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱
Free plastian
በጨዋነት የተመለሠ ተባረክ
እውነት ብለሃል እግዚአብሔር ይባርክህ ኡዝታዝ የተማር ሰው ነው ብይ አስብ ነበር ለካ የወርደ ሰው ነው ትልቁ ቄጣ ሌጥ ሆነ ነው ነገሩ🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🌹🌹🌹👏
እግዚአብሔር ይማረው ምህረትን ያውርድለት.ባጭሩ እንዳይጠፋ ፈራሁለት እግዚአብሔርን መካድ እኮነው
አንተ ወንድሜ ግን ዘርህ ይባክዐፈጣሪ በቅዱስ እጁ ይዳብስህ
ታሪክ እንደዚህ ታሪኩን በሚያውቀው ሲተነተን ያምራል አገኝ አጣውን የታሪክ ስህተት ለሚናገሩ መማሪያ ይሆናቸዋል ዳግም ወደ ስህተት አይገቡም መምህር በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር
❤❤❤❤
ቃለህይውት።ያሰማልን። መምህርዬ❤
የፊሊሴጤም ደጋፊ ስለሆነ አቡበከር እስራኤል አገር አደለችም ቢሊ አይፈረድበትም መምራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ተገቢ መልስ ነው
ባትክክል ጡሩ ኮሜንት ነው ሲጀመር ሙልስም የታባሉ ባሙሉ isrehale የሚባል ሀገሬ ቀርቶ ስም እራሱ ማጠራት አይወዱም ይገርማል ባኔ አይቻለው አርባ ቤት ልጅቱ ስራታኛ ስሙዋ isrehale ነው እናሱ ጊን ቃይሮት ሌላ ስም አወጡላት
ደካማነታችን እዚህ ላይ ነው። የምንናገረው እና የምናቀርበው ነገር ሁሉ በእውነት ላይ የተመሰረተ ቢሆን ምናለበት። ድጋፍ ሌላ ነገር ነው። ወንድሜ ኡስታዝ አቡበከር እምነቱ እስልምና ስለሆነ ብቻ ፍልስጤምን በመደገፍ እውነትን ማጣመሙ ከእሱ የሚጠበቅ አልነበረም። እኔ በግሌ ለኡስታዝ ያለኝ አመለካከት በጣም ትልቅ ስለሆነ እና በብዙ ነገሮች ላይ ሪዘነብል በመሆኑ ትልቅ ክብር አለኝ። በእስራኤል ጉዳይ ላይ ግን በጣም ተሳሳተ።
አማሊቃውያን አትደንፉብን በስሜት ከመፀሀፍ ቅዱስ ውልፍት የለም እግዚአብሔር ይባርኮዎት መምህር
መምህር እናመሠግንሐለን
ክብር የጠላው ጽንኛ መሆኑን በዚህ ያስታውቃል።
እድሜ እና ጤና ይስጥልን እንዲህ በዕውቀት መተንተን ያኮራል
የሚገርመው እነሱ እኮ ታሪክ ማበላሸት ነው ስራቸው እግዚአብሔር እስራኤል በቸርነቱ ያስባት
ያክብርልን መምህር
እግዚአብሔር ያክብርልኝ መምህር ብዙ እራስ ወዳጆች ዝም ዚሉ እርሶ መልስ ሰለሰጡ እግዚአብሔር ያክብርልን ኡስታዝ የተጠየቀበት ሚዲያ እራሱ እራስ ወዳድ ኦርቶዶክስ ስለሆነ እጅ ጴንጤ ሚዲያ ቢሆን ኡስታዝ አይዘባርቅም ነበር ።
ድንቅ መምህር ኡዝታዝ መነሻው ከሀሰት ከውድቀት ነው የመረጃ ምንጩ
ድንቅ ትምህርት
መስፍኔ ቃለሕይወት ያሰማህ እግዚአብሔር አዋቂዎችን ያብዛልን እኛ የራሳችን ስንት መከራ እያለ ስለ ሌላ ሐገር በሐይማኖት ወገንተኛ ሆነን መፋጨት የለብንም ሁሉም የእግዚአብሔር ፈቃድ ነው የሚሆነው ኡዝታዝ አቡበከር ስሜታዊ አትሁን መጽሐፍ ቅዱስንን አንብብ ወይ አዋቂዎችን ጠይቅ ''የራሷ ሲያርባት የሰው ታማስላለች'' እንደሚባለው እንዳይሆን አስተውል ወንድማችን እግዚአብሔር ምድራችንን ሰላም ያድርግልን ሐገራችን ኢትዮጵያን ይታደግልን አሜንንን!!!
💚💚💚💛💛💛❤❤❤
የእኛ ሀገር ሰዎች መንገድ ስተው ለሁለት እንዳይከፈሉ ነው የሰሩት። ሰምተኸው ይሆናል ግን ደግመህ አዳምጠው።
@@tedibabeameha9201😂😂 conspiracy tewdalachu 666 nw endatelu bêcha ustazen 😂😂
መምህር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏አውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት አይሰማም ይባላል፣ እሥራኤል የመኖር ህልውና በፈጣሪዋ ፈቃድ በልጆቿ ክንድ ተከብሮ ይኖራል💪
መምህር ተባረክ እንደዚህ ንገርልን ኡስታዝ ስናከብረው ውሸቱንም የምንቀበል መሰለው::
እስራኤል እየሩሳሌም አገር እግዚአብሔር ከጠላት አህዛብ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ🥰❤❤☦️☦️☦️🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።☦️❤️🥰
ጀገና እግዚአብሄር የባርክህ ::
ኡስታዝ አቡበከር ጌታን አፍሬብሀለሁ እንዳልተከራከርኩልህ ለካ አስተማሪ ጠፍቶአል
ኡስታዝ አቡበከር አማራ ሆኖ እንድ ቀን ስለአማራ ሲቆረቆር አይቼው አላቅም። የአማራ ህዝብ ደም እንደጅረት እየፈሰሰ እንደሽማግሌ ላስታርቅ እንኩዋን አላለም። ማን
የአማራ ህዝብ ወዳጅና ጠላት እንደሆነ እየለየ የሚለይበት ግዜ ነው።